bermel Georgis ሜካፕ የምትቀቡ ሴቶች እባካቹ ተጠንቀቁ የሚነገራቹን ስሙ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 152

  • @yetamengengda8339
    @yetamengengda8339 26 วันที่ผ่านมา +39

    ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ደካማ ልጆችህን በስደት ሁሌም በተስፍ የምንኖርውን ለደጅህ አብቃን😢😢😢

    • @MantegboshAdis-sj5ff
      @MantegboshAdis-sj5ff 25 วันที่ผ่านมา

      አሜን🙏😢😢

    • @Eyerus-v8j
      @Eyerus-v8j 12 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን ✝️

  • @asedMariyame
    @asedMariyame 26 วันที่ผ่านมา +76

    አቤት መታደል እኔስ መቼ ይሆን ተራዬ በስደት ያለን ልጆችህን ለደጅህ አብቃን❤❤❤

    • @tsahayamara-jz3rg
      @tsahayamara-jz3rg 26 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን አሜን አሜን በእዉነት ይሁንልን 🙏

    • @AssDdf-xu9iy
      @AssDdf-xu9iy 26 วันที่ผ่านมา

      አሚን አሚን አሚን ❤❤❤❤❤❤

    • @AdanechAyele-b2u
      @AdanechAyele-b2u 26 วันที่ผ่านมา +1

      አምላኬ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሁላችንም ለደጁ ያብቃን😢🙏🤲

    • @Tshion-fq8us
      @Tshion-fq8us 26 วันที่ผ่านมา

      Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

    • @ህይወትቱዩብ
      @ህይወትቱዩብ 26 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን በእዉነት እሱ ቅድስጊዎሪጊስ ለደጁ ያብቃን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @richochagnibelayabc1233
    @richochagnibelayabc1233 26 วันที่ผ่านมา +16

    የማርያም ማህደር❤👍!
    ማህደረ_ማርያም! የታደልሽ ነሽ ስምሽ የመብርሀን ማህደር! እድል መታደል ነው👍💪!!!

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms 26 วันที่ผ่านมา +3

    መጽ ምሳሌ 16፡1 ሶው ያስባል #እግዚአብሔር ይፍጽምል እህታችን የሰማ ይስማን

  • @SolomonHaile-i6d
    @SolomonHaile-i6d 26 วันที่ผ่านมา +9

    በእውነት የሰማህቱን ድንቅ ስራ ሁሌም እከታተላለሁ ። ሰማእቱ ሆይ ከ3ቱ እስራቴ ፈተህ ለቤትህ አብቃኝ ። አምላኬ እግዚአብሔር ሆይ እኔንም ተመልከተኝ ስለ ቅድስት ድንግል ማርያም ብለህ አሜን ።

  • @baru4079
    @baru4079 26 วันที่ผ่านมา +13

    የኔ ጌታ 😢ለ ደጁ አብቃይ አባክ ከ ስግዴት መልስና ሰማይቱ አዳራ በሰማይ 🙏 በ ምድር 😢ልለምን በምልጃክ 🤲🤲🤲

  • @FatemaMehamed
    @FatemaMehamed 26 วันที่ผ่านมา +11

    ሰማእቱ አባቴ የውስጤ አንተ ታውቃለህ እርዳኝ እባክህ አባቴ😢❤❤❤

  • @addismekonen7399
    @addismekonen7399 26 วันที่ผ่านมา +23

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም ለምስክርነት ታበቃኛለህ አምናለሁ በፀሎት አስቡኝ

    • @ኣዙጓልትግራይ
      @ኣዙጓልትግራይ 26 วันที่ผ่านมา

      ኣሜን እመብርሃን ሊቀ ሰማእት ቅዱስ ጊዮርግስ ካንቺ ጋ ይሁኑ❤❤

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 26 วันที่ผ่านมา +6

    እግዚአብሔር ይመስገን በውስጣችን ያለውን የቅያሜ መንፈስ ያንሳልን ቸሩ መድሀኒአለም።

  • @MekdiW-m5j
    @MekdiW-m5j 26 วันที่ผ่านมา +12

    ዛሬ አንደኛ ነኝ የልዳው ሰማዕት ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ!

