ተስፋዬ ታዬ በሶዶ ሙዚቃ ከዘወትር ጋር ቀወጡት 🤣🤣/ማን ያሸንፋል በአዲሱ ስቱዲዮ/

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ก.พ. 2024
  • EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : live.ebstv.tv/
    ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
    Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
    #ኢቢኤስ
    #ebs
    #Man_Yashenefal
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworldwide
    Website: ebstv.tv
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 87

  • @Tsionov1xs
    @Tsionov1xs 4 หลายเดือนก่อน +53

    ዘወትር እስኪ ካሳሁን ፍሰሀን (ማንዴላን)አቅርብልን ከፊልም ከሁሉም ጠፍቶ ናፍቆናል እስኪ ማንዴላ ይቅረብ የምትሉ በላክ ግጩኝ

    • @TyobistaTyobista
      @TyobistaTyobista 4 หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው ይቅረብ

    • @ter2065
      @ter2065 3 หลายเดือนก่อน

      አረረረ እኔ እራሱ በጣም ነዉ የምወደዉ አድ ሠሞንም ምግብ አልበላ ብሎኝ ነበር

  • @user-xg1nn2yi9o
    @user-xg1nn2yi9o 4 หลายเดือนก่อน +17

    አይ ዘወትር የሆንክ ፍልቅልቅ
    ለቦታው ልክክ ለማዝናናት የተመቸህ ባጠቃላይ ለማዝናናት የተፈጠርክ ነህ
    በጣም የማዝናናት ተሰጦ አለህ በርታ❤❤❤❤

  • @user-oc3dm6fv9i
    @user-oc3dm6fv9i 4 หลายเดือนก่อน +4

    ዘወትር ሁሉን አሟልቶ የሰጠህ አቀራረብህ ይመቸኛል ዘወትር ደስ ይበልህ አንተነህ ያሬድ ከድሬ

  • @user-pj8yx7xj6t
    @user-pj8yx7xj6t 4 หลายเดือนก่อน +5

    ዘወትር ስወድኽ ማሪያምን

  • @asebegashaw4078
    @asebegashaw4078 4 หลายเดือนก่อน +4

    ማተብ ካገት ህ ስላዮህ በጥም ወድሁህ ዘወተር እየ❤

  • @user-wf9ij5nt5o
    @user-wf9ij5nt5o 4 หลายเดือนก่อน +6

    አባቶቻችን እድሜና ይስጥልን❤❤❤

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 4 หลายเดือนก่อน +3

    ዘዉትር ደሳለኝ ❤❤❤❤ ትመቸኛለህ

  • @chalachewayelign2044
    @chalachewayelign2044 4 หลายเดือนก่อน +7

    EBS በጣም ነው የምወዳቹህ የደስታ ምንጮች ናቹህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Waka619
    @Waka619 4 หลายเดือนก่อน +8

    እረ በስመ አብ የዛሬዎቹ ደሞ የሌለ ነው😂

  • @ezedinmifta9217
    @ezedinmifta9217 4 หลายเดือนก่อน +4

    ዘወትር❤❤❤❤❤ ጎበዝ በርታ

  • @liyawujira6467
    @liyawujira6467 4 หลายเดือนก่อน +4

    የዛሬዎቹ ምንድናቸው ጌታዬ ማስረዳትም መረዳትም የማይችሉ አበሳጩኝ እኮ

  • @sophiaadmassu8268
    @sophiaadmassu8268 4 หลายเดือนก่อน +5

    @Zewotir, You are an asset for EBS. A true entertainer. You are just born for it.

  • @tkfunny212
    @tkfunny212 4 หลายเดือนก่อน +7

    ሰላም ለኢትዮጵያ

  • @Nebiha574
    @Nebiha574 4 หลายเดือนก่อน +16

    ላይክ አርጉኝ አምሮኝ ነው ቅመሞችየ 💋💋💋👍👍👍👍🌷🌷🌷🌷

    • @tadalachgetachwe5118
      @tadalachgetachwe5118 4 หลายเดือนก่อน

      እርጉዝ ነሽ ????

