እንግሊዘኛን በአማርኛ መማር || 473 ቀላል የእንግሊዝኛ አረፍተ ነገሮች || English in Amharic

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 706

  • @kaltes9766
    @kaltes9766 4 ปีที่แล้ว +16

    በጣም ይመቻል። ትልቁ ችግር አጭር አረፍተ ነገሮችን ብቻ ሳይሆን ልክ እኛ አበሾች እንደምናወራው ንግግሮች (dialog) ዓይነት ብታደርግልን በጣም አርፍ ይመስለኛል። ምክንያቱም ለ 5 ደቂቃ ማውራት ያለብንን ነገር በ 30 ሰከንድ ነው ምንጨርሰው። ምክንያቱም የ ዓረፍተ ነገር አያያዥ ቃላቶች እጥረት ስላለብን ይመስለኛል። በቀጥታ ወደ ገደለው ነው የምንገባው። ስለዚህ ረዘም ያለ dialog ብታደርግልን ኣሪፍ ነበር። በአማርኛ እያሰብን በእንግሊዝኛ ለማውራት ስናስብ ምንም አይመጣልንም። እና ምን ትመክረናለህ። እንዲሁም ቪድዮህን ካየነው በሁዋላ በpdf ወይም በሌላ መልኩ ሊንኩን ብትጭንል ደሞ በጣም አሪፍ ይሆንልን ነበር። ለአንተስ ይመችሃል ወይ?

  • @asniadnew750
    @asniadnew750 4 ปีที่แล้ว +4

    Thanks a lot you are my good brother God bless you very much

  • @iklasyesten1715
    @iklasyesten1715 4 ปีที่แล้ว +16

    I never seen this kind of excellence in Amharic- English translation, l was struggling teaching Amharic to my kids now they benefited a lot I appreciate it so much, May Allah bless you.

    • @HomesweetlandU
      @HomesweetlandU  4 ปีที่แล้ว +1

      It means a lot...your appreciation is huge! Thank you.

    • @HomesweetlandU
      @HomesweetlandU  4 ปีที่แล้ว +2

      ውድ የ Homesweetland EngAmharic Channel ቤተሰቦች የቴሌግራም ቻነላችን ጆይን አድርጉ በርካታ የእንግሊዘኛ ትምህርቶችን በቴሌግራም ታገኛላቹ 👉 t.me/homesweetland

    • @marymenata6214
      @marymenata6214 4 ปีที่แล้ว +1

      @@HomesweetlandU n

  • @wubitgezachew8874
    @wubitgezachew8874 5 ปีที่แล้ว +49

    ወንድሜ አድናቅህ ነኝ ደግሞም ሁለም ቤተሰብህ ነኝ በጣም አሪፊ ነው ቀጥልበት ግን ጥያቄውን ከና መልሱ ብታቀርብና ትንሽ ፊጥነት ብትቀንስ ደስ ይላል በተረፋ ስለ ት/ትህ በጣም አመሰግናለሁ

    • @HomesweetlandU
      @HomesweetlandU  5 ปีที่แล้ว +3

      እሺ Wubituye... Thank you, dearest.

    • @zenaambatube7478
      @zenaambatube7478 4 ปีที่แล้ว +1

      እህት ቤተስብ እንሆን

    • @HomesweetlandU
      @HomesweetlandU  4 ปีที่แล้ว +3

      ውድ የ Homesweetland EngAmharic Channel ቤተሰቦች የቴሌግራም ቻነላችን ጆይን አድርጉ በርካታ የእንግሊዘኛ ትምህርቶችን በቴሌግራም ታገኛላቹ 👉 t.me/homesweetland

    • @sebleabera3474
      @sebleabera3474 4 ปีที่แล้ว +1

      eslopelce

    • @ferdosmohammednur2330
      @ferdosmohammednur2330 4 ปีที่แล้ว +1

      @@HomesweetlandU q

  • @bmherthebezatfiteheekomale621
    @bmherthebezatfiteheekomale621 4 ปีที่แล้ว +6

