“ኦሮሞ ቤተመንግስት ሲገባ ግርግር መፍጠር የተለመደ ነው“|“በዚህ ዘመን ዲሞክራሲን ከጫካ መጠበቅ ሞኝነት ነው“ | Ethiopia | Addis Maleda

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 85

  • @tarekegnfite8706
    @tarekegnfite8706 13 วันที่ผ่านมา

    Thank you obbo Qajela for your commitment and dedication for our people! We previal free Oromiya!

  • @AdisuMengestie
    @AdisuMengestie 26 วันที่ผ่านมา +8

    ምን አይነት የታሪክ መፅሀፍትን እንደምታነብ አላውቅም ፣ ምልከታህ እና ታሪክን የተረዳህበት መንገድ ግን እንደ አረበኛ ፁህፍ ከግራ ወደ ቀኝ የሚጀምር ፍጥነት የሌለው ሁሉም ኬኛ የሆነ ነው ማነህ ጁላ ፣ ምንድነው እንደዚህ አይነት ግምባር ግምባር የሚል አመለካከት ነው ግን 🤔🤔🤔🤔 እስኪ አሁን ያለንበት ሁኔታ ልክ ነው ? አማራው ብቻ ነው እንዴ ይህ ነገር ልክ አደለም ብሎ ጫካ የገባው እራስህ ምትመራው ወታደራዊ ክንፍስ የት ነው የለው ፣ እነሱን ሸጠህ ስልጣን (ከተባለ) ለወራት ይዘህ ነበር, አሁንስ ምን ለማግኘት ነው በተደጋጋሚ ካሜራ ፊት ምትደጋገመው ፣ አንደው ሚደነቅ አመለካከት ባይኖርህ እንዴት ፊት ይነሳሀል ግን ፣ አይ የዛፍ አምላክ 😂😂😂😂 ተጫወተባችሁ አደል

  • @karegay
    @karegay 26 วันที่ผ่านมา +10

    ለምን ትዋሻለህ። አቢይ ስልጣን እንደያዘ የነበረው ድጋፍ እኮ ከኦሮሚያ ይልክ በሌሎቹ ክልሎች ነበር። አዲስ አበባ ቦምብ የተወረወረበት ዕለት እኮ የአዲስ አበባ ሕዝብ መቶ በመቶ በሚባል ግምት ከአቢይ ጎን ነበር።

  • @MekonenGuji-dq6wp
    @MekonenGuji-dq6wp 25 วันที่ผ่านมา +1

    በኢትዮጵያ ዴሞክራሲ እንዲሰፍን ፣ሠላምና ኢኮኖሚያዊ ዕድገት/ልማት እንዲረጋገጥ በዋናነት የአሮሞ፣አማራና ትግራዋይ ምሁራን ገንቢ ሚና እንዲጫወቱ መደረግ አለበት።
    በተለይ አንዳንድ መርዘኛ ኢሊቶች የኦሮሞ ህዝብ ላይ ያላቸው ጥላቻና ጠማማ አመለካከት መስተካከል ይኖርበታል።

  • @ha-nt9pu
    @ha-nt9pu 26 วันที่ผ่านมา +2

    ይህ ፍጡር በአፋቸው ከሚፀዳዱ ፖለቲከኛ ነን ባይ ፍጡሮች አንዱ ነው

  • @samsonberhan1393
    @samsonberhan1393 26 วันที่ผ่านมา +4

    40 አመት ፍየል የተበቀው ኤርትራ በረሃ አትርሳ።😊😊

  • @bedelludesta5508
    @bedelludesta5508 22 วันที่ผ่านมา

    አገራችን መዋረዷን የሚገልፀው የዚህ አይነት 18:07 ፀረ ኢትዮጵያ የሆኑ ሰው መሳይዮች መንግስት ሲሆኑ ነው።

  • @mikieleghebrehiwot4175
    @mikieleghebrehiwot4175 25 วันที่ผ่านมา +2

    የበታችነት በሽታ

  • @AlexTesfa-n8n
    @AlexTesfa-n8n 24 วันที่ผ่านมา +1

    Addis Abeban መቼም ቢሆን አታገኛት ከብት😂

  • @HaileMekonen-ew3ks
    @HaileMekonen-ew3ks 24 วันที่ผ่านมา

    ልክ ነው ኣገር ይቅር ቤተሰብ ኣትመሩም

  • @Abisew
    @Abisew 26 วันที่ผ่านมา +2

    እንግዲህ አሁን ባለን እውቀት ጎንደር ደርሰናል ቀስ እያልን 3000 ዘመን እንደርሳለን ያኔ አጼ ቴዋድሮስ የእንግሊዝ ናፔር ሰላም ሲሉት አሻማ አለ እንላለን። ወይ ጊዜ ስንቲቱን አሳየን

