ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እዉነት ነዉ ሮሚዬ እኔም በደንብ አዉቅሻለሁ እኔም ልክ እንዳንቺ ነበርኩ ዉጭ ሆኜ ዲስኮ ዉስጥ በመስትንግዶ ስራ እየሰራሁ በመጨፈር በመደነስ ነበር ብዙ ጊዜዬን የማሳልፍ እድሜ ለመምህር ተሰፋዬ አበራ ልክ እንደ እርሳስ ቅርፅ አድርጎ ሰራኝ ሁሉን ነገር ትቼ ቀለሙንም ዊጉንም ሱሪዉንም በቃ ሁሉንም አዉጥቼ ጣልኩ ቀሚስ መልበስ መልመድ ጀመርኩ ከዛም ፀሎት ቤት ሰራሁ፣ መፀለይ፣ መስገድ፣ ንሰሀ መግባት፣ጀመርኩ ከዛ በቃ የተመሳቃቀሉ ሒወቴ ቀስ በቀስ እያስተካከለኝ እግዚአብሔር እረድቶኝ ቅዱስ ቁርባን ተቀበልኩ ይህ ሁሉ በመምህር ተስፋዬ አበራ የተገኜ ዉጤት ነዉ ፈጣሪ ይጠብቀዉ።
የብዙዎቻችን ህይወት የቀየርው መምህር ተሠፍዬ ነው እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልል መምህርዬ ❤❤❤የኔ እናት አንችንም እመብርሐን ለዚህ እንኳን አበቃችሺ 😢
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ሁለታችሁንም አስተማሪ ታሪክ ነው።
በእውነት ሚሊዮኖች ሊያዩት የሚገባ ድንቅ ትምህርት ነው በተለይ በውጪ ሀገር ያላችሁ ኢትዮጵያዊያንንንን
እህታለም ስደተኛ እህትሽ ነኝ ።በመብርሃን አፀደ ማሪያም ብለሽ በፀሎትሽ አስቢኝ አትርሺኝ ። በቅዱስ ገብርኤል ይሁንብሽ ይሄ ክፉ መንፈስ አሰቃየኝ ለስውሯ ማሪያም ተሳዪልኝ እኔ ስለቱን እልቃለው ።
ሮሚ ዛሬ ነው ያየሁሽ በጣም ወደድኩሽ በርቺ እማ ፍቅር እቅፍ ድግፍ ታድርግሽ።
ሮምዬ የኔ መልካም እባክሽ እህቴ እኔን ደካማ እህትሽ ስውሯ ማርያም ስትሄጅ ወለተ ኪዳን ብለሽ ስም ክርስትናዬን ፅፈሽ ችግሯን ፍችላት ብለሽ ልገርልኝ ስዕለቴን አስገባለህ በመቤቴ በጣም ስቃይ በልቻለህ በአህዛብ አገር በምታውቅው አገር😢😢😢
እልልልልልል እመቤቴ የጭንቅ አማላጅቷ እንኩዋን ደሰረስችልሽ 😥😥😥
ሮሜዬ የኔ ውድ ወጥመድ ታሰባረ እኔም አመልጥኩ እያልሽ ዛምር እማ🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አቤት የእግዚአብሔር ቸርነቱ እህቴ ሮሜ ቀሪ ዘመንሽንም እግዚአብሔር ይባርክልሽ በቤቱ አፅንቶ ያኑርሽ በእውነት እኛንም ወደ ቤቱ ይመልሰን 😢😢❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😢😢😢
እሮምዬ የኔ መልካም እኔም ልዳን በእውነት ደክሞኛል የስውርዋ ማርያምን የቂቤ እምነት ላኪልኝና ልዳን በስው ሀገር ተንገላታው መንፈስ እየተጫወተብኝ በመቤቴ እርጂኝ ጅዳ ነው ያለሁት
እልልልልልልልልልልልል ለእግዚአብሔር ምን ይከፈለዋልን ልጆችሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ በፈተና የሚጸና የተባረከ ነዉ በርቺ ጎበዝ
አምላኬ ሆይ የኔም ህይወት እንደዚህ ቀይርልኝ 😢😊
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
የኔ ማር እግዚአብሄር የሚወደውን ነው የሚፈትነው ❤❤❤❤😢
ሮሜ እህቴ ውበትሽ ደምቆ የታየኝ አሁን ነው❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይመስገን
የእግዚአብሔር ስራው ድቅነው በችግርሽ የምሳዝን በምስክርሽ የሚፅናና ከምር ደስየሚልነው ፈተና ቢኖርም ከፈተና የሚወጣን አምላክ ስላለ❤❤
እህቴ በድሜ በጤና ያቆይሽ
amennnnn!!!!
