ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ዶክተር ትምህርትህ ሁሉ በጣም ጠቃሚ ነው እኔም የመጀመራ 3ተኛ ወሬ ነው ምንም አላቅም ነበር አንተን ከተከተልኩ በኋላ አልኸምዱሊላህ
አመሰግናለሁ doctor እኔ ባሁን ሰዓት የመጀመራው ወራት ዉስጥ ሚገኘው ነኝ ገብቼ ሳየው በጣም ጠቃሚ መረጃ አግቻለው እግዚአብሔር ይጠብቅይ 🙏🙏thank you
አሜን አመሠግናለሁ🙏
እኔም የመጀመሪያዎቹ ሳምንት ውስጥ ነኝ ይህ መረጃ በጣም ጠቅሞኛል ደ/ር አመሰግናለው 🙏 ኑርልን🙏
ወድም እናመህናለን ቁጥርህን ላክልን
ኧረ እያመመኝ ተቸገርኩ
Thank you doctor 🧑⚕️🙌🏼🙌🏼🙌🏼
እናመሠግና ወድሜ ጥሩ ትምርትነዉ እኔም እጀማሪዉ ላይነኝ ግን ምን እደምጠቀም አላቅም ነበር
እንዴት መመገብ እዳለብኝ አላውቅም ነበር ምክሩን ከሰማው በኃላ አስተካክያለው በጣም አመሰግናለው
ምንም አይደል!
በጣም እናመሰግናለን ሁላችሁም ተከታተሉት በጣም ጠቃሚ ነው
ተባረክ ዶክተር
የበሰለ ስጋ አቮካዶ ሙዝ ዶሮ እርጎቆስጣ ባቄላ ምስርየዝንጅብል ሻይ ህመም ወይም ማቅለሽለሽ ካለ ባንዴ ከመጥገብ ጥቂት ጥቂት ቶሎ ቶሎ መመገብ ቅመም ቅባት ማስወገድ በጣም ማቅለሽ ለሽ ካለ ቀዝቃዛ ምግብ መመገብ እርጎ በፍሩት አርገን መመገብ ዶክተር ዮሀንስ ከምር ምክርህ በማስታወሻ ደብተሬ ሳልፅፍ ቀርቼ አላውቅም ይሄው በምክር አርግዣለው ሁለት ሳምንት ሆነኝ ሁሌም ትልቅ ክብር አለን ነፍ አመት ኑርልኝ ያንተ ቪድዮ ሁለት ሰአት እርዝመት ቢኖረው አይጠገብም
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር እድሜ እና ጤና ይስጥልን
እናመሰግናለን ደክተር
@@tibabiHeyleቨዐፈቀ😊
ዶክተር እናመሰግናለን እኔ ገና ሁለት ወሬን ጬረስኩ ግን ፈሳሽ እየፈሰሰኝ ተቼግሬያለሁ ነጭ የረጋ ስብ ስጋ የመሰለ እየፈሰስኝ አስቼገረኝ እባክህ መፍትሄ ካለህ
እናመሰግናለን ደ/ር
Amsegnalhu doc
እናመሠግናለን
ተባረክልኝ ዶክተርዬ ❤❤❤❤
ጤናሕ ይብዛልን ይቅርታ ዶ/ር በጣም ተቸግሬያለሁ አሁን የ 13 ሳምንት ነብሰ ጡር ነኝ እና የ ኮሶ ትል በጣም አስቸግሮኛል እባክሕ መፍትሔ ካለሕ እርዳኝ።
Wedehikimina hiji
እኒም ሴትዮዮ በጣም ያስቸግራት ነበር ግን መፍቲሂውን ያገኘች አይመስለኝም አኪቢት ስትመላለስ ነበር ሽኩርት ምናም ሲሸታት በጣም ይጠናባት ነበር
ዶክተር በጣም ጥሩ ጠቃሚ ምክር እና ጥሩ ትምህርት ነው እናመሠግናለን
አመሠግናለሁ🙏
ዶክተርበጣምእናመሠናለን ግነጥየቄአለኝበእርግዝናወቅትፒፕሢጋዝነገርመጠጣትምንጉደትየሥከትላልመልስልኝ-!!
ችግርአለው እዳጠጪ
@@mihretmengestu2798 ለምሳሌ? ፅንሱ ይቋረጣል ማለትነዉ?
