ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሰላምና ጤና ለሁላችን፣ክብርና ምስጋና ለአምላካችን ይሁንልን፣ ይህን ተከታታይ ቪዲዮ ከመጀመሪያው እሰከ መጨረሻው አራቱንም ቪዲዮ ስለተከታተላችሁ subscribe ,like, comment በመስጠት ላበረታታችሁኝ ሁሉ በጣም አመሰግናለሁ።
እጅሽን ስሚአለሁ አመሰግናለሁ
የመጀመሪያውን ቪዲኦ አላገኘሁትም ልኩን አስቀምጭልን ውድ እህታችን
@@Adne_ ዜድ የሚለውን ተጫው ፊትለፊት ቁጭ ብሎአል ስሞኑን ነው የሰራችው
@@ሐናሐና-ቘ3ከ እሽ እህቴ አመሰግናለሁ 👍💐
በጣም በለሙያ በጦም ለማወቅ የሚፈልግ ሙያ ነበርሁሉንም ቪዲዮ ሴፍ አድርግለሁ ከልብ አመሰግናለሁ በርች
የዶሮ አይን የመሰለ ጠላ የሚባለው ይሄ ነዉ ከጥሩ አገላለፅ ጋር እንደዚህ አይነት ባለሙያ እጅሽ ይባረክ
ሌላ ምንም የምለው የለም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ እጅሽን ይባርከው እጅግ ሲበዛ ባለሙያ ነሽ ኑሪልን
Bezunesh Asmare ,አሜን
የፈጣሪ ያለህ!እጅሽ ብርክ ይበል ስራሽ ሁሉ ደስ ሲል ቅልጥፍ ጥፍ ያለ አሰራር የማይሰለች ቀረፃ ፣ ፅድት ያለ ሞያ፣ ከመሰረቱ እስከ አፈፃፀሙ ሊያውም በውጭ አለም እኔ ከጥሬው እስከ መፈጨት መቁላት ለማሳየት ከባድ ነው ተባረኪ ።
ምርጥ ጠላ እጅሽ ይባረክ ውዴ
Ethiopian Kitchen አመሠግናለሁ
ዋውውው በጣም ደስ ይላሉ ሲያምር ቅላቱ አቦ ተባረኪ ማወቅ መልካም ነው ያወቁትንም ማሳወቅ ፍጹም በጎነት ነው ብሉዋል ልጅ እውነቱን ነው
በዚህ ላይ ምርጥ አገላለፅ ተባረኪልን
Wow, betam Des yelal Egziabehare Yebarekesh 🌺🌹🌺🌹🌺🌹🌺🌹
ዋው ቆንጆ ነው I love ጠላ 🥂
ዋው ዋው እጅሽ ይባረክ ከለሩ እንኳን እንዴት ያምራል በስመአብ ልዩ ነው። በጣም እናመሰግናለን
ባለሙያ ነሽ
እግዚያብሄር ያክብርልኝ
ወየው በውነት እረስቸው ነበር ሁሉንም ለማየት እሞክራለሁ እነመሠግናለን
በጣም ቆንጆ ነው እግዚአብሔር እጅሽን ይባርክልኝ የዶሮ አይን የመሰለ ጠላ ከለሩ ሲአምር ዋው ሙያሽ እስከ ጥግ ነው።አመሠግናለሁ
ሐና ሐና ፣አመሰግናለሁ ከለሩ በኦቨን ስለበሰለ ነው ፣እኔ ራሴ ገርሞኛል ሐንዬ
አንደበትሽ ይበቃል እጅሽ ይባረክ
wow በጣም ጎበዝ ነሽ ፍቅር
በጣም ባለሙያ ነሽ danke
BETAaaaM Gobez neshe
ዋውው መጣሁ
እጅሽ ይባረክ በጣም ጥሩ ሙያ ነው የምታስተምሪን ❤️❤️❤️
እጅሽ ይባረክ ማርያምን የጠጣሁ ሁሉ መስሎ ነው የታየኝ እኔም ልክ እንዳንች ጠምቄ እጠጣለሁ ብየ ተስፈ አደርጋለሁ
Ej ibark thank you
ዋውውው ሲያምር
Balemuya! Tebareki ehtae!STebq neber mechereshawn.
