🛑ወዳጅ አለኝ!! WEDAJ ALEGN EBENEZER TAGESSE NEW COVER SONG6 April 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 เม.ย. 2024
  • የዚህ ቻናል አባል ለመሆን ጆይን የሚለውን በተን ይጫኑ።
  • เพลง

ความคิดเห็น • 1.8K

  • @SebleMasresha
    @SebleMasresha 2 หลายเดือนก่อน +438

    ይሄን መዝሙር ራድዮ ላይ ነበር የሰማውት ኢትዮ ኤ.ፌ.ም ላይ ሰይፉ ፋንታውን ለቆት እና ስራ ላይ ነበርኩ ውስጤ ሀሴት እያረገ ነበር የሰማውት ምን እልሀለው ወንድሜ ብርክ በል

    • @user-gm1sc2sq2s
      @user-gm1sc2sq2s หลายเดือนก่อน +15

      አሚን ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏😅

    • @user-xv6bc7pn1l
      @user-xv6bc7pn1l หลายเดือนก่อน +8

      Ere enem alew

    • @RejoiceEthiopia
      @RejoiceEthiopia หลายเดือนก่อน +13

      Seifu is coming closer to Jesus ❤ lets pray for him.

    • @Yeabkali
      @Yeabkali หลายเดือนก่อน

      😮😮😅😮

    • @Yeabkali
      @Yeabkali หลายเดือนก่อน

      😊😅😅😅

  • @EbenezerTagesseofficial
    @EbenezerTagesseofficial  2 หลายเดือนก่อน +632

    ለሌሎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ኮሜንት አድርጉት! ተባረኩ!!🙏

    • @user-ih5uy7lk4z
      @user-ih5uy7lk4z 2 หลายเดือนก่อน +8

      እሺ አብዬ እናዳጋለን 🙏❤️❤️

    • @temesegandesta9309
      @temesegandesta9309 2 หลายเดือนก่อน +4

      💞💞💓🙏🏻I love you e z y taberak

    • @aynalem6408
      @aynalem6408 2 หลายเดือนก่อน +3

      Ok 👍🙏🙏 tebarek❤

    • @user-ng7yd7ow8p
      @user-ng7yd7ow8p 2 หลายเดือนก่อน +2

      Eshiiii yene Abat❤❤❤

    • @user-ij4bt3li8r
      @user-ij4bt3li8r 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤👍

  • @user-wb5iu3ik5k
    @user-wb5iu3ik5k 24 วันที่ผ่านมา +37

    ወላሂ ሙስሊም ነኝ ግን በጣም ደስ የሚል እና ልብ እመነካ መዝሙር ነው የምር በርታ 👌

  • @lidujesuse910
    @lidujesuse910 2 หลายเดือนก่อน +226

    ዝም ብዬ እየሰማሁ አለቅሳለው ከጌታ ውጪ ማንም የለኝም የምር በጣም ደክሞኝ ነበር ሁሉም ነገር ሰልችቶኝ ነበር 😢😢😢😢😢ግን መዝሙሩ አበረታኝ ጌታ ዘመንህን ይባርክ ተባረክልኝ❤❤❤❤

    • @merontadesse8105
      @merontadesse8105 2 หลายเดือนก่อน +4

      One of my childhood memories 🎉of Singer Tamrat Haile.Blessing.❤

    • @selamawityitbarek9357
      @selamawityitbarek9357 2 หลายเดือนก่อน +2

      Me too , a very powerful mezmure

    • @abcdabcd5059
      @abcdabcd5059 หลายเดือนก่อน +1

      Mane alegne yalante sewma sew newe. Temsgen abate. Tik tok laye semchew muluwen le madamet guaguche sagegnew endet des endalegne.

    • @fiebentewelde7568
      @fiebentewelde7568 หลายเดือนก่อน +1

      Amennnnn tebarek

    • @yerowakgobena1041
      @yerowakgobena1041 หลายเดือนก่อน +1

      Enem endezihu 😭😍

  • @kedestrak123
    @kedestrak123 หลายเดือนก่อน +54

    እኔ ኦሮቶዶክስ ነኝ ግን እየን መዝሙር 100ግዜ ይሆናል የሰማሁት

    • @Biruk-bi1xn
      @Biruk-bi1xn 6 วันที่ผ่านมา +3

      እንም ❤️

    • @user-mr8ec2nt3p
      @user-mr8ec2nt3p 5 วันที่ผ่านมา +1

      Me to❤😂❤😂❤

  • @user-vh6sy2fc4z
    @user-vh6sy2fc4z หลายเดือนก่อน +40

    የጌታ መሆን እንዴት መታደል ነው ድንቅ ዝማሬ ተባረክ ወንድማችን

  • @user-cf6zr8tl8p
    @user-cf6zr8tl8p 2 หลายเดือนก่อน +238

    Ufffffff❤❤❤❤❤እኔ ብቻ ነኝ በመዝሙሩ እና በመልዕክቱ እያበድኩኝ ያለሁት😊 ጌታ እየሱስ ይባርክህ🙏🙏🙏😘😍

    • @sabelaeshetu2760
      @sabelaeshetu2760 2 หลายเดือนก่อน +5

      እረ እኔም እያበድኩ ነው

    • @yetmendale4930
      @yetmendale4930 2 หลายเดือนก่อน +3

      Amen enenm new

    • @Haileyesus274
      @Haileyesus274 2 หลายเดือนก่อน +1

      me to

    • @genetdesta2403
      @genetdesta2403 2 หลายเดือนก่อน +1

      Ara Enemi 😢❤❤

    • @BetelhemZawude
      @BetelhemZawude 2 หลายเดือนก่อน +1

      inem allew

  • @liyaamare2321
    @liyaamare2321 หลายเดือนก่อน +45

    ይሄ መዝሙር ለትግራይ ህዝብ ጌታ ባይኖር ወዳጅ ያልነው ጎረቤት ያልነው ተቀይሮብን በጌታ ሁሉ ታለፈ ገና እናልፈዋለን ክብሩን ጌታ ይውሰድ ቃሉን የማያጥፍ እሱ ብቻ ነው ስንቱ ታለፈ አንተም ተባረክ🙏

    • @betelhemambaye441
      @betelhemambaye441 หลายเดือนก่อน +2

      Yes eza lewah hezbey 😢 lehlfnayo 😢 gn geta aytewnm altalnm temsgen. Zemarew tebark

    • @loveelroi4453
      @loveelroi4453 หลายเดือนก่อน

      Ayyyyyy ski suk bela .. wushtina buzuh hizu alo , ember hzibikin u melaK ? Ski gidefana .. sukkk bela ..