    God Bless Yoy ብዙ ሰዉ አዉቃለዉ ኢንግሊሽ አንብበዉ 100% የሚረዱ የሚገባቸዉ ንግግር ላይ ግን አንድ ቃል የማይናገሩ ኪኪኪ ከሆላህ ከኃላህ ቃልህን እየደገሙ ኘራክቲስ ቢያደረጉ በጣም ይጠቅማል ብዬ አምናለዉ እናመሰግናለን ወንድሜ በዛዉ ጠንከር ያሉ ቃላትን ጨመር አድርግልን እባክህ።

  • @fanos3220
    @fanos3220 2 ปีที่แล้ว +3

    ለኛ እንድ ጋባን በተረገጋ መንፈስ ነው የምትናገረው በጣም ደስ ይለል
    እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @henokamanuel1424
    @henokamanuel1424 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you so much bro God bless you ✌️

  • @sifenkejela9205
    @sifenkejela9205 5 ปีที่แล้ว +5

    Betam betam tiruuuu getaa yibarkiii.......inekko engilizegna Bale maweke Kenya lay plen liyameltegn neberr

  • @TewMedia
    @TewMedia 5 ปีที่แล้ว +7

    Betam enameseginalen Mule, Yelelawun alawkim ene gin ejib betam tetekemkugn,,,,,, please endatakuaritbin! Blessed you more!

  • @kalidmohammed2993
    @kalidmohammed2993 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you bro. it is so useful.

  • @kidanameratenateyoutube5574
    @kidanameratenateyoutube5574 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you
    Teacher
    Bexami des yilali bereta wandochen
    🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @እግዚአብሔርሰላመይዩ
    @እግዚአብሔርሰላመይዩ 5 ปีที่แล้ว +6

    Am so thankful for you . You have maked so wonderful video.

  • @allahisonlyone3100
    @allahisonlyone3100 5 ปีที่แล้ว +3

    በጣም አመሰግናለሁ በጣም ጥሩ ትምህርት ፈጣሪ ይባርክህ

  • @elisaazu565
    @elisaazu565 5 ปีที่แล้ว +6

    ወንድማችን በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው በጣም እናመስግናለን

    • @abebesht.2269
      @abebesht.2269 5 ปีที่แล้ว

      Breta wendmachn betam tru tmhrt new ejieg betam enamesegnaln!!!

  • @shadyadadi8164
    @shadyadadi8164 4 ปีที่แล้ว +2

    These big blessing for Ethiopian in North AmericaThank you God bless you

  • @tinypremlal6935
    @tinypremlal6935 2 ปีที่แล้ว +1

    Being Indian n learning Amharic it's hard but I'm learning. Tnx u 🙏🌹

  • @fasilwolf7262
    @fasilwolf7262 5 ปีที่แล้ว +7

    Thank you milye this is extremely helpful

  • @ኤደንተክሉ
    @ኤደንተክሉ 5 ปีที่แล้ว +13

    ደንደናተ ያለ ውድ ኢትዮጵያዊ ሁሉን ነገሩን እግዜር ይባርክልት። አድናቆትና ከበሬታዬ እጅግ የላቀ ነው።❤❤❤👍👍❤👍❤❤❤❤❤❤❤

    • @HomesweetlandU
      @HomesweetlandU  5 ปีที่แล้ว +1

      It means a lot dearest ጸገነትየ።

    • @malakuabrha4136
      @malakuabrha4136 5 ปีที่แล้ว

      @@HomesweetlandU nice

  • @yrgalmabay4415
    @yrgalmabay4415 4 ปีที่แล้ว +7

    ዋው እናመሰግናለን ወንድሜ ግንትንሸ ፈጥነት ቀንሰ ደጋግመን ለመሸመደድ ሰንፈለግ እንተ ሰለምትሮጠ በተረፈ ቀጥልበት

  • @getushiferie74
    @getushiferie74 4 ปีที่แล้ว +4

    በጣም የምትገርም አሰተማሪ ነህ ቀጥልበት እናም ሁሌም ካንተጋ ነኝ 🙏🙏🙏

  • @friyatube2607
    @friyatube2607 4 ปีที่แล้ว +1

    Mulena betam amesegenalew betam ashasheyalew temeretocheken wedejewlw thank you gata yeredak beretalen

