Ijaaramaa Deemna | Rahel T. Official live worship video

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 มี.ค. 2022
  • #Ijaaramaa_Deemna #Rahel
    ውሃ ከአለት ውስጥ ታፈልቃለህ
    የሌለውን ወደ መኖር ትለውጣለህ
    በአንዲት እይታህ ምድርን ታናውጣለህ
    አዎ አዎ እናምናለን
    በአምላካችን ሐይል እናምናለን
    ለክብርህ የማይገዛው ማን ነው
    ውቅያኖስ ይደርቃል ተራራ ይናዳል
    አንተ ስትነሳ ተራራው ይንቀጠቀጣል
    ሠራዊት ለስምህ ዝቅ ዝቅ ይላል
    እግዚአብሔር ሊያጠፋን ቢፈልግ ኖሮ
    ይህንን ሁሉ ድንቅ ባላሣየን ነበር
    ከፍ እያልን እንሄዳለን ኪዳናችንን እየወረስን
    እንዳስለመደን እርሱ ይዋጋልናል
    አዎ አዎ እናምናለን
    በአምላካችን ሐይል እናምናለን
    የአምላካችን ሥም የፀና ግምብ ነው
    ወደ እርሱ ሮጠን ከፍ ከፍ እንላለን
    ቅዱስ ስሙ ጋሻ ሆኖልናል
    በእርሱ እንኮራለን እርሱ ነው መመኪያችን
    በእርሱ እንኮራለን እርሱ ነው መመኪያችን
    በኢየሱስ እንኮራለን እርሱ ነው መመኪያችን
    Haaleluuyyaa
    Ooo
    Bishaan kattaa keessaa futtaafachiifta
    Waan hin jirree gara jiraatti nii waamta
    Lafee lafa onaati lubbuu nii deebifta
    Milluu kee tokkittiin dachee rommisiifta
    Eeyyee
    Eeyyee
    Nii amanna
    Humna Waaqa keenyaati
    Nii amanna
    Haaleluuyyaa
    Waaqni guddaan nuu wajjiin jira
    Haaleluuyyaa
    Ulfina keetiif maaltu hin bitamu
    Galaanni hin qoora gaarri hin socho’a
    Yemmuu ati kaatu tulluun raafamee
    Macci hundinu gadi gadi jedha
    Utuu nu balleessuu barbaadee
    Dinqii kana hundumaa
    Nutti hin agarsiisu ture
    Ijaaramaa deemna
    Kakuu keenya dhaalaa
    Akka nu barsiise
    Isatu nuuf lola
    Eeyyee
    Eeyyee
    Nii amanna
    Humna Waaqa keenyaati
    Nii amanna
    Gimbii jabaadha
    Maqaan Waaqayyo keenyaa
    Gara isaatti baqannee ol ol ol ol jenna
    Maqaansaa qulqulluun
    Nuuf ta’eera’oo gaachana
    Isumaan of jajna
    Isa dhaadannoon keenya
    Yesuusiin of jajna
    Isa dhaadannoon keenya
    Eeyyee
    Eeyyee
    Nii amanna
    Humna Waaqa keenyaati
    Nii amanna
    Namni humna Waaqayyootti amanu as jiraa?
    Eeyyee
    Human Waaqa keessaniitti in amantuu?
    Eeyyee
    Dhugaadhaa kun?
    Eeyyee
    Waaqayyo guddaadhaa?
    Eeyyee
    Waaqayyo jabaadhaa?
    Eeyyee
    Waaqayyo waan hundumaa hin danda’aa?
    Eeyyee
    Haaleluuyyaa
    / ilaameerecords
    / ilaamee.m
    / ilaameerecords
    / ilaamee7
    #Worship
  • เพลง

ความคิดเห็น • 1.3K

  • @IlaameeRecords
    @IlaameeRecords  2 ปีที่แล้ว +306

    Click on setting icon ⚙ on the screen where the video is being played both on laptop, phone, tablet . Then click on caption then select language you want to understand better.

    • @merr720
      @merr720 2 ปีที่แล้ว +23

      Thanks for helping us to understand this amazing song

    • @girumtesfaye
      @girumtesfaye 2 ปีที่แล้ว +21

      Thank you for the subtitles dear children of God! 🙌🙌

    • @elaman206
      @elaman206 2 ปีที่แล้ว +8

      Tnx It is is amaizing song blessed

    • @genetaschalew6499
      @genetaschalew6499 2 ปีที่แล้ว +8

      Thank you for Amharic subtitle!God bless you guys

    • @alemthehaygebeyehu1840
      @alemthehaygebeyehu1840 2 ปีที่แล้ว +7

      Thank you for your efforts to keep us worship the living God with lyrics and caption 🙏 🙌

  • @matiyasberza6446
    @matiyasberza6446 2 ปีที่แล้ว +768

    ይሄን መዝሙር ለመስማት ኦሮምኛ ማወቅ አይጠበቅብህም ዝም ብሎ ይባርካል። ጌታ ይባርክሽ!!! ዝም ብዬ እየተባረኩበት ነው። ምን ዓይነት መዝሙር ነው እስከአሁን ደጋግሜ መስማቴን አላቋረጥኩም። halelujah.