  • @YayaYabu-ep3in
    @YayaYabu-ep3in หลายเดือนก่อน +104

    ሙስሊም ነኝ ግን ይህን ለማለት አልሰሰተሁም ግሩም ድምፅ፣ ግሩም ግጥም፣ግሩም ሀሳብ በርታ

    • @kidistbenti8343
      @kidistbenti8343 หลายเดือนก่อน +7

      Yegziaber menfes new yenekah(sh) not the voice and the poem. Ye Medan ken zare new . You don’t know what will happen tomorrow.
      የዮሐንስ ወንጌል 1:12 ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤ But as many as received him, to them gave he power to become the sons of God, even to them that believe on his name:

    • @lidiyatesfu1380
      @lidiyatesfu1380 หลายเดือนก่อน +5

      እየሱስ ይውድሻል(ህ)

    • @shalom-pb8eu
      @shalom-pb8eu หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤ፈጣሪየዉድሺ በእሥለማሺ እደአለት የፀናሺ ሌሎችን የማትጠይ ያርግሺ

    • @mariya-ke3sk
      @mariya-ke3sk หลายเดือนก่อน +1

      የልቤ ዝማሪ ነዉ የሀይማኖቱ ተከታዬ ባልሆንም የዉስጤን ነዉ የዘመረዉ ተባረክ ወንድሜ❤❤❤❤

    • @SelinaSelina-ue7pt
      @SelinaSelina-ue7pt 9 วันที่ผ่านมา

      እየሱስ ያድናል ይታዳጊ ከ ዛላላም ሞት ያድናል ነይ እየሱስን የ ግል አዳኝ አድርጋሽ ተቃባይ እሂቴ እየሱስ ይዎድሻል

  • @Bt-Y2XLO
    @Bt-Y2XLO 2 หลายเดือนก่อน +141

    ይሄንን መዝሙር ቲክቶክ ላይ ሰምቼ ስበር መጣሁ!! ፀጋና ምህረት ይብዛልህ ወንድሜ❤

    • @salometekle5176
      @salometekle5176 2 หลายเดือนก่อน +1

      Enem endechi 😂

    • @abcdabcd5059
      @abcdabcd5059 หลายเดือนก่อน +1

      Enem muluwen lemsemat endet endeguaguahu sagenew wow

    • @user-uu4fb1gb4l
      @user-uu4fb1gb4l หลายเดือนก่อน +1

      እኔም እንዳንችው ቲክቶክ ላይ ነው የሰማሁት

    • @abebawmariamtaye5666
      @abebawmariamtaye5666 หลายเดือนก่อน +1

      Enem FB lay ye TikTok ayech new yemetahut bebezu berekerek belelegne yabate lej

  • @DailyWord3832
    @DailyWord3832 2 หลายเดือนก่อน +96

    ቃሉን የማያጥፍ ወዳጅ እግዚአብሔር ብቻ ነው። ይህንን ለማየት አይናችን ይብራ ፣ ልባችን ይናፍቅ።

    • @NunaEndu
      @NunaEndu หลายเดือนก่อน

      Tebarek

  • @mimilovemimilove8520
    @mimilovemimilove8520 2 หลายเดือนก่อน +189

    እኔ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ ነኝ ግን ይሄ መዝሙር በጣም ነው የወደድኩት🎉

    • @Wanciitube
      @Wanciitube 2 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤❤

    • @taddeabdisa3253
      @taddeabdisa3253 2 หลายเดือนก่อน +7

      ኢየሱስ ፍቅር ነው ቅመሰው እስቲ

    • @molabalcha8816
      @molabalcha8816 2 หลายเดือนก่อน +6

      it is better to here the original one by tamirat haile

    • @elunigusu
      @elunigusu 2 หลายเดือนก่อน

      hahahaaa sekurare alew chew @@taddeabdisa3253

    • @sewa-kf6zl
      @sewa-kf6zl 2 หลายเดือนก่อน

      😅ለቀባሪዉ አረዱት አይሆንብህም?​@@taddeabdisa3253

  • @EyrusEyrus-op7fy
    @EyrusEyrus-op7fy หลายเดือนก่อน +35

    እኔኦርቶደክስኑኝ ግንመዝሙሩ በጣም ነው የሳበኝ ተባረክ

    • @kidistbenti8343
      @kidistbenti8343 หลายเดือนก่อน +2

      የዮሐንስ ወንጌል 1:12 ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤ But as many as received him, to them gave he power to become the sons of God, even to them that believe on his name:

  • @mahletbetemariam1264
    @mahletbetemariam1264 2 หลายเดือนก่อน +66

    ይሄ መዝሙር ለእኔ በጊዜው የደረሰልኝ እናም የተጽናናሁበት ነዉ። "ወዳጅ አለኝ እኔስ ከኔ ጋራ ዝቅታም የማይሽረዉ ተራራ" ስንቱን ልበል ሁሉም ለኔ ነዉ መልክቱ ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርክ🙏❤️

  • @user-gz4op5so5b
    @user-gz4op5so5b 2 หลายเดือนก่อน +106

    ወንድማችን ታምራት ሀይሌን ጌታ ይህን መዝሙር ሲሰጠው እ/ር በውሰጡ አንተን አይቶ ነበር ለዚህ ዘመን መፅናኛ ያደረገህ ጌታ ስሙ ይባረክ ብርክ በልልኝ!!!!

    • @sebhatdegu9574
      @sebhatdegu9574 2 หลายเดือนก่อน +1

      5:53 ❤❤❤

    • @user-pg1ig2hk3b
      @user-pg1ig2hk3b 2 หลายเดือนก่อน +2

      yes Awtaru Aydele ende?