  • @saronsol5477
    @saronsol5477 4 ปีที่แล้ว +2

    Waw thanks bro god bless you

  • @eliaskidane3921
    @eliaskidane3921 4 ปีที่แล้ว +1

    Thanky so much my dear Good job

  • @DanielDaniel-se1is
    @DanielDaniel-se1is 4 ปีที่แล้ว +4

    መልካም ስው በርታ

  • @aall5098
    @aall5098 ปีที่แล้ว +2

    ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን እኔ መማር እፈልግ ነበር ግን ትርጉም ጥፍት ነው የሚልብኝ

  • @jhonnywoldu7432
    @jhonnywoldu7432 4 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም መምህር ስለ መልካምነትህ ስለ ምትሰጠን ውድ ጊዜህ አመሰግናለሁ! እስቲህ በአማረኛ ጽፍልኝ አልገባ አለኝ ባዳምጠውም ባነበውም
    Through Tough
    Thorough Thought
    አመሰግናለሁ

    • @HomesweetlandU
      @HomesweetlandU  4 ปีที่แล้ว

      ውድ የ Homesweetland EngAmharic Channel ቤተሰቦች የቴሌግራም ቻነላችን ጆይን አድርጉ በርካታ የእንግሊዘኛ ትምህርቶችን በቴሌግራም ታገኛላቹ 👉 t.me/homesweetland

  • @negasenshew7085
    @negasenshew7085 4 ปีที่แล้ว +5

    እጅግ ጎበዝ ሰው ነህ ትውልድን የሚአድን ሥራ ነው የምትሰራው በርታ

  • @ksssechmoknnen4639
    @ksssechmoknnen4639 4 ปีที่แล้ว +2

    Very good teaching.

  • @tylondondesigndesign970
    @tylondondesigndesign970 4 ปีที่แล้ว +3

    1:20 min I applaud you thank you for not stopping. I,m sure you must have been very tired after going for so long. Keep up the good work. You are very much appreciated.

  • @katezizi2959
    @katezizi2959 4 ปีที่แล้ว +5

    Thanks so much my bro for everything Hana from Canada

    • @HomesweetlandU
      @HomesweetlandU  4 ปีที่แล้ว +1

      Anytime dearest

    • @HomesweetlandU
      @HomesweetlandU  4 ปีที่แล้ว

      ውድ የ Homesweetland EngAmharic Channel ቤተሰቦች የቴሌግራም ቻነላችን ጆይን አድርጉ በርካታ የእንግሊዘኛ ትምህርቶችን በቴሌግራም ታገኛላቹ 👉 t.me/homesweetland

  • @tigrayuniversitychannel3025
    @tigrayuniversitychannel3025 4 ปีที่แล้ว +1

    mule betam des ylalu betam enamesegnalen ketlbet wendmie

  • @kassahun3408
    @kassahun3408 4 ปีที่แล้ว +2

    Wonderful ! Your lecture really touched me. Please keep it up.

  • @mekdesdemeke4697
    @mekdesdemeke4697 4 ปีที่แล้ว +1

    Really thanks so much for your great help

  • @alemnigusse6279
    @alemnigusse6279 5 ปีที่แล้ว +6

    እጂግ በጣም ጥሩ ነው በርታልን
    በፊት ስከታተልህ ነበር መሀል ላይ አቋርጨ ነበር አሁን ያመለጠኝን ሁሉ እያየሁት ነው

  • @kebedebereka3458
    @kebedebereka3458 5 ปีที่แล้ว +3

    It is great thank very much

  • @alemtadesse5560
    @alemtadesse5560 5 ปีที่แล้ว +16

    እግዚአብሔር ይስጥህ ዛሬ ገና አወቅኩህ ጥሩ መምህር አውቆ ማሳወቅ ቅድስና ነው::

    • @HomesweetlandU
      @HomesweetlandU  4 ปีที่แล้ว

      ውድ የ Homesweetland EngAmharic Channel ቤተሰቦች የቴሌግራም ቻነላችን ጆይን አድርጉ በርካታ የእንግሊዘኛ ትምህርቶችን በቴሌግራም ታገኛላቹ 👉 t.me/homesweetland

    • @lemlemgilady9140
      @lemlemgilady9140 4 ปีที่แล้ว

      Wonderful teacher thank you!!

