ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
መምህራችን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልህ በጣም ብዙ ተምሬበታለሁ በረታል ።
😍😍😍😘😘😘
Egiziabihar yisitilini .Thanks
😍😍
ልብ ያለው እንደዚህ ይማራል
@@አልሀምዱሊላህ-ደ1ዘ በጣም
መምህር እግዜር እድሜን ይስጥ ደስ የሚል ትምህርት ነው
መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በጣም ምርጥ ምክር ነው እናመሰግናለን
የኔ ልኡል
የኔወድም እስኪ ዱአርግልን እንዳንተ አላህን የሚፈራ ቢገኝ
Gobez beyeshalewu
የኔውድ🌹🌹🌹🌹🌹🌹
Waleyikumasalam woramatullahi wobarakatu
በጣም እናመሰግናለን በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ቤተሰብን የሚገነባ ነው እግዛብሄር እድሜ ይስጥህ
ወላሂ ሰምተን እንድጠቅመበን ኣላህ ያድርገን ሹኩረን
መምህር በጣም እናመሠግናለን እግዛብሔር ያክብርልን እድሜና ጤና ይስጥልን ዋዉ ደስ ሲል እህት ወንድሞቼ ለህይወታችን ጠቃሚ ነዉ
🌺🌺🌺🥀🥀
አህለንተፈደሊሀብብቲ
በጣም የኔ ቆንጆ
የኔማር ተማሪ እየገባሽ
አላህ ይጨምርልሽ
በጣም ትክክል ነው እኔ ስንጣላ በትንሹ ነገር ካልፈታህኝ ነው የምለው ግን በጣም ታጋሽ ነው እሽ አይለኝም ንዴቴ ሲበርድ ይመክረኛል እግ/ብሄር ይመስገን ጥሩ ምክር ነው ወድማችን እናመሰግናለን ።
ሰላም ቆንጂት
ትክክል
ትክክል እኔም. ቶለ እናደዳለሁ ግን እሱ. ስልኩን አጥፈቶ ከሶስት ቀን በሆላ ይገባልኛል. ግን በጎደኛው ስልክ ያወራኛል ጎደኛው አስመስሎ. ደህንነቴን ለመጠየቅ
ማሻአላህ አላህይጠብቅህ ዉሥታዝ
እህት አንድ ምክር ፊታኝ አትባዬ አንድ ቀን ስባዛባኝ እሽ ይልሻል ልቤሽ ይሳባርል ማር
እግዚአብሄር ይስጥልን መምህር ጥሩ ትምህርት ነው
ኡሥታዞች ሁሉም የባል ሀቅ ቢቻ ነው ምታሥተምሩን ጥሩ ነው አይከፋም ግን ለምንድነው የኛ ሀቅ ለወንዶች ማታሥተምሩት እካቹ የኛም ሀቅ አሥተምሩ ባል ባል መሆን ሚችለው ሀላፍትና ሲወሥድ ነው ሚሥቱ ባለው ነገር በቤት ሰትሮ ካላሥቀመጠ ቤቱ ካልተቆጣጠረ እንዴት ነው ሀቁን ምንጠብቀው ሰው ቤት ሠራተኛ ሆነሽ ሥሪ ከቤት አልፎ የውጭ ሥራ ስሪ እያሉ አሠቃዩን እኮ ቤት አሥከብረው ቢያሥቀምጡ የልጆቹ የሚሥቱ ሀላፊነት ወሥዶ ቢያኖርማ ሀቁን እንዴት አንጠብቅም
ትክክል በለሻል ማር
አዎ ማር የኛን ሀቅ ተዘነጋ እኮ ሥለ ባል ቢቻ ነው ምንሠማው
እኔም እሄነው ልቤንያደረቀው
😢😢😢😢😢😢 የኛ ትውልድ ትዳር ተመርዟል😢😢😢💔💔
እደት ሀቃቸው እንጠብቅ እነሱ ፍቅር ካልሰጡን
ዲስ ላይክ እምታደርጉት ጤናችሁ ያሳስበኛል አሁን ይሄ ጣፋጭ ትምህርት ዲስ ላይክ ይደረጋል
ክክክክክ ባለማወቅ ይሆናል
ሳህ
ውስታዝ ለምን በአፍሪካ ቲቢ እንዲህ አይነት ትምህርቶችን አታስተላልፋም አገር ያለ ሰው እኮ ይሄንን አያገኚም።ለትዳር የሚጠቅም መፅሀፍ ካለም ጠቁሙኝ፣ጀዛካላህ ኸይር
ማንምአይከታተልም እኮ ለም ነው ግን ትንሽየ ነው የሚከታተሉት
ባአሁን ሳት ብዙ አይነት ትምርት ይሰጣል የጠፍው የሚከታተልና ተግባር የማያሳይ አላህ የህዲነ
ትክክል እህት።መፅሀፍ ደግሞ ፍቅርና ጋብቻ ከአንድ በላይ ሚስት መቼና እንዴትስጦታየ ለሙሽሮች ትዳርና ህይወት። ብዙ መፅሀፎች አሉ ስለትዳር በጣም ጠቃሚ ማቸው እነዚህን አንብቢያቸዋለሁ
@@امرَقِیقَ የት አገኛለሁ እህት
@@መክያይመር የት ነው ያለሽ
ማነው እስኪ የኡስታዝን ቢድው በላይክ የሚጀምሩ እደኔ ላይክ ኡስታዝ አላህ ዩጨምሩልህ
ያረብ ወንድም ሀሠን በላይ አንተንና መሠሎህን አላህ ያቆይልን ያአላህ እኛንም በሰማነው የምንጠቀም ያርገን ያረብ ሀቂቃ ምክርህ አይጠገብም ላላገባን እህት ወንድሞች አላህ መልካሙን ትዳር ይወፍቀን ኢንሻአሏህ
መሸአላ
አሚንንን
አሚንን
AminYareb
አሚን
እማ ኡስታዝና ።ያርብ አንተን ያበቀለች እናት ።መሻላህ ተባርካላህ ያርብ አንተው ወፍቀን በሁሉም ችሎታህ አላየ!!!
እግዚሐብሄር እድሜና ጤና ይስጥልኝ
የሚጣፍጥ ትምርት. ትዳራችንን ይባርክልን አላህ ያላገቡም ረበና ይረዝቃቸው
ጀዛከላህ ኸይረ ሁስታዙና ባሎችን ሶሊህ እኛንም ታዛዠ አላህ ያድረገን ያረብ
ወአሊኩም እሰላም ወራህመቱሊላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላኸይር እስታዝ በተነገርከዉ ተጠቃሚያድርገን
amenyarb
እር ማዳሜ ባልዋን ጥፍጥፍ ነው ምታርገው አላህ ይጠብቀን በስ ስቀጥል ይሄ ትምርት አፍሪካ ቲቪ ላይ ቢተላለፍ በጣም ምርጥ ነው ያገራችን ህዝብ ትዳር ላይ ይጫወጣል ጀዛከላህ ውስታዛችን
እ
ክክክ ሱበሀነክ
ሱባሀንአላህ አላህ ይጠብቀን
አጅብ ነው ወላሂ ጠቃሚ ምክር ቀጥልበት ኡስታዝ አሏህ ሶብረኛ ያድርገኝ ጭቅጭቅ ያለበት ሂወት አያጋጥመን ውድ እህቶች!
Anen
አህለን ኡስታዝ አላህ ሀይሩን ይወፍቀን አንተንም እኛንም ያረብ ያሮህማን🕋☝አላህ ይጨምርልህ የሠማነውን ለመተግበር ያብቃን የአላህ
አላህ ይጠብቀን ያረቢ
አቤት ይሄ ሁሉ ምክር መቸነው ያመለጠኝ ብዙ ትምህርት አገኘሁበት ኢንሻአላህ አላህ በሠማነው ተጠቃሚ ያድርገን ከስደት መልስ
ወላሂ ጠቃሚ ምክርነው አገርቤት ያለ ሂወት ይህን ትምህርት ቢደርሳቸው ጥሩነበር በተረፈ ጀዛ ካላህ ኸይር
ወላሂ እዉነት ነዉ ወዶቺ ግን ተዉ ብር አትዉደዶ ለገዘብአይደለሜ ያገባሀት ተዉ ተዉ ዱና ወለአኋራ አይጠቅምም ሴትልጂ ም ተጠቀቁ አላህን ፍሩ አላህንፍሩ
እናንተም ብራችሁን አትስጡ ወንዶች ምን ያድርጉ ሴቶችም እኮ ብራቸውን እየስጧቸው እኮ ነው እንዲህ የተጨማለቁ ባብዛኛው ሴቶች ሁሉንም ማለቴ አይደለም
በትክክክል ወላሂ ትዳረ ሳይሆን ብር ነውየሚፈልጉት
እውነትሽን ነው ጀሞ
ዋለኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አቡ አብድረህማን ሸኩረን ሀቂቃ በጣም ጠቃሚ ትምረት ነው የምትሰጠን ጀዛኪላህ ኸይረ ያገባቹሁ አላህ ያማረ ሂወት ይሁንላችሁ ያላገባንም አላህ ከኸይሩ ያገነኘን
አሚን ያረብ
አሚንንንን አላሁመ አሚን
ጀዛክሏህ ኸይር አይይይይይይ እረ መማር እጅ መተግበር አቅቶናል ያአሏህ እስኪ ዱአ አድርጉልኝ አሏህ ታጋሽ እድያደርገኝ ሌላ ስለኢዳ ደግሞ በሀገራችን ኢዳን እቤት ሆኖ መቁጠር አልተለመዴም ስለዚህ ይሄንን ነገር በትልቁ ልትስተምሩ ይገባል
ወንዲሜ ጀዘከለከይር እንሻ አላሀ ለሚክርክ
Wa wr wb ይቅርታ ሁሉንም ወዶች ማለቴ አይደለም የሳኡድ ወንዶች በሺ አይነት የፍቅር ቃል ቢነገር ደስ አይለውም የሱ ደስታ ብር ሲያይ ብቻ ነው እና እኔ እራገማለሁ ወላሂ ምክኒያቱም የውስጤ በደልና ቁስል በጣም ስለሚያመኝ ልቻልህና ልርሳህኳ ብየ አቃተኝ በደሉ ትዝ ሲለኝ ሌሊት ከቅልፌ ሁሉ ተነስቼ አለቅሳለሁ ወላሂ መቼም የሳኡድን ትዳር የሞከረ ያቀዋልና
