በእርግዝና ጊዜ ጸበል መጠጣት ፣ መቁረብ እና ሩካቤ ይቻላል ? ✝️ ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ✝️

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 158

  • @Amany1213
    @Amany1213 3 ปีที่แล้ว +66

    ምርጥ እንቁ የተዋህዶ ልጅ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናህ

    • @hkh3668
      @hkh3668 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ሒወት ያሠማልን

  • @ገኒጥቁርሀበሻዊት
    @ገኒጥቁርሀበሻዊት 2 ปีที่แล้ว +20

    እረ ምንም ችግር የለውም እኔ ግን ተጠምቄ ጸበሉንም ጠጥቼ በሰላም ወልጃለው እግዚአብሔር ይመስገን ብዙሀኑ ግን ሁሁሁሁ ለምን አሉኝ. ምንም ሳይሰማኝ የሰው እርዳታ ሳያስፈልገኝ ወልጃለው እመቤቴ ማርያም አግዛኝ

    • @helenmelaku2944
      @helenmelaku2944 2 ปีที่แล้ว +1

      እንኩአን ማርያም ማረቺሽ 👏👏👏እኔ 7ወር ነብሰ ጥሩ ነኝ ለመተኛት አእየተቸገርኩ ምክርሺን አእፍልጋለሁ 🙏

  • @kidestmamo5910
    @kidestmamo5910 2 ปีที่แล้ว +14

    ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ካሏት እንቁ ልጆች አንዱ አንተ ነህ የድንግል ማርያም ልጅ ፀጋውን ያብዛልህ ዘመንህ ይባረክ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ሶሊያናየልጀ-ሸ7ወ
    @ሶሊያናየልጀ-ሸ7ወ 3 ปีที่แล้ว +22

    የኔ ምርጣምርጥ መምህር ስወድህኮ

  • @kukumekonn9112
    @kukumekonn9112 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አመስግንሀለሁ ምርጥ ትምህርት እርጉዞችን ስዎች እያስናከሏቸው ነው እርጉዝ ሴት ብትቆርና ፀበል ብትጠጣ ብትጠመቅ የተባረከ ልጅ ትወልዳለች

  • @kekebaby618
    @kekebaby618 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @eliabshiferaw9845
    @eliabshiferaw9845 3 ปีที่แล้ว +21

    ፀበል እጅግ በጣም አስፈላጊ ነው

  • @NgatuKende-rw8lu
    @NgatuKende-rw8lu 14 วันที่ผ่านมา

    ተመስገን

  • @birhn7948
    @birhn7948 3 ปีที่แล้ว +16

    ቃለ ህይወት ያሰማሊን🙏❤) አረ ጠያቅይው እውነቱ ነው በገጠር ሕብረተ ሰብ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠንና እርጉዝ መሆኗ ካወቀች ጠበል እንዳትጠጣ ስባል ስሰማ ነው ያደኩት እኔ ኣሁን በባእድ ኣገር ነው የምኖረው ስቀጠሊ እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ ለትምህርት ይሆነኝ ዘንድ እርግዝናው ከ3 ወር በፍት ወደ ኣራተኛው ሳይሻገረ ከሆነ ያስወርዳሊ ይባላሊ ለማስወረድ የምጠጡም ኣሉ። ኣቤቱ ኣምላኬ ሆይ ብሩህ ልቦና ፍጠርልን እንደ ስራችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ይቅር በለን ኣሜንንን (፫)🤲🤲🤲💒✝️🙏❤🍃🍃🍃

  • @በአሕዛብመካከልአመስግናለ
    @በአሕዛብመካከልአመስግናለ 3 ปีที่แล้ว +19

    እረ ስለእግዝና በደንብ ይለቀቀልን ወንድማችን. የሄወትን ቃል ያሰማልን

    • @arganon
      @arganon  3 ปีที่แล้ว +3

      th-cam.com/video/V1XJZH755jY/w-d-xo.html

  • @fantubelay2698
    @fantubelay2698 2 ปีที่แล้ว +2

    መምህር ትምህርትህ ግሩምነው ሁሉንም ብለህዋል ቃለ ህይወት ያሠማልን የእመቤቴ አማላጅነት አይለይህ እድሜና ጤና ይሥጥህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ።

