I praise you, for I am fearfully and wonderfully made. Wonderful are your works; my soul knows it very well 139:14 🙏🏾 God is the wonderful creator of the universe 🙏🏾
Alhamdulilah we really have to thank our almighty Allah for giving us all those things! Thanks Sol for this amazing program. It really makes us to reflect on ourselves and thank our almighty! Keep it up the good work!
Dear Solomon! You know that I love and respect you so much my best brother. It is not only me but all Ethiopians like your TechTalk with Solomon Television show. I always pray for Ethiopia to have many more brilliant person like you. You motivated many of us to be familiar with a trending technologies. Ethiopia is proud of you. በጣም ጥሩ ስራ እየሰራህ ነዉ በርታልን ሰማይ ምድር የፈጠረዉ ጌታ ካንቴ ጋር ይሁን፡፡ እህቶቼና ወንድሞቼ ፕሮግራምህን እንዲከታተሉ ሁሌም እነግራቸኋለሁ፡፡ With kind regards! Your brother from homeland!
Hi, Solomon, I appreciate the lesson that you always bring to your audience. I want to add a few things to the interesting topic you touched on about the heart’s pacemaker. The pacemaker is a part of the heart’s conduction system, called the Sinoatrial Node or SA node. The heart’s conduction system consists of these anatomical structures: SA node, AV node, Bundle of his, right and left Bundle branches, and the Purkinje Fibers. The SA Node is the major firing node to set a heart rate about 60-100 bmp (beats per minute) and cause contraction of the atriums, which are the right and left upper parts or chambers of the heart. Then the AV node will delay the conduction impulse until the atriums completely empty the blood to the lower ventricles. Once the atriums completely push out the blood to the ventricles, the impulse continues through the bundle of His, right and left bundle branches, and finally reaches the Purkinje fibers. Lastly, the ventricles of muscles contract to push the blood out to the other parts of our body. In order for the heart to have this amazing conduction system we need all these electrolytes that we sometimes do not even pay attention to when we eat them every day like bananas. We also get calcium and so on, which will help generate the electricity for the system. THE CYCLE KEEPS GOING AGAIN AND AGAIN (smiley) THANKS TO OUR GREAT AND MIGHTY ENGINEER GOD!!! I know it is a broad topic but I'm sure this will add and give more information for your audience.
Thank you dear bro 😎 Sol amazing nature and great job of our organs /body/🫢🫢 Really Thanks for the almighty God who created us ❤️🙏🏾 Thank you for yours explanation of our amazing nature 🙏🏾 God bless you more and more 🙏🏾❤️🫶🏾🙌🏾
"HE hath made every thing beautiful in HIS time: also HE hath set the world in their heart, so that no man can find out the work that GOD maketh from the beginning to the end" Ecclesiastes 3:11
Respected Solomon, I appreciate your clear understanding and explanation about human body system and technology. Why not you initiate and establish ground breaking research center in Ethiopia?!. I would be very happy if you could be my advisor for my academic progress and success. Thank you dear!
“ግሩምና ድንቅ ሆኜ ተፈጥሬአለሁና አመሰግንሃለሁ፤ ሥራህ ድንቅ ነው፥ ነፍሴም እጅግ ታውቀዋለች።”
- መዝሙር 139፥14 Now i understand this bible verse
ዋው ግሩም እና ድንቅ አድርጎ ስለፈጠረኝ ጌታዬ ኢየሱስን አመሰግነዋለሁ
እየሱስ እኮ እራሱ ልብ አለው
አኛም የሚገርመን በፈጠረው ፍጥረት ውስጥ አኛን ሆኖ ኖሮ ድካማችንን መውሰዱ new❤❤❤❤
ሱብሀን አሏህ
@@user-cu7b14 ከድንግል ማርያም ስጋን ከመንሳቱ በፊት ግን ስጋ አልነበረውም ነበር!!
@@abelendale9309 ድሩም ድንቅ ነው ስራው የእግዚአብሔር!
ይሄን ያደረገ ያከናወነ ያበጃጄ የድንግል ማርያም ልጅ ጌታዬ ኣምላኬ መድሃንቴ እየሱስ ክርስቶስ ለዘለዓለም ስሙ የተመሰገነ ብሩክ ይሁን ሶል እግዚአብሔር የዕውቀት ባለቤት ነው እርሱ ይጨምርልህ ይጠብቅህ!!!