አላህ ሶብር ይስጠን 😢አይዞሺ እህቴ አላህ የሚወደውን ይፈትናል አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
መልካሙ ይተካሽ እናቀዋለን
ኢንሻአላህ አላህ መልካሙን ባል ይወፊቃን
ስለ ትዳር ሲወራ ለመስማት ፍጥነታችሁ ሃሃሃሌላው ቪድዮ በቀናት ያልታዬውን ያክል አንድ ሰዓት ሳይሞላው ታይቷል።:
ሀሀሀሀሀ
ኣይ አንች በየቢቱ ብዙ ችግር ስላለ ነው ምን እናድርግ እስኪ ቢገባን
@@اموعباسانشالله ሰምተን ከሰራንበት ጥሩ ግን ተግባር ጠፋ
የቧሉካ ነገር ሲነሳ😂
@@ፈራህ ሃሃሃሃያመመው ሰው ትንፋሹ ዝም ካለ ሴት ትየው።ልቡ ትር ትር ይላል ይባላል አሉ ሸይኽ ሙሀመድ ዘይን
ኡስታዝ ዱአ አረገልኝ የማን ዱአ እንደሚደረስ አናውቅምና ባሌ ናፍቁኛል በሰላም አገሬ እንደገባ
በሰላም ያገናኝሺ እህቴ
ከባሏ አገናኛት ብሎ ዱዓ ያድርግልሺ ሃሃሃለራስሺ አድርጊ የአንችኑ ይሰማሻል።የምትኮምቱት ያጣችሁ መሰለኝ።
አብሸሪ ሀቢቢቲ አላህ በሰላም ያገናኝሸ የሁላችንም ምኞት ነው 👆❤
@@አስመሳዩበዛ ክክክክክክክክክክክ
እኔም ነኝ
ቢስሚላ ዋለይኩም ሰላም ማሸ አላህ ደስ ይላል ጠቃሚ መልክት ነዉ ኡስታዝ በተናገርኩት እኛም በሰማነዉ እንጠቀም ያርብ አላህ ይጠብቀን ከመጥፎ ነገር አሚን ያርቢ
ጀዛከላህ ኡስታዝ በሠማነው ተጠቃሚ አላህ ያድርገን ያረብ
ማሻአላህ ኡሥታዝ አላህ ይጨምረላሽሁ ይጠውል ኡምራሽሁ ያገረ መድሀኒት
አህለን ዉስታዝ ከምንወደዉ ከሚ ወደን አላህ አይለየን ያረብ እኔ በሰሞኑ ተዘወጅኩ ያላገባቹ እህቶቼ አላህ ሳሊሁን ይወፍቃቹ ያገባንም እህቶች ትዳራችን አላህ ያሳምርልን።እናመሰግናለን ኡስታዝ ቀጥልበት👍👍
ጄዛአከ አሏሁ ኸይረን ኡስታዝ ወላሒ በጣም አሪፍ ምክርነው ይቀጥል በዚሁ ኡስታዙና አላሕ ያሕፈዝክ ያረብብ
ጀዛህ አላህ ኸይር ባሊን አላህ ኢማን ይስጠው ያረብ አድስ ነበርን ይቆጫበራል
ሠህኡስታዙና መሻለህ አለህይጨምርለህ
ጀዛካላህ ኸይር ትክክል ወላሂ አላህ ልብ ይስጠን ሷሊሁንም ትዳር ይወፍቀን ያላገባችሁ አልሀምዱሊላህ ስደት ከድኔም ባሻገር የትዳር ኮርስ እየቀሰምን ነው አላህ ሰምተው ተግባሪ አላህ ያድርገን ያርብ ኢንሻአላህ
መሻአላህ ተባረከላህ ኡስታዝ ሀሰን አላህ ያማረ ሀያት ከነቤተሰብክ ይወፍቅክ ለዱአክ አሚንንን በጣም የሚመስጥ ጠቃሚ ት/ት ነው አላህ ይጠብቅክ
ያረብ ኡስታዝአንተም በተናገርከዉ እኛም በሰማነዉ ተጠቃሚ ያረገን
ጀዛክ አላህ ኸይር ማሻአላህ ሀቂቃ ሳወድ ያሉ ወንዶች ትዳርን ፈልገው አይደለም የሚያገቡት የሆነ ነገር ሲፈልጉ ብቻ ያገባሉ ስለትዳር ምንም የሚያውቁት ነገር የለም ሲነገራቸውም አይገባቸውም መቼ እንደሚገባቸውም አላውቅ
አይባልም የትዳር አጋርሺን ምርጫሺን አስተካክሊ ዱአ አርጊ የሳኡድ ወንዶች የኛው ወንድሞች ናቸው
ትክክል እህት
በጣም
@@seadifozitube3972 የኛ ወንድሞች ቢሆኑ ታዳ ምን ዋጋ አለው የገባበት ያውቀዋል ያ ማለት ግን ከ100 አንድ ጥሩ አይጠፋም ግን አብዛሀኛው ሌባ ነው ምንም ለትዳር ቦታ የላቸውም ያየው ያውራ ያላየ ዝም
@@አሚነኝከወሎደሴ betame tokekle nashe maer yehdeane nawe yetngerassowe
ማሻአላህ ገና በተስፋ ባል አገባለሁ ብየ በጣም ነው ተመስጨ ያዳመጥኩት ያዳመጥኩትንም ተግባራዊ ለማድርግ ዝግጁ ነኝ ሄርኛው ባል ያምጣው 😄
አላህ ይወፍቅሽ
@@rabyaabdu8034 አላሁመ አሚን
ጀዛ ከሏህ ኸይር ወንድም በጣም አሪፍ ምክር ነው እኔስ አልሀምዱሊላህ ጥሩ ባል አለኝ እኔ ትንሽ እናገር ነበር አሁን ግን አልሀምዱሊላህ ጥሩነትን ከባሌ ተምሬለሁ ዘላለም ሳይከፋው ይኑርልኝ
አላህኩበረ አላህ ይጨምረልህወድሜ
ማሻአላህ በጣም ደስየሚል ምክርነው ኡስታዚ አላሁም አሚን❤❤❤❤
ዋሊኩም እስላም ኡስታዝ አላህ ይጨምርልህ በጣም ጥሩ ምክር ነው ከምንም በላይ መጨቃጨቅ ይከብዳል አላህ ሶሊህ የሆነውን ባል ይውፍቀን ላላገባነው ያገቡትም ያመር የስመር ትዳር ያድርገላቸው ያርብ
እኔ ወሏሂ በርግጥ አላገባሁም ግን በትዳሬ ገብቸ የማልደሰትና የሱን ሀቅ የማልጠብቅ የኔንም የማያከብር በድኔ የማያግዘኝ ከሆነ ለምን 1000 አመት ዝም ብየ አልቀመጥም በተለይ በድኔ የማያግዘኝ ከሆነ ወላሂ ሱመ ወላሂ ለጌታየ ታማኝ ባሪያ ሆኜ ብቻየን ብኖር እመርጠሰለሁ ትዳር ያለ ፍቅር የዱኒያ ጀሀነም ነው
ትክክል ልነሽ ማማዬ ዬኔም ሀሳብነው ብቻ አላሕ ጦሀራውን ትዳር ይስጠን ያረብብ
ልክ ብላሽል ውዴ ግን ላሁላችንም እደየ ይስጣን አላህ ስልሃ የሆነው ይዋፈቃን
ሀያቴዎ ዱአ አድረጊ ጋብቻ በኢሰላም ትልቅ ቦታ አለው አንች ጥሩ ከሆንሸ ጥሩውን አላህ ይጥሻል ይሰጠናል ኢንሻአላህ
እህት ማሃላ አታብዥ ምንም ቢሆን ትዳር ላይ እያለሽና ከትዳር እርቀሽ. መቸም ሙሉ እሆናለሁ አትበይ ቢንስኴ በቀላሉ ነፍሳያሽ ጋ ሳትጣሊ አትቀሪም ደህና ነው ብለሽ ገብተሽ ጥሩ ሆኖ ካላገኘሽው በዛ ነገር ላይ ሶብር አድርገሽ ምናልባት ይሄ ስብርሽ ጀነት ሊስገባሽ ይችላል. ሁልግዜም ኸይር የተባለን ሁሉን ነገር የሞላ በዱኒያ ላይ አይገኝም ኢላ ረሂመ ረቢ ሲቀር
ኢንሻ አላህ ውዶቸዋ በጣም አመሰግናለሁ በዚሁ አጋጣሚ እኪ ወሎ ደሴናና ሀይቅ እድሁም ቢስቲማ ወረባቦ አካባቢ የምትገኙ እህቶች ፃፍልኝ ማለት እኔ ሀገርም ስገባ ምርጥ ጓደኛ ካገኘሁ በየ ስፍራው ኦልምን መውሰድ ስለምፈልግ ጓደኛ እፈልጋለሁ በደረኗ ጠካራ ውደታዋ እሰረከ ጀነት የሆነች እህት ከዛ ስልኬን አስቀምጥላችሆለሁ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁአህለን አቡ አብዱረህማንአሚንንን ያረብጀዛክአላህ ኸይር ኡስታዝበሰማነው ተጠቃሚዎች ተግባሪዎች ያድርገን
ws wr wt ጀዛኩም ሃይረንልክ ብላሃል አላህ ሁላችንም እደየ ይስጣንእስቲ ስሊህ የሆነውን እንድዎፊቃኝ ዱአ አርጉልኝ ስደት መሮኘል ደስ ይበላኝ kkk
አሰላሙአሊኩም ኡስታዝ አዉዱዎ የሚላክበት ጉረብ ካላችህ አስተዋዉቁን ወላሂ ከምንም በላይ ነው ለማዳመጥ የምጋገዉ ወላሂ እሸበካላይ ብዙም ለማዳመጥ አይመቸንም እና ነው
ማሻአላህእዝታአለህይጨምርልህ
ማሽአላህ ውሥታዝ እልህ በሠማነው የምንጠቀምበት ያርገን በጣምነው ምክርህ የመሠጠኝ
የአላህ ከልብ ነው ያዳመኩት ጀዛኪሏህ ኸይር ኡስታዝ አላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን ያ ረብ
ዋአለይኩም ሠላም مشالله በጣም ምርጥ ትምህርት ነዉ ጀዛኩሙሏህከይረን👍👍👍👍👍
ወላሂ እኔ ከባሌጋ ሁል ጊዜ እንጣላለን አላህ ይሂዲነ ያረቢ የባል ሀቅ ከባድነው
የኔ አግኝቶሻል😢😢😢👍
እንደኔ
አይእደኔ አላህ ቀልብይስጥልን ያረብ😢😢😢😢
አጄብ አላህ ይጠብቀንጂ ስልት በተዉሲለ ሠዉነቷ እስከሚላላጥ ድርስ የተመታቺ እህት አዉቃለሁ ሁላቺንም አላህ ልብ ይስጥጠን
ማሊኩምእሰላምትከከልነህእኡሲታዚያረብ
@@ofo6dodktzits800ማሊኩምሰለም ×××××××ወአለይኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ
ወላሂእኔ ከባሌጋ እንጣላለን የምንጣላውድግሜ ምንምበማያጣላነገርነውየምንጣላውግን እና ዝምምምእለዋለሁውላሂ ዝምስልው ድግሞ የናኩት ይመስለዋልና ጭራሽ ይናደዳል. የኔዝምታለሱ መልስእንድሆነውአያውቅም እህህ ያአሏህ ከዛ መጭርሻላይየሌለነገር ድሮ ያሳለፍነውነገር እያነሳና ሲናገርኝበጣምእናደዳለሁ ግንአሏህሆይስብርኝብዩ ዳታአጥፍቸዝምእለዋለሁ ድግሞእኮያለው እሱሀገር እኔሽቃላላይነኝያለሁት ግን በጣምስለምውድው እኔመጥፎነገርአልናገርውምዝምነውየምለው ግንእሱእኔበዝምታሳሽንፍው መልሶ እራሱንአርጋግቶ ይቅርታይጠይቀኛል እናአንዳድንድዩ በትዳርመካክልብዙነገሮችቢፍጠሩምእኛሴቶች ሶብርማድርግአላብን እህቶች ትዳርከባድነው ለሁላችሁምሷሊህትዳርይውፍቃችሁ
ማሸአላህ ኡዝታዝጀዛከላህከይር አላህሆይ የባሌንሀቅየምዋጣበትአቅምስጠኚ
በጣም ጠቃሚ ምክር ..ጀዛክላህ ኸይር አቡ አብዱረህማን አወረድሁት 😊
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁኢንሻ አላህ እንደኔ ያላገባ አላህ አመለስሌኸ ያስጠን ያርብ☝☝😍😍ኡስታዝ ጀዛኩመላ ኸይር
Insha allah enen testesh
ትክክል ኡሳታዝእኔ እናተና አባቴ ሲጣሉ አይ ነበር አሁን ትዳር ሰሰብ በጣም ይከብድኛል
جزاك الله خير الله يكثر من امثالك 🤲👍
በጣም ወላሂ ምርጥ ምክርነዉ,ኡሥታዝ እድሜናጤና ይሥጥህ
ጀዛክአላህ ኡስታዝ ወደፊት ዘውጄ ላይ እተገብረዋለሁ በአላህ እርዳታ፡፡ ላላገባነውም ላገባነውም ትምህርት ነው፡፡
ዋው ምርጥ ትምህርት ነው ኡስታዝ
አላህ ይጨምርልህ በጣም ጠቃሚ ነው ይህን ስሰማ የፈሰሰ ውሀ አይታፈስም ምን ዋጋ አለው አልሀምዱሊላህ አላኩሊሀል በስ
እኔም አለፈ አላህ ይህድነ ያረብ
በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ እኔ አግብቸ ነው ስደት የመጣሁት ግን በጣም አስፈላጊ ምክር ነው አሁን በፊት አላደረኩት ለወደ ፊት አላደርገውም ምክር በጣም ነው የወደድሁት በታላይ ከሰው ፊት ያልከው እና ልጆች ፊት ያልከው የማይደረግ ነገር ነው በጣም ትክክል ነህ ወንድሜ ከልብ እናመሰግናለን
እኔም
አብሽሪ
አብሽር
ማሻአላህ ያላገባ እጂ ወደላይ በሉ 🤣
አይ እኔኳን ሀላጤ ወጥቻለሁ. አልሀምዱሊላህ አግቡ ተዘወጁ ትዳር የኢማን ግማሽ ነው ጥሩነው
ፎዚየ
@@አላሃምዱሊላህአላኩልሃል የኔ ዉድ አይዞን እናገባለን፡ክክክክ
እኔላጤነኝ
የምትድሪያቸው ይመስል አስወራሻቸው
ጀዛለላሁ ኸይር ኢንሻአላህ ስንገባ አላህ ዘዋጁን ሲወድቀን እንተገብራለን ኢንሻአላህ መስማት አይከፋም
ጀዛከላህ ኸይር እኛን ሷሊህ አርጎ ሷሊሆቹን አላህ ይወፍቀን 💐💐💐💐
በጣም. ትልቅ. ትምህርትነው. እናመሰግናል
አይ ኡስታዝ በውጭ ሃዲስ እየተናገረ ለቤቱ እሾክ የሆነ ሰው አለ ስላጋጠመኝ ነው ኡስታዝ ነው ብለው አግብቼ ፊቴ በጥፊ በለዘ በንግግር ፈጽሞ አያምንም በዱላ እንጅ እንወያይ ስላለው ገና በጥፊ ክድን ነው የሚያስበው እንደገጠር አንቱ እንዲባል እግሩን እንድታጥበው ምናምን ነው እኔ ደሞ በዱንያው እውቀት ስለምበልጠው በውይይት አምናለሁ እሱ ዲኑን በደንብ ቢያቀውም ማስቀራት እንጅ አይጠቀምበትም እና አንድ አመት ተኩል ይለወጣል ብዬ እየተመታሁ ብታገስም በስንት ተለያየን እና ምን ልል ፈልጌ ነው ስብስብ ብዙ ግዜ ወንዶች ላይ ነው የሚታየው አላህ ይዘንልን ከባድ ነው ስለ ትምህርትህ አመሰግናለሁ ለወደፈቱ እማርበታለሁ
ክክክክክ አላህ ይስቱር በዚህ ዘመን ዱላ አብሽሪ አላህ ኽይረኛውን ይወፍቅሽ ብዙዎቻችን ወሬ እንጅ ተግባር ዜሮ ነን አላህ ይህዲና።
አረ. እህት. አላህ. ልቦና. ይስጣቸው. እጂ. ከባድ. ነው. ትዳር. ጋን. ትዳር. ማለት. የማንነት. መገለጪ. ነው. ብየ. የማምነው. ጠብ. በመጣ. ሠአት. ወደ. ፍቺ. የሚሮጠው. ብዙ. ነው
ሀያቴ ሱብሀን አላህ ያረቢ አለወላሂ ጀዝባ
سبحان الله الله ይጠብቀን በጣም ከባድ ነዉ
አብሺር ማማየ ሁሉም ነገር ለኸይርነው እኔም አጋጥሞኛልግን ሁሉም አለፈ አልሀምዱሊላ ይቺ ምዲር ሁሉን ታሳያለች ታሲተምራለች
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ኡስታአዝ እድሜና ጤና ከነቤተሰቦችህ ወላሂ ምክርህ እደት ይመስጣል ወላሂ ምርጥ ምክር ነዉ ትዳር ክቡር ነዉ አላህ ያሳምርልን
ወላሂ ትክክል ነህ ምክርህ ይመቸኛል ጀዛክ አላህ ኸይር አላህ ሷሊህ ሚስት ያድርገኝ ያረብ አሚንንን
ኡሱታዝ ጄዛክ አላህ እድሜህን ያርዝምልን
ማሻአሏህ ኡስታዝ በጣም ደስ ይላል ጀዛከሏሁከየረረን ቀጥልበት
ጀዘክለሁ ከይራን ኡስተዝ ይህን ኮመንቴን ያምተነቡ እህት ወንድሞቼ በአለህ ይዠቹሀለው ዱአ አደርጉልኝ በድኑ በአክለቁ አሰምሮ ያፈጠራው በል ሰቶኛል ግነ 4 አመተችን ተለያይተን ነው ያለነው 1,2,3 ወር እያልኩ እዝሁ ቃራው ሀሰቤ ተሰክቶ መብቀቀትን ወፉቆኝ በሰለም በአመን እንድንገነኝ ዱኣ አድርጉሊኝ
አብሽሪ እህቴአላህያገናኛችህ
እኔ አልሀምዲሊላ. በተፈጥሮየ ጭቅጭቅ አልወድ ም ባሌም አይወድም አልሀምዱሊላ
ሠው ወዶ አይደለም እኮ የሚጨቃጨቀው ማርየ💋💋
@@اللهيخليلي ልክ ነሽ ኑሮ ነዉ የሚያጨቃጭቅ አላህ ተሣሊሆች ያርገን
መሻአለህ
መቼ የሚየጭቀጭቀው ዱንየ
ኡስታዝ እናመሰግናለን እረጅም እድሜ ካፊያ ጋ,ያረብ ይወፋቅህ
ማሻአሏህ አለይክ እደት ደሥ የሚል ምክር ነው አላህ ከተግባሪወቹ ያርገን እሥኪ ዱአ አርጉሉኝ በፊትታጋሽ ነበርኩ አሁን ቶሎ እየተናደድኩ ተቸገርኩ አላህ ከታጋሾች ያርገኝ ማሻአላህ በጣም ሀቅ ነው ንግግርህ ሁሉ
ኡስታዝ በጣም አሪፍ ት/ም ለማግባት አስቤለሁ ይስካልሽ በሉኝ ከስዴት መልስ
ምርጥ ትምህርትነው
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሒ ወበርካቱ እኔ ላገባነው ኢንሻአላህ ወርቅ የሆና አላህን የሚፈራ ድን ያለው አልሐምዱሊላህ ይጠቅመኛል ላደምጠው 😁😁😁
😁😁
ክክክክክክክክክክክክክክክ ገና ሳትገቢበት በውጭ ወርቅ የሆነ አላህን የሚፈራ ማለት አይከበድም ከገቡበት በኋላ ጉዱ ሁሉ የሚዘረገፈው ለማንኛውም አላህ ያሳምርልሽ
ማሻ አላህ ትባረክ ራህማን አላህ ይጨምረላቹ አኛንም ሰምቶ ትጠቃሚ ያድረግን ጀዛኽላሁ ኸይረ
እኔ መችም ልበላው ነው የምደርስው ያርቢ ሲናገርኝ ሆድ ይብስኛል እህቶች ዱአ አድርጉልኝ ሶብር እዳደርግ በትዳሬ
የኔ ቢጤ የባላችንን ሀቅ እምንወጣ አላህ ያድርገን ያርብ ከወንዶች እኛ ሶቶች ነገር አንችልም ብቻ አላህ ሶብር ይስጠን
ዋው ሺ ግዜ ሰብስክራይ ቆንጆ ትምህርት
እህት ወድሞቸ እስኪ ዱአ አድርጉልኝ በትዳሬ ወላሂ በጣም ግራ አጋብቶኝን አላህ ያስተካክልሽ በሉኝ
አብሽር እህትዋ ኢነላህ ማአነ። ያርቢ በስደትላይ በጣም ግራያጋባል
አሚን አሚን አሚን በውነቱ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኒወዲም
ጀዛ ከሏህ ኸይር አላህ መልካሞች ያድርገን ላላገቡትም አላህ መልካሙን ትዳር ይወፍቃቸው
ሰላትዳር ወንድም አብዱ ገፋር ሲያስተምር ድስ ይላል ብዙ ነገር ከሱ ተምራለሁ