  • @amentueb6054
    @amentueb6054 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለህይወትን ያሰማልን የኛ ልዩ ወንድማችን መምራችን ለኛ ለመየ ኦርቶዶክስ ልዩ ስጦታችነህ እረጅም ድሜና ጤና ይስጥልን አትጠገበንም አምላክን ቃል ስትናገር ሳላስበው አለቀብይ

  • @ፍቅርፍቅር-ተ1ኰ
    @ፍቅርፍቅር-ተ1ኰ 3 ปีที่แล้ว +14

    ቃለ ህይወትን ያሰማን 🙏❤️

  • @hamlmal_12
    @hamlmal_12 ปีที่แล้ว

    መምህርዬ ብዙ ሰው የሚያስብ ያስወርዳል ይላሉ በጣም ከብዙ ሰው ጋር እከራከራል በቂ መልስ ነው መምህርዬ ✝️❣️❣️❣️

  • @Tigist-ho9lc
    @Tigist-ho9lc 6 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @lidiya727
    @lidiya727 3 ปีที่แล้ว +13

    ቃለህይወት ያሰማልን
    ጸበልና ቁርባንማ በእርግዝና ጊዜ በጣም አስፈላጊ ነው የተባረከ ልጅ ይሆናል

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ዠ1ጘ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-ዠ1ጘ 3 ปีที่แล้ว +2

    የእኔ እህት እርጉዝ ሳለች ጦጦት 3 3ት ሌትር ነበር እምጠጣዉ መምህራችን ያገልግሎት ዘመንህን እድሜ ከጤና ጋ ያርዝምልን ድግል ማርያም ሰላምህን ታብዛልን ትጠብቅልን

  • @wenedesenderese
    @wenedesenderese 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ይስጥልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ግራ ለተጋባነው አሳማኝ መልስ ነው የተሰጠን

  • @Nardi2H
    @Nardi2H 3 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን፤ የአገልግሎት ዘመንህ የተባረከ ይሁን፤ ለኛም ቃሉን እንድንኖር ይርዳን።

  • @AbrshAl
    @AbrshAl ปีที่แล้ว

    Kalehiwet yasemaln mmehrachn

  • @ትግራይዓደይኣያሃገረይሰብ
    @ትግራይዓደይኣያሃገረይሰብ 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህረ በእውነት እግዚአብሔር እድመ ይስጥልን እኔየ ያንተ ሰብከቶች በጀመሩኩ ግዜየ ነው ራሰ ማየት የጀመሩኩ ወላዲተ አምላክ ትጠብቅልን በረከትህ ይደሪቢን ለማል እፈለጋለሁ እንደ ዲፍረት ኣትቆጠረው መምህረ🙏💓

  • @amenappyoutube5254
    @amenappyoutube5254 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እኔ በሙሉ እምነቴ ነው እርጉዝ ሆኜ ፀበል የምጠጣው

  • @zebibbrahnu6800
    @zebibbrahnu6800 ปีที่แล้ว

    Qal hiwet yesmalen🙏❤️🙏❤️🙏❤️

  • @sarauae2998
    @sarauae2998 3 ปีที่แล้ว +3

    የኔ እቁ የተዎህዶ ልጅ😍😍😍

  • @EA-cx4lv
    @EA-cx4lv 3 ปีที่แล้ว +14

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ። እኛንም ይምንሰማበትን እዝነ ልቦናችንን ይክፈትልን።

  • @hiwotzergaw7769
    @hiwotzergaw7769 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሂወት ያሠማልን

