በጣም ነው ደስ ያለኝ! ጊዜ ሚዲያ ተመለሰልኝ!ሁላችሁንም አመሰግናለሁ!(@GizeMedia1974)|Ethiopia|Elias Degenet|June 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ก.ย. 2024
  • ከ4 ወራት በፊት Reused content ተጠቅመኃ በሚል ብዙ የተለፋበት ቻናል መዘጋቱ ይታወቃል።አሁን ከ4 ወራት እልህ አስጨራች ቆይታ በኃላ በፈጣሪ ፈቃድ መለቀቁን ስናበስር በጣም ደስስ እያለን ነው!(‎@gizemedia1974)

ความคิดเห็น • 203

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt 3 หลายเดือนก่อน +5

    እልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ላንተ የሚሳንህ ነገር አለን? ሁላችሁም ከወንድማችን ጎን የቆማችሁ ሁሉ ፈጣሪ ከጎናችሁ ይቁም❤

  • @azebbekele4300
    @azebbekele4300 3 หลายเดือนก่อน +9

    ሰው ሲጥልህ እግዚአብሔር አነሳህ አይተውማ ቸርነቱ የማያልቅበት አምላክ እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ

  • @Ewoyn_Tewod_84
    @Ewoyn_Tewod_84 3 หลายเดือนก่อน +13

    ኤልያስ ደግነት እንኳን ደስ አለህ!!
    🙏🙏🙏
    እንኳንም በደህና ተመለስክ።
    ተመልሰህ በቤትህ ፈገግ ብለህ በማየቴ በጣም ደስስ ብሎኛል።

  • @user-xd8bo1dm4g
    @user-xd8bo1dm4g 3 หลายเดือนก่อน +8

    እንኳን ደስ አለክ ወንድሜ

  • @user-kq6vf2zn8j
    @user-kq6vf2zn8j 3 หลายเดือนก่อน +9

    እንኳን አብሮ ደስ አለን አተ መልካም ሰው እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ውንድሜ

    • @genetmekuriya5629
      @genetmekuriya5629 3 หลายเดือนก่อน

      ወንድሜ እንኳን ደህና መጣህ ደስ ብሎኛል

  • @TsiTsi1904
    @TsiTsi1904 3 หลายเดือนก่อน +4

    ውይ አንክዋን ደስ ኣለህ ኣዝኘ ነበር🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @nunubelete8142
    @nunubelete8142 3 หลายเดือนก่อน +7

    እንኳን ደስ ያለህ ወንድሜ ጠፍተህ በጣም ተጨንቄ ነበር ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን እንኳን ተመለሰልህ አንተ ትለያለህ ንፁህ 🤍 🙏 💕 ኢትዮጵያዊ ነህ 💚💛❤️ ✌️👍👏 😁 💃🕺