  • @yonasali6365
    @yonasali6365 26 วันที่ผ่านมา +3

    እህታችን ቀናሁብሸ በምግባር የተገለጠ እምነት የኢትዮጵያ ገበዝ ሊቀሰማአቱ በረከትና ቃልኪዳን : ከብር ላንተ ይሁን በምልጃዉ ያሰበን : ወላዲት አምላክ እመ ብዙሃን የአምላከ ሰጦታ ቼሪቱ አማላጅቱ የዳዊት ልጅ አድራሺን የኔንም የድዉዩን ሰደተኛ በልጅሸ ፊት አንድም ፅድቅ የሌለኝ እባክሸን ተዘከሪኝ እህታችን እባክሸን ሰለወላዲት በፀሎትሸ አሰቢኝ ገብረ ሚካኤል 😭

  • @Zelalem-l9k
    @Zelalem-l9k 26 วันที่ผ่านมา +6

    በእውነት እህታችን ሠማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ ዝቅ ብለሽ እንደምታገለግይ ለአንቺም የሚታዘዘውን ልጅ ይስጥሽ

  • @mahelit
    @mahelit 26 วันที่ผ่านมา +11

    አምላከ ቅዱስ ገወርጊስ ክብር ላንተ ይሁን ሰማእቱ አባቴ ደጅህን የረገጠዉን ሁሉ እደረዳኸዉ እኔንም ለደጅህ አብቃኝ የኔ ሰንሰለት የሚፈታዉ ከደጅህ ነዉ አባቴ ሰማእቱ ከችግሮቸ ፍታና ለደጅህ አብቃኝ😢😢😢

    • @Awget-golgol
      @Awget-golgol 26 วันที่ผ่านมา +2

      Amen!!!!

  • @kwtubemekdes9890
    @kwtubemekdes9890 26 วันที่ผ่านมา +9

    እሕታችን እንኳንስ ተፈወስሽ ላንች የደረሰ ሰመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለኛም ይድረስልን ሰመአቱ አባቴ እባክሕ ከስደት መልሰሕ ለደጅሕ አብቃኝ❤

  • @Zelalem-l9k
    @Zelalem-l9k 26 วันที่ผ่านมา +5

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለውታችን የደረስ ለእኛም ድረስልን ከስደት በሠላም መልሠኸኝ ለደጅህ አብቃኝ አንተ ጥላ ከለላ ሆነ ባለሁበት ጠብቀኝ አተወኝ አሜን አሜን አሜን

  • @henimak2727
    @henimak2727 26 วันที่ผ่านมา +3

    ሰማእቱ ሀገራችንን ሰላም እርግልን ለደጅህ እብቃን😢😢😢

  • @אוריאדגך-ו8נ
    @אוריאדגך-ו8נ 25 วันที่ผ่านมา +1

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የኔ አባት ከወደኩበት ያነሳህኝ እምነትህ አለኝና በእምነትህ ፈውሰኝ

  • @asedMariyame
    @asedMariyame 26 วันที่ผ่านมา +8

    አምላከ ሰመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ እስከቤተሰቦቼ ተአምረኛው ሰመአት የልዳው ኮከብ😢 አደራህን

  • @TsegeredaGetachew-j9x
    @TsegeredaGetachew-j9x 9 วันที่ผ่านมา

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፈጣሪ አምላክ እስከመጨረሻው ዘመንህ እቅፍ ድግፍ አድርጎ በቤቱ ያጽናልን❤❤❤

  • @NitsuhGetachewu
    @NitsuhGetachewu 26 วันที่ผ่านมา +4

    ላንች የደረሰ ለኛም ይድረስልን እህታችን እንካን ለሰማዕቱ ቅዱስ እስጢፋኖስ ዓመታዊ በዓል አደረሳችሁ።ሰማዕቱ አባቴ ❤ለደጅህ ከነቤተሰቦቼ አብቃኝ ውይ እንዴት እነደምጓጓሁ ሁሌም እምመኘው ነገር ነው ኡፍፍፍፍፍ ለደጅህ አብቃኝ ሰማዕቱ❤

