የመናዊ ሼፎች በመውሊድ ምርጡ ገበታ ተፋጠዋል ... //ልዩ ምርጡ ገበታ የምግብ ዝግጅት ውድድር//

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ก.ย. 2023
  • EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
    ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
    Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
    #ኢቢኤስ
    #ebs
    #mirtu_gebeta
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworldwide
    Website: ebstv.tv
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 664

  • @emuhuzeyfaYoutub270
    @emuhuzeyfaYoutub270 8 หลายเดือนก่อน +358

    መውሊድ ቢድአ ነው የምትሉ ላይክ አርጉ

    • @emuhuzeyfaYoutub270
      @emuhuzeyfaYoutub270 8 หลายเดือนก่อน

      @@Hkim185 መንሀጅ ሰለፍዬች ነን የማናከብረው ደሞ ነብያችን አክብሩ ብለዉ እሥታላዘዙ ድረስ አናከብርም ያዘዙንን በመታዘዝ የከለከሉልን በመከልከል የመዉደዳችንጥግ እንገልጣለን ለነብያችን። በፊት ተማሪ

    • @rehanayassin3847
      @rehanayassin3847 8 หลายเดือนก่อน

      not beda

    • @sarayared1786
      @sarayared1786 8 หลายเดือนก่อน +18

      አዲስ ሰለምቴ ነኝ ከናንተ ብዙ ባላቅም ግን ከብዙ ዳዒያን የሰማሁት ብድዓ እንደሆነ ነው ምክንያቱ ነብያችን አላዘዘንም እኛም በሱናችን የሌለ ነገር አንጨምርም ምክንያቱም እንከን የሌለው ዲን ነው ያለን አልሓምዱሊላህ

    • @mubarekseid3296
      @mubarekseid3296 8 หลายเดือนก่อน +1

      Awo tru bidea new.... allah yewededw sew yakebrewal

    • @user-ri9im8bj5f
      @user-ri9im8bj5f 8 หลายเดือนก่อน +1

      አወ መዉሊድ ቢድዓ ነዉ

  • @zebutube99
    @zebutube99 8 หลายเดือนก่อน +87

    ኮማቾች ማሻአላህ አላህ ይጨምርላቹ ከላይ እስከታች መውሊድ ተቃዋሚ ጎበዞች አሁን እየነቃነው

    • @user-yk1bk3lg3b
      @user-yk1bk3lg3b 8 หลายเดือนก่อน

      አዉ አልህምድሪላ

    • @nefisa70
      @nefisa70 8 หลายเดือนก่อน +2

      እኔ እራሡ ላገባው የወሠኩት ሠው በመውሊድ አክባሪ ነው ተለቼዋቸሁ

    • @user-hj1ho9rj1s
      @user-hj1ho9rj1s 8 หลายเดือนก่อน

      አወ ወላህ ሳህ

    • @zebutube99
      @zebutube99 8 หลายเดือนก่อน

      @@nefisa70 አልሀምዱሊላህ

    • @SophiaAwale
      @SophiaAwale 8 หลายเดือนก่อน

      አዎ ወላሂ እሄ ላራሱ ትልቅ ተፅኖ ነው ለከል ሀምድ

  • @ginbatube
    @ginbatube 8 หลายเดือนก่อน +18

    መውሊድ የሚባል በአል የለንም እየተከባበርን እንጅ እኛ ሁለት በአላቶች ናቸው ያሉን እነሱም ኢደል አድሀና ኢደል ፈጥር

  • @user-jr1ui5ej3l
    @user-jr1ui5ej3l 8 หลายเดือนก่อน +145

    እኛ ሙስሊሞች ሁለት ኢዶች ብቻ ነው ያሉን
    እኛ መውሊድን አክባሪ አይደለንም መውሊድ ድብን ያለ ቢደአ ነው
    ረሱላችንን የምንወድ ከሆነ ሱናቸውን እንተግብር የከለከሉንን እንከልከል
    እንጅ መውሊዳቸውን ማክበር አልተፈቀደልንም ።።።።።።።።

    • @emuhiba9441
      @emuhiba9441 8 หลายเดือนก่อน +1

      ግን አንድ ያልገባኝነገር ኢትዮጵያ ውስጥ እስላም ክርስቲያን. እሚለይበት በስማም ወይምቢስሚላህ ነው ያነገራችንበቃየትሄደ ማሽንነውእሚያርደውእያሉእሚበሉትነገርስ

    • @mahletgetachew8762
      @mahletgetachew8762 8 หลายเดือนก่อน

      መቼ ነው የአረብ ቅጥረኛ መሆናችን የምታቆሙት😂😂😂

    • @aiqutbano1845
      @aiqutbano1845 8 หลายเดือนก่อน

      ​@@mahletgetachew8762ጅል 😂😂እምነትና አርብ ምናገናኘው አሁን

    • @mubarekseid3296
      @mubarekseid3296 8 หลายเดือนก่อน

      Awo tru bidea,new.

    • @SophiaAwale
      @SophiaAwale 8 หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው❤❤❤❤❤

  • @user-ep9zq2vs6r
    @user-ep9zq2vs6r 8 หลายเดือนก่อน +1

    የመኒዎች በጣም ደግ እና አዛኝ ናች አላህ ይጠብቃቸው አገራቸውን አላህ ሰላም ያርግላቸው ግን ለምን ትጮሆባቸዋላችሁ ክብር የሚባል ነገር አለ እየጮሃችሁ የሚሰሩትን አደናገራችኋቸው

  • @user-dn7gi6de9e
    @user-dn7gi6de9e 8 หลายเดือนก่อน +45

    የመኒ ወንድሞቻችን ሁላችሁም ጀግኖች ናችሁ አሏህ ከዚህም በላይ ያበርታችሁ እንወዳችኋለን 🥰

    • @ZEUSAPOLLO
      @ZEUSAPOLLO 8 หลายเดือนก่อน

      ቀላ ያለ ሰው አበሻ ስመለከት ቂጥን ይቆለዋል አበሻ ማለት የመጨረሻ የቻይና የረብ የነጭ መጫወቻ ከውሻ ያነሰ ህዝብ ነው ቻይናዎች የአበሻ ሴቶች ይሸጡዋቸዋል😂😂😂

    • @user-dn7gi6de9e
      @user-dn7gi6de9e 8 หลายเดือนก่อน

      @@ZEUSAPOLLO ማለት?

    • @zamotube5162
      @zamotube5162 8 หลายเดือนก่อน

      ​@@ZEUSAPOLLOyasafiral 😡😡😡

  • @ummanwarrahima8991
    @ummanwarrahima8991 8 หลายเดือนก่อน +88

    መውልድ ቢድዓነዉ እኛ ሙስሊሞች ልደት አናከብርም የሙስልሞች ኢድ 2 ሁለት ብቻነዉ

    • @user-pz1gj8zm5p
      @user-pz1gj8zm5p 8 หลายเดือนก่อน +1

      አዬ ውሐብያ ተቃጠላቹ😂😂

  • @user-gg3gn2ki6q
    @user-gg3gn2ki6q 8 หลายเดือนก่อน +92

    መውሊድ በኢስላም የለለ አድስ መጤ ስራነው

    • @ZamZam-tq2ux
      @ZamZam-tq2ux 8 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@Hkim185 ሣኡዲ ሀይማኖት አይቀይርም እሽ አህባሽ ነሽ መሠል

