TechTalk With Solomon S25 E9 - ይህ ቦታ ምን ይመስላችኋል? ከቤት ውጭ ያለ ግሩም ቦታ? ባለ 2.6 ቢሊዩን ዶላሩ አዳራሽ እነሆ!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024
  • ይህ ቦታ ምን ይመስላችኋል? ከቤት ውጭ ያለ ግሩም ቦታ? አይደለም! ይህ ቤት ውስጥ ነው። ለመገንባት የፈጀው 2.5 ቢሊዮን ዶላር! የውጪ አካሉ በ1.2 ሚሊዮን LED የታጀበና ባለ 54ሺህ ካሬሚርትር ስፋት (ወይንም 10 የኳስ ሜዳዎችን የሚያክል ስፋት ያለው) HD ቪዲዮ ማጫወት የሚችል ስክሪን የለበሰ! ውስጡ 18 ሺህ ሰው ማስቀመጥ የሚችልና 15 ሺህ ክሬ ሜትር ስፋት ያለው 360 ዲግሪ እይታን የሚሰጥ ባለ 16K HD ስክሪን! 167ሺህ ስፒከር ያለው ሳውንድ ሲስተም! በላስ ቬጋስ ውስጥ በቅርቡ ተገንብቶ አገልግሎት ስለጀመረውና Sphere ስለተሰኘው ክብ ቅርጽ ስላለው አዳራሽ አስደናቂ የስነ-ህንፃ፣ የምህንድስና፣ የቴክኖሎጂና የፈጠራ ጥምረት እነሆ!

ความคิดเห็น • 52

  • @ethss_elearning-mk8ep
    @ethss_elearning-mk8ep 9 หลายเดือนก่อน +4

    አሪፍ ነገር እና ለመረዳት ቀለል ያለ video ነው የምትሰራው❤❤❤❤
    ከተመቸህ ስለ software engineering እና programming language አንድ video ስራልን ለ ዩንቨርስቲ ተማሪዎች ሶል

  • @user-yq5si4lg4i
    @user-yq5si4lg4i 7 หลายเดือนก่อน

    በጣም ሊበረታታ የሚገባ ነገር ነዉ የምታቀርበው ። እናመሰግናለን ።

  • @ErmiasTeklemarkos
    @ErmiasTeklemarkos 7 หลายเดือนก่อน

    It's truly incredible. It surpasses anything I could have imagined, completely blowing my mind.

  • @RuthRuth-ej8oe
    @RuthRuth-ej8oe 9 หลายเดือนก่อน

    በዚህ ወጣቱ በክፋት በተሞላበት ወቅት አንተ ግን መልካሙን እእምሮህን ለመልካም ነገር በማውልህ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ 🙏 በርታ

  • @danieldesalegn5386
    @danieldesalegn5386 9 หลายเดือนก่อน

    A human being....the most powerful creature in the universe!

    • @AI_Future_Story
      @AI_Future_Story 9 หลายเดือนก่อน

      Not Human being ! But White Mans !
      እራስህን አብረህ 'ሰው' በሚባል ቅርጫት አስገብተህ እኛን ልትሸውድ !??
      U R But A Modern Monkey who is able to Speak.

  • @melakugenet2246
    @melakugenet2246 9 หลายเดือนก่อน

    Wooooowoooooooo Sol thank you for sharing ❤️🙏🏾
    amazing 🤩 technology 😮😮
    May God bless you more 🙏🏾💚💛❤️🇪🇹

  • @merongebreyohannes134
    @merongebreyohannes134 9 หลายเดือนก่อน

    Wow, what a program that helps me a lot to know about the sphere
    Thanks sol

  • @halleymotek9961
    @halleymotek9961 9 หลายเดือนก่อน

    Wow it’s beautiful and amazing building!!! Can’t wait to visit

  • @Musse_shukri
    @Musse_shukri 9 หลายเดือนก่อน +1

    Graphics design መማር የምትፈልገው 👈👈👈❤

  • @user-yf7gq8jv5o
    @user-yf7gq8jv5o 9 หลายเดือนก่อน

    በጣም ነው ምደንቀው አስከ አገላለጽህ🎉🎉🎉

  • @tibebesolomon-tsm16
    @tibebesolomon-tsm16 9 หลายเดือนก่อน

    በጣም እናመሰግናለን 💚💛❤️

  • @abedulmjedkedir1744
    @abedulmjedkedir1744 9 หลายเดือนก่อน

    ገራሚ ነው ሰሌ አመሰግናለሁ 😊😊😊

  • @IsraelTesfalem
    @IsraelTesfalem 6 หลายเดือนก่อน

    thank you betam sola

  • @ZeberheFitsum
    @ZeberheFitsum 2 หลายเดือนก่อน

    too amazing

  • @abdialemu8391
    @abdialemu8391 4 หลายเดือนก่อน

    GBU thanks sol👌👌👌

  • @senda9782
    @senda9782 9 หลายเดือนก่อน

    ይህነን የሠራችዉ ካናዳ ፈልሳፊዉም እዚህ ቫንኮቨር ሲሆን ችግሩ ግን ካናዳ ሰዉ የላትም ስለዚህ ላስቬጋስ እንዲሆን ሆኗል የሚቀጥለዉ ለንደን ይሰራል ብለዋል ።

  • @AronMan-sw9ht
    @AronMan-sw9ht 9 หลายเดือนก่อน

    What's up thanks brother
    However today gonna see that but not allowed to visit.They say after 2024 be allowed

  • @bezualemfisseha2119
    @bezualemfisseha2119 9 หลายเดือนก่อน

    Thank you

  • @amlakuwobet3230
    @amlakuwobet3230 5 หลายเดือนก่อน

    IPad sound canceling system alew ?

