🔆 አትስረቅ 🔆 ግብረ ገብን በግጥም 🔆
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 8 ก.พ. 2025
- የግብረ ገብ መሠረቶች አሠርቱ ትእዛዛት ናቸው። ከአሠርቱ ትእዛዛት አንዱ ደግሞ አትስረቅ ይላል።
ይህ ቪድዮ ልጆቻችን ሌብነትን እንዲፀየፉ ጥሩ ማስተማሪያ እንደሚሆናችሁ ተስፋ አረናደርጋለን።
ከየልጆቻችሁ ጋር አብራችሁ ተመልከቱት፣ ተወያዩበት።
#ኦርቶዶክስ #ተዋሕዶ #viral #ethiopianorthodoxtewahedochurch #መጽሐፍቅዱስ #ግብረገብ #ሥነምግባር #ልጆች