ፍካሬ ሃይማኖት / fikare haimanot
ፍካሬ ሃይማኖት / fikare haimanot
  • 72
  • 110 212

วีดีโอ

ገዋሳ አቡነ ሀብተ ማርያም
มุมมอง 2017 หลายเดือนก่อน
ገዋሳ አቡነ ሀብተ ማርያም
እመቤታችን ሶልያና ለምን ተባለች?
มุมมอง 5077 หลายเดือนก่อน
እመቤታችን ሶልያና ለምን ተባለች?
እሰይ ተወለደ
มุมมอง 1528 หลายเดือนก่อน
እሰይ ተወለደ
" ሞት ከዕፀ በለስ ተወለደ በዕፅ መስቀሉ ግን ሞቶ ተቀበረ " በመስቀሉ የተፈጸመው ድንቅ ምሥጢር
มุมมอง 15911 หลายเดือนก่อน
#ethiopian_orthodox_tewahdo_church #መስቀል #ቤተክርስቲያን #cross #ደመራ #ሃይማኖት
ምሥጢረ ቀንዲል (ቅብዓ ቅዱስ) የሚፈጸምበት ሥርዓት
มุมมอง 1.1Kปีที่แล้ว
ምሥጢረ ቀንዲል (ቅብዓ ቅዱስ) የሚፈጸምበት ሥርዓት
ጥሬ ሥጋ መብላት ተፈቅዷልን ?
มุมมอง 852ปีที่แล้ว
ጥሬ ሥጋ መብላት ተፈቅዷልን ?
እርስዋን ለማመስገን ተፈጥረናል
มุมมอง 395ปีที่แล้ว
t.me/fikarehayimanoti
ለጊዮርጊስ ቀጸላ መንግሥቱ Akilile tsige
มุมมอง 495ปีที่แล้ว
t.me/fikarehayimanoti
"ዶግማ " "ቀኖና" "ትውፊት"
มุมมอง 2.8Kปีที่แล้ว
"ዶግማ " "ቀኖና" "ትውፊት"
ምግባር ለመዳን ያስፈልጋልን ?
มุมมอง 304ปีที่แล้ว
ምግባር ለመዳን ያስፈልጋልን ?
ከሀገር ውጪ የሚኖሩ ምዕመናን የሱፐርማርኬት ሥጋ ገዝተው መብላት ይችላሉን?
มุมมอง 5322 ปีที่แล้ว
ከሀገር ውጪ የሚኖሩ ምዕመናን የሱፐርማርኬት ሥጋ ገዝተው መብላት ይችላሉን?
ወደ ቅጽረ ቤተክርስቲያን ስንገባ ምን ማለት እና ማድረግ አለብን?
มุมมอง 8K2 ปีที่แล้ว
ወደ ቅጽረ ቤተክርስቲያን ስንገባ ምን ማለት እና ማድረግ አለብን?
የዕርገት ድንቅ ምሥጢራት የ 40 ቀን ዕድል ምንድን ነው?
มุมมอง 5862 ปีที่แล้ว
የዕርገት ድንቅ ምሥጢራት የ 40 ቀን ዕድል ምንድን ነው?
ለማጨት ስህተት የሆኑ መስፈርቶች ሥርዓተ ጾታ ክፍል 3
มุมมอง 1.5K2 ปีที่แล้ว
