MK TV || ልዩ የ2015.ዓ.ም. መርሐ ግብር || "አምስት ጊዜ አቋርጫለሁ"

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ต.ค. 2024
  • Subscribe and share www.youtube.co....
    www.youtube.co....
    #MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK

ความคิดเห็น • 482

  • @ኢትዮጵያሀገሬመመኪያዬክብ
    @ኢትዮጵያሀገሬመመኪያዬክብ 2 ปีที่แล้ว +82

    ሚልዮኖች ኦርቶዶክሳዊያን እያለን ለምንድነው ሚልዮን ሳብስክራይብ የማናደርገው? ይህ ማህበር ለበተክርስቲያናችን አለኝታ ነው::ይህ ፅሁፍ የምታነቡ በሙሉ አስር አስር ሳብስክራይብ አስደርጉ እኔም አስር እስደርጋለሁ እባካችሁ እተባበር:: ማህበረ ቅዱሳን እናጎልብት::
    እንኳን አደረሳችሁ💚💛❤️

  • @sabalule7915
    @sabalule7915 2 ปีที่แล้ว +113

    ጎበዝ ጋዜጠኛና በሳል አማርኛዎችን የምትጠቀም ባለሙያ እግዚአብሔር ለቤቱ የመረጠሽ እሰይ ደስ ብሎኛል በእምነት አገልግይው

    • @Milko-qp1hm
      @Milko-qp1hm ปีที่แล้ว

      በጣም። በአለም ያሉት ሚዲያዎች እራሱ ሊማሩባት ይገባል በእውነት።

  • @ayo7639
    @ayo7639 2 ปีที่แล้ว +30

    ውዱ መምህራችን ወዳጅክ እመአምላክ ትሸፍንክ፤ የቅዱሳን አባቶቻችን አምላክ ክፉን መሰናክሉን ይያዝልክ፤ ሁሌም ከአፍክ የማይጠፉት ቅዱሳን አባቶች ቅዱስ ዮሃንስ አፈወርቅ እና አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ በረከታቸው ይደርብክ ቡራኬያቸው ይጠብቅክ ዘመንክ ይባረክ፡፡

  • @እግዝእትነነጽሪሀቤነ
    @እግዝእትነነጽሪሀቤነ 2 ปีที่แล้ว +27

    ሊቁ ቅዱስ ዮኃንስ አፈ ወርቅ አፈ በረከት ካላነሳ ያስተማርኩ አይመስለውም ዳ/ን ሄኖክ በርታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ቃል ህይወትን ያሰማልን

  • @seyfedinku7037
    @seyfedinku7037 2 ปีที่แล้ว +37

    መስኪ ራስሽን ባዶ አድርገሽ ለቤተክርስቲያን የጨከንሽ የአንቺም ሒወት አስተማሪ ነው እድሜ ከጤና ጋ ይስጥሽ

    • @fentayesisay8920
      @fentayesisay8920 2 ปีที่แล้ว +1

      ይህች ሰው ዶክተር ነች አይደል? ዘባርቄ እንደሆነ ስድባችሁን ለግሱኝ።

    • @user-sy4rl8wr6x
      @user-sy4rl8wr6x 2 ปีที่แล้ว

      @@fentayesisay8920 ኧረ አይዞሽ እህቴ መጠየቅ ትችያለሽ እኔ ደሞ እንዳልነግርሽ አሁን ነው ያይኋት ፀጋውን ያብዛላት በእውነት ለዲያቆንም ቃለ ህይወት ያሰማልን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @bunafireasetube5929
    @bunafireasetube5929 2 ปีที่แล้ว +43

    ለኔ የተደረገልኝ ይህ ነው #በቸርነቱ_ይህቺን_ዛፍ_እንቁረጣት_የተባልኩ_እና_በምህረት_ለዛሬ_አብቅቶኛል ክብር ምስጋና ይግባው አምላኬ🕊⛪እንኳን አደረሳችሁ

    • @emano5974
      @emano5974 2 ปีที่แล้ว

      በትክክል

  • @ሪቾአማራዋ
    @ሪቾአማራዋ 2 ปีที่แล้ว +22

    መስኪየ ክበሪልኝ
    እንቁ ዲያቆን መምህሬ ፀጋውን ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ የምቶዳት እመብርሃን ትጠብቅልን

  • @honeymoges8221
    @honeymoges8221 2 ปีที่แล้ว +68

    መስከረም እና ሄኖክ ምርጥ የተዋህዶ ልጆች እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመናቺሁን ይባርከው እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድላቺሁ ::

  • @Kinetibebu
    @Kinetibebu 2 ปีที่แล้ว +9

    ግሩም ውይይት ነው። በበኩሌ ብዙ ተምሬያለሁ፤አትርፌያለሁ። የመስኪ የተደራጁ ድንቅ፣ድንቅ ጥያቄዎች እና የምንወዳቸው የዲ/ን ሔኖክ ውብ ማብራሪያዎች የተዋሀዱበት ልዩ የአዲስ ዓመት ወቅታዊ ዝግጅት ነው። ሁለታችሁንም ቅዱስ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ።
    💚💛❤️

