የትግራይን ህዝብ ከነደብረጺዮን በላይ የበደለ የለም |ከክብሮም በርኸ ጋር የተደረገ ልዩ ቆይታ | Addis Ababa in Etiopia | Addis Maleda

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น •

  • @RenaissanceProsperity
    @RenaissanceProsperity วันที่ผ่านมา +1

    መፅሀፍ የፃፈው ወደማገገሚያ ባለመግባቱ ነው። የትራውማው ጥቃት አዕምሮውን አድርቆታል።

  • @Transcend680
    @Transcend680 วันที่ผ่านมา +2

    ..."ፌደራሊዝም ነበረ"...lol funniest joke I've ever heard

  • @ayelegelaneh7171
    @ayelegelaneh7171 2 วันที่ผ่านมา +3

    ይህ ሰው የአእምሮ በሽተኛ መሰለኝ ።መጀመሪያ ቢታከምና ለቃለ መጠይቅ ቢቀርብ ጥሩ ነው።

  • @aseffasileshi7138
    @aseffasileshi7138 2 วันที่ผ่านมา +3

    ጋዜጠኛው ጄኖሳይድን ተቀብለህ ነው ውይይቱ የቀጠልከው? ደብረብርሃን የመጡት ጄኖሳይድ ሊፈፅም ወይስ እንዲፈፀምባቸው ነው? ኧረ ከቀልብህ ሁን ። አየህ ጄኖሳይዱ ንብረት ተወሰደብን ነው ያውም በዘረፋ የተገኘ ንብረት ግልፅ ነው የዘረፋ ሰንሰለታችን እንዳለ ካልቀጠለ አብረን አንኖርም ነው።

  • @sheikonagawo225
    @sheikonagawo225 วันที่ผ่านมา +1

    It will take a century for the people of Tigray to 4:44 recover from the misdeeds of😅 TPLF.

  • @daniel-m1p8w
    @daniel-m1p8w 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ህውሃት ከ 1972 ዓ.ም ጀምሮ የወልቃትን ህዝብን መሬቱን ለመውሰድ ተብሎ ጆኖሳይድ መፈፆሙን የተቀረውን ሀገሩን ጥሎ እንዲሰደድ አልሰደድም ያለውን በአፓርታይድ ሰርዓት እንዲኖር መድረጋችሁን ትቀበላል መገንጠል መርጫችሁ ከሆነ በተቀረው የኢትዮጵያ ግዛት ምን ታደርጋላችሁ ሀገራችን ወደምትሉት ጠቅልላችሁ ውልቅ ማለት ነው።

  • @MubarakRahmeto
    @MubarakRahmeto 2 วันที่ผ่านมา

    የኢትዮጲያ ህዝብ የትግራይን ህዝብ ይቅርታ መጠየቅ አለበት ተበድለዋል እንመን

    • @negagetachew974
      @negagetachew974 2 วันที่ผ่านมา

      ትክክል ነህ የትግራይ ሕዝብ በመጣው ስርዓት ሁሉ ሲበደል የኖረ ነው 1- በምኒሊክ ዘመን እጅግ ከፍተኛ ሞትና ውድመት ደርሶበታል 2- በንጉስ ኃ/ስላሴ ግብር በዛብን ብሎ የጠየቀ ሕዝብ በመሬት ሰራዊት ሲላክ ኢትዮጵያ የጦር አየር ስላልነበራት ከየመን ተነስተዉ የእንግሊዝ አይሮፕላኖች ቦምብ 30 ሺህ በአንድ ቀን ተጨፍጭፎል 3- በደርግ ጊዜ በሐዉዜን የሚባል ወረዳ በገበያ ቀን በአየር ቦምብ ብዙ ሰው ሞትና ቁስለኛ ሆኖል 4- በብልጽግና በ 2 ዓመት ሻዕቢያ ጋብዞ 1 ሚልዮን ሰውና ቢልዮን ዶላር ንብረት ወድሞል በየትኛውም ኢትዮጵያ ክልል የዚህ ዓይነት ግፍ የደረሰበት የለም

  • @alemayehus7032
    @alemayehus7032 2 วันที่ผ่านมา +1

    completely mad

  • @Kachaho
    @Kachaho 2 วันที่ผ่านมา +1

    እንደዚሕ ሢሊም ሠምቻለሑ ጦርነቱ ከተጀመረ የመንግስቱ እጣ ፈንታ ነዉ አብይ የሚገጥመዉ ሢል ነበር አሑን ማጣፊዉ ሢጣጥረዉ ሢቀጠቀጥ ይቀባጥራል

  • @hasenbahiru
    @hasenbahiru 2 วันที่ผ่านมา +1

    ትግራይ ምን ስለሆነ ነው የመጣ የኢትዮጵያ መንግስት ሁሉ ሊያጠፋቸው የሚነሳው? በስልጣኔአቸው? በሀብታቸው ነው? በበለሳቸው ነው? በምናቸው ተቀንቶ ነው?

    • @yohanneszerazion1614
      @yohanneszerazion1614 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂ዓጋመ ሼም ኣያቅም

  • @yedenekachwkasahun1502
    @yedenekachwkasahun1502 วันที่ผ่านมา

    ማንን ነው የምታስፈራራው ተጠረነግ

  • @SeidImam-kj2ws
    @SeidImam-kj2ws 2 วันที่ผ่านมา

    Enates amhara ena afar laye qabe neber yekebachuhachew,,

  • @ababiy6674
    @ababiy6674 2 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂

  • @tewodrosgelan9327
    @tewodrosgelan9327 2 วันที่ผ่านมา

    እስቲ ወንድሜ ዞር ብለህ እራስህንም እይ የመጣ መንግስት የሚወጋህ ከሆነ ከሆነ ነው ያልኩህ ለምንድነው ጦርነት እኛጋ የሚፈጠረው በተፈጥሮ ሐብታቹ ነው ? በስትራቴጂክ አቀማመጣቹ ነው ? ወይስ ሌላ ችግር አለባቹእ ?ምንድነው እስቲ ንገረን ለዚ ነው በለን እባክህ ሁሉንም ጥፋት ወደ መንግስታቶቹ አመጣሐው ወደራስ መመልከት ጥሩ ነው እሺ

  • @yohanneszerazion1614
    @yohanneszerazion1614 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂ዓጋመ