የቶንዴን አባት ያስለቀሰው ያልተጠበቀው ድንገተኛ ሰርፕራይዝ | ባቢ ደነገጠ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 419

  • @FrieDagiFamily
    @FrieDagiFamily  3 หลายเดือนก่อน +28

    ስንጠብቀው የነበረው ነገር ሆነ እግዚአብሔር ይመስገን | ለእታለም ነገርናት | ቤተሰቡ በእንባ ተራጨ
    th-cam.com/video/Dsrk8ytOfZA/w-d-xo.html

    • @NaemahHusein
      @NaemahHusein 3 หลายเดือนก่อน +4

      እኔ በባለፈው አልቅሼ ወጣልኝ ዛሬ አላለቅስም እኔ የጠበቅሁት ሌላ ነበር ግን አሁንም ተስፍ አልቆርጥም ሰጪው አላህ ነው እዲሰጥሽ የሁል ግዜ ምኞቴ ነው እቅርታ ካስቀየኩሽ

    • @natinuke
      @natinuke 3 หลายเดือนก่อน

      Congratulations 🎉🎉 TFD family 🙏🏾🙏🏾

  • @LiliAgabzie
    @LiliAgabzie 3 หลายเดือนก่อน +85

    የእውነት ቶንዴ ምን አይነት የተባረኩ ቤተሰቦች አሉክ ለልጁ ደስታ የፍሬን ጉልበት ሲስሙ አስለቀሱኝ እድሜና ጤና ይስጥላችሁ

  • @fikerbirshe5896
    @fikerbirshe5896 3 หลายเดือนก่อน +168

    የቶንዴን አባት በናትሽ ብቻቸውን ኢንተርቪው አድርጊያቸው የሃሳብ ሰው ናቸው ብዙ ትምህርት ይሰጡናል

    • @ኤማ-ጠ3ሐ
      @ኤማ-ጠ3ሐ 3 หลายเดือนก่อน +5

      በጣም ትልቅ ሰው ብዙ ታሪክ የሚያቁ ይመስለኛል❤

    • @shmles-y1i
      @shmles-y1i 3 หลายเดือนก่อน +2

      Yes❤❤

  • @mamaethiopia8588
    @mamaethiopia8588 3 หลายเดือนก่อน +94

    Tonde father is a great man ❤❤❤ please interview him one day❤

  • @ያህያYahyawe-s1r
    @ያህያYahyawe-s1r 3 หลายเดือนก่อน +82

    እናት አባት ያላችሁ ሺ ዓመት ይኑሩላችሁ 🤲🤲🙏😘❤️🥰🤲🙏🙏❤️🥰🥰

  • @Trsittube
    @Trsittube 3 หลายเดือนก่อน +65

    ወይኔ አባትየው እንዴት ያሳዝናሉ ፍሬ ታድለሽ ፍቅር የሆኑ ቤተሰቦች

    • @GggGggg-cg3wd
      @GggGggg-cg3wd 3 หลายเดือนก่อน +1

      እሷምመልካምስለሆነችነው

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 3 หลายเดือนก่อน +114

    የቶንዴ አባት እኮ በስላሴ 😢😢😢 ኡፍፍ አጀቴን ነው የሚበሉኝ በጣም ደግ የዋህ ናቸው ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹ

  • @yeshidenbuch5995
    @yeshidenbuch5995 3 หลายเดือนก่อน +55

    ምን አይነት የተባረኩ ቤተሰቦች ናቸው ❤❤❤❤❤❤❤

  • @bisty_theamazing
    @bisty_theamazing 3 หลายเดือนก่อน +23

    የቶንዴ አባት በጣም የተማሩ ናቸው በናታችሁ አቅርቡልን❤

  • @gebretekle5610
    @gebretekle5610 3 หลายเดือนก่อน +32

    😭😭😭አይ ወላጅ የኔ አባት እኔን ይድፍኝ የወላጅ ትህትና ይገርማል ቃላት ያጥረኛል ❤❤❤❤

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 3 หลายเดือนก่อน +2

      Aslekedugn. Abstiye

  • @lulemb
    @lulemb 3 หลายเดือนก่อน +28

    የሰው ልጅ ሲሳካለት እንዴት ደስ ይላል ❤ልብ ንፁሕ ሲሆን እግዚአብሔር ሁሉን ያሳካል

  • @ayna4321
    @ayna4321 3 หลายเดือนก่อน +15

    የቶንዴ አባት ምን ይገልጻቸው ይሆን ደስታቸውን መግለጽ የሚችሉ አባት ምርጥ አባት እናት እናት ነች

  • @wollodesie2116
    @wollodesie2116 3 หลายเดือนก่อน +5

    የቶንዴ አባት ፍቅር ናቸው ደሞ እንግሊዝኛ በዚህ ዘመን ማስተርስ የያዘ ይበልጣሉ ሲያሳዝኑ የኔ አባት እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው ።

  • @BezayitSamson
    @BezayitSamson 3 หลายเดือนก่อน +38

    እዉነት ለመናገር ሰርፕራይዙ ሌላ ነገር መስሎኝ ነበር እሱንም ጌታ ያዉቃል❤❤❤❤❤❤

    • @Yenantwtube.
      @Yenantwtube. 3 หลายเดือนก่อน +2

      እኔም መስሎኝ ነበረ እግዚአብሔር አዋቂ ነው ሁሉም በጊዜው ይሆናል አንድ አንድ እንደዚህ ሰፕራይዝ ይለናል እግዚአብሔር ።

    • @wollodessiefikr2514
      @wollodessiefikr2514 3 หลายเดือนก่อน +2

      የሁሉም ተመልካች ሀሰብ ሌላ ነበር ብየ አስባለሁ እኔ እራሱ ሰርፕራይዝ አለን ሲሉ ያሰብኩት እርግዝና ነበር አላህ ፍሬም ይስጣቸው

  • @asterberhe6061
    @asterberhe6061 3 หลายเดือนก่อน +29

    በነገራችን ላይ ይህ ደስ የሚያሰኘዉ ሰዉ ቢኖር የሰዉ ደስታ የሚያስደስተዉ ሰዉ ብቻ ነዉ congratulations guys ❤❤❤🎉🎉🎉🎉✅

  • @mesereteshete4436
    @mesereteshete4436 3 หลายเดือนก่อน +4

    ቶንዴ ከእንደዚህ አይነት አባት ተወልደህ ለዚህ ነው መልካም ሰው የሆንከው ረዥም እድሜለደጋግ አባቶች❤❤❤

  • @የእናቴልጅነኝከሸዋመንደር
    @የእናቴልጅነኝከሸዋመንደር 3 หลายเดือนก่อน +16

    ወይ ቶንዴ አባት በጣም የዋህ ነው❤❤❤

  • @KabiLulu-l3t
    @KabiLulu-l3t 3 หลายเดือนก่อน +27

    ባቢዬ አባታችን በአካል ባናውቅህም አንተ የትውልድ አባት ነህ ማሚም በጣም ነው ምወዳቹ ዘመናቹ የተድላ የደስታ ይሁን❤❤❤❤አምላካችን ዝቅ ብሎ እግር አጥቦል ባቢ ዝቅ ስትል ያንን ነው ያስታወሰኝ

  • @HermelaNega
    @HermelaNega 3 หลายเดือนก่อน +23

    ይ ቶንዲ አባት ሺህ አመት ይኑርልኝ 💯% real person

  • @ሉሉየጃማዋ
    @ሉሉየጃማዋ 3 หลายเดือนก่อน +105

    የጠበኩት እርግዝና ነበር ቀጣይ አርግዘሽ ደሞ ተደሰቱ😢🥰

    • @emoydseta2899
      @emoydseta2899 3 หลายเดือนก่อน +1

      😮ስራ፡ጉዳይ፡ነው፡ስል፡ነበር❤ኮመቶች፡ተበላችሁ

    • @Seadahussen-li8je
      @Seadahussen-li8je 3 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ እራሱ እደት ልቤ እደመታ ወላሂ