  • @danieltilahun2556
    @danieltilahun2556 26 วันที่ผ่านมา +5

    እርሞ ወች በ16ክ/ዘ ከመደወላቦ አማራ ሰርቶ በጨረሰው አገር የአህመድ ግራኝ ወረራን ተከትለው የአማራንጠግዛት የከረረ መልናቸውን ይክዳሉ በወረራ የተያዘ አንድ ቀን ሐቢለቤቱ መመለሱ አይቀርም ርስት በሽ አመቱ ለባለባቱ።።

  • @Zeda-c1w
    @Zeda-c1w 24 วันที่ผ่านมา

    እነዚህ ጋ ተግባብቶ መኖር ከባድ ነው በግዜ መፍትሔ መፈለግ ነው የሚሻለው

  • @Simon_45470
    @Simon_45470 26 วันที่ผ่านมา +1

    በእያሱ ጊዜ የደነቆረ ….

  • @bedelludesta5508
    @bedelludesta5508 22 วันที่ผ่านมา

    እነኝሕ ጅሎች ነፃ አውጭ ሲሉ ከማን ነው ነፃ የሚዎጡት።

  • @netsanethAndinet
    @netsanethAndinet 26 วันที่ผ่านมา +3

    ኢያሱ ኦሮሞ ሆነ ማለት ነው ? እና ግርግሩ ምን ሆነ ?

    • @samsonberhan1393
      @samsonberhan1393 26 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂❤❤

    • @Zeyede_Seyum
      @Zeyede_Seyum 24 วันที่ผ่านมา

      ዝም ካልካቸው ምኒልክም ኦሮሞ ነበር ይሉሀል ።

  • @ZeynbYusuf-vs5nb
    @ZeynbYusuf-vs5nb 26 วันที่ผ่านมา +1

    ሲጀመር መች ገብቶ ያውቅና ግርግር ይነሳበታል ,ወይ የነሱ አዋቂነን ባዮች ግን ከየትኛው ትምህርት ቤት እንደተማሩ ይገርመኛል,ሁሉም የሚያወሩት ስለጥላቻና ስለሃገር ማፍረስ ነው ,ይገርማል,ሁልግዜ ስለኦሮሞ እንጅ ስለኢትዮጵያ አውርተው አያውቁም ለነገሩ ከእውቀት ነጻ ስትሆን ጥላቻ ብቻነው የሚታይህ ደነዞች

    • @samsonberhan1393
      @samsonberhan1393 26 วันที่ผ่านมา

      ❤❤🙏🙏🙏

    • @tomwie3253
      @tomwie3253 26 วันที่ผ่านมา

      Sijemer Amhara ayidel degfo sltan ke TPLf netko yesetachew. Yedegefachewus be self. Enesu gn sikawomu neber Ye Atse mengst new iyalu. Ye enesu neger mnu yitamenal Amharan ke megdel wuchi

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 26 วันที่ผ่านมา

      አማራ አንክብክቦ ቤተመንግሥት ቢያስገባው ጭካኔና ብልግናው ከልክ አልፈ። የአህያ ስጋ አልጋ ሲሉት አመድ።

  • @diribaadamu1985
    @diribaadamu1985 12 วันที่ผ่านมา

    እውቀት እዝ ነው።

  • @Zeyede_Seyum
    @Zeyede_Seyum 24 วันที่ผ่านมา

    7:27 ዳግማዊ ኢያሱ ጥቅምት 21፣ 1723 - ሐምሌ 27፣ 1755 በዙፋን ስማቸው ዓለም ሰገድ ከመስከረም 19፣ 1730 ጀምሮ እስከ እለተ ህልፈታቸው የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት የነበሩ ሲሆን አባታቸው ዐፄ በካፋ [የዙፋን ስም መሲህ ሰገድ] ሲሆኑ እናታቸው እቴጌ ምንትዋብ [የክርስትና ስም - ወለተ ጊዮርጊስ] ነበሩ ።

