ሰርግ - የወጣቶች ሕይወት ክፍል አምስት - ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @hayatresto2302
    @hayatresto2302 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ሁላችንም ለዚህ ክብር ያብቃን❤❤❤❤

  • @meheretbekele2656
    @meheretbekele2656 2 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ያብዛልን

  • @fekertaethiopia9015
    @fekertaethiopia9015 3 ปีที่แล้ว +6

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ዳያቆን ሄኖክ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋው ያብዛልን 💚💛❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hiwotkerga215
    @hiwotkerga215 3 ปีที่แล้ว +19

    የእግዚአብሔር ምህረት ካንተ ጋረ ይሁን!!! ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @trngotrngo669
    @trngotrngo669 3 ปีที่แล้ว +8

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
    ፀጋወን ያብዛልህ

  • @msaeretliyan82
    @msaeretliyan82 3 ปีที่แล้ว +7

    መምህራን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 3 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን መምህር ሄኖክ ይህንን ትምህርት ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻው የልጅ አስተዳደግ ያለው በዚህ በራስህ ቻናል ብናገኘው ደጋግመን ለመስማት እና ለሌሎች ሼር በማድረግ በቶሎ እንድናገኘው ይረዳናል እባክህን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን

  • @mimiethiopia8912
    @mimiethiopia8912 3 ปีที่แล้ว +6

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን
    ያሰማልን

  • @maledachekol6594
    @maledachekol6594 3 ปีที่แล้ว +8

    ቃለ ሂዎትን ያሰማልን 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼አንተን የወለዱ ቤተሰቦች እንዴት እግዚአብሔር የመረጣቸው ናቸው❤❤❤ በዕዉነት ምንም የሚያስቀናኝ ነገር የለም በዚህች ምድር ከአንድ ነገር በስተቀር ይህዉም በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤቴክርስቲያን ተኮትኩተው አድገው ፍሬ አፍርተው ሌላ ወገናቸውን በዕምነት ለማነፅ በሚወድቁ በሚሠሩ ሰዎች ነው ምቀናዉ መነፈሳዎ ቅናት ሰው አለምን ሁሉ ቢያተርፍ እግዚአብሔር ከሌለው ዋጋ የለዉም እና !!!! መምህራችን ዲያቆን ሄኖክ ኃይል ጌታ እግዚአብሔር የድንግል ልጅ ልፋትህን ይቆጥርልህ ፣ የአገልግሎት ዘመንክን እንደ ማቱሳላ ዕድሜ ያርዝምልን 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @mesertmelse1814
    @mesertmelse1814 3 ปีที่แล้ว +6

    አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን አምላክ ይባርክህ 🙏🙏🙏🙏

  • @ሠላሜነሽድንግልዋስት-ኈ3ቀ
    @ሠላሜነሽድንግልዋስት-ኈ3ቀ 3 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን እግዚአብሔር አብዝቶ ያድልልን

  • @ነፍሴሆይተመለሽ-ሸ4ረ
    @ነፍሴሆይተመለሽ-ሸ4ረ 3 ปีที่แล้ว +3

    መምህር በእዉነት እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመን ይባርክልን 🙏🙏🙏💒💒💒

  • @גויתואלם
    @גויתואלם 3 ปีที่แล้ว +9

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር በውነት ቡዙ ተማርንበት

    • @ajegetachew8362
      @ajegetachew8362 3 ปีที่แล้ว

      Kale hiwot yasemalen memherachin

  • @mesi123kene4
    @mesi123kene4 2 ปีที่แล้ว

    የተዋህዶ እንቁ መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ከክፉ ነገረ ይጠብቅ

  • @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ
    @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ 3 ปีที่แล้ว +13

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማንዉን በልባችን ያሳድርብን መምህር ሄኖክ እግዚአብሔር ጸጋዉን ያብዛልህ ጌታ ሞገስ ይሁንህ አሜን አሜን አሜን✝️

  • @birhanetamru8682
    @birhanetamru8682 3 ปีที่แล้ว +6

    በእዉነት ቃለ ህይወት ያሠማልን
    የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
    ለእኛም የሠማነዉን በልቦናችን ያሣድርብን

