እንግሊዝኛን ቋንቋ ለጀማሪዎች | የመኝታ ቤት እቃዎችን ስም በቀላል መንገድ |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 326

  • @melkammengistie5606
    @melkammengistie5606 7 ปีที่แล้ว +58

    እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ጥበብን ከዚህ በላይ ይክፈትልህ።
    ኮመንት ሰጭዎችወይም ተማሪዎች እባካችሁ ስለትምህርቱ ብቻ አስተያየት ፃፍ ማዳም ምናምን የምትሉ ኤጭ አበዛችሁት የሚቀለድና የማይቀለድ ነገር አለ ሰለዚህ በእውቀት በህሊናችሁ ላይ አትቀልዱ እሽ

    • @almazdemaz1564
      @almazdemaz1564 6 ปีที่แล้ว

      Melkam Mengistie የኔቆንጆ ልክነሸ

    • @ndiyandiya9716
      @ndiyandiya9716 6 ปีที่แล้ว

      👍👍👍

    • @abeba1232
      @abeba1232 6 ปีที่แล้ว

      ትክክል ሀረበኛ ከማደን ይሄ ለወደፊት ይጠቅማል

    • @mantubazannaba6271
      @mantubazannaba6271 5 ปีที่แล้ว

      🌷🌷

    • @enewaenewaenewa6885
      @enewaenewaenewa6885 4 ปีที่แล้ว

      በርታ ወንድማችን በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ

  • @ቲጂሙሉጌት
    @ቲጂሙሉጌት 7 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ዋው የሚመች ትምህርት ነው እውቀታችንን እድናዳብር ስለረዳኸን ምስጋናችን ከልብ ነው ወንድማችን!

  • @fevenbirhan6797
    @fevenbirhan6797 6 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን መምህራችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @hawwiitube5733
    @hawwiitube5733 7 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ምርጥ አሰተማር እናመሰግናለን ሌላ የኔ ሐሳብ ለምሳሌ እኔ ዛሬ ለመጀመሪያ ግዜ ነው ይህን ቪድኦ የተመለከትኩት ከመጀመሪያው ትምህረት ለመከታተል እንድህ መች ለያንዳንዱ ትምረቶች ቁጥር ብትሰጣች በጣም አረፍ ነው ማንኛውም ተማር ከኃላ የጀመሩት በተሰጡት ቁጥር ከዩቱብ ለማግኝት እንድቀለው ብየ ነው በተረፈ በጣም እናመሰግናለን

  • @habetambezuneh8520
    @habetambezuneh8520 7 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን መምህራችን ሰላመ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን!

  • @addisalemtenaw5755
    @addisalemtenaw5755 7 ปีที่แล้ว +1

    ለእግዚአብሄር ይመስገን ።እውነት አምላክ ሳያዘጋጅ አይፈጥረንም።ተባረክ ከዚህም ባላይ ማስተዋልን ያድልህ ።መልካም የመማማር ዘመን ሁንልን

  • @konjokonjo7678
    @konjokonjo7678 6 ปีที่แล้ว

    wow kemri betuam desa ylal beresahut be 6 Amete endegena hemeriku thank you betuam Abzito ysatuahi endante Aynetochn yabzaln

  • @sahaary451
    @sahaary451 6 ปีที่แล้ว

    በጣም በጣም አመስግናለሁ ትምህቴን እየውደድኩት ሳልማረው ቀርቻለሁ የሚያተምር ወይም የሚማር ሰው በጣም እወዳለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @halenabera2513
    @halenabera2513 7 ปีที่แล้ว

    wow enameseginalen tebarek wenima

  • @samimare6971
    @samimare6971 7 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን አብርሺየ እግዛብሄር ዉለታህን ይክፈልህ ምርጥ ሰዉ