ለማጨት ስህተት የሆኑ መስፈርቶች ሥርዓተ ጾታ ክፍል 3
ሥርዓተ ጾታ 2 ሳይተጫጬ መጋባት ይቻላል?
มุมมอง 2K2 ปีที่แล้ว
ሥርዓተ ጾታ 2 ሳይተጫጬ መጋባት ይቻላል?
በዕለተ ትንሣኤ እና በበዓለ ሃምሳ የተከለከሉ ነገሮች
มุมมอง 3.4K2 ปีที่แล้ว
በዕለተ ትንሣኤ እና በበዓለ ሃምሳ የተከለከሉ ነገሮች
ጌታችን በመቃብር 3 ዕለት ለምን ቆየ ?
มุมมอง 7212 ปีที่แล้ว
ጌታችን በመቃብር 3 ዕለት ለምን ቆየ ?
በሰሙነ ሕማማት የማይሰገድበት ምክንያት አለን?
มุมมอง 7K2 ปีที่แล้ว
በሰሙነ ሕማማት የማይሰገድበት ምክንያት አለን?
በዕለተ ሆሳዕና የተፈጸሙ ድንቅ ምሥጢራት
มุมมอง 2472 ปีที่แล้ว
በዕለተ ሆሳዕና የተፈጸሙ ድንቅ ምሥጢራት
መጻጕዕ :- የደዌ አይነቶችና የሚመጡበት መንስዔ
มุมมอง 3922 ปีที่แล้ว
መጻጕዕ :- የደዌ አይነቶችና የሚመጡበት መንስዔ
ዕፁብ ዕፁብ ከማለት ውጪ ለዚህ ድንቅ ተአምሩ ለቅድስ አማኑኤል ምን ይከፈለዋል ? !!!
มุมมอง 3612 ปีที่แล้ว
ዕፁብ ዕፁብ ከማለት ውጪ ለዚህ ድንቅ ተአምሩ ለቅድስ አማኑኤል ምን ይከፈለዋል ? !!!
ሥርዓተ ጾታ ክፍል አንድ
มุมมอง 9152 ปีที่แล้ว
ሥርዓተ ጾታ ክፍል አንድ
ታቦታት ከመንበረ ክብራቸው ወደ ባሕረ ጥምቀቱ ለምን ይወርዳሉ?
มุมมอง 5482 ปีที่แล้ว
ታቦታት ከመንበረ ክብራቸው ወደ ባሕረ ጥምቀቱ ለምን ይወርዳሉ?
ነፍሰ ጡር እና አራስ ሴት ይጾማሉን?
มุมมอง 17K2 ปีที่แล้ว
ነፍሰ ጡር እና አራስ ሴት ይጾማሉን?
መቍጠሪያ ለምን ይጠቅማል? ለማን ተፈቅዷል? የሚመሠራበት ዕፅ ኃይል ይሰጠዋልን ?
มุมมอง 8K2 ปีที่แล้ว
መቍጠሪያ ለምን ይጠቅማል? ለማን ተፈቅዷል? የሚመሠራበት ዕፅ ኃይል ይሰጠዋልን ?
ሕልም (ክፍል ሁለት)
มุมมอง 3.8K2 ปีที่แล้ว
ሕልም (ክፍል ሁለት)
ሕልም ክፍል አንድ
มุมมอง 3K2 ปีที่แล้ว
ሕልም ክፍል አንድ
የሽኩራዎች ምሳሌነት
มุมมอง 3242 ปีที่แล้ว
የሽኩራዎች ምሳሌነት
ኃዘን እና ተዝካር / ክፍል ሦስት /
มุมมอง 2.9K3 ปีที่แล้ว
ኃዘን እና ተዝካር / ክፍል ሦስት /