  • @destakasie8928
    @destakasie8928 3 ปีที่แล้ว +13

    ጸጋውን ያብዛልህ

  • @mastewalyetwale1100
    @mastewalyetwale1100 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህወት ያሰማልን ኑርልን

  • @sarawedm430
    @sarawedm430 2 ปีที่แล้ว

    Egziabeher yemesgen enaten yeseten fetari bewunet memehrachen egziabeher kekefu neger Hullu yetebekelen qale hiwot yaemalen amen amen amen 🤲 🤲🤲✝️✝️⛪

  • @ሰአዳጌታቸው
    @ሰአዳጌታቸው 2 ปีที่แล้ว +4

    አሰላማላይኩም ወረህምቱላሂ ወበረካትሁ ሰላምለሀገራቺን እኮነበሰላምመጣህ ወደሜ

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 3 ปีที่แล้ว +4

    ዕድሜና ጤና ይስጥልን

  • @addisnet21
    @addisnet21 3 ปีที่แล้ว +5

    Keep up bro - young very educated your our future Henok- 🙏 thank you 🙌አገልግሎትክን ግዝሀብሔር ይባርክ::

  • @hshhshahgag8737
    @hshhshahgag8737 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ውድ ወንድም ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @amsalselam7215
    @amsalselam7215 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያስማልን እድሜ ጤና ይስጥልን 😇😇❣️❣️

  • @selammare7732
    @selammare7732 2 ปีที่แล้ว

    Kale hiwet yasemaln

  • @abiteyfretay3674
    @abiteyfretay3674 2 ปีที่แล้ว

    Kal hiwet yasemalin wendimachin egziabiher ybarkh

  • @ወለተሥላሴ-ተ6ዸ
    @ወለተሥላሴ-ተ6ዸ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወትያሰማልንወድማችን

  • @ሰውበቃኝከእንግዲህ
    @ሰውበቃኝከእንግዲህ 2 ปีที่แล้ว

    ትክክል አባዬ

  • @caaltuutube8579
    @caaltuutube8579 3 ปีที่แล้ว +1

    Waaqayyoo umurii dheeraa sinif haa kennuu barsiisa keenya

  • @tsedybirhan2499
    @tsedybirhan2499 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @ማርታየኢትዮጵያልጅ
    @ማርታየኢትዮጵያልጅ ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏

  • @mariamkaliayu527
    @mariamkaliayu527 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን ፀጋዉን አብዝቶ ይስጥልን

  • @yosefarega21
    @yosefarega21 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @betlotetadessesenbta7304
    @betlotetadessesenbta7304 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ድንቅ ትምህርት ነው መምህር እድሜና ጤና ጸጋውን ያብዛልህ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @znbeznbe3821
    @znbeznbe3821 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወትን ያሰስማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ አሜን!

  • @mullugetachew7312
    @mullugetachew7312 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @gebremedihinkalau8792
    @gebremedihinkalau8792 3 ปีที่แล้ว +1

    ድንቅ መምህሬ

  • @egzihabermalkamnewu925
    @egzihabermalkamnewu925 3 ปีที่แล้ว

    Qalhiwot yasamalin Mamihirachin Egzihaber yibarkot Tsagawun yabzalot 🙏❤️⛪️✝️💕

  • @ተመስጌንአምላኬ1234
    @ተመስጌንአምላኬ1234 2 ปีที่แล้ว +2

    ለመምሀራቸን ቃለሀይወት ያሠማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @haymanot2196
    @haymanot2196 2 ปีที่แล้ว

    Kale hiwet yasemaln memhr

  • @amberaambera9706
    @amberaambera9706 3 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይውት ያሰማልን🌾

  • @azebb.9813
    @azebb.9813 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያስማልን

  • @fddgffjgcjgdf202
    @fddgffjgcjgdf202 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ክብር ይስጥልን

  • @belaydebele9551
    @belaydebele9551 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማን

  • @ጌታሆይማስተዋልንአድለኝየ
    @ጌታሆይማስተዋልንአድለኝየ 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃል ህይወት ያሠማልን መ ምህር ይገርማል ጥያቄየ ተመለሰልኝ። ይህን የመሠሉ ትምህርቶች ይቀጥሉልን ⛪⛪⛪

  • @natey786
    @natey786 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማለን ወንድማችን

  • @rozatesfaye7262
    @rozatesfaye7262 2 ปีที่แล้ว

    ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @nseemmujeeb6857
    @nseemmujeeb6857 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃል ሂወት ያሰማል 🙏🙏

  • @ethiopianfoods8038
    @ethiopianfoods8038 3 ปีที่แล้ว +2

    Amen.Amen Amen

  • @havamoges3166
    @havamoges3166 3 ปีที่แล้ว

    እግዝሃብሔር ዩምሥግን 😐

  • @zewdineshal3888
    @zewdineshal3888 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen kale hiwetn yasemalin

  • @ellenasefa3193
    @ellenasefa3193 3 ปีที่แล้ว +2

    Amen amen 🙏 amen 🙏 kale hiwot yasemalin memehirachin 🙏✝️⛪️

  • @Sami-dp5ss
    @Sami-dp5ss 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ሂወት ያሰማልን!

  • @asegedechatumo6078
    @asegedechatumo6078 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህዎት ያሰማለኝ ዎንድማችን

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 2 ปีที่แล้ว

    እጥር ምጥን ያለች ወሳኝ ትምህርት ነው
    እናመሰግናለን

  • @ami780
    @ami780 2 ปีที่แล้ว

    Memhrey mearey! Tebarek!!! 🙏🙏🙏❤🇪🇷

  • @ከኃጢአተኞችዋነዋእኔነኝ
    @ከኃጢአተኞችዋነዋእኔነኝ 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር በእውነት ግሩም ተምህርት ነው

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 3 ปีที่แล้ว

    Kale hiyiwet yasemalin memhir mengisite semayatn yawersilin edime Tena yistlin

  • @hiruthirut9796
    @hiruthirut9796 3 ปีที่แล้ว +2

    ብእውነት ቃለ ሒወትን ያሰማልን መምራችን ቃለ ሒወትን ያሰማልን

  • @ሁለተጌወርጊስ
    @ሁለተጌወርጊስ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስግን መምህራችን ቃለሂወትን ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን ጠቃሜ ትምህርትነዉ

  • @tigyoutube9121
    @tigyoutube9121 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @የተዋህዶፍሬነኝወለተማርያ
    @የተዋህዶፍሬነኝወለተማርያ 3 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ፀጋውን ያበዛሎት መምህር

  • @abebasifan3117
    @abebasifan3117 2 ปีที่แล้ว

    ፀጋዉን ያብዛልን መምህራችን

  • @lilymekonnen5814
    @lilymekonnen5814 3 ปีที่แล้ว +1

    Kalhwte yasmalen bedme bezega yetbkelen amen

  • @የልቤንጉስM
    @የልቤንጉስM 2 ปีที่แล้ว

    ቃለሕይወት ያሰማልን ወድማችን ✝️✝️👌👌

  • @hilenazewde8489
    @hilenazewde8489 2 ปีที่แล้ว

    ግሩም ትምህርት ነው

  • @Freepress12
    @Freepress12 ปีที่แล้ว

    ዛሬ ገና ትክክለኛ መልስ ሰማሁ

  • @zeadenshe3054
    @zeadenshe3054 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen klhwete ysmalene egzbhre erjme edmye ktngare ysethe wedmachiene sgwene yabzlhe

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህወት ያሰማልን አሜን

  • @selamtena8438
    @selamtena8438 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሠማልን
    የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን

  • @hiwotbirkneh1675
    @hiwotbirkneh1675 3 ปีที่แล้ว

    Kalehiwoten yasemalen memhir.