  • @edrishummed9781
    @edrishummed9781 7 ปีที่แล้ว +5

    May Allah bless you
    thank you teacher

  • @እኔስእናቴንእወዳታለሁእኔ
    @እኔስእናቴንእወዳታለሁእኔ 6 ปีที่แล้ว

    እኔ አሁን ገና ነው ያወኩት እንደዚ አይነት ትምርት መኖሩን በጣም ነው ደስ ያለኝ በጣም ነው የምናመሰግነው መምህራችን

  • @weyniyeshewaroditlji6398
    @weyniyeshewaroditlji6398 6 ปีที่แล้ว

    Egziabher yistiln enameseginalen betam bemigeba melku new yasayehn

  • @saadaburchet1049
    @saadaburchet1049 7 ปีที่แล้ว +2

    መምህራችን እናመሰግናለ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @አባይነሸዳምጣዉ
    @አባይነሸዳምጣዉ 5 ปีที่แล้ว

    ምስጋናችን ከልብ ነው እግዚአብሄር ፀጋጥበቡን ያብዛልህ

  • @zenatathuby7508
    @zenatathuby7508 7 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ወድም በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ያስተማርከን በጣም ደስተኛ ነው በፊት የማላቃቸውን ነገር በማወቄ አላህ ይጨምርልህ

  • @yafetjazza5670
    @yafetjazza5670 7 ปีที่แล้ว +1

    Thank you God bless you brother my mom thanks 🙏 you very much she just finds out you’r video

  • @fikirwusetanwyakebetegnfik7516
    @fikirwusetanwyakebetegnfik7516 6 ปีที่แล้ว

    Fetari yebarekehi selamhi ybeza balehibet betam enameseginalen

  • @ayneabebe3331
    @ayneabebe3331 7 ปีที่แล้ว

    Wowww very nice teacher Thanks for learning.

  • @ወሔነትየገጉወሔነትየ-ኀ9ለ
    @ወሔነትየገጉወሔነትየ-ኀ9ለ 7 ปีที่แล้ว

    Wow tebark. Wendm betam des yelal

  • @ፍቅርያሸንፋልእግዚአብሔር
    @ፍቅርያሸንፋልእግዚአብሔር 5 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን መምርራችን በእውነት

  • @lidiyasalomon9279
    @lidiyasalomon9279 7 ปีที่แล้ว

    bexamm enameseginalen egezabiher yebarik teacher ❤❤❤

  • @rimbintbaba824
    @rimbintbaba824 6 ปีที่แล้ว

    *እናመሰግናል መምህር ፈጣሪ ጥበብን አብዝቶ ይጨምርልህ*

  • @bilandamitew2462
    @bilandamitew2462 6 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን አብርሽ ምርጥ ሰው

  • @tsigegizaw7024
    @tsigegizaw7024 5 ปีที่แล้ว

    አሜን!!! እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @erehmetabdi4105
    @erehmetabdi4105 7 ปีที่แล้ว

    Betam harife thanks

  • @abccabc2164
    @abccabc2164 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሠግናለን

  • @yeliyanakonjo5895
    @yeliyanakonjo5895 7 ปีที่แล้ว

    betam enameseginalen Egzabiher yistilin

  • @tttraaadg2104
    @tttraaadg2104 7 ปีที่แล้ว +5

    ሰላም ላንተ ይሁን ውዱ ተናፋቂው የእውቀት አባታችን ባለህበት ሰላምህን እመኛለው እንኳን ደህና መጣህ ♥

  • @karamcell7666
    @karamcell7666 7 ปีที่แล้ว

    ውድ ወንድማችን አብርሽዬ ከልብ እናመሰግናለን እግዚአብሔር የመልካምነትህን ስራ አይቶ ለቦጎ ስራክ ውለታህን ይመልስልህ አሜንንንን

  • @bekelechdinku6573
    @bekelechdinku6573 6 ปีที่แล้ว +1

    አብርሀም። ትምርቱ። በጣጣ። ደስ። የምል። ነው። በጣም። እነማሰግናለን

    • @gsbvsb2154
      @gsbvsb2154 6 ปีที่แล้ว

      Bekelech Dinku እናመሰግናል

  • @ሻሎምለኢትዮጵያአገሬ
    @ሻሎምለኢትዮጵያአገሬ 7 ปีที่แล้ว +8

    ሠለም ለአንተ ይሁን እግዚአብሔር ይባርክ እግዚአብሔር አሁንም አብዝቶ ይጨርልክ

  • @bethelhemyifru6829
    @bethelhemyifru6829 7 ปีที่แล้ว

    Ye egzabeher lije tebarke bebezu !!!!!!