  • @kidistyemariyam1786
    @kidistyemariyam1786 2 ปีที่แล้ว +19

    አንተ የተባረክ መምህራችን በመገድህም ስራ ትሰራለህ ፈጣሪ ጥበቡ ይጨምርልህ በእድሜ በጸጋ ያኑርልን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 2 ปีที่แล้ว +29

    እንኳን አደረሳችሁ ውድ ኢትዮጵያውያን
    መምህር አቤቴ ትህትና አቤት አገላለፅ በእውነት የፀጋ ባለቤት ከዚህ በላይ ጰ
    ፀጋውን ያብዛልህ አሜን

  • @ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ
    @ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ 2 ปีที่แล้ว +83

    እንኳን አደረሳችሁ ኦርቶዶክሳውያን ለዘመነ ሉቃስ 🙏

    • @ቤተናቲዩብ
      @ቤተናቲዩብ 2 ปีที่แล้ว +4

      ቤተሰብ ሁኚኝእህቴ

    • @karemaaa4945
      @karemaaa4945 2 ปีที่แล้ว

      አሜን እንኩዋን አብሮ አደረሰን

  • @flagotyohannes7832
    @flagotyohannes7832 2 ปีที่แล้ว +6

    ሸንበቆ መደገፍ እንዳይሆንብን
    በጣም የወደድኩት ምርጥ አገላለፅ

  • @dersehleyew9196
    @dersehleyew9196 2 ปีที่แล้ว +13

    ዘወትር ብሰማህ የማልሰለችህ መምህሬ ዲያቆን ሄኖክ እግዚአብሔር የበለጠ ዕውቀትን ይጨምርልህ መልካም አዲስ አመት

  • @sabalule7915
    @sabalule7915 2 ปีที่แล้ว +4

    ዲያቆን ሄኖክ አስተውለህ የምትናገረው ነገር በጣም ይገርመኛል እግዚአብሔር የሰጠህ ስጦታ ትልቅ ነው

  • @trial7951
    @trial7951 2 ปีที่แล้ว +3

    ድምጽሽም ትዝታዬ ነው።
    ሄኖክም (በእግዚአብሔር) ብዙ ረድቶኛል። እናንተ የሥሥት ልጆች።

  • @antenehtesfayealdaria5513
    @antenehtesfayealdaria5513 2 ปีที่แล้ว +11

    ዘመኑ የንስሀ፣የፍቅር፣የበረከት ይሁንልን።የእውነት በመንፈስ የምንታደስበት ይሁንልን ጥዑም ቆይታ ነበር።ዘመናችሁ ይባረክ

  • @wudasetube.3
    @wudasetube.3 2 ปีที่แล้ว +15

    በዚህ ዘመን የሚወጡ መዝሙሮች ግጥማቸው ሁሉ በመንፈስ ቅዱስ የመጣ አይመስልም ምክንያቱም ሚስጥርና ዘር ላይ አይጠነቀቁም ግጥሙ እንዲገጥምላቸው ብቻ ነው የሚፅፉት ሌላው ትዝብቴ አብዛኞቹ መዝሙሮች በቅዱሳን ቦታ ላይ ራሳቸውንእያስገቡ ነው የሚገጥሙትና እዚህ ላይ ግጥም የምትገጥሙ ሰዎች በጥንቃቄ ቢሰራባቸው መልካም ነው

    • @hanaalemu949
      @hanaalemu949 2 ปีที่แล้ว

      በትክክክል አንዳዱስ ይቅር ይበለኝ እንጅ ጭፈራ ይመስላልል😢

    • @selammesganaw3899
      @selammesganaw3899 2 ปีที่แล้ว

      በስርግ መዝሙሮች የሙሽሮችን ስም ማስገባት ይቻላል ሌላ አይቻልም የገባም የለም ዝም ብለን አንተች

  • @solomonbalcha5635
    @solomonbalcha5635 2 ปีที่แล้ว +32

    በጣም የምወዳቸዉ ሁለት ሰዎች በአንድ መድረክ።ተባረኩ።መልካም ዘመን ይሁንላችኹ!!

  • @Ethiocurrent24
    @Ethiocurrent24 2 ปีที่แล้ว +6

    መስኪ ኢቲቪ ካጣቸው ውድ ጋዜጠኞቹ መሃል ለቤተክርስቲያን ደግሞ አርአያ ከሚሆኑ አንስቶች አንዷ ነች ስወድሽ በልዮነት ነው

  • @bzuwerqabebe1232
    @bzuwerqabebe1232 2 ปีที่แล้ว +4

    በእዉነት ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድኔ በጤና ያቆይልን አሜን 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጥልን በርቱለን ❤