  • @hhb98ndndn58
    @hhb98ndndn58 3 หลายเดือนก่อน +6

    እሰይ እንኳን ደሰያለህ

  • @tgze2435
    @tgze2435 3 หลายเดือนก่อน +5

    ዉዶቼ ጊዜ ሚዲያን እናበረታታዉ በናታቹሁ ብዙ ለፍቶል

  • @tgze2435
    @tgze2435 3 หลายเดือนก่อน +4

    እንኮን ተመለሰልህ ፈጣሪ ይመስገን ደስ ብሎናል

  • @elsadansia2937
    @elsadansia2937 3 หลายเดือนก่อน +15

    እንኳን ደስ አለህ መዝጋት ያለባቸው የውሸት የማይሆን ቪዲዮ የሚሠሩትን ለምን አያጠፉም ።

  • @lopesohadiso
    @lopesohadiso 3 หลายเดือนก่อน +5

    እልልልልልልል እልልልልልልል እንኳን ደሰ ደሰ አለህ ወንድሜ

  • @MasiMan-sd1gu
    @MasiMan-sd1gu 3 หลายเดือนก่อน +9

    በእውነት እንኳን ፈጠሪ ለዝህ አደረሰህ በጣም ደስ ይላል ወደ ፍት ማለት ነው እንጂ ሀሳብና ጭንቀትን አርቅ ፈጠሪ ይርዳህ

  • @bettygetachew-vm6nw
    @bettygetachew-vm6nw 3 หลายเดือนก่อน +5

    Congrats ela

  • @saraabraham5753
    @saraabraham5753 3 หลายเดือนก่อน +3

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን በቤቱ ያሳድግህ❤❤❤❤❤❤

  • @samira9231
    @samira9231 3 หลายเดือนก่อน +4

    እንኮንንንንንንን ደሰሰሰሰ አለህህህህህ የሊያሰ👍👍👍👍

  • @mekiyatemam8261
    @mekiyatemam8261 3 หลายเดือนก่อน +7

    ደስ አለኝ

  • @eyerusalemdesta7887
    @eyerusalemdesta7887 3 หลายเดือนก่อน +6

    እንኳን ደስ አለህ ሁሉም ለበጎ ነዉ

  • @Hannagetaneh21Hanna
    @Hannagetaneh21Hanna 3 หลายเดือนก่อน +6

    እንኳን ደስ አለህ ኤላዬ መልካም ሰው ሁሌም ደስ ይበልህ ወንድሜ❤❤❤

  • @lemlemokay1348
    @lemlemokay1348 3 หลายเดือนก่อน +6

    እንክዋን ደስ ያለህ

  • @alemhailehaile8871
    @alemhailehaile8871 3 หลายเดือนก่อน +3

    እንኳን ደናመጣህ ወንድሜ👏👏👏

  • @coffeeloverone
    @coffeeloverone 3 หลายเดือนก่อน +5

    Thank GOD,
    Bro I am very happy always with you!
    🙏🏼💚💛❤️🇺🇸

    • @gizemedia1974
      @gizemedia1974  3 หลายเดือนก่อน

      I appreciate that

  • @felenuna8034
    @felenuna8034 3 หลายเดือนก่อน +6

    ከባድ ወንጀል አትዳፈር ኢትዮጵያ ውስጥ እውነተኛ ሆኖ መስራት ወንጀል ነው ተጠንቅቀህ ስራ በርታ እግዚአብሄር ከአንተ ጋር ይሁን
    ደግሞ ሌላ ማኩረፊያ
    (side hustle) ይኑርህ you tube አይታመንም

  • @bezagirma9544
    @bezagirma9544 3 หลายเดือนก่อน +3

    እንኳን ደስ አለህ ኤላ🎉
    ስንት መዘጋት ያላባቸው ቻናሎች እያሉ ጥሩ የሚሰሩትን ማሳደድ ምን የሚሉት ነው አሁን

  • @selam7747
    @selam7747 3 หลายเดือนก่อน +9

    እንኩዋን ደስ ያለህ ሁሉም በጊዜው ይሆናል

  • @user-my4qu5er9w
    @user-my4qu5er9w 3 หลายเดือนก่อน +7

    አልሃምዱሊላህ

  • @1443TH
    @1443TH 3 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ በጣም ነበር የማከብርህ አሁንም አከብርሀለው አንድ ቀን ግን በኔ እይታ ማለት ነው ተሳሳትክ የቴድሮስን የጦርነት ( ህዝብ ያጫረሰ ) ፊልም እንደ ትልቅ ጀብድ አቀረብክ ያ ስተት ነው በተረፈ እጅግ በጣም ጥሩ እና ሰውን የሚያስተምር ዝግጅቶችህ ጥሩ ናቸው በርታ ከጎንህ ነን

  • @konjobelete8746
    @konjobelete8746 3 หลายเดือนก่อน +4

    ስለተሳካልህ ደስ ብሎኛል በርታ 🙏💚💛❤️ 💯

  • @user-yh7ct5rd4b
    @user-yh7ct5rd4b 3 หลายเดือนก่อน +4

    ስነስረአትህንና እርጋታህን ስወድልህ እንኮን ደስ አለህ ደስታህን ስላየሁ ደስ ብሎኛል አልሀምድሉላህ ያረብ የመዳም ቅመሞች ወድማችንን እናሳደገዉ በአላህ እናበረታታዉ

  • @user-dm6eh2fn8y
    @user-dm6eh2fn8y 3 หลายเดือนก่อน +3

    ውንድምአም. እንካን ድስ. አለእግዝህሐቤር. እንካን. ድካምህን. አይነት. ድስታህን መለስልህ. በርታ. ነግም. ቀን አለ

  • @yared7699
    @yared7699 3 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን ደስ ያለህ ኤልያስ ስለተከፈተ ደስ ብሎኛል ጥረትህን አደንቃለሁ አይዞን አይዞን ሰብለ ከጓሮ

