🔴በወላይታ 3 ሲፈቱ ከ70 በላይ ኦርቶዶክሳዉያን ታሰሩ❗ ዘመድኩን በቀለ በወቅታዊ ጉዳይ ብቅ ብሏል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ม.ค. 2025
  • ከቻላችሁ VPN ጠቅ አድርጓት 😍😊😜😜😜😜
    ይህንን ቻናል ለማሳደግ እና እገዛ ለማድረግ ከፈለጋችሁ
    የንግድ ባንክ 1000148595918
    አቢሲኒያ ባንክ 45326977
    ዘመን ባንክ 1551211205309013
    የምጠቀምበትን ማይክ ለማወቅ 👉🏿 • Hollyland LARK M2 Mic ...
    ሁለተኛ ቻናሌ ለመቀላቀል / @tsegayetutorial
    የግል ቴሌግራም አካውንቴ t.me/tsegayekiflu
    የቴሌግራም ቻናሌ t.me/tseomm
    ቲክቶኬ www.tiktok.com/@tsegaye_kiflu
    ለተጨማሪ መረጃ About ላይ በመግባት ተጨማሪ መረጃዎችን ማግኘት ይችላሉ

ความคิดเห็น • 40

  • @GenetWeldemedhin
    @GenetWeldemedhin 15 วันที่ผ่านมา +1

    የዛሬ ሰማኒያ አመት የተስራም ይሁን አሁንም መነሳት አለበት በዚህ ምንም ክርክር አያሰፈልግም ዘመዴ አምላክ የመረጠው ሰው በዚህ ሰዓት የተገኘ እውነተኛ የማያሰመሰል ወንድማችን ነው ።

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 18 วันที่ผ่านมา

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @fasilashenafi3565
    @fasilashenafi3565 18 วันที่ผ่านมา +2

    መቼም ይሰራ መቼም አሁን ለምን አይስተካከልም መሬት ላይ ያለው መስቀል???የምን ባለፈው ማሳበብ ነው።

  • @EilasGemikal
    @EilasGemikal 18 วันที่ผ่านมา +3

    የዛሬ ሠማንያ አመት ሙሉ እስከዛሬምንጣፍ ሳይቀየርአናምንም

  • @GenetWeldemedhin
    @GenetWeldemedhin 15 วันที่ผ่านมา +1

    ቀድሞ የኑር አይኑ አይመለከተንም ይህ ነገር አልታወቀም አሁን ታወቀ መነሳት ያለበት ነገር ነው ።

  • @ArefeyTgabu
    @ArefeyTgabu 17 วันที่ผ่านมา

    እግዞ ወዴት ልሂድ 💔💔💔💔😭😭

  • @woinshetdejene918
    @woinshetdejene918 18 วันที่ผ่านมา +1

    መቶም አመት ሚሊየንም አመት ይሁን ሳይታወቅ ተረገጠ ሲታወቅ ለምን አይነሳም ካለነሱ እኛ ምእመናን ቤተ መቅደሱ ውስጥ አንገባም ያለን አማራጭ ይሔ ነው

  • @tigistgirma9297
    @tigistgirma9297 18 วันที่ผ่านมา

    በትክክል መረጃ እየሰጠኸን ስለሆነ ከልብ እናመሰግናለን። እረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @LovelyBanyanTree-tb9qo
    @LovelyBanyanTree-tb9qo 18 วันที่ผ่านมา +1

    መስቀል. እየስረገጡን. እይስቀደስን. ሊላውን. ለመተቸቲ. የሚኒፍራ. ለሆድቺ. ጎንበስ. ቂኒ. የሚንል. ወራዶቺ. ነን.