    • @user-gg3gn2ki6q
      @user-gg3gn2ki6q 8 หลายเดือนก่อน

      @@ZamZam-tq2ux እደዛነች መሰል

    • @user-vs4vz5up5l
      @user-vs4vz5up5l 8 หลายเดือนก่อน

      ሀሀሀሀ ሳኡድ ሀይማኖት ተመቸወድህነው የሚቀይረው አይ

    • @user-ep3ku9ly3f
      @user-ep3ku9ly3f 8 หลายเดือนก่อน +1

      አሁን ለክርስቲያኖች ስለ ተናገር ሺ ምንይጠበስ
      መውሊድ የፈለገ ያክብር ያልፈለገይተው
      ከኢስላም አያስወጣም

    • @SophiaAwale
      @SophiaAwale 8 หลายเดือนก่อน +1

      አህቦሾች ዝሙትን ለማስፋፈት እጂ ጠቅቃው የውቃሉ መውሊድ እደሌላ

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 8 หลายเดือนก่อน +11

    እሰይ ደስ ይላሉ የሰው ሃገር ሰዎች

  • @user-jh3cu9tb5s
    @user-jh3cu9tb5s 8 หลายเดือนก่อน +10

    እኛ ሙስሊሞች ሁለት በአል ነው ያለን ኢድና አረፋ

  • @makiyahamidn7006
    @makiyahamidn7006 8 หลายเดือนก่อน +44

    መውሊድ ቢድዓ ነው መውሊድ የምተክብሮ አላህን ፍሩ

    • @makiyahamidn7006
      @makiyahamidn7006 8 หลายเดือนก่อน +1

      @@Hkim185 አኡዝቢለሂ አላህ ሂደያ ይስጠቹ

    • @SophiaAwale
      @SophiaAwale 8 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤👍👍👍👍🍎

  • @user-dc2pq5lm2z
    @user-dc2pq5lm2z 8 หลายเดือนก่อน +5

    ጎበዞች አላህ ሀገራችሁን ሰላምያድርግላችሁ ኢትዮጵያንም አላህ ሰላምያድርግልን

  • @semiraseid4588
    @semiraseid4588 8 หลายเดือนก่อน +6

    በቁርአና እና ሀድስ የለለ መውሊድ የምን ወዳ ወድህ ነው ከሰለሙ ስልምልም ከከፈሩ ክፍርፍር አሉ ሸህ መሀመድ ወሌ

    • @semiraseid4588
      @semiraseid4588 8 หลายเดือนก่อน

      @@Hkim185 ውሀብያ የሚባል አቂዳ የለም ሲስ አላህን በብቸኝነት ማምለክ አላህን እሱን በገለፀበት ካመኩ አሏህን ባቅጣጫ ካልወሰኩ መውሊድን አላከብርም አላህ ነብዩ አላዘዙም ማለቴ በአላህ ላይ አላሻርክም ማለቴ ቁርአን እደወረደ መቀበሌ የከለከለውን መከልከሌ ያዘዘኝ መታዘዜ ውሀብያ ካስባለኝ አዎ ውሀብያ ነኝ የምነግርሽ ነገር ግን ውሀብያ የሚባል አቂዳ እደለለ ነው

  • @user-vg6kn7nb2v
    @user-vg6kn7nb2v 8 หลายเดือนก่อน +18

    መዉሊዲ እሰልምናን አይወክልም❌❌❌❌❌ መዉሊዲ ዘመንአመጣሺ ቢዲአ

  • @user-ti5sm1zh2f
    @user-ti5sm1zh2f 8 หลายเดือนก่อน +26

    ሲያሳዝኑተወዳዳሪወቹ ሁሉም ያለሀገሩግን ሚስኪነው😢

    • @aminaali7797
      @aminaali7797 8 หลายเดือนก่อน +1

      እነዚህምርጥ ዳኞችን አለማድነቅ አይቻልም ብዙ ትምህርት እንማርባቸዋለን በመጀመሪያ ትግሰት እርጋታ ሰነሰርአት በጣም ብዙ የሚያሰተምሩን የአገራችን ኩሯቶች ናቸው እድሜ ከጤናጋ ይሰጣችሁ

  • @user-fc4yk8qr5i
    @user-fc4yk8qr5i 8 หลายเดือนก่อน +6

    መውሊድ ቢዴአ ነው ቢዴአ ወዴጥመት ያመራል ጥመት ወዴ እሳት ያመራል አላህ ይህዲሁም ያኡመተ ሙሀመድሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @user-wq3oz2tr6s
    @user-wq3oz2tr6s 8 หลายเดือนก่อน +13

    ውድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የመስቀል በአል በሰላም አደረሳቹ። መስቀል ብርሀነ ለኩሉ አለም።

  • @IBNUAADAM-nw6rl
    @IBNUAADAM-nw6rl 8 หลายเดือนก่อน +7

    احسنتم. ماشاء الله. اليمن في قلوبنا. اكل يمني ماشاء الله. اليمن 🇾🇪 هي بلادي ثاني انا بنت الحبشة 🇪🇹

  • @user-yb8gu7fb1s
    @user-yb8gu7fb1s 8 หลายเดือนก่อน +54

    የሴቶችናየወንዶች የሚጨፍሩበት ሆዳቸው የሚሞሉበት ቀን ብላቹ አክብሩ እንጅ የነብዩ ሰለላህ አለይሂ ወሰለም ስም ጠርታቹ ሆዳቹ አትሙሉ ነብያችን አላዘዙም

    • @jujuwolloyewayoutube5252
      @jujuwolloyewayoutube5252 8 หลายเดือนก่อน

      ትክክልወላሂ

    • @user-lb3vh9yo3y
      @user-lb3vh9yo3y 8 หลายเดือนก่อน +1

      ሳህ ቢደአ ነው የሆዳሞች ነው ቁረአን ሀዲስ አያቀውም ስለዚህ መጤ ነው ። እንደ ክርስቲያኖች እና ከይሁዳዋች ከነሱ ነው የወሰዱት

    • @user-yb8gu7fb1s
      @user-yb8gu7fb1s 8 หลายเดือนก่อน

      @@Hkim185 እናተ ናቹ እንጂ ባአላህ አምናቹ የነብያችን ሰለላህ አለይሂ ወሰለም ያልታዘዛቹ ነብዩ ሰለላህ አለይሂ ወሰለም መውሊድ አውጡልኝ ልደቴን አክብሩልኝ ብሏቹ ያዘዙበት ቦታ አሳዩን እስኪ እና ዛሬ ሀሙስ ቀን የፁና ፆም የሚፆሙበት ቀን ነው መውሊድ አክባሪዎች ቅጠል እየበላቹ አደል

    • @mubarekseid3296
      @mubarekseid3296 8 หลายเดือนก่อน

      Bergt mablat matetatum slalebet tru hasena new... mewlidunm yemiakebrutnm allah ykebelachew

    • @mubarekseid3296
      @mubarekseid3296 8 หลายเดือนก่อน

      ​@@user-lb3vh9yo3ykemewliduga baygenagnm... ashura tsomns mn enbelew?
      Yejemea terawihns mn enbelew?🤔

  • @user-jj7rh7cx7x
    @user-jj7rh7cx7x 8 หลายเดือนก่อน +6

    حبببي حتا ناحنو بلبلد ناس( بلقربا) عبشرو بلد بلدكوم እኛም በሠው አገር ስደተኛ ነን አይዞን ሃበሻ የሰው ልጅ አገር ናት

  • @Gei-qy9si
    @Gei-qy9si 8 หลายเดือนก่อน +35

    ❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌በስልምና መውሊድ እሚባልይለም የሆዳሞችስራነው
    አለቀ

    • @greatman20660
      @greatman20660 8 หลายเดือนก่อน +1

      እና ምን ይጠበስ

    • @gyt129
      @gyt129 8 หลายเดือนก่อน

      ትክክል

    • @keimamehomed7014
      @keimamehomed7014 8 หลายเดือนก่อน

      ​@@Hkim185በደንብ ነው ምንወዳቸው ነብየአችን ሰሉለአለሂውሲልም ግን ልደት አክብሩልይ አላሉም

    • @SophiaAwale
      @SophiaAwale 8 หลายเดือนก่อน

      👍👍👍👍👍🍎🍎🍓🍓

    • @SophiaAwale
      @SophiaAwale 8 หลายเดือนก่อน

      ​@@Hkim185አራ ኡኡኡኡ ሰውዲ ሰላምሽ ይብዛልን ዬኔ አቺ የቬሩት ተጠግራሪ ነሽ መሰል የልባለቹን የምታኩት አሁን እዚላይ ሰውዲን ምን አመጠው ከዚብ ማር አይጠበቅም የው ከልሽ አይቀር አኔም አድ ነገር ልባል የቬሩት አህባሾች ጥማተቹ ሰቅጠጭ ነው አላህ ይህዳኩም

