Thanks to God! I am surprised in your understanding, Love and Wisdom! You are amazing role models for all Christian couples! May God Bless you more! Amen!!!
መ/ር ሰይፈ ከ 16 ዓመት በኍላ ስላየሁዎ ደስ ብሎኛል። I was ur student in #ADWA. My mathematics teacher in college and our mentor in Sunday schools we thank and remembered you always 🙏 thx for your Services. Stay blessed 🙏
ብሩክዬ እና ሰይፍዬ ከረጅም ጊዜ በህዋላ ስላገኘዋችሁ በጣም ደስ ብሎኛል:: አርአያነት ያለውን ሕይወታችሁን ስላጋራቹን እግዚአብሔር ይስጥልን:: እስከመጨረሻው በፍቅር በቤቱ ያኑርልን::
ፍፃሚያችሁን ያሳምርላችሁ። በጣም መመረጥ ነዉ ለብዙዎቻችን ትምህርት ትሆናላችሁ!! መመረጥ እንድህ ነዉ። አቅራቢዋም በጣም ነዉ የምወድሽ እግዚአብሔር ይስጥልን።
ሺኑኑ
@@MelatNiguse ሺኑኑ? ምንድን ነዉ?
በጣም ደስ የሚል የትዳር ሕይወት እና ተሞክሮ ብዙ ትምህርት ወስጀበታለሁ እግዚአብሔር ይስጥልን ፍጻሚያችሁን ያሳምርላችሁ ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ ብዙ ሕጻናት የሚታነጹበት መጻሕፍት ማዘጋጀት በራሱ ልጅ ወልዶ እንደማሳደግ ነው ።ማኅበረ ቅዱሳን እናመሰግናለን
እንደ አብርሃም ያለ መልካም የሆነ አምላኩን የሚፈራ ወንድ ይስጠን ለወንድሞችም እንደ ሳራ ደገኛ ሚስት ይስጣችሁ
አሜን
ከራሳችን ከጀመርን አሜን። (እንደሣራ አንቺ እንደአበርሃም አኔ አለሁ) የሠው ቤት መማሪያ የራስን ክፍተት መሙያ እንጂ "አቤት እዛቤት እያልን እንድብሠለሰል አይደለምና ሣራን አጠገብሽ ካሉት ወንድሞች አብርሃምሽን ስሪ
አሜን
አሜን
አሜን
እግዚአብሔር ይስጥልን። ለዚህ ልጆች ነጣቂ ለሆነው ዓለም፤ በመጽሐፍ ትውልድን ማነጽ ከልጅ መውለድ በላይ ነውና በርቱ እናመሰግናለን።
እኔ በእናንተ ይሄን ያህል ደስ ካለኝ የፈጠራችሁ አምላክ እግዚአብሔር ምንኛ ይደሰትባችሁ ይሆን🥰🥰🥰🥰
በእውነት ምሳሌ የምትሆኑ ባልና ሚስት ናችሁ
የምታገለግሉት አምላካችሁ ቤታችሁን በበረከት ይሙላ✝️❤️
አሜን!
እጅግ አስተማሪ መርሐግብር ነው። ከእናንተ የትዳር ሕይወት እንድንማር የፈቀደ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!
