ሚስት ለባሏ እነኚህን ካሟላች ድንቅ የደስታ ኑሮ ይኖራሉ ባል ከሚስቱ ማግኘት ያለበት በመሆኑ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 268

  • @ሁሉምለበጎነው-ሐ1ቈ
    @ሁሉምለበጎነው-ሐ1ቈ 3 ปีที่แล้ว +135

    ባልና ሚስት አብረው ሲኖሩ ከሚስት የሚጠበቀው
    1// ለባል መታዘዝ
    2// ሚስት ባሏ ፍራሽ ላይ በፈለጋት ጊዜ እሺ ማለት
    3// ባሏ የማይፈልጋቸዉን ሰዎች ካሉ ያለፈቃዱ ቤት አለማስገባት
    4// ከቤት ካለፈቃዱ (ሳታስፈቅድ)አለመዉጣት
    5//አደብ እንድትይዝ ማድረግ
    6// ባልን መኸደም
    7// ለባል ተገቢዉን ሁሉ ማድረግ መንከባከብ
    ወሏሁ አዕለም
    ጀዛከላሁ ኸይረን ኡስታዝ

    • @AliMohammed-bp6iq
      @AliMohammed-bp6iq ปีที่แล้ว +3

      ወላሂ ማንም ሴት ይህን ባረጉ ባል መሬት ነው የእኔ ሚስት ከላይ

    • @aiqutbano1845
      @aiqutbano1845 ปีที่แล้ว +2

      ከዛስ አላነሰም😂😂እሱስ ይታዘዛል እጭ ያበሻ ሙስሊም ወድ ባል አስጠላኝ

    • @aminatsulaiman395
      @aminatsulaiman395 ปีที่แล้ว +6

      አይ እህቴ የህን ሁሉ የምታረጊው አብረው ሲኑሪ ነው የአሁኑ ትዳር በረቀት ነው አብዝሀኝውን ጊዜ ፍች በዝታል እነዳው የረቀት ትዳር ቢቀር የሻላል

    • @አልሀምዱሊላህአላኩሊ-መ9ሸ
      @አልሀምዱሊላህአላኩሊ-መ9ሸ ปีที่แล้ว

      @@aiqutbano1845 ኧረ ባክሽ ፈልገሽም አታገኚው

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq ปีที่แล้ว

      ​@@aiqutbano1845እረእህቴየ አይባልም

  • @Alhamdullah-w3r
    @Alhamdullah-w3r 2 หลายเดือนก่อน +2

    እየሰጠህነ ያለው ምክር ማሻአላህ ትክክል ነው ሰው ባሰበው ማሰብ ይችላል ህይር የምናስብ አላህ ያድርገን እጂ አላህ ይጨምርልህ

  • @زينبالاثيوبي
    @زينبالاثيوبي ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኡሥታዝ፡ማሻአላህ፡ጥሩትምህርትነው፡ጀዛኩአላህሀይር😢😢

  • @erdg1136
    @erdg1136 3 ปีที่แล้ว +68

    እረ ኡስዝታ ወዳሀሳብህ ለምግባት ትንሽ አጠር ብታደርገው ጥሩነው እየረዘመነው ትምርቱን ሳናገኝ በዛብን በተረፈ ጀዛካላሁ ከይር

    • @yeshiyesuf9494
      @yeshiyesuf9494 2 ปีที่แล้ว

      ጀዛከላህኸይርኡሥታዝ

    • @zmzmzz3423
      @zmzmzz3423 2 ปีที่แล้ว

      ኡስታዝ ባሌጋር እንጨቃጨቃለን ደግሞ እንዋደዳለን አልተገባባንም ምን ማድረግ አለብኝ ሳናድደኝ እረግመዋለሁ ግን ኬልቤአይደለም እምረግመው በጣምሲያናድደኝ ነው