በእውነት በተለይ ተማርን የሚሉ ሰዎች ሲያጨሱ ሲጠጡ ... ምን ሆነዋል ? ክቡሩ ሰው የእራሱን እድሜ ሲያሳጥር እራሳቸውን በሽታ ላይ ጥለው ደሞ ወደ ሀኪም ጋ ... መዳኛቸው አይምሮአቸው ነውና እግዚአብሔር ይርዳቸው :: ልጄ ተባረክልኝ ይስሙህ....
የእግዚአበሔር ድንቅ ስራ ልዩ እኮ ነዉ
አልሀምዱሊላህ ሁሌም አላህን አመሰግነዋለሁ ሙሉ አካል ስለሰጠኝ እና ያለ ድጋፍ እንድቀሳቀስ ስላደረገኝ ያንተን ድንቅ ትንታኔ ሳይ ደግሞ በአላህ ስራ የበለጠ እንድደነቅ እና እንዳመሰግን ነው ያደረገኝ
Thank you Sol you're so amazing
ይህ የእግዚአብሄር ድንቅ ሰራ ነው፣ ስሙ ለዘላለም ይባረክ። አሜን።
እንዲህ ውብ እና ድንቅ አድርጎ ያበጃጀን አምላካችን ስራው ግሩም እና ድንቅ ነው 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
በነፍሶቻችሁም ዉስጥ እንዲሁ ተአምር አሉ።
አታስተውሉምን?(51:21)
"ጌታችን ያ ለሁሉም ነገር ተፈጥሯዊ ቅርፁንና ባሕሪውን የሰጠውና የመራዉ ነው አሉ።"(20:50)
ግሩምና ድንቅ ሆኜ ተፈጥሬአለሁና አመሰግንሀለሁ፤ ሥራህ ድንቅ ነው ነፍሴም እጅግ ታውቀዋለች።መዝሙር 139፡14 የሚገርም ነው ተባረክልኝ!በርታ ❤
እፁብ ድንቅ አድርገህ ስለፈጠርከኝ አግዛብሔር ሆይ አመሰግናለሁ❤
አሜን!! "እግዚአብሔር" ተብሎ ነው የሚጻፈው!!
@@fase-man6355 እሽ እማ አስተካክላለሁ
አልሃምዱሊላህ !!!የአለማቱ ጌት ምስጋና ይግባው ምናለብት ባታቆመው ጎበዝ በርታልን በጉጉት ነው ምንጥብቅህ በቸር ያቆይህ
ፈጣሪ ሆይ ድንቅ አድርገህ ስለፈጠርከኝ አመሰግንሃለሁ ክብርህ ይስፋ አባቴ
የተስጠንን የማንክፍልበትን የረሳነውን አሰተውስን እድናመስግን ላድርክን ሶላ ክብረት ይስጥልን❤
ምስጋና ይህን ሁሉ ላረገ ቸሩ መዳኒትአለም
Sol afetateren endreda sleredahagn betam amesegnalew selamh ybza🤍🙏☺️
ሶልዬ እናመሰግናለን ድንቅ አገላለፅ ፈጣሪን እንድናመሰግን ምክንያት የሆነ ፕሮግራም ነው።በርታ
አልሀምዱሊላህ ረበል አረሚን❤❤❤❤❤❤❤ ምስጋና ይገባህ ጌታዬ ላረክልኝ ሁሉ አልሀምዱሊላህ ረበል አለሚን ❤❤❤❤❤❤❤አልሀምዱሊላህ ረበል አለሚን❤❤❤❤❤❤
😮Sol ወፈረ ተመስገን 😂
ከዚህ በላይ ይበቃል
ለትምህርትህ Thank You Sol 😊
ክብሩን ሁሉ እግዚአብሔር ጠቅልሎ ይውሰድ
አሳምሮ ለሰራን ❤
የ አልላህ ሥራ እጅግ ዉብና ድንቅ ነው 🙏🙏🙏tnks sol👍
ግሩም ግሩም ግሩም👍🏾👍🏾👍🏾 ተባረክ
❤❤❤❤❤ዋው አመሰግንሃለሁኝ አምላኬ ስለ ድንቅ ስራክ።
I praise you, for I am fearfully and wonderfully made. Wonderful are your works; my soul knows it very well
139:14 🙏🏾
God is the wonderful creator of the universe 🙏🏾
ወላሂ ተመስጨ ነው ያየሁት What a topic !! ገና ደጋግሜ አዬዋለሁ....አላህ ወአክበር 😍
ተመስገን ማንም መርምሮ የማይጨርሰው እጅግ ድንቅ ስላረገኝ የፈጠረኝን አመሰግናለሁ 🎉
የሰው ልጅ ካሰተነተነ በጣም ብዙ ተአምራቶች አሉ በራሱ የሰውነት ሂደት ሱብሀነ አላህ ጥራት ይገባህ ጌታችን እኛ ለአንተ መገዛታችን በራሱ በቂ አደለምና በራህመትህ ማረን ያለምክንያት አልፈጠርከንም