  • @YonasYoni-bz3kg
    @YonasYoni-bz3kg 18 วันที่ผ่านมา

    ኡኡኡ እግዚአብሔር ሳልሰማሳላይ እድሜዬም በቅቶኝ ቅጥር እውነትን ነው አመመኝ

  • @Neww452
    @Neww452 18 วันที่ผ่านมา +2

    ፀግሽ መስቀሉ ላይ ያለህ አመለካከት አሰደንግጦኛል መስቀል ይረገጥ አይረገጥ ብሎ ውይይት አለ እንዴ ምንጣፍ የሚሸፍነው ከሆነ ቢነካ ምን ችግር አለው መቼስ የሚረገጥ መስቀል ለ ኢትዮጲያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ቅርስ ነው አትሉንም

  • @yhguyt
    @yhguyt 18 วันที่ผ่านมา

    እኔግን ከትግስት ተከታዬች መሀል አንድኳ የሚያስተውል የለምዴ ቆይግን ሰው ምን ነካው
    እንኳን ለቤታቸው አበቃቸው

  • @LovelyBanyanTree-tb9qo
    @LovelyBanyanTree-tb9qo 18 วันที่ผ่านมา

    መንግስቲ. በየቦታው. የሚሰየን. ለሆቶዶክስ. የማሳየው. ቲቢቲ. እየበዚ. ነው

  • @Jesusislord-ge1kr
    @Jesusislord-ge1kr 18 วันที่ผ่านมา

    እዉነተኛ ጌታ የገባህ ፓስተር አገልጋይ ከሆንከ ጌታ ኢየሱስ ዝቅ ብሎ እግር ያጠበዉ ለእኛ ትህትና ለሜስተማር ነበር አንተ ግን ሰዉን በማሳነስ አዕምሮ
    ህሙማን ን እብድ እያልክ ሰዉን አሳንሰህ ተናግረህ ከባለስልጣን ልወደ ድ ብለህ የሰማዩን ትተህ ለምድሩ ሰገድክ ጌታ ይቅር ይበልህ ወንድሜ

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 18 วันที่ผ่านมา

    ኧረ እቺሴትዮ እህተማርያምተብዬ እብድናት እስዋን የሚከጠለው ሁሉ ጤነኛነው አልልም

  • @Anni-k4x
    @Anni-k4x 18 วันที่ผ่านมา

    እና ምን ይሁን።እሽ የዛሬ ሰማንያ አመትም
    ይሁን የተሰራው፤አሁን ወለሉን አድሰው ከስር የሚረገጠውን ለማንሳት
    ወስነው ጀመሩ ወይ?ነው ጥያቄው። እኔ መልስ እፈልጋለሁ!!!!

  • @TadeluFikremariam-sj9ok
    @TadeluFikremariam-sj9ok 18 วันที่ผ่านมา

    እኔ እምለው ሴራሚክ ከመጣ 80 ዓመት ሞላው ማለት ነው

  • @TAM-iq9kj
    @TAM-iq9kj 18 วันที่ผ่านมา +2

    With all respect pls do not call her name "ehite maryam "pls 🙏her name is sinidu!!!!

  • @GenetWeldemedhin
    @GenetWeldemedhin 15 วันที่ผ่านมา

    ለምን እህተ ማሪያም ትላታለህ ስንዱ ብለህ ጥራት

  • @zekitadesse
    @zekitadesse 18 วันที่ผ่านมา

    gen endeyet endeye yekedmu meriewoch egzabheren yemiferu yemiyakebru nberu endyet meskel merete laye betekrstyan lehone chale?
    kaltensa besteker eza betkrstyan almhede nwe mesklun eyergetu getan makber yelm

  • @bitewlignchalla43
    @bitewlignchalla43 18 วันที่ผ่านมา

    ማርያምን የጠራ ሁሉ ኦርቶዶክሰ ነው እንዴ

  • @kalkidanhaile-xq3bf
    @kalkidanhaile-xq3bf 18 วันที่ผ่านมา

    ለማስተባበል ትሞክራለክ እንዴ፡፡ይሄ እኮ የሃይማኖት ጉዳይ እኮ ነው፡፡ይሄ እኮ የክርስቶስ መስቀል ጉዳይ እኮ ነው፡፡አብይን አቅርበክ ለማለሳለስ ትሞክራለክ እንዴ ይሄእኮ የክርስቶስ መስቀል ጉዳይ እኮ ነው፡፡

