እንግሊዝኛ ቋንቋ ለጀማሪዎች | The English Alphabets.

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 1K

  • @ምንአያአትሀገሬን
    @ምንአያአትሀገሬን 6 ปีที่แล้ว +368

    በዉነት ማአመን የየሚከበድ ነገር ነዉ የምታደርገዉ በዚህ የሰይጣአን ዘመን ሰዉን ከሰዉ በምን ዋአሽተን እናአጣላ ብለዉ እቅልፍ በሚአጡበት ዘመን አንተ ሰዉን እዉቀት ለማስጨበጥ መድከምህ ይደነቃል አግዜአብሄር ይባአርክህ

    • @kiduseethiopia6316
      @kiduseethiopia6316 6 ปีที่แล้ว +1

      መምሕር ,
      ትምህርትህ በጣም ወድጄዋለሁ . በቀላል ዘዴ የሚቀርብ በመሆኑ አይሰለችም። ከlesson one ጀምሮ እስካሁን ያለው እንዴት እንደማገኝ እንድትረዳኝ በክብሮት እጠይቃለሁ።

    • @tamratamra5896
      @tamratamra5896 6 ปีที่แล้ว

      Betamnewyamnamisgnew

    • @tamratamra5896
      @tamratamra5896 6 ปีที่แล้ว

      Genaberishi egelzignamenager betamnewyamiflgwu ena tolo yamaukbt zedamnden new

    • @dreamsguss1532
      @dreamsguss1532 6 ปีที่แล้ว

      ሰላአም ለኢትዮጵያ ከአጠ

    • @jadsak4895
      @jadsak4895 6 ปีที่แล้ว

      ሰላአም ለኢትዮጵያ think you

  • @matesadik3335
    @matesadik3335 7 ปีที่แล้ว +132

    ዘመንህ; ኑሮህ ;ቤተሰብህ ያንተ የሆነውን ሁሉ ቅዱስ እግዚአብሔር
    ይባርክልህ።አሜን

    • @meskeremabebe814
      @meskeremabebe814 7 ปีที่แล้ว +3

      እግዚአብሄር ዘመንክን የተባረከ ያርግልክ ለሰዎች መልካም ማድርግ በሰማይቤትክ ይከፈልካል እማምላክ ብርክ ታርግክ ወንድሜ በድሜ በፀጋ ይጠብ ቅክ አሜን

    • @የወሎልጅነኝያውምየሀይቅሀ
      @የወሎልጅነኝያውምየሀይቅሀ 6 ปีที่แล้ว

      እድሜን እና ጤና አብዝቶ ጨምሮ ይስጥህ አብራሀም ተባረክ ግን እንደብሎ እደሚገባኝ አላቅም አንተ በደብነው እምታስረዳው የኔ ጭቅላት ግን ድፍን ያለነው

    • @muhammadfetene3325
      @muhammadfetene3325 6 ปีที่แล้ว

      Ma Tesadik ሠላምነዉ አና መሠግ አለን አብሪሺ አራነዉ አኖድሀለን

  • @ayedaayeda216
    @ayedaayeda216 6 ปีที่แล้ว +4

    ለጀማሪ ብቻ ሳይሆን ለሁሉም እሚጠቅም ነው እግዚያብሄር ይባርክህ ወንድሜ

  • @ቲጂሙሉጌት
    @ቲጂሙሉጌት 7 ปีที่แล้ว +59

    ጤና ይስጥልኝ ለዚህ ቻላል አድስ ነኝ ዋው በጣም ደስ ይላል ከልብ እናመሰግናለን #ወንድማችን እውነት ነው ፍላጎትና አላማ ካለን የማይቻል ነገር የለም ባልሆነ ነገር ላይ ጊዜያችንነ ከምናጠፋ ባለችን ሰአት ብንከታተል ይጠቅመናል

    • @getemindaye1092
      @getemindaye1092 7 ปีที่แล้ว

      thank you Abraham

    • @adgj9493
      @adgj9493 5 ปีที่แล้ว

      በጣነዉ የምናምሰግነዉ ተባረክ

  • @zewdezewde2573
    @zewdezewde2573 7 ปีที่แล้ว +7

    thank you soo much sir Abraham!
    you are very good person!God bless you!and all your family!!