የቅድስት ሳራ የቅድስ የኤልሳዕ የቅድስ ሀና አምላክ ከናንተ ካጋራ ነው እነሱን የጎበኘ እናንተንም በልጅ ፍሬ ይጎበኛችሁ እግዚአብሔር የዛሬ አመት አቅፈሽ እንይሽ የኛ መልካም
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
Amen amen amen🇪🇷
ኤሜን።
አሜን
ሁልጊዜ እግዚአብሔር ሥራውን በተለያየ ሰዎች ያስቀጥላል። በእውነት የክርስትያን ተምሳሌቶች ስለሆኑ የቅዱስ ኤልሳዕ በረከት ከነርሱ ጋር ይሁን። በግሌ ባገኛቸው ደስ ይለኛል።
በጣም የሚገርም ደስ የሚል የሚያስተምር የትዳር ሂወት አምላከ ቅዱሳን መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ
መፀሀፎቹ በጣም ጥሩ ናቸው በርች እህቴ እግዚሄር ሀይሉ ያድልሽ ፀጋውን ያብዛልሽ
በጣምም ደስ ይላል እድም አይነት ጋብቻ አለ ከየት ተሠጣችሁ ታድላችሁ ያፅናችሁ እስከመጨረሻው በርቱ ማህበረ ቅዱሳን በርቱ
በጣም ደስየሚል አስተማሪ አርአያ የምትሆኑ እውነት በተግባር ክርስትናን ማየት መታደል ነው እግዚአብሄር አምላት በልጂ ፍሬ ይጎብኛችሁ ምንም አይቸግረውም ለዛሬ አመት ልጂ አቅፍሽ ለማየት ያብቃን እመብርሀን አትለያችሁ
ለብዙዎቻችን ምሳሌ የምትሆኑ በጣም ብርቱ ባለትዳሮች ናችሁ እግዚአብሄር ፍፃሜያችሁን ያሳምርላችሁ በእዉነት ብዙ ነገሮችን ተምሬባችኋለሁ እግዚአብሄር በብዙ ይባርካችሁ
በእውነት መልካም ነገርን አይቶባችኋል ማለት ነው። እመቤታችን ለፍሬ ታብቃችሁ። በዚህ ዘመን ፈተናን ለይቶ መረዳት በራሱ ከስጋዊ አስተሳሰብ ወቶ ትልቅ ፀጋ ነው። ልጅ አግኝተን ብዙወቻችንም አመስግነን አደራችንን እየተወጣንም አደለምና በእውነት ፍፃሜአችሁን እመብርሃን ታሳምርላችሁ።!!! እድለኝነት ነው ብቻ……
እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ ለብዙ ሰዎች አርያ ናቸው የትዳር መሰረቱ ልጆችን መውለድ ብቻ አይደለም እግዚአብሔር 80 / 90 አመት ይሰጣል መልካሙን ፍሬ ይስጣችሁ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
ከእናንተ ለኛ ብዙ ትምህርት እንድንወስድ የአብርሃም እንግዶች በእውነት ደስ የሚል ነው ጸጋውን ይብዛላችሁ ፍፃሜችሁን ያሳምርልን
ደስ ትላላች እግዚአብሔር ዕድሜ እና ጤና ያድልልን በእዊነት አርአያ ናችሁ ለትዉልዱ ምክንያቱም የሃዋርያትን እና የቅዱሳንን የህይወት ታሪክ በዘመኑ ያሳየን ነዉ በአሁኑ ስዓት ልጅ ያላቸው መልሰን አንዉጣቸዉ እያሉ በሚጨነቁበት ስዓት እግዚአብሔር አላማ አለዉ 😘😘😘
በእውነት ቃለ ሕይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛላቹሁ ክብር እንግዶቻችን እንዲሁም አዘጋጅተሽ ላቀረብሽልን በጣም የሚገርም ነው እግዚአብሔር አምላክ የሁላችንም ፍፃማችን ያሳምርልን የአብርሃም አምላክ ደጉን ፍሬ ይስጣቹሁ
አቤት መታደል !
እግዚአብሔር አምላክ በፍቅር በአንድነት ይጠብቅልን ! እውነት ነው ከአስራ ሰባት በላይ ልጆችን ወልደዋል።መውለድ ልዩ ልዩ ነውና ለመላው ልጆች ከወላጆቻቸው የላቀ አስተዋጽኦ እያበረከቱ ነውና መድኃኔዓለም በእድሜ በጤና ይጠብቅልን።
Thanks to God! I am surprised in your understanding, Love and Wisdom! You are amazing role models for all Christian couples! May God Bless you more! Amen!!!
