እግዚአብሔርን በህይወትህ ማክበር ትፈልጋልህ? ክፍል 4 በፓስተር ቸሬ Do you want to glorify God in your life? By pastor Chere

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ก.ย. 2024
  • አዳዲስ ቪዲዮች በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት፤ ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡
    || EPAPHRAS CHRIST CHURCH ||
    እግዚአብሔር ይባርካችሁ፡፡
    #የቤተ ክርስቲያናችን ፕሮግራሞቻችን፤
    👉እሁድ ማለዳ ከ3:00-5:00
    👉እሁድ ረፋድ ከ5:30-7:30
    👉ዕሮብ ምሽት ከ11:30-1:30
    👉ቅዳሜ ከሰዓት ከ9:30-12:00...የወጣቶች
    አድራሻችን. ሳር ቤት ፔፕሲ ወይም ግደይ ህንፃ ጋር 50ሜትር ገባ ብሎ።
    Epaphras Christ Church serves everyone disregarding race, nationalities, religions and traditions. We believe everyone is bought with the precious blood of Jesus Christ and so everyone is expensive and has a price.
    Raise your eyes to the Lord !!!
    ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተ-ክርስቲያን ዘርን ፣ ዜግነትን ፣ ሃይማኖቶችን እና ወጎችን ባለመለየት ሁሉንም እናገለግላለን። ሁሉም የኢየሱስ ክርስቶስ ክቡር ደም እንደተከፈለበት እናምናለን እናም ሁሉም ሰው የክርስቶስን ደም የሚያህል ውድ ዋጋ እንዳለው እናስተምራለን።
    ዓይኖችህን ወደ ጌታ አንሳ !!!
    For more information and prayer or counseling inquire, please contact us
    Email: epaphraschristchurch1@gmail.com
    Facebook፡www.facebook.c...
    Website፡epaphraschrist...
    Mobile: +251921664858
    All mankind is as precious as the blood of Christ
    EPAPHRAS CHRIST CHURCH ETHIOPIA

ความคิดเห็น • 103

  • @EpaphrasChristchurch
    @EpaphrasChristchurch  2 ปีที่แล้ว +12

    የአገልግሎት ቀናቶች
    እሁድ ማለዳ ከ3:00-5:00
    እሁድ ረፋድ ከ5:30-7:30
    ዕሮብ ምሽት ከ11:30-1:30
    ቅዳሜ ከሰዓት ከ9:30-12:00...የወጣቶች
    አድራሻችን. ሳር ቤት ፔፕሲ ወይም ግደይ ህንፃ ጋር 50ሜትር ገባ ብሎ።

  • @user-tg6co1qq2g
    @user-tg6co1qq2g 2 ปีที่แล้ว +1

    የሚመካ በእግዚያብሔር ይመካ
    በማንም አተመካ አሜን

  • @user-tg6co1qq2g
    @user-tg6co1qq2g 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ተባረክ ቸሬ ኢየሱሰ ጌታ ነው
    አዳኝም ፈዋሸም አማላጅም ኢየሱሰ ይባላል
    ለክርሰቶሰ ለዩ ፍቅር አለኝ በሰው ሀገር ሆኜ በሳወዲ አረቢያ የክርሰቶሰ ትምህረት እየተከታተልኩኝ ነው
    ፓሰተረ ለትዳረ የምተሆነኝ ፈራሃ እግዚያብሔር የሆነች ሴት እዲሰጠኝ በፆሎት ላይ ነኝ
    በፆሎት አሰበኝ

  • @ruhama2017
    @ruhama2017 2 ปีที่แล้ว +3

    ተባረክ ፓስተር ቸሬ

  • @rutemekuria6093
    @rutemekuria6093 2 ปีที่แล้ว +14

    እውነት ነው ፓስተር ቸሬ የትም ቦታ ዛሬ ያየነው ነገ የለም ጌታ ብቻ ነው የማይቀየረው :ያው ነው ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርከው!ትምርትህ እዴት እደሚያጠነክር