  • @ግዜእታይግዱ
    @ግዜእታይግዱ 7 ปีที่แล้ว +147

    እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ ዎይኔ እዴት አይነት ደግ ሰው ነህ የት ነበርክ እስከ አሁን ሶዎስ አመት ሙሉ ዩቱብ ላይ ስቃላፈፍ የለፈ ግዜ ቆጨን

    • @ethiopiatekedemethiopiatek1055
      @ethiopiatekedemethiopiatek1055 7 ปีที่แล้ว +3

      የኔ እናት ማርያም ናት ዋ! እናንተም ንቁ Woww

    • @nunuyeew8844
      @nunuyeew8844 7 ปีที่แล้ว

      Nurelen abirsh egizabeher yebarik

    • @ainysos3651
      @ainysos3651 7 ปีที่แล้ว

      የኔ እናት ማርያም ናት ዋ! እናንተም ንቁበከልብእናመሰግናለንቲቸር እዳተአዪነትያብዛልን

    • @mayrammohammed954
      @mayrammohammed954 6 ปีที่แล้ว

      በጣደስሲእኔመማርእልጋለሁ

    • @tamratamra5896
      @tamratamra5896 6 ปีที่แล้ว

      Abrham betamnew yamnamisgnew

  • @ድንግልማርያምእናቴድንግል
    @ድንግልማርያምእናቴድንግል 7 ปีที่แล้ว +37

    እናመሠግናለን ምን ብዬ ልሰይምህ በቃ የፈጣሪ ስጦታችን ነህ ምክንያቱም ያለምንም ነገር ማለትም በገዘብ አይደለም በነፃ መታደል ነው እግዜር ይስጥህ እድሜ ጠና ይስጥህ አሜን ግን አንድ ነገር ልጠይቅህ part 1 part 2 እያልክ ብታስቀምጥልን እንዲገባን በተረፈ ሰላምህ ይብዛልን

    • @izatnassar9927
      @izatnassar9927 6 ปีที่แล้ว

      ድንግል ማርያም እናቴ ድንግል ማርያም እና

    • @bontuunegewo6948
      @bontuunegewo6948 6 ปีที่แล้ว

      min ayenate dagi sew new Egzihaber yebark abresh

  • @zemenahmed4124
    @zemenahmed4124 7 ปีที่แล้ว

    Tebarek bewinet tilk sew nek ahunim egzhabhar abizto yibarkik

  • @makdayoutube8387
    @makdayoutube8387 7 ปีที่แล้ว +77

    እቱርክ ድራማ ላይ ከመተከል እደዚህ እውቀት መቅሰም መልካም መው እግዚአብሔር ይባርክህ

    • @መሲአስላመሲ
      @መሲአስላመሲ 7 ปีที่แล้ว

      Makda temasgen በትክክል ነዉ

    • @በቃኝመዳኔበቃኝእየሱስያድ
      @በቃኝመዳኔበቃኝእየሱስያድ 6 ปีที่แล้ว +1

      Makda temasgen የኔ ወድም ዛሬ ጀማሬ ነኝ ከዛሬ ጀምሮ እከታተላለሁ እግዚአብሄር አምላክይባርክህ 😍😍😍😍😍ሰዉ ማለት እድህ ነዉ ብርክ በልልኝ

    • @Salemkhabesha
      @Salemkhabesha 6 ปีที่แล้ว

      መሲ አስላ መሲ please subscribe me please 🙏🏿🙏🏿🙏🏿

    • @sarasid5599
      @sarasid5599 3 ปีที่แล้ว

      በጣም ሀረፍ ነው በርታ እኔ የርሳሁትን ነው ይስታወስከኝ

  • @melatmelat1489
    @melatmelat1489 6 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ወንድማችን አብርሀም እግዚያብሄር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-በ1ሐ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-በ1ሐ 7 ปีที่แล้ว +52

    9ኛ ክፍል ድረስ ተምሬ በእንግዚዘኛ ማውራት አልችልም የእኔስ😃😃
    ከዚህ ጀምሬ ልማረው እስኪ
    እንግድህ
    አብርሽ ምርጥ ሠው ነህ እውነት ምስጋናየ እና አድናቆቴ ከልቤ ነው ::

    • @Hu-uu7zg
      @Hu-uu7zg 7 ปีที่แล้ว +3

      እግዚአብሔር ፍቅር ነው። ክክክክክ አይ የኔ ቤጤ ነሽ እኔም 7 ተምሪለሁ ግን ፌደሎችን እንኮን በደብ አላቃቸውም አሁን ለመማር እፍልጋለሁ