ቃል ህይወት ያስማልን አባታችን እና እህታችን እግዚአብሔር ይባርክችሁ እግዚአብሔር አምላክ ያስባችሁትን ልጆ ይስጣችሁ
በእውነት ከቃል በላይ መታደል ነው ይህ ፍቅር እስከ መጨረሽው ያጽናችሁ መልካም ፍሬ ይስጣችሁ ቸሩ አምላክ🌾🇪🇹
እንኳን ደህና መጣችሁ የአብርሃም እንግዳ
ፈጣሪ እስከመጨረሻዉ ያጽናችሁ ❤👏
ትልቅ አርዓያ እሚሆኑ ጥንዶች።አቤት መባረክ መመረጥ ።እግዚአብሔር ሰላምችሁን ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ በጣም ደስስስ እምትሉ እምታስቀኑ ጥንዶች ይህ ለተመረጠ ብቻ ነው ለሁሉም አይቻልም።❤። እናመሰግናለን ማህበረ ቅዱሳን❤
መ/ር ሰይፈ ከ 16 ዓመት በኍላ ስላየሁዎ ደስ ብሎኛል። I was ur student in #ADWA. My mathematics teacher in college and our mentor in Sunday schools we thank and remembered you always 🙏 thx for your Services.
Stay blessed 🙏
Wow
@ Aster Brhane : - wow
Thanks!
በጣም አስተማሪ፣ በቅርብ የምናውቃቸው የሚመስሉን እህት ወንድሞች፣ ራሳቸውን ገለጥ አድርገው ሲያሳዩን በኑሮአቸው ክርስትናንን በገቢር እየተረጎሙት መሆንን ተረዳሁ ፍጻሜአችሁን ያሳምርልን፡፡ እንዲህ ያለ ኦርቶዶክሳውያን የአደለን አግዚአብሔር ይመስገን፡፡ የማኅበረ ቅዱሳንም በእነዚህ ዓይነት ወንድም እህቶች መመራቱ በአቋሙ ጸንቶ ለዚህ እንዲደርስ አንደኛው ምክንያት ነው ብየ አምናለሁ፡፡
በእውነት በጣም አስተማሪ የሆነ ህይወት ነው ያላችሁ። እግዚአብሔር እስከመጨረሻው በቤቱ አፅንቶ ቤታችሁን ይባርክ። አብረሃም እና ሳራን በስተርጅና ቤታቸውን በልጅ እንደባረከው የእናንተንም ቤት ይባርክ 🙏🙏🙏
በጣም ገራሚ አስተማሪ የትዳር ሒወት ነው እግዚአብሔር ያጽናችሁ
በእውነት ሁሉ ያለው ቸሩ መድሐኒት አለም መልካም ፍሬ እንደምታፈሩ አልጠራጠርም እመብርሃን ትጎብኛችሁ በእምነታችሁ
መንፈሳዊ ቅናት ሸነቆጠኝ❤❤❤
Amen Amen Amen kalehywot yasemaln Betam enamesegnalen bertu Egziabher Amlak tdarachhun ybarklachhu:: mahabere kdusan Egziabher Amlak ybarkachhu ::
የዘመናችን አብርሃምና ሳራ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣችሁ የእውነት ቃላት የለኝም ፀጋውን ያብዛላችሁ ፍፃሚያችሁን ያሳምርልን የእውነት ደስስስ አለኝ እግዚአብሔር በእጅጉ ይደሰታል አርአያ አርአያ አይገልፃችሁም❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ መልካም ባል ስላለሽ እና በርች እግዚአብሔር እኛንም ማስተዋል ይስጠን ወደ ልባችን ይመልሰን
በእውነት ለሁላችሁም ቃለህይወትን ያሰማልን በጣም ደስስስይላል ግሩምነው በእውነት ለልጆችም የተጻፈው መልካምነው በእውነት መበረታታት አለበት ነው እምል
በጣም ደስ የሚል የትዳር ሕይወት እና ተሞክሮ ወስጀበታለሁ እግዚአብሔር ይስጥልን ፍጻሚያችሁን ያሳምርላችሁ: እግዚአብሔር ይስጥልን:: እስከመጨረሻው በፍቅር በቤቱ ያኑርልን::
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ:: እጅግ እብዝቶ ይባርካችሁ 🙏🏾
ክርስቲያን ሲበዛ ደስ ይላል !!!