  • @asmeromembaye419
    @asmeromembaye419 2 ปีที่แล้ว +3

    ጥሩ መምህር ። ቀለል ባለ መንገድ የሚገልጽ።

  • @mulualemtadesse5524
    @mulualemtadesse5524 2 ปีที่แล้ว +2

    ፓስተር እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው

  • @jesuswonderful529
    @jesuswonderful529 2 ปีที่แล้ว +5

    ፓስተር ቸሬ ዘርህ ይባርክ ልጆችህ ሺ ይሁኑ

  • @elshadayalemayehu7000
    @elshadayalemayehu7000 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን 🤲🤲🤲🙏❤️

  • @zawdineshalemuu1674
    @zawdineshalemuu1674 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙌🙌🙌🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @sabaqueen8267
    @sabaqueen8267 2 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 👏👏👏

  • @solianahailu4074
    @solianahailu4074 2 ปีที่แล้ว +2

    amennnnnnn !!"!!!

  • @baredudima7130
    @baredudima7130 2 ปีที่แล้ว +1

    AMEN AMEN AMEN AMEN

  • @lostkeykey1566
    @lostkeykey1566 2 ปีที่แล้ว +2

    AMEN AMEN AMEN GETA EYESUS ZEMEN HIYWOTIHN AGELIGILOTIN YEBAREKEW TEKENAWON 🙏🙏👐👐

  • @abibagirm4118
    @abibagirm4118 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን🙏🙏

  • @mihretmekonen2896
    @mihretmekonen2896 2 ปีที่แล้ว +2

    በእየሱስ ስም ተባረክ

  • @masraal1693
    @masraal1693 2 ปีที่แล้ว

    Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn

  • @patanahi6824
    @patanahi6824 2 ปีที่แล้ว +2

    Ameneeee

  • @teshaleworku4124
    @teshaleworku4124 2 ปีที่แล้ว +3

    አዎ አሜን እግዚአብሔር አልተቀየረም

  • @user-wb1fp3ce9r
    @user-wb1fp3ce9r 2 ปีที่แล้ว +3

    ሻሎም ቅዱሳን ፓስትር ቻር ጌታ የብራክ

  • @a.gebreyohannes8155
    @a.gebreyohannes8155 2 ปีที่แล้ว +1

    Agelglot sibelash yamal aw lenie wektawi meliekt tebarek begeta des yibelen Amen 🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻

  • @hanahana4519
    @hanahana4519 2 ปีที่แล้ว +5

    ሻሎም እንዴት አመሻችሁ እዚም እዛም ያላችሁ የኢየሱሰ ቤተስባች እንደ እግዚኣብሔር ያለው መንም የለም አሜንንንንንንንን እግዚኣብሔር ይባርክ ፀጋ የበዛለት ፓስተር ፍሬ📖🇪🇹🙋🇱🇧🙏🗣👂🏃💞💞💞💞

  • @user-ek2tw9fh3p
    @user-ek2tw9fh3p 2 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን ጌታ መልካም ነው ስለ ፍፁም ቃሉ ስሙ ይባረክ የልቤ ጌታ ኢየሱስ በቃሉ አፅናንቶኛል አበርትቶኛል ክብር ሁሉ ለመንፈስ ቅድስ ይሁን ስለ አንተ ጌታን አመሠግናለሁ ጌታ ዘመንህን ይባርከው ፓስተር ቸሬ እወድሃለሁ 💖🙏👏🙏

  • @mulualemtadesse5524
    @mulualemtadesse5524 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen 🙏

  • @a.gebreyohannes8155
    @a.gebreyohannes8155 2 ปีที่แล้ว +2

    Amen

  • @user-of8gf4is1h
    @user-of8gf4is1h 2 ปีที่แล้ว +2

    ስወድ🥰😙😚

  • @asilovegodbless8215
    @asilovegodbless8215 2 ปีที่แล้ว +2

    Well come yegeta inku
    F/chere cheru amilaki yibariki biriki beli

  • @semeretchane4728
    @semeretchane4728 2 ปีที่แล้ว +5

    የእውነት ጸጋ የበዛልህ ነህ!ፓስተር ጌታ ይባርክህ!!!