    • @bethelmerzuk2917
      @bethelmerzuk2917 2 หลายเดือนก่อน +1

      ​​​@@user-pg1ig2hk3b
      የመጀመሪያው የአውታሩ ከበደ ነው 4:38 ጀምሮ የታምራት ሀይሌ ነው

    • @tsegayeayele5352
      @tsegayeayele5352 หลายเดือนก่อน

      ለኔ ፓስተር ታምራት ሀይሌ ስዘምር ነው የሚመቸኝ 1993 orignal

  • @biniamtesfaye977
    @biniamtesfaye977 2 หลายเดือนก่อน +67

    እኔ ፕሮቴስታንት እይደለሁም ግን የዚህ ልጅ መዝሙር በቅርብ ነው የስማሁት ዎዉ ፈውስ ነው ተባረክ ::

    • @6s8f7d
      @6s8f7d 2 หลายเดือนก่อน

      Yesu adelem.gen ashashelot new

    • @Tomno319
      @Tomno319 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@6s8f7dአሻሽሎት ሳይሆን ድጋሚ ዘምሮት ነው🙏

    • @dagi6055
      @dagi6055 หลายเดือนก่อน

      original mezmorun simaw yedro mezmor nw

    • @bereketnigus6152
      @bereketnigus6152 21 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤

    • @selamawitabraham740-gb6bh
      @selamawitabraham740-gb6bh 19 วันที่ผ่านมา

      ​@@6s8f7dየአውታሩ መዝሙር የታምራት mix ነው።

  • @lovableperson9840
    @lovableperson9840 2 หลายเดือนก่อน +58

    አምላክ አለኝ የሚራራ በፈተናው የሚመራ
    ወዳጂ አለኝ የሚያጽናና የሚያቆም በምስጋና
    ሰው ምን ያደርገኛል ኢየሱስ ካለልኝ
    ከማንም አብልጦ አባት ከሆነልኝ
    ምድር ቢነዋወጥ በምንም አልፈራ
    ኢየሱስ ህይወቴን እኔን እየመራ
    ሰው ምን ያደርገኛል ኢየሱስ ካለልኝ
    ከማንም አብልጦ አባት ከሆነልኝ
    ምድር ቢነዋወጥ በምንም አልፈራ
    ኢየሱስ ህይወቴን እኔን እየመራ
    እስኪ ጣል ላድርገው ሃሳቤን
    በውስጤ ያለውን የልቤን የልቤን
    ጸሃይ ቁልቁል ሲወርድ ሲምሽም ሲነጋም
    ፊቱ አይቀየር ምንድን ነው መሽበር
    የልቤ ሚገባው ካለልኝ እግዚአብሔር
    ትዝ ሲለኝ ጎኔ አጠገቤ የውስጤ ሚገባው የልቤ
    ወዳጂ አለኝ እኔስ ከኔ ጋራ ዝቅታ ማይሽረው ተራራ
    ለሰው የሚገባው አይደለም ከጌታ በስተቀር ሚረዳኝ የለም
    ብዬ የያዝኩትን ሚስጥሬን ችግሬን
    የምነግረው አባት ወዳጅ አግኝቻለሁ
    እሱ ካለ ጎኔ ለምን አዝናለሁ
    ትዝ ሲለኝ ጎኔ አጠገቤ የውስጤ ሚገባው የልቤ
    ወዳጂ አለኝ እኔስ ከኔ ጋራ ዝቅታ ማይሽረው ተራራ
    አለኝ ወዳጅ የማይከዳ
    ኑሮ ቢሆን ምድረ በዳ
    የቀረበ ሲርቅ ያጀበ ሲበተን
    ዞር ቀና ብዬ ሳይህ አላጣሁም አንተን
    አብርሃም በእምነት ቢወጣ ከኡር
    ተስፋው ቢረዝምበት ገባው ጥርጥር
    የተረሳ ቢመስል ዘመኑም ያለፈ
    ተስፋውን ፈጸምክለት ቃልህ መች ታጠፈ
    አዝ
    አለኝ ወዳጅ የማይከዳ
    ኑሮ ቢሆን ምድረበዳ
    የቀረበ ሲርቅ ያጀበ ሲበተን
    ዞር ቀና ብዬ ሳይህ አላጣሁም አንተን
    እንጀራ የበላ ፈውስ የተቀበለ
    ፀሐይ ቆልቆል ሲል አንድ እንኳ የታለ (፪x)
    የሰው አለኝታነት ዘለቄታ የለው
    በሆሳእና ማግስት ስቀለው ስቀለው (፪x)
    አዝ
    አለኝ ወዳጅ የማይከዳ
    ኑሮ ቢሆን ምድረ በዳ
    የቀረበ ሲርቅ ያጀበ ሲበተን
    ዞር ቀና ብዬ ሳይህ አላጣሁም አንተን
    ኑሃሚን በሞአብ ህይወት ሲመራት
    የልጇ ሚስት ኦርፋ ስማ ተለየቻት
    ጊዜና ሁኔታ አላምር ሲላቸው
    ስመው የሚለዩ ዛሬም ብዙ ናቸው (፪x)
    አዝ
    አለኝ ወዳጅ የማይከዳ
    ኑሮ ቢሆን ምድረ በዳ
    የቀረበ ሲርቅ ያጀበ ሲበተን
    ዞር ቀና ብዬ ሳይህ አላጣሁም አንተን
    ሳኦል ሰይፉን ሲስል በቤተ-መንግስቱ
    ጋሻ ጃግሬዎቹም አብረው ሲዶልቱ (፪x)
    ትልቁም ትንሹም ዳዊትን ሲያወግዝ
    ማን ይሆን ዮናታን ምስኪኑን የሚያግዝ
    ለምስኪኑ የሚያግዝ
    አዝ
    አለኝ ወዳጅ የማይከዳ
    ኑሮ ቢሆን ምድረ በዳ
    የቀረበ ሲርቅ ያጀበ ሲበተን
    ዞር ቀና ብዬ ሳይህ አላጣሁም አንተን
    ተስፋዬ ተሟጦ ቀን የጐደለ ዕለት
    ባለዕዳ ሲመኘኝ ለዳግም ባርነት (፪x)
    ሰማይም ነደደ ማድጋዬን ሞላው
    እዳዬ ተከፍሎ ተረፈኝ የምበላው (፪x)
    አዝ
    አለኝ ወዳጅ የማይከዳ
    ኑሮ ቢሆን ምድረ በዳ
    የቀረበ ሲርቅ ያጀበ ሲበተን
    ዞር ቀና ብዬ ሳይህ አላጣሁም አንተን