  • @ALEMAYHOKebede
    @ALEMAYHOKebede 26 วันที่ผ่านมา +3

    እንኳን ፈዋሴሽ 🙏ዬኔ እህት የነችን ጸሎት ያሰማልሽ ያኔም ጸሎት ተሰማቶ ለደጁ እንድ አበቀኝ የሱ መለካም ፍቀድ ይሁንልኝ አሜን ,

  • @ወለተመድኀንእግዚአብሔርእ
    @ወለተመድኀንእግዚአብሔርእ 26 วันที่ผ่านมา +6

    ለደጅህ አብቃኝ አሳዳጊየ ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እስከነ ቤተሰቦች🤲🤲🤲

  • @ጎዶልያስ-567
    @ጎዶልያስ-567 26 วันที่ผ่านมา +3

    ቃለሂወት ያሰማልን ሰበት ትምህርት ቤትለሂወታቺን ትልቅ አስተዋጽኦ አለው መጨረሻቺን ይመር ሰማዕቱ ለስለትህ አብቃኚ

  • @dngleyadefkri5866
    @dngleyadefkri5866 26 วันที่ผ่านมา +3

    Amlake kdus giyorgs leniem lensha ena lequdus qurban abqang kenebetesebie 🙏💌

  • @wawaasrs5431
    @wawaasrs5431 26 วันที่ผ่านมา +4

    እንኳን አምላከ ቅድስ ገወርጊስ ማርሺ የምታወሬው የሚጨበጥ ነገር የለወም የተዘበራረቀ ነገር

  • @eyobbeamlak1609
    @eyobbeamlak1609 24 วันที่ผ่านมา +3

    ፍቅረ ስላሴ ነኝ ከጀርመን ሰላመ ክርስቶስ ከናተ ጋ ይሁን

    • @militsegay5273
      @militsegay5273 17 วันที่ผ่านมา

      ሰላም እኔም ከጀርመን ነይ ማኖው እንደእኔ የሰማቱ እንደሰማይ የራቆው 😢

  • @AdisSolomon-yy4gf
    @AdisSolomon-yy4gf 26 วันที่ผ่านมา +1

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አባታችን ለደጅህ አብቃን

  • @የውንቅሸቱቅዱስገብርኤልአ
    @የውንቅሸቱቅዱስገብርኤልአ 26 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሄር ይመስገን ሰለሁሉም ነገረ አምላኬ ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ እርዳኝ እንደፍቃድህ ይሁን ወጎኖቸ በፆሎት አስብኝ ወለተ ስላሴ አይርስኝ

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 26 วันที่ผ่านมา +1

    አሞላከ ቅዱስ ጊወርጊስ በስደት ላለነዉም እርዳን ለዚህ ቅዱስ ስፍራ አብቃን በጣም መሳጪ ምስክርነት ነዉ እንኳን ተፈወሽ እህታችን

  • @ሀኒደምሰው
    @ሀኒደምሰው 26 วันที่ผ่านมา +3

    ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ እኔንም እሰከቤተሰቦቼ ለምስክርነት አብቃኝ ሀጢቲን ይቅር በለኝ ለደጂህ አብቃኝ

  • @martanuri8658
    @martanuri8658 19 วันที่ผ่านมา

    Amen amen amen shmahtu kiduseh gheworigesh ledaguhe yabekaghe.....

  • @AbebeMesfin-n9y
    @AbebeMesfin-n9y 26 วันที่ผ่านมา +1

    መስተጋድል ሀያል ሠማዕት ቅዱስ ጊወርገስ ፍቀድልኝ ለቦታች አብቃኝ የእግዚአብሔር ቤተሠቦች ሠማዕቱ ፈቆዶላችሁ ወደ በርሚል ቅዱስ ጊወርጊስ የምትሔዱ የክርስትና ስሜን ወደ ፀበለ በምትገቡ ሠአት የክርስትና ስሜን ይዛችሁልኝ ግቡ የክርስትና ስሜ ገብረ ኪዳን እባላለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @ህይወትቱዩብ
    @ህይወትቱዩብ 26 วันที่ผ่านมา +1

    ሰማእቱ የኔአባት ነግሬህ አታሳፊረኝም እሲ እኔንም ለደጂህ አብቃ 🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
    @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 26 วันที่ผ่านมา +1

    35:26 እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁንይሄን ቅዱሰ ቦታ ለሰጠን ፣ በሰማዕቱ ላይ አድሮ ድህነትን የእያገኘን እየተፈወሰን ነው።
    እኔን ሳልመጣ ከፅኑ ደዌ ፈውሶኛል ክብሩ ብዝት ይበልልኝ ። ለደጁ ደሞ አድርሶ ለምሰክርነት ያብሸ ብላችሁ በፀሎታችሁ አሰቡኝ አፀደ ማሪያም ነኝ።እህቴ ጨርሶ ይማርሸ በቤቱ ያፅናሸ ቃለህይወት ያሰማልን። ወንድሜ ጥሩ አዳማጭ ነህ ትእግሰት እርጋታህ በጣም ደሰ ይላል እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ እድሜ ይሰጥልን ተባረክልን አሜን(፫) ይቆየን❤❤❤

  • @elroitube27
    @elroitube27 26 วันที่ผ่านมา +11

    እህታችን ለሰው መድኃኒቱ ሰው ነው ስንት ጓደኛ አለ ለነፍሳቸው እንኳን የማይሳሱ ጓደኛ እማ ይኑር
    እስከዛሬ ከሰማሁት ምስክርነት የዛሬው ውስብስብ ብሎብኛል ከስዋ ይሁን ከኔ ባላቅም

    • @tsionpetros4979
      @tsionpetros4979 26 วันที่ผ่านมา +1

      እኔም ብዙም ግልፅ አልሆነልኝም ብትንትን ያለ ሀሳብ ነው

    • @Eldana-j5j
      @Eldana-j5j 26 วันที่ผ่านมา

      እኔም ምንም አልገባኝም የዛሬዉ ምስክርነት

    • @meab5676
      @meab5676 16 วันที่ผ่านมา

      Enem bzum algebagn'm.. yemiteykat ena yemtmelsew neger mnm altegenagnelgnm

    • @እማፍቅርዋሴ-ሰ2ዸ
      @እማፍቅርዋሴ-ሰ2ዸ 2 วันที่ผ่านมา

      ለኔ ቲኒሽ ሳይሆን 100% ልጅቱዋ በመንፈሳዊ ህይወት ኣልበሰለችም፡እንደምትለው ሰምበት ተኣማሪ ከልጅኔቴ ነው ትላለች ካልተሳሰትኩ፡ለኔ በሱዋ ኣይፍረድብኝ ለመፍረድ ኣይደለም ሃሳቤ ምሰጠው ነገር ግን ወጣ ያለ ምስክርነት ነው ፡
      1ኛ ስታወራ ካስተዋላቹ ጥርሱዋ ነክሳ ነው ምትመሰክረው ከኣንድ ሰምበት ተማሪ ማይጠበቅ።
      2ኛበጣምምምምም ሰው ላይ ትፈርዳለች፡ ለምሳሌ ሰው ለኔ ኣየስፈልገኝም፡ጓደኛም የለኝም፡ኣልወድም እንድኖረኝም ኣልፈልግም ፡የምሉ ቃላቶች በደም ትተቅምባቸው ኣለች፡ከኣንድ ሰምበት ተማሪ እና ከኣንድ በስላሴ በእግዚኣብሄር ድኜ ኣለው ብሎ በልቡ የታመነ ሰው የማይተበቅ።
      3ኛስታመሰግን ለቤተሶቦቹዋ ብቻ ነው፡እሱዋ ብቻ ምትወዳቸው ሰዎች ታመሰግናለች ኣሁኑም ከኣንድ ሰምበት ተማሪ የማይጠበቅ ንግግሮች በጣም በጣም ትጠቀማለች፡ የውላቸው ፡መጀመርያ ስታወራ ምንም የመንፈሳዊ ልቦና ትህትና ኣላየሁላትም፡ ኮመንት ላይ ሳልገባ የራሴ ስተትነው እኔ ነኝ በስተት እየሰማሁት ብየነበር፡ኋላ ግን የናንተ ሳይ ኦኦኦኦ ስለዚ የኣንደበትዋ ቃላቶች ናቸ ኣለኩኝ

