♦️ሕልም እና ቅዠት እንዴት ይለያል ?♦️

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 36

  • @FantuKelecha
    @FantuKelecha 4 หลายเดือนก่อน +3

    የእግዚአብሔር ፀጋ የበዛለት ሁሉ የታደለ ነው በዚህ እድሜ ለኝህ አባት ይኸን ሁሉ ዕውቀትን የሠጣቸው ልዑል አምላክ የተመሠገነ ይሁን 🙏😍

  • @GgggGgg-v8g
    @GgggGgg-v8g 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕወትን ያሰማልን አባታችን❤❤❤ ድንቅ ትምህርት ነው❤❤

  • @dfgdfgg2914
    @dfgdfgg2914 4 หลายเดือนก่อน +2

    የህይወትን ቃል ያሰማልን አባታችን ከዚህም በላይ ፀጋውን ጥበቡን ያብዛልዎት

  • @almazdebele7312
    @almazdebele7312 4 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንካን አብሮ አደረሰን የምን ወደቸው የምናከብራቸው መምህራችን ልዑል ሰገድ በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን የእመቤታችን አማላጅነት ራዴኤት በረከት ከሁላችንም ገር ይሁን አሜን አሜን አሜን ❤️🙏🙏

  • @ThanksGod-n5g
    @ThanksGod-n5g 4 หลายเดือนก่อน +14

    እንየ ሰው አየሁ ሲለይ አላምንም ነበር እንየ ለምን አላይም እል ነበር ግን ወልጅ በታም ታምሜ የሰማእቱ ቅድስ ጌወርጊስ ሰላደኖ አልቅሸ ቸኛሁ በእልሜ መንፈሱ ጭሆ ሲወታ አይቻለሁ ወድያውኑ ነበር የዳንኩት ከዛ በኋላ እግዚአብሔር ይመስገን ብዙ ነገር ተደርጎልኛል

    • @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
      @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ 4 หลายเดือนก่อน

      እኔስ አርቲቡርቲውን ነው ማልም ማለም በራሱ ሰልችቶኛል

    • @hanamaryam4599
      @hanamaryam4599 4 หลายเดือนก่อน

      አሜን እህቴ እንኳን እግዚአብሔር ማረሽ

    • @ThanksGod-n5g
      @ThanksGod-n5g 4 หลายเดือนก่อน

      @@hanamaryam4599 አሜን ሲስ

  • @titigalamebrhan
    @titigalamebrhan 4 หลายเดือนก่อน +3

    ቃለ ሂወት ያሰማልን እንዴት ይጣፍጣል በእነት ዕድመመና ገና ይስጣቹ❤❤❤❤

  • @RahilAkillu
    @RahilAkillu 4 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን 🎉🎉🎉

  • @zena4992
    @zena4992 4 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ሂዎት ያሠማልን መምህር ❤❤❤

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 4 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን መምህር

  • @relaxingthoughts9725
    @relaxingthoughts9725 4 หลายเดือนก่อน

    ትንሹ ትልቁ የሚባል የኔታ የለም፡፡ ከተማረ ተማረ ነው፡፡ ብዙ ቅዱሳንኮ ገና በ7 አመታቸው ነው ብዙ ነገር የጠነቀቁት፡፡ ትንሹ እያልክ ትምህርቱን ዝቅ አታርገው፡፡ ይልቅ ዝምብለህ ጠይቅ፡፡ አጀብ አታብዛ፡፡

  • @Eden-e3w
    @Eden-e3w 4 หลายเดือนก่อน +2

    ሰለትምህርታችሁ ግን እነመስግነለን ቃለህውትን ያስማልን❤

  • @mekedibeletew944
    @mekedibeletew944 4 หลายเดือนก่อน

    Memhir kalehiwot yasemalin tsegawin yabzalin bebetu yatsinalin

  • @Eden-e3w
    @Eden-e3w 4 หลายเดือนก่อน +2

    ስላም ለነት ይሁን ህልም የሚባለው ግን እውነት ነው ውይስ ዝብለን የምነምልክው ነው ብዙ ግዜ የውነት የመስለ ህልም ሳይ የደርስኝል ደግሙ ዘድሮ በዚህ እመት እነቴ ህልም እየች እብር ነበር የትኝነው እህው አመት ሌሆነው የፍልስታፅምም ነበር ከዛ ልጁ ሙቶል አባቶም ሙቶል ልጁ ትሙት 7ወር ነበር አባቶ ግን ቆይቶል እነ ልጁመቶ ጡቴን ጠባኝ እሳት ትፍቴ ቡግግ ቡግግ ይላል አለች ትነስታ ከዛ ቅጀትነው አይዙሽ አልኳት ከዛም መልስን ትኛን እንደገነ አባቴ መቱ እሽኳኳ እድርጉ ወስደኝ አለች እንደዛባለች 3ሳምት ምንም ሳትታመም እነቴም ከዝህ አለም ትለየች እነህልመ ከእግዝሀቤር ነው ውይስ