የእውነት ምሳሌ የሚሆኑ ባለትዳሮች ናቸው::አድዋ ለግቢ ጉባኤ አገልግሎት ሄጄ እግሬን አጥበው መኝታ ለቀው ያስተናገዱኝ ሁሌም አይረሳኝም የትህትና መገለጫዎች ናቸው ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልልኝ አክባሪዎቼ::ወንድሜ ሰይፈ ብዙ ነገር እያወቀ የወንድሞችን ሃሳብ የሚያስቀድም ትሁት ሰው ነው::
በእውነት በጣም ድን ይሜለን ነው እግዚአብሔር አምላክ ፍጻምችን የሰማችሁ እውነት
እግዚአብሔር ይመስገን እናንተን የፈጠረ ጌታ እየሱሰ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን አሜን እረጅም እድሜ ጤናን ይስጥልን ቅዱስ እግዚአብሔር አሜን የአገራችን ስጦታ ናችሁ እናመስግናለን ሽ ዓመት ኑርልን🙏🙏🙏👏👏👏❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰
እግዚአብሔር ይመስገን እጅግ ደስ ይላል በድሜ በጤና ያቆይልን :: አቤት ኮሜንታሮች ታዘብኳችሁ እደው ማህበረ ቅዱሳን የመሠለ ቻናል እየገባችሁ ሀሳብ የማሰጡት የት ገብታችሁ ነው
ቃለሂወትያሰማልን እግዚአብሔር እስከመጨረሻው በእድሜበፀጋያቆይችሁበጣምትልቅ ትምህርት ነው
በእውነት እንዴት ይመስጠመል ህይወታችሁ። ብዙ ትምህርት ተምሬበታለሁ እግዚአብሔር ለፍሬ ያብቃችሁ። እግዚአብሔር ይስጥልን ብርትዬ እንደነዚህ ድንቅ እና ፅኑ አስደናቂ አስተማሪ አብርሃም እና ሳራን ስላቀረብሽልን በርቺልን እህታችን ብርቴ ብርትዬ ወደ ገጠሩ ያሉትን ካህናትንም ባለ ትዳሮችንም አቅርቢልን ህይወት ትዳር አገልግሎት በእነርሱም። እንማርበት🙏
እግዚአብሔር ይስጥልን :: እነዚህ ጥንዶች የብዙ ልጆች እናትና አባት ናቸው በሰሩት ስራ ልጅ አልስጠንም ብለው መዘን አይገባቸውም :በርቱ
መታደል እኮ ነው ዶ/ር ብሩኬ እና አቶ ሰይፈ ከልቤ ነው በጣም ነው የማከብራችሁ የምወዳችሁ እግዚአብሔር አምላክ የልባችሁን መሻት ይስጣችሁ ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ ብርክ በሉልኝ የኔ ውዶች
🙏MORE BLESSINGS TO YOU OUR BELOVED EOTC COUPLE 🙏AMEN TO GOD FOR YOUR AMAZING WORK TO THE YOUNGER GENERATION 🙏
ትልቅ ትምሕርት ነው ያገኘሁት። እኔ እስከገባኝ ከልጅ በላይ በረከት በቤታችሁ አለ። እግዚአብሔር ብርታቱን ይጨምርላችሁ፣ አብዝቶም ይባርካችሁ።
በእውነት እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በዓለት ላይ የተመሰረት ትዳር 🙏
በእውነት እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገን ይሁንልን❤❤❤❤❤በጣም ደስ የምሉ አብራሀም እግዳ ❤❤❤❤❤❤❤
ስይፎሻ ደስ ይላል በእግዚአብሔር ቤት መኖር ደስ ይላል ትዳራችሁን ይባርክላችው ልጆች የእግዚአብሔር ሰጦታ ነው ዋና ፍቅር ነው የልጅ አዋቂ አብሮ አደጊ 🙏🙏🙏🇪🇹💚💛♥️❗️
