የፈራነው ነገር ሆኗል...አክስታቸው ለሄርሜላ እንድሰጣት መርዝ ቋጥራ ሰጠችኝ እኔም ቡና እያፈላሁ..... ሚስጥሩን ዘረገፋት።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ก.ย. 2024
  • የፈራነው ነገር ሆኗል...አክስታቸው ለሄርሜላ እንድሰጣት መርዝ ቋጥራ ሰጠችኝ እኔም ከቡና ጋር..... ሚስጥሩን ዘረገፋት።

ความคิดเห็น • 1.9K

  • @trr1069
    @trr1069 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +400

    የይቱብ ህግ አይፈቅድልኝም እንጂ አንተን በአንደዜ 1ሚሊዮን ሰብስክራይብ አደርግ ነበር 🎉💕

    • @kwkw528
      @kwkw528 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Genete ligabawu esiki demirsti

    • @زمزم-ج1ف
      @زمزم-ج1ف 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      የኔም የኔውድድድድድ

    • @misganawayele
      @misganawayele 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Share aderg behulum media yane million yegabal

    • @Aleye-tx3br
      @Aleye-tx3br 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      እኔም ደግሞ ሚሊየን ጊዜ

    • @ZeedKassa
      @ZeedKassa 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      በጣም ልክነሽ

  • @ኢትዮጵያየእኝናት
    @ኢትዮጵያየእኝናት 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +41

    ☝🏿☝🏿☝🏿ለማንኝውም 😔ጽበል ይህዱ ህርሜላም ውንድምዋም የምትሉ 👍🏿👍🏿

  • @ZainebMohammed-o2n
    @ZainebMohammed-o2n 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +137

    ይች ሴትዮ ግን ሰዉ ሳታጠፋ በህግ ቁጥጥር ስር አትሆንም ኧረ ጥንቃቄ አድርጉ

  • @Fatumatube1856
    @Fatumatube1856 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +112

    ቢኒ እና ሄርሜላ ለነስር ስጦታ የስጡት የሚል እስኪ የገበወል

    • @Zahra-so5rl
      @Zahra-so5rl 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      እረይቅርበት

    • @kiyeebelay6969
      @kiyeebelay6969 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ኧረ ምን በወጣው:: አርፎ በሰላም ስራውን ይስራበት::

    • @yodyodahie916
      @yodyodahie916 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Ayfelgm

    • @arielasgedom3242
      @arielasgedom3242 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Tikkil

    • @seadaabdu6617
      @seadaabdu6617 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ሰጦታ አያሰፍልግም ሰብሰክራይብ አረገን እናሳድገው ጀግናችን

  • @MekedesMekedes-t9g
    @MekedesMekedes-t9g 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +208

    የኛ ጀግና አተን የወለደች እናት እድሜዋ ይርዘም ዉይ አተ❤

    • @iopo9417
      @iopo9417 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @medrekyata9683
      @medrekyata9683 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አሜን አሜን

    • @علياحمد-ق9و3ب
      @علياحمد-ق9و3ب 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤🎉🎉🎉

    • @lensami2970
      @lensami2970 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Ameen Ameen Ameen

    • @አልሀምዱልለህ
      @አልሀምዱልለህ 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አሚንንንን

  • @zeharadiyau
    @zeharadiyau 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +24

    አቶ አበበን ፎቶውን ልቀቁት ችግር የለውም ሰው እዲተባበራቹ ምክንያቱ እራሱ ስተዋል ስላሉ መንገድ ላይ ወይም የሰፈር ሰው ሊያገኘው ይችላል

  • @toyba6221
    @toyba6221 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +136

    ጀግና ብቻ አይገልፅህም አደኛነኝ ላይክ አርጉኝ አላህይጠብቅህ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🌹🌹🌹

  • @menberelegesse4717
    @menberelegesse4717 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +24

    ቢነዬ ሄርሜላ ከወንድማችሁ ጋር ተመካከሩ ታላቃችሁ ወንድማችሁ ነዉ እግዚኣብሔር ነዉ ያወጣሺ በጥንቃቄ ይሁን ሁሉም ነገር❤❤❤❤

  • @debbietesfaye5625
    @debbietesfaye5625 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +534

    አክስትየው ትታሠር የምትሉ በላይክ ተባበሩኝ

    • @ኢትዮጵያየእኝናት
      @ኢትዮጵያየእኝናት 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      መታስርዋ እኮ አይቀርም ግን መጀመሪያ አባታቸው ይግኝ ከዛም 👊🏿👊🏿👊🏿

    • @MsMina-pj5jc
      @MsMina-pj5jc 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔

    • @ሀኒቾ-ዠ7ጨ
      @ሀኒቾ-ዠ7ጨ 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      መቸይቀርላታል ሁሉም የዘራውን ማጨዱኮ አይቀርም

    • @ዳድቱንጋ
      @ዳድቱንጋ 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ሸዋ ሮቢት ነዉ?