  • @MesiGemechu
    @MesiGemechu 5 ปีที่แล้ว +2

    Excellent education thanks iam newu for your home👍👍

  • @degefamiretu1470
    @degefamiretu1470 4 ปีที่แล้ว

    Bay'ee guddaa galaattomi barumsa gariidha jajjabadhu thank you verry much

  • @getaekonew1274
    @getaekonew1274 4 ปีที่แล้ว +4

    Hello Teacher welcome back bless you more and more really l Apprentice you best keep up it it's wonderful wow wow 💞💞💞💞🙏🏻🙏🏻🤜🤛

  • @nebiulegesse3366
    @nebiulegesse3366 4 ปีที่แล้ว +1

    ሙሌ በጣም ምርጥ ሰው ነክ ቀጥልበት የአንተን ቪድዮ እያየህ በጣም ጥሩ ለውጥ እያመጣህ ነው በርታልን ወንድማችን የምን አክሰንት ነው ብዙ ጊዜ የአማሪካኖች አክሰንት ያስቸግራል ይባላል አንተ የምታስተምርበት የምን ሀገር ነው

    • @HomesweetlandU
      @HomesweetlandU  4 ปีที่แล้ว +1

      Thank you dearest, I think I am more into American English.

  • @kertatawatady9501
    @kertatawatady9501 5 ปีที่แล้ว +2

    amazing good job bro betam Berta I like it ewuketin lemakafel west you time I like to say thank you

  • @tigyoutube9121
    @tigyoutube9121 2 ปีที่แล้ว +1

    ተባርክ ውድሜ ጡሩ ትምህርት ነው

  • @seblefentaw1642
    @seblefentaw1642 5 ปีที่แล้ว +4

    Thank you so much wendimachin

  • @tamnechbissa2134
    @tamnechbissa2134 5 ปีที่แล้ว +3

    Thank you so much mule

  • @fikadumulat5264
    @fikadumulat5264 5 ปีที่แล้ว +1

    Betam new emameseg new wedmachn bertalnh gzahn mesewath edemtadergh enawkalen

  • @tigisthusenali2176
    @tigisthusenali2176 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሠግናለን ወንድማችን
    በርታ ጥሩ አቀራረብ ነው

  • @teklitbrhane8652
    @teklitbrhane8652 5 ปีที่แล้ว +3

    Your English makes me so crazy because it is so good to learn the greatest English language keep up by Tigrigna I waiting for your greatest teaching.

  • @iloveethiopia6348
    @iloveethiopia6348 5 ปีที่แล้ว +50

    Dislike ምታደረጉ ግን ጤነኛ ናችሁ Thank you teacher God bless you

    • @bmherthebezatfiteheekomale621
      @bmherthebezatfiteheekomale621 4 ปีที่แล้ว +4

      ኪኪኪ የድሮ ማንነታቸዉን የረሱ ናቸዉ ማዘር ታንጋቸዉን እንኳ ተንተባትበዉ የለመዱ መሆናቸዉን የማያስተዉሉ እንዲህ ያለን ቅን ሰዉ ማበረታት ሲገባ አን ላይክ ነክተዉ መዉጣታቸዉ ይገርማል።

    • @zenaambatube7478
      @zenaambatube7478 4 ปีที่แล้ว

      በቅንነት እንደማመር

    • @netsanettube9696
      @netsanettube9696 4 ปีที่แล้ว

      @@zenaambatube7478 rami ney endemamer

    • @HomesweetlandU
      @HomesweetlandU  4 ปีที่แล้ว

      ውድ የ Homesweetland EngAmharic Channel ቤተሰቦች የቴሌግራም ቻነላችን ጆይን አድርጉ በርካታ የእንግሊዘኛ ትምህርቶችን በቴሌግራም ታገኛላቹ 👉 t.me/homesweetland

  • @bontuwaliso8440
    @bontuwaliso8440 3 ปีที่แล้ว

    Batam desbilognal wandimachn God bless you

  • @SaSa-rj9sl
    @SaSa-rj9sl 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you teacher god pless you