  • @user-wn5pu8oh2e
    @user-wn5pu8oh2e 3 หลายเดือนก่อน +3

    እስይ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለክ ጋዜጠኛ ኤልያስ❤❤❤

  • @SalamHamad-xj3lt
    @SalamHamad-xj3lt 3 หลายเดือนก่อน +3

    WOW, ኤላዬዬ ከአንተ በላይ ነው ደስ ያለኝ በርታ ወንድሜ አይዞን 💪😍😍😍

  • @reemaalkaabi7988
    @reemaalkaabi7988 3 หลายเดือนก่อน +2

    አይ የፈተናው ብዛት ግን እግዚአብሔር ይመስገን አይዞክ መፈተን ያጠነክራልኮ ሄልያስ አተ ጀግና ነህኮ በርታ ለበጎ ነው

  • @esfile5867
    @esfile5867 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤ከታገሱት፣ሁሉም፣ያልፋል፣ግን፣እስኪያልፍ፣ያለፋል❤❤❤ደስታህ፣ደስታችን፣ነው፣እንኮን፣ደስ፣ያለህ፣በጣም፣ደስ፣ብሎኛል!!!!!!!❤❤❤❤❤ሁሉ፣በእግዚአብሄር፣ይቻላልና፣ፈጣሪ፣ዘለቄታውን፣ያሳምርልህ!!!!!!!!!!!!❤

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 3 หลายเดือนก่อน +3

    እንኳን ደስ አለህ

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 3 หลายเดือนก่อน +1

    ኤላ እንኳን ደስ አለህ ደስ ብሎኛል መሲዬም ለቀናነትሽ ሁሌም ክብር አለኝ በተረፈ ከጎንህ ሆነው ያገዙህ የደገፉ ላበረታቱህ ለጠቀስካቸውም ላልጠቀስካቸውም ሁሉ መድሀኒያለም አለሁ ይበላችሁ የልበ ቀና ሰዎችን ውለታ ሰው ከፍሎ አይጨርስምና ፈጣሪ በማያልቀው በረከቱ ሁሉ ይክፈላችሁ ኤላችን በርታልን ሰላማችሁ ይብዛ።

  • @marthachane9777
    @marthachane9777 3 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ደስ ያለህ አንተ መልካም እሩህ እሩህ ሰው ነህ እግዚአብሔር አብዝቶ ስራህን ይባርክ

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 3 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
    እሰይ እንኳን ደስ አለህ ትልቁ ሐብት ጤንነት ነው ።
    መሢን እናመሰግናለን ኑሩልን ።

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 3 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን ሰላም መጣህ ወንድማችን ስላየሁ ደስ ብሎኛል

  • @user-cs4nq9qr8i
    @user-cs4nq9qr8i 3 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን ደስ ያለህ ወንድማችን መልካም የስራ ጊዜ ይሁንልህ

  • @sn-jn3eg
    @sn-jn3eg 3 หลายเดือนก่อน +3

    እካን ደስ አለህ ወላሒ ደስ ብሎናል 😊፣

  • @mohammedjamal7352
    @mohammedjamal7352 3 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ደስ ያለህ ወንድሜ አልሃምዱሊልላህ i am very happy for you እንኳን ተመለሰልህ አንተ ትለያለህ ንፁህ ሰው ነህ don't give up መሲንም እንኳን ደስ አለሽ በልልኝ

  • @almazdubale9277
    @almazdubale9277 3 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳንም ደስ አለህ ወንድሚ አንተ መልካም ሰው ነህ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ደስ አለህ

  • @user-mp4cj4nh4v
    @user-mp4cj4nh4v 3 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ተመለሰልህ ወንድማችን ኤልያስ በርታልን❤❤❤

  • @Joemama-fk4qj
    @Joemama-fk4qj 3 หลายเดือนก่อน +2

    Elay enekewane dese yaleke eseye dese yaleke betame dese yaleke elaye bereta feature melekame yesera zemene tareGeleke 🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @tigistdamene1928
    @tigistdamene1928 3 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን ደህና መጣክ መልካም የስራ ዘመን ይሁንንልክ

  • @user-si7en9dl8k
    @user-si7en9dl8k 3 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ደህና መጣ እውነት በሰላም ነው የጠፋው ስለነበር ስለ ሁሉም ነገር እግዝያብሄር ይመስገን 🙏🙏🙏