    • @workeerkalo5971
      @workeerkalo5971 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እስር ቤት ይገባታል እስከሁንም እንዴት ቆየች?በጣም ኤርሚላ ተሰዝናለች።

  • @ועח
    @ועח 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +14

    እንኳን ለብርሃን መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ 🙏 ይህች አረሜኔ ትዝታ አሁን አብቅቷል ወይኒ መውረጃሽ ነው የስንቱን ሂወት አበላሸሽ ፈጣሪ ያንሳሽ 🇪🇷

  • @AlemHailu-ys1fq
    @AlemHailu-ys1fq 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +193

    እቺ ሴትዮ ሌላ ወንጀል ሳትሠራ ለፖሊስ መሰጠት አለባት

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ሄርሜላ ና ቤኔያም የምድር አይን ባለውለታ ወድማችሁ ነው ከሱ እትራ ጥቃታችሁ
      ን የሜጋፈጥ ክፉችሁን የ
      ማይ ውድ እውነትን ስው ነው እንኮራበታለን❤

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የንስር እይን ለናንተ ራሱን እሳልፎ የሜስጥ ሄርሜላ
      እንድ ስታረገው የቻለ ታላቅ ወድማችሁን እትራቁ❤

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ጸበል ብስንስለት እስሮ
      ይውስዳት😂😂😂😂😅

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሁላችንም ለማጥፉት አትመለስም በመተ ት
      ስለምታጠፉችሁ ትጠቀቁ❤

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሁላችሁም ይህ ሴት ተጠቀቁ መተትም አታጣም በተለይ ሄርሜላ ባክሽ ተጠቀቄ እንዳርገልሽ

  • @tsigemengiste6108
    @tsigemengiste6108 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +15

    ገንዘብ እና ትዳር አክባሪዉን ይፈልጋል እነዚህ ልጆች ገና አልበሰሉም ? ያሉበት እድሜ አስቸጋሪ ነው። በተለይ ሔርሜላ ብዙ ይቀራታል አሁን ትምህርታቸውን ቢማሩ እና የስነ ልቦና አማካሪ ቢያገኛቸው ጥሩ ነው??
    ሰው መርዳት ከፈለጉ በ አካዉንቱ ውስጥ ማስገባት ይሻላል እንጂ በ እርዳታ አስመስለው ቢያግትዋትስ ???

  • @alem5097
    @alem5097 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +269

    ሄርሜላና. ወንድሟ. ለሁለተኛ. ጊዜ. ንሰር. እሳት. ውሰጥ. ገብቶ. አውጥቷችሗል. እባካችሁ. ተጠንቀቁ ምን. ያህል. ራሱን. አደጋ. ላይ. ጥሎ ነው. ከጉድ. ያወጣችሁ. ማንንም. አትሰሙ. ማንንም. መሀል. አታሰገቡ. እባካችሁ.

    • @Aleye-tx3br
      @Aleye-tx3br 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      ትከከል

    • @faidaalmam1469
      @faidaalmam1469 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      That’s ✅

    • @Selamtube-t2r
      @Selamtube-t2r 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Tekkl

    • @halimaali4383
      @halimaali4383 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      betikikil

    • @fatumamohamedyassin2957
      @fatumamohamedyassin2957 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Tekekel

  • @mulubekele1525
    @mulubekele1525 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +63

    ቢኒያምና ሆርሜላ ለንስር አይን በአስቸካይ መኪና ግዙልት ውለታው ከፈጣሪ በታች ነው ከሞት ወደ ህይወት እንደመለሳችሁም በደንብ እወቁት ውለታ አልገባችሁም

    • @mulubekele1525
      @mulubekele1525 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እውነት ነው

    • @lubabatube7975
      @lubabatube7975 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      😂😂😂አቺው ኮምተሺ አቺው እውነትነው

    • @arielasgedom3242
      @arielasgedom3242 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Tikkil

    • @صافيه-و4ث
      @صافيه-و4ث ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ትክክል

    • @GggGggg-cg3wd
      @GggGggg-cg3wd ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ትክክል ከቻሉ

  • @Feydu-b7g
    @Feydu-b7g 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +142

    ሀረር የት አካቢ ነው??? አቶ አበበ ጫት የሚቅም ከሆነ በእርግጠኝነት ሸዋ በር አካባቢ ይገኛል። ሸዋ በር ፈረስ መጋላ ሾንኮር አራተኛ እሚባሉ ሰፈሮች ፈልጉት በተለይ ሸዋ በር መናኸርያ አካባቢ ፈልጉት ((ኢንሻላህ )) ታገኙታላቹህ።

    • @ashenafiasefatesema2791
      @ashenafiasefatesema2791 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

      Please selkshn lakelte le neser

    • @tsigemengiste6108
      @tsigemengiste6108 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

      ጥሩ ኢንፎርሜሽን ነው❤

    • @lensami2970
      @lensami2970 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      InshaAlah

    • @ፀሐይወጣልኝ
      @ፀሐይወጣልኝ 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

      እባክሽን የምትችይውን ተባበሪያቸው።በአምላክም ሞገስን በረከትን ፣ ከክፉ ነገር መጠበቅን ተገኛለሽ ።ደግነት ለራስ ነው ።

    • @MetadelLeaku
      @MetadelLeaku 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

      የኔውድ የቻልሽውንያህል እርጃቸው ያባትን ጥቅምታውቂዋለሽ

  • @genethabdi2647
    @genethabdi2647 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    ምን ጉድ ናት??? እናት አባት የሌላቸውን ልጅ እንዲህ ማሳደድ ::
    እግዚዓብሔር የጅሽን ይስጥሽ :: ውይ
    ጋዜጠኛው ይሄ ሁሉ የሱ ድንቅ ስራ ነው ተባረክ ::

  • @samyrasamuty179
    @samyrasamuty179 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +86

    ጀግናዉን ምትወዱ 💙👍የንስር ዓይን ሔርሜላ እና አክስቷ ለተነገሩህ ቀለቶች በነሱ ስም እኔ ይቅርታ እጠይቅሀለዉ ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ ሔርሜለና ቤተሰቦቿ ከዚች መሰሪ አክስት ታንኮል አላህ ይጠብቃቹ 💎💙💙💛💚💜