    • @abdishemsu602
      @abdishemsu602 2 ปีที่แล้ว +1

      አቃጠለን እኮ

    • @amermuzamelamer-fq8jh
      @amermuzamelamer-fq8jh ปีที่แล้ว +3

      ኢሂቴ ደቅቀ ምያረዚሙት ኡኮ ለቡዙዎቺ ኢዲዳረስ ኢኘን ኢስከ መንገበ ያተጠበበቁ ነው ሌለ ስረ አተው አይዴለም ለኘ ግዜያቸውን መሰወት ኢያደረጉ ነው አለህ ከኩፉ ነገር ይጠቢቅልን ያረቢ

    • @kasimKena-bg2ki
      @kasimKena-bg2ki ปีที่แล้ว

      End wotiche yemisera kehone biyagizegn ninalebet

  • @tewabechmeconen1911
    @tewabechmeconen1911 2 ปีที่แล้ว +8

    አሰላሙ አለይኩም ኡስታዝ የምትናገረው ሁሉ በትክክል ነው ነው ያስቀመጥከው
    ግን
    1ኛ በውጭ ሀገር በተለይ they live. In North America የሚኖሩት ከወንዶች በላይ ሴቶች ናቸው ከወዉጭም ከውስጥም በበለጠ የምትሰራው
    2ኛ ሴቶ ከዎንዶች በላይ መከራዋን እየበላች ሀገር ቤት ሄዶ ገንዘቡን የኔ ብቻ ነው ብሎ እሶዋን ክዶ በሱ ስም ብቻ የሆነ ቤት ወይም የሆነ ነገር ያደርጋል ምንም ባይበረክትለትና ባይሳካለት
    3ኛ እባክህ ለውጭ ሀገር ለሚኖሩት ወዶች ትልቅ ዳአዋ ያስፈልጋቸዋል ከሰሙት ቀልባቸውን ቢያረጥበው

    • @aminatsulaiman395
      @aminatsulaiman395 ปีที่แล้ว +1

      ሳህ እህቴ በዝህ ጉዳየ ትነሺ ዱቅዋ አድረጉለን መብትና ገድታችውን የወቁ

  • @fatumahusen2945
    @fatumahusen2945 3 ปีที่แล้ว +5

    ኡስታዝ ጀዛከላሁ ኸይረን በጣም አስፈላጊና ምርጥ ምክር ነዉ አላህ እኛንም ወደኛ እሚመጡትንም ኸይረኞች ያርገን ያረህማን አንተዉ እዘንልን

    • @amnatahmed142
      @amnatahmed142 3 ปีที่แล้ว

      እድሜሕንያርዝምልንእስታዝ

  • @hikma3360
    @hikma3360 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛከሏህ ኸይር ኡሥታዝ በሠማነው ተጠቃሚ ተግባሪ አላህ ያርገን

  • @ቅድሚያለተውሂድ-ቨ3ቀ
    @ቅድሚያለተውሂድ-ቨ3ቀ 7 หลายเดือนก่อน +3

    እኔኮ አንዳደየ ግርም ይለኛል ያለሱፍቃድ መውጣት አችልም ሚለውንምክር ሰማን ሰማንሰማን።ሚገርመው ነገር የሀገራችን ወንድ አብዛኛው አግብቶ አያሯሯጠ ኘውለሀረብሚሸጣት እንደትነው ነገሩ አንዱንይዞ አንዱን አጠልጥሎ አለች አያቴ

  • @nasranasra1960
    @nasranasra1960 3 ปีที่แล้ว +7

    ኡስታዝ ጀዛከላህ ኸይር የተግባር ሰዎች ያድረገን ያረብ

  • @Alhamdullah-w3r
    @Alhamdullah-w3r 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኡስታዝ ጀዛከላህ እሺ መርሀባ አሜን

  • @mmn8883
    @mmn8883 ปีที่แล้ว +7

    ኡስታዝነ ቶሎ ወደ ዋናው ነገር ብትገቡ እላለሁ አስተያየቴ ነው አፏን ጀዛኩም አላህ ኸየረን ጌታዬ አላህ ሆይ ሀቃችንን ምንወጣ ያርገን ያረብ