  • @memegetachewable
    @memegetachewable 2 ปีที่แล้ว

    ተባረክ በጣም ጥሩ ነው አቀራረብ ይገባል

  • @almazgaim6017
    @almazgaim6017 5 ปีที่แล้ว +1

    Thanks very much so good job 👍

  • @Aነኝየቤተሰቦቸናፋቂኢትዮ
    @Aነኝየቤተሰቦቸናፋቂኢትዮ 4 ปีที่แล้ว +2

    ዋውው አሪፍ ትምህርት ነው እኔ በጣም የምፈልገው ነገር ብኖር።እንግሌዘኛ ማወቅ ነው እናመስግናለን 😘🇪🇹

  • @wudumelkam8745
    @wudumelkam8745 5 ปีที่แล้ว +5

    it is great video I have got more info . we will keep more video's for you thanks so much for your lesson

  • @እውነትተናገር-ቀ9ከ
    @እውነትተናገር-ቀ9ከ 2 ปีที่แล้ว +2

    ጥረትህ እጅግ ግሩም ነው!!! ደስም የሚልና ጠቃሚም ነው!!!በርታልን!!!!

    • @meketekifle8907
      @meketekifle8907 2 ปีที่แล้ว

      ምነው ሁሉም ሰው እንደ አንተ አይነት ጠቃሚ እና አስተማሪ ነገር ቢለቅ ሀገራችን የት በደረሰች!!!!!❤❤❤❤❤ እናመሰግናለን ካንተ ብዙ እንጠብቃለን ቀጥልቀት❤❤❤❤❤

  • @Aureliaputri
    @Aureliaputri 4 ปีที่แล้ว +1

    Nice and benefit video

  • @sofyasofya3791
    @sofyasofya3791 5 ปีที่แล้ว +2

    nice job techaer god bless you vaery intersting

  • @tinajesus17
    @tinajesus17 4 ปีที่แล้ว +1

    Wow. geta eyesus yibarekihi wondem

  • @febu-wr1vn
    @febu-wr1vn ปีที่แล้ว +1

    Wowwww geta ybarkh bro

  • @selamsusu6689
    @selamsusu6689 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ ነው እናመሰግናለን አክሰንትህን ወድጀልሀለው

  • @cell1888
    @cell1888 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዛቤር ውቀትህን ይጨምርልህ ትምተህን ወድጀዋለው በዚሁ ዝለቅበት👍👍👍👍👍

  • @sehongirma7087
    @sehongirma7087 3 ปีที่แล้ว

    yes yes my bro thank you so mach l you,r like english

  • @febu-wr1vn
    @febu-wr1vn ปีที่แล้ว +1

    Wowww very good thanks bro

  • @GJ_HENOK
    @GJ_HENOK 5 ปีที่แล้ว +3

    English in Amharic and tigrigna bihansab gerka sirhayo bro ,thanks bro

  • @helendiriba3268
    @helendiriba3268 5 ปีที่แล้ว +3

    Thank you so much it's not enough

    • @habtammengist8082
      @habtammengist8082 5 ปีที่แล้ว

      ዩቀረተበጠሜተቸክሌሌሔወደሜበቸሌኬወመጠነአረግበሎበጠሜጠረነወተማረተሔ

  • @saraeshetu9940
    @saraeshetu9940 5 ปีที่แล้ว +3

    Thank you so much! Awesome lesson keep up it

  • @rabiyarabiya1805
    @rabiyarabiya1805 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ወንድም

  • @hlinatesfay5598
    @hlinatesfay5598 4 ปีที่แล้ว +1

    ብጣዕሚ ደስስ ባሃሊ ሐወይ ቀፅለሉ

  • @belysetotaw2370
    @belysetotaw2370 5 ปีที่แล้ว +15

    ዋው ቆንጆ ነው እናመሰግናለን ግን ትንሽ እንዲገባን እረጋ እያልክ ቢሆን አሪፍ ነው

  • @HomesweetlandU
    @HomesweetlandU  5 ปีที่แล้ว +69

    ውድ የ Homesweetland EngAmharic Channel ቤተሰቦች የቴሌግራም ቻነላችን ጆይን አድርጉ በርካታ የእንግሊዘኛ ትምህርቶችን በቴሌግራም ታገኛላቹ 👉 t.me/homesweetland