  • @NgstiNgsti-j7o
    @NgstiNgsti-j7o 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    ይች ሴትዮ ግን ቡዙ ሰው ሳታጣፋ በህግ ቁጥጥር ስር አትሆንም ኧረ ጥንቃቄ አድርጉ ከሆጊ ለራሱ ትወጣለች ክፉ ናት በደንብ ጥንቃቄ ብታረጉ ጥሩ ነው 😮😢አሁን ለራሱ እትዮጵያን ህገ የሚባል የለም ያሳዝናል እንደ ድሮ አየደለም እየሰማን የለው 😪🖤💔

  • @jtgghf3634
    @jtgghf3634 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +91

    ግን አተን አለማድነቅ ንፉገኝነት ነው አላህ ይጠብቅህህህህ

  • @ZahraBe-iw7rf
    @ZahraBe-iw7rf 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    ትእግስተኞች ===ከጉልበተኞች ይበልጣሉ።💥 በህይወትህ ትእግስተኛ ከሆንክ 💥ነገራቶች ሁሉ ጊዜውን ጠብቆ💥 እውን ይሆናሉ 💥 ወደአንተም ይመጣሉ💥 የነስር ዓይን በጣም አድናቂህ ነኝ ቅን ጀግና ነህ አንተም ዘላለም ዐንድምህም👍 አላህ ይጠብቃቹህ በአቶ አየለ ጉዳይ በርቱልን።❤❤❤❤❤

  • @Qemarahmad
    @Qemarahmad 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +78

    ወይኔ ሄርሜላ እራስሽን ጠብቂይ ለነስሬና ላብርሀምም ጠክ አትሁኒይ ሲቀጥል የውነት አክስት ብትሆንማ ከዘበኛ ፈልቅቃ ታወጣችሁነበር ሲቀጥል አብርሀምምሆና ሄርሜላ የነስርዐይን ትልቅ ውለታ አለባችሁ እናም ደግመሽ ነስሬን በደብ አክብረሽና የሚልሽን ሰምተሽ ተቀመጨይ

    • @ፀሐይወጣልኝ
      @ፀሐይወጣልኝ 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      አብርሐም ቢኒያም በሚለው ይስተካከል ክቡር ኮመንታተር

    • @Qemarahmad
      @Qemarahmad 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@ፀሐይወጣልኝ ይቅርታ ቢኒያምልልነው

  • @EnbossaTube
    @EnbossaTube 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +15

    እነዚህ ልጆች ምነው መከራቸው በዛ😢 ወንድማችን አደራ የነዚህ ልጆች አትለያቸው

  • @pookumol7075
    @pookumol7075 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +56

    ይህ ሁሉ በአንተ ጥንካሬ ነው እውነቱ ሊወጣ የቻለው የስንቱን ህይወት አተረፍኩ አንተ ጀግና ወንድማችን

  • @tru1614
    @tru1614 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ቢኒና ሄርሜላ ለንስር ለሱ ሳታማክሩት መኪና ገዝታችሁ ስጡት በጣም ፍፁም መልካም ሰው ነው ለናንተ ብዙ ነገር ሆኖል ለዚህ ያበቃችሁም እሱ ነው

  • @RahelNegussie-x8b
    @RahelNegussie-x8b 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +53

    በመጀመሪያ ለክርስትና ሀይማኖት በሙሉ እንኳን ለብርሀነ መሥቀሉ በሠላም አደረሣቹ አንተ ጀግና ዘመንክ የተባረከ ይሁን ውድድ ክብር ነው የምናደርግክ እስቲ አድናቆቱን በላይክ እንግለፅለት የንስር አይን ትለያለክ👍👍👍👍👍👍👈👈👈👈👈❤❤❤❤😍😍😍😍

  • @GenetDereje-cm3bc
    @GenetDereje-cm3bc 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ❤ሁላችሁም ፀበል ተፀበሉ የመናፊስትን ሴራ ትምህርት መማር አለባችሁ ምክንያቱም ወደፊትም አትለቃችሁም ትምህርቱን ስትማሩ ነው የምትበረቱት መምህር ተስፋዬ አበራ ፈተና ገጠመኝ፤ገጠመኝ፣ልዩ ገጠመኝ ብላችሁ ተማሩ አመሰግናለሁ።

  • @ዳድቱንጋ
    @ዳድቱንጋ 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +604

    ቢንያምም ሆነ ሄርሜላ የምታረጉትን ነገር ለንስር አይን ብታማክሩ ለወደፊት ጥሩ ነዉ።እርሱ ትክክለኛ ወንድማችሁ ነዉ። በዚህ ዘመን ጥሩ ሰዉ ማግኘት መታደል ነዉ።

    • @EeEe-kq8ic
      @EeEe-kq8ic 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

      ትክክል

    • @halimetwollotube513
      @halimetwollotube513 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

      ትክክል

    • @MsMim-q9q
      @MsMim-q9q 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

      ሳህ በዚህ ካልተማሩ ለቀጣይ ሒወት መቸም አይማሩ።

    • @jastavms2119
      @jastavms2119 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

      በጣም እውነት❤

    • @Kunfyekun2tube
      @Kunfyekun2tube 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

      ትክክል

  • @LidiaTeame-bx3nh
    @LidiaTeame-bx3nh 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    Betam gobez neh adenqahlu Bini and Hermela pliers Be careful. Take care yourself ❤❤❤🇪🇷🙏🏻

  • @ሀዩቲ-ቐ4አ
    @ሀዩቲ-ቐ4አ 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +48

    ላኢላሀኢለላህ ሙሀመድ ያርሱሉላአህ❤
    ጅግናው ወንድማችን አላህ ይቀዊክ

  • @ፍቅርነሽእናቴ
    @ፍቅርነሽእናቴ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ቢኒያም ና ሄርሜላ ለነስር አይን አስደሳች ስጦታ ስጡት የንስር አይን የከሀ ወች እራስ ምታት ሽ አመት ኑር አላህ ይጠብቅህ ❤❤❤