  • @Selamawitweldemichael
    @Selamawitweldemichael 3 ปีที่แล้ว +2

    Amen amen amen
    Kale hawetn yasemaln

  • @libneshtirulo2278
    @libneshtirulo2278 3 ปีที่แล้ว +3

    Ba ewnete memehrachin kale hiwote yasmalen ye agelgelote zamn egezabeher yebareke yesamanew balbonachin yasdereben ❤🤲

  • @bizuayehugebru3244
    @bizuayehugebru3244 3 ปีที่แล้ว +5

    አሜን 🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን☺

  • @emuyezewde367
    @emuyezewde367 3 ปีที่แล้ว +6

    ቃለ ህይውት ያሰማልን እግዚአብሔር በእደሜእና በጤና ያቆይልን ጸጋውን ያብዛልህ መምህራችን አሜን አሜን አሜን

  • @itayodose6116
    @itayodose6116 3 ปีที่แล้ว +3

    Amen...amen..amen..kale..hiwet .yasemaln

  • @edenbinega4215
    @edenbinega4215 3 ปีที่แล้ว +4

    አሜን። ቃለ ህይወትን ያሰማልን።

  • @banchi4948
    @banchi4948 3 ปีที่แล้ว +8

    አሜን፫
    ቃለህወትን ያስማልን
    ፅጋውን ያብዛልህ መምህራችን

  • @DuhgDugf
    @DuhgDugf 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልኝ መምህር እድሜና ጤና ይስጥልኝ❤❤❤❤

  • @orthodoxneg8742
    @orthodoxneg8742 3 ปีที่แล้ว +5

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን!

  • @nestiethiohabeshatube7243
    @nestiethiohabeshatube7243 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በሰማነው 30 60 100 ያማረ ፍሬን እንድናፈራ ክርስቶስ ኢየሱስ ለድንግል ልጅ ይፍቀድልን አሜን።

  • @tigistyemekaellij2866
    @tigistyemekaellij2866 3 ปีที่แล้ว +5

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን የሠማነውን በልቦናችን ሠሌዳ ይፃፍልን

  • @alemyadengilmaryemliji4936
    @alemyadengilmaryemliji4936 3 ปีที่แล้ว +3

    Mamerchin kal hiwot yesamalin

  • @mebachanews3450
    @mebachanews3450 3 ปีที่แล้ว +3

    እኒ እኮ ሚገርመኝ ክርስቶስ እንደዚህ ዓይነት መምህር ልኮልኝ ማልለወጠው ነገር እኮ ነው!!! እረ በጸሎታችሁ አስቡኝ!!!

  • @orthodoxneg8742
    @orthodoxneg8742 3 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን

  • @solianaberihun
    @solianaberihun 3 ปีที่แล้ว +3

    Qal hiywet yasmalen memher Deacon Henok Haile tsegawon yabzalek yagelgelot zemenken egzabhar yebarek

  • @እናቴእመቤቴ-ተ3ሰ
    @እናቴእመቤቴ-ተ3ሰ 3 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ትሁት መምህሬ ቃለህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላክ ቀሪዉ ዘመንህን ይባርክልህ

  • @መቅዲ-ፈ3ዸ
    @መቅዲ-ፈ3ዸ 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልንመምህርዬ

  • @የሩፋኤልልጅ-ዠ5ቈ
    @የሩፋኤልልጅ-ዠ5ቈ 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 🌿💒🌿🇪🇹❤🇪🇹❤በቤቱም ያፅናህ 🌿🌿🌿🌿🇪🇹❤🇪🇹❤

  • @misrakimiru8407
    @misrakimiru8407 3 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወትን የሰመለን

  • @ሙሉነኝስደተኛዋ
    @ሙሉነኝስደተኛዋ 3 ปีที่แล้ว +4

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @የድንግልማርያምልጂስደተኛ
    @የድንግልማርያምልጂስደተኛ 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወትያያሰማልን መምህራችን

  • @SamrawitAlemu-yj9cl
    @SamrawitAlemu-yj9cl ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር🙏❤

  • @TheMaggie656
    @TheMaggie656 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen 🙏!!! QHY! Tsegawen yabzalhe! What a beautiful background!