  • @Geniየማርያም
    @Geniየማርያም 26 วันที่ผ่านมา +3

    እንካንም ማረሽ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ምን ይሳነዋል❤❤❤❤❤❤

  • @amakelechgebrehiwotashagre604
    @amakelechgebrehiwotashagre604 26 วันที่ผ่านมา +2

    ❤እልልልልል❤❤❤ይችንልጅበሰመአቱ ቅ ❤አውቃትነበር❤ዛሬ ስለአየሁሽ ደስብሎኛል❤❤❤❤❤

  • @yaredabebe29
    @yaredabebe29 25 วันที่ผ่านมา

    አምላከ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ለደጅህ አብቃን አሜን

  • @Hana-g1q5l
    @Hana-g1q5l 26 วันที่ผ่านมา

    ሰማእቱ ቅዱሰ ጊዮርጊስ ለደጀህ አደርሰኝ ወለተ ሀይማኖት አመተ ፅዮን ብላቹው በፀሎታቸው አሰብኝ አሜን አሜን እንኳንም አብሮ ደሰ አለን

  • @usersams-mr1ml
    @usersams-mr1ml 26 วันที่ผ่านมา

    ቁዱስ ጊወርጊስ ስባትዬ አባክህ ለድጅህ አብቃይ አና ፈውሰይ 😢😢😢

  • @genetdubei9894
    @genetdubei9894 26 วันที่ผ่านมา +2

    እንኳን ማረልን ❤❤❤

  • @kidistseyoum3024
    @kidistseyoum3024 26 วันที่ผ่านมา +3

    ለደጅህ ያብቃን አሜን

  • @samuelhassen3051
    @samuelhassen3051 26 วันที่ผ่านมา +1

    የሺ አመቤት ስላም ብዬያለው long time no see I am glad to see you. ኮሚንቱን ካይሽው ጻሐፊሊኘ እግዚአብሔር እንኮዎንም ማረሽ አሜን

  • @SeniAjanaw
    @SeniAjanaw 26 วันที่ผ่านมา +2

    ሰማአቶአባቴ ለደጂህአብቃኚ

  • @MesTubeer8r
    @MesTubeer8r 26 วันที่ผ่านมา +1

    ቅዲስ ጊወርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ😢🙏🙏

  • @mahiteshome5641
    @mahiteshome5641 26 วันที่ผ่านมา

    መድሃኒያለም ለደጁ ያብቃን ዓመተ ማርያም ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ❤❤❤

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp 26 วันที่ผ่านมา +1

    ቃል ሂወት ያሰማልን

  • @BiniHagos-t6t
    @BiniHagos-t6t 25 วันที่ผ่านมา

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ኣባቴ ህይወቴን ቀይረው ለደጅህ ኣብቃኝ😢😢

  • @سينكا
    @سينكا 26 วันที่ผ่านมา +1

    ላንች የደረሰ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርግስ በስደት ሀገር ያስበን ለደጁ ያብቃን

  • @yayayaya1455
    @yayayaya1455 25 วันที่ผ่านมา

    Yetewhdo orthodx leje mehon metadel new Yemebrhan Kedst Degl Mariyam Lije Liul Egziabheir hoy orthodox Lijeneten Slesetehen Kebrelegn 🙏🙏🙏

  • @efrembelay-yo6de
    @efrembelay-yo6de 26 วันที่ผ่านมา +1

    ሰማዕቱ ለደጅህ አብቃኝ አባቴ

  • @مانلى-ل8ي
    @مانلى-ل8ي 26 วันที่ผ่านมา +1

    አሜንእግዝአቤሔርይመስገን🙏🙏🙏🙏❤❤❤

  • @BezawitTeklu-yh1ee
    @BezawitTeklu-yh1ee 26 วันที่ผ่านมา

    አምላከ ጊወርጊስ ሆይ የእኔም ቤተሰቦች አስባቸው እባክህ 🙏🙏🙏

  • @Emebet-o4i
    @Emebet-o4i 25 วันที่ผ่านมา

    Amean ehete beqa ekoo deneshaal keber le sematu❤

  • @rahwaandom3
    @rahwaandom3 24 วันที่ผ่านมา

    Selam yetwahdo ljoj betam enamesegnalen sele tbbrachu .
    Ebakachu ke 29 tkmti buhal yelew guezochu ngeruni kewch hager ehti memtat tfelgalech gin yeahunun guzo betam achereba ena yemketl enttmezgeb new yeteyeku yalewut ebakachu be egzabiher sem ngeruni