  • @anshakey7739
    @anshakey7739 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +54

    ዛሬ. አራተኛ ነኝ. ጀግና ነህ ትለያለህስህ በተግባርነውኑርልን❤❤❤❤

    • @negateyasinyeshe6365
      @negateyasinyeshe6365 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      ጀግና ጋዜጠኛ ❤❤

  • @ኢትዮጵያየእኝናት
    @ኢትዮጵያየእኝናት 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ☝🏿😔ሌላ በ እዚህ ቪዲዮ የተረዳውት የ ኢትዮጵያ ህዝብ 99%ለ ግንዘብ ምን ያህል ስውን እንደሚጎዱ በ ሙስና የስውን ህውት እንደሚበጠብጡ 😔እነዚህ ስውች ህግን ፍርተው እንታስራለን ስላሉ እውነቱን ሊናግሩ መጡ ከዛ በፍት ግን 😔እህትና ውንድምን ሊአግዳድሉ ነበር 😔😔ኢትዮጵያ የሞተችው ድሮ ነው ለቅሶ አልተቀመጥንም እንጂ 😭😭😭ስንቱን ስማ በ ሙስና

  • @MartaBerhanu-u9x
    @MartaBerhanu-u9x 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +45

    ቆይ እኛ ከናንተ ምንድነው የምንማርው ለብር ብላችሁ በዚህ እድሜ እንደዚህ አይነት ሥራ ውስጥ እንደት ትገባላች እናንተኮ እናቴና አባቴ ናቹ ለገንዘብ ብላችሁ ስብእናችሁን ሽጣችሁ አይከብድም ምነው ብቀርባቸውስ ገንዘቡ እስት ጥሩ ሥራ ሰርታቹ ሙቱ ነገኮ ልጆጃችሁ ያያሉ ምን ምላሽ ይኖራችሁ ይሁን ፈጣርን ፍሩ😢😢

  • @tru1614
    @tru1614 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ሄርሜላ ከሁን ቡሀላ በጣም ተጠንቀቂ አሁንም አንድ ተነስቶ ቢኒያም እንዲህ ነው እንዲህ ነው ቢሉሽ አትስሚ በቃ ጠንካራ ሴት ሆኝ ፍቅረኛሽን ብታገቢው መልካም ልጀ ነው ከወደድሽው ድህነት ምንም አይደለም

  • @ታሪኬንለውጠውናሠውይግረመ
    @ታሪኬንለውጠውናሠውይግረመ 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +47

    የናፈቀኝ አክስትየው ታሠረች የሚል ዜና ነው

  • @እግዚብሔርእሪኛየነዉ
    @እግዚብሔርእሪኛየነዉ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እንየ የንስር ኣይን ቃል ኣጣሁ ማርያምን 👏👏👏👏👏👏👏👏😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤🌹🍀ዶም በዚ ዘመን እንደዚ ኣይነት ወንዲም ብንያም እባክህ እንዳትርቆው😢😢💝💝💝😘😘😘👏👏👏🌹🌹❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @maimohammed2764
    @maimohammed2764 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +41

    ጀግናየ በምን ቃል ልግለፅክ. ወድሜ የንስር ዓይን የእውነት ትለያለክ❤

  • @515mobil2
    @515mobil2 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እግዚያብሔር ምክንያት አለው የእቶ አበበን ቤተሰብ መከራበቃ ሊላቸው ይሆናል ይሔልጅ ወደሒወትሽ የመጣእግዚያብሔር ይጠብቃዝው

  • @K1L2W3
    @K1L2W3 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +36

    እድሜ ጤና ለጋዜጠኛው ይሄ ሁሉ የሱ ድንቅ ስራ ነው !!!!
    ለሱ ሜዳሊያ የሚገባው ጀግና ነው!!!!!!!👏🏽👏🏾👏🏿👏🏽👏🏾👏🏿👏🏽👏🏿👏🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💚💛❤️

  • @asnakechmeskela1732
    @asnakechmeskela1732 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እግዚያብሄር የተመሰገነ ይሁን መልካም የመስቀል በአል ይሁንላችሁ

  • @jtgghf3634
    @jtgghf3634 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +72

    አይዱኒያ አላህ ሆይ መጨረሻየን አሳምርልኝ በተረፈ ደ ወድሜ አላህ ይጠብቅህ

    • @lensami2970
      @lensami2970 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Ameen Ameen Ameen

  • @makdatekle2898
    @makdatekle2898 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ሁላችሁም ፀበል ተፀበሉ የመናፊስትን ሴራ ትምህርት መማር አለባችሁ ምክንያቱም ወደፊትም አትለቃችሁም ትምህርቱን ስትማሩ ነው የምትበረቱት መምህር ተስፋዬ አበራ ፈተና ገጠመኝ፤ገጠመኝ፣ልዩ ገጠመኝ ብላችሁ ተማሩ አመሰግናለሁ። antem egziabher hule gante gar yhun kidanemhret kante gar thun.....