  • @zewduAsifaw-yf4uy
    @zewduAsifaw-yf4uy 25 วันที่ผ่านมา +1

    ሊገፈተር ነው መሰለኝ ።

  • @mrwebsite8766
    @mrwebsite8766 25 วันที่ผ่านมา

    አማራው ስልጠን ሲሰጥህ እኮ ስልጣን ከማግኘትህ ማግስት ጀምሮ ነፍጠኛን አጥፋው ከነፍጠኛጋር አትጋቡ አዲስ አበባ የኛ ናት አማራው እንዳየገባ እያልክ የአማራን ህዝብ ስታዋርድ ቆሞ የሚጠብቅህ የአማራ ህዝብ የሚኖር ይመስልሀል? አማራ ከሚገባው በላይ ታገሰ እየተገደለ እየተፈናቀለ ብዙ ታገሰ እናን ግን መታገስ ፍርሀት መሰላችሁና መማር አልቻላችሁም። አሁን የእውነቱ ትግል ሲጀመር የኦሮሞ ጥላቻ ነው ማለት ጀመራችሁ መጀመሪያ አገር መምራት ስትችሉ ነበር ሰለ ጥላቻው መናገር የምትችለው ።አሁንም ትግሉ እስከነፃነት ነው ወደዳችሁም ጠላችሁም አየናችሁ አገር መምራት አትችሉም ።አገር የሚመራው ሁሉንም ብሔር አንድ ነፃነት ሰጥቶ ማስተዳደር ሲቻል ብቻ ነው በየመድረኩ ነፍጠኛን ሰበርነው ገዛነው ወዘተ እያልክ የአንተን አስተዳደር ማን ይቀበላል።

  • @alemubeka70
    @alemubeka70 25 วันที่ผ่านมา

    አሁን እየነገረን ያለው የኦሮሞ መንግስት ነው ነው።

  • @gurmufunane4588
    @gurmufunane4588 13 วันที่ผ่านมา

    አቶ ቀጀላ ሁሉም የፍትህና የማንነት ጥያቄዎች ሀገራዊ ብቻ አይደሉም አለማዊ ናቸው የአሁን ያለውን መንግስት አረብ ኤሚሬትስ ቱርክ ከረዱ ለፍትህ የሚታገሉትን እንቅስቃሴዎች ሌላ ሀገር ቢረዳ ምነድን ነወ ችግሩ ? በፕሮክሲ የተረዱ እንቅስቃሴዎች ሀገር የሆኑ አለ ዩጎስ ላቭ ኤርትራ ደቡብ ሱዳን ወዘተ
    የኢትዮጵያ መንግስታት ሁሌ ጣት ማመልከት ይወዳሉ ጃፓን ራቀች እንጂ እሷንም የኢትዮጵያ ጠላት ያደርጓት ነበር
    መለስ እንበልና ስለ ኦሮሚያ የለችበትን ሁኔታ እንመልከት ከማንኛቸውም ከነበሩት መንግስታት የባሰ ሰቆቃ ያለው አንተ ያለህበት መንግስት ነው
    ሆኖም ዶክተር አብይ እያልክ ትክባለህ
    ይሁን እስቲ ዋናው ልብ እና ስነልቦና ነው ኦሮሞ ኦሮሞ ነው እንጂ የኢትዮጵያ አገልጋይ አይደለም

  • @teddytedros-v1i
    @teddytedros-v1i 25 วันที่ผ่านมา +2

    አንጋፋ እብድ

  • @abbaagoolee4496
    @abbaagoolee4496 26 วันที่ผ่านมา +1

    Mr . QAJEELAA ; OLF is only one . A chairman of is Mr. DAWUD IBSA . You are a chairman of " HILTON 'S OLF " . You can not fool anyone . Respect yourself .