    • @mekemeke3828
      @mekemeke3828 6 ปีที่แล้ว

      wwooo😙😙😘

    • @Love-dw1ci
      @Love-dw1ci 6 ปีที่แล้ว

      የኔ ቢጤ ነሽ እኔ ብቻ ነን ብየሽነበር

    • @ጎዶሊያሥእገዜአብሔርታላቅ
      @ጎዶሊያሥእገዜአብሔርታላቅ 4 ปีที่แล้ว

      @@Hu-uu7zg ሀሀሀ ሥምታመት ሥምእንበፁአፍኩ

    • @iamfromethiopia3942
      @iamfromethiopia3942 3 ปีที่แล้ว +1

      እኔም እስከ 9 ደርሼ ነበር ግን እንግሊዘኛ ትምህርት አልችልም ሌላውን እችላለሁ እንግሊዘኛ ዜሮሮሮሮሮ ነኝ

  • @abrahamgizaw4516
    @abrahamgizaw4516 6 ปีที่แล้ว

    Abreham degu geta Eyesus abzito yibarkih.tiliq sew neh zemenih hulu yetebareke yihun.

  • @ምሀተቤውበቴነው
    @ምሀተቤውበቴነው 7 ปีที่แล้ว +6

    እውነት አብርሺ በጣም እናመሰግናለን እግዚያብሔር ይስጥልን ወድማችን የእውነት ቃላት ያጥረኛን መልካም ሰው እዳተ ያሉትን መድሀኒያለም ያብዛልን እግዚያብሔር አምላክ ይባርክህ እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @zahraahmaf8171
    @zahraahmaf8171 6 ปีที่แล้ว

    Tebarek egzhabhar yibarikik

  • @ድንግልማርያምእናቴድንግል
    @ድንግልማርያምእናቴድንግል 7 ปีที่แล้ว +4

    ድሮ እንደ አንተ አድርገው ቢያስተምሩን ንሮ በጣም ጎበዝ ተማሪ እንሆን ነበር ያንተን ምስጋና ለማቅረብ ቃላት ያጥረኛል አናባቢና ተነባቢ የሚለውን ፊደል እራሱ ዛሬ ነው ያወኩት በእውነት እናመሠግናለን የሚቀጥለውን ክፍል በጉጉት እንጠብቃለን መልካም ግዜ

  • @samebeyene1197
    @samebeyene1197 5 ปีที่แล้ว +2

    አንተ ጥሩ ሰው ነኽ ጌታ ይባርኽህ ኻናዳ ከመጣሁኝ 4 ወሬ ነው ግን ቃንቃው አስቸገረኝ ለመኖር መሥራት አለብኝ በቃንቃ ቺግር ግን ብዙ ነገር አመለጠኝ አሁን ባለቺኝ ግዜ ብደኽምም እኸታተልካለው ጠቅሞኛል አመሠግናለው

  • @አምላኬሆይሕዝቤንአደራ
    @አምላኬሆይሕዝቤንአደራ 7 ปีที่แล้ว +3

    በእውነት እግዚአብሔር በእድሜ በጤና አብዝቶ ይጠብቅልን ውንድማችን። ሀገራችንም እንዳንተ መልካም ሰው ያብዛላት

  • @መሲየኢሜርአድናቂነኝ
    @መሲየኢሜርአድናቂነኝ 6 ปีที่แล้ว +1

    አብርሽ በጣም ነው እማመሰግ ነው የምፈልገውን ነገር ነው ያገኘሁት ተባረክ ባለህበት ቦታ ሰላምህ ይብዛልኝ

  • @እኔነኝ-ዀ8ከ
    @እኔነኝ-ዀ8ከ 7 ปีที่แล้ว +4

    Thank you very much ticher

  • @bvdhdhcddhdivucyxtducys6216
    @bvdhdhcddhdivucyxtducys6216 5 ปีที่แล้ว

    Wodime babizu TABARAK geta yitabikih malikam saw zare naw ene yagagnahuh

  • @wubetewalelgni2085
    @wubetewalelgni2085 7 ปีที่แล้ว +23

    ለጀማሪወች ብቻ ሳይሆን ለሁሉም የሚጠቅም ነው thank you so much

  • @mimibeku7608
    @mimibeku7608 6 ปีที่แล้ว +2

    አብርሽ በጣም ደስ ብሎኛል መልካም ነገር ማድረግ ዋጋ አለውና ዋጋህን የሰማይና የምድር ፈጣሪ ይክፈልህ፡፡
    ብዙ ትረዳኛለህ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ::
    አመሰግናለሁ!!