  • @DemisLamrote
    @DemisLamrote 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +28

    እዉነት ተደብቃ አትቀርም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም እዉነታዉን ሁሉም አወቁ ሄርሜላም የዋህ ናት ፍቅረኛ የተባለዉ እደተፀፀተ ያስታዉቃል አባትህንም አቶ አበበን ለማግኘት ያብቃችሁ የየዋህ አምላክ ይርዳችሁ ❤❤

  • @meseretdeboch1649
    @meseretdeboch1649 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ቢኒና ሄርሜላ እባክህን የንስር አይንን እንደወንድማችሁ እዩት አድምጡት እግዚአብሔር የሰጣችሁ ወንድም ነው እንደታላቅ ወንድማችሁ አክስት እስክትል ስቃይ ይብቃችሁ ሁሌ በመተትና ሰርዝ እስከ መች ነው

  • @Alam-k6l
    @Alam-k6l 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +140

    ቢንያም መኪና ገዝቶ የንስር አይንን ሰርፕራይዝ ሲያረገው በህልሜ አየሁ እኮ😊❤

    • @seadahassen-n9r
      @seadahassen-n9r 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

      የእኛም ፍላጎት ነው

    • @Selamtube-t2r
      @Selamtube-t2r 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

      Yigebawal

    • @RashedMohamed-u6h
      @RashedMohamed-u6h 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      ክክክ እኔም ቢያስደስተዉ ደስ ይለኛል

    • @zeinuSeid-l9f
      @zeinuSeid-l9f 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

      ይገባዋን ይህ ጀግና

    • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
      @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

      እዉን ያድርገዉ❤❤❤😂😂

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ሄርመላ ግን አሁንም ምክር ያስፈልጋታል 🥹በጣም ምስኪን ናት::ሲቀጥል ይች አረመኔ ከአሁን በፊትም ከዘበኛው ጋር ተመሳጥራ ገንዘብ ትወስድ ነበር በዘበኛው በኩል መዉሰዱ ሲቀር ነው የመጣች

  • @WsjwjsWissj
    @WsjwjsWissj 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +73

    ቢኒያምና ሔርሜላ በሒወታችሁ ስትኖሩ የንስር አይን ወድማችነን እዳታስቀይሙት ትልቀ ባለውለታችሁ ነው ከሱ እቅፍ አትውጡ ❤

    • @lensami2970
      @lensami2970 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Tikikl

    • @HANAN-t4w
      @HANAN-t4w 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሳህ ነገር ግን ሴትዋ አላምናትም በጣም ሞኝ ናት😢

  • @tirukelemshetie2626
    @tirukelemshetie2626 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እኔ እንደ እናት የምመክራችሁ በእርዳታ ስም የተለያየ ሰው ባገኛችሁ ቁጥር ሌላ መዘዝ ይዞባችሁ ስለሚመጣ ቋሚ የሆነ ነገር በየወሩ ለመቀዶኒያ እርዱ ሲመቻችሁ ኤየሄዳችሁ በአረጋውያን ተመረቁ ዛሬም የምደግመዉ ነገር ከቤተክርስቲያንና ከፀበል አትራቁ ሌላው የወንጀል ትንሽ ትልቅ የለውም የልጁ እናትና አጎት ሁነው ትዝታን ያገዟት በህግ መጠየቅ አለባቸው እንደሰውኛ ይቅርታ መባባል ጥረነው ያረጋችሁት ጋዜጠኛው ግን ዘመንህ ይባረክ ምን እንደምል ቃላት የለኝም

  • @rahmaali1933
    @rahmaali1933 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +76

    የዝችን ሸይጣን ሤትዮ መጨርርሻዋ የናፈቀው በዝህ ጀግና እጅ የልጂ አባት ተገኝቶ ማየት የሚፈልግ ብቻ 1000ላይክ አሥገብብኝ ኢሥኪ❤❤

  • @zeharadiyau
    @zeharadiyau 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ሰላም ሰላም ለዚ ቤት እንኳን ደና መጣክ በጣም አዝነናልም ደስ ብሎናልም ሁለቱም ሴሜት ነው ያሉት ሚያሳዝነው በጣም ፈተናቸው በዛ በክፉ ሰው የመጣ ደስ የሚለው ደሞ መዳኒቱ አለ መስጠትዋ አልሀምዱሊላህ እራስዋ ሳሰጣት አይቀርም አሁንም ፀበል መከታተል አለባት ሌላ ደሞ በፍጥነት ለህግ ትቅረብ አቶ አበበ በንዴት ትገለዋለች እንደኔ ሀሳብ የአቶ አበበ ፎቶ ይለቀቅ ሚያቀው ሰው ሊገኝ ይችላል

  • @habeteselassieezineh4561
    @habeteselassieezineh4561 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +32

    ሄርሜላ አፍ አለሽ ? እንደዛ ለያዥ ለገናዥ አስቸጋሪ ሆነሽ ሌላው ቢቀር ይህ ከነበርሽበት ያመጣሽን ወንድምሽን ስትክጂ ነው የደበረኝ ። ወንድሜ በርታ

    • @zuzuzuzu9183
      @zuzuzuzu9183 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      አትፊረዱባት በጤነዋ አይዳለችም

    • @HomeBased-yd7um
      @HomeBased-yd7um 45 นาทีที่ผ่านมา +1

      ኧረ ተረጋጉ መተት ነው ለመፍረድ አትቸኩል ተነገረ እኮ መተት አለበት

  • @ZeynebaMohammed-z9h
    @ZeynebaMohammed-z9h 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ሄርሜላእኳን አላህ ከዝች ሴጣን አክስትሽ አተርፈሽ እድሜ ለንስር አይን ላቺሲል ሂወቱን መሰዋት አረገልሽ ከሱትዛዝ አትዉጪ 2 ወድምሽ ነዉ

  • @سميرهسميره-د7ش
    @سميرهسميره-د7ش 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +210

    እረ አንደኛ ነኝ ላይክ አርጉኝ እሲ

    • @debbietesfaye5625
      @debbietesfaye5625 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ❤❤❤❤❤❤

    • @bilalosman1691
      @bilalosman1691 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ይህ ቼ መተተኛ አሁንም ካልታስረች ታስገድላችሀለች በየግዜውጸበል ሄድ

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሄርሜላ ክልተጠነቀቀች ችግር ነው

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እንቼ መጥፎ ድርዬ የድሬደዋ እብድ ሽ ድፍት ያርግሽ😂😂