  • @user-ku8fo2xb3y
    @user-ku8fo2xb3y 8 หลายเดือนก่อน +4

    ማሻ አሏህ የላኢለሀኢለሏህ ወንድሞቻችን

  • @hawa406
    @hawa406 8 หลายเดือนก่อน +43

    እኛ ሙስሊሞች ልደት አናከብርም አክብሩ ተብለንም አልታዘዝንም ሲቀጥል በዓልችን ኢድ እና አረፋ ብቻ ነው ከዛ ውጭ ያሉት አይመለከተንም

    • @hawa406
      @hawa406 8 หลายเดือนก่อน

      @@Hkim185 ማስረጃ አምጭልኝ እስኪ የምታከብሩት ቀን ነብዮ የተመለዱበት ቀን ስለመሆኑ አክብሩልኝም ያሉትን ጥቅስ ሲቀጥል ዛሬ ቀን የሞቱበት ነው ሶ እንኳን ሞቱ እያላችሁ ነው በጫት በድቢ ሴት ወንዱ ስትዘፍኑ ስትጨፍሩ የምትውሉት

    • @user-ep3ku9ly3f
      @user-ep3ku9ly3f 8 หลายเดือนก่อน

      እርባክሺን ዝምበይ ትውልድ ያለና የነበር ነው
      በአሁኑ ከሂድንማ እስላም ወይም ሙስሊም ብቻ ነው የምናውቅ
      እስልምናን ከስት ተከፈለ ያሁኑ ዘመን ድሮ የለ ለ

    • @user-pz1gj8zm5p
      @user-pz1gj8zm5p 8 หลายเดือนก่อน

      ተቃጠላቹ መውሊድ ለናንተ ሲል አይቀር ደግሞ የመኒወች ሑሉም አክባሪ ናቸው ማለት ይቻላል ትፈነዱም እንደሑ እናያል

    • @user-ow3fj3dd9k
      @user-ow3fj3dd9k 8 หลายเดือนก่อน

      ​@@user-ep3ku9ly3f
      አይደል እስኪ የተከፈለውን ንገሩን ስንት ቁርአን አለ ያው የተከፈለ የሚመስላችሁ ድሮ ባለማወቅ ታቦት ሲሸኙ የነበሩት ዛሬ ሲያውቁ አንሸኘም እምነቴ አይፈቅድም ብለው የእምነቱን ትዛዝ ሲተገብሩ ወሀብያ አዲስ መጤ ትላላችሁ ነገር ግን አዲስ እምነት ሳይሆን ቁርአንና ሀዲስ የሚያዘን እንጅ በእምነታችን የለለ አዲስ ትዛዝ አላመጡም በሌሎች እምነት እምነታቸውን ሲተገብሩ ሀይማኖተኛ በሙስሊም ደግሞ አሸባሪ ውሀብያ ይላሉ
      በሌላው ስንት ክፍፈል አለ በጴንጤ 86 በኦርቶ 6 አለው ሆ ሙስሊሙን ለመከፋፈል ስትሄዱ የናንተን አታውቁም

  • @amaamm2154
    @amaamm2154 8 หลายเดือนก่อน +313

    መዉልድ ኢስላምን አይወክልም

    • @user-wz1fx8kv1t
      @user-wz1fx8kv1t 8 หลายเดือนก่อน +21

      እንዴት አይወክልም ዉዱ ነብያችንን አሏህ በሰጠን ቀን እንዴት ነዉ ማንደሰተዉ በደንብ አድርጎ ነዉ ሚወክለዉ

    • @httm3608
      @httm3608 8 หลายเดือนก่อน +4

      Inkuwan le widu nebiyachin yetiwild ken beselam aderesachu❤❤❤❤

    • @user-dp6fr4we8r
      @user-dp6fr4we8r 8 หลายเดือนก่อน

      👍👍👍

    • @user-id9ow5rc8i
      @user-id9ow5rc8i 8 หลายเดือนก่อน

      ​@@user-wz1fx8kv1tእናተኮ የሞቱበትን ቀን ነው እያከበራችሁ ያላችሁት ሀዳ እንደት ነው የሞቱበትን ቀን የደስታ ቀን አድርጋችሁ የምታከብሩት ያልታዘዛችሁትን ከምታከብሩ የታዘዛችሁ አሰሩም እደ መውሊድ ድብን ያለ ቢዳአ ነው አለቀ ።።❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌

    • @user-cm9kj6wb5y
      @user-cm9kj6wb5y 8 หลายเดือนก่อน

      ​@@user-wz1fx8kv1tትክክል❤❤❤❤

  • @aminaahmed-zz9dj
    @aminaahmed-zz9dj 8 หลายเดือนก่อน +6

    አትሳሳቱ መውሊድ ትክክለኛ የነብዩን ሰለሏሁ ወዐለይሄ ወሰለምን መንገድ የሚከተሉትን አይወክልም እና መውሊድ ቢደዐ ነው እኛ ነብዩ ያዘዙን አሏህ ለኛ በአላትን የሰጠን ሁለት ብቻ ናቸው እነስዩም ዒድ አልፈጠርና የዒድ አላዳሀ በአል ነው እና ሶስተኛ ዒዳችን በየሳምንቱ የሚመጣልን ጁሙዐ ነው እና አትሳሳቱ

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 8 หลายเดือนก่อน +23

    ሶሥቱም ዪካፈሉ. ጀግና ናችሁ ሁላችሁም

  • @mymunahussen1263
    @mymunahussen1263 8 หลายเดือนก่อน +29

    መውሊድ አድስ የመጣ ፈጠራ እንጅ አላህ እና መልእክተኛው አላዘዙንም

    • @SophiaAwale
      @SophiaAwale 8 หลายเดือนก่อน

      👍👍👍👍👍

    • @user-pz1gj8zm5p
      @user-pz1gj8zm5p 8 หลายเดือนก่อน

      ​@@Hkim185👍ንገሩልኝ

  • @keimamehomed7014
    @keimamehomed7014 8 หลายเดือนก่อน +5

    መውሊድ ቢደአነው ቢደአደሞ ወደጥመት ያመራል ጥመት ወደእሳት አላህይጠብቀን ስለዚህ መውሊድ በአል እሚባል የለንም :: ለሙስሊሞች ::

  • @zebibaseid3841
    @zebibaseid3841 8 หลายเดือนก่อน +45

    ሙስሊም መዉሊድ የሚባል በአል የለዉም አላህ አላዘዘም

    • @meron6084
      @meron6084 8 หลายเดือนก่อน

      Ethio eyalachu lemen takebralachu

    • @zebibaseid3841
      @zebibaseid3841 8 หลายเดือนก่อน

      @@meron6084 ስለማናዉቅ ያለዉን አደጋ

    • @zebibaseid3841
      @zebibaseid3841 8 หลายเดือนก่อน

      @@Hkim185 ኧረ ባክሽ ?