  • @ssdda4840
    @ssdda4840 6 ปีที่แล้ว +3

    አብርሽ የ አይዙህ በጣም ነው የተመቸህኝ ግዜህን እድዝህ ሰጠህ በትግስት ማስተምርህ

    • @kadissaa3444
      @kadissaa3444 6 ปีที่แล้ว

      ይሁኔ Ssdda Tena yesteln betm kojo nw ene adis negn galgbagnm edt baten yegebagnal
      Egzabeher edna tena yestek

  • @wubayengda8515
    @wubayengda8515 6 ปีที่แล้ว

    First of i wanna thank you sooo much and i don't have speaking, writing n reading problems but i don't hv that much basic knowledge...i hop u will teach me God bless YOU!

  • @ethiopiatekedemethiopiatek1055
    @ethiopiatekedemethiopiatek1055 7 ปีที่แล้ว +14

    Thank you very much ! The lesson is very use ful for me !and students

    • @saramohammed387
      @saramohammed387 7 ปีที่แล้ว

      wow betam.inamesginalen.tnx

    • @ritasherif7927
      @ritasherif7927 6 ปีที่แล้ว

      +sara Mohammed በጣም ደስ ይላል አብርሽ ጤና ይስጥልን ለዚህ ቻላልትህ

    • @አላሁሆቢአላሁሆቢ
      @አላሁሆቢአላሁሆቢ 6 ปีที่แล้ว

      Ethiopia tekedem Ethiopia tekedem ክክክ

    • @አዲስግዛቸው
      @አዲስግዛቸው 6 ปีที่แล้ว

      አተ መልካም ሰው ነክ እግዚአብሔር እድሜና ፀጋውን ያድልክ!!!

    • @አዲስግዛቸው
      @አዲስግዛቸው 6 ปีที่แล้ว

      አብርሽ እኔ ጀማሪ ነኝ

  • @ፅሐይየተዋህዶልጅነኝ
    @ፅሐይየተዋህዶልጅነኝ 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት እንደት መታደል ነው መልካምነት ከሚገባ በላይ መልካምነትን የተጎናፀፍክ ወንድማችን ነህ
    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ
    ትትን አድርገህ በደንብ ነው የምታስረዳው ግን የእኔ ቅጭላት እግሊዘኛ እቢ አለኝ ፍላጎቴ በጣም አለኝ ግን እቢ አለ ምን ማድረግ አለብኝ
    አዳደ አለቅሳለሁ ጉድ አለመታደል
    በሮታልን ወንድምአለም እመብርሃን ጥበቡን ትስጥልን እናመሰግናለን።።

  • @አላህወኪልተወከልትተወከል
    @አላህወኪልተወከልትተወከል 7 ปีที่แล้ว +6

    መይተመን የንተ አይነት ወንድም መግኘት በዚ ዘመን ኢነመሠግነለን

  • @هوربياللهولاأشريكبهشيء
    @هوربياللهولاأشريكبهشيء 7 ปีที่แล้ว

    Betam enamesegenalen tebarek

  • @semirabintyimer8120
    @semirabintyimer8120 7 ปีที่แล้ว +4

    ለዚህ ቻናል አድስ ነኝ በጣም ወድጀዋለሁ ፈጣሪ ይጨምርልህ ዋው ይመችህ 100%👍

  • @ethiopia132
    @ethiopia132 7 ปีที่แล้ว

    Betam enamsegenalen yena ethoipa egezaber yebarkeh

  • @zahrayahya1985
    @zahrayahya1985 7 ปีที่แล้ว +4

    እናመሰግናለነ የኛ ኣሳቢ አላህ ያግዝህ ያግዘነ

  • @fantabirhan643
    @fantabirhan643 7 ปีที่แล้ว +2

    ጥበብ የእግዚአብሔር ነውና እግዚአብሔር ጥበቡን ያብዛልህ !!!