    • @fretatareke3041
      @fretatareke3041 3 หลายเดือนก่อน +1

      Me too meslogn neber

    • @sofyarashid
      @sofyarashid 3 หลายเดือนก่อน

      እኔም እሪግዝነ ነበሪ የነበረኝ

    • @M_52-l1y
      @M_52-l1y 3 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏🙏🙏🙏

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 3 หลายเดือนก่อน +13

    ❤❤❤አቤት ፍቅር😢😢😢ፈጣሪ ከፍፍ ያድርጋችሁ❤❤❤❤❤ፍርዬ

  • @edlawittsegayekibret3385
    @edlawittsegayekibret3385 3 หลายเดือนก่อน +10

    በጣም ደስ የሚል የአባት ምክር'' ምንም አይነት የስጋዊ ውዳሴ ቢመጣባቹ እግዚያብሄርን እንዳታስቀይሙ''ለአባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ለእናታችንም ጭምር እንኳን ደስ አላቹ አገራቹን የምታስጠሩ ያርጋቹ❤❤❤

  • @ebuyeasefa
    @ebuyeasefa 2 หลายเดือนก่อน +1

    እንዲህ አይነት አማች እኮ አይገኝም ፍሬ አንቺም ለአማቾችሽ ያለሽ ክብር ይለያል ፍቅር ይስጣቹ

  • @tube-yi8tg
    @tube-yi8tg 3 หลายเดือนก่อน +13

    የዶንደ አባት ለፍሬ ያለው ክብር ይወያልእኮ

  • @zeynebebrahim981
    @zeynebebrahim981 3 หลายเดือนก่อน +13

    ማማየ ካሜራ ማን ሆነች ይገርማል አደግሽ በቃ ማሚቶ ማሻ አላህ❤

  • @meronayele7903
    @meronayele7903 3 หลายเดือนก่อน +6

    እንኳን ደስ አላችሁ የሰፈሬን ምርጥ አባት እናት ስላየዋቹ ደስ ብሎኛል

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 3 หลายเดือนก่อน +19

    ፍቅር የሞላበት ቤተሰብ የቶንዴ ቤተሰቦች የጥሩ ወላጅ ተምሳሌት ናቸው ሁለቱም ቤተሰብ ፈጣሪ እድሜና ጤና ያድላችሁ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @kabetube
      @kabetube 3 หลายเดือนก่อน +1

      አሚን

  • @RebuniRebuni-fs3zo
    @RebuniRebuni-fs3zo 3 หลายเดือนก่อน +12

    እግዚአብሔር ይመስገን የረዳቹ ያገዛቹ ስሙ ይክበር❤❤❤ ከዚህ በላይ አግኙ አትጡ በፀጋ ያትረፈርፋቹ

  • @AynalemTesfay-kl2hv
    @AynalemTesfay-kl2hv 3 หลายเดือนก่อน +4

    ወይ ጉድ ማማ ካሜራማን ለመኦን ደረሰች እመቤቴ ታሳድጋት የኔ ቆንጆ ልጅ ❤❤❤❤❤❤

  • @lubaba.k
    @lubaba.k 3 หลายเดือนก่อน +8

    አባት ካለ አጊጥ! real father አስለቀሱኝ

  • @meseretmeried6064
    @meseretmeried6064 3 หลายเดือนก่อน +7

    Fire Dagi Family I'm so happy for you congratulations to you all 👏🎉

  • @ElizabethTessema
    @ElizabethTessema 3 หลายเดือนก่อน +1

    የቶንዴ አባት ትህትና በጣም ደስ ይላል እድሜና ጤና ይስጦት!!!

  • @etkibrom130
    @etkibrom130 3 หลายเดือนก่อน +6

    Frie, I love the interaction with your in-laws . May god bless your generation !🙏🏾

  • @saradezi8588
    @saradezi8588 3 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም የተባረከ ቤተሰብ ፍቅር በፍቅር ምርቃታቸው ደስ ይላል የኔ ጌታ ከአንድ መሀፅን የወጣችሁ ነው የሚመስለኝ አሉ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @emujoy7286
    @emujoy7286 2 หลายเดือนก่อน +1

    እንዃን ደስ ያላቹ ፊሬታየ ጎበዝ ሴት ነሽ ጀግና ሚስት ለባሎ ዘውድ ናት ይባላል በልጅ እመቤቲ ማርያም በድጋሚ በልጅ ትባርካቹ የእግዚአብሔር አብ ፀበል ተፀበይ ፊሪታየ

  • @livetube8317
    @livetube8317 3 หลายเดือนก่อน +3

    የትዙ እናት መልካም ሰው ናቸው❤ የሰው ደስታ የሚያስደስታቸው❤ እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤

  • @TsehayKinde
    @TsehayKinde 3 หลายเดือนก่อน +2

    የኔናት እኔም እርግዝና መስሎኝ ነበር እሱም ይሆናል ሰው አክባሪ ነሽ የትልቅሰው ምርቃን ጠብ አይልም መንታውን ይሰጥሻል ፍሪየቆንጆ God bless you more🙏🙏🙏

  • @tube-hl6er
    @tube-hl6er 3 หลายเดือนก่อน +7

    ፊርዬ እደነዚህ አይነት ቤተሰቦች ጋር መቀላቀልሽ እድለኛ እንደሆንሽ ያሳያል. እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ ❤🙏

  • @user-kb3ls9og9o
    @user-kb3ls9og9o 3 หลายเดือนก่อน +10

    እሰይ ደግሞ በቅርቡ የመንታ ሰርፕራይዝ ይኖራል ❤❤❤

  • @ferityabera207
    @ferityabera207 2 หลายเดือนก่อน

    የቶንዴን ቤተሰቦች ግን ቃላት የለኝም❤❤❤❤ እንኳን ደስ አላቹ

  • @zelekekassa7593
    @zelekekassa7593 3 หลายเดือนก่อน +8

    Congratulations for your new journey and your future success on your journey god blessed you’re family and your beautiful daughter 🎉😂

  • @emebetengidashet2847
    @emebetengidashet2847 3 หลายเดือนก่อน +4

    አፈርልብላ የዳጊ አባት ትህትናቸው እንባዬን ነው የሚያመጡት። እግዚአብሄር እድሜ ይስጣቸው።

  • @zerituterefe7574
    @zerituterefe7574 3 หลายเดือนก่อน

    I see now Tonde’s humbleness comes from. Congratulations 🎉🎉🎉🎉

  • @AsterEthd
    @AsterEthd 3 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላቹ🎉🎉🎉🎉🎉 መታደል ነው የቤተሰብ ምርቃት

  • @MarthaSouri
    @MarthaSouri 3 หลายเดือนก่อน +1

    እንዴት ደስ ይላል ፍርዬ እንኩዋን ደስ አላቹ ፈጣሪ ከዚ በላይ ይስጣቹ

  • @User578-n7v
    @User578-n7v 3 หลายเดือนก่อน +5

    በቃላት ለመግለጽ የሚከብድ ልዩ ቤተሰብ በጤና ያኑራችሁ ወላጆቻችሁን እግዚአብሔር ይጠብቅላችሁ!!!

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 3 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን ደስ ያላችሁ 🙏 ፈጣሪ አብዝቶ ይስጣችሁ 🙏🙏🙏

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 3 หลายเดือนก่อน +2

    ወይኔ የቶንዴ አባት እናት እውነት አንደኛ❤❤❤❤❤

  • @yeshi7143
    @yeshi7143 2 หลายเดือนก่อน

    የቶዴ አባት የኔ ጌታ ልቡ ንፁህ ነዉ ያስታዉቃል❤

  • @jemilamusa3882
    @jemilamusa3882 3 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም የሚገረመው የፍሬ ም የቴዶም ቤተሰቦች በጣም ደግ በአላህ እዴት ደስ ትላላችሁ ❤❤❤❤❤

  • @HaregAsfaw
    @HaregAsfaw 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ ይላል ፍትህ እንኳን ደስ አላችሁ🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @nacciitdasalew8238
    @nacciitdasalew8238 2 หลายเดือนก่อน

    Congratulation baxamii dasii yemii family nachu yesew dassiita baxamii yasiidastenyalii enkan dassii alachuu❤❤❤

  • @tigisttufa6469
    @tigisttufa6469 3 หลายเดือนก่อน +1

    Wuyi deseslu betasabochachwu egzaber yetabekachew ❤❤❤❤❤

  • @emebetshiferaw1380
    @emebetshiferaw1380 3 หลายเดือนก่อน +20

    እኔ ስለ ቶልዴ አባት ቃላት ያጥረኛል ከበፊትም ጀምሮ ለፍርዬ ያላቸው ፍቅር ይገርመኛል እረጅም እድሜ ይስጦት የኔ አባት ❤

  • @YkmcYkmc
    @YkmcYkmc 2 หลายเดือนก่อน

    ውይ የቶንዴ አባት እኮ ፍቅራቸው እኮ ደስታቸው ውይ እድሜ ይስጣቸው

  • @ObseMone
    @ObseMone 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሺ አመት ይኑርልህ እግዚአብሔር ይመስገን 🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @meluaraya1904
    @meluaraya1904 3 หลายเดือนก่อน +6

    እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ይመስገን እውነት እግዚአብሔርን የተደገፈ በእርሱ የታመነ ሁሌም መንገዱ የተባረከ ነው የተጀመረውን ያስፈፅማችሁ ሁሌም የልባችሁን መሻት ሁሉ ይፈፅምላችሁ የምትደሰቱበት ያድርግላችሁ 🙏❤️

  • @hargewoinamare3810
    @hargewoinamare3810 3 หลายเดือนก่อน +2

    የዳጌ አባትን ሳያቸው ሁሉም ነገራቸው አባቴን ነፍሱን ይማረው እና አባቴን ቁጭ በስማም

  • @ghfghfhjhgh911
    @ghfghfhjhgh911 3 หลายเดือนก่อน +1

    Enkuwan abro adrshn adrsachwe🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ዙዙ.ቢንትባባ
    @ዙዙ.ቢንትባባ 3 หลายเดือนก่อน +4

    😢😢😢😢😢ወላሂ. እኔ ልቤ ተሰበረ. የእውነት. እርጉዝናት ብየ. ገና. ሳልጨርሰው. ልቤ ድው ድው. እያለ ነበር ግን እንኳን. ደስ አላችሁ

  • @ልዩ-ኰ4ፈ
    @ልዩ-ኰ4ፈ 3 หลายเดือนก่อน +1

    አባዬ ደስታቸው ይጋባል ትክክለኛ የእናት ደስታ አየሁባቸው❤❤

  • @zuzulove9763
    @zuzulove9763 3 หลายเดือนก่อน

    ፍሬ ምርጥ ሠው አክባሪ ናት እንኳን ዴሥ አላችሁ አላህ እምታሥቡበት ያድርሣችሁ

  • @tsiongezahegn3054
    @tsiongezahegn3054 3 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደስ አላችሁ ፍርዪ ና ዳጊ እንኳን ለዚ አበቃችሁ ስራችሁ ይባረክላችሁ በጣም ደስ ይላል

  • @SalamSalam-d5i
    @SalamSalam-d5i 3 หลายเดือนก่อน +1

    Wow❤❤❤❤ egzabiher ka natagar yihun❤❤

  • @MihretGirma-lr8ig
    @MihretGirma-lr8ig 2 หลายเดือนก่อน

    ወዷ እህታችን ፍረዬ የቶንዶ አባት ይመረቁሺ ከነ ልጅሺ እናቱም ይመረቁሺ ለነዲያን ምግብ አብያችዉ ወዴ ❤❤❤

  • @WasenWasen-m2g
    @WasenWasen-m2g 2 หลายเดือนก่อน

    እንክዋን ደስ አላችሁ ትልቅ ቦታ ድረሱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jay-jay7567
    @jay-jay7567 3 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደስ አላችሁ። እኔ የገመትኩት ግን ያረገዝሽ መስሎኝ ነበር። ሁሉም በእግዚአብሔር ፍቃድ ነው አንዷን ሺህ ያደርግላችኋል። ጎበዝ ጀግና ናችሁ።