    • @tayechgashawoffical1646
      @tayechgashawoffical1646 2 ปีที่แล้ว +14

      md too she is really amazing.full of sprit.i love you rahekooo.

    • @anngaso3393
      @anngaso3393 2 ปีที่แล้ว +6

      Amazing song 🔥 it real blessed

    • @agerneshhusseinofficial9907
      @agerneshhusseinofficial9907 2 ปีที่แล้ว +5

      she is something brother have the spirit of lord ohh praise lord i cant even understand the word but lifeted my sprit

    • @netsinigusie9782
      @netsinigusie9782 2 ปีที่แล้ว +3

      Wow it's an amazing bless you more and more

    • @israelderessa1471
      @israelderessa1471 2 ปีที่แล้ว +7

      There is an Amharic subtitle you can change it in a settings to understand it better.

  • @ketoetefa3318
    @ketoetefa3318 2 ปีที่แล้ว +284

    Afan oromo songs are rocking it y'all! In Both content and Audiovisual Quality!
    Eeyee,Nii amanna!(አዎ እናምናለን )
    ኦሮምኛ ለማትሰሙ ወገኖች ግርድፍ የአማርኛ ትርጉሙ 👇
    ከድንጋያማ ዐለት ውሃ ታፈልቃለህ
    የሌለን ነገር ወደ መኖር ትጠራለህ
    ለበረሃው ደረቅ አጥንት ነፍስን ታድሳለህ
    በአንዲቱ እይታክ ምድርን ታርዳለህ
    Eeyyee Eeyee Ni, amanna
    አዎን አዎን እናምናለን
    በአምላካችን ሃይል እናምናለን
    ለክብር ማይገዛ ማነው
    ባህሩ ይደርቃል ዳገቱ ይወድቃል
    አንተ ስትነሳ ተራራው ተንቀጥቅጦ
    ከፍ ያለው ሁሉ ዝቅ ዝቅ ይላል
    እኛን ሊያጠፋ አስቦኮ ቢሆን
    ያሳየን ነበረ ወይ ይን ሁሉ ተዓምር እና ድንቅን
    እየተገነባን እንሄዳለን ቃልኪዳናችንን እየወረስን
    ልክ እንዳስተማረን እርሱ ነው ሚዋጋልን
    Eeyyee ......
    አዎን አዎን እናምናለን
    በአምላካችን ሃይል እናምናለን
    የፀና ግንብ ነው የአምላካችን ስም
    ወደ እርሱ ሮጠን ከፍ ከፍ ከፍ እንላለን
    ቅዱስ ስሙ ሆኖናል ጋሻችን
    በእርሱ እንመካለን እርሱ ነው ሰንደቃችን
    በእርሱ እንመካለን እርሱ ነው ሰንደቃችን
    በእርሱ እንመካለን እርሱ ነው ሰንደቃችን
    በኢየሱስ እንመካለን እርሱ ነው ሰንደቃችን
    በኢየሱስ እንመካለን እርሱ ነው ሰንደቃችን
    Eeyyee ......
    አዎን አዎን እናምናለን /
    በአምላካችን ሃይል እናምናለን / *4

    • @zolapo
      @zolapo 2 ปีที่แล้ว +1

      በአንዲቱ አግርህ ምድርን ታርዳለህ ... not አግርህ it is gaze or in amharic melketa

    • @ketoetefa3318
      @ketoetefa3318 2 ปีที่แล้ว +1

      @@zolapo corrected.

    • @zolapo
      @zolapo 2 ปีที่แล้ว

      @@ketoetefa3318 thanks for the response, but not yet.

    • @ketoetefa3318
      @ketoetefa3318 2 ปีที่แล้ว +1

      @@zolapo ምንድን ነው ስህተቱ ?

    • @tewodrostsigeberhan8424
      @tewodrostsigeberhan8424 2 ปีที่แล้ว

      Tebareku

  • @SoulJahReble
    @SoulJahReble ปีที่แล้ว +16

    የዚህ መዝሙር ሱሰኛ ነኝ ኦሮመኛ አልሠማም ኘሮቴስታንትም አይደለሁም its just wonderful

    • @user-qj9dh8lp4e
      @user-qj9dh8lp4e 2 หลายเดือนก่อน +1

      i am not prostentant too but i like the song sooo much.

  • @MB-yu1md
    @MB-yu1md 2 ปีที่แล้ว +129

    እኔ የሀይማኖቱ ተከታይ አይደለሁም ግን በህይወቴ እንደዚህ ደጋግሜ ያደመጥኩት መዝሙር የለም !!!! መልዕክቱ እና ስሜቷ ይገዛል,,, እግዚአብሔር የበለጠውን አቅም ይፍጠርልሽ🙏