እሰኪ ልሰማው ሳገባ ይጠቅመኞል ግን አላሄ ሆይ ከተጋባንማ አታጋጨን ክክክ
ልክ ብላሽል እኔም ልቃላቃል
ኢወላ አሚን
አሚን አሚን ያረብ
እኔም እል ነበር ግን አጋጠመኚ
وعليكم اس لم ورخمتله وبركت ماشاءالله جزكالله خير استازበትክክል አሚን አሚን አሚን አሚን አሏሁም አሚን አላህ ሷሊህ አድርጎ ሷሊህ የሆነው ትዳር ይወፎቀን
ማሻአላህ በጣምደስየሚል ትምህርት ነው ኡስታዝ ሀያትህን አላህያስረዝመው
ልዘውጂሽ በሱና
@@መይሙናእናቴንናፏቂ ስልክ
ማሻአላህ ትምህርትህ ባጣም ጥሩ ነው ልጠይቅህ እየደበደባት ቤት ውስጥ ትኑር ማለት ይከብዳል በኔ አስተያየት ውሳኔው መፍትሄ እስኪገኝ ድረስ ዘወር ማለት አለባት ግድ ይላል
አላህ እድሜህን ያረዝመው የኛ መስተዋት ሀሰን በላይነህ ላንተ ቃላት የለኝም jazekalehyer yarbi
ጀዛኩምአላህኽይር ግን ምን ይደረጋል እነዚህን ተግባራውይ እሚያደርጉት ሁለቱም የድን እውቀት ያላቸው ሲሆኑነው በተለይ ባል ዋናው እሱ ነውና ሴቷ ብታቅም እድትመክረው እንድታስተምረው አይፈልግም ከቶም ያቾፍባታል አላሁም ሙስተአን
የኔህት ቀላል እህ ብቻ አልሀምድልላሂ
ሁስታዝና እደው ምን ልበልሕ ዱንያ ወል አኼራ ምችት ይበልሕ ትምርቶችህን ቶቶሎ ልቀ ቅልን እኔማ ሀገር ልገባ ነው ትምህርትህን በምን አገኘዋለሁ
ጀዛከላህ ከይር በጣም ትምህርት ነው
የገጠር ወንዶች እኮ ፍቅር አይገባቼውም ኡስታዝ በግራ ጥፊ ነው የሚያጣልሙት የምን ፍቅር ምናምን አያውቁም
ሣህ ወላሂ እኔማ ተቃጠልኩ😢😢😢😢😢😢😢
❤ወላሂ ለኔ ነው ወድሚ የተናገርከው ሁሉ አላህ እድሚና ጤና ይስጥህ ።እኔና ባልን አላህ ይህደን ወላሂ እባየ ነው የመጣው
ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዜ ያለፈውአለፈ ለንግድሁ ምርጥባል ይስጠን መቸም ያሁኖቹ ወንዶች እኳ
ምን ጠካራ ብሆን አልማታም ያረብ አላህ ይጠብቀን እህቶቸ
እኔ ግን አዳዴ የወድ ልጅ ሀቅ ብቻ ነው የሚነገረው የሴት ልጅ ሀቅ ግን ለምን ነው በተደጋጋሚ ሲነገር ዳኢወቹ ሲያስተምሩ የማይሰማው?ለምን ብዙ ግዜ ብዙ ባለትዳር ሳይ የባል ሀቅ አለብሽ በሚል ሚስት ሳኮን ሰራተኛ እስክመስል ድረስ አምጭ ውሰጅ ነይ ወዲህ ነይ ወዳ ወላሂ ሚስቴ እኮነሽ ተነሽ ተቀመጭ የሚሉ ወድሞች አይቻለሁ።ይሄ ሁሉ የሚስት ሀቅ በተገቢው ስላልተነሳ ነው። ለዛ ነው ብዙ ግዜ ትዳር ሳያምር የሚፈርሰው። በቃ አዳዴ ሚስት የሚሰለቻት ሁሉ አይመስላቸውም ግዴታ ኩሽና ካልተዘፈዘፈች ቁጭ ብላ የምበላ ነው የሚመስላቸው።እና በተለይ በሰፊው የሴት ልጅ ሀቅ በሰፊው ቢነገር።
ሳህ ትክክል
አዎ ወላሂ ወንዶቹማ የራሳቸውን ሀቅ እንጅ የሚስቶቻቸውን ሀቅ አያውቁም ብቻ ሀቀአለኝ ሀቅ አለኝ ብቻ
ላ ሁቢ እኔ ብዙ ሰሥቻለሁኝ የባል ሀቅ የሴት ሀቅ በሚል ራሱ ሼህ አህመድ አደም ለምሳሌ ልስጥሽ በቴሌግራም ሲያስተምሩ ስምቻለሁ ሌሎችም
@@የኡሚናፋቂ-ገ4ዘ ናአም እህት ሙሉ ለሙሉ አልተነገረም ሳይሆን የኔ ሀሳብ መሰጠት መነገር ባለበት ልክ አልተወሳም ለማለት ነው። ጨረፍ አድርገው ነው የሚያልፉት ብዙ ግዜ ሴት ልጅ ልክ እንደ አንድ አያ መሆኗን ተዘግቷል። በተገቢው ስላልተወሳ ዙሉሙ በባለ ትዳሮች ላይ ገዝፎ ይታያል።የረሱል ሠ ዓ ወ የሚስቶች ታሪክ ብታይ ተገዳ የምትሰራ አዳችም አታይ። ዘውጀቱ ረሡል የሚል መፅሀፋ አለ ገዝታችሁ አብቡት።ያነን ለራሱ ወድሞቻችን ከመስማት አልፈው እድተገብሩት ከ1 ጀምሮ መማር ግድ ይላቸዋል።
እነ እድሪ አሻን ሴት የሚከብር ስለሌለ እንደሁ
እኔ ምለዉ ዲስክ ላይክ ለማረግ ቢቻ ምትጠቀሙ አላቹሁ ወይስ ሼጣን ነዉ ልበል አላሁ ሙስታን ይህ ትምርት ምን ጎሎት ነዉ
ካፊሮች መሆን አለባቸው እንጅ ሙስሊም ዲስ ላይክ አያረግም
@@merime7834 🤔🤔🤔🤔
👍👍👍
ትክክል ብለሀል ኡስታዝ። ጀዛ አላሁ ሀይር ስንት ጃሂል አለመሰለክ በውሌ ማህበረስሰብ
ኢንሺአላሕ ሥናገባ እምንተገብርበት ያርገን 🏆👈ጄዛኩም አላሕ ኽይርን 😘😘😘😘🏆🏆🏆👈
ወዶች አይገባቸውም እወድሀለሁ ቢባሉ ይኮረላሉ ሴዩች ነን ያወሩን ሁሉ እውነት ነው የሚመስለን
ትክክልማሚ
አቦ ባሌ በስደት አቃጥሎ ደፍኝ እህህህህህህህህ በዱአ አትርሱኝ ወላሂ ወንድን አትመኑ ከኔም ወደ እኔ እደ ወንድ እሱ እንደ ሴት ነበር አስቀምጨ የምቀልበው ልክ እደ በሬ የሜሸጥ ይመስል አሁን ግን አስጠላኝኝኝኝኝ አቦ እህህህህ
የኔቆጆአብሺሪአላህይገዝሺ
አይዞሽ እህት
እህት አብሽሪ እኔም ስንት ዋጋ ከፍየለት በሰው ሀገር ላይ በነገር አቃጥሎ ሊገለኝ የሆነ ግዜ ፍታኝ አልኩት ቦታ ገዝቼለት ቤት ሰርቸለት በመጨረሻ ፈትቸሻለሁ አለ አሁንቤቱም ሳይከፈል እቃየምሳይከፈል እኔን በሰው ሀገር ትቶ አገባአሉ አልሃምዱሊላህ ሁሉም ለበጎ ነው ከኔ ዓይንጣ እንጂ ብየ ተቀምጫለሁ በአላህ ተወከይ በዛሬው ግዜ ማንም አይታመን ::
አብሽሩልኝ ዉዴ እህቶች አላህ ሠላሙን ይፍጠርልን
ጭቅጭቅና ብትር መማታት አሎድም አልሀምዱሊላህ እኔን ያገባይ ታድላ
እሥኪለኔፈልግልኝወዲምየማይማታናየማይጨቃጨቅ
አስላም አሊኩም
@@muhammadabdoo8098 እ
በጣም በጣም ገራሚ ነው እዚህ ጋር የተናገርከው ነገር ሁሉ ትክክል ነው በነዚህ ነጥቦች የፈረሰ ትዳር አውቃለሁ ጀዛክላህ አላህ በኸይር ያስታውስህ
ሱብሃን አላህ ብዙ ትምህርት ወሰድኩ ብዙ ችግሮች አለብኝ በትዳሬያረቢ ባለቤቴን አላህ ሂዳያ ይስጥልኝ ጀዛከላ ኸይር ኡስታዝ ሃሰን
ኡስታዜ እሱውጭጭብሎ ተሳድቦ። ወድያው ኢስታዜንይዞመቶ አውፍበይኝ ተናድጀነው ብልሎ እሽ ብየው ከዚያም በ3ተኛውቀን ወጥቸጠፍቸ ሄድኩ በቅቶት ውጭ ብሏል አይሆንምአሉት እኔምስደትመጣሁ6አመቴ እና። እንሻአላህ ደካማጎኔን አስተካክየ የልጀአባት ነው እሱጋመኖርእፈጋለሁ
አሏህ ያሳካልሽ ያኡሜ. ግን የወለዴው ከሌላ አይደለም እዴ. ባለትዳር እዴሁስ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹💔💜💔💛♥️♥️🕋🕋🕌🕌
ያአላህ አላህ ያሣምርን ያርብ አሚሚሚሚሚንንንንንን
ኡስታዝ ጀዛከላ ኸይር እኔ ገና አላገባሁም ግን ስለወደፊት ሂወቴሳስብ ና ስለትዳር ሳስብ በጣም ይጨቀኛል
መምህራችን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልህ በጣም ብዙ ተምሬበታለሁ በረታል ።
😍😍😍😘😘😘
Egiziabihar yisitilini .Thanks
😍😍
ልብ ያለው እንደዚህ ይማራል
@@አልሀምዱሊላህ-ደ1ዘ በጣም
መምህር እግዜር እድሜን ይስጥ ደስ የሚል ትምህርት ነው
መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በጣም ምርጥ ምክር ነው እናመሰግናለን
የኔ ልኡል
የኔወድም እስኪ ዱአርግልን እንዳንተ አላህን የሚፈራ ቢገኝ
Gobez beyeshalewu
የኔውድ🌹🌹🌹🌹🌹🌹
Waleyikumasalam woramatullahi wobarakatu