    • @MohamdAgha-qd1wd
      @MohamdAgha-qd1wd 4 หลายเดือนก่อน

      Amenamenamen ❤❤❤

    • @ngsti277
      @ngsti277 4 หลายเดือนก่อน

      ኣዎ ክእግዚአብሔር ነው

    • @Eden-e3w
      @Eden-e3w 4 หลายเดือนก่อน

      @@ngsti277 እሽ እምስግንለው

  • @ssss4655
    @ssss4655 4 หลายเดือนก่อน

    ልጀ እደሳቸው እዲሆንልኝ እመኛለሁ ግን እግዚአብሄር ፍቃዱ ቢሆንልኛ

  • @EMUkIFLU
    @EMUkIFLU 4 หลายเดือนก่อน +4

    እኔ ህልሜ በጣም ስለሚሆን በጣም ህልሜን እጠብቃለሁ ግን ሰይጣን መሆኑን በጣም ከገባኝ ቆየሁ አሁንም ማሳየቱን አልተወኝም በህልሜ ያየሁት በገሀድ ይሆናል እኔም ነብሷን ይማራትና እናቴም ሰው ሲታመም ያየሽው ነገር አለእንዴ ብለው ይጠይቈት ነበር አሁን ሁ ገባኝ ሰይጣም ፊልም እየኧራብን መሆኑ

  • @soljersoljer5287
    @soljersoljer5287 4 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ እኔ አ16ጊዜ በላይ ቀስተደመና አይቻለሁ ምን ሊሆን ይችላል?

  • @zewudtakele
    @zewudtakele 4 หลายเดือนก่อน

    Ere bakachihu amlak lefeterew hulu yigeletan yegna netsehina new yemiwisenew endemeselachihu atawuru

  • @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
    @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ 4 หลายเดือนก่อน +4

    እኔ በጣም ግርም የሚለኝ ነገር አሁን አሁን ከቅርብ አመታት ወዲህ ህልም አልለው ቅዥት አልለው በቃ ሁሌ ነፃ ሁኜ አድሬ አላውቅም እና ለምን እንደሆነ ሳስበው በጣም ይጨንቀኛል ምንድነው ግን እንዴትስ ነው ተኝቼ ምንም ህልም ሳላይ ማደር እሚቻለው እንዴትኮ እንደስለቼኝ

    • @efratayirdaw992
      @efratayirdaw992 4 หลายเดือนก่อน +5

      እህቴ የመምህር ተስፋዬን ትምህርት አዳምጭ መልሱን እዛ ዉስጥ ታገኝዋለሽ

    • @medhini7477
      @medhini7477 4 หลายเดือนก่อน

      እኔም እንዳዛ ነው እንደ ልምድ ነው ያዙኩ😥

    • @ameleworkbekele7052
      @ameleworkbekele7052 4 หลายเดือนก่อน

      Enem Endezihu new yemiyadergne

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 4 หลายเดือนก่อน +5

      ገጠመኝ አዳምጭ ማታ ማታ ድርሳነ ሩፋኤል ጸልየሽ ተኝ

    • @abebaembiale3452
      @abebaembiale3452 4 หลายเดือนก่อน

      እኔም😢 ሳልቃዢ የማድርበት ቀን ይናፍቀኛል😢😢😢😢😢😢ከባድነው

  • @YohannesDegife
    @YohannesDegife 4 หลายเดือนก่อน

    ሉሌ የጋበዝከው መ/ር ስለህልም ያለው ገንዛቤና አመለካከት ትክክል አይደለም እንደውም ሕልም የሚባል የለም ብለው የስህተት ስብከት እየሰበኩ ያሉት የባ ገ/ ኪዳን ታናሽ ወንድም ሳይሆን አይቀርም ።

    • @kaljo5671
      @kaljo5671 4 หลายเดือนก่อน

      Mn Aba Gebre Kidan Tsebel honew aqaxeluachu e