  • @dagninetayalew4333
    @dagninetayalew4333 9 หลายเดือนก่อน

    What does 256 million color type mean, is there such different type of color in reality ?

  • @chicago9458
    @chicago9458 9 หลายเดือนก่อน +7

    በሚቀጥለው ሳምንት በኢቲቪ "ከአፍሪካ አንደኛ የሆነውን የላስ ቬጋስን ዘ ስፊር የሚባለውን ህንፃ የሚያስንቅ አዳራሽ የዘጠነኛ ክፍል ተማሪ የወዳደቁ እቃዎችን ተጠቅሞ የሚቀጥለውን ዘመን ሂሳብና ሳይንስ በመተግበር ሰርቶ አሳየ!"

    • @Ur.crustiannoo
      @Ur.crustiannoo 9 หลายเดือนก่อน

      🤔

    • @eths5962
      @eths5962 9 หลายเดือนก่อน

      እንዳንተ አይነት ጀዝባ የሀገር ሸክም እዳ ሆኖ ሀገር እንዳታር ያደርጋን ጭቃ

    • @glory3954
      @glory3954 9 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

    • @miskirf
      @miskirf 9 หลายเดือนก่อน

      I can't wait bro

  • @tarikuayele4115
    @tarikuayele4115 9 หลายเดือนก่อน

    I love Ethiopia ❤

  • @danieldesalegn5386
    @danieldesalegn5386 9 หลายเดือนก่อน +1

    imagine its power consumption!🙄

  • @Gersammusie
    @Gersammusie 9 หลายเดือนก่อน

    Thanks brooo, you are v.i.p

  • @user-pc8ot2eg7f
    @user-pc8ot2eg7f 9 หลายเดือนก่อน

    ድንቅ ነው

  • @Sidamic_Songs
    @Sidamic_Songs 9 หลายเดือนก่อน

    Berta

  • @samijosi802
    @samijosi802 8 หลายเดือนก่อน

    Sol ባክህ ቻይና ሀገር ግማሽ ቢሊዮን ዶላር ሳይፈጅባት ትሰራዋለች

  • @Anesonia
    @Anesonia 9 หลายเดือนก่อน

    Wow❕😮

  • @Johnnbrothers
    @Johnnbrothers 9 หลายเดือนก่อน

    Yehem yalfal

  • @Birabirotube
    @Birabirotube 9 หลายเดือนก่อน

    Las Vegas NV

  • @kalebalahoSewNegn
    @kalebalahoSewNegn 9 หลายเดือนก่อน

    7D አዳራሽ እንደማለት ነው 🤔

  • @amanuelsolomun898
    @amanuelsolomun898 9 หลายเดือนก่อน

    Megbiawu snt newu😊😊😊

  • @danieldesalegn5386
    @danieldesalegn5386 9 หลายเดือนก่อน +2

    If you can't explain it simply, you don't understand it well enough....ይል ነበር አንስታይን። አንተ ገብቶህ ስለምታስረዳ ትመቸኛለህ!

  • @welan2022
    @welan2022 9 หลายเดือนก่อน

    😮😮😮😮❤

  • @dawittad6588
    @dawittad6588 9 หลายเดือนก่อน

    አጃኢብ ብለናል።

  • @alazarasrat8454
    @alazarasrat8454 9 หลายเดือนก่อน +3

    Las Vegas home for Satan, እንኳን በግዜ ትቼስ መጣው....ባልመጣ ይሄኔ አብጄ ነበር

    • @eliashailu3512
      @eliashailu3512 9 หลายเดือนก่อน

      😢😮❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @alllyrics7498
      @alllyrics7498 9 หลายเดือนก่อน

      Dedeb mehayim 😅😅

  • @amanyanni
    @amanyanni 9 หลายเดือนก่อน

    I thought it is in Dubai first I’m glad it’s in US 😂😂😂

    • @fethiyousuf8288
      @fethiyousuf8288 9 หลายเดือนก่อน +2

      What the heck!!! Tell me What is the difference if the building is built whether UAE or US?

    • @DevaDeva-xg8gu
      @DevaDeva-xg8gu 9 หลายเดือนก่อน

      ​@@fethiyousuf8288 May be she is living in US and wanna see it

  • @danielkidane3958
    @danielkidane3958 3 หลายเดือนก่อน

    🎉 😂😮

  • @abdellatekaabdellateka6046
    @abdellatekaabdellateka6046 9 หลายเดือนก่อน +1

    አንተማ የአይሁድ ዘር ፈላሽ ነህ እንጂ ኦርጅናል ኢትዮጵያዊ አይደለህም እኛ እኮ ኢትዮጵያዊን በዘር ተከፋፍን ከመጣላት ውጭ የምናውቀው ነገር የለም ራሳችንም አንሰራም ሰው የሰራውንም አናውቅም ምስጋና ለቻይና ቻይና ባትኖር እኛ ከዓለም ዘገምተኛ እና ኃላቀር እንሆን ነበር አሰተምረን እስቲ

  • @abasjihad8414
    @abasjihad8414 9 หลายเดือนก่อน

    First-

  • @user-oq2bw5mu9n
    @user-oq2bw5mu9n 9 หลายเดือนก่อน

    Amazingly Unbelievable