  • @niyaahmed6303
    @niyaahmed6303 3 ปีที่แล้ว +3

    ወአለይኩም ሰላም ወራህ መቱሏሂ ወበረ ካትሁ. ጀዛከሏሁ ኸረ ኡስታዝ. ሁላችንም በሰማነው የምንጠቀም አሏህ ያድረገን

  • @Sami-zf1zc
    @Sami-zf1zc 3 ปีที่แล้ว +11

    አላህ ይጣብቅህ ኡስታዜ ከንተ ብዙ ትምርት ትምራለሁ ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዜ

  • @zuzu2641
    @zuzu2641 3 ปีที่แล้ว

    ጀዛኪሏሁ ኸይራ ኡስታዝ ወሳኝ እና አስፈላጊ ትምህርት ነው ቀልድ ከቁም ነገር ማሻ አሏህ💯

  • @khadjaalka299
    @khadjaalka299 8 หลายเดือนก่อน +2

    አሰለሙ አለይኩም ወረህመቱለሂ ወበረከቱ ጀዘከለህ ኡስተዝ

  • @salemmusabah1104
    @salemmusabah1104 9 หลายเดือนก่อน

    ጀዛከሏሕ ከይር ኡሥታዝ አላሕ ይወፍቀን

  • @f2660
    @f2660 3 ปีที่แล้ว +2

    ጀዛክአላኸይር ኡስታዝ
    ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም
    አሚንንን

  • @amzadali8080
    @amzadali8080 3 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛከላሕ ኸይር ኡሥታዝነ እረጂም እድምና ጤና ይሥጥልን ያረብ በሰማነውም የምንጠቀም ያድርገን አላሕ ከመልካሞቹ ያድርገን እኛንም አላሕ መልካም ያድርገን ያረብል አለሚንን ግን ዛሬ የሚስትን ሐቅ የሚጠብቅ አይኖርም እንጂ

  • @rahamrahmaa6906
    @rahamrahmaa6906 5 หลายเดือนก่อน +1

    በፈገግታ ጨረሰኩት ጀዛከሏህኸይር

  • @MohammednurAhmed-ve1ll
    @MohammednurAhmed-ve1ll ปีที่แล้ว +1

    ኡስታዛችን አላህ ይጠብቅክ
    አላህ ካንተ ጋር ይሁን

  • @qwertyuiopqwertyuiop7784
    @qwertyuiopqwertyuiop7784 3 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛከላህ ኸይር ኡሰታዙና

  • @lubabayimam6202
    @lubabayimam6202 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛክ አላህ ህይር ኡስታዝ በስማነው ተጠቃሚ ያድርገን

  • @ፍትህየሳዑዲእስረኞችፍትህ
    @ፍትህየሳዑዲእስረኞችፍትህ 3 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኪላህ ኸይረን ኡስታዝ አላህ እንሻ አላህ

  • @Hayat40905
    @Hayat40905 ปีที่แล้ว

    ኡዝታዝ ጀዛካ አላህኽይር አላህየተግባርሠዉ ያርገን

  • @taiftel9066
    @taiftel9066 9 หลายเดือนก่อน

    አየ ኡስታዝ ሀዴሱ እዴዛ ይላል ግን አሁን እየሆነ ያለዉ ሴት ነዉ የሚስተዳድርዉ ምን ማድርግ ይቻላል ተገላብጧል ለማንኛዉም መግቢህን አታብዛ እያበዛህ ነዉ

  • @tawfakhassn5251
    @tawfakhassn5251 ปีที่แล้ว

    ጄዛኩመላሁ ኸይርን ኡስታዘና

  • @HgBb-w5c
    @HgBb-w5c ปีที่แล้ว

    ማሻላህ ኡስታዝ እጀዘኪላሁ ኸይር

  • @hayatwoloyewa7275
    @hayatwoloyewa7275 ปีที่แล้ว +2

    ሰለ ሏህአለየይህወሰለም ጀዛከላህ ኸይር

  • @Alhamdullah-w3r
    @Alhamdullah-w3r 2 หลายเดือนก่อน +2

    በተረፈ ሰምተን የምንጠቀም አላህ ያድርገን

  • @hdhhdhchch9164
    @hdhhdhchch9164 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአሏህ ጀዛክላህኸይረንኡስታዝ
    በደሥታነዉ ያዳመጥኩት