እንዴት ደስስስ እንደምትሉ መድኃኔ ዓለም እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ይስጣችው ትህትናችው አነጋገራችው ምናለ ሁላችንም እናንተን ብንመስል በእውነት ትዳር ማለት እናንተ ቤት ነው ያለው ትዳር የፈጣሪ ትልቅ ስጦታ ነው የዘመኑ ትውልዶች ግን ትዳርን ከብዙ ነገር ጋር ያያይዙታል ግን ከዛ ሁሉ የጸዳ ነው ስታስቀኑ በቃ በእግዚአብሔር ቤት ማደግ ይሄ ነው እመ ብዙሃን ቤታችውን ትባርክላችው እምነታችው አይደለም ልጅን ሌላውንም አብዝቶ ይስጣችው
መታደል ነው ሁሉ ከእግዚአብሔር ነው ቀሪ ዘመናችሁ በእመ ብርሀን በሶስቱ ስላሴ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም የተባረከ ይሁንላችሁ
አሜን !
እግዚአብሔር ይመስገን።
ኦግዚአብሔር አምላክ ፍፃሜአችሁን ያሳምርላችሁ❤❤❤❤❤
ምንኛ መታደል ነው❤❤❤
ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን። ሁሉንም በግዜው ውብ አርጎ ሲሰራው ያምራልና ለሃገር ለሃይማኖት ለወገን የሚጠቅም ፍሬ ይስጣችሁ❤❤❤❤❤❤
Ye ageligiloti zemenachew ybarkilin
Kale hiweti yasemin .zimary melahikiti ysemalin
ለብዞዎች ተምሳሌ ናችሁ እግዚአብሔር ፍፃሜአችሁን ያሳምርልን በእውነት ለልጆች በጣም ተቃሚ ትምህረት ነው. እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን
በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም ደስ የሚልና ጠቃሚ የህይወት ተሞክሮ ነው በርቱ ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጥልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን አስተማሪ ነው የአብርሃም እና የሳራን ትዳር የጎበኙ ሥላሴ የእናንተን ቤት በበረከት ይጎኙት
አሜን
መታደል እካነው እንደዚህ ያለ ቤተስብ መፍጠር እግዛብሄር መጭርሻችሁን ያሳምርላችሁ ብዙ ትምህርት ነው ያስተማራችሁን
በእውነት ግሩም ነው
በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው ያስተማሩን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜ ጠጋ ያድልልን እሚገርሙ ጥንዶች ናቸው
እግዚአብሔር ይመስገን slhulum እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርልን
እሚገርም ነው በእውነት እድሜና ፀጋውን ያድላችሁ እስከመጨረሻው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ያፅናችሁ እፁብ ድንቅ ነው
እግዚአብሔር በመልካም ፍሬ ይባርካችሁ
እውነት ነው በፈቃደ እግዚአብሄር ሁሉ ይሆናል በውነቱ ለተዋህዶ ልጆች ቴልቅ ምሳሌ ናቸው ልዑል እግዚአብሔር በቸርነቱ ይጐብኛችሁ 🙏
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ፀጋ ፍሬ ልጆችችን ይስጣችሁ እናመሰግናለን።
ግሩምነው በድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ፀጋውን ያብዛላችሁ
እግዛብሔር በልጅ ይባርካችሁ ከናተ ብዙ ተምሪያለሁ
