ነፍሰ ጡር እና አራስ ሴት ይጾማሉን?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 35

  • @seblewongalhailu7664
    @seblewongalhailu7664 4 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እኔ አምስት ልጆች አሉኝ እፆምና እቆርብ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን የተባረኩና ጤነኛ ልጆች ሰቶኛል ባርኮልኛል

  • @saasaamm1343
    @saasaamm1343 21 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን በዉነት ቃለሂወትን ያሰማልን መምህራችንዬ🙏🙏🙏እኔም ጥያቄ ሁኖብኝ ነበር🙏

  • @tsegeredatesfaye8319
    @tsegeredatesfaye8319 20 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እናመስግናለን

  • @aynadisgetachew192
    @aynadisgetachew192 2 ปีที่แล้ว +5

    በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎን እግዚአብሔር ይባርክ🙏🙏🙏እመብርሃን በእድሜ በፀጋ ትጠብቃችሁ ። እመቤታችን እናንተን ታቆይልን።🙏🙏🙏❤

  • @user-bq5hb5ww3h
    @user-bq5hb5ww3h 2 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ አሁን የሰኔ ፆም መፆም ፈልጌ ነበር ግን ምግብ በጣም ያስፈልገኛል ካልበላሁ ያመኛል ግን ገና 2 ተኛ ወር ላይ ነኝ

  • @selam_lehulum.
    @selam_lehulum. 5 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሕይወትን ያሠማልን መምህር :: አንድ ጥያቄ አለኝ ። ነፍስ ጡር ሴት መፆም አለበት የሚለው በቤተክስትያን ሕግ ነው? ከሆነስ በየት ነው ተፅፎ የሚገኘው? እንደ ሕክምና ባለሙያ ነፍስ ጡር ሴት ከም ትበላው ምግብ ነው ፅንሱ ብዙ ንጥረ ነገሮችን እያገኘ የማዳብረው የለዚያ ግን ብዙ ከአካሉ ላይ የሚ ጐሉ ነገሮች ይኖራሉ ። ለምሳሌ፡ ሕብለ ሠረሠር (spina cord) ጋር የተያያዘ ችግሮች ብዙውን ጊዜ የሚከሠቱ ት ለዛ የሚያስፈልጉ ነገሮችን ካለማግኘት የ ተነሣ ነው:: በሌላው የኦርቶዶክስ ሀገሮች ነፍሲ ጡር ሴት እንድትፆም አይመከርም ። በእኛ ቤተክርስቲያን ግን ሕግ ከሆነ እባክዎ መምህር ቢያረጋግጡልኝ

  • @sadorgirma7812
    @sadorgirma7812 2 ปีที่แล้ว +3

    አራስ እንዳትጾም የሚፈቅድ በሥርዓት መጽሐፍ የተጻፈ ካለ ቢነግሩን፡፡

  • @Lidu21
    @Lidu21 7 หลายเดือนก่อน

    በእውነት እጅግ ጥሁም ምክር ነው አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏

  • @ormooapss442
    @ormooapss442 ปีที่แล้ว

    በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛሎት መምህራችን ❤❤❤

  • @saronsaroneta348
    @saronsaroneta348 2 ปีที่แล้ว +2

    AMEN kale Hiwote yasmalne

  • @samuelgebregiorgis1021
    @samuelgebregiorgis1021 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ፣ ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @hdhdhdjdjd1320
    @hdhdhdjdjd1320 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሔይወት ያሰማልን

  • @user-bq5hb5ww3h
    @user-bq5hb5ww3h 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @fkermekuryaw6743
    @fkermekuryaw6743 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen

  • @edelgemechu9620
    @edelgemechu9620 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @user-sw4iy7fq8h
    @user-sw4iy7fq8h ปีที่แล้ว

    ቃለሂወትን ያሰማለን ወድማችን ያቅማችን እንፁም ታዳስ 🌹🌹❤❤❤

  • @UgZx-x1x
    @UgZx-x1x ปีที่แล้ว

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህራቺን

  • @user-gx1pc5nz7i
    @user-gx1pc5nz7i ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሠማልን

  • @tonitooni9548
    @tonitooni9548 ปีที่แล้ว +3

    አረኔ ነፍሰጡር ነኝ ግንምንም ምግብ አልመገብም በጣም እያመመኝ ነው ተበላሁ ወደላይ ይለኛል

    • @watermelonyuh3810
      @watermelonyuh3810 ปีที่แล้ว +1

      እያስመለሰን እንዴት ነዉ ምንፆመዉ በእርግጥ እሮብና አርብን አልበላም በተረፈ ግን ጠዋት ሲርበኝ ያስመልሰኛል ስለዚህ በጠዋት ነዉ ምበላዉ

    • @mercyhailu1991
      @mercyhailu1991 4 หลายเดือนก่อน +1

      ያልፋል አይዞሽ 3 ወር ድረስ ነው

  • @mekomulu6028
    @mekomulu6028 2 ปีที่แล้ว +1

    Kale Hiwot Yasemaln.

    • @elsamesafnt
      @elsamesafnt ปีที่แล้ว

      አራስ ሴት እስከ ስንት ቀን ትበላለች ወይም መቸ ነው ፆም ምትጀምር

  • @merhawiokubay-lr9kq
    @merhawiokubay-lr9kq 4 หลายเดือนก่อน

    🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @tizitamamy3338
    @tizitamamy3338 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏🙏🙏

  • @senidekitube7031
    @senidekitube7031 2 ปีที่แล้ว

    Kale hiwet yasemalin

  • @user-dc9kn6db7o
    @user-dc9kn6db7o ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ጥያቄዬን ሙሉ በሙሉ መልሰህልኛል አመሰግናለሁ

  • @frusye6380
    @frusye6380 ปีที่แล้ว

    Enamesegnalen

  • @azmarhazmarh29
    @azmarhazmarh29 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @yamarmaraki6862
    @yamarmaraki6862 7 หลายเดือนก่อน

    አራስ እሮብ እና አርብ ትፆማለች??

    • @selam_lehulum.
      @selam_lehulum. 5 หลายเดือนก่อน

      በቤተ ክርስቲያን ህግ መሠረት ኣራስም ነፍሰ ጡርም እንዲፃሙ አይፈቅድም ::

  • @adotube7858
    @adotube7858 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እናመስግናለን

  • @tgtg8418
    @tgtg8418 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን