አስፋዉ እና ራኬብ በማራኪዉ ሀያት ሪጀንሲ ሆቴል ጉብኝትና አዝናኝ ልዩ ቆይታ /Ehuden Be EBS At Hyatt Regency Hotel

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 335

  • @ሚናታደሰ-ጘ5መ
    @ሚናታደሰ-ጘ5መ 5 ปีที่แล้ว +70

    እኔም አንድ ቀን የራሴ ብራድ ሆቴል ይኖርኛል ያርግልሽ በሉኝ መልካም ምኞት አይቀነስባችሁም

    • @aminanuri7799
      @aminanuri7799 5 ปีที่แล้ว +2

      አዎ ያርግልሽ ውዴ

    • @ሚናታደሰ-ጘ5መ
      @ሚናታደሰ-ጘ5መ 5 ปีที่แล้ว +1

      @@aminanuri7799 አሜን እንደ አፍሽ ያረግልኝ

    • @aminanuri7799
      @aminanuri7799 5 ปีที่แล้ว +1

      @@ሚናታደሰ-ጘ5መ ዋናው ጤና ነው ሁሉም በአላህ ፍቃድ ይሆናል ግን ትግስት አስፈላጊ ነው መሰለኝ

    • @ኢትኤልኢትዮጵያ-ቸ4ጠ
      @ኢትኤልኢትዮጵያ-ቸ4ጠ 5 ปีที่แล้ว

      ያድርግልህ

    • @ሚናታደሰ-ጘ5መ
      @ሚናታደሰ-ጘ5መ 5 ปีที่แล้ว

      @@ኢትኤልኢትዮጵያ-ቸ4ጠ አሜን ግን ሴት ነኝ ማም

  • @አይናችንነሽማሪያምአንችን
    @አይናችንነሽማሪያምአንችን 5 ปีที่แล้ว +150

    *እንድው አምላኬ ሀብታም አድርግኝ አሜን !*

  • @መስከረምየድንግልማርያምል
    @መስከረምየድንግልማርያምል 5 ปีที่แล้ว +30

    ሐያት ሪጀንሲ ሲያምር👌 እኛ ነገራለሙን ስንተወው ነጮች ባህላችንን ያስተዋውቁልንጂ😒 አገሬ ይመርብሽ😍 ሁሌ የሰው አገር እያየን ለምን እንመኛለን

  • @ashrafsamy3240
    @ashrafsamy3240 5 ปีที่แล้ว +21

    የስው ልጅ ጤና ካለው ከሁሉ በላይ ነውእህቶቼ አትሸወዱ ፈጣሪን ጤና እንዲሠጣችሁ ለምኑ ጠንክረን ሠርተን ድህነትን እናሸንፋለን ያ ማለት ደግሞ የፈለግነውን ነገር በምኞት ሳይሆን በተግባር ማግኘት እንችላለን ሰለዚህ በቅድሚያ ጤና

  • @meliyemaryamlij9982
    @meliyemaryamlij9982 5 ปีที่แล้ว +47

    ኢትዮጵያ ሀገሬ እምር እድግ
    በአስፋዉ አባባል ሽብር ብቅ
    ሽብርቅ ሽብርቅ በይልኝ

  • @Zehabu.
    @Zehabu. 5 ปีที่แล้ว +14

    ይገርማል.... ብልጦቹ...ከውጭ መጥተው እራሳቸውን ኢትዮጵያዊ አድርግውና ሆነው በድንግል መሬቷ የተገኝውን ምርት ብራንድ አድርገው ይጠቀሙበታል!
    በተቃራኒው ደሞ ኢትዮጵያውያን ባለሃብቶች ገራሚውን ኅብት ትተው የፈረንጅን ግንብ ይኮርጃሉ!
    ተደንቄያለሁ !
    ቱባው ባህል ውስጥ ዘጭ ያለ ሆቴል!

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 5 ปีที่แล้ว +25

    እስክ እንዳ እኔ ራኬብ ና አሰፋው የምወደው አቦ ሰላማችሁ ይብዛ😍😍😍😍

  • @Tube-tb5zy
    @Tube-tb5zy 5 ปีที่แล้ว +30

    አምላኬ ሆይ ሀብታም አድርገኝና ሰው ይግረመው ወዳጄቼም ደስ ይበላቸው

    • @khadijaismaeel1842
      @khadijaismaeel1842 5 ปีที่แล้ว +1

      ክክክክክክ አይዞን አድቀን ሀብታም እንሆናለን

    • @Tube-tb5zy
      @Tube-tb5zy 5 ปีที่แล้ว

      ኢንሻአላህ ያረብ ማም

    • @samirasamira1000
      @samirasamira1000 5 ปีที่แล้ว +2

      የሐሣብሺን ያሣካልሺ

  • @sourayaapikian5860
    @sourayaapikian5860 5 ปีที่แล้ว +8

    This is the best show on EBS! Thank you Rakeb n Asfaw for bringing us this. Hyatt’s manager seem so humble n delighted to be in Addis! Great work Hyatt Hotel

  • @weldemariamaysheshim1004
    @weldemariamaysheshim1004 5 ปีที่แล้ว +16

    በጣም ነው ምወዳችሁ this program is the best program i have seen ever .... and i don't think there is a program like this either on ebs tv or other tv channels both before and after this program so i want to say keep going .... both raki and asfiti

    • @sourayaapikian5860
      @sourayaapikian5860 5 ปีที่แล้ว +1

      Weldemariam Aysheshim I agree! This is the best program on EBS and Rakeb n Asfaw are an even better hosts than many others that I have seen!

    • @weldemariamaysheshim1004
      @weldemariamaysheshim1004 5 ปีที่แล้ว

      @@sourayaapikian5860 you are right! !!!!!!! thank you.....

  • @ethospitality3203
    @ethospitality3203 3 ปีที่แล้ว

    ሃያት እናመሰግናለን እጅግ ሚበረታታ ስራ ነው

  • @user-jq4po7oj3
    @user-jq4po7oj3 5 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ደስ ይላል ሀያት ሆቴል ግን ለኢትዮጵያ ቢሆን ምናለበት በቃ ትልልቅ ፋብሪካ ሆቴሎች የውጭ አገር ዜጋ ነው ሚገነቡት ይሁን የሀገራችን ባህልን ስለጠበቃቹ ምስጋናችን ከልብ ነው ኢትዮጵያ በልጆችዋ ተከብራ በታሪክ ዋን ኮርታ ለዘላለም ትኑር💚💛❤

  • @zewedemekonnen985
    @zewedemekonnen985 5 ปีที่แล้ว +25

    እረ ኢማነ ይሥጠን በሉ ይሄንን ሆቴል ሢሞት ትሎት ነው የሚሄደው

    • @ኢብቲሳምብንትሁሴን
      @ኢብቲሳምብንትሁሴን 5 ปีที่แล้ว

      ትክክል አስተዋይ💙💚💙💚💙

    • @salimsdilbago2864
      @salimsdilbago2864 5 ปีที่แล้ว

      ገንዘብና ልጅ የምድር ህይወትጌጦች ናቸው والمال والبنون زينه الحياه الدنيا

  • @HilinaT
    @HilinaT 5 ปีที่แล้ว +11

    The best hotel manger... ever he did it.... I can't wait to see Addis Ababa

  • @ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር
    @ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር 5 ปีที่แล้ว +9

    እምዬ እትዬጵያ ውብ አገሬ ሰላምሽን አምላክ ያብዛው ጠላቶችሽን አምላክ ይበቀልልሽ

    • @eyasuabebe2944
      @eyasuabebe2944 5 ปีที่แล้ว

      አሜን 🙏🙏🙏😘😘😘

  • @hawahesan2147
    @hawahesan2147 5 ปีที่แล้ว +40

    እኔም ሆቴል ከፍቻለሁ ትልቅ ደረጃ እንደምደርስ እርግጠኛ ነኝ

  • @ኢቶጳዊቷቀብራራ
    @ኢቶጳዊቷቀብራራ 5 ปีที่แล้ว +29

    ኢትዮጵያ ለፈረጅ መስጠት ነበር ያለን ነገር አሳምሮ መስራት ይወዳሉ ስራ በጥራት ይሰራሉ ያበሻ ባለ ሀብቶች ማግበስበስ እንጂ እንዲ በጥራት አያሰሩም

  • @christianmsgana2580
    @christianmsgana2580 5 ปีที่แล้ว +9

    እኛ ስንተኛ ነጮች መጥተው ያስተዋዉቅልናል ወይ ሀገሬ መች ይሆን ሰው ሚወጣልሽ

  • @simealemau8769
    @simealemau8769 5 ปีที่แล้ว +3

    Wow amazing I have no words to express my feelings!! I can’t wait to go my home land!!

  • @Meserat-wx4dx
    @Meserat-wx4dx 5 ปีที่แล้ว +56

    መዳሜን ወስጄ እዚህ ዉ መወርወር ነበር ሁሉ ብርቁ ስለሆነች

  • @teztawortawu681
    @teztawortawu681 5 ปีที่แล้ว +2

    ያላቸዉ ብቻ የሚኖርባት ሀገር እኛ ልጆቿ ስለቸገረን ተሰደን በሰዉ አገር እንደክማለን ያላቸዉ ደሞ ካገራችን ገብተዉ እዲህ ይሰራሉ አይ የተገላቢጦ አምላኬ ከኔ ቢጤ ደሀ ጋር የምበላዉእጀራ ስጠኝ🙏

  • @AsAs-qn7oq
    @AsAs-qn7oq 5 ปีที่แล้ว +8

    የፈረጅ ሆቴል ነው
    ሀበሻማ በምን አቅሙ እዲህ አይነት
    ይከፍታል
    በጣም ጥሩ ነው አገራችን አስጠሩልነ

  • @magdamagda8814
    @magdamagda8814 5 ปีที่แล้ว +2

    የዚህ ሆቴል መከፈት ናፍቆኝ ነበር በጣም ብዙ ዓመት እኮ ነው የፈጀዉ ደስ የሚለዉ ነገር ሆቴሉ የተሰራበት ቦታ በፊት የህዝብ መፀዳጃ እና ቆሻሻ መጣያ ነበር አሁን ለማመን የሚከብድ ዉብ ምድር መሰለ

  • @amo2093
    @amo2093 5 ปีที่แล้ว +3

    Hyatt manager should be in the coffee business 👏🏽👌🏾 amazed by your creativity

  • @fatama1233
    @fatama1233 5 ปีที่แล้ว +3

    የት ነው ያለን ውይይይ ደስ ሲል አገሬ እምር ሽብርቅ በይልኝ ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለአገሬ ራኪ አስፍሽ ስወዳችሁ

  • @halaabechu3176
    @halaabechu3176 5 ปีที่แล้ว +1

    ዳቦችንን ይዘን አለች ራኬብ ቆንጆ

  • @eldalemm2392
    @eldalemm2392 5 ปีที่แล้ว

    #አስፋው እውነትህን ነው የአአ ሀያት በጣም ልዩ ነው ወድጄዋለሁኝ

  • @melonamichael743
    @melonamichael743 5 ปีที่แล้ว +1

    o,waaaaw it's sooooooo btfl. i can't wait to spend some time with my family n my friend's. i looooove it.

  • @ethiopianatinku8559
    @ethiopianatinku8559 5 ปีที่แล้ว

    Wow I can't wait to visit this Hotel. That will be the first when I come to Ethiopia. Lovely.

  • @zuzuowel4534
    @zuzuowel4534 5 ปีที่แล้ว +14

    ወዉውው ምነው እኔንም ሀብተም በረገኝ ሀገሬ ውስጥ ያለን ነገር እደሌላ በልናፈኩ

  • @yashfinancials
    @yashfinancials 5 ปีที่แล้ว +2

    Wow it's an amazing hotel. Thank you Raki & Asfaw for showing this miracle HYATT REGENCE.

  • @zemassefa1397
    @zemassefa1397 5 ปีที่แล้ว +3

    ያረቢ ስንት ሀብታም አለ በነዚህ አይነት እልም ያልኩ ድሀ ያረቢ ሀብት ስጠኝና ላንተ ስል ጥሩ ነገር ልስራበት

    • @mehalima5774
      @mehalima5774 5 ปีที่แล้ว +1

      ድሀ ማለት ኢማን የሌለው ነው እነሱ የአዱኒያ ናቸው ምን አልባት እህኔ ጤና አተው ውይቸር ላይ ወይም ሀኪም ቤት እየተመላለሱ ይሆናል እናም ሁሌ እኔ ጤነኛ መሆኔን ሳስብ ፈገግ እላለሁ አልሀምዱሊላህ

    • @جميلااماميرإنشاءالله
      @جميلااماميرإنشاءالله 5 ปีที่แล้ว

      Zem Assfa ሀቢበቲ አብሽሪ ዱአ አድርጊ ሁሉም ነገር እኛ ስለረሰራን ብቻ ሳይሆን አላህ በረካውን ሲጨምርበት ነው ውዴ ሀብታም ሁነውም ጥሩ የማይሰሩበት ለሀራም የሚያውሉት በርካታ ናቸው ባለሽ ነገር ተብቃቂ እህት

    • @zemassefa1397
      @zemassefa1397 5 ปีที่แล้ว +1

      አረ አልሀምዱሊላህ ሆሆሆሆ ሙሉ ጤነኛ ላደረገኝ መስራት እንድችል ላደረገኝ የስው ማልከጅል ስላደረገኝ አልሀምዱሊላህ

    • @hadyaahmed4879
      @hadyaahmed4879 5 ปีที่แล้ว

      Zem asefa mare heyir lemesrat habtam mehon gd ayidelem wanaw tena

  • @hannabely4681
    @hannabely4681 5 ปีที่แล้ว

    Excellent job
    I am so happy to see my country like this
    What surprises me, the hotel each guest they come enjoy also learn about the culture from food clothes and art
    When it come Hilton western culture please give me a break
    God bless Hayat hotel😘😍😘😍

  • @senaytsenaytt1828
    @senaytsenaytt1828 5 ปีที่แล้ว +1

    WOW It’s amazing Thank you so much

  • @የማርያም-ነ2ዠ
    @የማርያም-ነ2ዠ 5 ปีที่แล้ว +1

    Wow the best hotel manager .

  • @ነኝየሱብቻ-ፀ6ኀ
    @ነኝየሱብቻ-ፀ6ኀ 5 ปีที่แล้ว +4

    እኔደሞ ከዚህየበለጥመስጊጂድመስራትነውየምፈልገውኢንሻአላህ

  • @konjitberhanu8571
    @konjitberhanu8571 5 ปีที่แล้ว

    ያምራል። በተለይ የኢትዮጵያዊነት ጣዕም፣ ጌጣጌጥና ሰሜት ያለዉ ስለሆነና የሚያሞግስ ስለሆነ ደስ ይላል።

  • @mulukenttesfaye3010
    @mulukenttesfaye3010 5 ปีที่แล้ว

    Wow!, Really interesting! I like to appreciate that they are using local product with international quality that's give more sense for all of us!! I like to say keep it up your excellent job!!

  • @ኢትዮጵያእማማእኔየማርያም
    @ኢትዮጵያእማማእኔየማርያም 5 ปีที่แล้ว +1

    እትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
    ከዚህ የበለጠ ምን ደስ የሚለ ነገር አለ

  • @ፋጡማየከለላዋፍቅርያሸንፋ
    @ፋጡማየከለላዋፍቅርያሸንፋ 5 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ኢቢኤስ ጨምራችኋል በፊት ታፍናችሁ ነበር አሁን ለየላችሁ ሀገሬ ኢትዬጵያ ያምርብሻል ሁሉም ነገር 💚💛❤👍👍👍👏👏👏

  • @teztawortawu681
    @teztawortawu681 5 ปีที่แล้ว +7

    አይ አረቦችን ነበር እዚህ ዉስጥ ወስዶ መክተት ሁሉ ብርቄ ለሆነባቸዉ 😏

  • @samisami-ye2yp
    @samisami-ye2yp 5 ปีที่แล้ว +5

    ይገርማል ምዕራባውያን ያደጉት እንደዚህ አይነት ምርጥ እና ጠንካራ ማናጀር በብዛት ስላላቸው ነው ዋው

  • @لتانل-ر7ك
    @لتانل-ر7ك 5 ปีที่แล้ว

    Betam ymral Mngeru sertgochum mstngdoachw betam terhu nw
    Bhunaye ☕🤩

  • @tsehaygeni9668
    @tsehaygeni9668 5 ปีที่แล้ว

    ዋዉ ማሻላህ ፈጣሪ ብሎ መጎብኘት ከተቻለ መጥቸ ባይ እንዴት ደስ ባለኝ💝💘

    • @binyamalemu9317
      @binyamalemu9317 5 ปีที่แล้ว +1

      Tsehay Geni why not you can go!

    • @tsehaygeni9668
      @tsehaygeni9668 5 ปีที่แล้ว

      @@binyamalemu9317 i can My Dear but No Money😢

  • @alemgeberemikael6560
    @alemgeberemikael6560 5 ปีที่แล้ว

    I love it !!! I can’t wait oohhh ....really I miss

  • @senaityoutubeshow6025
    @senaityoutubeshow6025 5 ปีที่แล้ว

    እድሜ. ለማዳም ዋይፋይ ብዙ እናያለን. 💚💛❤ኢትዮጵያዬ እድግ በይልኝ ዞሮ መግቢያዬ ሀገሬ ስገባ እመጣለው. እዚህ. ሆቴል. በጣም. ያምራል. ሆቴሉ

  • @romangezahgen6824
    @romangezahgen6824 5 ปีที่แล้ว

    rakebye betam des yemtye lij nesh yene erkataye betam new yemewedish betely sakesh des yilal hulgize sake

  • @mulkiausman514
    @mulkiausman514 5 ปีที่แล้ว +1

    Inshallah when I go my country I will visit this hotel inshallah it is so beautiful hotel I love it 👌🏻👌🏻👌🏻

  • @zizuzdahmed203
    @zizuzdahmed203 5 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ሀገሬ እመርርርርርር እድግ በይልኝ አላህ ከጠላት አይን ይጠብቅሽ

  • @sabriitube2902
    @sabriitube2902 5 ปีที่แล้ว

    Wooow des yilal Ethiopia nat lemalet techegerku masha allah

  • @kikiyanm3832
    @kikiyanm3832 5 ปีที่แล้ว +1

    ግን ለምን ከልጀጋር አድ ቀን ዘና ብታደርጉኝ በጣም ነበር ደስ የሚለኝ ልጀ አራት አመቷ ነው ስለዚህ አመስት አመት የሚሞላት መስከረም አድ ነው ልደቷል ከዚህ ሆቴል ባከብርላት በጣም ደስ ይለኛል በናታቺሁ አባቷ የተረገመ ነው ከፈለጋቺሁ ማስታወቃ ይሆናቺዃል ብየ ነው

  • @ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ
    @ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ 5 ปีที่แล้ว +3

    ዋውውውውውው የኔ ነጫጭባ ሀገሬን ታላቂቷን ውቢቷን 🇲🇱#ኢትዮጵያን በትንሹ ስላሳየህኝ ስላከበርክልኝም አድናቆቴና ምስጋናዬ ላቅ ያለ ነው አቅምቲ ካለች ምናልባት ከ፲አመት ስደት በኋላ ልንሾፋችሁ ይችላል እስከዛው ሰላማችሁ ይብዛ ራኪ አስፋዉ በርቱ እናመሰግናለን 💚💛❤🇲🇱😘🌺🌹🌷👈

    • @hugojumbo6658
      @hugojumbo6658 5 ปีที่แล้ว

      ባዓታ ነገሯ ወደ ማታ የሚኒሊክ ታቦት ይህ ነጭ ቅጥሽን ይደክልሽ ከዝያም የወር አበባሽን አፍልተሽ አጠጭው በቃ ባሪያ ሆንን ቀስ በቀስ አገራችን እንደ south Africa ትሆናለች ነጩ አልተመቼኝም

  • @oneethiopia7468
    @oneethiopia7468 5 ปีที่แล้ว +3

    አሁን እህግዜየመሬቱን ባለቤት አፈናቅለው ለፈረጅ ሰተው ይሆናል

    • @ليلاادم
      @ليلاادم 5 ปีที่แล้ว

      ወላ የኔ ቢጤ በበረሀ ያልቃል ነጭ እያመጣ ይኮትታል

  • @selam484
    @selam484 5 ปีที่แล้ว

    We will check it out when we go back home . Well done Rakeb & Asfaw .Thank you keep up the good work.

  • @ፍሬህይወትሽፈራው
    @ፍሬህይወትሽፈራው 5 ปีที่แล้ว +6

    እራኬብዬ እግሊዘኛሽን ብታበድሪኝ

  • @ምንአያአትሀገሬን
    @ምንአያአትሀገሬን 5 ปีที่แล้ว

    ወይ ሀገራአችን በጣም ሄዳለች ድሀዉ ህዝብ ነዉ እዛዉ ባጸለበት የለዉ ለማንኛአዉም ይመርብሽ ሀገሬ ደሀዉ ቢአለቅስም የአችን ክፋ ማአየት አየፈልግም ሰላአም ሁኝልን እማምየ