  • @user-op2oi1pj2o
    @user-op2oi1pj2o 2 หลายเดือนก่อน +38

    አቤኔዜር ታገሠ ወንድሜ፡ ከሰማሁህ ቀን ጀምሮ መንፈሴን አርኪ ይዘትና የማሰለች ቅኝትህ እግዚአብሔርን እንዳማሰግን ይደርገኛል። አካላዊ ዝግታህና መንገስ ተኮርነትህ ለአምልኮ ይመቻል። የሱስ ጌታችን ጸጋውን ያበዛልህ ዘንድ ጸሎቴ ነው። ከተወዳጇ ባለቤትህ ጋር ደግሞ፡ ተመሳሳይ መሆናችሁ ጌታ ገና ብዙ ሊሠራባችሁ አስቦ ያዘጋጃችሁ ይመስላልና በርቱ አደራ። የጌታችን መምጫ ከምንጊዜው ይልቅ ቀርቧልና። እየሱ ጌታ ነው።❤

  • @GigiBlen
    @GigiBlen 2 หลายเดือนก่อน +25

    Am orthodox gen sesemaw wsta yregagal 🙏thanx

    • @kidistbenti8343
      @kidistbenti8343 หลายเดือนก่อน +1

      የዮሐንስ ወንጌል 1:12 ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤ But as many as received him, to them gave he power to become the sons of God, even to them that believe on his name:

  • @HagerHagere-hh6no
    @HagerHagere-hh6no หลายเดือนก่อน +41

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን አበድኩኝ በዚ መዝሙር

    • @urgessabedaso3195
      @urgessabedaso3195 11 วันที่ผ่านมา

    • @tsigemengiste6108
      @tsigemengiste6108 6 วันที่ผ่านมา

      ኦርቶዶክስ ሐይማኖት ነው😂 መዝሙሩ ግን ጌታ ኢየሱስን ማወቅ መነካት ነው❤❤❤

  • @mercy7154
    @mercy7154 2 หลายเดือนก่อน +11

    😢😢 ኖርማል ተኮኖ አይሰማም በየሱስም! የሚገርም የእግዛብሄር መገኘት አለበት ውስጥ ያንሰፍስፋል ዘርክ ይብዛ።

  • @meshlesh1002
    @meshlesh1002 2 หลายเดือนก่อน +33

    ለሌሎች እንዲደርሱ ሼር ላይክ ኮሜንት አድርጎት ተባረኩ የጌታ እግዚአብሔር ይባርክ 🎸🎸😭😭❤❤

  • @fantayefonja4295
    @fantayefonja4295 2 หลายเดือนก่อน +25

    ይህ እውነተኛ ከእግዚሐቤር የሆነ ፀጋ ነው የዝማሬ ምንጭ ይፍለቅልህ❤❤❤❤

  • @amansenbitahmed
    @amansenbitahmed 23 วันที่ผ่านมา +3

    እግዛብሔር ይባርክህ በጣም ሃሴት የማደርግበት
    የምጽናናበት
    መዝሙር ነው
    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @tarikugebeyehu
    @tarikugebeyehu 2 หลายเดือนก่อน +16

    ይህ መዝሙር ለእኔ ነው አሜን 🙏🙏🙏God bless you ❤

  • @teddyabrishe3561
    @teddyabrishe3561 2 หลายเดือนก่อน +23

    በእግዚአብሔር እንደዝ አይነት ዝማሬ ሁሌ ስራልን ጌታን በጣም ተጽናንቻለው 🥲🥲🙏

  • @ashenafierbo1110
    @ashenafierbo1110 2 หลายเดือนก่อน +14

    በጥሩ ቅኔ ተቀኝቶታል ግሩም አርጎ ነው የዘመረው የክብሩ ባለቤት ለሆነው ለእግዚአብሔር ክብር ይሁን። አቤኔዘር ባለቅኔው እውነትም ባለቅኔ በጣም ነው የወደድኩት እግዚአብሔር አብዝቴ ይባርክህ ብዙ ይጨምረልህ በብዙ ተባረክ በምንም አትያዝ ❤❤❤❤