  • @እግዚአብሔርፍቅርነውየማር
    @እግዚአብሔርፍቅርነውየማር 6 ปีที่แล้ว

    እኮን ደና መጣህልን በጣም እናመሰግናለን እኛም ውድድድድድድ ነው የምናደርግህ እግዚአብሔር ሰላምህን ያብዘው እዳንተ አይነት ሰው ይብዛልን የኔ መልካም

  • @ታሜመቼምአረሳህሁሌምበልቤ
    @ታሜመቼምአረሳህሁሌምበልቤ 7 ปีที่แล้ว

    Thank you teather abireham

  • @tirhasgtsadik8545
    @tirhasgtsadik8545 7 ปีที่แล้ว

    Thanks for everything teacher

  • @danielgebissa986
    @danielgebissa986 6 ปีที่แล้ว

    thank you for your great contribution long live

  • @weynmengstu3312
    @weynmengstu3312 7 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ እግዚአብሄር ይባርክህ በርታልን በጣም አሪፍ ነው

    • @YeHaniTube
      @YeHaniTube 6 ปีที่แล้ว

      ወይኒ በማርያም ስብስክራይብ አድርጊኝ

  • @seblefentaw1642
    @seblefentaw1642 6 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ወንድማችን ሰላምህን ያብዛልህ

  • @wirohode506
    @wirohode506 6 ปีที่แล้ว

    Tebarek brother

  • @selamethioselamethio3168
    @selamethioselamethio3168 4 ปีที่แล้ว

    በጣም አምሰግናለሁ ወንድሜ 🇬🇳❤️በ ሰላም ነው ጥፍት አልክብኝ አግዚአብሔር ይባረክ አራጅም አድሜ ይስጥክ

  • @danilehailemichael9294
    @danilehailemichael9294 4 ปีที่แล้ว

    IT IS VERY ENTRESTING KEEPIT

  • @saraabate
    @saraabate 7 ปีที่แล้ว

    እናመስግናለን መምህር

  • @ፋሲካውበት
    @ፋሲካውበት 6 ปีที่แล้ว

    Selam late yhun abrsh Enamesegnalen egziabhar edamana tana ysth

  • @latifaalhosany8162
    @latifaalhosany8162 5 ปีที่แล้ว

    Thank you so mach bro

  • @alem6447
    @alem6447 6 ปีที่แล้ว

    Welcome teacher. Thnks.

  • @zewdezewde2573
    @zewdezewde2573 7 ปีที่แล้ว

    thanks a lot sir!! God bless you! Have a blessed Saturday!!

  • @asterdesalign2951
    @asterdesalign2951 6 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን

  • @ssdda4840
    @ssdda4840 6 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደናመጣህ ጥሩሰው በጣም ወድሚ ቴቸር

  • @hiwetyemareyamewedaje8578
    @hiwetyemareyamewedaje8578 6 ปีที่แล้ว

    ሰላም ላንተይሁን ውዱ መምህራችን በጣም እናመሰግናለን የእውነት እድሜና ጤና ይስጥክ

  • @ልቤበእግዚአብሔርፅናልቤበ
    @ልቤበእግዚአብሔርፅናልቤበ 7 ปีที่แล้ว

    egezabeher yebarekehi wonedemachen betam teru temehiret new yemnemarew

  • @sinkireta9129
    @sinkireta9129 7 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው ምናመሰግንክ ወድማችን ድግል ትጠብቅክ