  • @TheFhdude
    @TheFhdude 5 ปีที่แล้ว +2

    ጥያቄ፦ ሆቴልን ከምግብ ቤት ምን ይለየዋል? ሆቴል መኝታ ክፍሎች አሉት። ሆቴልን ለመጎብኘት ሄደው መኝታ ክፍሎቹ ምን እንደሚመስሉና ስንት ዓይነት ደረጃ እንዳላቸው ሳያሳዩን የመጡ በዓለም ላይ የመጀመሪያው የቴሌቪዥን ክሩ ቂቂቂ

  • @ኢትዮጵያ-መ6ቀ
    @ኢትዮጵያ-መ6ቀ 5 ปีที่แล้ว +3

    ቡናዬ በወይን መልኩ ቀርበች መቆየት ደጉ ለማንኛውም አሪፍ ሆቴል ለኢትዮጵያ ኩራት ነው 😍😍😍

    • @selammamo4166
      @selammamo4166 5 ปีที่แล้ว

      Ice coffee and ice ☕ we start Ethiopian regerce Hotel Thanks we have to try our traditional coffee!!

  • @munirajuma8181
    @munirajuma8181 5 ปีที่แล้ว +8

    እድሜ ለዱባይ ኦቴል በየ አይነቱ አየው አገሬማ ብኦ መቼም እዲ ያለ አላይም

    • @hasena765
      @hasena765 5 ปีที่แล้ว

      kkķkkkkkk enem endanchi

    • @senifiker479
      @senifiker479 5 ปีที่แล้ว

      Uffff mare tebarki ename endanchi negh yalayhute hotel yelem temsegen

    • @kasualem2137
      @kasualem2137 5 ปีที่แล้ว

      You have to proud by your home country Hotel don't compare to Dubai such a bullshit comment

  • @asnakutesfaye3544
    @asnakutesfaye3544 5 ปีที่แล้ว

    እንኳን በሰላም መጣቹ አስፋውና ራኬብ በጣም ናፍቃችሁኝ ነበር ረመዳን ከገባ አይቼ አላውቅም ተመስገን አለቀ የእስልምና እምነት ተከታዮች ኢድሙባረክ ብያለሁ

  • @ethiopianatinku8559
    @ethiopianatinku8559 5 ปีที่แล้ว

    Amazing manager. Well done!

  • @እናቴእውድሻለውኑሪልኝበጤ
    @እናቴእውድሻለውኑሪልኝበጤ 5 ปีที่แล้ว

    ዋው እንዴት ያምራል እሚዬ ኢትዮዽያ እንደዚህ ያሳምርሺ ውይይ እኛ እኮ ስነፍ ነኝ ዘረኛ ነን እንጂ ምን ያሳናል

  • @hiruthirut5378
    @hiruthirut5378 5 ปีที่แล้ว +7

    ግን ምን ልኮኑ ነው ላይክ ግጩኝ የምትሉት መዳም ትግጫችሁና

  • @dawitmekonnen4993
    @dawitmekonnen4993 5 ปีที่แล้ว +1

    I sow the modern little Ethiopia.....
    But I was amazed when foreigners concerned this much about Ethiopia.Thank you Mr.manager
    And its a good lesson for us.

  • @hiwothiwot8420
    @hiwothiwot8420 5 ปีที่แล้ว

    Rakeb you’re beautiful and talented.

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu7668 5 ปีที่แล้ว +21

    እንደዝህ አይነት ሆቴል ኢትዮጵያ ውስጥ አለ?🤗🤔

    • @messiyejesuslij5439
      @messiyejesuslij5439 5 ปีที่แล้ว +1

      እኔም በጣም ጌረሞኝ 😘

    • @proudethio8919
      @proudethio8919 5 ปีที่แล้ว

      Tigist of course there is! But our country shouldn't just be building hotels but more roads, schools, hospitals, dams, railways...etc. Hotels are largely for wealthy guests not for the ordinary poor Ethiopians.

  • @weldemariamaysheshim1004
    @weldemariamaysheshim1004 5 ปีที่แล้ว +4

    And I am the first viewer of this video ..which is after 23 seconds of uploading ..... thank you keep going..