  • @BAHRU555
    @BAHRU555 26 วันที่ผ่านมา

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ እንደው አደራህን አባቴ እና ውዷ ባለቤቴንም የስደትህይወታችንን አስተካክልልንና በሰላም ከስደት መልሰህን ለደጅም አብቃን አሜን፫❤❤❤ውድ ወገኖቼ እስኪ ከልባቹ መርቁን ሀሳባቹ ምኞታቹ ይስመርላቹ በሉን አመሰግናለው ወዳጆቼ

    • @Hahuhi1234
      @Hahuhi1234 26 วันที่ผ่านมา

      ሀሳባቹ ምኞታቹ ሁሉ ይሳካላቹ ሰማዕቱ ያሳካላቹ ❤❤❤

  • @BeishBeish-b3g
    @BeishBeish-b3g 26 วันที่ผ่านมา +1

    በስደት.ያለነዉን.ለደጅህአብቃን.ሰመአቱጊወሪጊስ.

  • @mesized3337
    @mesized3337 25 วันที่ผ่านมา

    እባካችሁ ፀበል ያላችሁ ተባበሩኝ

  • @bogalechroba4986
    @bogalechroba4986 25 วันที่ผ่านมา

    Igzabiher yimasgen siraw dinq naw sama.atu qidus giyorgis badaju yabqan ameen 🎉

  • @titifantu2162
    @titifantu2162 26 วันที่ผ่านมา +1

    Ehtachn mekoyet nberbat wey melsa mehed tekelelo endishgnlat yekere ale zeberkrk new metadegew hulum teshgntew alalekum ena bizu taemrat yayeshbet Semaetu ga telo higi yene enat

  • @tigistteferi3260
    @tigistteferi3260 26 วันที่ผ่านมา +1

    አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተሰቦቼ ለስደት አብቃልኝ እኔንም ከስደት ምልስ ለደጅህ አብቃኝ

  • @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
    @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ 26 วันที่ผ่านมา +2

    አንዳንድ ምስክር እምትሰጡት ሰዎች ግን ስትናገሩ ክክክ ቃልን እምትጠቀሙት ነገር

    • @Eldana-j5j
      @Eldana-j5j 26 วันที่ผ่านมา

      ምንም አልገባኝም የዛሬዉ ምስክርነት😮😮😮😮

  • @sissaytadesse7298
    @sissaytadesse7298 26 วันที่ผ่านมา +1

    Felsefenawun akumesh yederesebeshin taamir aweri

  • @JerryJerry-ws8bh
    @JerryJerry-ws8bh 26 วันที่ผ่านมา

    ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ ታበቃኝ ዘንድ እማፀንሃለሁ 🙏🙏 ለንሰሃ ሞት አብቃኝ 😢 አቤቱ ይቅር በለኝ እኔ ሃጤያተኛነኝ 😢😢

  • @mulneshbalcha2294
    @mulneshbalcha2294 26 วันที่ผ่านมา

    አድነንጌታሆይ

  • @HanaMesfin-cr5pw
    @HanaMesfin-cr5pw 25 วันที่ผ่านมา

    Yalaye enedete nehe ehete alechegne betam bezu amete be menefese tesekayaleche beka hule Addis new lejam berate eyetesekaye newena bakehe leteredate techelalehe wey?

  • @negedehaile7244
    @negedehaile7244 24 วันที่ผ่านมา

    ሰማእቱ አባቴ ምን ይከፈልሀል እኔ በደለኛዋን ሀጢያተኛዋን ልጅህን ለደጅህ እንዳበቃሀኝ የተነገረ የተነጨነቀ ሁሉ ደጅህ አድርሰው

  • @SifanSifanFufa
    @SifanSifanFufa 25 วันที่ผ่านมา

    Amen amen amen amen❤❤❤❤❤

  • @GenetDesalew
    @GenetDesalew 26 วันที่ผ่านมา +2

    የመዳ ቅመሞች እወዳችሇለሁ

  • @MohalitMoha
    @MohalitMoha 26 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤amenamenamen🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sebletube7525
    @sebletube7525 25 วันที่ผ่านมา