  • @kitibeb
    @kitibeb 18 วันที่ผ่านมา

    እረ በህግ ሆሳህና ጠጥተህ ነው እንዲህ ውሸት በአደባባይ ይምታወራው።

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  18 วันที่ผ่านมา

      አጽራረ ቤ/ክኖች አዙረውብኝ ነው

  • @nemexboss1802
    @nemexboss1802 18 วันที่ผ่านมา +1

    ያንተ አላማ ግን አልገባኝም፡፡ የበለጠ ጥላቻን እያስተላለፍክ መሰለኝ፡፡ አሁን የዘመድኩን መረጃ ያንጻል ብለህ ነው የምታሰማን; ያሳዝናል፡፡

    • @GirmaSerani
      @GirmaSerani 18 วันที่ผ่านมา +1

      ዘመድኩን የቤተክርስቲያንና የሀገር ጥፋት የሚመኝ አይደለም ሌላ ፍፁም አይደለም ሁላችንም ድክመት አለብን

    • @Emamimami
      @Emamimami 18 วันที่ผ่านมา

      አንተ የምትፈልገውን ካላወራ አያንፅም የዘመድኩን ሀሳብ ካልተመቸህ አንተ ማለት የኦርቶዶክስ ጠላት ነህ

  • @bitewlignchalla43
    @bitewlignchalla43 18 วันที่ผ่านมา

    ምን አገባህ እሷ ኮ ኦርቶዶክሰ አይደለሁም ብላለች እናም በሰው ሀይማኖት ተበላሸ ብለህ ትዘግባለህ?

  • @Anni-k4x
    @Anni-k4x 18 วันที่ผ่านมา

    እና ምን ይሁን።እሽ የዛሬ ሰማንያ አመትም
    ይሁን የተሰራው፤አሁን ወለሉን አድሰው ከስር የሚረገጠውን ለማንሳት
    ወስነው ጀመሩ ወይ?ነው ጥያቄው። እኔ መልስ እፈልጋለሁ!!!!

  • @Anni-k4x
    @Anni-k4x 18 วันที่ผ่านมา

    እና ምን ይሁን።እሽ የዛሬ ሰማንያ አመትም ይሁን የተሰራው፤ አሁን ወለሉን አድሰው ከስር የሚረገጠውን ለማንሳት
    ወስነው ጀመሩ ወይ?ነው ጥያቄው። እኔ መልስ እፈልጋለሁ!!!!

  • @Anni-k4x
    @Anni-k4x 18 วันที่ผ่านมา

    እና ምን ይሁን።እሽ የዛሬ ሰማንያ አመትም
    ይሁን የተሰራው ፤አሁን ወለሉን አድሰው ከስር የሚረገጠውን ለማንሳት
    ወስነው ጀመሩ ወይ?ነው ጥያቄው። እኔ መልስ እፈልጋለሁ!!!!

  • @Anni-k4x
    @Anni-k4x 18 วันที่ผ่านมา

    እና ምን ይሁን።እሽ የዛሬ ሰማንያ አመትም
    ይሁን የተሰራው ፤አሁን ወለሉን አድሰው ከስር የሚረገጠውን ለማንሳት
    ወስነው ጀመሩ ወይ?ነው ጥያቄው። እኔ መልስ እፈልጋለሁ!!!!

  • @Anni-k4x
    @Anni-k4x 18 วันที่ผ่านมา

    እና ምን ይሁን።እሽ የዛሬ ሰማንያ አመትም
    ይሁን የተሰራው ፤አሁን ወለሉን አድሰው ከስር የሚረገጠውን ለማንሳት
    ወስነው ጀመሩ ወይ?ነው ጥያቄው። እኔ መልስ እፈልጋለሁ!!!!

  • @Anni-k4x
    @Anni-k4x 18 วันที่ผ่านมา

    እና ምን ይሁን።እሽ የዛሬ ሰማንያ አመትም
    ይሁን የተሰራው ፤አሁን ወለሉን አድሰው ከስር የሚረገጠውን ለማንሳት
    ወስነው ጀመሩ ወይ?ነው ጥያቄው። እኔ መልስ እፈልጋለሁ!!!!