    • @mebiratumelese3851
      @mebiratumelese3851 ปีที่แล้ว

      Begeta ormegnan ene alchilm gin tetsino fetar mezimur new

    • @liliwina9768
      @liliwina9768 22 วันที่ผ่านมา +1

      የኔ ውድ እየሱስን ተከተይ የዘላለም ህይወት ታገኛለሽ መዳን በማንም ሳይሆን በእየሱስ ብቻ ነው

  • @birukephrem
    @birukephrem 2 ปีที่แล้ว +159

    ኧረ ኢየሱስ ያድናል። በኔ ትውልድ የምድሬን ርግማን ጌታ ይሰብራል !! የሚጋባ መንፈስ አለብሽ እህቴ ተባረኪ የአባቴ ልጅ።

  • @tengerttube7528
    @tengerttube7528 ปีที่แล้ว +75

    I am orthodox Christian and deacon but I can no't stop listening this song

  • @ashenafidemekewolde6852
    @ashenafidemekewolde6852 2 ปีที่แล้ว +211

    የቋንቋን ድንበር አጥር የደረመሰ መዝመር! I don’t understand Orromiffa but this powerful song makes me understand the complete message. እሰይ! አንቺ ብረቱ የእግዚአብሔር ሴት ሴይጣንን አደበንሺው! I expect much more reunifying spiritual songs! Be blessed in large quantity and be protected!

    • @habameamanuel498
      @habameamanuel498 2 ปีที่แล้ว +5

      I can't listen oromiffa too, but I can't stop listening to it.😁

  • @freadamshenkute4742
    @freadamshenkute4742 2 ปีที่แล้ว +289

    ደስታሽ ወደሰው ይጋባል!!! ዘመንሽ በሙሉ በክርስቶስ በሆነ ደስታና ሰላም የተባረከ ይሁን። u are beautiful and it is an amazing song

    • @hiruthirut7476
      @hiruthirut7476 2 ปีที่แล้ว +3

      Ewenet new

    • @TamiratAbate
      @TamiratAbate ปีที่แล้ว +1

      ​@@hiruthirut7476 😮1 35luv

    • @EyerusalemJerry
      @EyerusalemJerry 2 หลายเดือนก่อน

      I love her and all the team. Tebareku❤❤❤

  • @luliluliya2397
    @luliluliya2397 2 ปีที่แล้ว +71

    Glory to God!
    I'm from Eritrea 🇪🇷 speak tigrigna. I am blessed from this song God bless you. I listened 20X and more i can't get enough.

  • @kukulu99
    @kukulu99 2 ปีที่แล้ว +11

    ከፖለቲካ ውጪ ሆኖ ይሄን መዝሙር ማዳመጥ በጣም ደስ ይላል

  • @user-xf7pt5um3p
    @user-xf7pt5um3p 2 ปีที่แล้ว +59

    በመንፈስ አቅም እና በመፅሐፍ ቅዱስ እውነት የተቀመመ የመንፈስን ኃይልን የሚያጋባ ዝማሬ እናቴ ዝም ብለሽ ዘምሪ 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

  • @zelalemalemaz4633
    @zelalemalemaz4633 2 ปีที่แล้ว +43

    በቋንቋ የማይገደብ ኢየሱስ እንዘምርልሃለን ዘማሪያችን ጌታ ይባርክሽ

  • @LovedbyGod4ever
    @LovedbyGod4ever 2 ปีที่แล้ว +153

    Bishaan kattaa keessaa futtaafachiista
    Waan hin jirre gara jiraatti waamta
    Lafee lafa onaatti lubbuu ni deebista
    Mil’uu kee tokkittiin dachee romisiifta
    (Eeeyyee eeyyee ni amanna
    Humna Waaqa keenyatti ni amanna)*
    (Ulfina keetiif maaltu hin bitamu
    Galaanni in qoora gaarri in socho’a
    Yommuu ati kaatu tulluutu raafamee
    Macci hundinuu gadi gadi jedha)*
    (Otoo nu balleessuu barbaadee
    Dinqii kana hunduma nutti agarsiisu ture
    Ijaaramaa deemna kakuu keenya dhaala
    Akka nu barsiise isatu nuuf lola)*
    (Eeyyee eeyyee ni amanna
    Humna Waaqa keenyatti ni amanna)*
    (Ginbii jabaadha maqaan Waaqayyo keenyaa
    Gara isaatti baqannee o ol ol ol jenna
    Maqaansaa qulqulluun nuuf ta’eerahoo gaachana
    Isumaan of jajna isa dhaadannoon keenya)*
    (Eeyyee eeyyee ni amanna
    Humna Waaqa keenyatti ni amanna)*

    • @dagmawitgeresu1720
      @dagmawitgeresu1720 2 ปีที่แล้ว +4

      God bless you Obolessa

    • @menordegu6027
      @menordegu6027 2 ปีที่แล้ว +2

      This is very helpful .... Thank you so much for your efforts

    • @barokkifle8191
      @barokkifle8191 2 ปีที่แล้ว +1

      God bless you brother!

    • @netsanetgetachew6424
      @netsanetgetachew6424 2 ปีที่แล้ว +1

      🙏🙏🙏🙏😍

    • @kbtilahun9233
      @kbtilahun9233 ปีที่แล้ว +1

      Betam enamesegnalen getemun betam felegew neber Thanx

  • @tigistdesalegn9017
    @tigistdesalegn9017 2 ปีที่แล้ว +111

    መንፈስ ቅዱስ ያለበት መዝሙር ቋንቋውን ማወቅ አይጠበቅብንም ራሱ ያረሰርሳል ዘመንሽ ይባረክ
    ትርጉሙን ሳላውቀው ውስጤ በእግዚአብሔር ደስ የተሰኘበት ነፍሴ ሀሴት ያደረገችበት ዝማሬ❤️
    I can’t stop listening, Blessings 🙌🙌
    We believe in the power of our God🙏

    • @IlaameeRecords
      @IlaameeRecords  2 ปีที่แล้ว +7

      There is an Amharic and English subtitle you can change it in a settings to understand it better.

    • @amalekiyyu-hm6vn
      @amalekiyyu-hm6vn 8 หลายเดือนก่อน

      ¹aS⁶!!€

    • @amalekiyyu-hm6vn
      @amalekiyyu-hm6vn 8 หลายเดือนก่อน

      ¹aS⁶!!€

  • @ebisagemechu
    @ebisagemechu ปีที่แล้ว +9

    ይህ ምዝሙር ጥንቅቅ ብሎ እጅግ የተዋጣለት ስራ ነው። እንዲህ ዓይነቱ መዝሙር ዝም ብሎ በድምጽ ችሎታ ብቻ የሚመጣ አይመስለኝም። በብዙ ዝግጅት፤ በእግዝአብሔር ፍጹም ሙላትና መገኘት ውስጥ፤ ከመንፈስ ቅዱስ ጋር በተሳሰረች ነብስ፣ የተቃኘ የአምልኮ ዉጤት ነው። ራሔል ጌታ እየሱስ በብዙ በረከት ይባርክሽ።

  • @fenanbefkadu4276
    @fenanbefkadu4276 2 ปีที่แล้ว +179

    This is so beautiful! Bless you Richoyee.

  • @azariadebebe3127
    @azariadebebe3127 2 ปีที่แล้ว +250

    Dear Rahel Tefera, you have something!!! I don't really speak oromifa but your songs are beautiful!!! Ebaksh keep doing more songs!!! And we love your husband too (Megersa Bekele). 😇 bless you all!!

    • @anddyzerihun7059
      @anddyzerihun7059 2 ปีที่แล้ว +2

      God Bless You

    • @abditube5243
      @abditube5243 2 ปีที่แล้ว +2

      “But his wife said unto him, If the LORD were pleased to kill us, he would not have received a burnt offering and a meat offering at our hands, neither would he have shewed us all these things, nor would as at this time have told us such things as these.”
      - Judges 13:23 (KJV)

    • @genetlegese8405
      @genetlegese8405 2 ปีที่แล้ว +2

      Azitiye konjo miss you

    • @basgotech9725
      @basgotech9725 2 ปีที่แล้ว +1

      Its true she have something , that is holy sprit

    • @polmarsil1936
      @polmarsil1936 2 ปีที่แล้ว

      Er bgeta en min liblsh geta edme yestsh recho

  • @tayechgashawoffical1646
    @tayechgashawoffical1646 2 ปีที่แล้ว +22

    እሰይ እንዲህም ይዘመራል።ብርክ በይ እልፍ ሁኝልኝ።ዘርሽ ምድርን ይሙላ።

  • @memeasina3028
    @memeasina3028 ปีที่แล้ว +14

    I don't understand but I still feel the annoiting. Lots of love from Kenya 🇰🇪

  • @bereketgetu409
    @bereketgetu409 2 ปีที่แล้ว +12

    ይሄን መዝሙር ስሰማ በጣም ውስጤ ይረሰርሳል በዚያ ላይ የመዝሙሩ ሙሉ ግጥም በአማርኛ እና በኦሮሚኛ መፃፉ ለእኔ ኦሮሚኛን ያለ አስተማሪ መረዳት እንድችል እያገዘኝ ነው። በጣም አመሰግናለው እህቴ እግዚአብሔር ፀጋ እና በተሰጠሽ ፀጋ መትጋትን ይጨምርልሽ!!!

  • @amharicmezmurcollections3796
    @amharicmezmurcollections3796 ปีที่แล้ว +45

    የእግዚአዝብሄር መንፈስ ያለበት ዝማሬ ነው እጅግ ደስ ይላል ፤ ይባርካል😍

  • @etk153
    @etk153 2 ปีที่แล้ว +61

    ቋንቋው ሳልችል ተባረኩበት!
    ወጣቱን ይሄን ክፉ ዘመን በሱ ሀይል አቅፍ
    ብሎ የሚያልፍበት ይሁን!🙏

    • @Mimi-vh3yt
      @Mimi-vh3yt 2 หลายเดือนก่อน

      Amen

  • @SolW.
    @SolW. 2 ปีที่แล้ว +23

    ዘመነሽ ይባረክ።
    ትርጉሙ ሳይገባኝ ነበር የወደድኩት
    አሁን ግን ሲገባኝ ይባስ ወደጄዋለሁ።
    ፀጋ ይብዛልሽ።

  • @maartaafirdiisaa6410
    @maartaafirdiisaa6410 5 หลายเดือนก่อน +2

    Farfannonni akkas ergaa qaban utuu afan amariffatti akkuma kana hikamani dhalota bay'etu ittin fayya❤❤❤❤

  • @user-zp6lg5ze8g
    @user-zp6lg5ze8g 9 หลายเดือนก่อน +4

    Eebbifami bara jireenyakee guutuu! Itti eebbifameera!

