#new

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 25

  • @TsiyonBrhenu
    @TsiyonBrhenu 5 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሕወት ቃለ በረከት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጤብቅልን መንግስተ ስማያትን ያውርስልን አባታችን

  • @Bezaየቅዱስሩፋኤልልጅ
    @Bezaየቅዱስሩፋኤልልጅ 5 หลายเดือนก่อน

    ንዜኑ ሞትከ እግዚኦ ወትንሣኤከ ቅድስተ
    ነአምን ዕርገተከ ወዳግመ ምጽአተከ
    ንሴብሐከ ወንትአመነከ ንስእለከ
    ወናስተበቊዐከ ኦ እግዚእነ ወአምላክነ ።
    በእውነት ስርዓተ ቅዳሴ ተማሩ ምእመናን ሁሌ ቅዳሴ ትናፊቃላችሁ ይሄን ጥዑመ ዜማ የሰጠን ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ለመምህራችን ቃል ሕይወት ያሰማልን ዕድሜ እና ጤና ይስጥልን ❤

  • @FhDg-jx9nk
    @FhDg-jx9nk 5 หลายเดือนก่อน

    አሜንቃለህወትያሰማልን

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ኰ5ወ
    @እግዚአብሔርመልካምነ-ኰ5ወ 6 หลายเดือนก่อน +6

    • ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን
    ~በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን
    • አሰሮ ለሰይጣን
    ~ አግአዞ ለአዳም
    • ሰላም
    ~ እምይእዜሰ
    • ኮነ
    ~ ፍሥሐ ወሰላም።
    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያድልልን አሜን ፫
    በረታቹ ወንድማችን ያረፈዉም ነፍሱ ይማርልን አሜን ፫

  • @Soliyana-xm7db6wz1g
    @Soliyana-xm7db6wz1g 5 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን በዉነት የሕይወትን ቃል ያሰማልን መምህራችን ጸጋውን ክብሩን ያድልልን

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 6 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን የእኛ ዉድ አባት🙏🙏🙏♥️♥️♥️

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany 6 หลายเดือนก่อน +5

    በማስታወሻ ብንፅፈው መልካም ነው የተዋሕዶ ልጆች ❤ የኔታ የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን ቃል ሕይወትን ያሰማልን እንደዚ ያወቅን የሚመስለን ግን ያላወቅናቸው ብዙ ሚስጥራት አለ እንደዚህ መግቡን አባ

  • @AAaaa-j1v
    @AAaaa-j1v 6 หลายเดือนก่อน +1

    በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ኩቡር ኣባታችን 🤲❤️

  • @Yemareyam2
    @Yemareyam2 5 หลายเดือนก่อน +1

    Kalehiwot yasemaln 🙏🙏

  • @zenebechmengste-wk7ce
    @zenebechmengste-wk7ce 5 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይዎትን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋው ይጠብቅልን አሜን 👏

  • @Selam1927
    @Selam1927 6 หลายเดือนก่อน +2

    ቃል ሕይወትን ያሰማልን በእውነት 🥰🙏

  • @LiyaBaruda
    @LiyaBaruda 6 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ በጤና ይጠብቅልን ❤❤❤❤❤

  • @mazaadubai
    @mazaadubai 6 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በፀጋ ያቆይልን❤❤❤❤❤❤

  • @Hyat-e2o
    @Hyat-e2o 6 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህይወትን ያሠማልን ሥወዴወት መምህሪ❤❤❤

  • @WeynshetGelana
    @WeynshetGelana 5 หลายเดือนก่อน

    ለአባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን

  • @ሙሉእመቤትዘውዴ
    @ሙሉእመቤትዘውዴ 6 หลายเดือนก่อน

    እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን ቃለ ሒወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 6 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
    @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ 6 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤

  • @degneshkidanu355
    @degneshkidanu355 5 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @ተመሰገን-ቀ3ጘ
    @ተመሰገን-ቀ3ጘ 6 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤

  • @bemnetmedia4466
    @bemnetmedia4466 5 หลายเดือนก่อน

    ለምንድን ዳውንድድ ተደርጎ በቴሌግራም እንዳይተላለፍ ያገዳቹት?

  • @RahelMyself
    @RahelMyself 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤

  • @BeteAbew-Newmezmur
    @BeteAbew-Newmezmur 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @tsehyneshhaile8845
    @tsehyneshhaile8845 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