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቘ4ነ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቘ4ነ 7 ปีที่แล้ว +3

    *እናመሰግናለን አብርሽ*

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ጠ5ዐ
    @እግዚአብሔርይመስገን-ጠ5ዐ 6 ปีที่แล้ว

    እግዚያብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ ተባረክ ወንድማችን

  • @mahboubabahru131
    @mahboubabahru131 7 ปีที่แล้ว +5

    አብርሽ እናመሰግናለን በርታልን እንወድሀለን

  • @mekdilakew5508
    @mekdilakew5508 7 ปีที่แล้ว

    Ameseginalehu Tebarek Abirsh

  • @tttraaadg2104
    @tttraaadg2104 7 ปีที่แล้ว +14

    ወንድሜ አብርሀም በጣም አመሰግናለሁ2. ሌላ ምን እላለው እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህ እኔ ተምሬ ልክ እንዳልተማርኩ ነኝ የሚያውቅ ያውቀዋል

  • @duos5duos599
    @duos5duos599 6 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ወለታህን ይፍልክ አብሬ እጅግ በጣም እናመሰግናለን ከመጀመሪያ ስለጀመርክልን ደስብሎኛል። በምድርም በሰማይ ፈጣሪ ይባርክልኝ

  • @hanahama8885
    @hanahama8885 7 ปีที่แล้ว +8

    አመሰግናለሁ ወንድሜ በጉጉት ስጠብቅ ነበር

  • @mamilovemamilove8357
    @mamilovemamilove8357 ปีที่แล้ว

    You are so brilliant bro be strong good job !GOD bless you ❤

  • @Gemma-mo7fy
    @Gemma-mo7fy 6 ปีที่แล้ว +5

    ዋው በጣም እና ምስግና ለን

    • @meronkurfa492
      @meronkurfa492 6 ปีที่แล้ว

      Gemma 1984251ፍላጎት እረበናት እግዛቤር ይስጥልን ግን እዴ ብየነው. ቅዳሜና እሁድ እምከታተለው ማለቴ እዴት ብየ 5ምርትህን አሀኛለሁ ቤካልነው እምታስትምረው. ወይስ በይቱዩ ነው

  • @tigisthaile1360
    @tigisthaile1360 7 ปีที่แล้ว

    በጣም፡በጣም፡እናመሰግናለን፡እግዛብሄር፡አምላክ፡ዘመንህን፡ይባርክልህ

  • @hanatelake9553
    @hanatelake9553 7 ปีที่แล้ว +3

    Thanks

    • @Ms-uy8eo
      @Ms-uy8eo 6 ปีที่แล้ว

      ሀኒዬ ውይ አወኩሽ እህተ ነኝ እኔማ ገና ዛሬ እያየሁት

  • @dinadinatadsse5230
    @dinadinatadsse5230 6 ปีที่แล้ว +2

    Geta Eyesus yebarekih Bewunet!!!!

  • @netsantyersaw3524
    @netsantyersaw3524 7 ปีที่แล้ว +5

    Abershe edemana tsga abzeto.. yestih selamihn balihbet but e.r bzet yarglih

  • @የሚመካበእግዚያብሔርይመካ
    @የሚመካበእግዚያብሔርይመካ 7 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርከው በጣም ደስ የሚል ነገር ነው

  • @aleamnaet4603
    @aleamnaet4603 7 ปีที่แล้ว +5

    ዋው፡የውነት፡ምንላርግህ፡በጣምነው፡የማመሰግነው፡ወድም፡እኔ፡በጣም፡ነበር፡የምፈልገው፡ተመሬ፡መመረቅ፡ባልችልም፡መቻል፡እችላለሁፈጣሪ፡ያሳብህን፡ይሙላልህ፡ወድም፡፡

    • @ሥደትየህይውትኮሌጅናት
      @ሥደትየህይውትኮሌጅናት 7 ปีที่แล้ว

      Aleam Naet
      አሜን
      አሜን
      አሜን

    • @ሥደትየህይውትኮሌጅናት
      @ሥደትየህይውትኮሌጅናት 7 ปีที่แล้ว

      እኛን እዳስደስትክ እግዚአብሔር ላንተም የምትደሰትበትን ነገር ይስጥህ ቃል የለኝም ምን እደምልህ በውነት እግዚአብሔር ይባርክህ ደጋግመህ ተሥፋ አትቁረጡ ብለህ የምትመክረንን ምክር በጣም ጠቅሞኛል ምን አለ ሁሉም ሰው ልክእዳተ በሆነ እግዚአብሔር ፍቅር ይስጠን

    • @ሥደትየህይውትኮሌጅናት
      @ሥደትየህይውትኮሌጅናት 7 ปีที่แล้ว

      ባንተ ትምህርት ብዙ ነገር አውቃለሁ ወደፊት እመሰክራለሁ! !!!!