Thank you so much ❤
እናመሠግናለን ዳክተርየ
እባክህ ዶክተር ምራቅ በጣም አስቸገረኝ ምን ልጠቀም
እነመሰግናለን❤❤👍👍👍
betam tiru mereja newu dokter
እናመሰግናለን ጤና ይስጥህ ዶክ
Amesgenlhu doctor egziabher yestilgn
❤❤❤ሰላም ዶክተር እኳን ደና መጣህ እናመሰግናለን ጥሩትምህርርነው ዶክተር እኔ 2 ወር ሁኖኛል ሆድ ቁርጠት አለው እና ጓድኞቸ በርበሬ ስለምትበይነው በርበሬ አትብይ አሉኝ ይህን እዴት ትለኛለክ ሌላው ሻይ ቡና አልጠጣም እሱንም ጥሩ አደለም ብለውኝነው እስኪ አተ መልስልኝ አመሰግናለሁ እድሜና ጤና ይስጥክ
እኔዳክተር በጣም ነዉ የሚያስታዉከኝ አይቀመጥም ምላርግ
እኔ መብላት አልቻልኩም ተቸገርኩ
አረ እኒም ምግብ እየራበኝ መብላት አልቻልኩም ጫው ዘይት ስኮር ያላቸ ነገሮች በጭራሽ ማየት አልፈልግም ስበላ ያቅለሸልሸኛን 3 ሳምት ነው ገና ከዛ ሽቲ በጣም ሽታ አለው ምናልባት ውሀ ስለማልጠጣነው ወይስ ሊላ ተጨማሪ በሽታ ነው ያስጨንቀኛን
@@zewariweyasu ቢያሥጠላሽም ለመመገብ ሞክሪ እኔ ምግብ ትቸ እራሤን ስቸ ወድቄ ሌሊት ሰወች ህክምና አስገብተውኝ ነበር የዛሬ ወር ገና ያሥመልሠኛል ብየ ባለመመገቤ
አብሺር ያልፋል ትንሺ ትንሺ ብይ😢😢@@zewariweyasu
Tnx❤❤❤
እኔ folic ascid ሰላሰጠላኝ ፕሪናታል እየወሰድኩ ችግር አለው
እናመሰግናለን❤
Ewketu ychemrlik betam new yetmarkubk
እነመሰግነለን ዶክቶር ጠቀሚ ትምህርት ነዉ
እምሰግናለንሰታሰረዳአረፍነውቀጥልበት
Thank you so mach
ዶ/ር በጣም ጥሩ ምክር ነው ግን እኔ ግን 3 ወር ካለፈኝ በኋላ ቢሆንም ያየሁት በጣም ጥሩ ምክር ነው አመሰግናለሁ በርታ ይሄ ለሁሉም ጥቅም ነው
እህቴ ማቅሸለሽ የሚጀምረው መቼ ነው 3 ወር ሲገባ ነው
@aynalemገና እዳረገሺው ነው shebru123
Mashallah enamesgenalen doctor
እናመሰግናለን ዶክተር
እነመስግነለን
እኔም አመሠግናለሁ
Indet aynet iqisiqase Doktar
ዶክተር እሚያቃጥል ቃሪያ ሎሚ በጣም ነው እምወደው ችግር አለው መልስልኝ ጨንቆኝ ነው
ሰላም ዶክ አድ ጥያቄነበረኝ ዘቢብ መመገብ ይቻላል እባክህ
Enameseginalen betam tekami merega new yeseteken!
አመሰግናለሁ
Tleyaleh mashi Allah
ዶክተር ዮሀንስ እሜለው አልመጣልኝም ያዴሱን ዮትዮብ ሌንክ አስቀምጥ እዜክ ላይ እሽ በተረፈ ስላምክ ይብዛልን
Thank you doctor yihans God bless
ዶክተር እኔ 3 ወሬ ነብሰጡር ነኛ ግን ከብረቴ ወደታች ይሸቀሾቀኛል ወገቤን ይቀጨቅጨኛል መፈቲህ ካለህ ንገረኛ ጀዛኩሙ አላህ ኸይረን
betam herif timhirt neber enameseginalen❤
Dr pls depo wesden ergezena lifexer yechelale
የምግብ መፈጨት ችግር አለብኝ ድረቀትም 7ሳምንቴ ነው ዶክተር
እናመሰግናለን ዶ/ር በርታልን!!
Thank you D/r.
ሰላም ዶክተር ፎሊክ አሲን እና አይረንን ያለሀኪም ትእዛዝ መውሰድ ይቻላል?ከ3ወር በታች ለሆነ ጽንስ ገዝተን መጠቀም እንችላለን ወይ?እባክህ!