    • @Nebiha574
      @Nebiha574 4 หลายเดือนก่อน

      @@tadalachgetachwe5118 🤣🤣🤣🌷🌷🌷👍👍👍

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 4 หลายเดือนก่อน +4

    ዋውውው ሳዶዬዬዬዬዬዬዬ❤❤❤❤❤❤❤እንኳን በሰላም መጣቹሁ❤❤❤❤

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 4 หลายเดือนก่อน +6

    ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ ❤❤

  • @nahomfonti.
    @nahomfonti. 4 หลายเดือนก่อน +6

    ሰላም ላገራችን ለህዝባችን ለኢትዮጵያ

  • @user-qf3ie3kr8f
    @user-qf3ie3kr8f 4 หลายเดือนก่อน +2

    አሪፍ ፕሮግራም ነው እደ ዝምታ ያሸልማል እዳታቆርጡትጅ🥰🥰🥰🥰🥰😊

  • @gawh5448
    @gawh5448 4 หลายเดือนก่อน +6

    የፈዘዙ የደነዘዙ ናቸው የዛሬወቹ በተለይ ሴቶቹ😮😮

  • @ansha298
    @ansha298 4 หลายเดือนก่อน +1

    እሄ ቦሮግራም ደስ ይላል

  • @user-bc4jg1dc1h
    @user-bc4jg1dc1h 4 หลายเดือนก่อน +2

    ዘወትር..ጥቁርአዝሙድ❤❤

  • @user-wf9ij5nt5o
    @user-wf9ij5nt5o 4 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ ዘወትር ደሳለኝ ነኝ ዘወትር ደስ ይበላችሁ❤❤❤❤

  • @efaefa656
    @efaefa656 4 หลายเดือนก่อน +1

    ደስ የሚል ፖሮግራም ነው

  • @user-yw7nn4qw3l
    @user-yw7nn4qw3l 4 หลายเดือนก่อน +1

    አረ ፈታ አረጉኝ😂😂

  • @user-xj2sw9dg7z
    @user-xj2sw9dg7z 4 หลายเดือนก่อน +2

    Thank You So Much Z Today You Make It Little Longer Bro❤

  • @titiyoutub6254
    @titiyoutub6254 4 หลายเดือนก่อน +2

    ዘወትር ደሥ የምትል የምር

  • @user-bk1cm9xi7j
    @user-bk1cm9xi7j 4 หลายเดือนก่อน +3

    የዛሬዎቹ ፋዛዛ ሞዛዛ ናቸዉ😂😂😂

  • @user-cp8ff2po3b
    @user-cp8ff2po3b 4 หลายเดือนก่อน +8

    ላይ ክ አርጉኝ ወዶቸ ❤❤

  • @user-qp9hl6qm3o
    @user-qp9hl6qm3o 16 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤አቅራቢው ዋው

  • @saravera4082
    @saravera4082 4 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂ሴቶቹ ከህውቀት ነፃ

  • @user-wf9ij5nt5o
    @user-wf9ij5nt5o 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤

  • @Eden-ku1sh
    @Eden-ku1sh 3 หลายเดือนก่อน

    Amen antem dess yebelk❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @jameelajemila5472
    @jameelajemila5472 4 หลายเดือนก่อน +1

    የመረዳትም የመረዳትም አቅማቸው የዛሬዎቹ ዜሮ

  • @user-ek6ro4nt2g
    @user-ek6ro4nt2g 4 หลายเดือนก่อน +1

    Are like 👍 argugn esti 😢😢😢😢😢

  • @yonastemesgen110
    @yonastemesgen110 4 หลายเดือนก่อน +3

    ላ ይክ ያደረገኝ እጣላዋለዉ የምረ😮😮😮

  • @user-lf7qg4iz1w
    @user-lf7qg4iz1w 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሶዶ 😂😂 የሚስቴ አገር ዘፈን ነው ጉራጌ 😂