    • @alfiyya6818
      @alfiyya6818 7 ปีที่แล้ว

      Aleam Naet

    • @ቢንትመሪየም
      @ቢንትመሪየም 6 ปีที่แล้ว

      እኔ ጀማሪ ነበርኩ

  • @ብርቄይቱቭ
    @ብርቄይቱቭ 5 ปีที่แล้ว

    በእውነት ሰላምህን ያብዛልህ

  • @mesiyimer5093
    @mesiyimer5093 6 ปีที่แล้ว +4

    በውነት እኔ እስከዛረ የሜያስተምረ የለሞይ እያልኩ ስለፍ ለካም ቅን ሰው አለ በዚህ እረ እድሜህን ይስህልን

  • @sinkireta9129
    @sinkireta9129 6 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔ ይባርክክ ወድማችን ተባረክ

  • @ሳራየአባቷልጂ
    @ሳራየአባቷልጂ 7 ปีที่แล้ว +29

    እድሜ.ይስጥክ.ወንድም.ወይኔ.እኔ..እንግሊዘኛ.ሲያወሩኝ..ፀጉሬ.ላይ.የለለብኝን.ፎርፎን.ፀጉሬን.የፎተኩ.ተቸግሬያለው..

    • @kamelamusta7200
      @kamelamusta7200 7 ปีที่แล้ว

      Sara kkkkkk

    • @ድንግልማርያምእናቴድንግል
      @ድንግልማርያምእናቴድንግል 7 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክክክ

    • @ethiopiatekedemethiopiatek1055
      @ethiopiatekedemethiopiatek1055 7 ปีที่แล้ว

      ሳራ የአባቷ ልጂ kkkk me too..

    • @የአላህባርያየአረብሀገርሴ
      @የአላህባርያየአረብሀገርሴ 7 ปีที่แล้ว +1

      ሳራ የአባቷ ልጂ ክክክክ

    • @samerhss9935
      @samerhss9935 7 ปีที่แล้ว +1

      ለፈጠረንያውለንየማሣድረስለሁሉም፡ነገርበመጀመሪያ ልሁልል፡ፈጣሪይመስገን፡አብርሽ፡በጣምእናመሠግናለን፡ምንም፡አልልም፡ከምፈራው፡ከድንገተኛነገርሁሉ፡ይጠብቅ፡የልብክንመሻትያድል፡ተስፋ፡አልቆርጥም፡በይደት፡እለምዳለውኝ፡አንተም፡አግዘን፡ለማናውቀው፡አትለየን፡እኛላይበርታ፡ወንድምጋሻ፡የገነትበርይከፈትልክ፡፡እንዳሠብከን፡በሠማይመንግስት፡ይታሠብልክ፡

  • @ፅዮንነኝየአስማረእህት
    @ፅዮንነኝየአስማረእህት 7 ปีที่แล้ว

    Thanks. Wedem. Yibelit. Madaber yihahalal betam. Wow.

  • @ethio3714
    @ethio3714 6 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን እውነተኛ መምህር ለሰው።ለውጥ የሚይተጋ ደጉ ሰው