    • @ht1201
      @ht1201 2 หลายเดือนก่อน +1

      የአውታሩ ነው መዝሙሩ

    • @senaitgebrehiwot6290
      @senaitgebrehiwot6290 หลายเดือนก่อน

      ኦርጅናል መዝሙሮቹ የዘማሪ የአውታሩ ከበደ እና የመጋቢና ዘማሪ ታምራት ኃይሌ ዝማሬዎች ናቸው።

  • @azebtarikudargie2886
    @azebtarikudargie2886 2 หลายเดือนก่อน +9

    እጅግ ድንቅ ዝማሬ ከእርጋታህ ጋር ኢየሱስ የዘላለም ወዳጅ ነው! ተባረክ

  • @TigistTekle-pr9eu
    @TigistTekle-pr9eu 14 วันที่ผ่านมา +2

    እኔ ሆርቶዶክስ ነኝ ግን መዝሙሩን አዳምጠዋለው በጣም ደስ ይላል 😍😍😍😍

  • @edenqtr1056
    @edenqtr1056 หลายเดือนก่อน +4

    እኔ አሞኛል 😢😢ውስጤን ግን ይሄ መዝሙር ጠግናኛል

  • @user-dl4oq4wd5w
    @user-dl4oq4wd5w 2 หลายเดือนก่อน +19

    ሳይዘመሩ የቀሩ ብዙ የድሮ መዝሙሮች አሉ እባክህን ብትዘምራቸውና ብንታነጽበት እግዚአብሔር ይባርክህ።

  • @derejegire941
    @derejegire941 หลายเดือนก่อน +3

    ጌታ አሁንም ይባርክ🎉

  • @yosefwubshet4449
    @yosefwubshet4449 2 หลายเดือนก่อน +12

    ስለ አንተ የእግዚአብሄር ስም የተመሰገነ ይሁን። አሜን !!!❤❤❤

  • @AyalMiyku
    @AyalMiyku 2 หลายเดือนก่อน +8

    አለኝ ወዳጅ የማይከዳ ፀጋ ይብዛልህ ወንድም❤❤

  • @blenblen9248
    @blenblen9248 2 หลายเดือนก่อน +6

    ይሄ መዝሙር አርብ እለት ቲክቶክ ላይ አይቼ ዩትዩብ ላይ እየሰማሁ ከስራ ቦታዬ ቤቴ ደረስኩ ይሄው እስከዛሬ እየሰማሁት እየተባረኩበት አፅናኝ መዝሙር ነው መምፍሰን ያድሳል እንኳንም ደግመህ ዘመርከው ወንድሜ ዘመንህ ሁሉ ብሩክ ይሁን❤🙏

  • @TigistTekle-pr9eu
    @TigistTekle-pr9eu หลายเดือนก่อน +7

    ደስ የሚል መዝሙር እኔ ሆርቶዶክስ ነኝ ግን መዝሙሩን ወደድኩት

  • @user-rx3jp4uu1h
    @user-rx3jp4uu1h 2 หลายเดือนก่อน +9

    አውታሩና ጋሽ ሀይሌ የሁለቱን ነው መዝሙር እግዚአብሔር ይባርካቸው አንተም በሚገርም ሁኔታ ዘምረሀል አብዬ ተባረክ

  • @amenmery4704
    @amenmery4704 2 หลายเดือนก่อน +9

    ምን የሚሉት መታደል ባንተ እኔ ቀናሁ ጌታን ሁሌ እንደተባረኩ መንፈሴ እንደረሰረሰ ቸሩ እግዚአብሔር ይመስገን ተባረክልኝ ዘመንክ እንዲህ ስታገለግለው ይለቅ❤

  • @EdenEthiotube
    @EdenEthiotube 2 หลายเดือนก่อน +12

    ይሄም መዝሙር talkl ሰምቼ መጣሁ እግዚአብሔር ይባርክ ያው ታሩ ከበደና የታምራት ኃይልም የዘመርከው ተባረክ ቆንጆ አርገን የዘመርከው ቆንጆ አርግ
    ዘምረኸዋል ተባረክ

  • @user-xg4qc3hn4i
    @user-xg4qc3hn4i 2 หลายเดือนก่อน +9

    ወድሜ ተባረክ ዘመን የማይሺረው መልክት ነው አቤኒየ

  • @sofimamo-cb9ow
    @sofimamo-cb9ow 2 หลายเดือนก่อน +12

    .ዘመንህ ይባረክ ነፍስን የሚያረሰርስ መዝሙር

  • @asterasmelash4895
    @asterasmelash4895 24 วันที่ผ่านมา +3

    wow ኣለኝ ወዳጅ የማይከዳን ኑሮ ቢሆን ምድረበዳ ሚገርም ጸጋየተሞላ ድምጽ ሃሌሉያ በጣም ተባርኬያለው ኣቢ ጌታ ኣብዝቶ ይባርክህ keep singing for ever❤❤❤

  • @misganabafa
    @misganabafa 2 หลายเดือนก่อน +10

    ኤረ ምን ልበል እረሰረስኩ ተባረክ ብዛ ስፋ አትለካ አትገደብ በኢየሱስ ስም

  • @masreshaaddisu250
    @masreshaaddisu250 หลายเดือนก่อน +7

    አድናቂህ ነኝ። ግን አንድ ነገር ብቻ ልበልህ። ስኬት ብቻህን ሲሆን ይደብራል። አብሮነት ሲኖሰው መተሳሰብ ሲኖረው ጥሩ ነው። ምን ለማለት ነው ዳኒን የልጅነት ወዳጅህን አግዘው። እንዳንተ እየዘመረ ጌታውን ያክብር ያምልክ ለብዙዎች ይትረፍ። 🙏

  • @user-hx7wx8yd4r
    @user-hx7wx8yd4r 2 หลายเดือนก่อน +5

    ይሄን መዝሙር ድሮ ሰምቼ ነበር ግን አነደአዲስ አሁን ነው በደንብ የሰማሁት ብዙ ተባረክ አቤንዬ ነብስ አልቀረልኝም

  • @ngstasmare9518
    @ngstasmare9518 2 หลายเดือนก่อน +10

    አሜን የእኔ ሲባል ሁሌም እርግጠኛ የምንሆንበትወ ከስፍራው የመይታጣ ጌተ አለን ስሙ ስሙ ይክበር !!!!!!!!!!❤❤❤❤❤❤ወንድሜ እድል ነዉ ወጣትነት ለእሱ እየዘመሩ መኖር ትልቅ እድል ነው ቅኔ ይብዛልህ ፀጋ ይትረፍረፍልህ ተባረክ 🙏

  • @user-wt2cz5ul2f
    @user-wt2cz5ul2f 2 หลายเดือนก่อน +12

    😢ከፍቶኝ ነበር የምር መፅናኛ ዝማሬ ነው

  • @user-hf8hk2vt6l
    @user-hf8hk2vt6l 21 วันที่ผ่านมา +2

    እግዛቢሄርን አግዛቢሄር አደቀበል ያረከኝ ተባረክ😢❤❤

  • @user-kf5dw4gc9m
    @user-kf5dw4gc9m หลายเดือนก่อน +4

    ተባረክ ወድሜ በስደትላይ ነኝ ከፍቶኝነበር ተስፅናንቼበታለው❤❤❤

  • @YishakMathewos
    @YishakMathewos 2 หลายเดือนก่อน +12

    አሜን አሜን ክብር ለናዝሬቱ ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ታበረክ በብዙ ዘመንህ ይባረክ 😢❤❤❤