  • @mamaorbabalovemeto6262
    @mamaorbabalovemeto6262 5 ปีที่แล้ว +8

    እረመዳን አለቀብን አላህይ ወንጀቸንነ አንተ ማረን ራኪ አስፍሽ እኮነ ሰላም መጣቸዉ

  • @athiopiandressdesignstylet4820
    @athiopiandressdesignstylet4820 5 ปีที่แล้ว

    ሀገሬን እንዲህ አምራ ሳያት ኡፍፍፍፍፍ በጣም ደስስስስስስስ ይለኛል በተረፈ ሴቶችዬ መለከፀዴቅ አያምርም? መልኬ ደውልልኝ አባቴ 😍

  • @mimimoges3230
    @mimimoges3230 5 ปีที่แล้ว +2

    Wow hayat Regency it's the best
    🥰😍 🤩😘 💗💓if you like it thumbs up 👍

  • @adanechmarthaberhanu1319
    @adanechmarthaberhanu1319 5 ปีที่แล้ว

    What an amazing manger👌! Can't wait to spend some time there 😍

  • @betilmetebkik4248
    @betilmetebkik4248 5 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ውዶች መልካም እሁድ

  • @Tube-ll8vc
    @Tube-ll8vc 5 ปีที่แล้ว +1

    እደዚህ ያለሆቴል ታለ መዳሜን አሳያታለሁ

  • @askarasker3313
    @askarasker3313 5 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ዋው ስላደቅ አላልፍም

  • @peacelove1814
    @peacelove1814 5 ปีที่แล้ว +1

    Enkuan dehna matachiw 😍😍 asfaw and rakebiyee💝💝💝💝

    • @shemimapro4060
      @shemimapro4060 5 ปีที่แล้ว +1

      አሚን እኔም ሚሊኒየር መሆን እንፈልጋለሁ

    • @peacelove1814
      @peacelove1814 5 ปีที่แล้ว +1

      @@shemimapro4060 yargilish Yene konjo 💓💓 💓💓 💓🙏

  • @asteryoutube5467
    @asteryoutube5467 5 ปีที่แล้ว

    ወይኔ እናት ሰወች ስወዳችሁ

  • @des895
    @des895 5 ปีที่แล้ว

    አንገት መድፋት በውጭ ሀገር አይን በራስ አለመተማመን ነው ተብሎ ይተረጎማል: ስለዚህ ቀና ብሎ መራመድ ያሻል:

  • @tadilove7310
    @tadilove7310 5 ปีที่แล้ว +1

    Really it's amazing hotel 👍👍👍😍❤️

  • @habibmohammedadem3036
    @habibmohammedadem3036 5 ปีที่แล้ว

    I appreciate Arkeba I like you too

  • @senaityoutubeshow6025
    @senaityoutubeshow6025 5 ปีที่แล้ว

    ሆቴሉ ዱባይ ነው የመሰለኝ ኢትዮጵያ. 💚💛❤ለዘላልም ትኑር. ሀገሬ ዝብርቅ ዝብርቅርቅ ብየልኝ 😍😍

  • @helenlove7981
    @helenlove7981 5 ปีที่แล้ว

    ሳቃችውን ሲወድላቸው ራኬብና አስፈው😘😘😘😘😘

  • @RT-hw9lx
    @RT-hw9lx 5 ปีที่แล้ว

    Good job !! Foreigners come our country want show our culture. We are building a hotel and show western culture.

  • @peacelove1814
    @peacelove1814 5 ปีที่แล้ว +8

    Yahotel Manager fagagtaw batem das yilal🤗🤗🤗🤗

    • @redimenen5625
      @redimenen5625 5 ปีที่แล้ว

      አረ ሊበላላላ ሃሃሃ ከራኪ በልጦ የሱ ፈገግታ እንዴት ታየሽ ባክሽ አታስቂኝ እስቲ

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 5 ปีที่แล้ว

      ፈገግታው በጣም ካስደሰተሽ ሙገሳሽን በፊደሎቻችን በተፃፈ አስተያየት ግለጭለት ።

    • @teztawortawu681
      @teztawortawu681 5 ปีที่แล้ว

      ቁጥሩን ልስጥሽ ማር😃😜

  • @አመለወርቅ-ኀ8ቀ
    @አመለወርቅ-ኀ8ቀ 5 ปีที่แล้ว +6

    ይች ጠጋጠጋ እቃ ልማንሳት ነው ።ፈረንጅ መቶ መሓል አድሳባ ውስጥ ይሄንያህል ንብረት አፍሶ ሰራ :ነገ ዶላንድ ትራናፕ ፍንፊኔ ኬኛ መለቱ አይቀርም 😂