ዜድየ ጥንቅቅ ያልሽ ባለሙያ ነሽ....እጅሽ ይባረክየሚቀጥለው ደሞ ጠጅ ነው አይደል....እናመሰግናለንስላስተማርሽን....
Yeshi pet አመሠግናለሁ የሚቀጥለው ቀሪቦ (ቡቅሪ) ነዉ
Wow betam konjo new ahun latenesses new
Ere...ejochesh.Yebareku.Astemarshig😘😘😍😍❤💋
Tari Kwt፣ አሜን
ዋው በጣም ምርጥ ነው
Hank Tube አመሠግናለሁ
እግዚአብሔር ይባርክሽ. እናታችን
ዋው እጅሽ ይባረክ
Thank you
ባለሙያ ነሽ እ/ር እጅሽን ይባርከው ጠላው አሁን አሁን ያሰኛል
በርች በርች በርች ቆንጆ ሀብተይ መአረይ
👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻
Waweeeee 🏆👍 GOD BLESS YOU
Meseret Kebede ,አሜን፣አመሠግናለሁ
ዋዉ ምርጥ👌👍 ደስ ሲል 💕
Waw endet yemiyamir tela temekish bike is ew des yileng neber eruk batihongi😘😘
nilquelle ሀበሻ ፣አመሠግናለሁ ጎረቤቴ ብትሆኚማ ጥሩ ነበር ያንቺን ጥብስ እየበላን እንጠጣው ነበር፣ ለአስር ሰው የተዘጋጀ ነዉ በኦቨን ዱቄቱን በደንብ ማብሰል ነዉ።
Mert...honuwal. hule.begugut.neber.setebek.ena.say.yeneberewu.10Q Ehet.Alem😘😘❤💋
Tari Kwt . አመሠግናለሁ
እጅሽ ይባረክብ እናመሰግናለን
ዋውው ልዩ ነው ወይኔ ሌላቀን ቀርቶብኝ እንደው ለአዲስ እመት ባአገኘውት 😃😃😃😍😍
Ejish yibarek yene wud gin metenun mawek bichal le10 kg ehil min yahl gesho ena bill litekem
እናመሰግናለን ውዴ በርችልኝ 🙏
Enamesaginalen emaya
ዋውው ጠላው ደረስ
በጣም ነው እማመሰግንሽ ግን ብቅል /ጌሾ ማነሱን በምን ይታወቃል
Enmsgenaln mamy gin talaw tbtebto 3 ken sikoy ayeikomechachim?
አይቆመጥጥም በደንብ ፈልቶ ይወጣለታል ።
❤️💛
🥰🥰🥰🥰
Yenekonjo please filter tela indet indemitemek asayen
Waw👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም በጣም
እንደው በቃ ተባረኪ
አሜን
እጅሽን ሳምምምምምምምምምም ስልክሽን ባውቅ ደውዬ ባመሰገንኩሽ አረካም አልኩ እጅሽ ለወርቅ
Thank you betam. Betam new yasetemarshigne tebareki. I have one question: lemsale telaw biketin mene madereg enchilalen? Difdifun mechemer yechalal? Thank you !❤️
Konjo new senafich be English min yibala
ተደምሬያለሁ ዜድ
ዜድ እንዴት ነሽ የኔ ባለሙያ እባክሽን በተቻለሽ መጠን መልሽልኝ የገብስ ቆሎ እና ዱቤ ሽንብራ ከባልትና ገዝተሽ ቀምሰሽው ታውቂያለሽ? አቆላላቸውን ማወቅ እፈልጋለው ብዙሰው ስጠይቅ በአሸዋ እንደሚቆሉ ነገሩኝ እስቲ አንቺ አሳይን በጣም ነው የምፈልገው የኔ ቆንጆ አደራ