  • @selamwtasfaw2939
    @selamwtasfaw2939 2 ปีที่แล้ว

    አሜን
    አሜን
    አሜን አሜን

  • @etsehiwotgebremichael1783
    @etsehiwotgebremichael1783 2 ปีที่แล้ว +2

    Geta yibarek tebarek betam new yemiwedh betimhirth temireyalew

  • @ruhama2017
    @ruhama2017 2 ปีที่แล้ว +2

    እንወድሀለን

  • @masraal1693
    @masraal1693 2 ปีที่แล้ว

    Amenn Amenn Amenn Amenn haleluyaa haleluyaa haleluyaa haleluyaa

  • @yeromtubeethio4564
    @yeromtubeethio4564 2 ปีที่แล้ว +2

    Ameeeen ameeeen geta segawen yabezalek yabatachen kegeta yetesetan beraket

  • @emebetendrias8059
    @emebetendrias8059 2 ปีที่แล้ว +2

    Amen amen amen tebarke pastor

  • @etsehiwotgebremichael1783
    @etsehiwotgebremichael1783 2 ปีที่แล้ว +2

    Bersu

  • @tirueworky3244
    @tirueworky3244 ปีที่แล้ว

    እውነት አልህ እግዚአብሄር አብዝቶ ይሥጥህ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ የእውነት ሰው ነህ ትምህትህ ሰው በሚገባው መንገድ ነው ::

  • @konjit1628
    @konjit1628 2 ปีที่แล้ว +1

    Weyneee be Allah Cheren siwedew eko kenim matam adamitewalehu
    Desss sil in Sha Allah Ethiopia simeta agegnewalehu ♥️♥️♥️♥️

  • @talahabib1578
    @talahabib1578 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ተበርክ በ ጌታ ስም የ ደስታ ምንቹ እየሱስ ነው አሜንንን አሜንንን 📖📖📖🍒🍒🍒🍒🍒🍇🍇🍇🍇

  • @hiwotabebe7231
    @hiwotabebe7231 2 ปีที่แล้ว +6

    አሜንንንን🙌🙌 እንዴት እሚጣፍጥ ትምህርት ነው ሁሉ በኢየሱስ ሁሉ ለኢየሱስ ያለ እርሱ ምንም ነኝ ፓስተር ቸሬ ጌታ ኢየሱስ ጸጋውን ያብዛልክ እወድሃለው ።❤❤👏

  • @hiwotd3441
    @hiwotd3441 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋው እንዴት የሚያለመልም ትምህርት ነው እግዚአብሔር ፅጋውን ያብዛልህ

  • @user-kf8si5es3h
    @user-kf8si5es3h 2 ปีที่แล้ว +1

    Amneeeeee amneeee tabarak🍇🍇🍇

  • @baredudima7130
    @baredudima7130 2 ปีที่แล้ว +1

    God bless you more and more Man of God

  • @hadiaa7244
    @hadiaa7244 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜንንን የደስታችን ምንጭ ኢየሱስ ብቻ ነው ክብር ለእሱ ይሁን

  • @etsehiwotgebremichael1783
    @etsehiwotgebremichael1783 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen eyesus geta new

  • @adetube4053
    @adetube4053 2 ปีที่แล้ว +2

    Wawo ewunet newu geta zemenihin bebuzu yebrik🙏

  • @user-ps4bz6cm8q
    @user-ps4bz6cm8q 2 ปีที่แล้ว

    እውነት ይብዛልህ በኢየሱስ ስም ተባረክ በብዙ ፀጋ

  • @hadiaa7244
    @hadiaa7244 2 ปีที่แล้ว +2

    እውነት ነው ያለ እግዚአብሔር ምን ነን ፓስተርዬ ዘመንህ ይለምልም ተባረክ

  • @ritaberhane2136
    @ritaberhane2136 ปีที่แล้ว

    አሜን God bless you 🙏❤

  • @Tig12342
    @Tig12342 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ጥሩ እውነት የምታስተምር

  • @masraal1693
    @masraal1693 2 ปีที่แล้ว

    Amenn Amenn haleluyaa 🙋‍♀️🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤🙏🙏👏👏👏👏