  • @ewekassa5522
    @ewekassa5522 2 ปีที่แล้ว +5

    መስኪ በአለም ሚዲያ በጣም የምወድሽ የማከብርሽ አሁን ደግሞ የበለጠ አከበርኩሽ መምህር እንኳን አደረሳቹሁ።

  • @janatmmm6876
    @janatmmm6876 2 ปีที่แล้ว +5

    እግዚያብሔር ፈቅዶ እደውልጅከሰጠኝ እዳተ እደ ደክተር እሮዳስ እደዶክተር ዘበነ እደፈታሁን ዋቄ አይነትልጅይስጠኝምኞቴነው እኳን አደረሳችሁ አደረሰን መልካም አዲስአመት

  • @እመቤቴአንቺታውቂያለሽ
    @እመቤቴአንቺታውቂያለሽ 2 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን በእድሜበጤና ይጠብቅልን መሀበረቅዱሳንዬ ኑሩልን በርቱልን አሜን 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️🌺🌿🌼🌸🍀🌹☘️🌾🕯🌷💐🌻💐🌻💐🌻💐🌻💐🌻💐🌻💐🌻💐

  • @tenidad1400
    @tenidad1400 2 ปีที่แล้ว +51

    ፈጣሪ በቤቱ በጤና ጠብቆ ያቆይህ ዲያቆን ሄኖክ !!

    • @dohadoha6492
      @dohadoha6492 2 ปีที่แล้ว +1

      ❤️🍬👍

    • @maymrobi
      @maymrobi 2 ปีที่แล้ว +1

      ሁላችንንም አንድ የሚያደርገን ነገር አለ! ማናችንም ቢሆን ኪሳችን ባዶ እንዲሆን አንፈልግም የምንበላውና የምንጠጣው ማጣት አንፈልግም! ታዲያ ይህ ነገራችን ካመሳሰለን ዛሬውኑ ቤተሰባችን ይሁኑ
      th-cam.com/channels/Z5MYIFzEJRTqxNymsqWidQ.html

  • @henokamen8495
    @henokamen8495 2 ปีที่แล้ว +3

    መስከረም አስተዋይ ለቅዱሳኑ ፕሮግራም የተለካሽ ክሽን ጋዜጠኛ ነሽ በቤቱ ያቆይልን

  • @21MarYam
    @21MarYam 2 ปีที่แล้ว +10

    ሁለታችሁም እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልኝ ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @ኦርቶዶክስመሆንመታደልነው
    @ኦርቶዶክስመሆንመታደልነው 2 ปีที่แล้ว +5

    መስኪ የኔ ቆጆ ጎበዝ ጋዜጠኛ ነሽ ኢትዮጵያን እንወቅ ፕሮግራምሽ ስወደው ነበር

  • @hamisolomon6534
    @hamisolomon6534 2 ปีที่แล้ว +6

    መፅሀፍ ቅዱስ ከሰማይ የተላከ ደብዳቤ ነው እህህ ድንቅ ነው

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf ปีที่แล้ว +3

    ዘወትር #በፀሎቴ ከማስባቸው ሰዎች መሀል አንዱ አንተ ነህ ውድ ወንድሜ ሔኖክ ፀጋውን አትረፍርፎ ይስጥህ ከኔ አልፎ የ 15 አመት ልጄም በጣም ትወድሀለች እኔም ሳድግ እንደሱ ነው የማገባው ትላለች ስብከትህን ትሰማለች አንድ ቀን እንደምታገኝህ ተስፋ አለኝ እህትህ ከ USA

  • @droneber2024
    @droneber2024 2 ปีที่แล้ว +1

    ጥሩ ጥያቄ አንስተሻል።እንዲህ የሆንነው አሁን አሁን ይዳዳታል እንጂ ኦርቶዶክስ ከመንግሥት ተጠግታ በኖረችበት ዓመታት ቅዱሱን መጽሐፍ ስላላስተማረች ነው።ታሪክን ዞር ብለን ብናይ በየጊዜው እየተነሱ ሲበጠብጡና መንግሥትንም የገለበጡ፣እግዚአብሔር የለም እስከማለት ደርሰው አገር ያተራመሱ የተገዳደሉ የኦርቶዶክስ ተከታዮች ቤተሰብ ልጆች ናቸው።መንግሥቱና ግርማሜ ንዋይ ጥሩ ምስክሮች ናቸው፣ከካሕናት ቤተሰብ ነበሩ ይባላል።

  • @yeshiworku2639
    @yeshiworku2639 2 ปีที่แล้ว +5

    አሜን እንኳን
    አብሮ አደረሰን
    እግዚአብሔር ይመስገን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    አሜን አሜን አሜን

  • @suhailanaser3941
    @suhailanaser3941 2 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን አደረሳችሁ ለዲሱ አመት በሰላም በጤና የምንወንድህ መምህራችን 215 ደግሞ ወልደህ ለመሳም ያብቃህ 💕💐💕💐💕💐💕💐💕💐💐

  • @maregmareg2190
    @maregmareg2190 2 ปีที่แล้ว +5

    🌻እንኳንም አብሮ አደርስን አሜንንን🌻 በእውነት ቃለህወትን ያስማልን🌻 ፀጋውን ያብዛልህ መምህር🌻 ማህበር ቅዱሳን እናመስግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን🌻

  • @werkneshethiopia5800
    @werkneshethiopia5800 2 ปีที่แล้ว +5

    በእውነት መምራችን ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ የህይወትን ቃል ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያድልልን በእድሜ በጤና ያቆይልን በቤቱ ያጽናልን ለኛም ለደካሞች በረከትህ ይደርብን አሜን እሜን አሜን🌻🌼🌻

  • @emano5974
    @emano5974 2 ปีที่แล้ว +19

    እንኳን አደረሳችሁ ከዘመነ ማርቆስ ወደ ዘመነ ሉቃስ ውድና ብርቅዬ የተዋህዶ እንቁወች

    • @dohadoha6492
      @dohadoha6492 2 ปีที่แล้ว

      🍬🍬🍬🍬🍬😍

    • @maymrobi
      @maymrobi 2 ปีที่แล้ว +1

      ሁላችንንም አንድ የሚያደርገን ነገር አለ! ማናችንም ቢሆን ኪሳችን ባዶ እንዲሆን አንፈልግም የምንበላውና የምንጠጣው ማጣት አንፈልግም! ታዲያ ይህ ነገራችን ካመሳሰለን ዛሬውኑ ቤተሰባችን ይሁኑ
      th-cam.com/channels/Z5MYIFzEJRTqxNymsqWidQ.html

  • @amarchgbera8566
    @amarchgbera8566 2 ปีที่แล้ว +7

    ፀጋው ይብዛላችሁ መምህራችን በድሜ በጤና ያቆየልን እህታችን በቤቱ ያቆይልን አሜን

  • @nardinardi9385
    @nardinardi9385 2 ปีที่แล้ว +11

    እንኳን አደረሳችሁ ፈጣሪ ሰላሙን ያንጣል እንደወጡ ከቀሩት ጋ አትደምረን🤲🤲🤲 መምህራን የኛ እንቁ❣️❣️❣️

  • @getayenebere2872
    @getayenebere2872 2 ปีที่แล้ว +7

    እህታችን መስከረምም ወንድማችንና መምህራችን ዲ/ን ሄኖክም የቤተክርስቲያን ጠበቃዎች ናችሁና አምላክ በስራችሁ ሁሉ ይጠብቃችሁ።ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @ዩቶጵያ-ፈ2ቈ
    @ዩቶጵያ-ፈ2ቈ 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር።
    ጃንደረባ ትውልድ ክፍለ
    ሀገር መች ይደርሰናል??

  • @honeymoges8221
    @honeymoges8221 2 ปีที่แล้ว +1

    እረ ኦርቶዶክሳውያን እባካቺሁ የመንፈሳዊ youtube ቻናሎቺን subscribe አርጉ

  • @ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ
    @ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ 2 ปีที่แล้ว +6

    አሜን እንኳንም አብሮ አደረሰን ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር በርቱ ፍፃሜዉ ይመር የጃንደረባዉ ትዉልድ ስራችሁን አረኔ የመፅፍ ቅዱስ ማንበብ ነገር አልሆን ብሎኛል በፀሎታችሁ አስቡኝ

  • @ሰብሌእያስ
    @ሰብሌእያስ 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይስጥልን ማህበረ ቅዱሳን እናመሰግናለን መልካም አድስ ዓመት ለሁላችንም!

  • @seraphemcherubem6426
    @seraphemcherubem6426 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ነኝ ወይስ ሬድዮ እየሰማሁ የመሠለኝ በጣም ይጥማል ውይይቱ

  • @redetayalew1187
    @redetayalew1187 2 ปีที่แล้ว +4

    የምወደው መምህር ዳቆን ሄኖክ ሀይሌ የመቱሳላን እድሜ ከሙሉ ጤናጋ ይስጥህ የአገልግሎት ዘመንሕን ይባርክልሕ 💒❤🙏🔒

  • @fitsumsol8441
    @fitsumsol8441 2 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን አደረሳችሁ የሚልና መሰቀልም አድርጉበት አበባ ብቻ አይሁን ለፍታችሁ ዋናውን ረሳችሁ

  • @SolomonVA
    @SolomonVA 2 ปีที่แล้ว +2

    ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ፡ እንግዲህ እንዳልከው በምትሰራው ሁሉ፡ እግዚአብሔር እንዲያግዝህና እንዲጠብቅህ በፀሎታችን እናስብሃለን እንጂ ሌላ ምን እንላለን ? ።
    አዲሱን ፳፻፲፭ ዓ/ም እግዚአብሔር የቤተክርስቲያናችን እና የአገራችን ኢትዮጵያ መከራና ፈተና የሚያከትምበት ዘመን ያድርግልን፡ እግዚአብሔር ሁላችንንም በያለንበት ይጠብቀን። አሜን ! አቅራቢዋ እህታችን መስከረም እናመሰግናለን።

  • @masreshatemesgen4393
    @masreshatemesgen4393 2 ปีที่แล้ว +3

    መቼም አምላክ ሲያድል ነው እንደእናንተ መሆን!! እ/ር እድሜ እና ጤናውን ሰቶ በሀይማኖት ያፅናቹ!!

