ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ጀነት ከእናት እግሩስር ነው የሚገኝው እናማ ኩሌየም እምየን እናቴን ነውመምርጥ
እኔ በኣንተ ሓስብ 100% ኣልስማም።ኣልጀነቱ ታሕታ ቀደመ ኡምክ ብለዉናል ሓቢቢቢ ያሰይድ ዓለይሂ ሳላት ወሳላም💞ጀነት ከእናት እግር ስር ናት። ከሁሉም በፊት እናቴ💞 ይሄ ያንተ አስተሳሰብ ነው።
ምርጥ ሀሳብ ነው ቀጥሉበት በትዳር ጉዳይ ብዙ ትምህርት ያስፈልገናል በአሁኑ ግዜ ሰው አግብቶ ፈታ መባል ሆኗል
በጣም ምርጥ ሀሳብ ነው ፀጊ ያነሳሽው ናቲ ዋው ምን ልበል የተናገርከው ሁሉ ትክክል ነው በሁለቱም በኩል ባላንስ አርገህ ነው የተናገርከው እናት ሁሌም ለልጆቿ ልጅ ነን
እናት እናት ናት በእናቴ አልደራደርም
ወይ ጉድ አንድ ለናቱም ባይሆን የባል ቤተሰብ ከባድ ነው
እኔ ሴት ነኝ ግን እኔ የማደላዉ ወደቤተሰቦቸ ነዉ ምክንያቱም ቤተሰቦቸን ብርቅ ሁለየም እረግጦ ነዉ የሚይዘኝ ።እናቴ ልጆቸን እያለች ተቤተሰብ እርቃለች ።እኔም 2 አመት ትዳሬ ሊፈርስ ነዉ
የባል እህት ጠቅላላየባል ቤተሰብ ጥሩ አይደለም
የውኒ ሰነሰረአትህ ደሰ ይላል👌 በረቱ
በጣም የሚያሳዝን በፍፁም ልክ ያልሆነ ጥያቄ ነው። ዛሬ ላይ ችግሩ ከመፈጠሩ በፊት ሚስቴን ወይ እናቴን ነው የምመርጠው ማለት ፍፁም ስህተት ነው። ሚስት እና እናት ካልተግባቡ ያልተግባቡበት ነገር አይቶ ትክክለኛ ነው ብሎ ያሰበውን አቋም ነው መደገፍ ያለበት። በቦኩሌ ሚስቴ እናትህን የግድ ተው ካለችኝ እናቴን፣ እናቴ ሚስትህን የግድ ተው ካለችኝ ሚስቴን ነው የምመርጠው።
ፉቅርን መምረጥ ሲገባዉ እናቱን እዴ እናቱን ሊያገባ ነዉ ድሮም አይፈልጋት ይሆናል
በጣም ምርጥ ትምህርት ነው ቀጥሎ በት👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
በቤተሰቦቹ ምክንያት የአምስት አመት ትዳሬ ሊፈርስነው አላህ የፃፈልኝ ተቀምጦል አልሀምዱሊላህ
አብሽሪ
It’s helpful conversation! About merge...👍🏾🙏🏾🇪🇹
የኔው መና እናት የለውም ግን እህቱ አለች ምናልባት ብንጣላ እሱአን ነው የሚመርጠው ሶ ገድል ይግባ ብዬ ሂዎት ትቀጥላለች
አልተሳሳትሽም ተከበናል
በውነት ምስቴን እመርጣለሁ ምክንያቱም እናቴ እናት ሚስቴ ግን የልጀ እናት ና
እናት እናት ናት ሚስቴን እመርጣለሁ ይላል እንዴ ደፋር እናት ይቅርና እህት ወንድም፡በሚስት ወይም፡በባል አይቀየርም
እኔ በበኩሌ እናቴ የወደደችውን ነው የማደርገው
እኮን ደህና መጣችሁ ቅዳሜወች
Hede dadebe meste yelale ede? Hodam jebe enatehe afere deme belata eko newe yasadegechehe motehal afere bela abo
አናት እምይ
Ere Ene Emeye enaten
እናቴን ነው አጅ ሚስት ብከድ ሚስት ጠመጣለች
Zelalmeken sat setkeyayer yemenor ekedk new Andaneda bewche honen senayew tedar kelala yemeselnal gen end tedar kebad neger yelem becha ..............