ግሩምነ ድንቅ አርጉ ለፋጠረኝ እምላክ ለልኡል እግዚአብሔር ክብርነ ምስጋነ ይገባዋል🙏🏿🙏🏿🙏🏿
.በእውነት ፀጋው ይብዛልህ አምላኬን እጅግ አድርጌ እንዳመሰግነው ስላደረከኝ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ያድልልኝ።
Alhamdulilah we really have to thank our almighty Allah for giving us all those things! Thanks Sol for this amazing program. It really makes us to reflect on ourselves and thank our almighty! Keep it up the good work!
This is amazing . God’’s works are wonderful . Praise be to Him 🙏 Thank you Solomon for educating us. I love your programs. Bless you 🙏
እውነት ነው ሰልዬ ፈጣሪያችንን እናመሰግናለን ግሩምና ድንቅ ሆነን ተፈጥረናል እሱማ እንዴት እፁብ ድንቅ ነው አንተም ተባረክልንንን
ዋዉ እግዚአብሔር ይመስገን ስለፈጠረን ። አንተም ስላብራራህልን እናመሰግናለን ። እኔ አሁን ማወቅ የምፈልገዉ እነዚህን ኦርጋኖቼን እንዴት ጤናማ ሆነዉ መቀጠል እንዳለባቸዉ ነዉ በሆነ ምክንያት እንኳ ሂወቴ ቢያልፍ ሌሎች ሊጠቀሙበት የሚችለዉን የሰዉነት ኦርጋኔ መስጠት ስላለብኝ አፈር ከሚበላዉ ሌላዉ ህመሙን ያርቅለት እሻለሁና። ስለዚህ እንዴት እና ከምን መጠንቀቅ እንዳለብን ብትነግረን እጅግ ደስ ይለኛል። አሁን 36 አመቴ ነዉ እስካሁን ሰላም ነኝ ግን ጤኔኛ መሆናቸዉን በምርመራ ለማረጋገጥ ዛሬ ወስኛለሁ ለካ ድንቅ ፍጥረት ነኝ።
Alhamdulillah thanks Solow
የተባረክ ሶል እናመሰግናለን ።
እኛ አመስጋኞች አይደለንም እንጂ የተሰጠን ከ አእምሮ በላይ ነው ያለ ምንም ክፍያ ለዛውም ስለማይነገር ውለታው እ/ር ይመስገን አንተም ስላስጨበጥከት ትልቅ እውቀት ፈጣሪ ዘመንህን ይባርከው እናመሰግናለን
እናመሰግናለን። አዎ ፈጣሪን እናመሰግናለን ያለምንም ዋጋ እነዚን ነገሮች ሁሉ ስለሰጠን።
this episode is completely change my conceptions of our body. this is so amazing
Dear Solomon!
You know that I love and respect you so much my best brother. It is not only me but all Ethiopians like your TechTalk with Solomon Television show. I always pray for Ethiopia to have many more brilliant person like you. You motivated many of us to be familiar with a trending technologies. Ethiopia is proud of you. በጣም ጥሩ ስራ እየሰራህ ነዉ በርታልን ሰማይ ምድር የፈጠረዉ ጌታ ካንቴ ጋር ይሁን፡፡ እህቶቼና ወንድሞቼ ፕሮግራምህን እንዲከታተሉ ሁሌም እነግራቸኋለሁ፡፡
With kind regards!
Your brother from homeland!