  • @hanatesfaye3253
    @hanatesfaye3253 2 หลายเดือนก่อน +6

    😢😢😢ተባረክ ሌላ ቃል የለኝም ጌታን የሚያስናፍቅ ዝማሬ በምንም ሁኔታ ውስጥ የልቤ ሚገባው ጌታ አባት አለኝ ጌታ ይባርክህ🥰🥰🥰

  • @abegazabakiya789
    @abegazabakiya789 5 วันที่ผ่านมา

    😭😭😭😭ሁሌም የምፅናናበት መዝሙር ተባረክ አንተም እንደዚህ ዘመኖቹ አንድ ነገር ብለህ እንዳላዝንብህ ልቤ ይፈራል ተባረክ❤❤

  • @betleenlafebo7105
    @betleenlafebo7105 2 หลายเดือนก่อน +7

    አምላክ አለኝ ኧረ ኡኡኡኡኡኡኡ ያለውት ግን የመዳም ቤት ነው ይሄንን መዝሙር እየሰማው እቃ ሰባብሬ ጨርስኩ ተሰምቶ የማይጠገብ አቤኒ ግን ምን አይነት ፍጡር ነክ!!!! እግዚአብሔር አምላክ ዝራሽህን ይባርክ ስወድክ

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 2 หลายเดือนก่อน +11

    Amen amen amen God bless you and thank you
    እኔስ ወዳጃ አላኝ ፈጽሞ የማይከዳ አሜን አሜን

  • @ejigayehuasfaw2855
    @ejigayehuasfaw2855 2 หลายเดือนก่อน +9

    አቤኑ ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ ከርጋታህ ጋር መዝሙሩን ብሰማው ብሰማው አልጠግብ አልኩ ጌታ ኢየሱስ ኑሮህን ትዳርህን አገልግሎትህን ዘመንህን ሁሉ ይባርክ።ተባርከሀል ዘመንህን ስታገለግል በጌታ ቤት ይለቅ አቤኑጌታእግዚአብሔርይባርክከርጋታህጋርመዝሙሩንብሰማውብሰማውአልጠግብአልኩጌታኢየሱስኑሮህንትዳርህንአገልግሎትህንዘመንህንሁሉይባር።ተባርከሀልዘመንህንስታገለግልበጌታቤትይለቅ።

  • @user-mc2dd3we3r
    @user-mc2dd3we3r หลายเดือนก่อน +3

    የቀደሙ ዘማሪዎች የዘመሮአቸው መዝሙሮች ዘመን ተሻጋሪ መሆናቸው በዚህ ዘመን በአንተ ድምፅ ቅላጼ ሲንቆረቆሩ መልዕክታቸው ድንቅ ጌታ ይባረክ!የቀደሙት በፀሎት ነው የሚቀበሉት እና በርታ!

  • @Elsa-tg1ec
    @Elsa-tg1ec หลายเดือนก่อน +3

    ኦኦኦኦ አባ ኮ ክብር በሰማይ በምድር ተጠቅልሎ ለአንተ ይሁን አንተ ብቻ ታማኝ ታጋሽ እውነታኛ ሰላም ኡፍፍፍ ተመስገን ሌላው ሌላው ውሸት ዬሔ መዝሙር ለኔ ነው ዘመንሄ ይባርክ የኔ ወንድም!!!!!😭😭😭😭😭

  • @Tsehayabune
    @Tsehayabune 2 หลายเดือนก่อน +7

    በትክክል ነው አሜን አሜን አሜን ጌታ ኢየሱስ እኔ ጋራ ከሆነ ሰውና ምን አደርጋለ የበቀኛለህ ኢየሱስ ለእኔ❤❤❤ ጸጋ ይጨምርልህ አቤነዘር ተባረክ በብዙ ጸጋ🤲🤲✊❤❤

  • @NehemiahYonas
    @NehemiahYonas 2 หลายเดือนก่อน +113

    yihe vidio bzihe seat 1,000,000 views megibat neberebet enkuan endezihe aynet mezemur lelas share enaderge yele please begeta fiker share enadirigew .

    • @MitaMita-mt9ft
      @MitaMita-mt9ft 2 หลายเดือนก่อน +2

      Eshii 🙏🙏🙏🙏

    • @martatesfaye7773
      @martatesfaye7773 2 หลายเดือนก่อน +2

      በትክክል ❤

    • @mexionmyreal1.162
      @mexionmyreal1.162 2 หลายเดือนก่อน +2

      ❤❤❤❤❤❤

    • @YonasYoyo-zi9wy
      @YonasYoyo-zi9wy 2 หลายเดือนก่อน +3

      Ewnetun new !!!Ere wegen gena 200,000 rasu aligebam ere layke ena share

    • @hayubayisa6326
      @hayubayisa6326 2 หลายเดือนก่อน

      @@MitaMita-mt9ftqqq Love of 😢 m 3:09 😮qQ😅qQQqq😮😅qQq😅😊 😅 www😊 q a lot

  • @zenebechtsegaye2286
    @zenebechtsegaye2286 2 หลายเดือนก่อน +4

    በዚህ መዝሙር ውሰጤ ነው የተፀናናው እግዛብሄር ይባርክህ❤❤❤❤❤

  • @yoditalemayehu3789
    @yoditalemayehu3789 หลายเดือนก่อน +4

    ዘመን ተሻጋሪ መዝሙር ዛሬም ስሰማዉ እንደ አዲስ ነዉ የምነካዉ ወንድሜ ድንቅ አርገህ ዘምረከዋል በረከታችን ነህ ጌታ እየሱስ አገልግሎትህን ያስፋ!!