  • @ቤቲየድንግልማርያምል-ጐ3ዸ
    @ቤቲየድንግልማርያምል-ጐ3ዸ 2 ปีที่แล้ว

    መምሕር ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤

  • @mesi2838
    @mesi2838 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @sahaibedane4403
    @sahaibedane4403 3 ปีที่แล้ว +1

    AmenAmen AmenAmen 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @nekdosalmoun7274
    @nekdosalmoun7274 3 ปีที่แล้ว +1

    Kalhiwet yasemaln betam tekami meker

  • @ወለተማርያምነኝ-ተ9ኈ
    @ወለተማርያምነኝ-ተ9ኈ 2 ปีที่แล้ว

    እወነት ነው መምህሬ እኛ 7ልጆች የተወለድን በፀበል ነው

  • @yordanosyohannes9746
    @yordanosyohannes9746 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋን ከትህትና ጋር ያብዛልን

  • @EtaferahuBirhanu
    @EtaferahuBirhanu 10 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏

  • @sofoniyasmare3657
    @sofoniyasmare3657 3 ปีที่แล้ว

    Egziabher yistlin

  • @ዘማርያምዘአርሴማ
    @ዘማርያምዘአርሴማ 3 ปีที่แล้ว +5

    ፀበል መጠጣት እንዴት ይቻላል ግልፅ ተደረጎ ይነገረን በጣም ተቸግረናል ሁሉ ሰው የተለያዬነገር ነው የምያወሩት የማንን እንመን

    • @ruthtadesse4808
      @ruthtadesse4808 3 ปีที่แล้ว +1

      Tsebel metetat eko ledihinet lefews lemebarek new ye Egziabher menfes Madeira endehonin Yegeban aymeslegnm endet blo new koy.....????😔😔😔😔

    • @hiwotbirkneh1675
      @hiwotbirkneh1675 3 ปีที่แล้ว +3

      Tsebel metetat betam fitun new behuletum lejoche eyetetahu new yasalefkut endewem tsebel bemetetate mikiniyat ergizina lay himem yelebegnem yekidus rufaelen tsebel.

  • @sisisisio585
    @sisisisio585 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን 🤲🤲

  • @samibee4
    @samibee4 3 ปีที่แล้ว

    Betam amesegnalew.

  • @hawialamuu6616
    @hawialamuu6616 3 ปีที่แล้ว

    AmenAmenAmenlike

  • @muluweldegiorgs8838
    @muluweldegiorgs8838 2 ปีที่แล้ว

    selam mesigedi yichalal

  • @selamselina1321
    @selamselina1321 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው የቅዱስ ሩፋኤል ፀበል መጠመቅና መጠጣት ያስፈልጋል ሰላማዊ ልጅ እንወልዳለን እኔ ምስክር ነኝ በቅዱስ ሩፋኤል ፀበል ጤነኛ ልጅ ወልጃለሁ

  • @ወለተእግዚ
    @ወለተእግዚ 3 ปีที่แล้ว

    Tekekl.enawe bewente kalhiwet yasemlen mamhir

  • @gebretsadikgetu3938
    @gebretsadikgetu3938 3 ปีที่แล้ว +3

    የዚህን ትምህርት ሙሉ ቢዲዮ ብታደርሱን!

    • @arganon
      @arganon  3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/ms-rjLCFeJk/w-d-xo.html

  • @akiya9931
    @akiya9931 3 ปีที่แล้ว +1

    እሺ እንታገሳለን

  • @alemwoldegebrel4634
    @alemwoldegebrel4634 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እ/ር ይባርክህ አንድ ጥያቄ አለኝ ምግብ ከመመገባችን በፌት ምን ብለን እንጸልይ

  • @AbebaMulusew
    @AbebaMulusew ปีที่แล้ว +1

    እኔ ሶሰት ወሬ ነዉ ግን እኔ ምንም ችግር እድሌለዉ አዉቄ ፅበል እየጠጣሁ ነዉ ባለቤቴ ጠጣሁ ሰለዉ ተጣላኝ ሰቄ ዝም አልኩት