Gobez berch mar
እናመሰግናለን ውደ ቤተሰብ እንሁን
ጣርሙሱ እዳይፈነዳ ሀይለኛ ቦንብ ጠላ ነው ፊሊተር ነው ሚመስለው
ቢራ ይመስላል
Metchalhu wuda
enmasiginal
ከአገር ቤት እዴት እደሚጠመቅ አሳይን ❓❓❓😘😘
አጠጥተሽኛል፡መድሃኒት፡በጠላ፡አንቺን፡አስወድዶ፡ሌላ፡የሚያስጠላ።
ሰላምና ጤና ለሁላችን፣ክብርና ምስጋና ለአምላካችን ይሁንልን፣ ይህን ተከታታይ ቪዲዮ ከመጀመሪያው እሰከ መጨረሻው አራቱንም ቪዲዮ ስለተከታተላችሁ subscribe ,like, comment በመስጠት ላበረታታችሁኝ ሁሉ በጣም አመሰግናለሁ።
እጅሽን ስሚአለሁ አመሰግናለሁ
የመጀመሪያውን ቪዲኦ አላገኘሁትም ልኩን አስቀምጭልን ውድ እህታችን
@@Adne_
ዜድ የሚለውን ተጫው ፊትለፊት ቁጭ ብሎአል ስሞኑን ነው የሰራችው
@@ሐናሐና-ቘ3ከ እሽ እህቴ አመሰግናለሁ 👍💐
በጣም በለሙያ
በጦም ለማወቅ የሚፈልግ ሙያ ነበር
ሁሉንም ቪዲዮ ሴፍ አድርግለሁ ከልብ አመሰግናለሁ በርች
የዶሮ አይን የመሰለ ጠላ የሚባለው ይሄ ነዉ ከጥሩ አገላለፅ ጋር እንደዚህ አይነት ባለሙያ እጅሽ ይባረክ
ሌላ ምንም የምለው የለም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ እጅሽን ይባርከው እጅግ ሲበዛ ባለሙያ ነሽ ኑሪልን
Bezunesh Asmare ,አሜን
የፈጣሪ ያለህ!እጅሽ ብርክ ይበል ስራሽ ሁሉ ደስ ሲል ቅልጥፍ ጥፍ ያለ አሰራር የማይሰለች ቀረፃ ፣ ፅድት ያለ ሞያ፣ ከመሰረቱ እስከ አፈፃፀሙ ሊያውም በውጭ አለም እኔ ከጥሬው እስከ መፈጨት መቁላት ለማሳየት ከባድ ነው ተባረኪ ።
ምርጥ ጠላ እጅሽ ይባረክ ውዴ
Ethiopian Kitchen አመሠግናለሁ
ዋውውው በጣም ደስ ይላሉ ሲያምር ቅላቱ አቦ ተባረኪ ማወቅ መልካም ነው ያወቁትንም ማሳወቅ ፍጹም በጎነት ነው ብሉዋል ልጅ እውነቱን ነው
በዚህ ላይ ምርጥ አገላለፅ ተባረኪልን
Wow, betam Des yelal
Egziabehare Yebarekesh 🌺🌹🌺🌹🌺🌹🌺🌹
ዋው ቆንጆ ነው I love ጠላ 🥂
ዋው ዋው እጅሽ ይባረክ ከለሩ እንኳን እንዴት ያምራል በስመአብ ልዩ ነው። በጣም እናመሰግናለን
ባለሙያ ነሽ
እግዚያብሄር ያክብርልኝ
ወየው በውነት እረስቸው ነበር ሁሉንም ለማየት እሞክራለሁ እነመሠግናለን
በጣም ቆንጆ ነው እግዚአብሔር እጅሽን ይባርክልኝ
የዶሮ አይን የመሰለ ጠላ ከለሩ ሲአምር ዋው ሙያሽ እስከ ጥግ ነው።
አመሠግናለሁ
ሐና ሐና ፣አመሰግናለሁ ከለሩ በኦቨን ስለበሰለ ነው ፣እኔ ራሴ ገርሞኛል ሐንዬ
አንደበትሽ ይበቃል እጅሽ ይባረክ
wow በጣም ጎበዝ ነሽ ፍቅር
በጣም ባለሙያ ነሽ danke
BETAaaaM Gobez neshe
ዋውው መጣሁ
እጅሽ ይባረክ በጣም ጥሩ ሙያ ነው የምታስተምሪን ❤️❤️❤️
እጅሽ ይባረክ ማርያምን የጠጣሁ ሁሉ መስሎ ነው የታየኝ እኔም ልክ እንዳንች ጠምቄ እጠጣለሁ ብየ ተስፈ አደርጋለሁ
Ej ibark thank you
ዋውውው ሲያምር
Balemuya! Tebareki ehtae!
STebq neber mechereshawn.