በጣም እናመሰግናለን በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ቤተሰብን የሚገነባ ነው እግዛብሄር እድሜ ይስጥህ
ወላሂ ሰምተን እንድጠቅመበን ኣላህ ያድርገን ሹኩረን
መምህር በጣም እናመሠግናለን እግዛብሔር ያክብርልን እድሜና ጤና ይስጥልን ዋዉ ደስ ሲል እህት ወንድሞቼ ለህይወታችን ጠቃሚ ነዉ
🌺🌺🌺🥀🥀
አህለንተፈደሊሀብብቲ
በጣም የኔ ቆንጆ
የኔማር ተማሪ እየገባሽ
አላህ ይጨምርልሽ
በጣም ትክክል ነው እኔ ስንጣላ በትንሹ ነገር ካልፈታህኝ ነው የምለው ግን በጣም ታጋሽ ነው እሽ አይለኝም ንዴቴ ሲበርድ ይመክረኛል እግ/ብሄር ይመስገን ጥሩ ምክር ነው ወድማችን እናመሰግናለን ።
ሰላም ቆንጂት
ትክክል
ትክክል እኔም. ቶለ እናደዳለሁ ግን እሱ. ስልኩን አጥፈቶ ከሶስት ቀን በሆላ ይገባልኛል. ግን በጎደኛው ስልክ ያወራኛል ጎደኛው አስመስሎ. ደህንነቴን ለመጠየቅ
ማሻአላህ አላህይጠብቅህ ዉሥታዝ
እህት አንድ ምክር ፊታኝ አትባዬ አንድ ቀን ስባዛባኝ እሽ ይልሻል ልቤሽ ይሳባርል ማር
እግዚአብሄር ይስጥልን መምህር ጥሩ ትምህርት ነው
ኡሥታዞች ሁሉም የባል ሀቅ ቢቻ ነው ምታሥተምሩን ጥሩ ነው አይከፋም ግን ለምንድነው የኛ ሀቅ ለወንዶች ማታሥተምሩት እካቹ የኛም ሀቅ አሥተምሩ ባል ባል መሆን ሚችለው ሀላፍትና ሲወሥድ ነው ሚሥቱ ባለው ነገር በቤት ሰትሮ ካላሥቀመጠ ቤቱ ካልተቆጣጠረ እንዴት ነው ሀቁን ምንጠብቀው ሰው ቤት ሠራተኛ ሆነሽ ሥሪ ከቤት አልፎ የውጭ ሥራ ስሪ እያሉ አሠቃዩን እኮ ቤት አሥከብረው ቢያሥቀምጡ የልጆቹ የሚሥቱ ሀላፊነት ወሥዶ ቢያኖርማ ሀቁን እንዴት አንጠብቅም
ትክክል በለሻል ማር
አዎ ማር የኛን ሀቅ ተዘነጋ እኮ ሥለ ባል ቢቻ ነው ምንሠማው
እኔም እሄነው ልቤንያደረቀው
😢😢😢😢😢😢 የኛ ትውልድ ትዳር ተመርዟል😢😢😢💔💔
እደት ሀቃቸው እንጠብቅ እነሱ ፍቅር ካልሰጡን
ዲስ ላይክ እምታደርጉት ጤናችሁ ያሳስበኛል አሁን ይሄ ጣፋጭ ትምህርት ዲስ ላይክ ይደረጋል
ትክክል
ክክክክክ ባለማወቅ ይሆናል
ትክክል
ሳህ
ውስታዝ ለምን በአፍሪካ ቲቢ እንዲህ አይነት ትምህርቶችን አታስተላልፋም አገር ያለ ሰው እኮ ይሄንን አያገኚም።ለትዳር የሚጠቅም መፅሀፍ ካለም ጠቁሙኝ፣ጀዛካላህ ኸይር
ማንምአይከታተልም እኮ ለም ነው ግን ትንሽየ ነው የሚከታተሉት
ባአሁን ሳት ብዙ አይነት ትምርት ይሰጣል
የጠፍው የሚከታተልና ተግባር የማያሳይ
አላህ የህዲነ
ትክክል እህት
።መፅሀፍ ደግሞ
ፍቅርና ጋብቻ
ከአንድ በላይ ሚስት መቼና እንዴት
ስጦታየ ለሙሽሮች
ትዳርና ህይወት።
ብዙ መፅሀፎች አሉ ስለትዳር በጣም ጠቃሚ ማቸው እነዚህን አንብቢያቸዋለሁ
@@امرَقِیقَ የት አገኛለሁ እህት
@@መክያይመር
የት ነው ያለሽ
ማነው እስኪ የኡስታዝን ቢድው በላይክ የሚጀምሩ እደኔ ላይክ ኡስታዝ አላህ ዩጨምሩልህ
ያረብ ወንድም ሀሠን በላይ አንተንና መሠሎህን አላህ ያቆይልን ያአላህ እኛንም በሰማነው የምንጠቀም ያርገን ያረብ ሀቂቃ ምክርህ አይጠገብም ላላገባን እህት ወንድሞች አላህ መልካሙን ትዳር ይወፍቀን ኢንሻአሏህ
መሸአላ
አሚንንን
አሚንን
AminYareb
አሚን
እማ ኡስታዝና ።ያርብ አንተን ያበቀለች እናት ።መሻላህ ተባርካላህ ያርብ አንተው ወፍቀን በሁሉም ችሎታህ አላየ!!!
እግዚሐብሄር እድሜና ጤና ይስጥልኝ
የሚጣፍጥ ትምርት. ትዳራችንን ይባርክልን አላህ ያላገቡም ረበና ይረዝቃቸው
ጀዛከላህ ኸይረ ሁስታዙና ባሎችን ሶሊህ እኛንም ታዛዠ አላህ ያድረገን ያረብ
ወአሊኩም እሰላም ወራህመቱሊላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላኸይር እስታዝ በተነገርከዉ ተጠቃሚያድርገን
አሚን
አሚን
amenyarb
እር ማዳሜ ባልዋን ጥፍጥፍ ነው ምታርገው አላህ ይጠብቀን በስ ስቀጥል ይሄ ትምርት አፍሪካ ቲቪ ላይ ቢተላለፍ በጣም ምርጥ ነው ያገራችን ህዝብ ትዳር ላይ ይጫወጣል ጀዛከላህ ውስታዛችን
እ
ክክክ ሱበሀነክ
ሱባሀንአላህ አላህ ይጠብቀን
አጅብ ነው ወላሂ ጠቃሚ ምክር ቀጥልበት ኡስታዝ
አሏህ ሶብረኛ ያድርገኝ ጭቅጭቅ ያለበት ሂወት አያጋጥመን ውድ እህቶች!
Anen
አህለን ኡስታዝ አላህ ሀይሩን ይወፍቀን አንተንም እኛንም ያረብ ያሮህማን🕋☝አላህ ይጨምርልህ የሠማነውን ለመተግበር ያብቃን የአላህ
አሚን
አሚን
አላህ ይጠብቀን ያረቢ
አቤት ይሄ ሁሉ ምክር መቸነው ያመለጠኝ ብዙ ትምህርት አገኘሁበት ኢንሻአላህ አላህ በሠማነው ተጠቃሚ ያድርገን ከስደት መልስ
ወላሂ ጠቃሚ ምክርነው አገርቤት ያለ ሂወት ይህን ትምህርት ቢደርሳቸው ጥሩነበር በተረፈ ጀዛ ካላህ ኸይር
ወላሂ እዉነት ነዉ ወዶቺ ግን ተዉ ብር አትዉደዶ ለገዘብአይደለሜ ያገባሀት ተዉ ተዉ ዱና ወለአኋራ አይጠቅምም ሴትልጂ ም ተጠቀቁ አላህን ፍሩ አላህንፍሩ
እናንተም ብራችሁን አትስጡ ወንዶች ምን ያድርጉ ሴቶችም እኮ ብራቸውን እየስጧቸው እኮ ነው እንዲህ የተጨማለቁ ባብዛኛው ሴቶች ሁሉንም ማለቴ አይደለም
በትክክክል ወላሂ ትዳረ ሳይሆን ብር ነውየሚፈልጉት
እውነትሽን ነው ጀሞ
ዋለኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አቡ አብድረህማን ሸኩረን ሀቂቃ በጣም ጠቃሚ ትምረት ነው የምትሰጠን ጀዛኪላህ ኸይረ ያገባቹሁ አላህ ያማረ ሂወት ይሁንላችሁ ያላገባንም አላህ ከኸይሩ ያገነኘን
አሚን ያረብ
አሚንንንን አላሁመ አሚን
ጀዛክሏህ ኸይር አይይይይይይ እረ መማር እጅ መተግበር አቅቶናል ያአሏህ እስኪ ዱአ አድርጉልኝ አሏህ ታጋሽ እድያደርገኝ
ሌላ ስለኢዳ ደግሞ በሀገራችን ኢዳን እቤት ሆኖ መቁጠር አልተለመዴም ስለዚህ ይሄንን ነገር በትልቁ ልትስተምሩ ይገባል
ወንዲሜ ጀዘከለከይር እንሻ አላሀ ለሚክርክ
Wa wr wb ይቅርታ ሁሉንም ወዶች ማለቴ አይደለም የሳኡድ ወንዶች በሺ አይነት የፍቅር ቃል ቢነገር ደስ አይለውም የሱ ደስታ ብር ሲያይ ብቻ ነው እና እኔ እራገማለሁ ወላሂ ምክኒያቱም የውስጤ በደልና ቁስል በጣም ስለሚያመኝ ልቻልህና ልርሳህኳ ብየ አቃተኝ በደሉ ትዝ ሲለኝ ሌሊት ከቅልፌ ሁሉ ተነስቼ አለቅሳለሁ ወላሂ መቼም የሳኡድን ትዳር የሞከረ ያቀዋልና
አላህ ሶብር ይስጠን 😢አይዞሺ እህቴ አላህ የሚወደውን ይፈትናል አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
መልካሙ ይተካሽ እናቀዋለን
ኢንሻአላህ አላህ መልካሙን ባል ይወፊቃን
ስለ ትዳር ሲወራ ለመስማት ፍጥነታችሁ ሃሃሃ
ሌላው ቪድዮ በቀናት ያልታዬውን ያክል አንድ ሰዓት ሳይሞላው ታይቷል።:
ሀሀሀሀሀ
ኣይ አንች በየቢቱ ብዙ ችግር ስላለ ነው ምን እናድርግ እስኪ ቢገባን
@@اموعباسانشالله
ሰምተን ከሰራንበት ጥሩ ግን ተግባር ጠፋ
የቧሉካ ነገር ሲነሳ😂
@@ፈራህ
ሃሃሃሃ
ያመመው ሰው ትንፋሹ ዝም ካለ ሴት ትየው።
ልቡ ትር ትር ይላል ይባላል አሉ ሸይኽ ሙሀመድ ዘይን
ኡስታዝ ዱአ አረገልኝ የማን ዱአ እንደሚደረስ አናውቅምና ባሌ ናፍቁኛል በሰላም አገሬ እንደገባ
በሰላም ያገናኝሺ እህቴ
ከባሏ አገናኛት ብሎ ዱዓ ያድርግልሺ ሃሃሃ