  • @naelaal_hallaq3235
    @naelaal_hallaq3235 2 ปีที่แล้ว

    አስታዜ ጀዛኩምላ ኸይር ከአንቱ ብዙ ትምህርት ተምሬ አለሁ አላህ ተጠቃሚ ያዲርገኝ ያረብ

  • @HalimaMohmad
    @HalimaMohmad ปีที่แล้ว

    ጀዛኩምላህ ኸይር ኡስታዝና

  • @AsQw-h4x
    @AsQw-h4x 8 หลายเดือนก่อน +1

    አሰላሙአለይኩም. ኡስታዝ. ጀዛኩምላከይረ. እኔወላሂ. ነጋመሸ. መጨቃጨቅነው. ይደበድበኛል. ከዛበብሀረ. ትቸው. መጣሁ. አረብሀገረ. አልሀምድሊላሂ. እየሰራሁነው.

  • @hauy-j8z
    @hauy-j8z 3 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ ይጠብቀን ያረብ ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @Fatima-yq9fh
    @Fatima-yq9fh 8 หลายเดือนก่อน

    ጀዛካላህ ኽይረን ሰምተው ከሚጠቀሙት አላህ ያድርገን

  • @khedjakasamu6746
    @khedjakasamu6746 3 ปีที่แล้ว +4

    ሱሉላሁአላይሂ ዋሰለም
    ሡባሐን አላህ
    አልሀምዲሊላሂ
    አላሁአካባር
    ማሻአላህአላህ አቴየልቤንሰዉስጣኝያረብ

  • @7lemhH
    @7lemhH 3 หลายเดือนก่อน +1

    Jaazakalahaa raabii umirii siin haadherasu usitaza kenyaa walahii barinota guudaa fuudhe anii siniiraaa😢😢😢😢

  • @nafesahmoh5331
    @nafesahmoh5331 3 ปีที่แล้ว +2

    ጀዘኩሙ አለሀ ከዪረን ኡሱተዘ💡💡አለሀ መጨረሸቺን የሰምሪሊን የረቢ🌷🌷

  • @ሀያትየረሡልወዳጅያቢትሀላ
    @ሀያትየረሡልወዳጅያቢትሀላ 3 ปีที่แล้ว +2

    ኡስታዝ ጀዛኩመሏህ አላህ ሷሊህ ባል ይስጠኝጅ አደርጋለሁ ኢንሻ አላህ

  • @safia-u4q
    @safia-u4q 5 หลายเดือนก่อน

    ሰላሙለይኩም ኡስታዝ ጀዛኻላከይር ያረብ ሰምተው ተተጠቀሙት አላህ ያድሪገን👍👍👍👍👍

  • @ኢኪራምነኝ
    @ኢኪራምነኝ 3 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኩም አላህ ኸይር ኡሥታዝ

  • @FatumaMohammd-fx8lj
    @FatumaMohammd-fx8lj 4 หลายเดือนก่อน

    ጀዛአኩም አላህ ኸይር ወላሂ አስረግጣችሑ አስጠቅቃችሑ ደግማችሑ ሥታሥታዉሡን ማአሻአላህ አላህ ይጠብቃችሑ አዎ ላይክ አርጉ ሑሉም ዘድ ይደርሳል

  • @ሐኒሳyouTube
    @ሐኒሳyouTube 3 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአለህ ኡስታዝ በጣም ዳስይለል ለባሎቻችን። አለህ ሂዳያ ይስጣቻው

    • @fyujucctutuihgf6011
      @fyujucctutuihgf6011 3 ปีที่แล้ว +1

      አሚን ቡዙ ጊዜ በሎች ነቸው ለትደረቸው ቦተ መሰጡት

  • @fatomaHabib
    @fatomaHabib ปีที่แล้ว +10

    እር ኡዝታዝ ባሎች የገንዘብን እና የሚስት ሀቅ እደለዩ አስተምሩሎን ከይቅርታ ጋር

  • @HegDhe-e9v
    @HegDhe-e9v 8 หลายเดือนก่อน +2

    መች ያገጣጥማል ጺምን አሥረዝመው ሡንይነን እያሉ የሚሥትን ሓቅ በጭራሽ አይጠብቁም እሕ አሕ ይሥቱር ከባድነው አለመገጣጠም አልሓምዱሊላ አለኩሉሓል😊