    • @eygfyif6559
      @eygfyif6559 5 ปีที่แล้ว +4

      በምን መልኩ ልናገኘዉ እንቻላለን በቴሌግራም

    • @wubitgezachew8874
      @wubitgezachew8874 5 ปีที่แล้ว

      ቴሌግራሜማ አልሰራ ብሎኛል እንደት ሆኜ ልከታታልህ?? ለምን እንደሆነ phone number bandid ይላል መፊተቴሄ ይኖር ይሁን???

    • @bestone4161
      @bestone4161 5 ปีที่แล้ว +1

      ቴሌግራም ጆይን አድርግያለው ግን ቭዲዮ አይደርሰኝም

    • @ቃልኪዳን-ዸ4ፈ
      @ቃልኪዳን-ዸ4ፈ 5 ปีที่แล้ว

      እሽ

    • @ethiopain4890
      @ethiopain4890 5 ปีที่แล้ว

      Mulena Desta-Homesweetland U

  • @sabateklay7357
    @sabateklay7357 5 ปีที่แล้ว +1

    you are the best tanks so much i speak English now a Little

  • @rukuya1238
    @rukuya1238 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you tshr

  • @eyosiyastsegaye7498
    @eyosiyastsegaye7498 4 ปีที่แล้ว +2

    It's good

  • @yamanrmasataemameyyymameyy7242
    @yamanrmasataemameyyymameyy7242 5 ปีที่แล้ว +2

    It's good thanks

  • @solomonansa4965
    @solomonansa4965 5 ปีที่แล้ว +11

    Thank you very much Muler.
    When you have time,make us long videos please.
    THANKS AGAIN !!!

  • @እውነትተናገር-ቀ9ከ
    @እውነትተናገር-ቀ9ከ 2 ปีที่แล้ว +3

    በየርዕሱ ብትጨርስልን??? ለምሳሌ ስለሰዓት አቆጣጠር ሁሉንም አይነቶች ገከጻዎች አንድ ላይ!!! በተጨማሪም ባስፈላጊው ር ዕ ስ ላይ ማውጫ በዩቲዩብህ ወይም በዌብሳይትህ????

  • @Finffineenkanoromootiitalaahad
    @Finffineenkanoromootiitalaahad 2 ปีที่แล้ว +1

    ውይ እሰይ እልልልልልልል ውውውው ዳስ ስል እግዚአብሔር ይመስገን ውው አምሰግናለሁ ዋንዲሜ 💕💕💕💕

  • @mare4110
    @mare4110 5 ปีที่แล้ว +2

    Am so happy to see u here Mili! tnxs

    • @Semu152
      @Semu152 4 ปีที่แล้ว

      Tanks very much I see today

  • @hulubersuhone4320
    @hulubersuhone4320 5 ปีที่แล้ว +1

    Mule betam enamsgenalen betam bizu lewt aelgn e/r yibarkih andiken demo weratochin bitastmeren das yilgnal endene yemaywik kale yimaral kemskerm esk nehasi yalutin weratochin bekidm teketl bitastmren

  • @temesgengebremedhin7099
    @temesgengebremedhin7099 5 ปีที่แล้ว +3

    Thanks so much keep it up

    • @lishancheru4604
      @lishancheru4604 5 ปีที่แล้ว +1

      ወንድሜ በጣም እናመሰግናለን ግን በጣም ትፈጥናለህ

  • @ትብለጥአዱኛ
    @ትብለጥአዱኛ 4 ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ በጣም እናመሰግናለን

  • @azebdesta7383
    @azebdesta7383 4 ปีที่แล้ว +1

    Wedjewalehu brother

  • @tinsae7492
    @tinsae7492 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን 👌👌👏👏👏

  • @SaSa-rj9sl
    @SaSa-rj9sl 4 ปีที่แล้ว +1

    admier you teacher

  • @fawazkayal149
    @fawazkayal149 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ሙለይና 💞