  • @peaceethiopia3935
    @peaceethiopia3935 26 วันที่ผ่านมา

    ይብታችንት ምንፍፅ ክትፅናውትህ ጥላህንም እይ ምንም እያድርስ ነው ።😅😅😅😅 እኔ ኢትዮጵያዊት ኦሮሞ ልጅ ንኝ ዝርኝነትን ጥላቻን ብማንነት ግድያን እልድግፍም ሰው ክሆንክ ትብድያልሁ ካልክ እንዴት ፍቅር ስጥትህ ፍቅርን ምስክር ነው ።ግን ስው ያልሆኑ ስዎች ውርውናል ።

  • @abel8835
    @abel8835 26 วันที่ผ่านมา

    የእብድ ፈስ ጀዝባ ሽማግሌ ❤

  • @ኑረዲንከማልአብደላ
    @ኑረዲንከማልአብደላ 24 วันที่ผ่านมา +2

    እደዚ አይነት ንግግር ለምን አስፈለገ ምናልባት እደ ሩዋንዳ የዘር ግጭት ለመፍጠር ይሆናል

  • @AbebeAlebachew-xc2ls
    @AbebeAlebachew-xc2ls 26 วันที่ผ่านมา

    አሁን ሚስጥሩ በደንብ ገባኝ።
    እነሱ እንደሚሉት 50 አመት ታገለናል ይላሉ፣
    ሚስጥር ያልሁት እንደዚህ አይነት ገልቱና ከንቱ ግለሰቦች የሚመሩት ድርጅት (OLF) ለምን እንዲህ መና ሆኖ እንደቀረ ገባኝ።
    ይህን ሰነፍ ግለሰብና መሰሎቹ የሚመረት ድርጅት መና መሆኑ አይገርምም

  • @yohanesmoges5003
    @yohanesmoges5003 26 วันที่ผ่านมา

    THINK ABOVE YOUR SELF ABOUT BETTER FUTURE

  • @jatoogetu4040
    @jatoogetu4040 25 วันที่ผ่านมา

    ለምን ሌላ ስም አይሰይሙም

  • @abuhaile6517
    @abuhaile6517 26 วันที่ผ่านมา

    ይህ ዝንጀሮ ወንጀሉ ሁሉ የተፈፀመውና የሚፈፀመው በኦሮሞዎች መሆኑን አረጋግጦልናል። ለመሆኑ እሱ ትግል ብሎ ኤርትራ ፍየል ሲጠብቅ የኖረው ለምን ትግሬ ቤተ መንግሰት ገባ ብሎ ነበር ወይ ?

  • @ethocooking2034
    @ethocooking2034 26 วันที่ผ่านมา

    ቱሪናፍ እየነፋህ አንተ የአማራን ሕዝብ ያስጨረሰ የሰው ድንጋይ ራስ

  • @alexoalex1638
    @alexoalex1638 25 วันที่ผ่านมา

    ስለ ቀጀላ ንግግር በኋላ እናወራለን ጋዜጠኛው ግን ጥያቄ ጠይቆ ዝም ብሎ ማዳመጥ አይችልም እንዴ እህ እ እ እ አዎ እሺ አዎ እህ እህ እእ እህ የሚለው ነገርስ አረ ኡኡኡኡኡኡኡ ምን አይነት ጋዜጠኛ ነው ጎበዝ😂 ማነህ 👉ጋዜጣ👈 😂

  • @belayneshzerihun7276
    @belayneshzerihun7276 26 วันที่ผ่านมา

    16ኛውን ክዘ ብቻ ስለምታቁ አገሩን R በ R አረገሰችሁት። ያው ፅድት ያለ ነገር ስላልፈጠረባችሁ።

  • @AmbawTadesse
    @AmbawTadesse 26 วันที่ผ่านมา

    ከዚህ በፊት ገብቶ ነበር እንዴ? መቼ ነበር ። እናንቸ ዴሞክራሲን ከራሳችሁ እውወቀት አንፀር አትዪት ። ዴሞክከራሴ መሰጠትም ነው መቀበል ብቻ አይደለም ። በዘር የተደራጀ ቡድን ዴሞክራት አይሆንም ።

  • @WossenyleshKitaw
    @WossenyleshKitaw 26 วันที่ผ่านมา

    Oromo is the one who is in Power Addis Abeba is all African nation knows is Addis Ababa is the Capital City this can be changed