ለራስሺ አድርጊ የአንችኑ ይሰማሻል።
የምትኮምቱት ያጣችሁ መሰለኝ።
አብሸሪ ሀቢቢቲ አላህ በሰላም ያገናኝሸ የሁላችንም ምኞት ነው 👆❤
@@አስመሳዩበዛ ክክክክክክክክክክክ
እኔም ነኝ
ቢስሚላ ዋለይኩም ሰላም ማሸ አላህ ደስ ይላል ጠቃሚ መልክት ነዉ ኡስታዝ በተናገርኩት እኛም በሰማነዉ እንጠቀም ያርብ አላህ ይጠብቀን ከመጥፎ ነገር አሚን ያርቢ
ጀዛከላህ ኡስታዝ በሠማነው ተጠቃሚ አላህ ያድርገን ያረብ
ማሻአላህ ኡሥታዝ አላህ ይጨምረላሽሁ ይጠውል ኡምራሽሁ ያገረ መድሀኒት
አህለን ዉስታዝ ከምንወደዉ ከሚ ወደን አላህ አይለየን ያረብ እኔ በሰሞኑ ተዘወጅኩ ያላገባቹ እህቶቼ አላህ ሳሊሁን ይወፍቃቹ ያገባንም እህቶች ትዳራችን አላህ ያሳምርልን።
እናመሰግናለን ኡስታዝ ቀጥልበት👍👍
አሚን
ጄዛአከ አሏሁ ኸይረን ኡስታዝ ወላሒ በጣም አሪፍ ምክርነው ይቀጥል በዚሁ ኡስታዙና አላሕ ያሕፈዝክ ያረብብ
ጀዛህ አላህ ኸይር ባሊን አላህ ኢማን ይስጠው ያረብ አድስ ነበርን ይቆጫበራል
ሠህኡስታዙና መሻለህ አለህይጨምርለህ
ጀዛካላህ ኸይር ትክክል ወላሂ አላህ ልብ ይስጠን ሷሊሁንም ትዳር ይወፍቀን ያላገባችሁ አልሀምዱሊላህ ስደት ከድኔም ባሻገር የትዳር ኮርስ እየቀሰምን ነው አላህ ሰምተው ተግባሪ አላህ ያድርገን ያርብ ኢንሻአላህ
መሻአላህ ተባረከላህ ኡስታዝ ሀሰን አላህ ያማረ ሀያት ከነቤተሰብክ ይወፍቅክ ለዱአክ አሚንንን በጣም የሚመስጥ ጠቃሚ ት/ት ነው አላህ ይጠብቅክ
ያረብ ኡስታዝአንተም በተናገርከዉ እኛም በሰማነዉ ተጠቃሚ ያረገን
ጀዛክ አላህ ኸይር ማሻአላህ ሀቂቃ ሳወድ ያሉ ወንዶች ትዳርን ፈልገው አይደለም የሚያገቡት የሆነ ነገር ሲፈልጉ ብቻ ያገባሉ ስለትዳር ምንም የሚያውቁት ነገር የለም ሲነገራቸውም አይገባቸውም መቼ እንደሚገባቸውም አላውቅ
አይባልም የትዳር አጋርሺን ምርጫሺን አስተካክሊ ዱአ አርጊ የሳኡድ ወንዶች የኛው ወንድሞች ናቸው
ትክክል እህት
በጣም
@@seadifozitube3972 የኛ ወንድሞች ቢሆኑ ታዳ ምን ዋጋ አለው የገባበት ያውቀዋል ያ ማለት ግን ከ100 አንድ ጥሩ አይጠፋም ግን አብዛሀኛው ሌባ ነው ምንም ለትዳር ቦታ የላቸውም ያየው ያውራ ያላየ ዝም
@@አሚነኝከወሎደሴ betame tokekle nashe maer yehdeane nawe yetngerassowe
ማሻአላህ ገና በተስፋ ባል አገባለሁ ብየ በጣም ነው ተመስጨ ያዳመጥኩት ያዳመጥኩትንም ተግባራዊ ለማድርግ ዝግጁ ነኝ ሄርኛው ባል ያምጣው 😄
አላህ ይወፍቅሽ
@@rabyaabdu8034 አላሁመ አሚን
ጀዛ ከሏህ ኸይር ወንድም በጣም አሪፍ ምክር ነው እኔስ አልሀምዱሊላህ ጥሩ ባል አለኝ እኔ ትንሽ እናገር ነበር አሁን ግን አልሀምዱሊላህ ጥሩነትን ከባሌ ተምሬለሁ ዘላለም ሳይከፋው ይኑርልኝ
አላህኩበረ አላህ ይጨምረልህወድሜ
ማሻአላህ በጣም ደስየሚል ምክርነው ኡስታዚ አላሁም አሚን❤❤❤❤
ዋሊኩም እስላም ኡስታዝ አላህ ይጨምርልህ በጣም ጥሩ ምክር ነው ከምንም በላይ መጨቃጨቅ ይከብዳል አላህ ሶሊህ የሆነውን ባል ይውፍቀን ላላገባነው ያገቡትም ያመር የስመር ትዳር ያድርገላቸው ያርብ
እኔ ወሏሂ በርግጥ አላገባሁም ግን በትዳሬ ገብቸ የማልደሰትና የሱን ሀቅ የማልጠብቅ የኔንም የማያከብር በድኔ የማያግዘኝ ከሆነ ለምን 1000 አመት ዝም ብየ አልቀመጥም በተለይ በድኔ የማያግዘኝ ከሆነ ወላሂ ሱመ ወላሂ ለጌታየ ታማኝ ባሪያ ሆኜ ብቻየን ብኖር እመርጠሰለሁ ትዳር ያለ ፍቅር የዱኒያ ጀሀነም ነው
ትክክል ልነሽ ማማዬ ዬኔም ሀሳብነው ብቻ አላሕ ጦሀራውን ትዳር ይስጠን ያረብብ
ልክ ብላሽል ውዴ ግን ላሁላችንም እደየ ይስጣን አላህ ስልሃ የሆነው ይዋፈቃን
ሀያቴዎ ዱአ አድረጊ ጋብቻ በኢሰላም ትልቅ ቦታ አለው አንች ጥሩ ከሆንሸ ጥሩውን አላህ ይጥሻል ይሰጠናል ኢንሻአላህ
እህት ማሃላ አታብዥ ምንም ቢሆን ትዳር ላይ እያለሽና ከትዳር እርቀሽ. መቸም ሙሉ እሆናለሁ አትበይ ቢንስኴ በቀላሉ ነፍሳያሽ ጋ ሳትጣሊ አትቀሪም ደህና ነው ብለሽ ገብተሽ ጥሩ ሆኖ ካላገኘሽው በዛ ነገር ላይ ሶብር አድርገሽ ምናልባት ይሄ ስብርሽ ጀነት ሊስገባሽ ይችላል. ሁልግዜም ኸይር የተባለን ሁሉን ነገር የሞላ በዱኒያ ላይ አይገኝም ኢላ ረሂመ ረቢ ሲቀር
ኢንሻ አላህ ውዶቸዋ በጣም አመሰግናለሁ በዚሁ አጋጣሚ እኪ ወሎ ደሴናና ሀይቅ እድሁም ቢስቲማ ወረባቦ አካባቢ የምትገኙ እህቶች ፃፍልኝ ማለት እኔ ሀገርም ስገባ ምርጥ ጓደኛ ካገኘሁ በየ ስፍራው ኦልምን መውሰድ ስለምፈልግ ጓደኛ እፈልጋለሁ በደረኗ ጠካራ ውደታዋ እሰረከ ጀነት የሆነች እህት ከዛ ስልኬን አስቀምጥላችሆለሁ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
አህለን አቡ አብዱረህማን
አሚንንን ያረብ
ጀዛክአላህ ኸይር ኡስታዝ
በሰማነው ተጠቃሚዎች ተግባሪዎች ያድርገን
ws wr wt ጀዛኩም ሃይረን
ልክ ብላሃል አላህ ሁላችንም እደየ ይስጣን
እስቲ ስሊህ የሆነውን እንድዎፊቃኝ ዱአ አርጉልኝ ስደት መሮኘል ደስ ይበላኝ kkk
አሰላሙአሊኩም ኡስታዝ አዉዱዎ የሚላክበት ጉረብ ካላችህ አስተዋዉቁን ወላሂ ከምንም በላይ ነው ለማዳመጥ የምጋገዉ ወላሂ እሸበካላይ ብዙም ለማዳመጥ አይመቸንም እና ነው
ማሻአላህእዝታአለህይጨምርልህ
ማሽአላህ ውሥታዝ እልህ በሠማነው የምንጠቀምበት ያርገን በጣምነው ምክርህ የመሠጠኝ
የአላህ ከልብ ነው ያዳመኩት ጀዛኪሏህ ኸይር ኡስታዝ አላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን ያ ረብ
ዋአለይኩም ሠላም مشالله በጣም ምርጥ ትምህርት ነዉ ጀዛኩሙሏህከይረን👍👍👍👍👍
ወላሂ እኔ ከባሌጋ ሁል ጊዜ እንጣላለን አላህ ይሂዲነ ያረቢ የባል ሀቅ ከባድነው
የኔ አግኝቶሻል😢😢😢👍
እንደኔ
አይእደኔ አላህ ቀልብይስጥልን ያረብ😢😢😢😢
አጄብ አላህ ይጠብቀንጂ ስልት በተዉሲለ ሠዉነቷ እስከሚላላጥ ድርስ የተመታቺ እህት አዉቃለሁ ሁላቺንም አላህ ልብ ይስጥጠን
ማሊኩምእሰላምትከከልነህእኡሲታዚያረብ
@@ofo6dodktzits800ማሊኩምሰለም ×××××××ወአለይኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ
ወላሂእኔ ከባሌጋ እንጣላለን የምንጣላውድግሜ ምንምበማያጣላነገርነውየምንጣላውግን እና ዝምምምእለዋለሁውላሂ ዝምስልው ድግሞ የናኩት ይመስለዋልና ጭራሽ ይናደዳል. የኔዝምታለሱ መልስእንድሆነውአያውቅም እህህ ያአሏህ ከዛ መጭርሻላይየሌለነገር ድሮ ያሳለፍነውነገር እያነሳና ሲናገርኝበጣምእናደዳለሁ ግንአሏህሆይስብርኝብዩ ዳታአጥፍቸዝምእለዋለሁ ድግሞእኮያለው እሱሀገር እኔሽቃላላይነኝያለሁት ግን በጣምስለምውድው እኔመጥፎነገርአልናገርውምዝምነውየምለው ግንእሱእኔበዝምታሳሽንፍው መልሶ እራሱንአርጋግቶ ይቅርታይጠይቀኛል እናአንዳድንድዩ በትዳርመካክልብዙነገሮችቢፍጠሩምእኛሴቶች ሶብርማድርግአላብን እህቶች ትዳርከባድነው ለሁላችሁምሷሊህትዳርይውፍቃችሁ
ማሸአላህ ኡዝታዝጀዛከላህከይር አላህሆይ የባሌንሀቅየምዋጣበትአቅምስጠኚ
በጣም ጠቃሚ ምክር ..