  • @dinkneshalemu4494
    @dinkneshalemu4494 2 ปีที่แล้ว +2

    Ameen ﹰAmeen ﹰAmeen ﹰAmeen Thebark zemeni Thebark 😘😘😘😘😘😘❤❤❤❤❤

  • @yewbdargebre4078
    @yewbdargebre4078 2 ปีที่แล้ว +2

    Tebarke🙏

  • @user-du9jv8eo6y
    @user-du9jv8eo6y 2 ปีที่แล้ว +1

    Zemne yelemlem ❤🙏

  • @zawdineshalemuu1674
    @zawdineshalemuu1674 2 ปีที่แล้ว +3

    አየሱስ ጌታ ነው 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

  • @TinaTina-fh1fl
    @TinaTina-fh1fl 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን አሜን ክብር ለጌታ ለየሡስ ይሑን በርሡ መኖር ይሑንልን ተባረክ ፓሥተር ጌታየሡሥ ይባርክሕ ተባረክ

  • @egzihabermalkamnewu925
    @egzihabermalkamnewu925 ปีที่แล้ว

    Ameeen Ameen Ameen Geta yibark Tsagawun yabzalik ❤🙏🙏🙏✝️Pastor Cheriye ❤

  • @tirueworky3244
    @tirueworky3244 ปีที่แล้ว

    አሜን እግዚአብሄር እይቀየርም

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 2 ปีที่แล้ว +3

    wow!what an amazing&powerful teaching and preaching,may GOD bless you pastor

  • @haymanotgetachew9377
    @haymanotgetachew9377 2 ปีที่แล้ว +2

    ተባረክ በብዙ ተጠቅሚያለሁ 🙏🙏❤

  • @temesgentadisso3183
    @temesgentadisso3183 2 ปีที่แล้ว +1

    God bless you

  • @selamawitabebe6560
    @selamawitabebe6560 2 ปีที่แล้ว

    ስወድህ ፈታ ያልክ አስተማሪ ተባረክ።

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 2 ปีที่แล้ว +2

    Amennnnnnnn 😭😭😭😭😭😭 paster chere tebarek yemecheresha tselot gize be enba new yetseleyikut tebarek

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 2 ปีที่แล้ว +2

    Paster chere hulu bitimetalen

  • @yeshishilu6909
    @yeshishilu6909 2 ปีที่แล้ว +2

    Tabarek pastetr

  • @user-ek2tw9fh3p
    @user-ek2tw9fh3p 2 ปีที่แล้ว +2

    ቅድሳን ሁላችሁ የአባቴ ብሩካኖች ይሽሩን ሆይ የሚለውን መዝሙር የሚለውን መዝሙር ተጋበዙልኝ እወዳችሃለሁ 💖💖💖💖 መልካም ቀን ይሁንላችሁ
    ሰላም ለሃገራችን ለህዝባችን ለቤተሰቦቻችን ይሁን 🙌🙌🙏🙏💕💕💕

  • @alemgebre1926
    @alemgebre1926 2 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ ፓስተር ቸሬ። በህይወት ዘመን ሁሉ የሚጠቅም ትምህርት

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 2 ปีที่แล้ว

    ዋዉ አሜን አሜን ዘመንህ ሁሉ ይባረክ🙏

  • @jajjajw8284
    @jajjajw8284 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜንንንን 👍👍👍👍😇😇😇

  • @yashlberhibeehi148
    @yashlberhibeehi148 2 ปีที่แล้ว +1

    AEEEEEEAMEN AEEEEEEAMEN AEEEEEEAMEN 🙏🙏🙏🙏❤❤❤GETA YEBRARKH

  • @embodethiopia4066
    @embodethiopia4066 2 ปีที่แล้ว +2

    ተባረክልኝፖስተርዬ

  • @saradalma9089
    @saradalma9089 2 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርኮዎት የእግዚአብሔር ሰው

  • @sabamesfin6489
    @sabamesfin6489 2 ปีที่แล้ว +1

    God changes lives!

  • @doxamezmur-12
    @doxamezmur-12 2 ปีที่แล้ว +2

    tebark pasteriye

  • @dellyt1253
    @dellyt1253 2 ปีที่แล้ว +1

    Egzabher yebarke..