  • @karamcell7666
    @karamcell7666 7 ปีที่แล้ว

    እጅግ እጅግ በጣም እንወድአለን እግዚአብሔር ይባክ አብዝቶ አሜን

  • @mistawttablo4081
    @mistawttablo4081 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @ናኑየድንግልማሪያምልጅ
    @ናኑየድንግልማሪያምልጅ 6 ปีที่แล้ว

    Ke leb enamesegnalen❤edme ke tena gar abzto ysteh abresh❤❤👑👑👑👑👑👑

  • @nardosshumet382
    @nardosshumet382 7 ปีที่แล้ว

    Thanks Abrshi

  • @shamsalshams670
    @shamsalshams670 7 ปีที่แล้ว

    Egziabhar abzto abzto melkamnethn ybarkew 🇪🇹👍

  • @merkoganegi356
    @merkoganegi356 6 ปีที่แล้ว

    thank you so much my brother

  • @ምህረትየበዛላትሰላምየክር
    @ምህረትየበዛላትሰላምየክር 6 ปีที่แล้ว

    Tbark ewket yechmirlih wedma

  • @hennahenna3747
    @hennahenna3747 5 ปีที่แล้ว

    በእውነት አመሰግናለሁ ወንድሜ

  • @ጌታየኔያለውኣይቀርም
    @ጌታየኔያለውኣይቀርም 5 ปีที่แล้ว

    እናመስግናለን

  • @mariejose5293
    @mariejose5293 4 ปีที่แล้ว +1

    Thanks

  • @ምንአያአትሀገሬን
    @ምንአያአትሀገሬን 6 ปีที่แล้ว

    የዘመናአችን መልካአም ሰዉ አስተማአሪ ጤና እድሜ ይስጥህ

  • @ሙኒራተፈራ
    @ሙኒራተፈራ 6 ปีที่แล้ว +2

    በጣም እናመሰግናለን ወንድም
    እባክህን
    እንዳታቆም በጣም ነው የተመቸኝ

  • @seniethiopia5902
    @seniethiopia5902 6 ปีที่แล้ว

    Thank you teacher aberahm

  • @zahrayahya1985
    @zahrayahya1985 7 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ዉድ መምህራችን

  • @toybaahmed406
    @toybaahmed406 7 ปีที่แล้ว

    Good job thanks 🙏

  • @عليعبدالله-ع9ص
    @عليعبدالله-ع9ص 6 ปีที่แล้ว

    Thanks very very very much

  • @هوبي-ض9م
    @هوبي-ض9م 7 ปีที่แล้ว

    ጉድ ነው መዳም ክላስ ውስጥ ያለውን እቃ ሁሉ ጠራክልኝ እኮ ብርሽ ካካካካ ተባረክልኝ አቦ

  • @ekramseidabegaz3914
    @ekramseidabegaz3914 5 ปีที่แล้ว

    Kalatun awkewalehu menager gen alchlm lemangawm thanks

  • @ይሁንግደለምኢትዮጵያለዘላ
    @ይሁንግደለምኢትዮጵያለዘላ 7 ปีที่แล้ว

    መጣም ጥሩትምህርትነው ወዲ ወንድሜ እናመሰግናለን ቴንኪው

  • @ruthenjebo7780
    @ruthenjebo7780 6 ปีที่แล้ว

    Thank you teacher

  • @tsonegorgis1566
    @tsonegorgis1566 7 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @fatehabeshawit1037
    @fatehabeshawit1037 6 ปีที่แล้ว

    tank you betam enamsgenaleln😊

  • @saraesmael8834
    @saraesmael8834 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ወንድም

  • @mommom-vp7ry
    @mommom-vp7ry 7 ปีที่แล้ว

    Very thank s

  • @makdismahari766
    @makdismahari766 5 ปีที่แล้ว

    enamsegnaln.