በ4ተኛ ሳምት የእርግዝና ወቅት ልክ እንደ ወር አበባ አይነት ህመም ቢሰማን ምን ማለት ነው
አይዞሽ ይህ ህመም ሁላችንም ላይ ይከሰታል
እኔም ወር ከ15ቀን እስከሚሆነኚ በጣም አሞኚ ነበር አሁን ግን 3ተኛወሬን ልጨርስነው ምንም አይሰማኚ አልሃምዱሊላህ
በፈጠረሽ አምላክ መልሱልኝ ገና1ወር 15 ቀኔ ነዉ ግን በጣም ያመኛል ልቤን ያቅለሸለሸኛል ድክም ይለኛል ሀኬም ቤት ልሄድ እዴ ግዴታ ነዉ እዴ😢 ደግሞ ያለሁት በስደት ነዉ😢መልሱልኝ
@@weynuoayzosh 😘kakmsh belay kehone hji
እኔም ወር 15 ቀኔ ነዉ አብሽሪ እኔም ስደት ነኝ አሏህ ነዉ ጠባቂዉ @@weynuo
ድክተርየ እባከወት እርጉስ ሲት የመተወጠዘን ከኔን በፎቶ አሳየኝ ስሙም ከበዶኛል ለመፃፍ እርግዝና የመጀመሪያየ ነዉ ባናከቦል ነዉ የሚሉት ስሙን እባከህ አስተካክለህ አሳየኝ በፎቶ ስሙነም በደነብ ንገረኝ
Ye hod menfat bemendnew mifeterew
መልሲ ካንቺ ጋ እጠብቃለሁ
ሰላም ዶክተር እኔ አሑን 3 ወሬነው ሑለተኛዬ ነው ምንም አይነት ምልክት የለኝም ችግር አለው እንዴ አያቅለሸልሸኝም
Thanks
ዶክተር እስኪመልስልኝ እኔ ሁተወር ሆነኒ ግን በጣምየመናን እና ከሀኪም ህጀነበር የሜስተውከ የሜቆም ከኒና አዘዚልኝ እናም እጠቀም አሁ ሆላለይ ጉደት የደርስብናን እደ እበከህን መልስልኝ😢😢
selam menderin bixeqam tsinsulay chiger yamexal inde
እናመሰግናለን ዶክተር ፣ እርግዝና እንዳለ ከማወቄ ከጥቂት ቀናት በፊት እራሴን አሞኝ ዳይክሎ አና አሞክሳ ወስጄ ነበር እና ብያስ ፅንሱ 15 ቀን ሚሆነው አካባቢ ነው የወሰድኩት ምን አክል አደጋ አለው ? መፍትሄ ምንድን ነው ? አሁን ሰላሳ ቀን ሆኖታል ፅንሱ።
tabrak
ደግሞ በ15 ቀን ይታወቃል እደ😂
@@meremmohammed4920 😁
Asalchina rajim ware honeko asatiraw
Thnx u dokter
Betam enamsgenln ermjayen ekde selhon, tegziabher gare lewakw 🙏🤲♥️
እኔወተት ሳይፈላ ጧት ጧት በተምረእመገባለሁ ችግረአለው
እናመሰግናለን ዶ/ር 🙏🙏🙏 ጥያቄ ነበረኝ እሱም አይብ ነው በተለይም በየቤቱ የሚዘጋጅ
ሰላም ዶክተርዬ እኔ የአንድ ወር እርጉዝ ነኝ እንጆሪ ግን አይፈቀድም ብለውኝ አልበላም መብላት እችላለሁ ማለት ነው
Selam dokter 3 were new gn eras mtat techegerkugh MN madreg alebgh
AMESEGINALEHU
Tankowe
2wer 7ken hunogal men lmegb ena ategag
Doc Ene folic acidin 180 mcg eyewesedku nw chigir alew??
ችግር የለውም በእርግዝና ወቅት 500Mcg እስከ 3 ወር ይፈቀዳል! ከዛህ በላይ አስፈላጊ ከሆነ ዶክተር ማማከር ያስፈልጋል እሺ!
እስኪ ዶክተር መልስልኝ ከቻልክ የምታውቁም ካላችሁ በአላህ ንገሩኝ እኔ የወር ነብሰ ጡር ነኝ ግን ምግብ ስመገብ የሚያቃጥል ቃርያ እበላለሁ ችግር የለው ወይ መልሱልኝ ??????????????