  • @ayyuayyu5969
    @ayyuayyu5969 2 ปีที่แล้ว +3

    Ameen Ameen tbarak ba getaa 🙏🙏❤

  • @almaztesfa1039
    @almaztesfa1039 2 ปีที่แล้ว +1

    Ameen Ameen Ameen Ameen tabark gete zemenach yeberk 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️❤️❤️❤️❤️👏👏

  • @kidilove1715
    @kidilove1715 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተር ❤️❤️

  • @alemeyasu635
    @alemeyasu635 2 ปีที่แล้ว +1

    AMEN AMEN HALLELUJAH GOD BLESS you 🙏🙏🙏🙏Thank you so much

  • @edenmelkamu4570
    @edenmelkamu4570 2 ปีที่แล้ว +2

    JESUS is the only reason for our happiness. Thank you pastor Chere🙏

  • @Tk-cg2uj
    @Tk-cg2uj 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen tebarki pastor chri 🥰🥰🥰

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 2 ปีที่แล้ว +1

    Amennnnnnn berisu hiyaw negn berisu enoralehu berisu enkesakesalehu haleluyaaa,kibr legeta yihun paster chere tebarek

  • @abenzerzemed7632
    @abenzerzemed7632 2 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @ruhamamesfin3677
    @ruhamamesfin3677 2 ปีที่แล้ว +1

    Pastor chere Egzihaber yebarkhe 🙏🙏 btm nw mamasgenew

  • @deboraalemu8668
    @deboraalemu8668 2 ปีที่แล้ว +1

    To our God be the glory . Powerful message. God bless you Pastor Chere

  • @biruktawitmicheal1065
    @biruktawitmicheal1065 2 ปีที่แล้ว +2

    Thank you Pastor , I am so blessed with your teaching !!!
    May God take all the Glory!!!

  • @samuelayu
    @samuelayu 2 ปีที่แล้ว +1

    temarek

  • @addisadem2508
    @addisadem2508 2 ปีที่แล้ว

    geta yibarkih bebiz

  • @semeyabegata8143
    @semeyabegata8143 2 ปีที่แล้ว +1

    E ere egzyabharin yemyrageme yelme menem bymerew

  • @user-wb1fp3ce9r
    @user-wb1fp3ce9r 2 ปีที่แล้ว +2

    😘😘😘😘😘👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👌👌

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg 2 ปีที่แล้ว +2

    ፓስተርዬ የፀሎት ጌዜ አንዳንዴ ቀጥታ አስተላልፍልን እባክህ ከተቻለ እንወድሀለን ክበርልን 🙏🙏🙏

  • @feresdriver5651
    @feresdriver5651 2 ปีที่แล้ว +1

    ትምህቱ በጣም ጥሩ ነበር ነገር ግን እንዴት መኖር ይቻላል የሁል ጊዜ ጥያቄዬ ነዉ

    • @progressivemind994
      @progressivemind994 2 ปีที่แล้ว +2

      በጸጋው! እለት እለት በአርሱ ላይ ተደግፎ በመኖር! ቃሉን ስናነብና ስናሰላስለው እንዴት እንደምንኖር ይመክረናል!ጌታ ይርዳን!

  • @martatesfaye7773
    @martatesfaye7773 2 ปีที่แล้ว +1

    ለምልም አቦ

  • @user-wb1fp3ce9r
    @user-wb1fp3ce9r 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን

  • @tsehaygebremariam7966
    @tsehaygebremariam7966 2 ปีที่แล้ว +2

    Amen 🙏 🙏 🙏

  • @jerrynegussie1688
    @jerrynegussie1688 2 ปีที่แล้ว +2

    Amen

  • @user-kg4xc8zp3r
    @user-kg4xc8zp3r 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን🙌🙏

  • @kidistsolomon4580
    @kidistsolomon4580 2 ปีที่แล้ว +1

    God bless you

  • @solisame9465
    @solisame9465 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen

  • @betyaklilu8286
    @betyaklilu8286 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን 🙏

  • @melate1677
    @melate1677 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜንንን😇😇🙏