አካላዊ ቃል አየሱስ ክርስቶስ አመሰግናለሁ ❤❤❤
ኧረባክህ ከምርህ ነዉ የእሱስ ለረስ ፈጣሪዉን የሚፈራ ነዉ አትቅጠፍበት ሰማይና መሬትን ለፈጠረዉ አምላኩ ታዛዢ ነዉ
Hi, Solomon, I appreciate the lesson that you always bring to your audience. I want to add a few things to the interesting topic you touched on about the heart’s pacemaker. The pacemaker is a part of the heart’s conduction system, called the Sinoatrial Node or SA node. The heart’s conduction system consists of these anatomical structures: SA node, AV node, Bundle of his, right and left Bundle branches, and the Purkinje Fibers. The SA Node is the major firing node to set a heart rate about 60-100 bmp (beats per minute) and cause contraction of the atriums, which are the right and left upper parts or chambers of the heart. Then the AV node will delay the conduction impulse until the atriums completely empty the blood to the lower ventricles. Once the atriums completely push out the blood to the ventricles, the impulse continues through the bundle of His, right and left bundle branches, and finally reaches the Purkinje fibers. Lastly, the ventricles of muscles contract to push the blood out to the other parts of our body. In order for the heart to have this amazing conduction system we need all these electrolytes that we sometimes do not even pay attention to when we eat them every day like bananas. We also get calcium and so on, which will help generate the electricity for the system. THE CYCLE KEEPS GOING AGAIN AND AGAIN (smiley) THANKS TO OUR GREAT AND MIGHTY ENGINEER GOD!!!
I know it is a broad topic but I'm sure this will add and give more information for your audience.
Absolutely you are right
አመሰግናለሁ የሚደንቅ መረጃ አመሰግናለሁ
አልሐምዱሊላህ ረቂቅ ለሆነው አላህ❤❤❤
ለማመስገን ምክንያት ለሚፈልጉ ከበቂ በላይ ምክንያት::
ግሩም አቀራረብ thanks sol
Egzaber benta yesten nger selastawsken enamsgenalen ,,!
"በአረህማን አፈጣጠር ምንም መዛነፍ አታይም "
የሚገርም አፈጠጣር በሚገርም አገላለፅ
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክልህ
Thank for our super engineer, God.
Thank you Solomon for ur best presentation
በጣም እናመሰግን አለን ትመቻለህ
አመሰግናሐሁ ሰሌ በሚገርም ሁኔታ ስለ ሰውነት ያለኝን እይታ የሚያሳድግ እና አግራሞትን የጫረብኝ ነው
'አለይሰላሁ አህሰነል ሃሊቂን'
ሱብሀነላህ
Ethiopia is cleaner and maintained now. 🛑🛑🛑🛑🛑🛑 #RedSeaPortForEthiopia #NoMore
Respect sol🫡,Yhe series betem astemari nw bewnet,
Next dmo sle biomedical engineering na turfatochun lk endi be series jeba betelen 👌👌😍
ግሩም እና ድንቅ ሆኜ ተፈጥሪያለሁ 😂😂😂 እንስሳትም እኮ ያዉ ናቸዉ እንደኛው ኩላሊታቸዉ ያጣራል በየቀኑ የምንጨፈጭፋቸዉ። ልዩ ነኝ ምናምን አትበሉ ነገ ትበሰብሳለክ ዘላለም አትኖር
በጣም የተወሳሰበና ለመረዳት የሚቸግር ከአእምሮ በላይ ስለሆነ ግሩምና ድንቅ ብሎ ከማለፍ በቀር ምን ማለት ይቻላል።ከልብ የመነጨ ምስጋናዬ ለእግዚአብሔር አምላኬ ይድረሰው ።
ማለት ይቻላል።
እጅግድንቅ ትምህርትነዉ
ሱባሀን አሏህ የአሏህ ስራኮ ይገርማል
አሏህ ጥራት ይገባዉ ይሄን ሁሉ በነፃ እንገለገልበታለን
ድንቅ.ስረ.ምርጥ.ትንታኔ.አዕምሮ.ክፍለችንም .አንዴ.አቅረብልን