  • @nanakalu5536
    @nanakalu5536 3 ปีที่แล้ว +3

    የተሠጠህ ፀጋ ይብዛልህ መምህራችን 🙏🙏🙏

  • @vipcell4041
    @vipcell4041 3 ปีที่แล้ว +4

    Amenamenamen

    • @ኤልሶቤት
      @ኤልሶቤት 3 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይስጥልን መምሕር

  • @emewdshe6748
    @emewdshe6748 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @sbhshszhsbsh1235
    @sbhshszhsbsh1235 7 หลายเดือนก่อน

    መምህሬ ቃለ ሕይወት ያሰማል❤❤❤❤

  • @woinshetsama2693
    @woinshetsama2693 3 ปีที่แล้ว +3

    መምህሬ

  • @ge821
    @ge821 3 ปีที่แล้ว +3

    ❤ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ❤

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን ጥዑመ የሆነ ቃል ነው በቃሉ እንድንኖር አምላከ ቅዱሳን ይርዳን የሰማነውን ቃሉን በልቦናችን ያኑርልን አሜን ለይኩን

  • @ኤልሻዳይኢየሱስ-ጘ6ቐ
    @ኤልሻዳይኢየሱስ-ጘ6ቐ 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ በርታልን መምህራችን

  • @masaretmasaret9195
    @masaretmasaret9195 2 ปีที่แล้ว

    መምራችን ቃልህወት ያስማልን ቀር ዘመን እግዚአብሔር ይባርክል

  • @Haregi849
    @Haregi849 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @እግዚአብሔርአባቴ-ቘ5ቘ
    @እግዚአብሔርአባቴ-ቘ5ቘ 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @tigistbiyazen8711
    @tigistbiyazen8711 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን እ/ር ይጠብቅህ መምህር

  • @ነፂየማርያምልጅ-ቐ5ፈ
    @ነፂየማርያምልጅ-ቐ5ፈ 3 ปีที่แล้ว +3

    ሄኒ ቃለ ሕይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን የዛሬው ቀረፃ ግን ትንሽ የድምጽ ጥራት ይጎድለዋል አብሶ በኤርፎን መስማት ትንሽ አስቸግሮኝ ነበር

  • @edomlegesse6271
    @edomlegesse6271 3 ปีที่แล้ว

    Amen kalhiyiwot yasemaln memhrachin

  • @እስከዳር-ሰ1ዐ
    @እስከዳር-ሰ1ዐ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክ

  • @waqayyoosodachuuogummaatti7908
    @waqayyoosodachuuogummaatti7908 2 ปีที่แล้ว

    Kale Hiywet Yasemaln Abatachn 🙏🙏🙏

  • @samerawittaye5168
    @samerawittaye5168 3 ปีที่แล้ว +1

    እመብርሃን በምልጃዋ ትጠብቅህ !!!!!!!

  • @የድንግልልጅ-ኈ2ቈ
    @የድንግልልጅ-ኈ2ቈ 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛለወት🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @rahelhalefom1327
    @rahelhalefom1327 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤👏👏👏

  • @saragezahg9181
    @saragezahg9181 3 ปีที่แล้ว +1

    Kale hiwot yasmalen memerachen Egezabehar thagewun ye bezeln edeme ne tena yesteln Ameen Ameen Ameen 💒🙏🙏🙏

  • @menbereketema6507
    @menbereketema6507 3 ปีที่แล้ว +1

    kaleheyewet yasemalen

  • @hanimwmariyam7835
    @hanimwmariyam7835 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ

  • @smasma6590
    @smasma6590 2 ปีที่แล้ว

    qaliyootii asamalee yetimitu
    yeizabere simeni yetagahuun
    abachiimii izaberii hibarakachuu
    Amen Amen Amen
    🤲🤲🤲🤲. 🤲🤲🤲. 🤲🤲🤲
    😍😍🙏🙏🙏

  • @hanatamrat6967
    @hanatamrat6967 2 ปีที่แล้ว

    Kalehiy women yasemalen 💚 💛 ❤

  • @asdasdfgh6607
    @asdasdfgh6607 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen

  • @bisratatsbeha356
    @bisratatsbeha356 2 ปีที่แล้ว

    Aman Aman Aman kealehiwet yesmalin D/n Henoke Haile .

