የጠላ አጠማመቅ( ክፍል2)የጠላ ቂጣ እንዴት እናዘጋጃለን ተከታታይ ቪዲዮ(Ethiopian tela)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 42

  • @zedhabeshafood2518
    @zedhabeshafood2518  5 ปีที่แล้ว +8

    ሰላም ለሁላችን ይሁን
    የሚቀጥለውን ተከታታይ ቪዲዮ ክፍል 3 subscribe በማድረግ ተከታተሉ አመሰግናለሁ ።

    • @ሐናሐና-ቘ3ከ
      @ሐናሐና-ቘ3ከ 5 ปีที่แล้ว +1

      እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ እግዚአብሔር ይስጥልኝ

    • @zedhabeshafood2518
      @zedhabeshafood2518  5 ปีที่แล้ว

      @@ሐናሐና-ቘ3ከ አሜን

  • @EthiopianKitchen
    @EthiopianKitchen 5 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ዜድዬ

  • @hanitube405
    @hanitube405 5 ปีที่แล้ว +2

    በጣም አሪፍ ነው

  • @KiyaTube4
    @KiyaTube4 5 ปีที่แล้ว +3

    በጣም እናመሰግናለን።

  • @ethioeyeattube5297
    @ethioeyeattube5297 5 ปีที่แล้ว +3

    እናመግናለን ውድ

  • @tarzanambesa2168
    @tarzanambesa2168 5 ปีที่แล้ว +2

    Gobez berchi

  • @chunawegayehu2448
    @chunawegayehu2448 5 ปีที่แล้ว +1

    Yene konjo yene balemuya asrareshe dese yelale.👍👏😘

  • @abisiniyaethiopia6676
    @abisiniyaethiopia6676 5 ปีที่แล้ว +3

    ተባረኪ

  • @tinaabate9497
    @tinaabate9497 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ተባረኪ የኔ እህት
    አንድ ነገር ልጠይቅሽ ምጣዱን ከየት ነው ያገኘሽው በጣም ትልቅ ነው እና አመስግናለሁ

  • @Tube-fp8gy
    @Tube-fp8gy 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋውው ጎበዝ ውዴ ጎራበይ

  • @dst1684
    @dst1684 ปีที่แล้ว

    I never seen like you 👏👏👏👏❤️❤️ wow

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 5 ปีที่แล้ว +2

    Zed የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ በጣም ባለሙያ ነሽ እህቴ በተለይም ምንም የማናውቅ ስላለን በሚገባን መልኩ ገለፃ ታደርጊልናለሽ እጅግ አመሠግናለሁ ክፍል3 በጉጉት እጠብቃለሁ ተባረኪ
    አመሠግናለሁ

  • @tigselam
    @tigselam 3 ปีที่แล้ว

    ምጣድሽ ያምራል ከየት ነው ያገኘሽው ብትነግሪኝ ደስ ይለኝ ነበር

  • @ትዝብትትርፌ
    @ትዝብትትርፌ 5 ปีที่แล้ว +1

    ጥንስሱ በደንብ ነዉ የፈላው ጥሩ ጠላ እንደሚሆን ነዉ ያስታውቃል

  • @liyufkir8351
    @liyufkir8351 5 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን እህታችን !! ምጣድሽን ወድጄው ልሞት ነው ከየት ነው የገዛሽው እባክሽ ጠቁሚኝ ???

  • @wendesenb3577
    @wendesenb3577 3 ปีที่แล้ว

    Great Job 👍

  • @AbCd-cz1de
    @AbCd-cz1de 5 ปีที่แล้ว +1

    የጠላ ቂጣ በልጅነቴ በልቻለሁ ይጣፍጣል በተረፈ በርቺ እናትዬ

  • @betzel706
    @betzel706 5 ปีที่แล้ว +2

    Thanks zedye

  • @temesgenamlake5125
    @temesgenamlake5125 5 ปีที่แล้ว +1

    Keep it up

  • @misraky1548
    @misraky1548 5 ปีที่แล้ว +1

    I wish you were my neighbor!
    God bless you Zed.

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 5 ปีที่แล้ว +1

    እስኪ የቃሪቦ አሰራር አሳይን ዜድዬ የቁጣጣሽ እንድሰራ ገብስ ነበረኝ ወይም መዉደድ በተረፈ ጎበዝ በርቺ ገለፃሽ ስወድልሽ ቀጥይበት ዜድዬ ባለሞያ ብዬሻለሁ።።።!!!!!!!

  • @banchigezeagedaw6608
    @banchigezeagedaw6608 5 ปีที่แล้ว +1

    Yikrita mamy kitayw kufi sayil endt yigegeral? RNA emawekaw kitaw kufi kela bhola migeger???

  • @saraabate2811
    @saraabate2811 5 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ማማዬ መጥቻለው

  • @selass3651
    @selass3651 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም አህቴ የ አህሉ መጠን በ ኪሎ ብትነግሪኝ በጣም ጥሩ ነበር
    ኣመሰግናለሁ 🌹❤🌹❤🌹❤

  • @blentube5136
    @blentube5136 3 ปีที่แล้ว

    ገብስ እና ጤፉ አንድ ላይ መጋገር ይቻላል

  • @tejituwerku4116
    @tejituwerku4116 5 หลายเดือนก่อน

    ከስንት ቀን በሆለታ ነው ቂጣ

  • @tefeferamolla7578
    @tefeferamolla7578 5 ปีที่แล้ว +1

    እንዴት ነው ሊጡ ኮፈፍ ሣይል ሚጋገር

    • @zaharazahara7548
      @zaharazahara7548 5 ปีที่แล้ว +2

      ለጠላ ኩፍታ አይፈልግም ማር

  • @tarikwt2052
    @tarikwt2052 5 ปีที่แล้ว +1

    Yene.balemuya.kojoye.Berchi.andande.simechg.eyeteketatelkush.newu Imis You😍😘❤

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 4 ปีที่แล้ว

    Kemewdede yetenesa shetetegn omg gobez

  • @banchigezeagedaw6608
    @banchigezeagedaw6608 5 ปีที่แล้ว +1

    Zed endat neh sirsh betam des yilale gin lmin kitaw kufe seyil chemrshiw melat 3 ken makoyet alebat behow

    • @zedhabeshafood2518
      @zedhabeshafood2518  5 ปีที่แล้ว

      yordanos agedaw, አመሠግናለሁ ልክ ነሽ ኩፍታም ይሆናል ግን በጣም ሀይለኛ ነዉ ሚሆነው

  • @Tiyashow
    @Tiyashow 5 ปีที่แล้ว +1

    Enmasiginal wude

  • @kidestmulugeta5846
    @kidestmulugeta5846 3 ปีที่แล้ว +1

    አቀራረብሽ በጣም ይደብራል

    • @wendesenb3577
      @wendesenb3577 3 ปีที่แล้ว +1

      Kidist- When someone take their time to do all these steps, you need to appreciate. Don't be negative.