🔆 ነቢዩ ዮናስ እና የነነዌ ሰዎች 🔆 አኒሜሽን 🔆

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 23

  • @እህተማርያም-ቨ8ቀ
    @እህተማርያም-ቨ8ቀ 5 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን
    በጣም ጠቃሚ ነው❤

  • @yemesrachtessema5062
    @yemesrachtessema5062 2 หลายเดือนก่อน +1

    በእውነት እግዚአብሔር ያበርታችሁ። ትልቅ ስራ እየሰራችሁ ነው ያላችሁን ለልጆቻችን። እግዚአብሔር ይስጥልን።

    • @lejochachen
      @lejochachen  2 หลายเดือนก่อน

      አሜን! እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @kde6769
    @kde6769 11 หลายเดือนก่อน +6

    Thank you for this beautiful animation ❤️

  • @eliasejigu7924
    @eliasejigu7924 11 หลายเดือนก่อน +4

    እጅግ በጣም ደስ ይላል...ቃለ ሕይወት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላክ ያበርታችሁ:፤ፀጋውን ይብዛላችሁ 🙏🙏🙏

  • @ወለተሚካኤልነኝ
    @ወለተሚካኤልነኝ 3 หลายเดือนก่อน +2

    በእውነት ደስ የሚል ነው በርቱ❤❤❤

  • @haymihany-zc1iw
    @haymihany-zc1iw 10 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ❤🙏❤🙏❤

  • @natnaelberhanu6005
    @natnaelberhanu6005 11 หลายเดือนก่อน +3

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን....በርቱልን

  • @solinatube2584
    @solinatube2584 11 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይስጥልን ለልጆቻችን አስባችሁ እየተጋችሁ ስለሆነ ፈጣሪ ጥበብን ጨምሮ ጨምሮ ያድልልን

  • @emebetdesta3829
    @emebetdesta3829 11 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን። በርቱ

  • @eyerusalemgetachew3748
    @eyerusalemgetachew3748 6 หลายเดือนก่อน +2

    Fetari yabertachu

    • @lejochachen
      @lejochachen  4 หลายเดือนก่อน

      አሜን!

  • @emebetmerga7291
    @emebetmerga7291 11 หลายเดือนก่อน +4

    Kalaheyotene yasamalene memher.

  • @senaitgizaw6546
    @senaitgizaw6546 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤😮😮😮😮😮

  • @EseiteGosaye
    @EseiteGosaye หลายเดือนก่อน

    ❤🙏🙏🙏🌷🌷🌷🌷🙏🙏🙏🙏

  • @elhambeyan3279
    @elhambeyan3279 11 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህይወት ያሰማልን! ለልጆቻችን ምግባር ተግታችሁ ስለምትሰሩልን እናመሰግናለን🙏

  • @betyzmelos4657
    @betyzmelos4657 11 หลายเดือนก่อน +2

    🙏🙏🙏🙏🙏❤️

  • @dinkubalcha8790
    @dinkubalcha8790 5 หลายเดือนก่อน +2

    Amen❤😊

  • @liwbk2682
    @liwbk2682 10 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @tsehaysebsibe4239
    @tsehaysebsibe4239 11 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም እናመሰግናለን አምላከ ቅዱሳን የድካማችሁን ዋጋ ይክፈላችሁ፡፡ ኦርቶዶክሳውያን ወላጆች የት ነው ያላችሁት ለምን የዚህ ቻናል ቤተሰብ አትሆኑም የሚሰሩ ሰዎችን ማበረታታት ለተሻለ ሥራ ስንቅ ይሆናቸዋል፡፡

  • @EseiteGosaye
    @EseiteGosaye หลายเดือนก่อน

    ❤🙏🙏🙏🌷🌷🌷🌷🙏🙏🙏🙏