    • @zebibaseid3841
      @zebibaseid3841 8 หลายเดือนก่อน

      @@Hkim185 ወይ አህባሽ የተጠየቅሽዉን መልሽ መጀመሪያ ሌላ አቀባጥሪ ከቁርአን እና ከሀድስ ከሰለፎች ንግግር መዉሊድን አክብሩ የሚለሰ ካለ ንገሪኝ እኔም እንዳከብር

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 8 หลายเดือนก่อน

      @@Hkim185ቅርሻታም እነ አቡበከር ያላከበሩትን ሱኡዲ ያላከበረችዉን አፈር ብሉ ለሆዳችሁ ብላቹ

  • @user-ti5sm1zh2f
    @user-ti5sm1zh2f 8 หลายเดือนก่อน +8

    ሶስቱም ጎበዝናችሁ አላህይጨምርላችሁ

  • @user-lc3km6je4p
    @user-lc3km6je4p 8 หลายเดือนก่อน +11

    መውሊድ ቢደአነው ሙስሊሞችን አይወክልም እኛ የምንከተለው ለነብዩ ሠላሏህ አለይሂ ወሠለምን ፈለግ ሡናነው

    • @user-lc3km6je4p
      @user-lc3km6je4p 8 หลายเดือนก่อน +1

      @@Hkim185 እኔ አልሀምዱሊላህ ሡመ አልሀምዱሊላህ አላህ ሲፈጥረኝም ሙስሊምነኝ

    • @user-xw6or6wr9k
      @user-xw6or6wr9k 8 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@Hkim185የጎንደሬን ጦስ ውሰዱ እዛው ራሳችሁን ቻሉ ኮተታም

    • @user-ow3fj3dd9k
      @user-ow3fj3dd9k 8 หลายเดือนก่อน

      ​@@user-lc3km6je4p
      እምነትን የሚቀየረው ለማን ነው?
      ሳኡዲ ሙስሊም እንጅ ሌላ አይደሉም ነብዩ መውሊድን አያውቁትም ሰሀባዎችም አላከበሩም ነብዪ የተወለዱበትን ሁሌም ሰኞን በመፆም እንጅ አመትን ጠብቆ ጫትና ድቤ በመምታት አይደለም ታድያ በእስልምና የሌለን ማድረግ ወይንስ የሌለን አለማድረግ ነው ትክክሉ

    • @user-ow3fj3dd9k
      @user-ow3fj3dd9k 8 หลายเดือนก่อน

      ​@@Hkim185
      እስላምና ሙስሊምን ሳትለይ ሌላውን እምነትሽን ቀይረሽ ሳኡዲ ግቢ ብትይም አይገርምም እስላም ነሺ ሳይሆን ሙስሊም ነሺ ነው የሚባለው እስልምና እምነታችን ነው

    • @user-ow3fj3dd9k
      @user-ow3fj3dd9k 8 หลายเดือนก่อน

      @@Hkim185
      ምነው እምነትና ላባደር ምን አገናኘው?
      ሲቀጥል ውሀብይ የሚባል እምነት አለ ወይ እኔ ውሀብይ ነኘ ብሎ የሚያምን?
      ሌላው ተነስቶ የሚሰጠው ስያሜ አደለም እምነቱን የሚወክለው ባልተቤቱ እንጅ ?
      እሽ ውሀብይ ምን ምን ይሰራል ?
      ከእስልምና የሌለ ነብዪ የማያውቁት ?
      መፅሀፋቸውስ?

  • @aneshamood6033
    @aneshamood6033 8 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ በየመኒዎች በዚህ በኢቢኤሰ በጣም ተወዳጅና ተወዳዳሪ በአለም ላይ በጣም ተደናቂ ላይ አቅርቦዋችሁ በማየታችን ሁሉም የመናዊ ኢትዮጵያዊ በጣም ደሰ ብሎናል የኢትዮጵያን ተወላጅ ሆነ የመናዊ ደማችን አንድ ነው ሁለቱም የመንም ሆነ ኢትዮጵያ ሃገራችን ነው የየመን ዜጋ ከኢትዮጵያ ቢያን ሰልሳ ከመቶ የተጋባና የተዋለድን ዜጋ ነ ን የመኖች ከነሱ ብዙ ተምረናል ተጋብተናል በጣም የሚወደድ ዜጋ ናቸው ከነሱ ወደ ሰንቱ አለም ያሸጋገሩን የዋህ ህዝብ ሁሌም የመኒዎች ተወዳጅ ናቸው ኢትዮጵያዊ የመናዊ አንድ ዜጋ ነው ሰርተን ወልደን ከነሱ ብዙ ተምረን ወደ አሜሪካ በየ አለም ያለን የመኒን አንረሳቸውም አላህ ሃገራቸውን ይመልሰላቸው ምሰኪኖች በነሱ በልተን ጠግበን ወተን ለዚህ በቃን የመን የኖረ አበሻ የትም ሃገር መኖር ይችላል ሰውን ጎበዝ የሚያደርጎ ዜጋ ናቸው በዲ ናቸው ቀልድ አያውቁም ኢቢኤሰ በጣም እናመሰግናለን እነሱን በማቅረባችሁ የኢትዮጵያ ህዝብ እና የመኖች ሁሌም የምንዋደድ ዜጋ ነን በአለም ላይ የመኒ በብዛት ከኢትዮጵያ የተዋለደው በየ ክፍለ ሃገር ያልገባበት የመኒ የለም በድሮ ጊዜ በጣም ከነሱ ተዋልደናል አላህ አንድ ያድርገን ግን እሰላም ሙሊድ አያከብርም ብዳሃ ነው በተረፍ በሙሉ ዝግጅትቱን አቅራቢወች ዳኞች የኢቢኤሰ ሰራተኞች በጣም እንወዳችሁዋለን በርቱ ሁሌም ዝግጅታችሁ ተወዳዳሪ የሌለለት ነው በርቱ ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለየመኒዎች እመኛለሁ በኢቢኤሰ በአለም ላይ ተወዳዳሪ በሌላቸው የትሌብዥን ጣቢያ ላይ በማየታችን በጣም ከልብ እናመሰግናለን ባለቤቶችንም በሙሉ ኢቢኤሰ ሰራተኞች በርቱ ኢትዮጵያ በዚህ በአለም ላይ እንግዳ ተቀባይነቱዋን በሰነ ሰርሃት ለአለም አሳዩልን በደንብ ሰሩበት በቱሪሰቱ ም በኩል የበለጠ እንጠብቃለን ከኢቢኤሰ ሴትዋም ዳኛ በጣም እናመሰግናለን አማሪኛ ተምሪሸ ሰላሰተረጎምሸ ጎበዝ በርቱ ጀግኖች ናችሁ ዳኞችም አቅራቢዎችም ሁሌም እናመሰግንሃለን

  • @mohammedhussain9890
    @mohammedhussain9890 8 หลายเดือนก่อน +56

    መዉሊድ ቢዲአ ነዉ እኛ ሙሥሊሞች 2 ኢድ ብቻ ነዉ ያለን

    • @AlkelimatuTeyebaSedeka
      @AlkelimatuTeyebaSedeka 8 หลายเดือนก่อน

    • @user-yz5rs1bp3q
      @user-yz5rs1bp3q 8 หลายเดือนก่อน +2

      ወላሒ እደት እያዳናደዱኝ 😏😏መውሊዲ መውሊዲ ይላሉ 😏😏

    • @user-wz1fx8kv1t
      @user-wz1fx8kv1t 8 หลายเดือนก่อน

      ጥያቄ ልጠይቅ ቢዳዐ ማለት ምን ማለት ነዉ?????በስንት ይከፋላል ??????

    • @kairiyaajman6409
      @kairiyaajman6409 8 หลายเดือนก่อน

      ሼይጣኖች አትጫጩ በውልዱ 😮

    • @asrartube3273
      @asrartube3273 8 หลายเดือนก่อน +1

      ሸይጠን እየጮሀ ነዉ በመዉሊዱ

  • @kasimmuzemil3153
    @kasimmuzemil3153 8 หลายเดือนก่อน +8

    ❤ሴትየዋ አነጋገሯ ሲጣፍጥ

  • @m.s.f2591
    @m.s.f2591 8 หลายเดือนก่อน +5

    ሺፍ መክብብ ሀግር ሰግባ ባግኝህ በጣም ነው የመውድህ ትትናህ ክብርትህ❤❤

  • @bdjkddhdjjd8300
    @bdjkddhdjjd8300 8 หลายเดือนก่อน +10

    መዉሊድ የሚባል በአል ደሞ አለን ወይ የኛ በአል ኢድ አረፉ ነዉ እኔ ማቀዉ 🤔ለምን ታዋክቧቸዋላችሆ

    • @bdjkddhdjjd8300
      @bdjkddhdjjd8300 8 หลายเดือนก่อน

      @@Hkim185 ማክበር መብትህ ነዉ ግን ረሱላችን ሀቢቢና ሙሀመድ አክብሮልኝ አላሉም ሰላዋት በነሱ ላይ ማዉረድ በቂ ነዉ መመሬያችኝ ቁረአን እና ረሱላችን ናቸዉ መንግሰት አደለም ፖለቲካ አታድረገዉ ይሂ ሀይማኖት ነዉ