ความคิดเห็น

  • @judij6687
    @judij6687 14 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @hannagerma3505
    @hannagerma3505 20 วันที่ผ่านมา

    እባክ ፃፈልነ

  • @mssnoon1874
    @mssnoon1874 25 วันที่ผ่านมา

    ቀለ ህወትን ያስማልን❤❤

  • @tsegeredatesfaye8319
    @tsegeredatesfaye8319 26 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እናመስግናለን

  • @saasaamm1996
    @saasaamm1996 26 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን በዉነት ቃለሂወትን ያሰማልን መምህራችንዬ🙏🙏🙏እኔም ጥያቄ ሁኖብኝ ነበር🙏

  • @user-if2ip6hd7s
    @user-if2ip6hd7s หลายเดือนก่อน

    ስላም መምህር ይህን ህልም ከቻሉ ይመልሱኝ ከቅረታጋር ሁለ በተክርትያን ልጀ በህልሜ ቡዙግዜ አያለሁ ምን ይሁን

  • @selamemknne
    @selamemknne หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት በርእጋታ ከዚህ በሃላ የምታገለግልበት እድሜ ጤና ይስጥህ ❤❤❤❤❤

  • @selamemknne
    @selamemknne หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ ❤🎉❤🎉ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @bilagibilsgi80
    @bilagibilsgi80 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሠማልን መምህር ❤

  • @TesfaneshEndashaw
    @TesfaneshEndashaw หลายเดือนก่อน

    አሜን መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @merimeri5901
    @merimeri5901 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን❤❤❤

  • @merimeri5901
    @merimeri5901 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን❤❤❤

  • @nsabho-rg6jq5jt4p
    @nsabho-rg6jq5jt4p หลายเดือนก่อน

    ቃለህይዎት ያሰማልን መምኽራችን

  • @Mhnhaeg
    @Mhnhaeg หลายเดือนก่อน

    አሜን አምላካችን በቸርነቱ የህወትን ቃል ያሠማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ
    @ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ 2 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ ይቅርታ ግን ሁሌ ጥያቄ ስለሆነብኝ ለምድነዉ የሰለሞን ጥበብእያሉ መርጌታነኝ እያሉ እሚነግዱ የሰዉንስ እድል በሰይጣን የሚያበላሹ ለምን ሰዉ ፈጣሪዉን እርስቶ እሱያዉቅልኛልብሎ እሚህድካለ ለምን ስለራሳቸዉብቻ አይሰራላቸዉም እከሌን እዲህ አድርግልኝ ስባሉ የሚሰሩ ለምድነዉ ትክክለኛ የእግዚአብሔር ሰዉ ለጥላቶቹሁሉ መፀለይጂ ለማጥፍት ማንሰጠዉ ፍቃድ ሁሉም የስጋም የነፍስም ፍራጂ እሱነዉ ግን ትዉሉድን የሰላቢ የመስተፍቅር እያሉ አበላሹት

  • @Sintayehutemitim
    @Sintayehutemitim 2 หลายเดือนก่อน

    yedebrun selk kuter endat mageget enclalen

  • @Amarita808
    @Amarita808 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤❤🎉🎉

  • @FgGji-uy5cw
    @FgGji-uy5cw 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @user-bq5hb5ww3h
    @user-bq5hb5ww3h 2 หลายเดือนก่อน

    እኔ አሁን የሰኔ ፆም መፆም ፈልጌ ነበር ግን ምግብ በጣም ያስፈልገኛል ካልበላሁ ያመኛል ግን ገና 2 ተኛ ወር ላይ ነኝ

  • @user-bq5hb5ww3h
    @user-bq5hb5ww3h 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @AssefaWolderufael
    @AssefaWolderufael 3 หลายเดือนก่อน

    እነሱ በፀለዩበት መቁጠሪያ ክፋ መንፈስ አይቀጠቀጠ ም?አውነተኛ ከኦንክ በተመስጠ የተሻሉ ምእምን አሉ ከአንዳንድ ካእናት፣ምህምን መስቀል በእጁ አይዝም ሊፀልይበት ግን ይቸላል፣ለበለጠ መረጃ የመምህር ግርማ ወንድሙን መፅሀፍ ለምን አልተጠቀምክም?''።።

  • @user-we8kd3wh6e
    @user-we8kd3wh6e 3 หลายเดือนก่อน

    ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን ያገልግሎት ዘመንወን ያርዝምልን❤❤❤🎉

  • @mesi557
    @mesi557 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን🕊💐💐 የሰማነው ቅዱስ ቃሉ በልቦናችን ያሳድርልን🤲✝️

  • @samrwitworku3260
    @samrwitworku3260 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለህወት ያሰማል ያሰተማርቱን በፅሁፍ እዴት ነው ማግኘት የምንችለው