ጀዛክላህ ኸይር አቡ አብዱረህማን
አወረድሁት 😊
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
ኢንሻ አላህ እንደኔ ያላገባ አላህ አመለስሌኸ ያስጠን ያርብ☝☝😍😍
ኡስታዝ ጀዛኩመላ ኸይር
Insha allah enen testesh
ትክክል ኡሳታዝ
እኔ እናተና አባቴ ሲጣሉ አይ ነበር አሁን ትዳር ሰሰብ በጣም ይከብድኛል
جزاك الله خير الله يكثر من امثالك 🤲👍
በጣም ወላሂ ምርጥ ምክርነዉ,ኡሥታዝ እድሜናጤና ይሥጥህ
ጀዛክአላህ ኡስታዝ ወደፊት ዘውጄ ላይ እተገብረዋለሁ በአላህ እርዳታ፡፡ ላላገባነውም ላገባነውም ትምህርት ነው፡፡
ዋው ምርጥ ትምህርት ነው ኡስታዝ
አላህ ይጨምርልህ በጣም ጠቃሚ ነው ይህን ስሰማ የፈሰሰ ውሀ አይታፈስም ምን ዋጋ አለው አልሀምዱሊላህ አላኩሊሀል በስ
እኔም አለፈ አላህ ይህድነ ያረብ
በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ እኔ አግብቸ ነው ስደት የመጣሁት ግን በጣም አስፈላጊ ምክር ነው አሁን በፊት አላደረኩት ለወደ ፊት አላደርገውም ምክር በጣም ነው የወደድሁት በታላይ ከሰው ፊት ያልከው እና ልጆች ፊት ያልከው የማይደረግ ነገር ነው በጣም ትክክል ነህ ወንድሜ ከልብ እናመሰግናለን
እኔም
አብሽሪ
አብሽር
ማሻአላህ ያላገባ እጂ ወደላይ በሉ 🤣
አይ እኔኳን ሀላጤ ወጥቻለሁ. አልሀምዱሊላህ አግቡ ተዘወጁ ትዳር የኢማን ግማሽ ነው ጥሩነው
ፎዚየ
@@አላሃምዱሊላህአላኩልሃል የኔ ዉድ አይዞን እናገባለን፡ክክክክ
እኔላጤነኝ
የምትድሪያቸው ይመስል አስወራሻቸው
ጀዛለላሁ ኸይር ኢንሻአላህ ስንገባ አላህ ዘዋጁን ሲወድቀን እንተገብራለን ኢንሻአላህ መስማት አይከፋም
ጀዛከላህ ኸይር እኛን ሷሊህ አርጎ ሷሊሆቹን አላህ ይወፍቀን 💐💐💐💐
በጣም. ትልቅ. ትምህርትነው. እናመሰግናል
አይ ኡስታዝ በውጭ ሃዲስ እየተናገረ ለቤቱ እሾክ የሆነ ሰው አለ ስላጋጠመኝ ነው ኡስታዝ ነው ብለው አግብቼ ፊቴ በጥፊ በለዘ በንግግር ፈጽሞ አያምንም በዱላ እንጅ እንወያይ ስላለው ገና በጥፊ ክድን ነው የሚያስበው እንደገጠር አንቱ እንዲባል እግሩን እንድታጥበው ምናምን ነው እኔ ደሞ በዱንያው እውቀት ስለምበልጠው በውይይት አምናለሁ እሱ ዲኑን በደንብ ቢያቀውም ማስቀራት እንጅ አይጠቀምበትም እና አንድ አመት ተኩል ይለወጣል ብዬ እየተመታሁ ብታገስም በስንት ተለያየን እና ምን ልል ፈልጌ ነው ስብስብ ብዙ ግዜ ወንዶች ላይ ነው የሚታየው አላህ ይዘንልን ከባድ ነው ስለ ትምህርትህ አመሰግናለሁ ለወደፈቱ እማርበታለሁ
ክክክክክ አላህ ይስቱር በዚህ ዘመን ዱላ አብሽሪ አላህ ኽይረኛውን ይወፍቅሽ ብዙዎቻችን ወሬ እንጅ ተግባር ዜሮ ነን አላህ ይህዲና።
አረ. እህት. አላህ. ልቦና. ይስጣቸው. እጂ. ከባድ. ነው. ትዳር. ጋን. ትዳር. ማለት. የማንነት. መገለጪ. ነው. ብየ. የማምነው. ጠብ. በመጣ. ሠአት. ወደ. ፍቺ. የሚሮጠው. ብዙ. ነው
ሀያቴ ሱብሀን አላህ ያረቢ አለወላሂ ጀዝባ
سبحان الله الله ይጠብቀን በጣም ከባድ ነዉ
አብሺር ማማየ ሁሉም ነገር ለኸይርነው እኔም አጋጥሞኛልግን ሁሉም አለፈ አልሀምዱሊላ ይቺ ምዲር ሁሉን ታሳያለች ታሲተምራለች
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ኡስታአዝ እድሜና ጤና ከነቤተሰቦችህ ወላሂ ምክርህ እደት ይመስጣል ወላሂ ምርጥ ምክር ነዉ ትዳር ክቡር ነዉ አላህ ያሳምርልን
ወላሂ ትክክል ነህ ምክርህ ይመቸኛል ጀዛክ አላህ ኸይር አላህ ሷሊህ ሚስት ያድርገኝ ያረብ አሚንንን
ኡሱታዝ ጄዛክ አላህ እድሜህን ያርዝምልን
ማሻአሏህ ኡስታዝ በጣም ደስ ይላል ጀዛከሏሁከየረረን ቀጥልበት
ጀዘክለሁ ከይራን ኡስተዝ ይህን ኮመንቴን ያምተነቡ እህት ወንድሞቼ በአለህ ይዠቹሀለው ዱአ አደርጉልኝ በድኑ በአክለቁ አሰምሮ ያፈጠራው በል ሰቶኛል ግነ 4 አመተችን ተለያይተን ነው ያለነው 1,2,3 ወር እያልኩ እዝሁ ቃራው ሀሰቤ ተሰክቶ መብቀቀትን ወፉቆኝ በሰለም በአመን እንድንገነኝ ዱኣ አድርጉሊኝ
አብሽሪ እህቴአላህያገናኛችህ
እኔ አልሀምዲሊላ. በተፈጥሮየ ጭቅጭቅ አልወድ ም ባሌም አይወድም አልሀምዱሊላ
ሠው ወዶ አይደለም እኮ የሚጨቃጨቀው ማርየ💋💋
@@اللهيخليلي ልክ ነሽ ኑሮ ነዉ የሚያጨቃጭቅ አላህ ተሣሊሆች ያርገን
መሻአለህ
መቼ የሚየጭቀጭቀው ዱንየ
መቼ የሚየጭቀጭቀው ዱንየ
ኡስታዝ እናመሰግናለን እረጅም እድሜ ካፊያ ጋ,ያረብ ይወፋቅህ
ማሻአሏህ አለይክ እደት ደሥ የሚል ምክር ነው አላህ ከተግባሪወቹ ያርገን እሥኪ ዱአ አርጉሉኝ በፊትታጋሽ ነበርኩ አሁን ቶሎ እየተናደድኩ ተቸገርኩ አላህ ከታጋሾች ያርገኝ ማሻአላህ በጣም ሀቅ ነው ንግግርህ ሁሉ
ኡስታዝ በጣም አሪፍ ት/ም ለማግባት አስቤለሁ ይስካልሽ በሉኝ ከስዴት መልስ
ምርጥ ትምህርትነው
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሒ ወበርካቱ እኔ ላገባነው ኢንሻአላህ ወርቅ የሆና አላህን የሚፈራ ድን ያለው አልሐምዱሊላህ ይጠቅመኛል ላደምጠው 😁😁😁
😁😁
ክክክክክክክክክክክክክክክ ገና ሳትገቢበት በውጭ ወርቅ የሆነ አላህን የሚፈራ ማለት አይከበድም ከገቡበት በኋላ ጉዱ ሁሉ የሚዘረገፈው ለማንኛውም አላህ ያሳምርልሽ
ማሻ አላህ ትባረክ ራህማን አላህ ይጨምረላቹ አኛንም ሰምቶ ትጠቃሚ ያድረግን ጀዛኽላሁ ኸይረ
እኔ መችም ልበላው ነው የምደርስው ያርቢ ሲናገርኝ ሆድ ይብስኛል እህቶች ዱአ አድርጉልኝ ሶብር እዳደርግ በትዳሬ
የኔ ቢጤ የባላችንን ሀቅ እምንወጣ አላህ ያድርገን ያርብ ከወንዶች እኛ ሶቶች ነገር አንችልም ብቻ አላህ ሶብር ይስጠን
ዋው ሺ ግዜ ሰብስክራይ ቆንጆ ትምህርት
እህት ወድሞቸ እስኪ ዱአ አድርጉልኝ በትዳሬ ወላሂ በጣም ግራ አጋብቶኝን አላህ ያስተካክልሽ በሉኝ
አብሽር እህትዋ ኢነላህ ማአነ። ያርቢ በስደትላይ በጣም ግራያጋባል
አሚን አሚን አሚን በውነቱ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኒወዲም
ጀዛ ከሏህ ኸይር አላህ መልካሞች ያድርገን ላላገቡትም አላህ መልካሙን ትዳር ይወፍቃቸው
ሰላትዳር ወንድም አብዱ ገፋር ሲያስተምር ድስ ይላል ብዙ ነገር ከሱ ተምራለሁ