  • @tewoldebiruk
    @tewoldebiruk 3 หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ የዳጊ አባት ወኔ ❤❤❤❤❤ እረጅም እድሜ ለማሚና ለዳዲ❤

  • @enanu7590
    @enanu7590 3 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ደስ አላችሁ የቶንዴ አባት ልክ እንደእናት ናቸው ደስ የሚሉ ቤተሰቦች ናቸው

  • @mekdihadgu
    @mekdihadgu 3 หลายเดือนก่อน +2

    አይ ፈሪ ምላጭ እኮ ነሽ ጎበዠ ጀግና ሴት

  • @admaszewdie902
    @admaszewdie902 3 หลายเดือนก่อน +11

    መታደል ነው እንደዚህ አይነት ቤተሰብ ❤ የቶንዴ አባት ግን ቃል አጣሁላቸው ብቻ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥላችሁ ❤❤❤

  • @N33Natty
    @N33Natty 3 หลายเดือนก่อน

    ውይኔ የቶንዴ ቤተሰቦች ምረጥ አማቾች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hiwotmelese3350
    @hiwotmelese3350 3 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልል እሰይ እንኳንም ተሳካላችሁ የኔ ወርቆች ገና ከዚህ በላይ ብዙ ነገር ታያላችሁ ቶንዴ ፍሬ ማማዬ ከነቤተሰቦቻችሁ ክፉ አይንካችሁ የመድሐኒአለም ጥበቃ አይለያችሁ ጤናችሁን ይስጣችሁ የሰራችሁት የነካችሁት ይበርክት እሰይ እሰይ ደስ ብሎኛል ፍሪታዬ የኔ ወርቅ የኔ ደርባባ እንቁ ሴት ነሽ የምወድሽ በምክንያት ነው እማምላክን

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 3 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ እኮ ማማዬ ጩጬዋ ትህትናዋ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰እድግ በይ

  • @fremeb3115
    @fremeb3115 3 หลายเดือนก่อน

    እንደ ባቢ የምወደው የለኝም ትክክለኛ አባት❤❤❤

  • @enatethiopia5206
    @enatethiopia5206 3 หลายเดือนก่อน +1

    ውይ ተወንዴ እንዴት የተባረከ ቤተሰብ ነው ያለህ❤❤❤

  • @Mecki-od7yc
    @Mecki-od7yc 3 หลายเดือนก่อน

    የኔ ውዶች ደስ ስትሉ እንኳን እግዚአብሔር አሳካላቸው ጎበዝ በደንብ ጠንክሩ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @mekdihadgu
    @mekdihadgu 3 หลายเดือนก่อน +4

    ቶንዴ እናቱን ቁጭ በጌታ ደስሲሉ

  • @jemilayimam5949
    @jemilayimam5949 3 หลายเดือนก่อน +9

    እርጉዝ እርጉዝ አትበሉ ይሄ ሀሳብ ምቾት እደማይሠጣት ተናግራለች ስለሚለቁት ቪድወ ብቻ ኮምቱ ታልሆ ዝም በሉ

    • @kabetube
      @kabetube 3 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል

  • @ferihamanottesfaye9485
    @ferihamanottesfaye9485 3 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ተመስገን ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏 ሚጣዬ የኔ ገዳም እንኳን ደስ አላችሁ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @አታገኝ
    @አታገኝ 3 หลายเดือนก่อน

    Yetonde abat wiste nachew siyasazinu rejim edme ketenagar❤❤❤❤

  • @misrakgezahegn3731
    @misrakgezahegn3731 3 หลายเดือนก่อน

    ፍርዬ & ሼፍ ቶንዴ ማሚቶዬ እንኩዋን ደስ ያላችሁ እመብርሀን ስራችሁን ትባርክላችሁ ከዚህ የበለጠ ሁናችሁ ያሳየን ❤❤❤❤❤

  • @የድንግልልጅ-ዘ8ሸ
    @የድንግልልጅ-ዘ8ሸ 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ሪምነኝቅድሚያለተውሂድ
    @ሪምነኝቅድሚያለተውሂድ 3 หลายเดือนก่อน +2

    ምርጥ. ልብ ስላላቺሁ. አላህየ ከፍ ያርጋቺሁ. አላህ መታ መታ ልጆችም ይወፍቃቺሁ. ያረብ.