በጣም ትልቅ አርዓያ ያለው መርሃግብር ነው ።እግዚአብሔር ማኅበራችንን ያስፋ እንደናንተ አይነት ወንድምና እህት ስላለን እግዚአብሔር ይመስገን። እኔ ለልጆቼ እየተጠቀምኩበት ነው ይሔንን ካየሁ በኋላ ተግቼ ልጆቼን እንዳበረታ አድርጎኛል።
እግዝአብሔር ይመስግን እህታችን በጣም ገሩምና ለተዋህዶ አባትና እህናት እህት ወንድሞቻችን አሰታማሪና ለትውልድ ሁሉ ገንቢ ገሳጭ ለቤተክርስቲያንችን ዋልታ የሆን አባትና እናት የቅድስና ሕይወታቸውን ቁምነገ ስላካፈልሽ እናመስግናል ደግም በአስተማሪዎቻችን በሚያደርጉት አገል ግሎት ሁሉ አምላክ ቅዱሳን ያበርታልን በባለፈውም ይሁን በዚህ ዘምን ላሉት ለውጭ ሀገር ናፋቂዎችም ይሁን ሀገራቸውን ወዳድ ለሆኑ ወገኖቻችን በሙሉ በመጽሕፍቶቻቸው የምንጠቅምና የዘለዓለም የክርስቶስ ልጆች ለመሆን ያብቃን አምላክ አበው ብርክቱን ያድልልን
እግዚአብሄር እድመና ጤና ይስጣቹ። ድንቅ ትምህርት።
እግዚአብሔር አምላክ ቀሪውን ዘመናችሁን ይባርክላችሁ!!ቅዱሳን እናቶቻችንን የጎበኘ አምላክ እናተንም በቸርነቱ ይጎብኛችሁ ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ ልጃችሁን ይዛችሁ ደግሞ እድናያችሁ ወላዲተ አምላክ ከእናተ ጋራ ትሁን🙏✝️
ባልና ሚስት ከአንድ ባህር ይቀዳል አቤት መታደል ፈጣሪ ህይወታችሁን ሁሉ ሙሉ ያድርግላችሁ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ለብዙዎቻችን አርአያ ትሆናላችሁ ናችሁም እናመሠግናለን ሳራን በስተርጅና የጎበኙ የአብረሃሙ ስላሴዎች እናንተንም ይጎብኞችሁ የተባረኩ ልጆች ይስጣችሁ
Egziabhar yemesegen melekam temert new thanks so much Dr. doctor
እጅግ በጣም ደስ የምትሉ እና ለብዙወቻችን አርዕያ የምትሆኑ ባለትዳሮች ናችሁ
የቅዱሳን አምላክ ፍፃሜችሁን ያሳምርልን
አምላከ አቡነ ኪሮስ ልጆችንም ይስጣችሁ
እንድህ ነው የተዋህዶ አቀራረብ የመጀመርያ ዉበቱ አለባበሱ ነው ነጭ ነጠላ በመስቀልኛ መልበስ የራሱ ውበት የራሱ ግርማ ሞገስ አለው
ከልብ እናመሰግናለን እንግዶቻችን አሁንም ቤታችው በበረከት በፍቅር ይሙላው ልኡል እግዚአብሔር
በጣም ደስ የሚል በአሁኑ ግዜ ላለው ትዳር ተምሳሌት ናችሁ እግዚአብሔር አምላክ ቀሪ ዘመናቹ ይባርክላቹ
እግዚአብሔር እንደልባችሁ መሻት ይፈጽምላችሁ። ስለ አገልግሎታችሁም የቅዱሳን አምላክ በጸጋ ይቀበላችሁ መታደል ነው በቤቱ መጽናት።
Egziabheir yebarekeh bal neh . Kibir yigebahal. Erejim edimena tena yistih
በጀመሪያ እዚህ ያደረሳችሁ አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነት ፍጻሜችሁን ያሳምርላችሁ በጣም የሳበኝ ንግግሯ ከእግዚአብሔር ሲኖር መከራዉም ደስታ ነዉ ጌታችንም ነገሮናል እኔ የምሰጣችሁ ሰላም አለም እደሚሰጣችሁ አደለም የአለም ደስታ ዛሬ ብንደሰት ነገ እናዝናለን ከክርስቶስ ጋር ሲኖር ግን በፈተናም ዉስጥ ሁሌም ደስታ ነዉ እደናተ ያለ ትዳር ለኛም ይስጠን❤
Thank you for sharing God-bless all.
በእውነት ቃለ ህይወትን ያስማልን እንዴት መታደል ነው በመንፈሳዊ ህይወት ታንፆ መኖር እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ አሜን
አምላከ ቅዱሳን የተመሰገነ ይሁን በዚህ ሰአትም የቀደመ ቅዱሳንን ስላሳየን
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 ልብ እንዲሰጠን ለእንደኔ አይነቱም ፀልዩልን
Enameseginalen le programu. Egziabher abzito abzito tsegan Tibebin le De. Biruktawit ena le ato Seife yistilin
በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን
እግዚአብሔር ይስጥልን እህቴ እኔም ለልጄ ገዝቼ ጠቅሞታል በተለይ' አዳምና ሌሎች መንፈሳዊ ታሪኮች' እና 'ቅድስት ስላሴ እና ተአምራታቸው' በጣም ጠቅሞኛል እንደ አምላክ ፈቃድ ከመጣሁ መጽሐፍ ሽን በቀላሉ የትእንደሚገኝ ብናቅ ።እህትና ወንድሜ ፍጻማያችሁን አምላክ ያሳምረው እመቤቴ በመንገዳችሁ ሁሉ ትቅደምላችሁ ድጋሚ በልጅ ተባርካችሁ እንደምትቀርቡ ጸሎቴም ምኞቴም ነው
Betam des tlalachu tebareku betachu,Srachu,hiwetachu ybarek
እግዚአብሔር ይመስገን ይህ መመረጥና መባረክ ነው እስከ መጨረሻው ያፅናችሁ
እግዚአብሄር ይመስገን ።
እግዚአብሄር ይስጥልን።
እግዚአብሔር አምላክ በልጅ ይጎበኛችሁ ቃላት ያጥርብኛል ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንደዚህ አይነት ትዳር እና ፍቅር በዚህ ስአት መገኘት ይገርማል
እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት አምላከ ቅዱሳን ከዚህ የበለጠ የምታገለግሉበትን እድሜ ከጤናጋ ያድላችሁ በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው ማኅበር ቅዱሳን በርቱልን
አሜን!
እግዚአብሔር ይመስገን ፍቅር ያብዛላቹህ ደስ ማለታቸው
እግዚአብሔር ይመስገን
ፅናታችሁ ዕጅግ በጣም ይገርማል! ዕግዚአብሄር ከጠላት ዲያቢሎስ ውጊያ ዕስከ ወዲያኛው አለም ሞት አይለያችሁ፟ ! ኦርቶዶክስ ሁሌም ታከብራችኋለች።ዕኔም አክባሪያችሁ ነኝ! ።
በህጻናት ላይ የምትሠሪው ሥራ መልካም ነው ይህ ደግሞ ከስነ መለኮት ትምህርትሽ ጎን በዩቱብ ጥያቄና መልስ ያካተተ ፕሮግራም ብታስቢበት ከሞያሽ ጋር ይሄዳል ብዬ አስባለሁ ለእስካሁኑ ላደረግሽው ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክሽ ።
በጣም ነው ምታምሩት የታመናችሁት ጌታ ይባርካቹ በልጅ
በጣም ነው ትምህርት ያገኘሁት ትናንት ቃለ ህይወት ያሰማልን
Dess silu Egziabher chemiro yibarkachihu !
እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ አሳበ ልቡናችሁን ይፈፅምላችሁ ለብዙ ሰዎች ትምህርት ናችሁ
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ስትሉ እግዚአብሔር አምላክ እስከ መጨረሻው ያጽናችሁ