  • @mesismart1332
    @mesismart1332 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን አደረሳችሁ ቃለ ሕይውት ያሰማልን "አቤቱ ንፁህ ልብን ፍጠርልኝ :የቀናውን መንፈስ በውስጤ አድስ" 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🌼

  • @ተመሰገን-ቀ3ጘ
    @ተመሰገን-ቀ3ጘ 2 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን አደረሰችሁ 🌻🌻🌻መልካም በአል መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን ❤💛💚🌻🌻🌻

  • @Todaly__NiNo
    @Todaly__NiNo 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም መሀበረ ቅድውሳን በክረስቶስ እንደምን ከረማቹው አምላከ ቅድውሳን ክብር ምስጋና ይጋባውና አንድ ሀሳብ ለመጠቆም ነበረ ብዝው ግዜ ለምንድነው ስኬታም የሆኑውትን ብቻ የምታቀረብት አንዳዴም በፈተና በመውደቅ እና በመነሳት በሀይማኖታቸው ፀንተው የሚኖሩውትን ክርስትያኖች ብታቀረብው በዝው አሰተማሬ እና የእግዘብሔርን መስክርነት የሚታይበት ነው ለምሳሌ የአንዳዳ ሰው የክርስትና ጥሬ እንዴት እንደሆነ ብንመሰክር ጥርው ነው ብዬ አስባለው ተዋህዶ ድቅ ሀይማኖት ናት❤❤❤❤❤❤❤

    • @abebakahssay4484
      @abebakahssay4484 2 ปีที่แล้ว

      ትክክለኛ እይታ ነዉ ስንት ድንቅና አስተማሪ ኑሮ ያላቸዉ ምዕመናን ይኖራሉ

  • @ምኞትየአባቷልጅ
    @ምኞትየአባቷልጅ 2 ปีที่แล้ว +2

    እፁቤ ቃለህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ ይባርክልህ እወድሃለሁ የነብሴ መጋብ💙🕊️👏

  • @የሽወርቅዘተዋህዶ
    @የሽወርቅዘተዋህዶ 2 ปีที่แล้ว +2

    ክፍ ጽሕፈት ለሚጽፍ።
    ለእያዳንዱ ለምትናገረው ነገር መልስ ትሰጣለህ። የሆነ ሰው አይቶ ቀኑ ቢበላሽ፣ነፍሱ ቢጨነቅ፣አንዳዴ የሐሰት ዜና ተናግሮ የሰውን ቀን ያበላሻል።
    ቃለሕይወት ያሰማልን የኔ አባት💚

  • @droneber2024
    @droneber2024 2 ปีที่แล้ว

    በቃና ሠርግ ላይ የሆነውን ማርያምን እንደአማላጅ ሊያስቆጥራት የሚችል ግብር አይደለም፣ማንም ሳይጠይቃት ሌላውም ሰው የተሰማውን እንደሚያደርግ ሁሉ አደረገች እንጂ እባክሽን ጠይቂልን ያለ የለም።ቅዱሱ መጽሐፍም እርሷም ሆነች ሌሎች ያማልዳሉ የሚባሉት ይህ ጸጋ አልተሰጣቸውምና መናፍቅነት ነው።ጥሩ መልስም እንዲሆን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በማቴዎስ ወንጌል"ለምኑ ይሰጣችኋል"ሲል በዚሁ መጽሐፍ በሌላ ክፍል"---ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ ወደ እኔ ኑ እኔም አሳርፋችኋለው" ብሎናል እንጂ ኦርቶዶክስ የምትለማመደው ስህተት የበዛበትመጽሐፉ ውስጥ የሌለ አካሄድ ነው፣የጻፈው ሁሉ ለትምህርት ሆኖ ሳለ አብዛኛውን የምታስተምርው ከመጽሐፍ ቅዱሱ ውጭ ነው።ለተፈለገው ዓላማ ሲሆን ደግሞ ከመጽሐፉ ይጠቀሳል።ለዚህም ነው መናፍቅነት ነው የሚባለው!

  • @aklsuya14
    @aklsuya14 2 ปีที่แล้ว +2

    ድንቅ ውይይት እጅግ አስተማሪ ነበር አምላክቅዱሳን በረክቱን ያድልልን መምህራችን እና አህታችን መስክረም ፡፡

  • @selamabera5185
    @selamabera5185 2 ปีที่แล้ว +8

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን እረጅም እድሜን ከጤናጋር ያድልልን መምህራችን በጣም ደስ የሚል ቃለ ምልልስ ህይወትን የሚያድስ ነው ፀጋውን ያባዝልክ መምህራችን

  • @እጅግነሸyouTube
    @እጅግነሸyouTube 2 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ሆይ 👏👏👏ጠያቂቱም እናመሰግናለን እግዚአብሔር እንደ አንተ ያለ ልጅ ቢሰጠኝ ደስ ይለኛል

  • @yewubdaryewubdar7351
    @yewubdaryewubdar7351 2 ปีที่แล้ว +3

    በእውነት ጠያቂዋም እህታችን ለምመልሰውም መምህራችን ቃለህይዎት ያሰማልን

  • @ድንግልማርያምእናቴናት
    @ድንግልማርያምእናቴናት 2 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን አደረሳችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች🌻🌼🌻🌻