Ergzena katefetera behala folic acid mewsede yecalale pls melesulegn🙏
Awo
2wer hong meslg kareya etam new yemblaw ciger alwed
ደዶክተር እኔ ዲቦራ እባላለሁ 1_3ጊዜ መጨንገፋ ገጥሞኛል ምን ማድረግ እችል ይሆን እባክወትንዐይርዱኝ
Ayizosh Allaha Yitbken
እባክህ ዳክተር ምግብ አልበላ አለኝ መን ላድርግ
Tirea sga beliche amemegn can you solve this problem
ስላም ዶክተር እኔ 5ወሬ ነው እናም ቲማቲም ቁርጥ መብላት እችላለሁ
ዶክተር እናመሰግናለን ስጋ አይመከርም ይባላል ወተት ደሞ በደብ ሳይፈላ አይመከርም ይባላል እና ሶስተኛ ወር ላይ ክትትል መጀመር ይቻላል ወይ
አዎ መጀመር አለብሽ!
አፕል ይበላልን?
ለማርገዝ የሚረዱ መዳሃኒት side effect አለው?
dokter betem tiru mereja newu yagenyehut tanks
የምግቡን ነገር ተወው እንዴት እንብላው ቫይታሚን ግን እየወሰድኩ ነው
😂😂awesome hode lalemwdek new yemblaw betly 1werlay muze betamnebr yemwedw ahun balayew😢
ኧረ ልሞትነው እህ
ዶክተሪ ለማሪገዝ አስቤ ነበር 29 አመቴነዉ ምናይነት ቫይታምን ልጠቀም ከዚበፍት 2ልጆች አሉኝ ሁለተኛ ልጄ ከወለኩኝ8አመት ሞልቶታል
Folic acid በቪታሚን መልኩ በመውሰድ ሌሎች ቪታሚኖችን ከአመጋገብ ብታገኛቸው ተመራጭነት አለው።
@@healtheducation2 አመሰግናለሁ ዶክተሪይ
@@dubaidubai4630 👍👍👍👍
Avocados bebzat eblalew chgr alew
Doc thankyou I heat water what shall I do I need your advice
እናመሰግናለን ዴክተር እኔ አንድ ጥያቄ አለኝ የ 11 ሳምንት ከ 3 ቀን እርጉዝ ነኝ ዛሬ ከመኝታዬ ስነሳ የውስጥ ልብሴ ላይ ትንሽ ነጠብጣብ ደም አየሁ ይህ የፅንስ መጨንገፍ ነው እንዴ በጣም ተረብሻለሁ
አቅራቢያሽ ካለው የጤና ተቋም መሄድ አለብሽ!
Aydelem yagatimal weyim yitebekal
Enameseginalen dokeye enegini awoni sositi werenew Gini tewatewati yazoreyali yakeleshilesheyali ena beziseati weteti siteta bicha new yemi yasitagiziliy. Ena doketer mesew kemini lehoni ye chilali
የተለመደ ነው በእርግዝና ወቅት እስከ አራት ወራት ድረስ እነዚህ ከባድ ምልክቶች ይከሰታሉ! በመጠኑ ሳታበዢ ዝንጅብል ተጠቀሚ ግን ፈፅሞ መብዛት የለበትም እንዲሁም የቀዘቀዘ እርጎ መጠጣት ጠቃሚ ነው!
ዶክተር እኔ 3ወሬ ነው ግንበጣም ያመኛል
ሴክስ ይቻላል እንዴ ዶክተር
❤ተመለሰልሽ,ይቻላል,ምንም,አይገናኝም
Enamesegnalen
Ivf እርግዝናንም ያካትታል ወይ ዶክተር
ሁሉም አይነት እርግዝና እኮ አንድ ነው ለውጥ የለውም እንደውም IVF ሲሆን ይበልጥ ጥንቃቄ ይፈልጋል እሺ
ዬት ናው የገኜሽው ኤሄን ሂክምና
ዶክተር መንታ ነው ተብለን ነበር ግን አንዱ እድገቱ አነስተኛ ነው 8 ሳምንት ነው ምን ማድረግ ነው ያለብን?
Dr እኔ ከውርጃ በሃላ ነው ያረገዝኩት እና መቸ ነው አንድ ብየ እምቆጥረው
ኧረ እኔ ውሀ ሳይቀር ነው ያስጠላኝ ውሀ ከጠጣሁ ወዲያው ነው የሚያስመልሰኝ
እኔም 😢😢
@@SamiyaAsefa-m6e ሀባብ ተጠቀሚ
Enen endezaw negn gin habab chigr yelewm
በጣም እያመመኝ ነው ምን ላድርግ ዶክተር
ዶክተር እናመሰግናለን አሀን 3ወሬን ጀምሬአለሁ ጉበት አደየ ብቻ በልቻለሁ ችግር አለዉ በፈጣሪህ መልስልኝ ተጨናነኩ ቢደዋዉን ካየሁ ቡሃላ እደምመልስልኝ ተስፋአለኝ🙏
True aydelem ehte aymekerm
ደክተር እኔ3ወሬሊገባነው ግን ነጭነገርበጣምይፈሰኛል ሞሆኘነው ደሞያቅለሽልሸኛል😢😢😢😢መልስልኝበፈጠረህጨቆኝነው የምችግርነው
ማቅለሽለሹ የእርግዝና ምልክት ነው ማማ ነጭ ፈሳሽም ይበዛት አትጨነቂ እኔም እንዳች ነኝ
@@Tube-nf1mc 💋🌹🌹🌹🌹🌹🌹ጀዛከአላህ ህይር💋🌹🌹🌹🌹
ዶ/ር በmisoprazol ውርጃ በከተደረገ በኋላ ወዲያውኑ እርግዝና ቢደረግ የሚያመጣው ችግር አለ?