  • @sosinadaba2430
    @sosinadaba2430 3 ปีที่แล้ว

    Kale hiwoten yestelen wendmachen medhanitealem yelibhn yemulaleh tebark

  • @bisrattefera3667
    @bisrattefera3667 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @aynadisendale7308
    @aynadisendale7308 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

  • @senifeten306
    @senifeten306 3 ปีที่แล้ว +1

    Kelheate yasemalen

  • @tgisitfeleke9697
    @tgisitfeleke9697 2 ปีที่แล้ว

    Amen 🙏amen 🙏

  • @እመአምላክእናቴ-አ5ገ
    @እመአምላክእናቴ-አ5ገ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
    እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ።

  • @nigatassefa4435
    @nigatassefa4435 2 ปีที่แล้ว

    Egiziabher tsegawin yabzalih wendime kale hiwot yasemalin

  • @andargeabie4209
    @andargeabie4209 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ዎንድም ተባረክ

  • @fekertmelke2554
    @fekertmelke2554 3 ปีที่แล้ว

    Kalehewet yasemaln tegawn yabzalk

  • @zeroto2347
    @zeroto2347 3 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኪ 🙏

  • @Walte25
    @Walte25 3 ปีที่แล้ว

    Amen

  • @usamaabdurahman2041
    @usamaabdurahman2041 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን ::

  • @ወለተማርያምወለተማር-ቘ9ወ
    @ወለተማርያምወለተማር-ቘ9ወ 3 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜን አሜን

  • @ሠናይትማርያምእናቴ
    @ሠናይትማርያምእናቴ 3 ปีที่แล้ว

    ቃለሕይወትን ያሰማልን

  • @kalbakalba1623
    @kalbakalba1623 2 ปีที่แล้ว

    Aten lemamesgen qalat yelegnm bate tmrt hiwete telewxewal egziyabher edmena Xena yest 🙏🙏🙏🙏

  • @alemaydagne9816
    @alemaydagne9816 3 ปีที่แล้ว +11

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ጸጋውን ያብዛልህ መልካም ፈቃድህ ቢሆን አንድ ጥያቄ አለኝ ? ቢቀጥል መልካም ነው ።በአጭር ደቂቃ ብዙ ዕውቀት የሚገኝበት ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይስጥልን ።

  • @ነፂየማርያምልጅ-ቐ5ፈ
    @ነፂየማርያምልጅ-ቐ5ፈ 3 ปีที่แล้ว +2

    ሄኒ መልካሙን ሁሉ እመኝልሃለው

  • @TsihonBelyy
    @TsihonBelyy 5 หลายเดือนก่อน

    Erduegni memrin edgagnyi ebakchuewi memri henoki haylen

  • @kitabsolomon660
    @kitabsolomon660 3 ปีที่แล้ว +1

    🙏🙏🙏

  • @ይሳኩር
    @ይሳኩር 2 ปีที่แล้ว

    የህይዎትን ቃል ያሰማልን መምህራችን
    ህማማት የሚለውን መጽሐፍህን የት ባገኝሁት 😰

  • @YoDaha
    @YoDaha 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ግን ኣባታችን ጢሞጥሮስ,, 48,,ዓመት ኣይደለምንዴ ከሴቱ. በድንግልና የኖረ በረከቱ ይደረን

  • @emebettessema7820
    @emebettessema7820 3 ปีที่แล้ว +3

    እደኔ በድግልና ያለ በቤቱ መሞሸር የሚጉዋአጋ ማአነው እግዚያአብሔር ይመስገን እስካአሁን ለጠበቀኝ 🙏

  • @mekdiab3371
    @mekdiab3371 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ድምጽ ጥራቱን አይታችሁ ልቀቁ ለመስማት ያስቸግራል

  • @welansatube5148
    @welansatube5148 2 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤

  • @melkambeteseb5199
    @melkambeteseb5199 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ።

  • @birhanetolasa9550
    @birhanetolasa9550 2 ปีที่แล้ว

    ⛪🙏⛪🙏🙏😍😍😍

  • @morhafmorhaf6745
    @morhafmorhaf6745 7 หลายเดือนก่อน

    መምህርቃለህወትያሰማልንእድሜናጤናይስጥልንአሜንአሜንአሜን

  • @martialkassa1808
    @martialkassa1808 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ድንቅ ትምህርት ነዉ
    በኔ ህይወት ትልቅ ቦታ አለህ
    በጣም እወድሃለሁ
    መምህር ሆይ ይሄን ጥያቄ program ትሰራልን ዘንድ በእግዚአብሔር ስም እለምንሃለሁ
    መፅሐፍ ቅዱስ ስመረምር
    አጋንት ያለባቸዉን ሰዎች በእየሱስ ስም እንጂ
    በፃድቃን እና በመላይክት አጋንት ሲያሶጡ አላገኘሁም
    እኛ በ መላይክታን ስም አጋንንትን ምናሶጣዉ
    መፅሐፍ ቅዱሳዊ ነዉ?

  • @abrahamalemayehu6572
    @abrahamalemayehu6572 ปีที่แล้ว

    በመጀመሪያ ቤተክርስትያንን ማክበርም ሆነ ማስከበር የኛ የአማኞቹ ግዴታ ነው ምክንያቱም የአገልግሎት ስነ ስርአት መጓደል የለበትም
    1.ቅዳሴ በድምጽ ማጉሊያ መቀደስ አለበት ምክንያቱም ምእመን ሊያስቀድስ ሲመጣ ምን እንደተባለ እንኳን ሳይሰማ ነው ወደ ቤቱ የሚሔደው ሌላው የቅዳሴ ድምጽ ሲሰማ ለነገ ማስቀደስ ሰውን ያነሳሳል።
    2.ቅዳሴ ሊገባ ሲል ቤተክርስትያ ውጭውንና ውስጡን በደንብ መታጠን አለበት በድጋሚ ቅዳሴ ላይ እግዜኦ ሲባል በድጋሚ ውጭውና ውስጡ በደንብ መታጠን አለበት።
    3.አስራ አንድ ሰአት ለይ ቤተክርስትያን ውጭውና ውስጡ በደንብ መታጠን አለበት ከዚያ ወንጌል ይነበባል የእለቱ ውዳሴ ማርያም ይነበባል ከዚያ ትንሽ ትምህርት ተሰጥቶ ሰውን በጊዜ ማሰናበት ይቻላል።
    እያንዳንዳችን ምእመናን ይህ እንዲተገበር ሐላፊነት አለብን ቤተክርስትያን የአገልጋዮች ብቻ አይደለችም ስለዚህ በየአጥቢያችን እንጠይቅ።
    እግዚያብሔርን ካከበርነው ያስከብረናል
    ከናቅነው ግን ከሁን የባሰ ውርደት ነው የሚገጥመን ስለዚህ ፈጣሪን በስርአትና በፍርሐት እናገልግለው።
    አሜን ወስበሐት ለእግዚአብሔር።

  • @meltekie9538
    @meltekie9538 3 ปีที่แล้ว

    Could you please explain about the Nephilims on your next video?

  • @bethlehembeyene3958
    @bethlehembeyene3958 3 ปีที่แล้ว

    may GOD be with you (kale hiwot yasemalin). can you post your email so that we can ask questions please.

  • @bladobelly9989
    @bladobelly9989 3 ปีที่แล้ว +8

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @ራሄላጓልኣክሱምይትዬብ
    @ራሄላጓልኣክሱምይትዬብ 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃል ህይወት የስመዐልና እግዚአብሔር ኣምላኽ ፀጉኡ የብዘሐልካ 👏👏👏ክብር ድያቆነይ🥰

  • @nigistiberhane9150
    @nigistiberhane9150 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃልሂወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