  • @FatimaZuhra-n7v
    @FatimaZuhra-n7v 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    😢ያንን ቡና ጋ አብሊያት ያለችሽን አለማብላትሽ ተባረኪ አሳዘነችኝ የምር አሁንም ምግብ ሂዳችሁ እራሱ ብቻ ካልሆነ ሰው ጋ አትመገቡ እቤታችሁ ሰራተኛ አትመኑ ሰኩሪቲ ካሜራ ቤታችሁ ውስጥ በውጭም ግጠሙ ሱቃችሁም ቦታ ሁሉም ስራ ቦታ ግጠሙ በቃ አ•አ የምትኖሩ ሰዎች ተጠንቀቁ

  • @ሐሴት19
    @ሐሴት19 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +23

    😢ያማል የሰው ልጅ የዚህን ያህል ጭካኔ ለዛውም የገዛ ወንድም ልጅ 😢 እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን

  • @dawithaile4146
    @dawithaile4146 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የንስር አይን ያዳናቸው ህይወቶች እና ያከሸፋቸው ወንጀሎች ዶ/ር አዲስን አደገኛ ወንጀለኛ ፥ የኤርሚያስን ልጆች ፡አቶ ሶሎሞንን እንዲሁም ትግስት አሰፋን ከአደጋ ያዳነ ጀግና ነው በዚህ ዘመን እንደዚህ አይነት ሰው ማግኘት መታደል ነው ግን እርስ በእርሳችሁ መረዳዳት መደጋገፍ ያስፈልጋል

  • @MeskiEniseno
    @MeskiEniseno 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +24

    የነሥር እንኳን ደና መጣህ እቺ የሤት ማጅራት መቺ ታሥታውቃለች መወገድ አለባት

  • @sartt3754
    @sartt3754 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እንኳን ለመሰቀል በአል አደረሳችሁ የነበረ አይን በተሰቦቺ. እቺን አረመኔ አሳስሯት

  • @ZUZUAeli
    @ZUZUAeli 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +28

    ዛሬ መጀመሪያነኝ እዳረግጡኝ ቅመሞች

  • @meccam2106
    @meccam2106 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ጀግናችን ምን ላርግህ❤

  • @alem5097
    @alem5097 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +78

    ሄርሜላ. የዛሬ. ማልቀስሽ. ምንም. አልመሰለኝም ነገ. አንዱ. ተነስቶ. እንዲህ. አርጊ. ከጎንሽ. ነኝ. ቢሉሽ. እሺ. የምትይ. ነሽ. አሰቢበት

    • @lensami2970
      @lensami2970 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Tikikl

    • @ኢትዮጵያየእኝናት
      @ኢትዮጵያየእኝናት 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      😔😔አትጠራጠሪ መምጣትዋ ግና እናያለን በነዚህ ልጆች ግና ሌላም ስው ሊአጠቀቸው ይመጣል ካልተጠነቀቁ

    • @selamneeri5546
      @selamneeri5546 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      Be xome bexelot kalberetu yebase neger limeta yichilal. Ebakachu ye memhir tesfaye abera getemegn adamtu. Weshetam aydelem.

    • @tsigemengistu8006
      @tsigemengistu8006 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

      ሄርሜላ ከአሁን በኋላ እንዳታጠፊ ለማንም ተራ ወንድ ብለሽ ወንድምሽን እና በተስብሽን አትለውጪ ከቤተስብ በላይ ምንም የለም። የነስር አይን ታላቅ ወንድምሽን respect አድርግው።እስከነ ተረቱ ሴት ልጅ ስትፈነዳ ቤተስብ ታስደፍራለች። ተጠንቀቂ ፀልይ ሳታቋርጪ የተባረከ ባል ሁሉም ነገር ከእግዚአብሔር ነው።

    • @HanaHana-lw1zz
      @HanaHana-lw1zz 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ነፈዝ ነገም ያውነች

  • @halimaali4383
    @halimaali4383 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Yelijochon abat be lela sew afalgo enji enante eza endatihedu tastekachuhalech

  • @tsion_koratsion_k5073
    @tsion_koratsion_k5073 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +28

    እነዝህ ልጆች ዲብቅ ከሜራ ሁሉን ቦታ የምቆጠጠር መኖራ ቤታቹ ውጭ ለይ መኖራ አለበት

    • @Jameela123Kuwait
      @Jameela123Kuwait 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      እኔ እደግፈለዉ

    • @Sarahll-k3c
      @Sarahll-k3c 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      👌👌

  • @melegetachew6286
    @melegetachew6286 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የንስር አይን ወንድሜ ራስህን ጠብቅ እግዚአብሔር ካንተጋር ይሁን

  • @ኢክሩወለየዋ
    @ኢክሩወለየዋ 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +21

    የነስር አይን ለካሀዲወች የራስ ምታትነው የምትሉ ለሚስክኖች ደግሞ ጀራሺ ❤🎉

  • @Helina421
    @Helina421 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Wendime ibak ibak inenim irdagn bawaledechi inatik yije halewu ibak irdagn be mariyam

  • @Kalkidanየተክልየልጅ
    @Kalkidanየተክልየልጅ 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +19

    እግዚአብሔር የስራዋን ይስጣት የምር ይች ክፉ የመርዝ ብልቃጥ የጇን ታገኛለች
    እንኳን እውነታው ወጣ እንኳን ታርቀው በሰላም አየናቸው

  • @hussensaid6852
    @hussensaid6852 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    መ ታ ስ ር አ ለ ባ ት ተ ባ
    በ ሩ

  • @HirutBekele-fn3bm
    @HirutBekele-fn3bm 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +53

    ሄርሜላ እና ቢኒያም ከአሁን በኋላሚስጥረኞች ሁኑ አደራችሁን የንስር አይንንእንዳትለይዋት

  • @ybk3551
    @ybk3551 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በጣም፡ ይገርማል፡ እንዴት፡ ነው፡ በዚህ፡ ደረጃ፡ ማስረጃ፡ እያለ፡ እሷን፡ በህግ፡ የማትያዘው፡ አሁን፡ የምታወሩት አልገባኝም ስለ ጥበቃ፡ እሷን፡ ፍራቻ፡ ትወያያላችሁ
    ጊዜ፣ አትስጧት ቀውስ፡ናት፡ እንዴ፡ አትፍሯት፡ አትፍራት እባካችሁ፡ አትፍሯት፡

  • @HdhH-x2y
    @HdhH-x2y 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +16

    እስቲይሄን ጀግና100እናስገባው ፈጣሬይጠብቅህ እኒህ ልጆች ፈተናው በዛባቸው ንብረታቸውን ሽጠው ወደክፍለሀገር ይሂዱ ከሰው ይራቁ😊😊😊

  • @ueuri3r
    @ueuri3r 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እናተልጆችግን የምታደርጉትን ነገርለምን ለወድማችሁ አትነግሩም እሱኮማለት የሂወታችሁ መሠረትነው ሆለምን እደ

  • @حياتحيات-ج9س
    @حياتحيات-ج9س 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +18

    አረ ውንደሜ ሴትዮቱ ከባደ ናት እራሰህን ጠብቅ እነሱንም አላህ ይገዛችው

  • @MoseMosko
    @MoseMosko 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የጋዜጠኝነት ጥግ አቦ እናትህ መንታ ትውድ በኢትዮጵያ እንደዚህ አይነት ጀግና ማግኝት ኩራሁብህ በፈጣሪ ❤❤❤❤❤❤

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +30

    ተመስገን እውነት መቼም ተደብቆ አይቀርም እኮ❤🎉የንስር አይን እግዝአብሄር ከክፉ ነገር ይጠብቅህ❤🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @sabakertiyemer4019
    @sabakertiyemer4019 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እሱፈጣሬ ስራሁሉይባርክ ከተጎዳወገየምትቆም ውድ ወንድሜ ትልቅክብር አለኝ ወላጂባንራቸውም አንተእንደወላጅየምታደርግላቸ ፈጣር እድሜከጤናጋርይስጥልኝ እኔም እንደቤተሰብ ከናንተጋርነኝ ሄርሚን ስለታደካትከቢኒአንድወንድምያላትን እንደገናስለተስማሙበጣም በጣምተደስቼለሁአይለያችሁፈጣሪበፍቅርኑሩልኝአይዞችሁእግዚአብሄር የነስርአን የሰጣችሁአመሰግናለሁየአክስትየውንጥግማየትእናፍቃለሁ

  • @amethiopiaethiopia8098
    @amethiopiaethiopia8098 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +19

    እንኳንም እግዚአብሔር አተረፋት😢😢
    አክስትየው ግን ሰይጣን የሰይጣን ፈረስ ናት። የንስር አይን ጀግና ነህ

  • @arsemayouyube1333
    @arsemayouyube1333 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የንስር አይን እድሜና ጤና ይስጣቹ እንኳ ንደስ አላቹ ደስብሎኛል

  • @birukKene-ou2jm
    @birukKene-ou2jm 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +21

    "አግዚአብሔር" ሆይ የ አቶ "አበበን "ነገር አደራ መልካም ዜና አሰማን 🙏🙏🙏

    • @habtamyejimalij8957
      @habtamyejimalij8957 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አሜን መልካሙን ያሰማን ፈጣሪ ባሉበት ይጠብቃቸው

  • @DemekeGaraneh
    @DemekeGaraneh 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    በእውነት ግን ይቅር ከተባባሉ አይቀር ሄርሜላ ከጓደኛዋ ጋር ቢጋቡ ደስይ ለኛል ይቅር ለእግዚአብሄር ነው

    • @sisayyaregal
      @sisayyaregal 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አይወዳትም እኮ ሴትዬዩት አስገድዳው ነዉ😢

  • @lalioro9567
    @lalioro9567 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +20

    1ኛ ነኝ እባካቹ like አማረኚዕ

  • @taibataiba202
    @taibataiba202 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ወይስትስውአለ ምን አይነት ማፍሬያ አክስትናት በአላህ ይችንማ ተባብራችሁ የጃንማገኝት አለባት አለዛ ትጎዳችሆለች ማዘርግን ብርቢታሉለወትም ለሄርሜላ ትልቅ ውለታ ውልፕውለታል ልጂይውጣለወት ልጂያለው በልጂ አይጨክንም

  • @rahmamuhammed4904
    @rahmamuhammed4904 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +14

    ጀግና አንተ የተባረክ ፈጣሪ ይጠብቅህ ቃላት የለኝም አሁንም እነ ሄርሜላ እባካችሁ የምታደርጉትን ከንስር አይን ጋር እያማከራችሁ አሁንም እኖንተን ለማጥፋት አተኛም ስለዚህ አራሳችሁን ጠብቁ

  • @mssayassen4226
    @mssayassen4226 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እደውየስትሰውደምይኖርባትይሆ አላህየስራዋንይጣት

  • @abebabelay3021
    @abebabelay3021 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +15

    እባክህ የንስር አይን ራስህን ጠብቅ መርዝ መተት ክፉነው ሳታውቀውነው የምትጎዳና በደንበ ፀልይ እምነት በኪስህ ያዝ ሰው ከሰይጣን ብሳል