Thank you dear bro 😎 Sol amazing nature and great job of our organs /body/🫢🫢
Really Thanks for the almighty God who created us ❤️🙏🏾
Thank you for yours explanation of our amazing nature 🙏🏾
God bless you more and more 🙏🏾❤️🫶🏾🙌🏾
"HE hath made every thing beautiful in HIS time: also HE hath set the world in their heart, so that no man can find out the work that GOD maketh from the beginning to the end" Ecclesiastes 3:11
የእግዚአብሄር ስራ ግን ድንቅ ነው ግን አሁንም ድረስ ያልተፈታልኝ ነገር ቢኖር ምንበላው ምግብ እንዴት ጥቅም ላይ እንደሚውል ነው አስባቹታል ምግብ ስንበላ ቀጥታ ጨጓራ ውስጥ ይገባል ከዛ በትንሹ አንጀት አርጎ በትልቁ አንጀት ይወጣል እና ፕሮቲን ኻይታሚን አይረን ወዘተ የተባሉት በየት በኩል ነው ወደ ሰውነታችን ሚሰራጨው እና ሚያቅ ሰው ይሄንን ነገር ቢችል አብራርቶ ቢመልስልኝ ደስ ይለኛል
ስብሀናላህ አላህ ዉቀትህ ይጨምርልህ
ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን ❤❤
لَقَدْ خَلَقْنَا الْإِنْسَانَ فِي أَحْسَنِ تَقْوِيمٍ (al-quran (95,4
sol ምርጥ ሰው❤❤❤❤
Wel come back 🙏🙏🙏 thank you for your usefulness information and knowledge. 🥰🥰
ፈጣሪ ይመስገን ስለ ድንቅ ስራህ❤❤❤❤
እናመሰግንሀለን
"መልካሙን ሥራ ለማድረግ በክርስቶስ ኢየሱስ ተፈጠርን።" ኤፌ 2፡10
"ሁሉ በእርሱ ሆነ። ከሆነውም አንዳች ስንኳ ያለእርሱ አልሆነም።" ዮሐ 1፡3
"በመጀመሪያ ቃል ነበረ ፣ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ ፣ #ቃልም_እግዚአብሔር _ነበረ ፣ ያም ቃል በመጀመሪያው በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ። #ሁሉ_በእርሱ_ሆነ ፣ #ከሆነውም_አንዳች_ስንኳ_ያለእርሱ_አልሆነም።..........#ቃልም_ሥጋ_ሆነ።" ዮሐ 1፡1-14
"እፁብና ደንቅ ሆኜ ተፈጥሬአለሁና አመሰግንሃለሁ።"
Respected Solomon, I appreciate your clear understanding and explanation about human body system and technology. Why not you initiate and establish ground breaking research center in Ethiopia?!. I would be very happy if you could be my advisor for my academic progress and success. Thank you dear!
sol u r simply amazing ... aboo Allah yitebikih wendime
ድንቅ ነው
YECEGUWARAW ASID SW SIMOT YEKESHEFAL? lemesala ,,,,bera tardo ceguwarawen senateb asidu ejacenen ayegodam lek endeza yehonal?
blessed you are, Thank you sol
ሠሌ፡እናመሠግናለ፡እረ፡ቡና፡እወዳለሁ፡ይህን፡ውድ፡ጎድቸው፡ይሆን?
can't wait till part three and thank you very mach
Enamesegunalen
እናመሰግናለን ሰለሞን
ጥያቄ :- በፈጣሪ ታምናለህ? ብዙ ተማርን ርና ሰለጠን የሚሉ ሰዎች በፈጣሪ መኖር አያምኑም ; አንተ በፈጣሪ እንድታምን ያደረገህ ምንድነው?
ያምናሉ
Thanks very interesting.
የሚገርም ነው
አልሀምድሊለሂ ሱብሀንአለህ ላአኢላ ሀአኢለላህ
All thing because of You my Lord ❤⛪️🙏
ሱብሃን አላህ
Thank you!!!!!!
Can you make new episode about forex trading And if it's legal or not
አመሰግንሃለሁ
በርታ ወንድሜ!
Abel Mulugeta music " Tegereme " describe it well in that song.
ለአንዱ organ ክፍል አንድ ሲዝን ብትሰጠዋ ሰፊ እና መሳጭ ስለሆነ
Subhanellah...
እውነ ያስደንቃል 🕊🙏🏽
Thanks a lot sol!!
How about weed? Comparing to hooka and cigarettes?
Yat nachu swoch macham tru nger atayuum
❤❤❤
Please do an episode about pregnancy
Thank you. I think the pancreas is not spleen
waw betam ygermal
waw,ALHAMDULILLAH