  • @tsiontessema1611
    @tsiontessema1611 3 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ አባት እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @mulugebergorgis412
    @mulugebergorgis412 3 หลายเดือนก่อน

    የቶንዴ አባት ፍሬን የሚወድበት መንገድ ያስለቅሱኛል ሁሌ ትሁት መልካም ሰው ናቸው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ልዑል ፈጣሪ ይስጥልኝ ❤❤ ለማዘርም

  • @kokobewerku6451
    @kokobewerku6451 3 หลายเดือนก่อน +1

    እኳን ደስ አላችሁ❤❤❤

  • @ambaselyoutube4415
    @ambaselyoutube4415 3 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ሆይ ይሄ ምርቅልት የፀሀፍ ቅዱስ ቃል ነው ትዝ ያለኝ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @astereshete622
    @astereshete622 3 หลายเดือนก่อน

    የቶንዴ አባት ምርጥ ናቸዉ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @sablacell1012
    @sablacell1012 3 หลายเดือนก่อน +1

    ይገባችዋል ምርጦቼ❤❤❤❤❤

  • @ሂዊቾ
    @ሂዊቾ 3 หลายเดือนก่อน +5

    እንኳን አደረሳችሁ ውዴ የተዋህዶ ልጆች እፍርዬ እንኳን ደስ አላችሁ🎉

  • @fetihafetiha815
    @fetihafetiha815 3 หลายเดือนก่อน

    ከልባቸው አባት ናቸው ሰው ከልቡ ሲደሰት ያስታውቃል እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ለአባባ❤❤❤❤

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 3 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን ደስ አላችሁ የቶንዴ አባት ግን ይለያል ትህትናው እረጅም እድሜና ጤና ያድልላችሁ እመቤቴ የሚሳናት የለም አንድ በውስጤ የምመኘው ነገር አለ እሱም እንድቀን ተሳክቶ እንደምንደሰት ተስፋ አለኝ ❤❤❤❤❤

  • @ElsaGetachew-jh9pm
    @ElsaGetachew-jh9pm 3 หลายเดือนก่อน +1

    Enkon does Alachue congratulation🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dinknshdube9630
    @dinknshdube9630 3 หลายเดือนก่อน

    አቤት የቶንዴ አባት ያላቸው ፍቅር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት❤❤❤

  • @sebletube6489
    @sebletube6489 3 หลายเดือนก่อน

    የኔ እናት ጎበዝ ናቸው❤❤❤❤❤❤እንኳን ለዚህ አበቃችሁ ፍርዬ and ዳጊ

  • @madreshuwoldemanuelalemu3617
    @madreshuwoldemanuelalemu3617 3 หลายเดือนก่อน

    እሰይ እሰይ ያርግላቹ የልባቹን መሻት ይፈፅምላቹ❤❤❤❤

  • @emamiyo
    @emamiyo 3 หลายเดือนก่อน

    Elelelelelel enkun ds alchu bartulin❤❤❤

  • @TayuG-n3j
    @TayuG-n3j 3 หลายเดือนก่อน +1

    ፍሬ ቶንዴ ማሚቶ እንኳን ደስ አላችሁ።እግዚሀብሄር አምላክ ከዚህ የበለጠውን እመቤቴ ድንግል ከፊት ትምራችሁ ከኋላ ትከተላችሁ።ማርያምን የምወዳችሁ በምክንያት ነው እኮ።

  • @simonmuday
    @simonmuday 3 หลายเดือนก่อน +1

    Fria Dagi Family I'm very happy for you congratulations to you all 🎉👏🎉👏🎉🎉