  • @Binyamyonas
    @Binyamyonas 2 ปีที่แล้ว +96

    wow i love the energy the vibe the song the confidence ........... ebbifama 😇😇😇

  • @yeabefiker228
    @yeabefiker228 2 ปีที่แล้ว +24

    ምን አይነት ድንቅ ዝማሬ ነው😍😍 ኦሮምኛ ተናጋሪ አይደለሁም ግን ይህንን መዝሙር መስማት ማቆም አልቻልኩም😍😍😍😍😍

  • @selijesuslove7925
    @selijesuslove7925 2 ปีที่แล้ว +36

    Amen .. በእየሱስ ክርስቶስ
    አንድ ነን።። ቋንቋ አለማወቅ መዝሙር
    መሰማት አይገዴብም ተባረኪ ።።።።።
    እየሱስ ጌታ ነው አሜን👏👏😍😘👏

  • @lididuye
    @lididuye 2 ปีที่แล้ว +124

    I regret not learning Afan Oromo. I know I am missing out on this beautiful language and culture. Addis abebe’woch teshewidenal.

    • @ebsafile1390
      @ebsafile1390 2 ปีที่แล้ว +7

      It will takes you few months to learn.....your interest is enough !

    • @IlaameeRecords
      @IlaameeRecords  2 ปีที่แล้ว +1

      😂🤣🤣😂

    • @ayyu1533
      @ayyu1533 2 ปีที่แล้ว

      You got this right ✅

    • @melakamumarkos4617
      @melakamumarkos4617 2 ปีที่แล้ว +2

      me too

    • @healingtube9082
      @healingtube9082 2 ปีที่แล้ว +2

      Btikekle, I learned Tigray and Oromo by watching

  • @amanueltamiru2670
    @amanueltamiru2670 2 ปีที่แล้ว +5

    Waaqayyoo guddaa isin haa eebbisuu maatii eebbifamoo

  • @tariktruth2271
    @tariktruth2271 2 ปีที่แล้ว +6

    አንቺ ላይ የሚታየው ደስታና ኢነርጂ አይደለም የተኛን የሞተን ይቀሰቅሳል። ወደድኩት ሳላዳምጠው ውዬ አላውቅም ። ተባረኪ ሁላችሁም ተባረኩ። እግዚአብሄር በተለያየ ቋንቋ ማክበር መንፈሱ አንድ ብዙልን።

  • @wudigutema3113
    @wudigutema3113 2 ปีที่แล้ว +23

    ጌታ ይባካችው እንች እና ባለቤትሽ ዘማሪ መገርሳ ባርካችሁናል ልንጨ ቀራንዮ እስከ እሁን ድረስ እየባረከን ያለ መዝሙር ነው ተባረኩ ይጨመሪባችው በብዙ ተባረኩ

  • @melakub.7385
    @melakub.7385 2 ปีที่แล้ว +6

    ኧረ የዚህ መዝሙር ፍቅር ልገድለኝ ነው❤❤❤🥺🥺
    አፋን ኦሮሞ አልችልም ግን ይሄን ዝማሬ ማዳመጥ ማቆም አልቻልኩም ❤❤
    Richo Waqayyo sin Eebbisu😍😍 Dhugaa🥰🥰🥰

  • @LaikeselasieFikadu08
    @LaikeselasieFikadu08 2 ปีที่แล้ว +7

    ኦሮምኛ አልችልም ነገር ግን እየሰባበርኩኝ ለመስማት ሞክሬያለሁ በእውነት መልእክቱ ከዜማው ጋር ውስጥ ሰርስሮ የሚገባ ድንቅ መዝሙር ነው። ዘፈንን ሰብሮ የሚጥሉ ጠንካራ ዘማሬ ነው። ጌታ ብርክ ያድርግሽ

  • @abditube5243
    @abditube5243 2 ปีที่แล้ว +24

    “Haati manaa isaa garuu deebifteefii,” Waaqayyo nu ajjeesuu utuu barbaadee qalma gubamuu fi kennaa midhaanii nu harkaa hin fudhatu, kana hundumaa nutti hin argisiisu, dubbii kana hundumaas nu hin dhageessisu ture” jetteen.”
    - Abo. 13:23
    Eeyyee ni Amanna.....