  • @balayneshzena8080
    @balayneshzena8080 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዞትርዬ የዛሬዎቹ አይነፉም

  • @user-ix8xz1ym7m
    @user-ix8xz1ym7m 4 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ የዛሬወቹ ደሞ ይለያሉ 😂😂😂😂

  • @user-cv5vw3xc5n
    @user-cv5vw3xc5n 4 หลายเดือนก่อน +1

    👍👍👍👍👍

  • @user-pm2lz9xq2v
    @user-pm2lz9xq2v 4 หลายเดือนก่อน +2

    ሴቶች ፈዛዛ ናቸው 😊😊

  • @user-jj9kk1jt5f
    @user-jj9kk1jt5f 4 หลายเดือนก่อน +1

    ውይ ሴቶቹ ዘጉኝ 😎😎😎

  • @SomaSoma-nr7qw
    @SomaSoma-nr7qw 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤🎉

  • @user-ym6hc9sr5u
    @user-ym6hc9sr5u 4 หลายเดือนก่อน

    Wow baxmi arfi cawitnow 😂😂😂❤❤

  • @user-fn3mk4hj4i
    @user-fn3mk4hj4i 4 หลายเดือนก่อน +1

    Areeee uuuu yezarew degemo betam muket dedeboche nache weyene ayasekem

    • @TruthEz
      @TruthEz 4 หลายเดือนก่อน

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
      @ fn mk hj i

  • @tigistya
    @tigistya 4 หลายเดือนก่อน

    እኔም ተወልጄ ያደኩት ካዛንችስ ነው💚💛❤

    • @HaileBiru
      @HaileBiru 3 หลายเดือนก่อน

      ሹጣም ትቦ እምስ ካሳንቺስን ሻይ ጠጥተሽ አታቂም

  • @user-ry6si7gz3l
    @user-ry6si7gz3l 4 หลายเดือนก่อน +2

    Setochu betam yastelalu betelay ke yimer gar yalechiw

    • @TruthEz
      @TruthEz 4 หลายเดือนก่อน

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
      @ ry si gz l

  • @idhdudga7544
    @idhdudga7544 4 หลายเดือนก่อน +1

    Weyene yezerewuchu menm ayechelume 😢😢😮😮😊

    • @TruthEz
      @TruthEz 4 หลายเดือนก่อน

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
      ☝🏾☝🏾☝🏾
      @ idhdudga

  • @titiyoutub6254
    @titiyoutub6254 4 หลายเดือนก่อน

    የዛሬወቹ ደሞ የተለዬ ናቸው

  • @hadasalemu5378
    @hadasalemu5378 4 หลายเดือนก่อน +2

    Weyena setochu gen ...

    • @TruthEz
      @TruthEz 4 หลายเดือนก่อน

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
      @ ሀዳስ አለሙ

  • @user-jf5dv6sl5j
    @user-jf5dv6sl5j 4 หลายเดือนก่อน

    ዛሬ ደግሞ ምን አይነቶቹን አመጣችሁ?

  • @kaseshi_legga_yahode
    @kaseshi_legga_yahode 4 หลายเดือนก่อน

    Betam yamral

    • @TruthEz
      @TruthEz 4 หลายเดือนก่อน

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
      @ ካሰሺ ለጋ ያሆ

  • @Ethiofirst201162
    @Ethiofirst201162 4 หลายเดือนก่อน +1

    አንቺም ማርቺንግ ባንድ በዪና ተናገሪ ። በእንግሊዝኛ Drum Majorette

  • @AlmasAlmas-im6gx
    @AlmasAlmas-im6gx 4 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂

  • @hailufelke
    @hailufelke 4 หลายเดือนก่อน +1

    yemotu tewdadariwoch nachew fezazoch nachew

    • @TruthEz
      @TruthEz 4 หลายเดือนก่อน

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
      @ ሀይሉ ፈለቀ

  • @belultekle4932
    @belultekle4932 4 หลายเดือนก่อน

    Ebs 3 madabati tyaka naw lela btmakuru yshalale

    • @TruthEz
      @TruthEz 4 หลายเดือนก่อน

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
      @ በልኡል ተክሌ

  • @user-ou3od1zb8l
    @user-ou3od1zb8l 3 หลายเดือนก่อน

    Gena semachewen siyastewaweku endemaymelsut awekiyalew😜

  • @Ethiofirst201162
    @Ethiofirst201162 4 หลายเดือนก่อน +1

    ካሳንቺስ አይባልም ' ካዛንቺስ ' በል ፋራው። ቃሉ ጣሊያንኛ ነው

  • @ChxVic-nz7eb
    @ChxVic-nz7eb 4 หลายเดือนก่อน +1

    የዛሬዋቹደሞይገርማልዘወትርታድለህደስታህያምራል❤❤❤❤❤❤

    • @TruthEz
      @TruthEz 4 หลายเดือนก่อน

      ቀላት ይነጣጠሉ ፦
      👉🏾☝🏾👈🏾

  • @hadasalemu5378
    @hadasalemu5378 4 หลายเดือนก่อน

    Ke 7 teyake eko 2 new yemelesut mushera and alega menew 1 melesachu alek??harer and wenechef akatachew seatem aleke.

    • @TruthEz
      @TruthEz 4 หลายเดือนก่อน

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
      @ ሀዳስ አለሙ

  • @mezeretworku3030
    @mezeretworku3030 4 หลายเดือนก่อน +1

    ከተስፋዬ ጋር ያለችው ደንባራ ናት😂

  • @mestuyebas1207
    @mestuyebas1207 4 หลายเดือนก่อน

    Kazawoch nebse nachu

    • @TruthEz
      @TruthEz 4 หลายเดือนก่อน

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
      @ መስቱ ይባስ

  • @hadasalemu5378
    @hadasalemu5378 4 หลายเดือนก่อน

    Yeha studio ye nahom stedion yemeselal tekurkur yale andvtrat yelelew low class enedehone yastawekal....ebs tseda belo steda yemeyadereg studio neberew befet ...yeha tinish wered yale new.

  • @debalkefantaw2103
    @debalkefantaw2103 4 หลายเดือนก่อน +1

    ማን ያሸንፋል ላይ ዘወትር ዪቀየር ትንሳኤ / አብሌክስ ዪሁኑ😢😮😅😊

    • @user-fx6pp2ig2n
      @user-fx6pp2ig2n 4 หลายเดือนก่อน +11

      አረ ተመችቶናል ሆ ዘዎትር ደስ ይባለችሁ እያለን አረ ተይ ትንሱ ቀጣሎዎን እንዝቃለን እንዝቃለን ይባልልን ሆ

    • @sbhgggffff8806
      @sbhgggffff8806 4 หลายเดือนก่อน

      😂😂​@@user-fx6pp2ig2n

  • @Ffrita2068
    @Ffrita2068 4 หลายเดือนก่อน

    Ere yezareuocho degemo cherache dedeboche

    • @TruthEz
      @TruthEz 4 หลายเดือนก่อน

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
      @ ፍፍሪታ

  • @elda554
    @elda554 4 หลายเดือนก่อน +2

    ጭኮ የጉራጌ ምግብ

  • @user-ms1qv2rs2m
    @user-ms1qv2rs2m 4 หลายเดือนก่อน

    ሴቶቹ ምንም አይረቡ ትሽ

  • @stephantourland15
    @stephantourland15 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሴቶቹ ፈዛዞች ናቸው።

  • @oromtitiiibrahim1238
    @oromtitiiibrahim1238 4 หลายเดือนก่อน +1

    😡😡😡😡😡😡 ሁሌ እቃጠላለው የዛሬው ባሰብኝ መቆጠር አልችልም እኮምታለው ደደብ ወይኔ ወይኔ 70% ደደብ የሚመልሰው እንኳን ያወቀ የተንቀሳቀሰ
    ኸረ ebs ስነ ልቦና አጠጡ መጀመሪያ የሚያስፈራ ነገር ካለ ካሜራ ፊት 😅