የሦስተኛ ወገን ጣልቃ ገብነት በትዳር ላይ!!|Gabcha Tube|ጋብቻ ቲዩብ @MelhkMediaOfficial ​

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 26

  • @ይብላኝላተቃልህለፈረሰው
    @ይብላኝላተቃልህለፈረሰው ปีที่แล้ว +7

    መጣችሁልን ማነው በጉጉት የሚጠብቃቸው በርቱልን የሠውን ልጂ ከባድነው ተግባብቶ መኖሩ 🥺

    • @jamiendris9454
      @jamiendris9454 ปีที่แล้ว

      እኔ በጉጉት እጠብቃቸዋለሁ

  • @kshjjf5921
    @kshjjf5921 ปีที่แล้ว +8

    ስጠባበቅ ነበረ ተቀድማችኋል ቅመሞች

    • @aberashyoutube2694
      @aberashyoutube2694 ปีที่แล้ว +1

      😅😅😅😅
      ቃስ ስትሮጪ ይታጣቂሺሁ እንዳይፋታ 😊❤😂😂😂😂መልቆቺ በጣም ድንቅ ናችሁ የኔ ማሮች ውድድ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aberashyoutube2694
    @aberashyoutube2694 ปีที่แล้ว +1

    እናማሳግናለን!!!በጣም ድንቂ ትምርት ነው!!! 🙏በትህትና የታሞላሁን ትምርታቹን በጣም ነው ምዎዳሁ በጣም እግዚያብሔር አምላክ ያክብርልኝ!!!❤🙏🙏🙏😊😊😊

  • @Happy-780-
    @Happy-780- ปีที่แล้ว +8

    የቤተሰብ ጣልቃ ገብነት እንዴት ከባድ መሰላቹ የወንድ ቤተሰብ በተለይ እናት እህት እረ ልቦና ይስጣቹ ትዳር ከመጀመሩ በነገር ይጀምራሉ እንዴት ከዛ በሁዋላ ሰላም ይፈጠር ልጃቸውም እናቱ እና እህቱ ናቸው ኑሮው ሚሆነው

    • @አፍያዩቱብ
      @አፍያዩቱብ ปีที่แล้ว

      አር እውነት😢

    • @የአሳምነውልጅከወሎ
      @የአሳምነውልጅከወሎ ปีที่แล้ว +2

      እህት የሌለው ባል ይሥጠኝ ልል ነበር እኔ ወንድሞች አሉኝ አግብተው እያዳዳቸው ሶስት //ሶስት ወልደዋል ወላሂ እንኳን ጣልቃ ልገባ እኔ ነኝ ጎጆ ያስወጣኋቸው

    • @Happy-780-
      @Happy-780- ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር የባረከሽ ስለሆንሽ ነው ጥሩ መሆን ለራስ ነው

  • @SalamSalam-l5j
    @SalamSalam-l5j ปีที่แล้ว +6

    በተለይ ከኣዳቸው ግድየለሽ ከሆኑ ባለትዳሮች ይቅር ከኣማቶች ኣጠገብ መኖር ቀርቶ ሃገርም ቢቀየር መፈረሱ ትልቅ ሚና ኣለው ትዳር

  • @SalamSalam-l5j
    @SalamSalam-l5j ปีที่แล้ว +4

    አኔ ራሱ በጉጉት ሰጠብቅ ነበረ አና የኣርአሰታቹ ታሪክ ያሳለፍኩ ኣንድዋ ነኝአና በዛላይ ኣሁንም ሂወት ለመመሰረት ትግል ላይ ነኝ ‼️

  • @Elisabeth-g6z
    @Elisabeth-g6z ปีที่แล้ว +2

    Thank you!

  • @behriyaabdo3362
    @behriyaabdo3362 ปีที่แล้ว +1

    ማሻላህ በጣም ደንቅ ንግግረ ነዉ

  • @HayatHayat-k7m
    @HayatHayat-k7m ปีที่แล้ว +1

    Selam lenate yehun bale berasu areb ager hiji bilonyi Birii like yatefani axito betide serito agebalo sel qoyi hiyalenyi 5 Amet qoyiche segeba biruni Hulu besu like sigeba egito xebeqenyi mini lihun wogamoche sosit lijochi alunyi ahunim temelishe arebi ager hekunyi

  • @taybahals3951
    @taybahals3951 3 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን❤❤❤

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @ይብላኝላተቃልህለፈረሰው
    @ይብላኝላተቃልህለፈረሰው ปีที่แล้ว +3

    👏😍😍😍

  • @adisalemmulugeta6123
    @adisalemmulugeta6123 ปีที่แล้ว +1

    ተበራኩ

  • @FatumaSiraj-o7o
    @FatumaSiraj-o7o ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍

  • @PrinceTeel-hi3yy
    @PrinceTeel-hi3yy ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ቤተሰብ

  • @zakiail9186
    @zakiail9186 ปีที่แล้ว

    በርቱልን❤

  • @nigsthabta3578
    @nigsthabta3578 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤እናመሰግናለን

  • @zaharaidiris8660
    @zaharaidiris8660 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @AbrhetGebremedhen-k7p
    @AbrhetGebremedhen-k7p 4 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏❤😔😔😔

  • @AsefelechNegash
    @AsefelechNegash 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤🙏🙏

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 หลายเดือนก่อน

    ጣልቃ ገብነት ቤት ያፈርሳል