  • @TsehayEthiopian
    @TsehayEthiopian 4 หลายเดือนก่อน

    መምህር ቃለ ሕይዎት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @MintesinotSolomon-xi2du
    @MintesinotSolomon-xi2du 4 หลายเดือนก่อน

    kale hiwot yasemalin

  • @Yohannes319
    @Yohannes319 4 หลายเดือนก่อน

    እኔ እስካሁን ጥሬ ስጋ እበላ ነበር ግን ከዛሬ ጀምሮ አቁሚያለሁ። ደስ የሚል ትምህርት ነው

  • @seblewongalhailu7664
    @seblewongalhailu7664 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን እኔ አምስት ልጆች አሉኝ እፆምና እቆርብ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን የተባረኩና ጤነኛ ልጆች ሰቶኛል ባርኮልኛል

  • @TamratAssefa-yr6nu
    @TamratAssefa-yr6nu 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @user-nd8mp6bt6k
    @user-nd8mp6bt6k 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @merhawiokubay-lr9kq
    @merhawiokubay-lr9kq 4 หลายเดือนก่อน

    🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @user-nd8mp6bt6k
    @user-nd8mp6bt6k 5 หลายเดือนก่อน

    የሕይወትን ቃል ያሰማልን

  • @selam_lehulum.
    @selam_lehulum. 5 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወትን ያሠማልን መምህር :: አንድ ጥያቄ አለኝ ። ነፍስ ጡር ሴት መፆም አለበት የሚለው በቤተክስትያን ሕግ ነው? ከሆነስ በየት ነው ተፅፎ የሚገኘው? እንደ ሕክምና ባለሙያ ነፍስ ጡር ሴት ከም ትበላው ምግብ ነው ፅንሱ ብዙ ንጥረ ነገሮችን እያገኘ የማዳብረው የለዚያ ግን ብዙ ከአካሉ ላይ የሚ ጐሉ ነገሮች ይኖራሉ ። ለምሳሌ፡ ሕብለ ሠረሠር (spina cord) ጋር የተያያዘ ችግሮች ብዙውን ጊዜ የሚከሠቱ ት ለዛ የሚያስፈልጉ ነገሮችን ካለማግኘት የ ተነሣ ነው:: በሌላው የኦርቶዶክስ ሀገሮች ነፍሲ ጡር ሴት እንድትፆም አይመከርም ። በእኛ ቤተክርስቲያን ግን ሕግ ከሆነ እባክዎ መምህር ቢያረጋግጡልኝ

  • @user-cx2vk2vk5z
    @user-cx2vk2vk5z 5 หลายเดือนก่อน

    ሰውነትን በመቁጠሪያ መምታት ወይም መቀጥቀጥ በፀሎት ጊዜ ብለው የምያስተምሩ አሉ ከተመስጦ በተጨማር ይኸንንስ እንዴት ያዩታል መምህር?

  • @user-pk2hd7ge2o
    @user-pk2hd7ge2o 6 หลายเดือนก่อน

    የምገርመኝ ነገር ከፕሮቴስታን ወደ ኦርቶዶክስ ተዋህ ሃይማኖት ከተመለስኩ 2 ወር ሆኖኛል ግን ወደ ቤተክርስቲያን መሆድ እፈልግና ምን መደረግ እንዳለበት ስለማላውቅ እስከአሁን ማንም አልሰረደኝም