  • @nemetrebi5519
    @nemetrebi5519 8 หลายเดือนก่อน +5

    ሙስሊም ሁለት ዒድ ብቻ ነው ያለው ወገን

  • @nborenamekanselam4395
    @nborenamekanselam4395 8 หลายเดือนก่อน +3

    ሀገሬ ለሌሎች ሀገር ፍራሽ ለራስሽ ልጅች እሾህ ሆንሽብን

  • @user-yn6np1er4e
    @user-yn6np1er4e 8 หลายเดือนก่อน +3

    ماشاءالله ايوب ربي يحفظك... والف الف مبروك تستاهل اكثر

  • @gola5905
    @gola5905 8 หลายเดือนก่อน +9

    ماشاءالله تبارك الله إخواني 🇪🇹

  • @gyt129
    @gyt129 8 หลายเดือนก่อน +7

    መዉልድ ❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌ ጉድ አይፈቀድም እስልምነነን አይወክልም

  • @ghghh3547
    @ghghh3547 8 หลายเดือนก่อน +28

    ሱበሀን አላህ በቃ እደበአል አደረጎት እኮን አደረሳችሁ እያሉ መጡ አይ ሀቢቢ ያላዬት ጎድ ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም 😢

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 8 หลายเดือนก่อน

      አይባልም እዴ

    • @ffafsa378
      @ffafsa378 8 หลายเดือนก่อน

      ​@@genetteshome3906አዎ

  • @user-hy3yw8ph6i
    @user-hy3yw8ph6i 8 หลายเดือนก่อน +4

    የሰዉ ሀገር የሰዉ ነዉ ምቾት የለዉም ወደ ሀገራችሁ እንድትመለሡ እግዚአብሔር ይርዳችሁ😢

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 8 หลายเดือนก่อน

      ወላሂ በጣም ወ አገራቸዉ ዉብ ነበር እድሜ ለጦርነት😢😢😢😢

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 8 หลายเดือนก่อน +8

    መዉሊዲ ሁሉንም ሙስሊም አዪወክልም የጨፋሪወች የሆዳምች ያሥመሣዮች ነዉ

  • @user-ui4kj2rm2m
    @user-ui4kj2rm2m 8 หลายเดือนก่อน +3

    الف مبروك ايوب ...تستاهل الخير الكثير من توفيق لتوفيق ان شاءالله

  • @Tube-iz3xj
    @Tube-iz3xj 8 หลายเดือนก่อน +18

    የዛሬ ቀን ረቢአል አወል 12 ነብዩ ﷺ የሞቱበት ነው። ይህን ቀን አመታዊ የደስታ ቀን አድርጎ መያዝ ሰይጣናዊ መንገድ ነው። በኢስላም የሙት አመት የሚባልም ነገርም የለም። በኢስላም የታዘዝነውን ብቻ እንስራ። ከክስረት እንጠበቃለንና። ነብዩ ﷺ "ቢድአ ሁሉ ጥመት ነው" ብለዋል።

    • @user-su1un3gl6o
      @user-su1un3gl6o 8 หลายเดือนก่อน

      ሳህ በትክክል አላህ ይሂድዉም

    • @SophiaAwale
      @SophiaAwale 8 หลายเดือนก่อน

      ወላሂ የሚያሳዝነኝ ነገር እሄ አይደል ዘሬማ ጭራሽ ፀጉር ሲሳለሐሙ ነበር አምላኬ እርዳትክንን

    • @Tube-iz3xj
      @Tube-iz3xj 8 หลายเดือนก่อน

      @@SophiaAwale አላህ ይምራቼው ይምራን ከባድ ነው

  • @user-dy6xc4gu1c
    @user-dy6xc4gu1c 8 หลายเดือนก่อน +17

    እኛ ሙስሊሞችን መውሊድ አይመለከተንም

    • @SophiaAwale
      @SophiaAwale 8 หลายเดือนก่อน

      👍👍👍👍

  • @KokoBAN-pp3nc
    @KokoBAN-pp3nc 8 หลายเดือนก่อน +28

    መወለድ ቢድዕ ነው ክነብዩ ሙሀመድ አላክብሮትም ሰሀቡቹም አላቅብሩትም ክነብዩ ውይም ክሰሀቡቹ ያልትገኝ ያልትሰራ ነገር ሁሉም ውድቅ ነው ከአህሊል ሱና ውልጅማዕ ያፍንገጡ ናችው እሚክብሩት

    • @alemliul9339
      @alemliul9339 8 หลายเดือนก่อน

      ቆይ ለምን አታከብሩም እኔ ክርሰቲያን ነኝ

    • @alemliul9339
      @alemliul9339 8 หลายเดือนก่อน

      @@Hkim185 ስድቡን ተውት😏እና ፔንጤዎች በኢየሱስ ክርስቶስ አምላክነት ያምናሉ።እነዚህ ሙስሊሞች እንደዚህ ያምናሉ ወይ?🤔

    • @HooahM
      @HooahM 8 หลายเดือนก่อน

      ​@@alemliul9339ሥላልታዘዝን የማናከብረው ምክንያቱም ቁርአንና ሀዲሥ የታዘዝነው የተከለከልነው ነገር በግልፅ ሥለተቀመጠ አናከብርም ለማያከብሩት ሠዎች ማሥረጃ አምጡ እያልናቸው ነበር እደምታይው መልሥ የለም በእኛ ሀይማኖት አድ ሙሥሊም ያለ ማሥረጃ አዲትንም ነገር አያደርግም አይተገብርም እነሡ
      የሚሉት መውሊድ በተቃራኒው የተከለከልነውን ነው የሚሠሩት

  • @user-ep3ku9ly3f
    @user-ep3ku9ly3f 8 หลายเดือนก่อน +4

    እንካን አደርስን ሀገራችንን ስላም ያድርግልን
    ያርብ

    • @SophiaAwale
      @SophiaAwale 8 หลายเดือนก่อน

      🤮🤮🤮🤮🤮

    • @user-ep3ku9ly3f
      @user-ep3ku9ly3f 8 หลายเดือนก่อน

      @@SophiaAwale ናአም እህት ምነበር

  • @Tube-iz3xj
    @Tube-iz3xj 8 หลายเดือนก่อน +31

    🔥ለመውሊድ አክባሪዎች ይችን ጥያቄ እንጠይቃቸዋለን!!
    🌷 የሙዕሚኖች እናት የእውነተኛው ልጅ እውነተኛይቱና ተፈቃሪዋ የነብያችን ባለቤት እናታችን አዒሻ ረዲየሏሁ ዓንሃ ነብዩ ከሞቱ በኋላ ለ48 ዓመታት በህይወት ቆይታለች ።
    አንድ አመት እንኳን የነብያችንን ሱለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም መውሊድ አክብራ አታውቅም።
    ስለዚህ እሷናት ወይስ እናንተ ናቸው ነብዩን በመውደድ የምትሻሉትና የምትበልጡት እንላችኋለን ?

    • @rihamsu264
      @rihamsu264 8 หลายเดือนก่อน +1

      Lemtsefew comment bota ewek zm bleh bagegehew bota atmbetrek

    • @muhamedmuhamed5114
      @muhamedmuhamed5114 8 หลายเดือนก่อน

      ትክክል

    • @Tube-iz3xj
      @Tube-iz3xj 8 หลายเดือนก่อน +1

      @@rihamsu264 ምን አገባሽ አንች ቦታ ልመርጭልኝ ነው በረሱል ላይ ስቀጥፉ ያልታዘዘ ነገር ታዘናል ስትሉ የትም ይሁን ልካችሁ ይነገራችሁዋል ይውጣልሽ