ማነው በፀጊ እደኔ የተፎነቀቀ ሳንወሻሽ እደው ቅዳሜ ሲደርስ ባፍጢሜ ልደፋ ነው
አብሶ የባል እህቶች እማ ይድፋቸው
Ende weledo asadego lebada? mefetehewe enatena mesete bemenem mezane ayewedaderum balege tewelede asafari newe derome ye betesebe value yelelewe sewe balege leje lenate abate kebere yamayawek sewe leje ayeste newe mene yebalale ? Nege beweha keten esekemegedadel tedersalachu aye yezndero tedare betedare laye tedar kikiki 10 % ewentegna tedare yeleme alesemen geba belewe. ....
እናት የልጅዋን ትዳር አጠላም እንደማኮነው በማውቅ ነው እኔ እናቴን ነው የምመርጠው
ኧረረረረ :አለች:ፀጊ
እፀጊ ተከበናል ያለችው ግን ማንን ልታስታውሰን ፈልጋ ነው ? ዮኒም ፈገግ ሲል ነበር እኛም ፈገግ ብለናል ዮኒን ተከትለን Ethio Sky Media የናንተው ነው ቤተሰብ በመሆን ፈጣን መረጃ ያግኙ
እደኔ ቅዳሜ ከሰአት በጉጉት የሚጠብቅ ላይክ ኢገጨኝ ደሞ በቅንነት ሳብስክራይብ አረጉኝ አየከፈልብት አደል?
እኔ
ሰብስክራይብ አርኩሽ አችም ነይ
@@kamilatube2275 እሺ
tekebenale. Kkkkk . tege .. kebebush ayedel 😂
ጉድ ጉድ ! ከመቃብር የተነሳው ኢትዮጵያዊ በሰማይ ቆይታው ያገኘውን መልአክ ተናገረ th-cam.com/video/L1KLJFlgTpY/w-d-xo.html
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ያለ ፕሮግራሜ አሳቅሽኝ ጭራሽ ተነሳ
አስደንጋጭ ጉድ ከመቃብር የተነሳው ኢትዮጵያዊ በሰማይ ቆይታው ያገኘውን መልአክ ተናገረ th-cam.com/video/L1KLJFlgTpY/w-d-xo.html
You kidding me, are you trying to compare mother with wife. I will never exchange my mother with anyone in this world. After the Almighty God mother comes 2nd. Paradise is under your mother feet.
የኦርቶዶክስ ልጆች ተባበሩኝ እኔ የ 8ኛ ክፍል ተማሪ ነኝ ማርያምን ዩቲዩብ ላይ ሰብስክራይብ አድርጉኝ በናታችሁ እንዳታልፉኝ በማርያም አመሰግናለሁ!!!!!!!!!
ሲጀመር ኦርቶዶክስን ብቻ ነው የፈለግሽው ሙስሊም ፕሮቴስታንት ካቶሊክ.....አላስፈለጉሽም ለምን በሃይማኖትሽ እንተገደብሽ ባናውቅም ጤነኛ አጠያየቅ አይመስልም ።ደሞ የስምንተኛ ክፍል ተማሪ ስለሆነሽ ትምህርትሽ ላይ ጌዜሽን ብታጠፊና ለሚኒስትሪ ብትዘጋጂ ይጠቅምሻል ለወሬ የለውም ፍሬ ይባላል!!!!!
