♦️ሚስት መሆን የፈለገች ሴት...♦️የትዳር ሐኪም መምህር ጸጋዬ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ธ.ค. 2024
  • ሀገርን ለማዳን ትዳርን ማዳን ነው

ความคิดเห็น • 52

  • @kbrtgormes6562
    @kbrtgormes6562 4 หลายเดือนก่อน +34

    ትዳር ለመያዝ እቅድ እና ፍላጎት ላለን እመቤት ቅድስት ድንግል ማርያም እፎይ ብለን እርፍ የምንበትን ትዳር ትስጠን❤❤❤❤❤❤

    • @medhini7477
      @medhini7477 4 หลายเดือนก่อน

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤

    • @ጎዶልያስ-567
      @ጎዶልያስ-567 4 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን ትስጠን ❤

    • @Elsa576
      @Elsa576 4 หลายเดือนก่อน

      አሜን❤

    • @BdMs-ci3dp
      @BdMs-ci3dp 4 หลายเดือนก่อน

      አሜን😢

    • @MasikerFiqadu-wx8iu
      @MasikerFiqadu-wx8iu 4 หลายเดือนก่อน

      Wey efoyi ewunetishinew ufoy yemitiyiwu kezi alem sitisenabechi bicha new mesiloshal....wey ufoy...

  • @ናታኒምነኝየአቡነእጨጌፀገ
    @ናታኒምነኝየአቡነእጨጌፀገ 4 หลายเดือนก่อน +31

    በዚህ ዘመን ታማኝ ሰው ማግኘት ከባድ ነው እግዚአብሔር የሚፈራ ታማኝ ትዳሩን አክባሪ የሚፀልይ የሚፆም የሚሰግድ ስጋወደሙ የሚበቀል ሚሴቱን የሚያከብር ቤቱውን ትዳሩን የሚወድ ለሚስቱ ጊዜውን የሚሰጥ ባል ያላት ሴት እድለኛ ናት ከምን በላይ እግዚአብሔር ሚወድ ባል ካለታ በዚህ ዘመን መመረጥ ነው እግዚአብሔር ለሁላችንም ታማኝ ትደሩን አክባሪ ፈሪሀ እግዚአብሔር ያለው ታማኝ ባል ለሁላችንም ይስጠን ❤❤❤

    • @Henok1995
      @Henok1995 4 หลายเดือนก่อน +3

      በጣም ትልቅ እና ወሳኝ ነገር ነው ያስቀመጥሺው የኛም የአብዛኞች ወንዶች ፍላጎት ይሔ ነው

    • @satenawsatenawhailu3716
      @satenawsatenawhailu3716 4 หลายเดือนก่อน +6

      እህቶች ሁላችሁም በቅዱስ ቁርባን አግቡ ነገር ግን እናንተም መልካም ሁኑ አሁን እምትይዉ ባል መልካም እሚሆነው መንገዱ ቅድስና ሲናረዉ ነው:: በእግዚአብሔር የተወደደ እና የተባረከ በቅዱስ ቁርባን ሲሆን ነው::

    • @እመቤቴየነጉርኩሽንአደራሽ
      @እመቤቴየነጉርኩሽንአደራሽ 4 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን፫ በእውነቱ ያድለን

    • @tirualemeyihuna1086
      @tirualemeyihuna1086 4 หลายเดือนก่อน

      አሜን

    • @BdMs-ci3dp
      @BdMs-ci3dp 4 หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው

  • @AdiAbebayehu
    @AdiAbebayehu 4 หลายเดือนก่อน +6

    ፈጣሪ ሆይ መልካም ያልሆነው ሰው ወደህይወቴ አታምጣ ለአንተ የታመነውን ወደልቤ አቅርበው

  • @chewabrhenu2311
    @chewabrhenu2311 4 หลายเดือนก่อน +4

    መምህር ጸጋዬ በእውነት ከቃል በላይ ነው ምክሩ በስመአብ ደሰ ሲል እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ጸጋውን ያብዛለህ አመሰግናለሁ ደሞ የተዋህዶ ልጅ በመሆንህ ይበልጥ ደሰ አለኘ❤

  • @estifanossolomon7008
    @estifanossolomon7008 4 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ለመናገር እኔም ንስሀ ለእናንተው ገብቻለሁ እስከዛሬ በጣም እከታተለዋለሁ ነገር ግን ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አይመስለኝም ነበር እሁን ደግሞ የበለጠ አከበርኩት ሉሌ ተባረክልኝ

  • @mametohem7990
    @mametohem7990 4 หลายเดือนก่อน +1

    ፈጣሪ ሁሉነገር ከፈቀ የማይሳካ ነገር የለም እግዚብሄር እድሜና ጤና ይስጥክ ወድማችን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @alem7785
    @alem7785 4 หลายเดือนก่อน +3

    ሳላስበው ቪዲዮው አለቀ
    ፀግሽ በጣም በሳል እና ገንቢ ውይይቶችን ስለምትሰጠን እናመሰግንሃለን ❤
    ""ሴት ልጅን ማክበር መሰልጠን ነው""

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 4 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም የማከብርው መምህር ትምህርቱን መልህቅ ላይ እከታተላለው በጣም ገንቢ ናው ፀግሺ እድሜ ይሰጥህ