    • @rihamsu264
      @rihamsu264 8 หลายเดือนก่อน

      @@Tube-iz3xj negeru andnet ena srat lemaygebaw sw meleflef trgum yelewm

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 8 หลายเดือนก่อน

      @@rihamsu264መልሰ የላቹ ሆድ ብቻ😂

  • @user-zp7fy8tt6s
    @user-zp7fy8tt6s 8 หลายเดือนก่อน +14

    እህት ፀጉርሽል ብትሸፍኒ የመኖች ጥብቅ ናቸው በሂጃባቸው አይደራደሩም

    • @FatySam
      @FatySam 8 หลายเดือนก่อน +1

      ሙስሊምናትዴ

    • @user-zp7fy8tt6s
      @user-zp7fy8tt6s 8 หลายเดือนก่อน

      @@FatySam የመኔ ናት ያው ሙስሊም መስላኝ ነው 10አመቴ ነው ኢትዮ ከመጣሁ ብላለች

    • @user-pr1py5jj7d
      @user-pr1py5jj7d 8 หลายเดือนก่อน

      🙏🙏🙏

  • @jamilasaied4139
    @jamilasaied4139 8 หลายเดือนก่อน +8

    አዩብ የመዳም ባል የእህት ልጂ ነው ማሻ አላህ የመኒዎች ስወዳችሁ❤❤❤❤

    • @user-vg2vc8wp3g
      @user-vg2vc8wp3g 8 หลายเดือนก่อน

    • @user-ek2wk7lo4k
      @user-ek2wk7lo4k 8 หลายเดือนก่อน

      የምርሽ ነው ኪኪኪ

    • @jamilasaied4139
      @jamilasaied4139 8 หลายเดือนก่อน

      @@user-vg2vc8wp3g አዎ

    • @jamilasaied4139
      @jamilasaied4139 8 หลายเดือนก่อน

      @@user-ek2wk7lo4k ምን ነው አዎ🤔🤔

  • @seada7701
    @seada7701 8 หลายเดือนก่อน +4

    መዉልድ❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌በእስልምና መዉልድ የሚባል ባአልየለም

  • @ttt-wn4ei
    @ttt-wn4ei 8 หลายเดือนก่อน +6

    አላህን ፍሩ በድን ቀልድ የለም መዉሊድ እስልምናን አይወክልም የሆዳሞች እጅ

  • @nasim9664
    @nasim9664 8 หลายเดือนก่อน +6

    ما شاء الله عليك يا اخي ايوب الله يوفقك يا فخر عيال الجملي ❤❤

  • @sistrjabreelsistrjabeel9656
    @sistrjabreelsistrjabeel9656 8 หลายเดือนก่อน +11

    መውሊድ ቢድአ ነው ቢዲአ ሁሉ ጥመት ነው

  • @GoodBoy-yl4tf
    @GoodBoy-yl4tf 8 หลายเดือนก่อน +2

    መውሊድ ሙባረክ ቪድዬው መውሊድ ካለፈ በኋላ ባየውም የነብዩ መሐመድ(ሰዐወ) ወዳቾች በሙሉ መውሊድ ሙባረክ ብያለው ❤

  • @jemilatiybe7171
    @jemilatiybe7171 8 หลายเดือนก่อน +2

    عليه افضل الصلاة وأتم التسليم اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا وحبيبنا ونبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين

  • @MeseretDeme-kn1jm
    @MeseretDeme-kn1jm 22 วันที่ผ่านมา

    ተዋዶ የሚኖርባት ሙስሊም ክርስቲያኑ ተዘነጋሽ እንዴ ኢትዮጵያ ምርጡ ገበታ ሁሌም አድናቂ ነኝ እግዚአብሔር ከአለ እኔም እወዳደራለሁ።😇😇❤❤❤

  • @fatmaali7750
    @fatmaali7750 8 หลายเดือนก่อน +5

    ተቀድምን የመዳም ቅመሞቸ እኛም ገብተን እነወዳደር❤❤❤

  • @user-vr7rh1yq6l
    @user-vr7rh1yq6l 8 หลายเดือนก่อน +4

    ለዛ የለሽም አስተያየት ስሰጭ🤔አጀቴን በሉት😢

  • @berrygigi-jl4sy
    @berrygigi-jl4sy 2 หลายเดือนก่อน

    I love ሼፍ ዚ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ሁሌም አድማቂ

  • @gyt129
    @gyt129 8 หลายเดือนก่อน +4

    መዉልድ እስልምነን አይወክልም

  • @user-ri9im8bj5f
    @user-ri9im8bj5f 8 หลายเดือนก่อน +9

    መዉሊድ ኢስላምን አይወክልም ረሱላችን (ሰ ዓ ወ) የምንወድ ከሆነ ሱናቸዉን እንከተል

  • @raheemaghfgg5748
    @raheemaghfgg5748 8 หลายเดือนก่อน +12

    መውሊድ ሚባለው ሙስሊም አያቀውም የሆዳሞች በአል ነው ለኛ አይወክልም

    • @user-id9ow5rc8i
      @user-id9ow5rc8i 8 หลายเดือนก่อน

      ትክክል እኔማ ወላሂ እንደት እደሚናዱዱኚ አኡዙቢላሂ አላህ ይምራቸው ሊላ ምን ይባላል

  • @elsaantonioyosef3674
    @elsaantonioyosef3674 8 หลายเดือนก่อน +3

    ሰዓት ጊዜ ካልበቃ የሚያውቁት ይጠፋል ታዋቂ መሆን ከጊዜ ጋር ነው

  • @HananTube13
    @HananTube13 8 หลายเดือนก่อน +7

    እንኳን አደረሳቹሁ❤❤❤❤❤❤❤❤🌻🌻🌻🌻🌻✝️✝️✝️✝️

  • @Addis-ig2in
    @Addis-ig2in 8 หลายเดือนก่อน

    በብዙ ፈተና እያለፍኩ ነበር ታሪክሽ አፅናናኝ ይህም ያልፋል እድል አድርጎኛል ተባረኪ :!!!

  • @Toybaseid-xx4og
    @Toybaseid-xx4og 8 หลายเดือนก่อน +12

    መውሊድ ቢድአ ነው ረሱል ሱለላህ አለሂ ወሰለም አላከበሩም

    • @Toybaseid-xx4og
      @Toybaseid-xx4og 8 หลายเดือนก่อน

      ምን አኡዙቢላ ምትልኪ

    • @Toybaseid-xx4og
      @Toybaseid-xx4og 8 หลายเดือนก่อน

      አላህ የሂድኪ እሰውላይ ዘሎ አይወጣም ማንነቱን ሳታውቂ

  • @hayatali-ha6yt
    @hayatali-ha6yt 7 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አልሏህ እናመሰግናለን
    በተለይ ሸይፍ መክበብ ያለህ ትህትና እና ስነ ምግባር በጣም ደስ ይላል

  • @ajaybaajayba7645
    @ajaybaajayba7645 8 หลายเดือนก่อน +2

    ባል የሚባል ነገር የለም አላህ ለቢዳአ አንጃዎች ቀልብ ይስጣችሁ ውድ ሼፎች አላህ እናንተንም ዲነልኢስላም ይምራችሁ ያራብ ለሙስሊም ሁለት በአል ብቻ ነው ያለው እውቁልን ይህ እኛ አናውቀውም የሆዳሞቹ ነው

    • @user-il2jl8bj6o
      @user-il2jl8bj6o 8 หลายเดือนก่อน

      የራስሽን አታውቂም በስራቸው አስተያየትሽን ተናገሪ ሀይማኖትሽን እራስሽ እወቂ

  • @Medina-ut5wx
    @Medina-ut5wx 8 หลายเดือนก่อน +21

    መውሊድ አትበሉ ርሡላችን አክብሩልኝ አላሉም ሠሀቦች አላከበሩም ርቢእል አወል ርሡል የሞቱበት ቀን ነው
    😢😢😢ሦ የቱን መውሊድ የምታከብሩ ርሡል ሠኞ ነው የተወለዱት ዋህይም የወረደው ሠኞ ነው ለዛም ሡና ፆም ይፆሙ ነበር የቻለ ይፇማል በተገላቢጦሺ ለሆዳቸው ሲሉ መወለድ እያሉ ርቢእል አወልን ያከብራሉ አበዴን አላከበሩም እሣቸው ። በዚህ የሚሥማማ ላይክ