Emebete takaleche ❤❤❤
❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰
እማ ምነው ግን ፈተናሸ በዛ እግዚአብሔር የማየልቀውን ሰላምሸን ይመልሰልሸ
ወደእግዚአብሔር ስትመለሺ ፈተና ይበዛል የክርሰቶስ መሆንሺን ሲያውቅ ዳቢሎስ አይተኛም
እልልልልል
Gegna set Ahunm Igziabhier yabertash behimanotsh yatsnash iskemechieresha yeke tlk tegadlo new ina idlegna nesh behimanot mefeten be igziabhier mewoded new tagsen kalefn
Tsegurishin atishefignim ende yihe menfesawinet aydelem
ይሄ እኮ ቤተክርስቲያን አይደለም
ሳውዲይ እያለሽ ያለ መዝፈን ሊላ ምን ነበር
የኔ የዋህ አይዞሽ እህቴ
😥😥😥
እኔ እራሱ ግራ አጋብተሽኝ ነበር ሱሪ ለብሰሽ መንፈሳዊ ሆና እንዴት ሆኖ እያልኩ ጥያቄዬ ነበር እንኳን እግዚአብሔር መለሰሽ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
አሜን መምህር ተስፋዬን አበራን ስሚ በጣም ትለወጫለሽ እሷን የቀየረ አምላክ አንቺንም ይቀይርሽ
@maryelove7751 ኧረ ተማሪው ነኝ
እዉነት ነዉ ሮሚዬ እኔም በደንብ አዉቅሻለሁ እኔም ልክ እንዳንቺ ነበርኩ ዉጭ ሆኜ ዲስኮ ዉስጥ በመስትንግዶ ስራ እየሰራሁ በመጨፈር በመደነስ ነበር ብዙ ጊዜዬን የማሳልፍ እድሜ ለመምህር ተሰፋዬ አበራ ልክ እንደ እርሳስ ቅርፅ አድርጎ ሰራኝ ሁሉን ነገር ትቼ ቀለሙንም ዊጉንም ሱሪዉንም በቃ ሁሉንም አዉጥቼ ጣልኩ ቀሚስ መልበስ መልመድ ጀመርኩ ከዛም ፀሎት ቤት ሰራሁ፣ መፀለይ፣ መስገድ፣ ንሰሀ መግባት፣ጀመርኩ ከዛ በቃ የተመሳቃቀሉ ሒወቴ ቀስ በቀስ እያስተካከለኝ እግዚአብሔር እረድቶኝ ቅዱስ ቁርባን ተቀበልኩ ይህ ሁሉ በመምህር ተስፋዬ አበራ የተገኜ ዉጤት ነዉ ፈጣሪ ይጠብቀዉ።
የብዙዎቻችን ህይወት የቀየርው መምህር ተሠፍዬ ነው እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልል መምህርዬ ❤❤❤የኔ እናት አንችንም እመብርሐን ለዚህ እንኳን አበቃችሺ 😢
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ሁለታችሁንም አስተማሪ ታሪክ ነው።
በእውነት ሚሊዮኖች ሊያዩት የሚገባ ድንቅ ትምህርት ነው በተለይ በውጪ ሀገር ያላችሁ ኢትዮጵያዊያንንንን
እህታለም ስደተኛ እህትሽ ነኝ ።በመብርሃን አፀደ ማሪያም ብለሽ በፀሎትሽ አስቢኝ አትርሺኝ ። በቅዱስ ገብርኤል ይሁንብሽ ይሄ ክፉ መንፈስ አሰቃየኝ ለስውሯ ማሪያም ተሳዪልኝ እኔ ስለቱን እልቃለው ።
ሮሚ ዛሬ ነው ያየሁሽ በጣም ወደድኩሽ በርቺ እማ ፍቅር እቅፍ ድግፍ ታድርግሽ።
ሮምዬ የኔ መልካም እባክሽ እህቴ እኔን ደካማ እህትሽ ስውሯ ማርያም ስትሄጅ ወለተ ኪዳን ብለሽ ስም ክርስትናዬን ፅፈሽ ችግሯን ፍችላት ብለሽ ልገርልኝ ስዕለቴን አስገባለህ በመቤቴ በጣም ስቃይ በልቻለህ በአህዛብ አገር በምታውቅው አገር😢😢😢
እልልልልልል እመቤቴ የጭንቅ አማላጅቷ እንኩዋን ደሰረስችልሽ 😥😥😥
ሮሜዬ የኔ ውድ ወጥመድ ታሰባረ እኔም አመልጥኩ እያልሽ ዛምር እማ🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አቤት የእግዚአብሔር ቸርነቱ እህቴ ሮሜ ቀሪ ዘመንሽንም እግዚአብሔር ይባርክልሽ በቤቱ አፅንቶ ያኑርሽ
በእውነት እኛንም ወደ ቤቱ ይመልሰን 😢😢❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😢😢😢
እሮምዬ የኔ መልካም እኔም ልዳን በእውነት ደክሞኛል የስውርዋ ማርያምን የቂቤ እምነት ላኪልኝና ልዳን
በስው ሀገር ተንገላታው መንፈስ እየተጫወተብኝ በመቤቴ እርጂኝ ጅዳ ነው ያለሁት