  • @kefyalewaynadis7191
    @kefyalewaynadis7191 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ የሚል ውይይት ነው ሳላመሰግን የማላልፈው ጎበዝና አስተዋይ ጋዜጠኛ በርቺ የዘመናችን ወጣት ሰባኪ ዲ/ሄኖክ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልህ ተባረክ በርታ

  • @emiyumenbere7887
    @emiyumenbere7887 2 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን እደረሳችሁ መልካም ዘመን ያድርግልን የድንግል ማርያም ልጅ

  • @teddy2956
    @teddy2956 2 ปีที่แล้ว +1

    Wendimachin Egziabher amlak edme, tenan yabzalih, Egziabher Amlak legna lebuknochu sil yeagelglot zemenihin yarzimilin💠💠💠

  • @zelalemgebreslassie7173
    @zelalemgebreslassie7173 2 ปีที่แล้ว +2

    እኔ ትግራዋይ ነኝ ግን ለ መ/ር ዲያቆን ሄኖክ ያለኝ ፍቅር ገደብ የለውም.🙌🙏

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 2 ปีที่แล้ว +3

      🌻 ወንድሜ ሁሉም ነገር ያልፋል የቀደመ ፍቅራችንን እግዚአብሔር ይመልስልን አይዞን መልካም አዲስ ዓመት 🌻

    • @girmawitabera7725
      @girmawitabera7725 2 ปีที่แล้ว

      Wendine min agenagnew tigraway negn Dn ewedewalehu? Fikir, akibirot eko atir yelewum...ere sefa adrgen ende Christian enasibi.

    • @ሃገራችንበሰማይነው
      @ሃገራችንበሰማይነው 2 ปีที่แล้ว

      @@ethiopiawetube አሜን አሜን አሜን

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 2 ปีที่แล้ว +3

    🌻እኳነ አደረሳቹ እኳን አደረሰህ መምራችን ቃለሂወት ያሰማልን ለቤተክርስቲያን ለመዕመናን ለትውልድ አበረክታለው ብለህ ብላቹ ላሰባቹት መዳኒያለም ያሳካላቹ አሜን ለእህታችን ፀጋውን ያብዛልን መልካም አዲስ አመት!!🌻

  • @melatmelat6531
    @melatmelat6531 2 ปีที่แล้ว +36

    እኳን አደረሳችሁ ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ 😍😍😍

    • @zebibazerihun4533
      @zebibazerihun4533 2 ปีที่แล้ว

      U77e

    • @maymrobi
      @maymrobi 2 ปีที่แล้ว +1

      ሁላችንንም አንድ የሚያደርገን ነገር አለ! ማናችንም ቢሆን ኪሳችን ባዶ እንዲሆን አንፈልግም የምንበላውና የምንጠጣው ማጣት አንፈልግም! ታዲያ ይህ ነገራችን ካመሳሰለን ዛሬውኑ ቤተሰባችን ይሁኑ
      th-cam.com/channels/Z5MYIFzEJRTqxNymsqWidQ.html

  • @tigistwebeshet2077
    @tigistwebeshet2077 2 ปีที่แล้ว +1

    ለወጣትም ለሁም ስው አርአያ የምትሆን ነህ እኔ በቦክሌ አክባሬህ ነኝ እግዛብሄር ይጠብቅህ

  • @ethoageryatesayeshenyaseye9876
    @ethoageryatesayeshenyaseye9876 2 ปีที่แล้ว +3

    እንኳ አደርሰን አደርሳችሁን 🌻🌻🌻👏👏👏👏👏👏 ቃለህይወት ያሰማልን

  • @እውነትበጊዜዋውብናት
    @እውነትበጊዜዋውብናት 2 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን አደረሳችሁ የኦርቶዶክሳዊት ቤተሰቦች ሁሉ 💝

  • @eyu4059
    @eyu4059 2 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን አደረሳችሁ ውድ ኦርቶዶክሳዊያን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር

  • @haymanotanagawu1102
    @haymanotanagawu1102 2 ปีที่แล้ว +3

    እንደ መጀመሪያህ መጨረሻህን ያሣምርልህ ወንድማችን በቤቱ ያቆይህ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ 2 ปีที่แล้ว +2

    የኛ እንቁ መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ቃለ ሕይወት ያሰማልን መልካም አዲስ አመት ይሁንልን

  • @meseretabate1018
    @meseretabate1018 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛልን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🤲🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻

  • @tigistalemayehu8063
    @tigistalemayehu8063 2 ปีที่แล้ว +1

    መስኪዬ አንቺኮ ልዬ ነሽ ማርያምን ስወድሽ! ዲያቆን ሄኒ የልቤ ሰው!