    • @ZainabZeynu
      @ZainabZeynu 8 หลายเดือนก่อน +2

      ግልፂነው መዲ አላህ ይምራን ሁላችንም።

    • @Medina-ut5wx
      @Medina-ut5wx 8 หลายเดือนก่อน +1

      @@Hkim185 ማሥርጃ እሥኪ አምጭ ርሡል አያከብሩም ነበር የአሹራ ፆም ሙሣ ከፈራውን ነፃ የሆነበትን ቀን ፀመዋል እኛም እፆማለን ሠኞ ይፆሙ ነበር። ምክንያቱም የተወለደበት ቀን እና ዋህይ የወርዴበት ቀን ስለሆነ መፆሙ የተወዴዴ ነው
      በተረፈ ርቢእል አወል የሞቱበት ቀን ነው የዝሆን አመት በመባል የሚታወቀው ገባሺ መጀመሪያ አንብቢ እህቴ ከዛ ሽርክ እና ቢድአውን ይገባሻል1,,የሞቱበትን ቀን ነው ታዳ ርቢል አወል የምታከብሩትን አይ አለማወቅ??
      ሁለተኛ ውዴ እዚያ መወለድ የተባለው ሥፍራ የሚደርጎ ሽርኳች አንተ መጄን ድርሡልን እያሉ አይባልም ።
      ሡሥተኛ ሴት እና ወንድ የተለያዩ ቆጆ ልብሦችን ልብሦ በሽርክ መጨመር እና ሆይ ማለት አይፈቀዴም
      አራተኛ። ሙሥሊም ሊያከብር የሚችለው ሁለት በአል ነው ኢድሀል አረፍ እና የረመዳን ፆም ፍች
      አምሥተኛ። መንዙማ ነሺዳ አይፈቀዴም የሚዴበዴቡት ድቤ የሚዘሉት ነገር ንግግሮቻቸው ውሥጥ ሽርክ አለበት ።ለምሠሌ የመድና ምንየ ኑና ዘይሩኝ ምናምን ብዙ ነገሮች ይጠቀማሉ ።
      እንዳጠቃላይ መውሊድ ቢድአ ነው ርሡልም ሆነ ሌሎቹ ኽሊፈወች አላከበሩትም ሠሀቦችም አላከበሩትም አንብቢ

    • @HooahM
      @HooahM 8 หลายเดือนก่อน

      ​@@Hkim185እዴ ሥለካፊሮች ምን አገባን እናተኮ እሥላም ያለዘዘውን እለ እያላችሁ በኢሥላም ሥር እየዋሻችሁ ሥለሆነ ደግሞ መጥፎን ነገር ሥታው እካር አድርጉ ወይም ትታችሁ ሂዱ ነው የሚለው ትዕዛዙ ኡማውን በጫትና በመውሊድ ሥላደነዘዛችሁት መጥፎን ነገር መቃወም ግድ ይለናል

    • @Medina-ut5wx
      @Medina-ut5wx 8 หลายเดือนก่อน

      @@Hkim185 ተርት እንጅ መርጃ ከማያቀርብ ሠውጋ ብዙ አላወራም መጀመሪያ የፃፍኩልሺ ከተርዳሺ ነቅተሺ ካነበብሺ ብየ ነበር።

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 8 หลายเดือนก่อน +5

    ❤❤❤በጣም ጎበዝ ናችሁ

  • @rukiaabdella3037
    @rukiaabdella3037 8 หลายเดือนก่อน +1

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ረሱላችን ሰ አ ወ ያወቅን መሠለን እዚላይ የምንሰጠውን አስተያየት ብንመርጥ እናንተ የመዳም ቅመሞች ሰለጠናችሁ አረብ ሀገር ስለሰራችሁ ሀላልና ሀራሙን ለያችሁ መጀመሪያ አደብ እንያዝ እኛ ፈትዋ ለመስጠት ምን ላይ ነን እራሳችንን እንፈትሽ አቃለሁ በማለት የላኢላሀኢለላህ እህት ወንድም ላይ ክፍተት ለጠላት አንስጥ ሀይላችሁ ይደክማል አትለያዩ ነው ያሉት ውዱ❤ ረሱላችን ሰ አ ወ❤ አባቴና እናቴ ነፍሴም መስዋት ይሁንላቸው

  • @user-jr7db7yl5o
    @user-jr7db7yl5o 8 หลายเดือนก่อน +2

    حيا الله شباب بلادي بتوفيق للجميع

  • @user-kq3zt3ec3r
    @user-kq3zt3ec3r 8 หลายเดือนก่อน +6

    ሀገረችን ለይ የለቹ ክርስትየኖች ልተውቁት የሚገባ ነገር ብኖር መውሊ የምባል በአል ይለም በኢልምና ሁለት ኢድ ብቻ ነው የለው ኢነሱም ኢደል አደሀ ና ኢደል ፍጥር ነቻው። መውሊድ ብሎ የሠጡት ነገር ኢስላም አየውቀውም መስረጀም ይለም በጣም የሳዝናል በነብዩ የተቀጣፈ ነው ሰለላሁ አለይሂ ወሰሊም

  • @Batibati380
    @Batibati380 8 หลายเดือนก่อน +13

    ጉድ ፈላ እኛን ነው ግን እንኳን አደረሳችሁ የምትሉን ብሲንካ አለ ዮኒ😅ለማንኛውም ተወዳዳሪውች የኔ ምስኪኖች የሰው ሀገር ምን ያህል እንደሚጨንቅ ከኛ በላይ ማንም ሊረዳችሁ አይችልም እውነት ለመናገር የመኒዎች በሀገራችሁ ምንም ሳይገጥመን ከናንተ አልፈን ሰኡዲ ገብተን ብዙ ለቤተስብም ለሀገርም ብዙ ጠቅመናል እናንተ በሀገራችሁ ላይ እንድናልፍ ባትፈቅዱ ይሄን ማድረግ አንግልም ነበር እናመስግናለን መልካም እድል

    • @ZEUSAPOLLO
      @ZEUSAPOLLO 8 หลายเดือนก่อน

      የእነርሱ ሸርሙጦች ናችሁ ይደፍሩዋችሁዋል የአበሻ ሴቶች ከውሻ ያነሱ ናቸው 😂😂

    • @ZahraZahra-lc5ws
      @ZahraZahra-lc5ws 8 หลายเดือนก่อน

      እረ አይባልም በቃ

    • @ZEUSAPOLLO
      @ZEUSAPOLLO 8 หลายเดือนก่อน

      @@ZahraZahra-lc5ws እኛ እንታረዳለን እነርሱ ብሐራዊ ተሌቪዥን ቀርበው ይሄሄ አሣማ ሴታሴት ሽማግሌ ጠቅላላ ያሽቃብጣሉ😂😂
      ኢትዮጵያ ምነው እንደ የመን በሆነች ውሾች
      ኢትዮጵያ ማለት ባሪያ ህዝብ የነጭ ከሽቃባጭ

    • @ZEUSAPOLLO
      @ZEUSAPOLLO 8 หลายเดือนก่อน

      አረብ ይብዳሽ ርካሾች ድቃላ እየቀፈቀፋች ልጅ ሽንት ቤት እየጨመራችሁ
      ባይሆን ህፀኑ Ethiopia ገብቶ የባሰ ባሪያ ስለምያረጉን ህፀኑን ግደሉት ልጁ ካደገ ቦሓላ እናቱን የረብ ገረድ ነበርሽ ይላታል 😂😂😂