ይሄ የኔም ጥያቄ ነው
3 ወሬ ነዉ ለበአል ሁለት ቀን ጥሬ ስጋ በልቻለዉ እርጎ እጠጣለዉ እና ችግር ይፈጥርብኛል? ስለማይፈላ
በፈጠራችሀ አምላክ መልሱልኝ ገና1ወር 15 ቀኔ ነዉ ግን በጣም ያመኛል ልቤን ያቅለሸለሸኛል ድክም ይለኛል ሀኬም ቤት ልሄድ እዴ ግዴታ ነዉ እዴ😢 ደግሞ ያለሁት በስደት ነዉ😢መልሱልኝ
አብሽሪ ማማየ እኔም እንዳችው ነኝ እርግዝና ተፈጥሯል ብየ አስባለሁ እናም ቀንም ውስጤ ሰላም የለውም ማታም ከፍጡር በኃላም እርብሽ ነው የሚአደርገኝ ሰሞኑን ውሃው ላይ ሎሚ እየጨመርኩ ነው የምጠጣው እናም ትንሽ ሰላም አለው
እናመሰግን አለን ደክተር ስመረመር እርግዝና እዳለ አሳየኝ ግን ህመም የለኝም
2 war lay ng beka doctor betam eytskayw nw
ዶክተር ትምህርትህ ሁሉ በጣም ጠቃሚ ነው እኔም የመጀመራ 3ተኛ ወሬ ነው ምንም አላቅም ነበር አንተን ከተከተልኩ በኋላ አልኸምዱሊላህ
አመሰግናለሁ doctor እኔ ባሁን ሰዓት የመጀመራው ወራት ዉስጥ ሚገኘው ነኝ ገብቼ ሳየው በጣም ጠቃሚ መረጃ አግቻለው እግዚአብሔር ይጠብቅይ 🙏🙏thank you
አሜን አመሠግናለሁ🙏
እኔም የመጀመሪያዎቹ ሳምንት ውስጥ ነኝ ይህ መረጃ በጣም ጠቅሞኛል ደ/ር አመሰግናለው 🙏 ኑርልን🙏
ወድም እናመህናለን ቁጥርህን ላክልን
ኧረ እያመመኝ ተቸገርኩ
Thank you doctor 🧑⚕️🙌🏼🙌🏼🙌🏼
እናመሠግና ወድሜ ጥሩ ትምርትነዉ እኔም እጀማሪዉ ላይነኝ ግን ምን እደምጠቀም አላቅም ነበር
እንዴት መመገብ እዳለብኝ አላውቅም ነበር ምክሩን ከሰማው በኃላ አስተካክያለው በጣም አመሰግናለው
ምንም አይደል!
በጣም እናመሰግናለን ሁላችሁም ተከታተሉት በጣም ጠቃሚ ነው
ተባረክ ዶክተር
የበሰለ ስጋ
አቮካዶ
ሙዝ
ዶሮ
እርጎ
ቆስጣ
ባቄላ
ምስር
የዝንጅብል ሻይ
ህመም ወይም ማቅለሽለሽ ካለ
ባንዴ ከመጥገብ
ጥቂት ጥቂት ቶሎ ቶሎ መመገብ
ቅመም ቅባት ማስወገድ
በጣም ማቅለሽ ለሽ ካለ
ቀዝቃዛ ምግብ መመገብ
እርጎ በፍሩት አርገን መመገብ
ዶክተር ዮሀንስ ከምር ምክርህ በማስታወሻ ደብተሬ ሳልፅፍ ቀርቼ አላውቅም ይሄው በምክር አርግዣለው ሁለት ሳምንት ሆነኝ ሁሌም ትልቅ ክብር አለን ነፍ አመት ኑርልኝ ያንተ ቪድዮ ሁለት ሰአት እርዝመት ቢኖረው አይጠገብም