    እኔየ ምኞቼየ ይሔ ዠምህረት አዋጁ ልክ እደ ዛሬየ 6 አመቱ ሠላም ሆኖልኝ ካለሁበት ስራ ያሠብኩትን ሠርቼየ ሐገሬየ ገብቼየ ምን እማደርግ ተምታታብኝ ልክ ሐገሬ እደገባሁኝ ፈጣኑ ጊዬርጊስን ልይ ወይስ ገዳም ሱባየ ልግባና በቃ ከሁለት አዱን አስቀድሜየ እደማደርገው ባለ ሙሉ ተስፋ ነኝ

  • @Tegist-ky8ki
    @Tegist-ky8ki 25 วันที่ผ่านมา

    አምላክ ጊወርጊስ እኔንስ መቸነው ወደቢተህ መታበቃይ ከስደት መልስህ አገራችን ሰላም አርግልን

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j 26 วันที่ผ่านมา

    መንፈሳዊ ሚዲያ ላይ ስትቀርቡ English አትቀያይጡ በስርአት በአማርኛ ተናገሩ የዛሬዉ ምስክርነት ምንም አልገባኝም በስደት ያለነዉን እህት ወንድሞቼ ሰማእቱ ለደጁ ያብቃን ❤❤❤

  • @nebyatgebretiensae9421
    @nebyatgebretiensae9421 26 วันที่ผ่านมา

    እኔ መምጣት እፈልጋለው በጣም ግን ለመምጣት ምንም ያረኩት ጥረት የለምና በፆሎት አስቡኝ ሰምአቱ ለደጁ እዲያበቃኝ

  • @WardWw-wr2qp
    @WardWw-wr2qp 26 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ለ1ኰ
    @የድንግልማርያምልጅነ-ለ1ኰ 26 วันที่ผ่านมา

    Kidus Giwergis Yegna Abat Yegna Azagn Yegna Amalaj Ye Kidus Estifanos Yegna Abat Bereketu Yderbn ❤❤❤🙏🏾🥹😇💕🥰😍✝️✝️✝️

  • @ngsitweldebrhan7845
    @ngsitweldebrhan7845 26 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eleniargawalemayehu2828
    @eleniargawalemayehu2828 25 วันที่ผ่านมา

    አባቴ ሰመዓቱ የኔ እና የቤተሰቦቼ ተራ መቼ ይሆን? አባ አስኝ።

  • @samrawitmengesha6742
    @samrawitmengesha6742 26 วันที่ผ่านมา

    Abetu semeatu kidus Giyorgis dejehn mihrethen nafeku dejehen endreget fekadeh yehunlegne

  • @niniz8365
    @niniz8365 26 วันที่ผ่านมา +1

    Hulachenenem egzeabher yemaren.

  • @Bitania-dm8hu
    @Bitania-dm8hu 26 วันที่ผ่านมา

    እባካቹ እህት ወንድሞቼ ለደጁ እንድበቃ እርዱኝ::

  • @TigistKenea-r5j
    @TigistKenea-r5j 23 วันที่ผ่านมา

    ለጉዞ ለመመዝገብ ስልክ ቁጥር ወይም አድራሻ

  • @Alamtube-p8g
    @Alamtube-p8g 26 วันที่ผ่านมา

    መቸርተትህ ለንስሀ አብቃኘ🎉❤🙏

  • @tsehyneshhaile8845
    @tsehyneshhaile8845 25 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @rodasgfom
    @rodasgfom 26 วันที่ผ่านมา +1