  • @jamamiya7871
    @jamamiya7871 23 วันที่ผ่านมา +1

    Wuyi....yeteyakiwu chikulnet

  • @kksadgj
    @kksadgj 25 วันที่ผ่านมา

    የቀነጨሩ ሰዎች ጫካ ለኦነግ ብቻ ሲሆን ነው እሚሰራው😂😂

  • @AdisuMengestie
    @AdisuMengestie 26 วันที่ผ่านมา

    የኦነግን መስራቾች ማን በላቸው እና ነው ተሰውተው እየተባለ ሚለፈፈው ግን ፣ እራስ በእራሱ ሲበላላ ለኖረ ቡድን ..... በጥራቃ ስልጣናም

  • @IdirisMuhammed-r9l
    @IdirisMuhammed-r9l 24 วันที่ผ่านมา

    Hin Qajellin!

  • @tewodrosfantaye4852
    @tewodrosfantaye4852 24 วันที่ผ่านมา

    ይሄ ሰውዬ ወደመንግስት ከመለጠፉ በፊት ቀንደኛ የአብይ ተቃዋሚ ነበር አሁን ሆዱ ሲሞላና ስልጣን ሲሰጠዉ የበፊቱን ክዶ አብይ አብይ ይጫወት ጀመር ደሞ የታሪክ ትንታኔው እንደፈለገው ያንቦራጭቀዋል ልክ እንደመልኩ አስተሳሰቡ የቆሸሸ

  • @ethiopiatiktok1568
    @ethiopiatiktok1568 24 วันที่ผ่านมา

    እና ሸኜ አማራ ሆኖ ነው ሚታገለው? አንተስ ጫካ ገብተክ የነበርክ ያኔ ህውሃት ትግሬ ሆነ ነው?

  • @galaxyjoseph4612
    @galaxyjoseph4612 25 วันที่ผ่านมา

    ኦሮሞ ቤተመንግስት ስለገባ ነው ይሄ ሁሉ ግርግር ማለትህ በጣም ያሳዝናል::
    እንደ ጠ/ሚ አብይ አህመድ የተወደደ በጣም በፍቅር የተቀበልነው መሪ በኢትዮጵያ ታሪክ ታይቶ አይታወቅም:: ሁሉም ኢትዮጵያውያን በጣም በፍቅር ነበር የተቀበሉት:: ግን ከአንተ ጥሩ ነገር አንጠብቅም: ከጥላቻ በስተቀር::

  • @belissagobosho2512
    @belissagobosho2512 25 วันที่ผ่านมา

    አቶ ቀጄላ ኦነግ አያዋጣኝ ብሎ ከብልጽና ጋር ተለጥፎ ኦነግን ለማፍራስ ነበር አልሣካም እንጂ።

  • @mohammednurhassen-eq1qe
    @mohammednurhassen-eq1qe 20 วันที่ผ่านมา

    , ,ኦቦ ቃጀላ አሁን አንተ ጃል ዳውድን መንቀፊህ ነው ጀዝባ ነህ

  • @MythreeFace
    @MythreeFace 25 วันที่ผ่านมา

    ይህን ሰው መሳይ ዝንጀሮ ሰው ብለህ😮

  • @haddishtiff2236
    @haddishtiff2236 24 วันที่ผ่านมา

    ፊቱም አያምርም ንግግሩ አር

  • @DhugaaOromo
    @DhugaaOromo 18 วันที่ผ่านมา

    OLF Hilton; Gantuu sabaa. Isinitu dhiiga Oromo dhangalaasisaa jira.

  • @samsonberhan1393
    @samsonberhan1393 26 วันที่ผ่านมา

    አይይይ ቀጀላ 😊😊😅😅😅 እያሱ ደሞ ኦሮሞ አደረከው ።😊😊 አንተ እራስህ ግርግር ነህ😇😇😀😀 አይ ቀጄ ቱ ቱ ቱ ቱ

  • @user-jr8ts8qk8u
    @user-jr8ts8qk8u 24 วันที่ผ่านมา

    Menayint political

  • @tage7300
    @tage7300 25 วันที่ผ่านมา

    Qajelaa be xilacha yetawere zeregna silehone inji abiy silxan siyiz aydelm sewu saar qixelu nw yedegefewu.keza gn abiy wed zer gox wusx geba

  • @nomore-l2g
    @nomore-l2g 24 วันที่ผ่านมา

    sew erasun siwashi

  • @waliikenya5169
    @waliikenya5169 24 วันที่ผ่านมา

    This guy so lier he no ONG he is pp agent.