ዜድየ ጥንቅቅ ያልሽ ባለሙያ ነሽ....እጅሽ ይባረክ
የሚቀጥለው ደሞ ጠጅ ነው አይደል....እናመሰግናለን
ስላስተማርሽን....
Yeshi pet አመሠግናለሁ የሚቀጥለው ቀሪቦ (ቡቅሪ) ነዉ
Wow betam konjo new ahun latenesses new
Ere...ejochesh.Yebareku.Astemarshig😘😘😍😍❤💋
Tari Kwt፣ አሜን
ዋው በጣም ምርጥ ነው
Hank Tube አመሠግናለሁ
እግዚአብሔር ይባርክሽ. እናታችን
ዋው እጅሽ ይባረክ
Thank you
ባለሙያ ነሽ እ/ር እጅሽን ይባርከው ጠላው አሁን አሁን ያሰኛል
በርች በርች በርች ቆንጆ ሀብተይ መአረይ
👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻
Waweeeee 🏆👍 GOD BLESS YOU
Meseret Kebede ,አሜን፣አመሠግናለሁ
ዋዉ ምርጥ👌👍 ደስ ሲል 💕
Waw endet yemiyamir tela temekish bike is ew des yileng neber eruk batihongi😘😘
nilquelle ሀበሻ ፣አመሠግናለሁ ጎረቤቴ ብትሆኚማ ጥሩ ነበር ያንቺን ጥብስ እየበላን እንጠጣው ነበር፣ ለአስር ሰው የተዘጋጀ ነዉ በኦቨን ዱቄቱን በደንብ ማብሰል ነዉ።
Mert...honuwal. hule.begugut.neber.setebek.ena.say.yeneberewu.10Q Ehet.Alem😘😘❤💋
Tari Kwt . አመሠግናለሁ
እጅሽ ይባረክብ እናመሰግናለን
ዋውው ልዩ ነው ወይኔ ሌላ
ቀን ቀርቶብኝ እንደው ለአዲስ እመት ባአገኘውት 😃😃😃😍😍
Ejish yibarek yene wud gin metenun mawek bichal le10 kg ehil min yahl gesho ena bill litekem
እናመሰግናለን ውዴ በርችልኝ 🙏
Enamesaginalen emaya
ዋውው ጠላው ደረስ
በጣም ነው እማመሰግንሽ ግን ብቅል /ጌሾ ማነሱን በምን ይታወቃል
Enmsgenaln mamy gin talaw tbtebto 3 ken sikoy ayeikomechachim?
አይቆመጥጥም በደንብ ፈልቶ ይወጣለታል ።
❤️💛
🥰🥰🥰🥰
Yenekonjo please filter tela indet indemitemek asayen
Waw👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም በጣም
እንደው በቃ ተባረኪ
አሜን
እጅሽን ሳምምምምምምምምምም ስልክሽን ባውቅ ደውዬ ባመሰገንኩሽ አረካም አልኩ እጅሽ ለወርቅ
Thank you betam. Betam new yasetemarshigne tebareki.
I have one question: lemsale telaw biketin mene madereg enchilalen? Difdifun mechemer yechalal? Thank you !❤️
Konjo new senafich be English min yibala
ተደምሬያለሁ ዜድ
ዜድ እንዴት ነሽ የኔ ባለሙያ እባክሽን በተቻለሽ መጠን መልሽልኝ የገብስ ቆሎ እና ዱቤ ሽንብራ ከባልትና ገዝተሽ ቀምሰሽው ታውቂያለሽ? አቆላላቸውን ማወቅ እፈልጋለው ብዙሰው ስጠይቅ በአሸዋ እንደሚቆሉ ነገሩኝ እስቲ አንቺ አሳይን በጣም ነው የምፈልገው የኔ ቆንጆ አደራ
Gobez berch mar
እናመሰግናለን ውደ ቤተሰብ እንሁን
ጣርሙሱ እዳይፈነዳ ሀይለኛ ቦንብ ጠላ ነው ፊሊተር ነው ሚመስለው
ቢራ ይመስላል
Metchalhu wuda
enmasiginal
ከአገር ቤት እዴት እደሚጠመቅ አሳይን ❓❓❓😘😘
አጠጥተሽኛል፡መድሃኒት፡በጠላ፡
አንቺን፡አስወድዶ፡ሌላ፡የሚያስጠላ።