  • @sነኝየአላህባራያ
    @sነኝየአላህባራያ 3 ปีที่แล้ว +9

    ጀዛካላህ ኸይር ኡስታዜ ምንአይነት ጌዜ እዳለን አላሁአለም እኛ ሴቶችን ገዘባችን ነው የሚፈልጉት ያማለት ገዘባችን ሳልቅ ምላረገን ሂላሂ ጠብቀን

    • @AzizaAhmed-ee8ol
      @AzizaAhmed-ee8ol 2 ปีที่แล้ว

      ኢላፍ ትዩብ ማሻ አላህ በርታ ውድማችን

  • @aminahassen1036
    @aminahassen1036 3 ปีที่แล้ว

    ጄዘኩሙ አላህ ሀይረን ኡስታዝ።አላህ ይጠብቅልን።

  • @r6168
    @r6168 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብቅህ እስታዝ በጣም ትክክልነው

  • @እዉቀትከንግግርከተግባርይ
    @እዉቀትከንግግርከተግባርይ 3 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛከላህ ኸይረን

  • @madinaadam8520
    @madinaadam8520 ปีที่แล้ว

    አሰላማልኩም እራህመቱለላሂ ወበረካቱ ኡሰታዝ ጅዛህ አላህ ከይር❤❤

  • @mhommedyassin
    @mhommedyassin 4 หลายเดือนก่อน +1

    መሸአለህ ኡስታዝ

  • @ፊዳትሁንነብሴያረሱለላህ
    @ፊዳትሁንነብሴያረሱለላህ 3 ปีที่แล้ว +6

    አህሌን ውስታዝ
    ጀዛከአላህ ኸይረን
    ስለላሁ ዋአለይሂ ወስለም

  • @አልሃምዱሊላህአለኩል-ኘ3አ
    @አልሃምዱሊላህአለኩል-ኘ3አ 3 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ
    ጀዘአኩምሏህ ኡስታዝ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን

  • @طيبهطيبه-م3ذ
    @طيبهطيبه-م3ذ 3 ปีที่แล้ว

    ኡስታዝ ጀዛካላሁ ኸይር

  • @rabiyayimer1187
    @rabiyayimer1187 5 หลายเดือนก่อน

    ትክክክልጀዛክ አላህኸይር

  • @FoziaMuzeyen
    @FoziaMuzeyen 4 หลายเดือนก่อน +1

    ባሌን ከመጥላቴ የተነሳ ቢሞትም አላዝንለትም መሄጃ ስለሌለኝ አብሬው ኖራለው የበደለኝንም ለሰው አላወራም ከኔ ጋ ይሞታል እኔ ምንም ተንኮል አላስብበትም በኔ ምክንያት በአኬራም እንዲቀጣ አልፈልግም አላህ ግን እንባዬን በዱንያ ላይ ያሳየኝ

  • @HaHa-on6zj
    @HaHa-on6zj 3 ปีที่แล้ว +2

    ኡስታዝ አሠላማሊኩም፣ጥያቄዬ በፊት ባልአግብቼ ነበረ ግን በምኝታሥአት በጣም አልመቸውምነበረ እናምንም ነገር ሣይፈፅም ተለያየን አሁንምን ማረግ አለብኝ በጣም ትልቅ በደልነው መሆኑን አሁንነው ያወኩት

    • @raammam1495
      @raammam1495 ปีที่แล้ว

      ወላሂ። እኔም በጣምምምነበር። እማልመቸው ሱብሀንአላህ
      አይሥደት። መምህራችንን

  • @zentmuhhaba4730
    @zentmuhhaba4730 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛክሏህከይረን ሁዝታዙና

  • @ኢማነኝወሎየዋ
    @ኢማነኝወሎየዋ 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰለለሁአለይሂወሠለም ጀዛኩምአለኸይርኦስታዚ እኛምየምንተገብርበትአላህያረገን

  • @sanee4ysty
    @sanee4ysty 2 ปีที่แล้ว +1

    ኢንሻአላህ ኡስታዝ

  • @qatarwakra4505
    @qatarwakra4505 7 หลายเดือนก่อน

    ጀዛ ካላ ህይር ሁዝታዝ

  • @GufBic
    @GufBic 11 หลายเดือนก่อน

    ጀዘካላ ሀይር

  • @ሱሱወሎየዋ-ጠ4ቘ
    @ሱሱወሎየዋ-ጠ4ቘ ปีที่แล้ว

    ኡስታዝ ወደ ሀሳበው ቶሎ ይግቡልን ጀዛ ከላህ ኸይር

  • @አህላምሀሰን
    @አህላምሀሰን 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም

  • @rahmettuyb8162
    @rahmettuyb8162 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩመላህ ኸይር ውስታዝ

  • @ረሒማአሕመድዩቶብ
    @ረሒማአሕመድዩቶብ ปีที่แล้ว

    ጀዛኩሙላሕ ኸይር አላሕ ይወፍቀን ያርብ አሚን

  • @hayataat3196
    @hayataat3196 ปีที่แล้ว

    ጀዛ ካላህ ከይርን

  • @najalet3792
    @najalet3792 ปีที่แล้ว +1

    ኡስተዜ አለህ ይጠቢቂክ

  • @عايشها-ك8ع
    @عايشها-ك8ع หลายเดือนก่อน

    ጀዛከላህኸይርሀቅነዉ

  • @rabias685
    @rabias685 3 ปีที่แล้ว

    ትክክል ጀዛአሏህኸይር

  • @MabubNaser
    @MabubNaser ปีที่แล้ว +1

    ወዶቹ በዚ ጊዚ መሠደረንም አለዎቁሙ ኡሢተዚ

  • @maremyanus5043
    @maremyanus5043 3 ปีที่แล้ว

    ኡስዝታ. እላህ ጀዛክ እላህ ህይር

  • @kuki558
    @kuki558 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህ ኽይር 👍

  • @Alhamdullah-w3r
    @Alhamdullah-w3r 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰብር አድርጉና ተከታተሉ በዛው ሶብር ልመዱ እጠብቃለን ኡስታዝ አብሽር

  • @HegDhe-e9v
    @HegDhe-e9v 8 หลายเดือนก่อน +3

    አረ አሉ እነከበደ ሓቃችንን ሣይሞሉ እየተንጦለጦሉ

  • @umuhyatteam1903
    @umuhyatteam1903 3 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሺኩረን ኡስታዝ በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን ኢንሻአላህ

    • @beletechyirga
      @beletechyirga ปีที่แล้ว

      ጀዛክአላህኸይር ውስታዝ አላህ ሀያትህ ያዝመው እኛም በሰማነው የምንተገብር ያርገን ያረብ

  • @karema4403
    @karema4403 ปีที่แล้ว

    Asalaamallekumii wraamatullhii Wabarakatu Jaza kalla krii Ustazii

  • @naelaal_hallaq3235
    @naelaal_hallaq3235 2 ปีที่แล้ว

    ሠላማአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኡስታዜ👍👍

  • @Saretselman
    @Saretselman 2 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤አሰላሙአላይኩም

  • @merylion9366
    @merylion9366 2 ปีที่แล้ว

    ኡስታዛአላህእድሜይስጥህ ከጤናጋ ኡስታዜትለያለህስታስተምር አብራርተህ ነውአላህጀዛህንይክፈልህያረብ

  • @ከዲወለጋዋ
    @ከዲወለጋዋ 3 ปีที่แล้ว

    መርሀባ ጀዛክ አላህ ኸይር

  • @yeallahbareya1608
    @yeallahbareya1608 2 ปีที่แล้ว

    Jezakum allah heyr Ustazi

  • @amzadali8080
    @amzadali8080 3 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላሕ ኸይር

  • @zinabatubi1383
    @zinabatubi1383 3 ปีที่แล้ว

    وعليكم السلام ورحمة االله وبركاته جزاك الله خيرا

  • @ያረብበተውሂድላይአፅናኝ
    @ያረብበተውሂድላይአፅናኝ 3 ปีที่แล้ว

    ወአሊኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛኩሙላሁ ኸይረን
    አላህ መልሙን ነገር ይሻልን