  • @TrBiTold23
    @TrBiTold23 25 วันที่ผ่านมา

    I know Obbo Qajeela; he is a genuine and selfless politician. However, he has to dissociate himself from the cululles like Ibassa Nagawo, who has never been a politician, failed personally in every aspect and was simply driving a taxi in Toronto. He was not even contributing to the OLF struggle financially let alone being an executive member; he is simply using this opportunity to maximize his personal interests. Such diaspora losers are in all opposition parties, tainting the genuine politicians such as Obbo Qajeela and Ararso Biqila.

  • @bradjohnson6427
    @bradjohnson6427 26 วันที่ผ่านมา

    Good job in describing the oromo interest . Hope Abiy's government hold and promte same. It would have seat on strong foundation.

  • @Shemsedin-v8m
    @Shemsedin-v8m 25 วันที่ผ่านมา +1

    አማራ የሚባል ብሔር የለም:: አማራ ነኝ የምትለው ርስትህን የመን ሄደህ ጠይቅ::

    • @kidanemariambekele-k9k
      @kidanemariambekele-k9k 25 วันที่ผ่านมา +1

      ante gala ,antes lemin madagascar atihedm🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @LinaTeshome
      @LinaTeshome 25 วันที่ผ่านมา +1

      ጋላ አራጅ ነው።

    • @HiwotTemesgen-j8k
      @HiwotTemesgen-j8k 25 วันที่ผ่านมา

      min abh amara amara tilaleh jezba

    • @Zeyede_Seyum
      @Zeyede_Seyum 24 วันที่ผ่านมา

      የኬንያ መጤ ስደተኛ ጋላ እንመልስሀለን

    • @amanuelgirmagirma2584
      @amanuelgirmagirma2584 16 วันที่ผ่านมา

      @@kidanemariambekele-k9k Oromo, sidama, Afar, Somali, Hadiya is Kush. bible referee Ethiopia as Kush....Amhara, Ertria, Tigre and Gurage back to Yemen. Specially Amhara there is a place called Amhara in Yemen. back to your land

  • @HanokaLemayew
    @HanokaLemayew 26 วันที่ผ่านมา

    ayee Kejela Chinam America Japanm hulu ye Oromo nber metelew ken mecha nw?? ASAMA yehonk bezi edmak merz meerchetk yasaferal.

  • @birhanabuhay1975
    @birhanabuhay1975 25 วันที่ผ่านมา

    Ye Ethiopia hizb mertoh oromo wust hideh mewoshek ayawatahim . yih yiminagerew dekamanetihin new. 20 shi tor yizen gondarin worerin bileh mamenih tiru new. Ahunim yawun tarikihn new eyenegeriken yalehew gin yanem teshenifehal ahunim tikemisaleh!

  • @relankatokon9098
    @relankatokon9098 25 วันที่ผ่านมา

    Ye denkoro medrek

  • @abebea1397
    @abebea1397 26 วันที่ผ่านมา

    ቀጀላና ዳንኤል የሚያማክሩት መሪ የተያያዘውን የቁልቁለት መንገድ ያፋጥነዋል!

  • @RetaKetema-j1c
    @RetaKetema-j1c 26 วันที่ผ่านมา

    አቶ ቀጄላ አብይ ሲመጣ አንድ ቁጥር የደገፈው የአማራ ህዝብ መሆኑን ረሱት እንዴ? እናንተ ዲቃላ እያላችሁ ስትሰድቡት አልነበረም እንዴ?ዛሬም እኮ ትክክለኛ እውነተኛ በጽንፈኛ ያልተጠለፈ የመጀመሪያው አብይ ቢሆን የአማራ ህዝብ ነገም ከጎኑ እንደሚቆም እርግጠኛ ነኝ።