  • @teshomatumiso6135
    @teshomatumiso6135 4 ปีที่แล้ว +1

    Thanks So much ok

  • @arish4855
    @arish4855 3 ปีที่แล้ว

    God blsss you bor thanks🙏🙏🙏

  • @mariejose5293
    @mariejose5293 4 ปีที่แล้ว +2

    Thanks for your

  • @zenebmes333
    @zenebmes333 4 ปีที่แล้ว +1

    Eney ymlh yemtastemr edehon yehiten lji mastemar efelgalehu adis abeba new yalechiw ena adrishn bsetegn weym slk kutrhn dewlew yanegagruhal wedm betam gobez neh ketlbet👍👍👍

  • @zenebmes333
    @zenebmes333 4 ปีที่แล้ว +1

    Eney yemlegn emtastemr edehon yehiten lji mastemar efelgalehu adis abeba new yalechiw ena adrishn bsetegn weym slk kutrhn dewlew yanegagruhal wedm betam gobez neh ketlbet👍👍👍

    • @HomesweetlandU
      @HomesweetlandU  4 ปีที่แล้ว +1

      I can teach them through telegram. My number is 0914766774

    • @zenebmes333
      @zenebmes333 4 ปีที่แล้ว

      Ok gen kezaw new yaleh malet adis abeba

    • @zenebmes333
      @zenebmes333 4 ปีที่แล้ว +1

      Amesgn alehu edidewulu enegrachew alehu wedm

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 ปีที่แล้ว +1

    ወድማችን፡በጣም፡ጠቃሚ፡ነው፡🙏❣️

  • @zahraethiopian1524
    @zahraethiopian1524 5 ปีที่แล้ว +3

    Thanks yegna ambesa 😍

  • @wubadisniguse4144
    @wubadisniguse4144 4 ปีที่แล้ว +1

    Betam des yemile timert new tebark gize norong biketatelew endet des baleng

  • @fanahailuabay752
    @fanahailuabay752 5 ปีที่แล้ว +2

    betam arif tmhrt new gn tnsh tchekulaleh.

  • @tsehaytube5751
    @tsehaytube5751 5 ปีที่แล้ว +2

    Mulena it is a good teachers l see u the first time keep it up

  • @rozanewcell3694
    @rozanewcell3694 5 ปีที่แล้ว +4

    Thank You Teacher Good Bless You

    • @HomesweetlandU
      @HomesweetlandU  4 ปีที่แล้ว

      ውድ የ Homesweetland EngAmharic Channel ቤተሰቦች የቴሌግራም ቻነላችን ጆይን አድርጉ በርካታ የእንግሊዘኛ ትምህርቶችን በቴሌግራም ታገኛላቹ 👉 t.me/homesweetland

  • @JemhabeshaLive
    @JemhabeshaLive 5 ปีที่แล้ว +8

    እናንተ እንግሊዘኛ የምታስተምሩት ፈታሪ ይባርጃችሁ ይቱብላይ ካለው ትምህርት ሁሉ የናንተን የሚያህል የለም ምክናየቱም የአለምን ቁዋንቁዋ ነው እታስተማራችሁ ያላችሁት አደራ እንዳታቆሙ እየ ለወጣችሁን ነው እናመሰግናለን

  • @SolomonShagito
    @SolomonShagito ปีที่แล้ว

    በጣም አስተማር ነገር ነው ቀጥልበት በደንብ ትምህርት ሠጭ ነው ብሬዝም የተሻለ ነው ወንድሜ

  • @saadaabara9153
    @saadaabara9153 5 ปีที่แล้ว +2

    ቀጥል እበት በጣም ጡሩ ትህርት ነወ የቃላትም አመሠራረት ጨመረ እበት

    • @zhkell2365
      @zhkell2365 5 ปีที่แล้ว +1

      Betam.amsgnalhu.God.bless.you

    • @HomesweetlandU
      @HomesweetlandU  4 ปีที่แล้ว

      God bless you as well. Thank you.

  • @tgtigstkingdom21
    @tgtigstkingdom21 4 ปีที่แล้ว +1

    Tnx goytaway