  • @user-pe3fg7oo4y
    @user-pe3fg7oo4y 6 หลายเดือนก่อน +2

    ኦሮሞኛ አልስማም ግን መዝሙር ስስማ ደስ ይላል ተባርኩ ፀጋ ያብዛላችሁ ❤❤

  • @ananiahailu3066
    @ananiahailu3066 2 ปีที่แล้ว +7

    😳 weyne weyne endet abatu nw desyemilew mezmuru 😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤

  • @solomonmulgeta5969
    @solomonmulgeta5969 2 ปีที่แล้ว +11

    እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ አሁንም የጠራሽው የእግዚአብሔር ጉልበት በዘመንሽ ያሻግርሽ

  • @abeluyene857
    @abeluyene857 2 ปีที่แล้ว +11

    በዘመንሽ ሁሉ የአምላክሽ ክብር በላይሽ ያብራ። መዝሙሩ መንፈስ አለበት። ከወገን ከቋንቋ በደሙ የዋጀን ኢየሱስ ክርስቶስ ይኸው በመንፈሱ አልፎ በአንቺ ባርከን። ተባረኪ።

  • @seyoumtekle8464
    @seyoumtekle8464 2 ปีที่แล้ว +6

    ለካ የእግዚአብሔር መንፈስ ለማወቅ ቋንቋ መቻል አያስፈልገውም ሀሌሉያ ❤❤

  • @berhanuedessaofficial
    @berhanuedessaofficial 2 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ሊያጠፋን ቢፈልግ አስቀድሞ ተዓምራትን አያሳየንም ነበር.wow

  • @elesabettufa5495
    @elesabettufa5495 2 ปีที่แล้ว +24

    እግዚአብሔር ዘመናችውን የልምላሜ ያድርገው በሞገስና በመሠማት ጌታ ይባርካቹ 😘😘😘😘

  • @ruthrobera1317
    @ruthrobera1317 2 ปีที่แล้ว +2

    ቋንቃውን ባላውቅም ደጋግሜ አለመስማት አልቻልኩም፡፡ ብሩክ ናችሁ፡፡

  • @tsedeypaulos9101
    @tsedeypaulos9101 2 ปีที่แล้ว +23

    I want to Learn ormonic language pls some one who can teach me voluntarily pls welcome መንፈስ ቅዱስ ተርጉሞልኛል በቃ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ i cant stop listening.....

  • @haymiterefe3845
    @haymiterefe3845 2 ปีที่แล้ว +15

    ፍጥረትን ሁሉ ለአምልኮየሚቀሰቅስ መዝሙር ክብሩን ይውሰድ!!!!

  • @tizetahmariam7696
    @tizetahmariam7696 2 ปีที่แล้ว +7

    ተባረኪ ! ገርሞኛል የእውነት ጋሽ ተፈራ ይሄንን ቢያይ ደሞ ! አሁንም እላለሁ ለትውልድ የመባረክ ምክንያት ሁኚ !

  • @tegenehabtamu6184
    @tegenehabtamu6184 2 ปีที่แล้ว +23

    Yes yes
    We believe in the power of our God
    We believe
    #Blessing_Rahel

  • @user-ic8qq1fc4y
    @user-ic8qq1fc4y 6 หลายเดือนก่อน +2

    ትርጉሙን ሳላውቅ መዝሙሩን በጣም ነው ምወደው በምድራችን ላይ ኢየሱስ ብቻ ይግነን እርሱ ብቻ ይክበር ኢየሱስ ጌታ ነው አሜን

  • @user-lw3oo5xv2i
    @user-lw3oo5xv2i 9 หลายเดือนก่อน +3

    ፀጋ ይብዛለችሁ ድንቅ መዝሙር!!!

  • @tsionteklu1645
    @tsionteklu1645 2 ปีที่แล้ว +11

    I pray they do an Amharic version of this song😭😭😭

  • @zelekebeka
    @zelekebeka 10 หลายเดือนก่อน +2

    Afan oromo አላዉቅም ግን በመዝሙሩ በጣም ተባርከያለሁ።

  • @visionarytube2543
    @visionarytube2543 2 ปีที่แล้ว +5

    ቋንቋው ባገባኝም እሳት የሆነ መዝሙር በመሆኑ ልቤን ነቀነቀው፤ እህቴ ይጨምርብሽ

  • @betsialemu6349
    @betsialemu6349 2 ปีที่แล้ว +3

    ቋንቋውን ባላውቅም የተለየ መንፈስ አለው ተባረኪ

  • @biruhnessibu8752
    @biruhnessibu8752 2 ปีที่แล้ว +18

    I don’t know what but there’s something in this song. What a MELODY and MESSAGE. Don’t speak Oromifa but this song is fire. Bless you sister.

    • @cawofficial7549
      @cawofficial7549 2 ปีที่แล้ว +1

      Click on setting icon ⚙️ on the screen where the vedio is being played,then click on caption and select language subtitle Amharic

  • @ruhamabirhanurohina9571
    @ruhamabirhanurohina9571 2 ปีที่แล้ว +2

    trgumun salawkew gn mesmat makom alchalku what a grace,voice,anointing,music,musicians,background!

  • @anenewakgari1612
    @anenewakgari1612 29 วันที่ผ่านมา +1

    His blood has served the world from all sin. MY God 🙏 blass you I wish you to be good future.❤❤❤❤❤

  • @letutilahun1801
    @letutilahun1801 2 ปีที่แล้ว +42

    This song takes worship to a whole new level, Rahikoo ebifamii ❤️ ijaraamaa Deemna 🙌🙌

  • @getinetkaba5993
    @getinetkaba5993 ปีที่แล้ว +3

    I cant speak and hear oromiffa but my father do,so i make him translate because i love the song thanks i cant stop listening this song thanks again

  • @meazatilahun3474
    @meazatilahun3474 2 ปีที่แล้ว +12

    ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያድርግሽ ሪችየ በጣም በጣም ነው ሀሴት ያደረኩት የተባረኩት ትርጉም መጻፍሽ ደግሞ ውድድ!!! ሰማይ አሁንም ይከፈትልሽ ተባረኪ የኔ ውድ እህት!!!

  • @tegenemegersa3591
    @tegenemegersa3591 2 ปีที่แล้ว +14

    ዋው በጣም ደስ የሚል ዝማሬ ነው፤ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክሽ፤ እጅግ እጅግ ተባርኬበታለሁ ነፍሴም ረሰረሰች ፀጋውን ያብዛልሽ እህቴ።

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 ปีที่แล้ว +3

    ✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✟❤
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”
    - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)

  • @berrbeck
    @berrbeck 2 ปีที่แล้ว +16

    ምን አይነት ድንቅ መዝሙር, መልክት,አዘማመር, ሙዚቃ ነው ባካችሁ. ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ jabadha, jabadha halelujah

  • @user-xy1sk8wq5d
    @user-xy1sk8wq5d 5 หลายเดือนก่อน +1

    ይሄ መዝሙር መልእክት ይዞ ነው ያለው አሜን ብሎ ለተቀበለ ይሁን አሜንንንንንንንንንንንንንንን

  • @healingtube9082
    @healingtube9082 2 ปีที่แล้ว +9

    I have to search with my broken ormiffa this song , I lost words . It hit me like lighting ! Bless you! I blessed to speak three Ethiopian languages I can simple switch where the Spirt is ! I speak Oromo , Tigray and Amharic ! I thought myself by watching and listening . I may not write all of them well! But I hear and speak them well! Knowing Language is a power !

  • @nibretlema
    @nibretlema 2 ปีที่แล้ว +4

    I ever and never seen such amazing song in Ethiopian History

  • @Mercy2Mee
    @Mercy2Mee 2 ปีที่แล้ว +74

    Had my in-laws translating this for me in Amharic in addition to the English subtitles. What a song and production!! May God bless you.
    I think we have found our Sinach! 🙏🏽❤️

    • @israelderessa1471
      @israelderessa1471 2 ปีที่แล้ว +1

      There is an Amharic subtitle you can change it in a settings to understand it better.

    • @Mercy2Mee
      @Mercy2Mee 2 ปีที่แล้ว +1

      @@israelderessa1471 oh wow!! I didn’t realize it had a transcript. Amazing thank you.

    • @tigibiz9774
      @tigibiz9774 2 ปีที่แล้ว +1

      I totally agree with you I love her 😍

    • @Mercy2Mee
      @Mercy2Mee 2 ปีที่แล้ว

      @@tigibiz9774 what a powerhouse aydel!! ❤️

  • @minyaheldemelash
    @minyaheldemelash หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር እንዲህ ያሉ ዘማርያንን ያስነሳልን ጨማምሮ

  • @buchachatube
    @buchachatube 2 ปีที่แล้ว +4

    OMG ! ማልቀስ፤መጮህ፤ መሮጥ ሁሉንም ነገር መሆን ያሰኛል። ለጌታ ከንፍ ኖሮን ብንበር ያንሳል እንጂ አይበዛም።

  • @kalebyonas8854
    @kalebyonas8854 2 ปีที่แล้ว +21

    her energy is contagious , you are blessed !

  • @wbrsteyesus
    @wbrsteyesus ปีที่แล้ว +3

    ኦሮሚኛ ወፍ መዝሙሩን ግን መስማት ማቆም አልቻልኩም❤❤❤❤❤❤❤
    What a lovely song May God bless you sis. 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
    Thank you for the subtitles

  • @gechobayeta8750
    @gechobayeta8750 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow richo Eebbifamii😍😍😍❤ ✔🙏

  • @solomonseyoum2188
    @solomonseyoum2188 2 ปีที่แล้ว +2

    ራሄል ጎይታ እየሱስ ይባርኽኪ ይወስኸልኪ ብርኽቲ ሃፍቲ ዋው

  • @tewodrostsigeberhan8424
    @tewodrostsigeberhan8424 2 ปีที่แล้ว +9

    I don't know oromifa,but was shaking and crying @ the same time listening to it and can't stop listening,so mighty and so powerful song,this is the sound of heaven😍🥰❤

    • @tewodrostsigeberhan8424
      @tewodrostsigeberhan8424 2 ปีที่แล้ว +1

      Demo please yamarignam lyrics chemiribet richiye,blessings

    • @israelderessa1471
      @israelderessa1471 2 ปีที่แล้ว +1

      There is an Amharic and English subtitle you can change it in a settings to understand it better.

  • @riratube-7550
    @riratube-7550 2 ปีที่แล้ว +9

    Listening for 100 times 😘😘

  • @Abeni52
    @Abeni52 2 ปีที่แล้ว +1

    Dink mezmur nw Egziabiher zemenishn yibark !