እሰኪ ልሰማው ሳገባ ይጠቅመኞል ግን አላሄ ሆይ ከተጋባንማ አታጋጨን ክክክ
ልክ ብላሽል እኔም ልቃላቃል
ኢወላ አሚን
አሚን አሚን ያረብ
እኔም እል ነበር ግን አጋጠመኚ
አሚን
وعليكم اس لم ورخمتله وبركت ماشاءالله جزكالله خير استاز
በትክክል አሚን አሚን አሚን አሚን አሏሁም አሚን አላህ ሷሊህ አድርጎ ሷሊህ የሆነው ትዳር ይወፎቀን
ማሻአላህ በጣምደስየሚል ትምህርት ነው ኡስታዝ ሀያትህን አላህያስረዝመው
ልዘውጂሽ በሱና
@@መይሙናእናቴንናፏቂ ስልክ
ማሻአላህ ትምህርትህ ባጣም ጥሩ ነው ልጠይቅህ እየደበደባት ቤት ውስጥ ትኑር ማለት ይከብዳል በኔ አስተያየት ውሳኔው መፍትሄ እስኪገኝ ድረስ ዘወር ማለት አለባት ግድ ይላል
አላህ እድሜህን ያረዝመው የኛ መስተዋት ሀሰን በላይነህ ላንተ ቃላት የለኝም jazekalehyer yarbi
ጀዛኩምአላህኽይር ግን ምን ይደረጋል እነዚህን ተግባራውይ እሚያደርጉት ሁለቱም የድን እውቀት ያላቸው ሲሆኑነው በተለይ ባል ዋናው እሱ ነውና ሴቷ ብታቅም እድትመክረው እንድታስተምረው አይፈልግም ከቶም ያቾፍባታል አላሁም ሙስተአን
የኔህት ቀላል እህ ብቻ አልሀምድልላሂ
ሁስታዝና እደው ምን ልበልሕ ዱንያ ወል አኼራ ምችት ይበልሕ ትምርቶችህን ቶቶሎ ልቀ ቅልን እኔማ ሀገር ልገባ ነው ትምህርትህን በምን አገኘዋለሁ
ጀዛከላህ ከይር በጣም ትምህርት ነው
የገጠር ወንዶች እኮ ፍቅር አይገባቼውም ኡስታዝ በግራ ጥፊ ነው የሚያጣልሙት የምን ፍቅር ምናምን አያውቁም
ሣህ ወላሂ እኔማ ተቃጠልኩ😢😢😢😢😢😢😢
❤ወላሂ ለኔ ነው ወድሚ የተናገርከው ሁሉ አላህ እድሚና ጤና ይስጥህ ።እኔና ባልን አላህ ይህደን ወላሂ እባየ ነው የመጣው
ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዜ ያለፈውአለፈ ለንግድሁ ምርጥባል ይስጠን መቸም ያሁኖቹ ወንዶች እኳ
ምን ጠካራ ብሆን አልማታም ያረብ አላህ ይጠብቀን እህቶቸ
እኔ ግን አዳዴ የወድ ልጅ ሀቅ ብቻ ነው የሚነገረው የሴት ልጅ ሀቅ ግን ለምን ነው በተደጋጋሚ ሲነገር ዳኢወቹ ሲያስተምሩ የማይሰማው?
ለምን ብዙ ግዜ ብዙ ባለትዳር ሳይ የባል ሀቅ አለብሽ በሚል ሚስት ሳኮን ሰራተኛ እስክመስል ድረስ አምጭ ውሰጅ ነይ ወዲህ ነይ ወዳ ወላሂ ሚስቴ እኮነሽ ተነሽ ተቀመጭ የሚሉ ወድሞች አይቻለሁ።
ይሄ ሁሉ የሚስት ሀቅ በተገቢው ስላልተነሳ ነው።
ለዛ ነው ብዙ ግዜ ትዳር ሳያምር የሚፈርሰው። በቃ አዳዴ ሚስት የሚሰለቻት ሁሉ አይመስላቸውም ግዴታ ኩሽና ካልተዘፈዘፈች ቁጭ ብላ የምበላ ነው የሚመስላቸው።
እና በተለይ በሰፊው የሴት ልጅ ሀቅ በሰፊው ቢነገር።
ሳህ ትክክል
አዎ ወላሂ ወንዶቹማ የራሳቸውን ሀቅ እንጅ የሚስቶቻቸውን ሀቅ አያውቁም ብቻ ሀቀአለኝ ሀቅ አለኝ ብቻ
ላ ሁቢ እኔ ብዙ ሰሥቻለሁኝ የባል ሀቅ የሴት ሀቅ በሚል ራሱ ሼህ አህመድ አደም ለምሳሌ ልስጥሽ በቴሌግራም ሲያስተምሩ ስምቻለሁ ሌሎችም
@@የኡሚናፋቂ-ገ4ዘ
ናአም እህት ሙሉ ለሙሉ አልተነገረም ሳይሆን የኔ ሀሳብ መሰጠት መነገር ባለበት ልክ አልተወሳም ለማለት ነው።
ጨረፍ አድርገው ነው የሚያልፉት ብዙ ግዜ ሴት ልጅ ልክ እንደ አንድ አያ መሆኗን ተዘግቷል።
በተገቢው ስላልተወሳ ዙሉሙ በባለ ትዳሮች ላይ ገዝፎ ይታያል።
የረሱል ሠ ዓ ወ የሚስቶች ታሪክ ብታይ ተገዳ የምትሰራ አዳችም አታይ።
ዘውጀቱ ረሡል የሚል መፅሀፋ አለ ገዝታችሁ አብቡት።
ያነን ለራሱ ወድሞቻችን ከመስማት አልፈው እድተገብሩት ከ1 ጀምሮ መማር ግድ ይላቸዋል።
እነ እድሪ አሻን ሴት የሚከብር ስለሌለ እንደሁ
እኔ ምለዉ ዲስክ ላይክ ለማረግ ቢቻ ምትጠቀሙ አላቹሁ ወይስ ሼጣን ነዉ ልበል አላሁ ሙስታን ይህ ትምርት ምን ጎሎት ነዉ
ካፊሮች መሆን አለባቸው እንጅ ሙስሊም ዲስ ላይክ አያረግም
@@merime7834 🤔🤔🤔🤔
👍👍👍
ትክክል ብለሀል ኡስታዝ። ጀዛ አላሁ ሀይር ስንት ጃሂል አለመሰለክ በውሌ ማህበረስሰብ
ኢንሺአላሕ ሥናገባ እምንተገብርበት ያርገን 🏆👈ጄዛኩም አላሕ ኽይርን 😘😘😘😘🏆🏆🏆👈
ወዶች አይገባቸውም እወድሀለሁ ቢባሉ ይኮረላሉ ሴዩች ነን ያወሩን ሁሉ እውነት ነው የሚመስለን
ትክክልማሚ
አቦ ባሌ በስደት አቃጥሎ ደፍኝ እህህህህህህህህ በዱአ አትርሱኝ ወላሂ ወንድን አትመኑ ከኔም ወደ እኔ እደ ወንድ እሱ እንደ ሴት ነበር አስቀምጨ የምቀልበው ልክ እደ በሬ የሜሸጥ ይመስል አሁን ግን አስጠላኝኝኝኝኝ አቦ እህህህህ
የኔቆጆአብሺሪአላህይገዝሺ
አይዞሽ እህት
እህት አብሽሪ እኔም ስንት ዋጋ ከፍየለት በሰው ሀገር ላይ በነገር አቃጥሎ ሊገለኝ የሆነ ግዜ ፍታኝ አልኩት ቦታ ገዝቼለት ቤት ሰርቸለት በመጨረሻ ፈትቸሻለሁ አለ አሁንቤቱም ሳይከፈል እቃየምሳይከፈል እኔን በሰው ሀገር ትቶ አገባአሉ አልሃምዱሊላህ ሁሉም ለበጎ ነው ከኔ ዓይንጣ እንጂ ብየ ተቀምጫለሁ በአላህ ተወከይ በዛሬው ግዜ ማንም አይታመን ::
አብሽሩልኝ ዉዴ እህቶች አላህ ሠላሙን ይፍጠርልን
ጭቅጭቅና ብትር መማታት አሎድም አልሀምዱሊላህ
እኔን ያገባይ ታድላ
እሥኪለኔፈልግልኝወዲምየማይማታናየማይጨቃጨቅ
አስላም አሊኩም
@@muhammadabdoo8098 እ
በጣም በጣም ገራሚ ነው እዚህ ጋር የተናገርከው ነገር ሁሉ ትክክል ነው በነዚህ ነጥቦች የፈረሰ ትዳር አውቃለሁ ጀዛክላህ አላህ በኸይር ያስታውስህ
ሱብሃን አላህ ብዙ ትምህርት ወሰድኩ ብዙ ችግሮች አለብኝ በትዳሬያረቢ ባለቤቴን አላህ ሂዳያ ይስጥልኝ ጀዛከላ ኸይር ኡስታዝ ሃሰን
ኡስታዜ እሱውጭጭብሎ ተሳድቦ። ወድያው ኢስታዜንይዞመቶ አውፍበይኝ ተናድጀነው ብልሎ እሽ ብየው ከዚያም በ3ተኛውቀን ወጥቸጠፍቸ ሄድኩ በቅቶት ውጭ ብሏል አይሆንምአሉት እኔምስደትመጣሁ6አመቴ እና። እንሻአላህ ደካማጎኔን አስተካክየ የልጀአባት ነው እሱጋመኖርእፈጋለሁ
አሏህ ያሳካልሽ ያኡሜ. ግን የወለዴው ከሌላ አይደለም እዴ. ባለትዳር እዴሁስ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹💔💜💔💛♥️♥️🕋🕋🕌🕌
ያአላህ አላህ ያሣምርን ያርብ አሚሚሚሚሚንንንንንን
ኡስታዝ ጀዛከላ ኸይር
እኔ ገና አላገባሁም ግን ስለወደፊት ሂወቴ
ሳስብ ና ስለትዳር ሳስብ በጣም ይጨቀኛል