    • @fikarehaimanot221
      @fikarehaimanot221 6 หลายเดือนก่อน

      t.me/fikarehayimanoti በዚህ የቴሌግራም ግሩፕ አባል በመሆን የሚሰጠውን ትምህርት ይከታተሉ

  • @yayaber962
    @yayaber962 6 หลายเดือนก่อน

    መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ትምህርቱስ ደስእሚል ነው ከነትርጉሙ ስላስተማሩን እግዚኣብሔር ያክብርልን የኣገልግሎት ዘመናቸው ያርዝምልን “መጠይቅ ያደርጋል ሊቅ” ነው እና እኔን መጠየቅ የምፈልገው ግን በእውነት ግን ለኣርባኛው እና ለ ኣንደኛ ሙት ኣመት ጸሎት ማድረሱን እሺ እንደ ኣቅምህ ነዳያን ማብላቱ ነብሱ ይማር እንዲሉ ማድረግ ጥሩ ነው ለቤተክርስትያን መገበርያ እሚውል ለቅዳሴ ኣገልግሎት እሚሆን መሸፈን ተገቢ ነው:: መክፈል ኣለባቹ ተብሎ እሚጠየቀው የገንዘብ መጠን ድሆችን ይቅር ባለጠጎችም የሚገዳደር ኣይመስልም ወይ የምትከፍለው ገንዘብ ከሌለህስ ጸሎተ ፍትሓት ኣይደረግልህም ማለት ነው እግዚኣብሔር ይማርህ እንጂ እንደሰው ከሆነ ሳትፈታ ቀረህ ማለት ነው? ክፍያው በመጽሓፍ ቅዱስ ወይ ደግሞ ከፍትሓ ነገስት ማብራርያ ቢሰጡን በኣክብሮት እጠይቃለሁኝ

    • @fikarehaimanot221
      @fikarehaimanot221 6 หลายเดือนก่อน

      t.me/fikarehayimanoti በዚህ የቴሌግራም ግሩፕ የሚሰጠውን ትምህርት ይከታተሉ

  • @mazaadubai
    @mazaadubai 6 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hayathsein9020
    @hayathsein9020 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤😊

  • @ajibajib7989
    @ajibajib7989 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @user-nd8mp6bt6k
    @user-nd8mp6bt6k 7 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር

  • @frehiwotkiros9070
    @frehiwotkiros9070 7 หลายเดือนก่อน

    ልዑል እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @Youtube_Youser
    @Youtube_Youser 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @adotube7858
    @adotube7858 7 หลายเดือนก่อน

    የሕይወት ቃልን ያስማልን ውድ መምህራችን❤

  • @adotube7858
    @adotube7858 7 หลายเดือนก่อน

    ቦታውን ለመርገጥ ለመሳለም ያብቃን❤

  • @goitomabadimahari
    @goitomabadimahari 7 หลายเดือนก่อน

    እኔም ተሳሰቻለው ግን ወንድሜ ካህን የማታገኛቸው ቦታ ሊኖር ይችላል ግን ይህ እንዴት ታየዋለህ መቸም የታመመ ሰው ቀን በቀን ቅቡኝ ማለት ኣባቶች ሰራ ሊበዛቸው ይችላል እንዴት ነው

  • @goitomabadimahari
    @goitomabadimahari 7 หลายเดือนก่อน

    ቃልሂወት ያሰማልን

  • @goitomabadimahari
    @goitomabadimahari 7 หลายเดือนก่อน

    ቃልሂወት የሳማልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @yamarmaraki6862
    @yamarmaraki6862 7 หลายเดือนก่อน

    አራስ እሮብ እና አርብ ትፆማለች??

    • @selam_lehulum.
      @selam_lehulum. 5 หลายเดือนก่อน

      በቤተ ክርስቲያን ህግ መሠረት ኣራስም ነፍሰ ጡርም እንዲፃሙ አይፈቅድም ::

  • @Mahdr12Nahom
    @Mahdr12Nahom 7 หลายเดือนก่อน

    gziabiher yakoyilin yemalawikewun new yawekut

  • @-tadaeltube1294
    @-tadaeltube1294 7 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር። አንድ ጥያቄ ግን ነበረኝ እርስዎ በጥጃ አድርገው ያስተማሩትን ከዚህ በፊት በኮከብ አርገው ሌሎቹ ሲያስተምሩ ሰምቼ ነበር ሌላው ሁሉ ታሪኩ ተመሳሳይ ነው። ግን የትኛው ነው ትክክል?

    • @fikarehaimanot221
      @fikarehaimanot221 7 หลายเดือนก่อน

      ትክክለኛው ነገር ማርያም ሆነ ተአምረ ማርያም ላይ ጥጃ እንጂ ኮከብ አይልም።