  • @RomanRoman-us9rz
    @RomanRoman-us9rz 2 หลายเดือนก่อน +13

    በጣም ደጋግሜ የሰማሁት መዝሙር አቢኒ በርክ በልልን በረከታችን we love you🎉❤❤❤ አሜን አሜን ቀና ባልን ቁጥር የማናጣው እግዚአብሔር 😢

  • @MelatGebremedh-bk6qk
    @MelatGebremedh-bk6qk หลายเดือนก่อน +6

    ወድሜ ለኔ የተዘመረ መዝሙር ዝማሬ መላክ ያስማልን 🙏🙏🙏

    • @user-gq9jb1nm8j
      @user-gq9jb1nm8j หลายเดือนก่อน +2

      Amen God blessed you & your families .❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tigistzemedkun4846
    @tigistzemedkun4846 2 หลายเดือนก่อน +4

    አምላክ አለኝ የሚራራ በፈተና የሚመራ
    ወዳጅ አለኝ የሚያፅናና የሚያቆም ለምስጋና
    ሰው ምን ያደርገኛል ኢየሱስ ካለልኝ
    ከማንም አብልጦ አባት ከሆነልኝ
    ምድር ቢነዋወጥ በምንም አልፈራ
    ኢየሱስ ህይወቴን እኔን እየመራ
    እስኪ ጣል ላርገው ሃሳቤን
    በውስጤ ያለውን የልቤን የልቤን
    ፀሀይ ቁልቁል ሲወርድ ሲመሽም ሲነጋ
    ፊቱ አይቀየር ምንድነው መሸበር
    የልብ የሚገባው ካለልኝ እግዚአብሔር
    ትዝ ሲለኝ ጎኔ አጠገቤ
    የውስጥ የሚገባው የልቤ
    ወዳጅ አለኝ እኔስ ከእኔ ጋራ
    ዝቅታ የማይሽረው ተራራ/2/
    ለሰው የሚገባው አይደለም
    ከጌታ በስተቀር የሚረዳኝ የለም
    ብዬ የያዝኩትን ሚስጥሬን ችግሬን
    የምነግረው አባት ወዳጅ አግኝቻለው
    እሱ ካለ ጎኔ ለምን አዝናለው
    አዝ....
    አለኝ ወዳጅ የማይከዳ
    ኑሮ ቢሆን ምድረ በዳ
    የቀረበ ሲርቅ ያጀበ ሲበተን
    ቀና ብዬ ሳይህ አላጣሁም አንተን/2/
    አብርሃም በእምነት ቢወጣ ከኡር
    ተስፋው ቢረዝምበት ገባው ጥርጥር
    የተረሳ ቢመስል ዘመኑ ያለፈ
    ተስፋውን ፈፀምከው ቃልህ መች ታጠፈ/2/
    አዝ...
    ኑሀሚን በሞአብ ህይወት ስትመራ
    የልጇ ሚስት አርፋ ስማ ተለየቻት
    ጊዜና ሁኔታ አላምር ሲላቸው
    ስመው የሚለዩ ዛሬም ብዙ ናቸው
    አዝ...
    እንጀራ የበላ ፈውስ የተቀበለ
    ፀሀይ ቁልቁል ሲል አንድ እንኳን የታለ/2/
    የሰው አለኝታነት ዘለቄታ የለው
    በሆሳህና ማግስት ስቀለው ስቀለው/2/
    አዝ...
    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ 🙏❤🙏

  • @alemtuatrsaw7801
    @alemtuatrsaw7801 2 หลายเดือนก่อน +9

    አለኝ ወዳጅ የማይከዳ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ተባረከ ወንድማችን🙏🙏🙏🙏

  • @bereketdaniel5474
    @bereketdaniel5474 2 หลายเดือนก่อน +5

    ሁሉ በራቀኝ ጊዜ እግዚአብሔር ብቻ ነበር አጠገቤ የነበረው እግዚአብሔር የቅርብ ወዳጄ ነው እግ/ር ተመስገን 🙏🙏🙏

  • @betslot9715
    @betslot9715 3 วันที่ผ่านมา

    ይኤ መዝሙር ቃላት አጣሁለት ስሰማሁ ሀሴት አረጋለዉ ከድምፅህ ጋር ረጋ ከማለትህ ጋር በመንፈስ ሆነህ ስለምዘምር ሴይጣን ያለበት እንኳን ለቆት ይኤዳል ዘመንህ ይባረክ መንፈስ ቅዱስ ይጠቀምብህ በክርስቶስ ደም ተሸፈን

  • @EtsubZegeye-pr7cs
    @EtsubZegeye-pr7cs หลายเดือนก่อน +5

    Lib yemineka mezimur new geta yibarikeh!

    • @EtsubZegeye-pr7cs
      @EtsubZegeye-pr7cs หลายเดือนก่อน

      ❤❤ hulem sadamitew addis new zemenh yibarek!

  • @user-dl4oq4wd5w
    @user-dl4oq4wd5w 2 หลายเดือนก่อน +7

    በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ ከ10 ጊዜ በላይ ሰምቼዋለሁ አሁንም እየሰማሁ ነው የተርርጋጋህ።

  • @adnardtube5863
    @adnardtube5863 2 หลายเดือนก่อน +9

    Cover መዝሙሮች በዚህ የልቀት ደረጃ ደግመው ሲሰሩ ደስ ያሰኛል ተባረክ አቤኑ❤❤❤

  • @adanuugalataaadanuugalataa6655
    @adanuugalataaadanuugalataa6655 2 หลายเดือนก่อน +5

    Barriikee jirenyii Kee haa ebbifamuu 😍😍❤❤🎉🎉

  • @user-yf5ry3cz9v
    @user-yf5ry3cz9v หลายเดือนก่อน +5

    አንተ ልጅ ጌታ ዘመንህን ይባርክ በዚህ ዝማሬህ ታመምኩ

  • @fjfhghgjh2504
    @fjfhghgjh2504 หลายเดือนก่อน +3

    የህይወት ታሪኬ ነው ኢየሱስ አምላኬ ተባረክ

  • @samridesta5080
    @samridesta5080 2 หลายเดือนก่อน +4

    ወንድሜ ምንእንደምልህ አላዉቅም ተባረክልኝ🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻አሁን ባለሁበት ከመጥፎ ከብቸኝነት ከክፉ ከሀዘን ሕይወት ዉስጥ መፅናኛዬ ሆኖ ደስ እያለኝ የማዳማጠዉ መዝሙር ነዉ ተባረክልኝ 🙏🏻🙏?አሁንባለሁበትከመጥፎከብቸኝነትከክፉከሀዘንሕይወትዉስጥመፅናኛዬሆኖየማዳማጠዉመዝሙርነዉተባረክልኝበርታ ❤❤❤❤