  • @Mohamed-lr6if
    @Mohamed-lr6if 5 หลายเดือนก่อน

    وعليكم اسلم ورحمته الله وبركاته حزا ك الله خير

  • @ياواسعالمغفرااغفرليابي
    @ياواسعالمغفرااغفرليابي 2 ปีที่แล้ว

    አህለን ኡሥታዝ ሀያከላ ወበያክ

  • @allahuakbar5818
    @allahuakbar5818 ปีที่แล้ว +4

    አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላረገን

  • @hawa7349
    @hawa7349 6 หลายเดือนก่อน +1

    ማሸአሏህ እኔ ለሟሟላት ዝግጁ ነኝ ኢሸአሏህ

    • @rabeaa9171
      @rabeaa9171 5 หลายเดือนก่อน

      መሸአላህ አላህ ይጨምርልህ

  • @AhmedandFatumaTube
    @AhmedandFatumaTube 3 หลายเดือนก่อน +1

    አረ አላህንፉራ ልታስተምርከሆነ ዬመጣኸው በጥሞና እንድናዳምጥህ ሀሳብህን አጠር አድርግ ገናወደሀሳቡሳትገባ 8ት ደቂቃ ሞላህ እኮ 😢😢

  • @Mukrem-od1ch
    @Mukrem-od1ch ปีที่แล้ว +2

    ኡስታስ ለዐሏህ ብለህ ዱዐ አድርግልኝ ባለቤቴ ሷሊህ ነች እኔግን ?

    • @raammam1495
      @raammam1495 ปีที่แล้ว +3

      አላህ። አንተንምሷልህ። ባል ያድርግህ። ኢንሻአላህ
      የሷን ሷልህነት ማወቅህኮ።። አንተምሷልህ። ሷልህ። ብትሸትነው ወድሜ
      ኢንሻ። አላህ። የሰውንመልካምነት ያወቀሰው። እሱመልካም። መሆኑ። ይለያል

    • @rabeaa9171
      @rabeaa9171 5 หลายเดือนก่อน

      ያረብ ሳሊህ ባል አላህ ያርግህ ሰግደህ የምታሰግድ ቀርተህ የምታስቀራ ባል ያርግህ❤

  • @Halimaside-fy5td
    @Halimaside-fy5td 2 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህጀዛክለሁ

  • @ነፊሳ03
    @ነፊሳ03 หลายเดือนก่อน

    ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤

  • @hayatsaeed3963
    @hayatsaeed3963 3 ปีที่แล้ว

    ስለላሁአለይሂወሰለም ሽኩራንኡስታዝ

  • @resalaahmad2214
    @resalaahmad2214 ปีที่แล้ว

    ጀዘከለህ ኸይረን ኡስተዚ ክክክክክክ ጉልቧቷ ምለሷ ነዉ አለለም

  • @ላልሆንክአትድከም
    @ላልሆንክአትድከም 3 ปีที่แล้ว

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته جزك الله خيرن

  • @tafesahasena-ck8zf
    @tafesahasena-ck8zf ปีที่แล้ว

    ኡስታዝ ጀዛከላ ፣ ሁለት ልጆች ይዤ ነው ያገባሁት ልጆቼ ላይ ጥሩ አመለካከትየለውም በትንሹ በትልቁ ይጨቃጨቃል በዚ ምክኒያት ልጄን አስከፍቷት ሀሳብ ገብቶኛል በዚ ዙሪያ ምክር ይስጡ

  • @humeyrahumeyra5858
    @humeyrahumeyra5858 3 ปีที่แล้ว

    masha'allah jzk allah yixebiqen yarab

  • @r6168
    @r6168 2 ปีที่แล้ว +4

    ለባላቼው ዲጋ የሚፈነቅሉ ሴቶች አሉ እኮን ሀቁን ማሞላት አላህ ይጠብቀን

  • @mhommedyassin
    @mhommedyassin 4 หลายเดือนก่อน +1

    ማሸለህ