ጀነት ከእናት እግሩስር ነው የሚገኝው እናማ ኩሌየም እምየን እናቴን ነውመምርጥ
እኔ በኣንተ ሓስብ 100%
ኣልስማም።
ኣልጀነቱ ታሕታ ቀደመ ኡምክ ብለዉናል ሓቢቢቢ ያሰይድ ዓለይሂ ሳላት ወሳላም💞
ጀነት ከእናት እግር ስር ናት።
ከሁሉም በፊት እናቴ💞
ይሄ ያንተ አስተሳሰብ ነው።
ምርጥ ሀሳብ ነው ቀጥሉበት በትዳር ጉዳይ ብዙ ትምህርት ያስፈልገናል በአሁኑ ግዜ ሰው አግብቶ ፈታ መባል ሆኗል
በጣም ምርጥ ሀሳብ ነው ፀጊ ያነሳሽው ናቲ ዋው ምን ልበል የተናገርከው ሁሉ ትክክል ነው በሁለቱም በኩል ባላንስ አርገህ ነው የተናገርከው እናት ሁሌም ለልጆቿ ልጅ ነን
እናት እናት ናት በእናቴ አልደራደርም
ወይ ጉድ አንድ ለናቱም ባይሆን የባል ቤተሰብ ከባድ ነው
እኔ ሴት ነኝ ግን እኔ የማደላዉ ወደቤተሰቦቸ ነዉ ምክንያቱም ቤተሰቦቸን ብርቅ ሁለየም እረግጦ ነዉ የሚይዘኝ ።እናቴ ልጆቸን እያለች ተቤተሰብ እርቃለች ።እኔም 2 አመት ትዳሬ ሊፈርስ ነዉ
የባል እህት ጠቅላላየባል ቤተሰብ ጥሩ አይደለም
የውኒ ሰነሰረአትህ ደሰ ይላል👌 በረቱ
በጣም የሚያሳዝን በፍፁም ልክ ያልሆነ ጥያቄ ነው። ዛሬ ላይ ችግሩ ከመፈጠሩ በፊት ሚስቴን ወይ እናቴን ነው የምመርጠው ማለት ፍፁም ስህተት ነው። ሚስት እና እናት ካልተግባቡ ያልተግባቡበት ነገር አይቶ ትክክለኛ ነው ብሎ ያሰበውን አቋም ነው መደገፍ ያለበት። በቦኩሌ ሚስቴ እናትህን የግድ ተው ካለችኝ እናቴን፣ እናቴ ሚስትህን የግድ ተው ካለችኝ ሚስቴን ነው የምመርጠው።
ፉቅርን መምረጥ ሲገባዉ እናቱን እዴ እናቱን ሊያገባ ነዉ ድሮም አይፈልጋት ይሆናል
በጣም ምርጥ ትምህርት ነው ቀጥሎ በት👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
በቤተሰቦቹ ምክንያት የአምስት አመት ትዳሬ ሊፈርስነው አላህ የፃፈልኝ ተቀምጦል አልሀምዱሊላህ
አብሽሪ
It’s helpful conversation! About merge...👍🏾🙏🏾🇪🇹
የኔው መና እናት የለውም ግን እህቱ አለች ምናልባት ብንጣላ እሱአን ነው የሚመርጠው ሶ ገድል ይግባ ብዬ ሂዎት ትቀጥላለች
አልተሳሳትሽም ተከበናል
በውነት ምስቴን እመርጣለሁ ምክንያቱም እናቴ እናት ሚስቴ ግን የልጀ እናት ና
እናት እናት ናት ሚስቴን እመርጣለሁ ይላል እንዴ ደፋር እናት ይቅርና እህት ወንድም፡በሚስት ወይም፡በባል አይቀየርም
እኔ በበኩሌ እናቴ የወደደችውን ነው የማደርገው
እኮን ደህና መጣችሁ ቅዳሜወች
Hede dadebe meste yelale ede? Hodam jebe enatehe afere deme belata eko newe yasadegechehe motehal afere bela abo
አናት እምይ
Ere Ene Emeye enaten
እናቴን ነው አጅ ሚስት ብከድ ሚስት ጠመጣለች
Zelalmeken sat setkeyayer yemenor ekedk new
Andaneda bewche honen senayew tedar kelala yemeselnal gen end tedar kebad neger yelem becha ..............
ማነው በፀጊ እደኔ የተፎነቀቀ ሳንወሻሽ እደው ቅዳሜ ሲደርስ ባፍጢሜ ልደፋ ነው
አብሶ የባል እህቶች እማ ይድፋቸው
Ende weledo asadego lebada? mefetehewe enatena mesete bemenem mezane ayewedaderum balege tewelede asafari newe derome ye betesebe value yelelewe sewe balege leje lenate abate kebere yamayawek sewe leje ayeste newe mene yebalale ? Nege beweha keten esekemegedadel tedersalachu aye yezndero tedare betedare laye tedar kikiki 10 % ewentegna tedare yeleme alesemen geba belewe. ....
እናት የልጅዋን ትዳር አጠላም እንደማኮነው በማውቅ ነው እኔ እናቴን ነው የምመርጠው
ኧረረረረ :አለች:ፀጊ
እፀጊ ተከበናል ያለችው ግን ማንን ልታስታውሰን ፈልጋ ነው ? ዮኒም ፈገግ ሲል ነበር እኛም ፈገግ ብለናል ዮኒን ተከትለን
Ethio Sky Media የናንተው ነው ቤተሰብ በመሆን ፈጣን መረጃ ያግኙ