  • @mabratturbo6355
    @mabratturbo6355 2 หลายเดือนก่อน +6

    yalefewun mastawes tiru new yihin mezmur ante stzemer new yesemawit tebarek❤❤❤

  • @msrachtadele6441
    @msrachtadele6441 หลายเดือนก่อน +4

    ዋው በቀን ስንት ጊዜ እንደምሰማው ግን በሰማው ቁጥር እንደ አድስ ውስጤ ሀሴት ያደርጋል ብርክ በል ወንድሜ

  • @israeladinew9509
    @israeladinew9509 2 หลายเดือนก่อน +13

    ኢየሱስ እውድሃለው ክበር ክበር ልብን ዘልቆ የሚገባ ❤❤❤❤❤

  • @jesusislord3894
    @jesusislord3894 2 หลายเดือนก่อน +6

    ነፍስም አልቀረልኝ:: Omg!!! Tebareklign my brother! ለምልምልኝ::

  • @demitubeklel
    @demitubeklel 2 หลายเดือนก่อน +5

    አሜን አሜን አሜን.በሰደት እየሱሰ ወዳጀችን ነዉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @merhawigebrsilsi7776
    @merhawigebrsilsi7776 หลายเดือนก่อน +3

    I stick with this song the whole week, thanks brother for this blessing song ❤❤❤

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle233 2 หลายเดือนก่อน +8

    ተባረክ ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @user-tp7wj4dv9o
    @user-tp7wj4dv9o 2 หลายเดือนก่อน +5

    ሰው ምን ያደርገኛል አየሱስ ካለልኘ ከማንም አብልጦ አባት ከሆነልኝ 🙏🙏❤️❤️

  • @MesteBalcha
    @MesteBalcha หลายเดือนก่อน +4

    ተባረክ እድሜ ይጨመርልን ፀጋው ያብዛልህ❤❤❤❤❤❤❤አልፌ ህድ አትያዝ አትገደብ

  • @Amorrison251
    @Amorrison251 หลายเดือนก่อน +3

    Please we need an Album soon. I love your songs and voice

  • @tibletargamo925
    @tibletargamo925 2 หลายเดือนก่อน +6

    አሜን ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ🙏ባለፈዉ የዘመርከዉን በሙሉ በጣም ተባርከንበታል እና ግን"እቅፍ ድግፍ"የምለዉን የአዘብን መዝሙር እንደገና ሙሉ ቁጥሩን ብትሰራልን እባክህ በጣም አጠረ🙏

  • @BirhaneTulu-dl4tg
    @BirhaneTulu-dl4tg 2 หลายเดือนก่อน +9

    በእውነት ይሄ መዝሙር ለኔ ነው በመከራ ውስጥ የሚያጽናና እግዚአብሔር ብቻ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ኤብ ተባራክ ፀጋ ይብዛልህ

  • @Fere-Sewra291
    @Fere-Sewra291 2 หลายเดือนก่อน +3

    በጨለማ ግዜ የሚረዳ ወዳጄ ክብር ላንተ🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @adiamtsegaye-jw8nw
    @adiamtsegaye-jw8nw หลายเดือนก่อน +3

    Endate yemyareseres mezmure new tebark wendema❤❤❤ yehan mezmur kalsemhugni mewale alechalkum❤alatahum anten❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ng7yd7ow8p
    @user-ng7yd7ow8p 2 หลายเดือนก่อน +4

    አሜን አሜን ኡነት ቃላት የለኝም ከ 10 ግዜ በላይ ነው የሰማሁት በጣም ደስ የምል መዝሙር ነው ወዳጅ አለ ከኔ ጋር እንዴ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም 😭😭Oh Thank you God !!!!! ጌታ ፀጋው ያብዛልህ አቢ ❤❤❤❤❤❤ የተባረከ ሰው ነህ በቃ❤❤❤

  • @user-yi8lz5hr4j
    @user-yi8lz5hr4j หลายเดือนก่อน +3

    ተባረክ አሪፍ መዝሙር ልብ የሚነካ

  • @selamawitwondu9975
    @selamawitwondu9975 4 วันที่ผ่านมา

    ተባርክ ቃላት ያጥርኛል ምን ማለት እንዳለብኝ ዘመንክ በቤቱ ይለቅ❤

  • @respect_f
    @respect_f 4 วันที่ผ่านมา

    ጌታ ዘመንክ ይባርከው በዚ መዝሙር እረስርሻለው።

  • @user-rp7om3yq3m
    @user-rp7om3yq3m หลายเดือนก่อน +3

    እዩኝ እዩኝ የማይል የተረጋጋ ትክክለኛ ወንጌል አስተማሪ

  • @tamiruyigletu6534
    @tamiruyigletu6534 หลายเดือนก่อน +3

    በእዉነት ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ

  • @gedimann7
    @gedimann7 10 วันที่ผ่านมา +1

    'ጊዜና ሁኔታ አላምር ሲላቻው ስመው የሚለዩ ዛሬም ብዙ ናቸው፡፡'🥺🥰

  • @UzzielUzi
    @UzzielUzi หลายเดือนก่อน +2

    ኢየሱስ ይባርክህ ወንድም ይህን መዝሙር ስለሰጠህ ኢየሱስ ይመስገን 🙏👍🏽👍🏽

  • @wakjiraofficialtube
    @wakjiraofficialtube หลายเดือนก่อน +3

    ምን አይነት መዝሙር ነው❤❤❤ ተባረክ

  • @amnauelabrham8037
    @amnauelabrham8037 หลายเดือนก่อน +3

    ኤብ ይሄን መንፈስ ጠብቅ ብሩክ ሁንልኝ ጌታ ይጠብቅ

  • @user-ky6ji8vt1r
    @user-ky6ji8vt1r หลายเดือนก่อน +2

    ዘመን ይባረክ ጌታ አብዝቶ ይባርክ ተባረክ❤❤❤❤❤

  • @tigisttg9998
    @tigisttg9998 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አቤኒ በጣም የተባረክህ ነህ በጣም ነው ምናመሰግንህ በዚህ ዘመን ይህንን የሚያጥናና መዝሙር ዞር ብየ ጌታን። እንዳይ አደረገኝ❤❤❤❤❤