  • @Gei-qy9si
    @Gei-qy9si 8 หลายเดือนก่อน +9

    እኛሙስሊሞች መውሊድእሚባል ይለንምአናቅም ከላስ

  • @anshayemam5926
    @anshayemam5926 8 หลายเดือนก่อน +3

    መዉሌድ የጥመቶች ነው የጠመመ ሠው ነው የሚያከብረው እኛ ሙሥሌሞችን አይወክልም

  • @semiramohammed2584
    @semiramohammed2584 8 หลายเดือนก่อน +3

    በእስልምና መዉሊድ የሚባል በአል የለም

  • @user-en3zd4lm2m
    @user-en3zd4lm2m 8 หลายเดือนก่อน +2

    Mwlid mubark enkwan abro adrsen❤❤❤❤

    • @SophiaAwale
      @SophiaAwale 8 หลายเดือนก่อน

      አህባሽዬ ገርቤጅዬ

  • @zehara6644
    @zehara6644 8 หลายเดือนก่อน

    ያላ ቢሱራአ እንዲህ እያሉነበር የሚጮሁብን ማሻአላህ ወንድሞቼ በርቱልንንንንንንን

  • @fatimamohammed7637
    @fatimamohammed7637 8 หลายเดือนก่อน +4

    ማፊ መውሊድ

  • @kiwait9295
    @kiwait9295 8 หลายเดือนก่อน +3

    ደስይላሉ❤🎉

  • @honeytube8922
    @honeytube8922 8 หลายเดือนก่อน +5

    መውሊድ ቢድአ ነው ሙስሊምን አይወክልም።

  • @user-mp2li6io8f
    @user-mp2li6io8f 8 หลายเดือนก่อน +3

    እኳን አብሮ አደረሰን እኛም መውሊድ ሙባረከ ብለናል የመኒ ወንድሞቻችን❤❤❤❤❤❤

    • @user-ow3fj3dd9k
      @user-ow3fj3dd9k 8 หลายเดือนก่อน

      መውሊድ ሙባረክ ?
      መውሊድ ይባርካል እንዴ

    • @user-mp2li6io8f
      @user-mp2li6io8f 8 หลายเดือนก่อน

      @@user-ow3fj3dd9k አወ እኳን አደረሳችሁ ለነብዩ ሙሀመድ አለይሂ ሶላቱ ወሰላም የመውሊድ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ማለት ነው አልገባሺምደ ?

    • @user-ow3fj3dd9k
      @user-ow3fj3dd9k 8 หลายเดือนก่อน

      @@user-mp2li6io8f
      በቁርአን ስንት በአል ነው ያለን ?
      ስለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @user-sg5om8gq2w
    @user-sg5om8gq2w 8 หลายเดือนก่อน +12

    ዛሬ ደሞ መውልድ እያሉ አስረየ ያሽቃብጣሉ ለቢደአ የኝ አመትባል ሁለትነው ያለን

    • @SophiaAwale
      @SophiaAwale 8 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂ሰይከፍላቸው አይቀርም

  • @saadaahmad5973
    @saadaahmad5973 8 หลายเดือนก่อน +2

    አሰለሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱላሂ ሰላምነው አማነው ማሮቸ ከላይ ከታች ያላቹህ በሙሉ ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ለወገናችን ለኛ በስደት ያለንው በሙሉ አላህ ይጠብቀን ያረብ ማሻአላህ የዛሬው የመኖች ናቸው በተውፊቅ ሸፎች ደስ ሲሎ ግን መውሊድ ያሉበት ምገድ አልተመቸኝም ሀራምነው ዳናመውሊድ አታክብሩ እኔም መቸነው የምወዳደረው

  • @user-mf2jk1gu1e
    @user-mf2jk1gu1e 8 หลายเดือนก่อน +1

    ሀቢቢና ሙሀመድ ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @sumayasumaya8011
    @sumayasumaya8011 8 หลายเดือนก่อน +7

    ኡኡኡ የአላህ ልቦናስጠን ጭራሽ ዊዬዬዬ የመውሊድ ባዓል አላህ ይስተር

    • @user-cv8fz6so2p
      @user-cv8fz6so2p 8 หลายเดือนก่อน

      ​@@Hkim185እሺ በየኮመንቱ ሄደሽ❤ከመቃወምሽ ማስረጃሽ ምድነው ??ማስረጃ አለሽ ወይ ???ካለሽ መልሺ እንወቀው

  • @user-ur8eo4oh1o
    @user-ur8eo4oh1o 8 หลายเดือนก่อน +2

    ፅንፈኛው ፋኖ እንደየመኖች እና እንደ ሱዳኖች ሀገራችን እንድትረበሽ እና እድትወድም የሚፈልገው

    • @user-cp8zp7cn4m
      @user-cp8zp7cn4m 8 หลายเดือนก่อน +1

      ብልፅግናም አፍራሽነው

    • @fahadalbarbar6675
      @fahadalbarbar6675 8 หลายเดือนก่อน

      Kkkkkkk men tinfegawu oneg Ena bltegna men eyeseru new libalnew😁😁😁😁🐷🐷🐷

    • @ethiopia7697
      @ethiopia7697 8 หลายเดือนก่อน

      ፅፈኛው ብልፅግና ነው ይህ አውሬ ቡድም አላህ ያጥፋልን እና

  • @hadyiahussenRayan1234
    @hadyiahussenRayan1234 8 หลายเดือนก่อน

    ስለ መውሊዱ የላውበትም ግን የማኒ ወንዲሞ እንከብረቹዋልን መልካም እዲል

  • @user-gm7po5ks8w
    @user-gm7po5ks8w 8 หลายเดือนก่อน +3

    ይቅርታ አድርጉልን ኢቢአስን በጣም እንወዳችሇለን ነገር ግን በማታውቁት ነገር ገብታችሁ ስለመውሊድ እያላችሁ አታስተዋውቁ እስልምናን አይወክልም አሏህ ልብ ይስጣቸውና

  • @abcabc7430
    @abcabc7430 8 หลายเดือนก่อน +13

    መውሊድ የሆዳሞች ነው መውሊድ የጫታሞች ነው መውሊድን ነብዩ አላከበሩትም ሶሀቦች አያውቁትም ነብዩሏህ ኢሳን እንወዳቸዋለን ግን የተወለዱበትን ቀን አናከብርም እድሁም ነብዩመሀመድ ስለሏህ አሊወሰለምን እንወዳቸዋል ግን መውሊዳቸውን አናከብርም ።።።።እሳቸውን መውደድ በጫት አይደለም በድቤ በመደለቅ አይደለም በተውሂድ ብቻናብቻ ነው ።።።።።

  • @user-mk2zo3fq9q
    @user-mk2zo3fq9q หลายเดือนก่อน

    መዉሊድ የአላህ ባሮችች አይወክልም

  • @raniaechi721
    @raniaechi721 8 หลายเดือนก่อน +4

    መዉሊድ የሚባል ነገር በኢሥላም የለም ይሄ የሆዳሞች ፈጠራ እንጅ ከኢድ አል ፈጥርና ከኢድ አል አደሃ ዉጭ በእሥልምና ምንም አይነት በአል የለም

  • @user-bl5vf8hi6f
    @user-bl5vf8hi6f 8 หลายเดือนก่อน +4

    ❤اهل فيكم من اليمن😂🎉 هاذ يقربلي😢🎉الف مبروك

  • @user-se3sg4fj5d
    @user-se3sg4fj5d 8 หลายเดือนก่อน

    አማርኛ በደብ ነዉ ሚችሉት የኔ ምርጦች😘👍

  • @meratwondesne1971
    @meratwondesne1971 8 หลายเดือนก่อน

    Amennnnnn

  • @lyoutube6581
    @lyoutube6581 8 หลายเดือนก่อน +4

    ለኢድና ለአረፋ እንደዚህ አላሽቃበጡም
    መውሊድ ቢድአ ነው ትክክለኛ ሙሥሊም መውሊድን አያከብርም

    • @abcabc7430
      @abcabc7430 8 หลายเดือนก่อน +2

      @@Hkim185 🤣🤣🤣🤣🤣 መለስ ነው የመሰርተልሽ ያችን እምነት ክክክክክክክክክ ህገመግስትና ቅዱስ ቁረአን እየለየን እጅ ክክክክክክ ቁረአን ሀድስ ያለላዘዘውን ያችመለስ ፈቀደልሽ ክክክክክክክክ አላህ ልቦናይስጣችሁ ደስእሚለው ግን ኮሜቱ ሁሉም መውሊድን ተቃዋሚነው አሁን ህዝበ ሙስሊሙ እየነቃነው የነጀግናው ሳዳት ከማል ልፋት ፍሬ እያፈራነው ለቀጣይ ኢሻአላህ መውሊድ አክባሪ ኢቶ ምድርላይ ይጠፋል ሁሉም የተውሄድ ባድራ ከፍ አድርጎ ያውለበልባል ሽርክ ቢዲአ ይቀበራል