    • @mulugeremew8084
      @mulugeremew8084 5 ปีที่แล้ว +1

      ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ልክ ነዉ ማለታቸዉ አይቀረም እነዚህ ወራዳወቺ

  • @የድንግልልጅ-ቐ3ቨ
    @የድንግልልጅ-ቐ3ቨ 5 ปีที่แล้ว +2

    የአገራችን ባለሀቶች ገዝ ተማሩ ምክንያቱም
    ሀገራችንን ባህልና የማስተዋውቁ የውጭ ዛጋ ነው እኛ የነሶን እየተከተልን እነሱ የአኛን ሁሉ ነገር እየወሰዱ ያስተዋውቆልናል በጣም ነው የምናመልከው 💚💛❤

  • @emuahlam1835
    @emuahlam1835 5 ปีที่แล้ว

    ዋው

  • @AsAs-qn7oq
    @AsAs-qn7oq 5 ปีที่แล้ว

    የቡን ስባቱ እስከ እሳቱ ነው
    ዋው ሆቴሉ ሲያምር
    የሚሰራው ልጅም እዴት ያምራል

  • @Joshdposh
    @Joshdposh 5 ปีที่แล้ว

    Lemin Abesha aydelem Manageru?

  • @KokebET
    @KokebET 5 ปีที่แล้ว

    wow i loved this hotel

  • @endnchiyelmgetachew7382
    @endnchiyelmgetachew7382 5 ปีที่แล้ว

    Wow it's so amazing .... The best hotel manger ...

  • @saranoora5692
    @saranoora5692 5 ปีที่แล้ว +1

    አይ ኢትዮጵያ ቀስ ብለው ይገዙናል እኛ ስንቧጨቅ እነሱ ሀገራችን ላይ በዚ ሁኔታ ባህላችንን አረቀቁ ኢትዮጵያውያን ሸክላና ጀሶ ህዝብ እናበላለን ልዩነት ይላል እንዲህ ነው እንግዲህ

  • @munayemaryamlij1492
    @munayemaryamlij1492 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራን

  • @demelawembeale3940
    @demelawembeale3940 2 ปีที่แล้ว

    Instant Ethiopian coffee made in at Hyatt Regency hotel in Addis Ababa,Ethiopia.

  • @saratube8270
    @saratube8270 5 ปีที่แล้ว

    ድህነትን የምጠላው ለዚህ እኮ ነው ባር እየኤድኩኝ እንድዝናና

  • @onelove809
    @onelove809 5 ปีที่แล้ว

    Just i have to say waw

  • @ፅጌማሪያምየድግልልጅየድን
    @ፅጌማሪያምየድግልልጅየድን 5 ปีที่แล้ว

    ዎው ሲያምር

  • @987654321susu
    @987654321susu 5 ปีที่แล้ว +1

    So beautiful 👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻

  • @betelihemtassew6581
    @betelihemtassew6581 5 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ምለው ትንሹ መቼም ሻይ ነው ሻይ ስንት ይሆን

    • @tomtom-dv7gr
      @tomtom-dv7gr 5 ปีที่แล้ว

      Betelihem Tassew 80 birr

  • @moshowegu7299
    @moshowegu7299 5 ปีที่แล้ว

    እኔ አሁን ይኗሪነኝ ወላ አኗኗሪነኝአይ ፈጣሪ እነሰው ፈጥረህ የሀብታም ተመልካች ታደርገኝ አልሃሙዱሊላህ

  • @zemassefa1397
    @zemassefa1397 5 ปีที่แล้ว +6

    ድሀ መችም ይህን ሆቴል በአይኑ ከውጭ እያየ ከመሄድ ውጭ አቅም የለውም

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 5 ปีที่แล้ว

      ኢትዮጵያ ውስጥ ብቻ ሳይሆን ሌሎች ሃብታም አገሮች ውስጥ የሚኖሩ ድሆችም ሆቴል ገብተው አይዝናኑም ። ሰው የሚዝናናው መሠረታዊ ህይወቱን ካስተካከለ በኋላ ነው።

    • @zemassefa1397
      @zemassefa1397 5 ปีที่แล้ว

      እሱማ አወ ግን ይሄን ሆቴልና ቤት ስታይ በዚች ሀገር እንደት ድሀ ይኖራል ይህ ሁሉ ፎቅ የማነው ያስብላል