  • @የደንግልማረያምልጀነኝ
    @የደንግልማረያምልጀነኝ 2 ปีที่แล้ว +2

    መምህረችን በእውነት ቅል ህይውት ያሰማልን
    አንኳን አደሮሰችህ ያትውህደ ልጀች
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
    🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
    🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
    🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
    🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊

  • @malefeyatube3852
    @malefeyatube3852 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም የምትደነቅ ሙያዊ ዕውቀቱዋን በተግባር ያየሁበት ኢንተርቪው

  • @andargeassefa1632
    @andargeassefa1632 2 ปีที่แล้ว +1

    መጽሐፍ ነህ ሔኖክ የምትነበብ::

  • @ቤቲየድንግልማርያምል-ጐ3ዸ
    @ቤቲየድንግልማርያምል-ጐ3ዸ 2 ปีที่แล้ว +3

    መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን እህታችን ጠጋውን ያብዛልሽ

  • @ortopya2796
    @ortopya2796 2 ปีที่แล้ว +7

    ቃለ ሕይወትን ያሰማዕለነ ረቢነ ሰናይ ዘመን ይኩን ለኩልነ

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 2 ปีที่แล้ว +1

    ዲያቆን ሄኖክ ከህይወታቸወ ተሞክሮ ጥሩ ኣስተማሪ መልክት ነው በሰፊው የገለፁልን ቃልዮት ያሰማልን!!!!

  • @berti6784
    @berti6784 2 ปีที่แล้ว +2

    መስኪየ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል እመቤቴን መምህራችን ያኑርልን 🌼🌼🌼🌻

  • @zieyob
    @zieyob ปีที่แล้ว

    ለጥሩ ትምህርት :ጥሩ ጥያቄ ያስፈልጋል:: የጋዜጠኛዋን የጥያቄ ጥልቀት እጅግ አስገራሚ ነው:: እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @abebakahssay4484
    @abebakahssay4484 2 ปีที่แล้ว

    እባካቹህ ማሕበር ቅዱሳን ቲቪ እና ኢኦተቤ ቲቪን ምዕመኑ እንዲያዉቃቸዉ እና እንዲከታተላቸዉ በዘመቻ ቢሰራ ምዕመኑ እኮ ቃና ፣ ኢቢኤስ ፣ ስልክ ላይ ቲክ ቶክ ፡ ብቻ ነዉ ሲያይ የሚዉለዉ እነዚ ጣቢያዎች እንዳሉ የሚያውቅም አይመስለኝም ከጥቂት ምዕመናን በስተቀር እና እሄም አንድ ፕሮጀክት ቢሆን ። እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @mekotariku2349
    @mekotariku2349 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን አደረሳችሁ,እግዚአብሔር ይባርካችሁ,ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @አስካለማርያም-ኀ4ጨ
    @አስካለማርያም-ኀ4ጨ 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን። ዘመነ ሉቃስን እንድናይ የረዳን አምላክ ይመስገን🙏🌻🌻
    መልካም ሥራ ነው በርቱ እግዚአብሔር ወደ መልካም መንገድ ይምራን🙏

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 2 ปีที่แล้ว +2

    ዲያቆን ሄኖክ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ልጅ ኖርልን 🙏
    🙏🙏⛪️💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🕊️🌼⛪️🌻

  • @dagimworku9952
    @dagimworku9952 2 ปีที่แล้ว +2

    አረ እኔ ራሱ ሁሉንም ልሁን ልማር እያልኩ ተቸግሬአለሁ ። ማለቴ በሐሳቤ

    • @hlinayimareyam4605
      @hlinayimareyam4605 2 ปีที่แล้ว

      እኔም እደዛ ነኝ ስንበት ተማሪ ነኝ ግን ባአንዴ ሁሉንም መሆን እፈልጋለሁ ሀሳቤ አስችገርኝ በቃ አዋቄ ለመምስል እንጅ አውቄ መቆየትን አይደለም በፆሎታቹ አስቡኝ ወለተ መድኅን

  • @OrthodoxTewahedoForever
    @OrthodoxTewahedoForever 2 ปีที่แล้ว +3

    የእድሜ ባለ ፀጋ ያድርግልን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን!!!

  • @hosenayenahosi2397
    @hosenayenahosi2397 2 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን አደረሳችሁ በጣም የምወዳቸዉ ሁለት ሰዎች በአንድ መድረክ ተባረኩ ዘመኑ የሰላም የፍቅር የፍስሀ ያርግልን ቃለ ህይወት ያሰማልን💕💗💕

    • @maymrobi
      @maymrobi 2 ปีที่แล้ว +1

      ሁላችንንም አንድ የሚያደርገን ነገር አለ! ማናችንም ቢሆን ኪሳችን ባዶ እንዲሆን አንፈልግም የምንበላውና የምንጠጣው ማጣት አንፈልግም! ታዲያ ይህ ነገራችን ካመሳሰለን ዛሬውኑ ቤተሰባችን ይሁኑ
      th-cam.com/channels/Z5MYIFzEJRTqxNymsqWidQ.html

