በመጨረሻም አፈረጠው ለምን እንደተለያዩ ምክንያቱን ተናገረ ትዳሯ ላይ ትማግጥ ነበር አለ ዮኒ ማኛና ሊያ ሾው ወረዱባት /Dallol Entertainment

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 9

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የዚህች ልጅ አቀራረብ ይመቸኛል በርቺ❤👌
    #የሊያ ሾ እይታም ተመችቶኛል🥰👌

  • @MiliYemane-k9j
    @MiliYemane-k9j 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሲጀመር ምና ነዉ የሚያስጠላዉ ሆ የራሳቹሁን ሳታቁ ምድረ ስዳደግ እዴት የምታሳዝን ❤

  • @elsa4
    @elsa4 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ልክ ነህ ወንድሜ ፣ለሱ ከማንም በላይ ናት፣አፍቅሮ ለፍቅር ዋጋ ከፍሎ ከሞት አድኖ ነው ያገባት፣፣ ጥፉት አጠፉች ማድረግ የሌለባትን በሕይወቷ ማሰቀየም የሌለባትን ሰው ነው ያሰቀየመችው፣ምክንያቱም ሕይወቱን ነው የሰጣት፣ ወንድም አላት ወንድሞ አላደረገውም፣፣ ሀብትሸ ነው ሕይወቷን የሰጣት፣ በሱ ላይ ፊቷን ማዞሯ ፣ከባድ ጥፉት፣ ይቅርታ ብላለች ከይቅርታ በላይ ምንም የለም። ይቅርታ አድርጉላት ሁላችሁም።

  • @winniewinnie4575
    @winniewinnie4575 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ምን ሆነ መልክዋ ቆንጆ ናት የተፈጥሮ መልክዋን ይዛ ነዉ የቀረበችው አንደዘመኑ ሴቶች በመካፕ ብተደበቅ ሞናልዛን ታስንቃለች ይምስድቧት ሰዎች በራሳቸው የማይተማመኑ ሚድያ ላይ ሲመጡ ፊልተር ነዉ መልካቸው ልጅቱ ግን ቆንጆ ኢትዮጵያዊ ናት!

  • @SoteroAnne
    @SoteroAnne 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንግዲህ ስለዚህ እባክህ እንደዚህ አድርገህ አስታውሶት ማድረግ ታደርጋለህ። በጣም ቀላል ጥያቄ አለኝ: እንዲሁም በ OKX እንዲሁም እንዲሁም seed phrase አለኝ።. (alarm fetch churn bridge exercise tape speak race clerk couch crater letter). እንዴት በ Binance ውስጥ ማለፍ እችላለሁ?

  • @MesfinAsgedom-ei7cz
    @MesfinAsgedom-ei7cz 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አረ ችክ እንዴት ነው ክርስቶስ ነፍሱን ሰጠን ከዚህ በላይ ምን አለ ደሞ ይቅር በሉ እኔም ይቅር እንድላቹ ነው የሚለው መጽሐፍ ቅድስ የሚለው ይቅር ከላለ ይቅር አይለውም፡፡

  • @sherrydachew6634
    @sherrydachew6634 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Mene targachehu!!! Eswa belelechebet atebetereku!!! Eswanem akerebwat! Tekekelegna sewe eswa nat! Tekekel ruhama konjo ye egziabher return nat!!! Esti habtamu surgery yasaay!! This whole picture is not seeming to be true!