  • @aseeabera3862
    @aseeabera3862 ปีที่แล้ว

    Thank you so much great 👍 Abraham 💯‼️

  • @hanatelake9553
    @hanatelake9553 7 ปีที่แล้ว +7

    እርእኔ.እግሉዝኛ.አውራለሁ.ግንፁእፋ.ያስቸግርኛን.እድት.እድሚገባኛ.አላቅም

  • @fikirtmaream7314
    @fikirtmaream7314 6 ปีที่แล้ว +1

    Thak you so mach abirshe e.r yibarkihi

  • @ወሎየነኝያውምየወልድያወሎ
    @ወሎየነኝያውምየወልድያወሎ 6 ปีที่แล้ว +7

    ባይሆን ልማረውእና ልጅ ስወልድ ለማስጠናት ይጠቅመኛል እኔስአንደየ የረብገረድ ሁኛለሁ

  • @jemukedir45
    @jemukedir45 6 ปีที่แล้ว

    Betam enameseginalen wandim abreham tena ena edime yisthi

  • @mohamedramadan5102
    @mohamedramadan5102 7 ปีที่แล้ว +31

    ወይኔ ትቸር ምንም ላአድርግህ እፉ ባአለህበት አላአህ ይጠብቅህ

  • @eyetaeyeta6472
    @eyetaeyeta6472 7 ปีที่แล้ว

    አብርሽዬ ረጅም እድሜ ይቸርህ ፊጣሪ
    በጣም አድርጌ አመሠግናለሁ በጣም
    (3)♥♥♥
    በቃ እሥካሁን የተረሣ ካለ ዛሬ ይመጣል
    በጣም ነዉ ደሥያለኝ ልጅ ነቴን አሥታወሥኩ ኤብሢዲ ሥቆጥር በዜማ ነበር
    መንእኳን ፊደሎችሁ ባረሣም ቋንቋወን እችላለወ ብዬ በድፍረት መናገር ይከብደኛል ለዛሬ እዚህ መቆሜና የትናንት ሀሣቤ ባይገናኝም እንደኔ የገጠመው ካለ ተሥፍ አለብሎማሠብ ነወ ከኔጋር የተማሩት ሁሉም ዛሬ ሣሥብ በተለያየ ነገር ተሠማርተዋል የሚሆነወ ነገር ሁሉም ለበጎነወ የለቤን አይቶ አንተን አዘጋጅ ፊጣሪ ተሥፍም ቀጠለ ብሎማሠብ ይቻላል ግን ለአንተ እድሜ ይሥጥህ ተባረክ ወድ ውንድም!!!♥♥♥

  • @herbynajm9383
    @herbynajm9383 7 ปีที่แล้ว +5

    ውንድሜ እግዚአብሔር ይባርክ እኔምንም እንግሊዘኛ ሊገባኝአልቻልኩም ትመክረኛለህ

    • @herbynajm9383
      @herbynajm9383 7 ปีที่แล้ว

      ምን ትመክረኛለህ

    • @wubayengda8515
      @wubayengda8515 6 ปีที่แล้ว

      English film betam kunka yadaberal

  • @ትግስትገ
    @ትግስትገ 7 ปีที่แล้ว

    Betam inameseginalen memiher, thanks.

  • @ሰሎሜሰሎሜ
    @ሰሎሜሰሎሜ 5 ปีที่แล้ว

    በእውነት የተባረከ ና የተቀደሰ ሀሳብ ልቦናህን አይቀይረው ፈጣሪ ይባርክህ ወድሜ።

  • @hnegnyehafizochiaedinaqi6625
    @hnegnyehafizochiaedinaqi6625 7 ปีที่แล้ว

    Thank you somachi aebrye

  • @tejitukesks7951
    @tejitukesks7951 6 ปีที่แล้ว

    Thank you very much and God bless you

  • @asadeteshome1114
    @asadeteshome1114 6 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን
    እግዚአቢሄር ይስጥልን
    አሜን

  • @marykuki6319
    @marykuki6319 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ ይለል ፈጣሪ ይባርክህ ውድ ወንድሜ

  • @ሄለንበእየሱስየተወደዲኩ
    @ሄለንበእየሱስየተወደዲኩ 7 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይጠቢቅህ ከዝህ በላይ እንደምታስተምርን ተስፋ አለኝ እናመሰግናለን

  • @thefearofyahwehisknowledge4532
    @thefearofyahwehisknowledge4532 4 ปีที่แล้ว

    Thank you! May God bless you for your time!

  • @kassahundamita5796
    @kassahundamita5796 7 ปีที่แล้ว

    Abraham really appreciate thanks I learn allot
    Keep go please

  • @ገኒየድንግልልጅ-ለ5ኈ
    @ገኒየድንግልልጅ-ለ5ኈ 6 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድም በጣም ነው የሚያስፈልገን

  • @maheletweb665
    @maheletweb665 7 ปีที่แล้ว +1

    እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ቅዱስ እግዚአብሔር ውንድማችን በእውነት አይኔን ነው የገለጥህልኝ በርታልን አሁንም ጎሽ ታባረክ

  • @hessaalhajeri7972
    @hessaalhajeri7972 6 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን እግዝአብሔር ይባርክህ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @lemlemweldu5886
    @lemlemweldu5886 7 ปีที่แล้ว

    wuy wndm betam betam enamesegnal enae english menager endaet endemwed ko tebarek

  • @ayshaaysho5675
    @ayshaaysho5675 7 ปีที่แล้ว

    Thank you abreshe

  • @zozoahmad5036
    @zozoahmad5036 7 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ወድም ቀሪዘመንህን አምላክ ይባርልህ።

  • @ሀያትኡመር-ጀ4በ
    @ሀያትኡመር-ጀ4በ 6 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ መምህር እውቀቱን ይጨምርልህ

  • @ሰላምሺይመለስሀገሬ
    @ሰላምሺይመለስሀገሬ 7 ปีที่แล้ว

    thank rou so mauch teacher we like u god bless u

  • @sameryossef4884
    @sameryossef4884 6 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን አምላክ ዘመንህን ይባርከው እጅግ በጣም ደስ ይላል

  • @mekdeshabtewold7112
    @mekdeshabtewold7112 6 ปีที่แล้ว

    የመጀመሪያ ጊዜ ነዉ እናም በጣም አሪፍ ነዉ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @remedanahmedremedanahmed6585
    @remedanahmedremedanahmed6585 6 ปีที่แล้ว

    tanks my English language teacher i really like you

  • @salamsalam6475
    @salamsalam6475 4 ปีที่แล้ว

    God bless good job 👍

  • @SsAa-hw9wg
    @SsAa-hw9wg 7 ปีที่แล้ว

    እግዛብሄር የድሜ ዘመንህን ይባርከው መምህርየ (ምዕራፍ 2 ) በተስፋ እንጠብቃለን

  • @Sa-kt5sb
    @Sa-kt5sb 7 ปีที่แล้ว

    thank u Thacher Abraham

  • @kasanawithabesha3642
    @kasanawithabesha3642 6 ปีที่แล้ว

    Betam enameseGnalen eGziabher yibarki

  • @maidaex8753
    @maidaex8753 6 ปีที่แล้ว

    kelib enameseginalen film kayat ehen binimar Takami New Keminm Belay Wandimachin Endew Ketilibet Egnam Lememar Zigiju Nen Egziybher Yibarkih Www Betam Siguagua Yeneberw New Zare Yagegnewt Des Bilognal Pejhn Bemeketatale ………… Thank You

  • @pinkgirl123
    @pinkgirl123 7 ปีที่แล้ว +1

    መጀመርያ አንተን የፈጠር ጌታ ይባርክ አብርሽ እወነት ወስጤ ነህ በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ ዉድድድድ ነው የማደርግህ።

  • @ወለተሰንበት-ደ2የ
    @ወለተሰንበት-ደ2የ 7 ปีที่แล้ว

    10Q so much my brother
    GOD bless you
    GOD bless all your project...

  • @kibireeyesus1919
    @kibireeyesus1919 6 ปีที่แล้ว

    Thanks bro God bless you

  • @TsfaEusnkey3114
    @TsfaEusnkey3114 7 ปีที่แล้ว

    Tebareki

  • @adanechshapa6418
    @adanechshapa6418 2 ปีที่แล้ว

    Zemeneki yebarek dase belonale mabebe echelalo gene mesafe alechelm

  • @egziabhermelikamnew2662
    @egziabhermelikamnew2662 6 ปีที่แล้ว

    EgZiabher Amlak Ybarkik Wendime Betammm New Yemfeligew English Mawek

  • @ZaZa-op3ju
    @ZaZa-op3ju 6 ปีที่แล้ว

    እግዚያብሄር ይስጥልን በውነት ምርጥ ነገር

  • @የጌታልጅነኝእየሱስፍቅር
    @የጌታልጅነኝእየሱስፍቅር 6 ปีที่แล้ว

    የኔ ወድም በውነት አድናቂህ ነኝ በጣም ደግሰው ነህ ጌታ ይባርክህ

  • @weynmengstu3312
    @weynmengstu3312 7 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ቴቸር እግዚአብሄር ይባርክህ መልካም ሰው ሰላምህ ይብዛ እኔ የመማር ፍላጎት አለኝ በጉጉት እጠብቃለሁ በርታልን

  • @sarayegetalijyegetalji8723
    @sarayegetalijyegetalji8723 4 ปีที่แล้ว

    ስላም ስላም ወድማችን 🖐🖐💐💐
    ለዚህ ቻናል አድስ ነኝ በጣም ጠቃሚ ትምህረት ነው ወድሚችን ጌታ አብዝቶ ይባረክህ ዘመንህ ይባረክ ተባረክ 💐💐

  • @ገኒየተዋህዶልጅ
    @ገኒየተዋህዶልጅ 7 ปีที่แล้ว

    ፀጋውን.ያብዛልህ.ወንድማችን

  • @jimmymouawad8683
    @jimmymouawad8683 7 ปีที่แล้ว

    Egziyabher Ybarkh👏👏👏

  • @sameeraali7645
    @sameeraali7645 6 ปีที่แล้ว

    በጣምጡሩሰውነህለአንተምእውቀትይጨምርልህእናመሰግናለን

  • @zenashemoges6047
    @zenashemoges6047 7 ปีที่แล้ว

    Betam enamesegnalen gieta ybarkh