  • @netsanetkifle3928
    @netsanetkifle3928 4 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳንም የተዋህዶ ሆንክልን 😊

  • @gafat
    @gafat 4 หลายเดือนก่อน +4

    ታድለን ፀግሽን ድጋሚ እዚህ አገኘነው 🥰🥰🥰

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j 4 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋዬ ቪዶዎ ሳላስበዉ አለቀብኝ ብዙ ዕዉቀት አግቻለሁ የተባረከ ትዳር ይስጠን

  • @ወለተተክለሃይማኖትነኝ
    @ወለተተክለሃይማኖትነኝ 4 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ድንቅ ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልህ መምህራችን ፀግሽ እረጅም እድሜ ይስጥህ በርታልን 👏

  • @asnkatesfaye910
    @asnkatesfaye910 4 หลายเดือนก่อน +1

    ፀግሽ በጣም አስተዋይ ተርጋጋህ ከእውቀት ጋር እግዚአብሔር አድሎሃል እና ሁሌም እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @meselachzegiyorgis2296
    @meselachzegiyorgis2296 4 หลายเดือนก่อน +1

    ምስጋና ይሁን ለፈጣሪ

  • @chewabrhenu2311
    @chewabrhenu2311 4 หลายเดือนก่อน +3

    ዩቱብን ከታች አሰቀምጥለት የማያወቁ አሉና ሰብ እሰክራይብ ያደረጉ

  • @Zemede-o9m
    @Zemede-o9m 4 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔርን የሚፈራ ልቡና ያድለን ፈጣሪውን የሚፈራ ሁሉ መልካም ሰው ይሆናል

  • @Salem-p6i
    @Salem-p6i 4 หลายเดือนก่อน +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን ውድ አስተዋይ ወንድማችን
    በጣም ድንቅ ቲ/ትነዉ

  • @ertselam
    @ertselam 4 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም እናመሰግናለን ልኡሌ መልህቅን አስተዋውቀህን እየተማር ነው

  • @selamselam5939
    @selamselam5939 4 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን መምህራችን ኑርልን
    ❤❤❤ሉሌ አንተንም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን ኑሩልን

  • @kidistdegu385
    @kidistdegu385 4 หลายเดือนก่อน +1

    አዎ እውነት ነው ነበር የሚመስለኝ

  • @user-of1uu8pb9fire
    @user-of1uu8pb9fire 4 หลายเดือนก่อน

    የኛ መምህር እናመሰግናለን 🤍🤍🤍🤍

  • @HanaHana-fp2yy
    @HanaHana-fp2yy 4 หลายเดือนก่อน

    ዘማሪ ሉልሰገድ ከይቅርታጋ ካንገትህ ላህ ማተብ አይታይም በሰላምነዉ

  • @sarongalkeshijob2692
    @sarongalkeshijob2692 4 หลายเดือนก่อน +1

    Melkimint hilyom lerashi new❤❤

  • @bethelhemzerihun7770
    @bethelhemzerihun7770 4 หลายเดือนก่อน +1

    Betam desyilal ❤❤❤❤gn kifil 2atakoyibin lule tnx so much

  • @BEZAWITTUB
    @BEZAWITTUB 4 หลายเดือนก่อน +2

    አንደኛ ነኝ😂😂❤❤❤❤

  • @kedeshkeedesh3872
    @kedeshkeedesh3872 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🤲🤲🤲🤲

  • @dubkhfffkkxhu9048
    @dubkhfffkkxhu9048 4 หลายเดือนก่อน

    ልኡል ማተብህ የትሆዶ ነው
    ጥልብኝ መጀመርታ ወደ አንገት ነው እምምለከተው❤

  • @DubaiUae-yp9ou
    @DubaiUae-yp9ou 4 หลายเดือนก่อน +1

    👍👍👍👍👍

  • @tigest3176
    @tigest3176 4 หลายเดือนก่อน +1

    Egezbehre yimesegne

  • @BelliZeleqe
    @BelliZeleqe 4 หลายเดือนก่อน +1

    selma💚❤💛🙏🙏🙏🙏

  • @YordanosYabsira
    @YordanosYabsira 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @የዘመንእውነታ
    @የዘመንእውነታ 3 หลายเดือนก่อน

    የምር ገርሞኝ ሉሌ በስመአብ ብሎ ሲናገር እሱን ምን ሊለው ነው ብየ ከቅጽበት ስትናገር የሁልጊዜ ጥያቄ ነው የተመለሰው ። ተመስገን 🙏🙏🙏

  • @Aynalem-gn1kj
    @Aynalem-gn1kj 4 หลายเดือนก่อน +1

    👍👍👍🇪🇹🇪🇹🙏

  • @AsefelechNegash
    @AsefelechNegash 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @ማራቱታለማ
    @ማራቱታለማ 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤

  • @fasika9507
    @fasika9507 4 หลายเดือนก่อน

    ትዳር በመኖር እንጂ በትምህርትወይም በሐኪም ወይም በአሰልጣኝ አይሆንም ደግሞ ያላገባ ሰው ስለትዳር መምከር ትንሽ አይከብድም?🤔

    • @MohamdAgha-qd1wd
      @MohamdAgha-qd1wd 3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