  • @SeniLove-jw8gv
    @SeniLove-jw8gv 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ቤተሰቦች ሁላቹንም እንኳን ለብራነ መስቀሉ አደረሳቹ እዉነት መቼም ተደብቃ አትቀርም ፈጣሪ እንኳን አጋለጠሽ አክሰትየዎ የጠፋዉንም ፈጣሪ ይረዳቹ እንድታገኙት የኔ ጀግና ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅክ በዉነት ትለያለክ ❤❤❤ 🙏🙏🙏

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    እንኳን በሰላም መጣህ ወንድሜ እንኳን አደረሳችሁ ❤️❤️❤️❤️❤️ባለፈው ተናግረናል እኮ እባካችሁ ከጸበል አትራቁ ከ ቤተክርስትያን አትራቁ ጹሙ ጸልዩ ስገድ 😢እስኪ የመምህር ተስፋዬ ገጠመኝ አዳምጡ

  • @sari-rf5vf
    @sari-rf5vf 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በጣያስለቅሳል የደስታ ለክሶነው።ለሁሉም ነገር ፈጣሪ ይርዳቹ።ቢኒ እና ሄርሜላ እንደዚ እውነተኛ ወንድም ለሰጣቹ ፈጣሪ አመስግኑ።ዛሬ መወለድ ቋንቋነው ዋናው በእምነት መገኘትነው ወድምነት።ከሀሳባቹ አታርቁት የአባታቹ ምትክ አድርጎነው ፈጣሪ የሰጣቹ።ቢኒ አባት የለኝም አትበል ጀግናው አድሎሀል።

  • @alemhaile625
    @alemhaile625 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +18

    እንኳን በደህና መጣህ እንቁው ጋዜጠኛ ❤❤❤❤

  • @alemneshtilahun8887
    @alemneshtilahun8887 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የንስር አይን ሄርሜላንና ወንድሟንም ከብዙ ነገር ለመታደግ እባክህን ደህና የትዳር ጓደኛ ፈልገህ ዳራቸዉ።

  • @علحعكبر.علحعكبر.علحعكبر
    @علحعكبر.علحعكبر.علحعكبر 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +15

    ወንድሜ አንተን የወለደች እናት ሺአመት ይኑሩ እራስህን ጠብቅ እነ ቢኑና ሄርሜላ ከለላ አድርግላችው አላህ ይጠብቃቹህ ጀግናችን ኑርልን

  • @alemneshtilahun8887
    @alemneshtilahun8887 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ለምን በህግ ከለላ ስር እንድትዉል አትደረግም የሰዉ ህይወት እስክታጠፋ ነው እንዴ የሚጠብቁት?

  • @Jerusalem-cm7pv
    @Jerusalem-cm7pv 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    ቢያምና ሄርሜላ መንፈሳዊ ህይወታችሁ ላይ ጠንክሩ ገንዘብ ብቻ ህይወት አያኖርም አባታችሁ ሲወራ እንደሰማነው ከቤተክርስትያን የማይጠፋ ነበር ብዙ ነገር ማሸነፍ የምትችሉት በመንፈሳዊ ህይወታችሁ ጠንካራ ስትሆኑ ነው

  • @YordanosSisay-h2s
    @YordanosSisay-h2s 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ውይይ አንተ ጀግና የሆንክ ልጅ እውነት በጣም የሚያስደስት ነው እውነት ይች ትዝታ የምትባል ቆዳዋ ነው የሰው የሆነው እውነት አትቀርም ሁሌም የዋህ መሆን መልካም ነው እግዚአብሔር ከሁሉም ነገር ይጠብቃል

  • @teklubirru5780
    @teklubirru5780 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +49

    የንስር ዓይን ፤ ይሄ የሄርሜላ ፍቅረኛ ሆኖ የተወነው ልጅ ጥሩ ልጅ ስለሆነ የሰው ጉዳትም የማይፈልግ ለጅ ስለሆነ እባክህን ሄረሜላ ከልቧ ስለምትወደውና እሷም እንዳትጎዳ ልጁ ሌላ ህይወት ከሌለው አብረው እንዲቀጥሉ አግባባቸ። እውነት ለመናገር ቅን ልጅ ነው።

    • @almaznegash7592
      @almaznegash7592 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Tekekel new ❤❤❤🎉🎉🎉

    • @BarhanBarhan-ld1hr
      @BarhanBarhan-ld1hr 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Yene hasabi naw yaworashu❤❤

    • @Zahra-so5rl
      @Zahra-so5rl 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በትክክል

  • @AsiaHadid-se1sb
    @AsiaHadid-se1sb 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ውይዛሬሄርሜላስታለቅስአስለቀሰችኝ😢😢

  • @fantayegezahegn3563
    @fantayegezahegn3563 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    አይ ሄርሜላ ይቅር ብዬሻለሁ ውዴ እንኳን ከወንድምሽ ተገናኘሽ እንደዚህ ነው የሚያምርባችሁ ንስራችን እየፈለፈልከው ነው ❤

  • @hhghhhhhhh
    @hhghhhhhhh 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የነሰር አይን ወዳጆች እሰኪ ላይክ አድርጉኝ የመዳም ቅመሞች

  • @علحعكبر.علحعكبر.علحعكبر
    @علحعكبر.علحعكبر.علحعكبر 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    ሄርሜላና ቢኑ የንስር አይን ወንድማቹ አጥብቃቹህ ያዝት ማይገኝ ሰው ነው ፈጣሪ ለእናተ ስጦታ ሰጣቹህ ታላቅ ወንድም አላህ ይጠብቃቹህ ሁላቹህም

  • @febanlove2876
    @febanlove2876 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እግዚኦ ምን አይነት ተንኮለኛ ሴት ነች ግን የነስር አይን ከአዞ መጋጋ አወጣሀት እድሜህ ይርዘም