  • @user-xx1bk8dz8i
    @user-xx1bk8dz8i 3 หลายเดือนก่อน +2

    እኳን ደስኣለህ ወድሜ የሚሰራ ሰው ፈተና ይበዛል ግን ጠካራ ያደርጋል በርታ ❤❤❤❤

  • @bertukaneasfaw2505
    @bertukaneasfaw2505 3 หลายเดือนก่อน +2

    ኤላዬ የኔ ማልካም እንኳን ደስ አለክ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-xo2uc4bk5i
    @user-xo2uc4bk5i 2 หลายเดือนก่อน +2

    ኤሉ አብሽር አላህ ያግዝክ

  • @tesfayehiwethiwet8838
    @tesfayehiwethiwet8838 3 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ደስ አለህክ
    ውንድሜ ክቡሩን ይህውስድ የድንግል ልጅ

  • @tzetayimam8091
    @tzetayimam8091 3 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን ደስ ያለህ ወ ንድም

  • @ShitayeMideksa
    @ShitayeMideksa 3 หลายเดือนก่อน +2

    እሰይ እሰይ እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ

  • @user-zy2yb2wq4q
    @user-zy2yb2wq4q 2 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ደስስስስስስስስስ አለህ ወንድሜ ። አየህ ሁሉም ለበጎ ነው።

  • @wolansamekonen8243
    @wolansamekonen8243 3 หลายเดือนก่อน +2

    እንክዋን በሰላም በጤና ተመለስክ ❤

  • @user-yh7ct5rd4b
    @user-yh7ct5rd4b 3 หลายเดือนก่อน +2

    እንኮን ደስ አለህ ወድማችን

  • @jemilaahmed8994
    @jemilaahmed8994 3 หลายเดือนก่อน +2

    🥰🥰🥰🥰እኩዋን አላህ እረዳህ

  • @SamrawitGirma1
    @SamrawitGirma1 3 หลายเดือนก่อน +1

    ኤሊያስ እንኳን ደህና መጣህ በርታ

  • @fikeryebezalgh1898
    @fikeryebezalgh1898 3 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን!!!

  • @israelamante3345
    @israelamante3345 3 หลายเดือนก่อน +2

    ኤል እንኳን ደህና መጣህ።

  • @hageraethiopia513
    @hageraethiopia513 3 หลายเดือนก่อน

    ደስታዬ ወደር የለውም ስትጠፋ ምን ተፈጠረ ብዬ ነበረ እንኳን ደስ ያለህ።የመልካምነትህ ውጤት ነው🎉❤

  • @tenayeseifushikur9663
    @tenayeseifushikur9663 3 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን ደሀና መጣክ መልካም ሰው ❤❤❤❤

  • @yetnayethiruy
    @yetnayethiruy 3 หลายเดือนก่อน +3

    Enkuwan Desaleh

  • @user-qp7jz6pi5p
    @user-qp7jz6pi5p 3 หลายเดือนก่อน +2

    እሰይ እንኳን ደስ እለን ልፍትኽን ቆጥሮልሃል አምሌክ በርታ!!!

  • @tgisho
    @tgisho 3 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን ደስስስስስ አለህ።

  • @kirarmedia6915
    @kirarmedia6915 3 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ደስ አለ መልካም የስራ ዘመን ይሁንል

  • @user-um2io6nv5m
    @user-um2io6nv5m 3 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን፣ደሳለህ

  • @ProGamer-bs6kv
    @ProGamer-bs6kv 3 หลายเดือนก่อน +1

    Eseyyyyy enqwan desss alek. Mediah yebelete adgo yebelete dessss belok yasayen amlak. Ayzok wondeme.

  • @dagmawitsemeneh5889
    @dagmawitsemeneh5889 3 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን ደስ አለክ ወንድሜ ❤❤

  • @reemaalkaabi7988
    @reemaalkaabi7988 3 หลายเดือนก่อน +1

    እኳን በሰላም ተመለስክ ሄልያስ ወድሜ

  • @HhHhh-jr3by
    @HhHhh-jr3by 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሐዘንን ይጋባል ልብህ ሲሰበር ማያት በጣም ይከብዳል ጨዋነትህ አስተዳደግህ ውስጣችን ሀሌም አለህ አይዞህ ሁሉም ያልፋል ይሆን አለፋ አቦ ሐሳብህ ተሳክቶ ወደ ቴሌቪን አድጎ ብራቾች ከፍተህ ለማየት ያብቃን መሲየ ተባረኪ እንኳን ደስ አለህ ❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልል

  • @ethiomedia7917
    @ethiomedia7917 2 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ፈጣሪ እረዳህ ወንድሜ፣ አንተም ቅን ሰው እንደሆንክ ታስታውቃለህ ሰዎች መልካም የሚያደርጉልህ አንተም መልካም ሰለሆንክ ይመስለኛል በርታ ካንተ ብዙ ነገር እንጠብቃለን

  • @user-no2ln5kn4m
    @user-no2ln5kn4m 3 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ደስ ያለህ ወንድሜ ወጀብ ሲኖር መልካም ነው እግዚአብሔር ለበጎ ቀይረው አሁንም ኤልያስ ከፊትህ ትልቅ ነገር አለ በርታ ሁሌም እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው እድሜና ጤና ይስጥህ ተባረክ

  • @user-rf2jn8jc1i
    @user-rf2jn8jc1i 3 หลายเดือนก่อน +1

    እንኩዋን በሰላም መጣክ ወንድም አለም🙏🙏🙏

  • @kerojiwolde3431
    @kerojiwolde3431 3 หลายเดือนก่อน +2

    ውይይ ደስ ይላል እንኳን ደስ አለህ ይገባሀል ❤❤❤❤

  • @MuluGermay
    @MuluGermay 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤ፈጣሪ ይመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን

  • @alemtsehaynesmane7795
    @alemtsehaynesmane7795 3 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን ደሥ አለህ

  • @meseretbahiru5380
    @meseretbahiru5380 3 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ደስ ያለህ ወንድሜ 🙏

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 3 หลายเดือนก่อน +1

    እንካን ደስ ያለህ በርታ ወንድማችን

  • @gziachewzeleke9180
    @gziachewzeleke9180 3 หลายเดือนก่อน +1

    እንኩዋን ደስ ያለህ!!!!!!!

  • @TibebMediaEthiopia
    @TibebMediaEthiopia 3 หลายเดือนก่อน

    በርታ ኤላ ወንንድሜ ወደፊት ወደፊት

  • @agra2617
    @agra2617 3 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ደስ አለህ ወድማችን

  • @Serkalem-mn6zo
    @Serkalem-mn6zo 3 หลายเดือนก่อน +2

    Egziabher yimesgen

  • @warkwark6096
    @warkwark6096 3 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞህ ዉንድሜ

  • @adanechmelake9179
    @adanechmelake9179 3 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ደስ አለህ።ወንድሜ

  • @samiashariff7120
    @samiashariff7120 3 หลายเดือนก่อน +1

    Congratulations, Brother, you deserve it. Because you are very decent and honest.

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 3 หลายเดือนก่อน +1

    እሰይ ተመስገን

  • @bahliawabezahbe6004
    @bahliawabezahbe6004 3 หลายเดือนก่อน +1

    እሰይ እንኳን ደስ አለህ በርታ

  • @tsigemathewospaulos3163
    @tsigemathewospaulos3163 3 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ደስ ያለህ

  • @yemaryamlij7242
    @yemaryamlij7242 3 หลายเดือนก่อน +1

    🥳🥳🥳🥳🥳እንኳን ደስ አለህ 🙏🙏🙏

  • @semiraumer4051
    @semiraumer4051 3 หลายเดือนก่อน +1

    እካን ደስ አለክ

  • @yonasyonas3249
    @yonasyonas3249 3 หลายเดือนก่อน +2

    👌👌👌👌

  • @shamsmingestu9948
    @shamsmingestu9948 3 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ደሣለህ ወንድሜ

  • @edneasafat3201
    @edneasafat3201 3 หลายเดือนก่อน

    አተኮ ትለያለክ እካን ደስ ያለክ ያለን ሁላችንም ደስ ብሎናል❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-ni8vr1ho3o
    @user-ni8vr1ho3o 3 หลายเดือนก่อน

    እሠይ ወድማለምፈገግታህን ማየት ደስ ይላል❤❤❤

  • @etechetech7158
    @etechetech7158 2 หลายเดือนก่อน

    ወንደሜ,እንኮን,ደህናመጣህ,ቅንሰዉነህ,ፈጣሪ,ጤናእና,እደሜ,የሰጠህ❤

  • @mimiaaron4713
    @mimiaaron4713 3 หลายเดือนก่อน +2

    Good see brother

  • @makdesabebe3230
    @makdesabebe3230 3 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ደስአለህ ወንድም❤❤❤

  • @genemagna
    @genemagna 3 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደህና መጣህ 👏👏💪💪💪💪💪💪