    ተጀምሮዋልዴ

  • @አቤቱየሆነብነንአስብ
    @አቤቱየሆነብነንአስብ 26 วันที่ผ่านมา

    እኛንም ለደጁ ያብቃን
    ካዲስ አበባ ውጭ መመዝገቢያ ካለ ብትነግሩን ሰው ልልክ ነበር

  • @Ethiomuzik
    @Ethiomuzik 26 วันที่ผ่านมา

    ከአገር ውጭ ነው ያለሁት በቀጣይ መምጣት ፈልጌ ነበር ደጋግሜ ብደውልም አታነሱም እባካቹ መዝግቡኘና መጥቼ ልጠመቅ

  • @LindaGashaw
    @LindaGashaw 26 วันที่ผ่านมา +2

    ሰማእቱ እኔንም ለደጅህ አብቃኝ ጨንቆኛል

  • @samsonteferi3051
    @samsonteferi3051 25 วันที่ผ่านมา

    ካንዱ ከ እግዚያቤር በስተቀር አባት የለም የመጽሐፍ የሚያድን በመስቀል ላይ ተሰቅሎ ስለኛ ደሙን ያፈሰሰው የናዝሬቱ እየሱስ ብቻ ነው። ሰመአቱ አባቴ ለንሰአ አብቃኝ የሚል ቃሉን የማያውቅ የተሳሳተ አስተምህሮ ውጤት ነው እየሱስ ያድናል መዳን ከፈለክ እሱን ለምነው በቀጥታ እሱ በደላላ አይደለም የምታገኝው አባትህ ነው። ሚዲያ ለማሳደግ ስትሉ ህዝብን የምታስቱ ግን ጌታ በምረቱ ያስባቹ።

  • @MekedesMekedes-j8r
    @MekedesMekedes-j8r 12 วันที่ผ่านมา

    ሠማአቱ. እኔን ሀፂተኛይቱን😢😢😢😢😢😢 አሥበኚ

  • @FyuhYytyuuy
    @FyuhYytyuuy 26 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @ayuwello
    @ayuwello 26 วันที่ผ่านมา

    💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @titililiya3096
    @titililiya3096 15 วันที่ผ่านมา

    አንድ አንድ ሰዎች ግን ያልተጠየቀ የምትመልሱት ነገር 😮😮😮የቀርብሽው የተደርገልሽን ልትመሰክሪ ነው አንች የምታወሪው ሌላ😢😢😢

  • @makdabekele8833
    @makdabekele8833 25 วันที่ผ่านมา

    እኔምለው ሰመአቱ ያደረገልሽን ምህረት ምንም አልተናገርሽም: ስልኬ ጠፋ: ፅጉሬን ተቆረጥኩ ይህ ሁሉ የተንዛዛ ታሪክነው: የተደረገልሽን ብትመሰክሪ ጥሩ ነበር :: ግራ የገባው ታሪክ ነው ያወራሽው እኔ መጨረስ አልቻልኩም :

  • @sissaytadesse7298
    @sissaytadesse7298 26 วันที่ผ่านมา

    Andun jeemera satecheres andun demo taweralech

  • @tsehayhaliu642
    @tsehayhaliu642 25 วันที่ผ่านมา

    እህቴ ጏደኛ የሚለው ቃል ቢሰረዝ አልሽ እንዴት ሁሉንም ትፈርጃለሽ ጥሩ አለ መጥፎ አለ የግዚያብሄር ቃል እኮ ጏደኛህን እደራስ ውደድ ነው የሚለው

  • @Jesuk3et
    @Jesuk3et 23 วันที่ผ่านมา +1

    የጥፍር ቀለም የፊት ሜካፕ ሳያይ ገና ሀጥያተኛ እያለን የወደደን እየሱስ ነው፤ ፍቅሩ ነጻ ነው፤ ወደ እኔ ኑ ሰላም እና እረፍት ታገኛላችሁ ይላል፤ ሞቶ ያልቀረ ብቻውን ጌታ የሆነ እየሱስ ይወዳችኋል፤

    • @mewdedsol1641
      @mewdedsol1641 19 วันที่ผ่านมา

      ያስጠይቀናል ሴቶችዬ እናስተውል

  • @SoseSosina
    @SoseSosina วันที่ผ่านมา

    እኔንም ለደጅክ አብቃኝ

  • @sissaytadesse7298
    @sissaytadesse7298 26 วันที่ผ่านมา +1

    Gena nech tchenkelatwa yikebaterale

    • @titifantu2162
      @titifantu2162 26 วันที่ผ่านมา

      Awo yekere ale bizu teshgngnolat lihon yechlal gen yalhede ale memles mekoyet yenorbatal

  • @haymeamor9461
    @haymeamor9461 26 วันที่ผ่านมา

    Mnm algebagnm🤔