  • @idmy4531
    @idmy4531 ปีที่แล้ว

    Thank you

  • @furfekrcoco6238
    @furfekrcoco6238 7 ปีที่แล้ว

    አቦ ፀጋዉን ደርቦ ደራርቦ ይስፅክ ሌላምን እላለዉ ክፉ አይንካክ የሰራዊት ጌታ ይከተልክ ትቸርዬ ታዳ እኔ ኮመት መስጠት አልወድም ላተ ስለሆነነዉ የሌላ ቀኑነረም ጨምሮነዉ የዛሬዉ አተ ሁሌም ለኔ አደኛዬነክ።

  • @akiashiferaw9406
    @akiashiferaw9406 6 ปีที่แล้ว

    Thank You!

  • @سعيده-ث5و
    @سعيده-ث5و 6 ปีที่แล้ว

    ወንድም አብረሀም እናመስግናለን

  • @getaselamenarefiteamenamen1761
    @getaselamenarefiteamenamen1761 6 ปีที่แล้ว

    Ameseginalw Abirsh Tebark

  • @netsanet580
    @netsanet580 6 ปีที่แล้ว

    ዋው እናመሰግናለን

  • @yerom6973
    @yerom6973 6 ปีที่แล้ว

    wow dase yamile temeret nw bezu yemalakewen aweku geta anetan selasetan tamasegan men ale gezachewn yemiyabakenu baleona nager alu kawademachen temaru edaneta ayenatu biwalade ayekochem geta mogasen yechamerelek

  • @emiamrewgete3766
    @emiamrewgete3766 6 ปีที่แล้ว

    thank you ak tube .

  • @cooltube847
    @cooltube847 6 ปีที่แล้ว

    wow thanks so much

  • @ወለተማርያም-ኸ3ሰ
    @ወለተማርያም-ኸ3ሰ 5 ปีที่แล้ว

    ወድሜ በጣም እናመስግናለን ዳውሎድ አድርጌ ለመም
    ማርያም እሞክራለሁ

  • @mariyamummet8700
    @mariyamummet8700 6 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብቅህ ያረብ ወላሂ በጣም ደስ ይላልልልልልልልልልልልልል

  • @zenbabashewakena5576
    @zenbabashewakena5576 7 ปีที่แล้ว

    ባለህበት ሰላምህ ይብዛ ውድ ወንድሜ

  • @nadiamohammed6205
    @nadiamohammed6205 7 ปีที่แล้ว

    Thanks so much

  • @ለካንምታላቅነህየኔኢየሡስ
    @ለካንምታላቅነህየኔኢየሡስ 7 ปีที่แล้ว +1

    tebarek bebzu zemenh yrekew

  • @habtammengist8082
    @habtammengist8082 4 ปีที่แล้ว

    thakyougoodthare

  • @senadeneke8942
    @senadeneke8942 6 ปีที่แล้ว

    Egzabeher yebarek ante telek sewu lesewu yahalekin akeberotina faker neu yemitasayeni tebare!

  • @iloveyouethiopias3495
    @iloveyouethiopias3495 6 ปีที่แล้ว

    Abrshiy mar network yelilabt buta hejay bateam chenkog nabr mekniyatim eskahin eytaketlk buzo temar agechay selanbr
    ahonim selgaegahoh des belogal Egzbehar yebarkiah & yetbkih & Thank you so much

  • @የደሠታምንጭየቱበረ
    @የደሠታምንጭየቱበረ 2 ปีที่แล้ว

    Thanku

  • @ayamaria9966
    @ayamaria9966 6 ปีที่แล้ว

    በጣም አመሠግናለሁ

  • @zahiitube1423
    @zahiitube1423 7 ปีที่แล้ว

    Tnx my teacher

  • @ማርሸትከበደ
    @ማርሸትከበደ 6 ปีที่แล้ว

    Egzaber yemtfelgewun abzto yisteh

  • @mamartegegnemrmr9078
    @mamartegegnemrmr9078 7 ปีที่แล้ว +5

    እናመሰግናለን መምህር

  • @gagagahahshah4734
    @gagagahahshah4734 6 ปีที่แล้ว

    egzaber ybarkh edma tana ysthe