  • @solomehailu1475
    @solomehailu1475 2 ปีที่แล้ว +2

    Amen amen ellllllllll🙌👏👏👏👏👏እግዚያብሄር አምላክ ይባርካቹ

  • @kalalem8730
    @kalalem8730 2 ปีที่แล้ว +6

    I don’t understand this language , but it is very blessing to me and all creatures 👌😀

  • @embetolkeba2806
    @embetolkeba2806 2 ปีที่แล้ว +10

    It is a great song ,God bless you all !!! ኤዬ,ሁምነ ዋቀ ኬኛ ሂነመና,ጎፍታ ጉዳ ቀብና!!!

    • @Mercy2Mee
      @Mercy2Mee 2 ปีที่แล้ว +1

      Please write the rest as well! I want to sing along so badly! ❤️

    • @israelderessa1471
      @israelderessa1471 2 ปีที่แล้ว

      There is an Amharic subtitle you can change it in a settings to understand it better.

  • @danielmengst5633
    @danielmengst5633 2 ปีที่แล้ว +2

    Ere yetrgum yale ebakachhu dresulg betam new des yaleg

  • @ebisagenjo9781
    @ebisagenjo9781 2 ปีที่แล้ว +2

    haaleluuyyaaa
    eebbifamaaaaaaaaaaaa

  • @faruketema7486
    @faruketema7486 2 ปีที่แล้ว +12

    Rahisho and magi❤️❤️❤️❤️❤️ be blessed for writing such beautiful songs.

  • @fitsumassefa3092
    @fitsumassefa3092 2 ปีที่แล้ว +4

    OH My God I can't stop listening !

  • @naolbekele9111
    @naolbekele9111 ปีที่แล้ว +1

    eyyee eyyee ni amannaa humna waaqa keenyatti ni amannaa. maatii eebbifamoo

  • @kbtilahun9233
    @kbtilahun9233 2 ปีที่แล้ว +1

    U are blessed sis

  • @fevenalemu2008
    @fevenalemu2008 2 ปีที่แล้ว +10

    Isumaan of jajna! JESUS!! JESUS!! JESUS!!
    "The LORD is my rock and my fortress and my deliverer, my God, my rock, in whom I take refuge, my shield, and the horn of my salvation, my stronghold." Psalm 18:2
    Hallelujah! What a powerful song. God bless you all.

  • @wangeelanamahundaaf-gospel3184
    @wangeelanamahundaaf-gospel3184 2 ปีที่แล้ว +20

    WHAT! Amazing Performance Rahel with your respective team and having Magi on your back! really the great God is with you. Emmanuel.

  • @tayeadulaoromo2591
    @tayeadulaoromo2591 ปีที่แล้ว +1

    UUUUUUUUUUU EYEEEEEE....EYEEEEE ...........100% ++++++++ NI AMANAA UUUUUU

  • @mulumkenabate1620
    @mulumkenabate1620 ปีที่แล้ว +1

    መኖሬ ትርጉም የሚሰጠኝ ይሄን መዝሙር ሳዳምጥ ነው።

  • @ephremayele1
    @ephremayele1 2 ปีที่แล้ว +4

    wow i love this song

  • @vokvoiceofkorea
    @vokvoiceofkorea 2 ปีที่แล้ว +14

    What a powerful worship!!! God Bless you all!!!

  • @bonsaasafa386
    @bonsaasafa386 2 ปีที่แล้ว +1

    Rahelye #Stay_blessed love you🥰🥰🥰🥰🥰

  • @jackurastudio5961
    @jackurastudio5961 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow richoye bayye bareeda ebbifami

  • @hanagudeta5252
    @hanagudeta5252 ปีที่แล้ว +4

    ❤❤not only the song ❤your smile brings spirit to sad soul ❤❤❤

  • @maheletmulugetaofficialcha1804
    @maheletmulugetaofficialcha1804 2 ปีที่แล้ว +8

    What a Spirit🙏 very powerfull bless you women of God🙏

  • @samueltemesgen215
    @samueltemesgen215 2 ปีที่แล้ว +1

    ebbifami jabduu gooftaan ebbisee.

  • @natnaelkassahun8111
    @natnaelkassahun8111 5 หลายเดือนก่อน +1

    ኦረማኛ ሙዝሙር ቋንቋው ቢቸግረኝም ሳዳምጠው ውስጤ በደስታ ይሞላል

  • @zelalemdemisse3149
    @zelalemdemisse3149 2 ปีที่แล้ว +3

    Amazing spiritual song🥰🥰🥰

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 2 ปีที่แล้ว +3

    ሪቾ ተባረኪ ፀጋ ይብዛልሽ

  • @theway9598
    @theway9598 2 ปีที่แล้ว +1

    Bara namni wan faarfattu walaale kanna keessatti issin garuu humnaa ,jabinna qulqullummaa, guddumma ……. Waaqayyoo qoofa faarfattuu.bagumma waaqayyoo issinin nuf kenne malee sila ulee keenya qabanee maasii fi laga bishanitti hafnaa ture. Really waa’ee keessannif yeroo hundaan waaqayyoon galateefadha.annaf issin tokkofadha jedheen issin waamuu hin danda’uu sababnii isaa nama 2ffa dha ittin jedhuu hin qabu wanan ta’eef.uffe kaa akkam akkan issin jaladhu maloo. Silaa wan dhageeffannu hin qabnuutti isheema kanna alanfaacha issin egnaa ega.❤️❤️