  • @hanayedingellijtube8842
    @hanayedingellijtube8842 2 ปีที่แล้ว +2

    Inkuwan aderesachu yetewahido lijoch 🙏 kalehiyotn yasemalin memiherachen 😍 😍 😍

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አደረሳቹ አደረሰን አሜን አሜን

  • @joorykfk330
    @joorykfk330 2 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ ውንድሜ ❤️
    ቃል ህይት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን አሜን 👏👏🕯️

  • @bethelephrata7487
    @bethelephrata7487 2 ปีที่แล้ว +4

    በብዙ ኣገልግሎት ማህበረ ቅዱሳን የሚደገፍ ነው ነገር ግን በዘራቸው ምክንያት ያስወጣቸውና የሚያገላቸው ማህበሩን ደረቻው ያወርደዋል

    • @ማርታ-ኸ6ደ
      @ማርታ-ኸ6ደ 2 ปีที่แล้ว +2

      አይማኖት ውስጥ ዘረኝነት የለም

    • @bethelephrata7487
      @bethelephrata7487 2 ปีที่แล้ว

      @@ማርታ-ኸ6ደ
      ለምን ሊቀ ትጉሃን ደረጀ ዘወይን ኣትጠይቂውም ?

    • @ማርታ-ኸ6ደ
      @ማርታ-ኸ6ደ 2 ปีที่แล้ว

      @@bethelephrata7487 ሊኩን ላኪልኝ ስለማለቃቸው

    • @ማርታ-ኸ6ደ
      @ማርታ-ኸ6ደ 2 ปีที่แล้ว

      @@bethelephrata7487 ደረጄ ማለት ስለ ግብረ ሰዶም የሚያስተምረው ነው

    • @bethelephrata7487
      @bethelephrata7487 2 ปีที่แล้ว

      @@ማርታ-ኸ6ደ
      ? Or ።

  • @ማርታ-ኸ6ደ
    @ማርታ-ኸ6ደ 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እኳን አብሮ አደረሰን አሜን

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
    @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን እንኩዋን አብሮ አደረስን መምህር ሄኖክ በእውነቱ ቃላት ያጥርኛል ያንተ ተፈጥሮ ሁሌ ያስደንቀኛል ፣ እግዚአብሔር አምላክ ሁሉንም አሞልቶ ነው በምድር የፈጠረህ ክብር ይግባው ። የምትወዳት እመቤቴ ልቦናህን ስለከፈትችልህ ክብርና ምስጋና ይገባታል ። ለዘላለም ከጎንህ አትለይህ ፣ በተጨማሩም የራስህን ፍሬ አፍርተህልን ለሚቀጥለው ትውልድ እንድትተካልን የእግዚአብሔር ፈቃድ ይሁንልን ። ለትውልደ ትውልድ ታስፈልጋላህ ፀጋውን ክብሩን እውቀቱን ያብዛልህ ። እህታችንም ድንቅ ጋዜጠኛና ጥበብ የተሞላብሽ ነሽ እግዚአብሔር አብ ይባርክሽ ይቀድስሽ ዘመንሽን ይባርክልን ቤተስብሽን ሁሉ ይባርክልሽ ድንቅ ቆያተ ነበር ደጋግሜ ደጋግሜ ነው የስማሁት ባያልቅ እያልኩ ነው ያለቀው መምህሬ እና እህቴ የእውነት ቃል ያስማልን በእድሜ በጤና በፀጋው በክብር ያቆይልን ። ለዓመቱ በስላም በጤና በፀጋው ያድርሳችሁ/ ያድርስን ። አሜን አሜን አሜን ይቆየን (፫)

  • @dr.amarebekuretsion1585
    @dr.amarebekuretsion1585 2 ปีที่แล้ว

    አጠያየቅዋ ጥሩ አልነበረም ያው የእኛ ሀገር ጋዜጠኝነት ልማድ ነው:: መልሱን ሰምታው ራሱ አይመስልም::

  • @yaniiigmeskel1075
    @yaniiigmeskel1075 2 ปีที่แล้ว +10

    እንኳን ከዘመነ ማርቆስ ወደ ዘመነ ሉቃስ በሰላም አደረሳችሁ። መምህራችን እድሜ ማቱሳላን ይስጥልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በቤቱ ያፅናህ

  • @soyegerado6831
    @soyegerado6831 2 ปีที่แล้ว

    ሀይ መሰኪ፣እንኳን ለ2015 አዲሰ አመት አደረሰሽ!!
    ምርጥ ጋዜጠኛ ፣መልከም ስብዕና ያለሽ፣ድንቅ ሰው መሆንሽን ታውቂያለሽ??

  • @fitsumgenene6809
    @fitsumgenene6809 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏...መስኪ እጅግ ድንቅ ስራ ነው በርቱ

  • @meklitalelegn7555
    @meklitalelegn7555 2 ปีที่แล้ว +1

    ውሀና ሶፍት አቅርቡ እባካቹ ጠረቤዛ እና ወንበር አቅርባቹ እንግዳ ጠርታቹ መጠየቅ ስታፍሩ ስንት ምራቁን ዋጠ ጉሮሮውን ጠረገ

  • @BirtukanKebededemise
    @BirtukanKebededemise 2 ปีที่แล้ว

    ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