ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ቤተክርስቲያን የክርስቶስ ነች ክርስቶስ ደግሞ ጠበቃ አይፈልግም ከዛ በፊት ቃሉን ማክበር ይቀድማል።
ኣንድ ግዜ በራችን ላይ መኪና ኣቁሞ ሄደ ልክ በር ከፍቼ ልወጣ ስል መውጫ የለም በጣም ነው የተናደድኩት እዛው ቆሜ ስጠብቅ እሱ መጣ ከዛም ለምን በሰው በር እንደዚ ታቆማለህ ስለው ጭራሽ ትዕቢቱ ስድቡ ቀጠለ እኔም ሰደብኩት ሊማታ ሁሉ ፈለገ ኣንድ ሴት ኣብራው ነበር ተቆጣችዉ እኔም ገባሁ እሱም መኪናውን ይዞ ሄደ። ሴት ልጅን ቆሞ መሳደብ ዝና የመሰለው ሰው ህዝብን ኣከብራለሁ ሲል ኣያፍርም ።
ቆሻሻ ነሽ የሚቆምበት ቦታ አቶ አቺ በር ላይ
@@FikrBicha ቆሻሻ እማ ኣንተ ነህ በማታውቀው ሰውን የምትዘልፍ ስድ ኣደግ
9 ሚስት ማስተዳደር አቅቶህ ሰለ ሀገር ማስተዳደር ማያገባህን ትዘባርቃለህ
ትክክል
አስር ሴት ብታጋባ እኮ ሴትኛ አዳሪ ማለትህ ነው ልጆችህ ምልታስተምር ነህ አርትስት ብትሆን ካንተ የማይጠበቅ ንግግር ነው የባሌጌ ስራ ነው ።
ምነው እኔ ንፁህ ነኝ አላችሁ ተውት እሱ ፓለቲከኛ አይደለም ግን በማንነቱ ነው የመጣችሁት ሶ አማራነኝ ስላለ ብቻ ነው እግዚአብሔር ከአተጋ ይሁን ሺሜ ❤❤❤❤❤❤
ለምን ፈታህ እግዚአብሔር እኮ ፍችን እጠላለሁ ይላል።
ሰው ወዶ አይፋታም ነገ ምን እደሚገጥምሽ ስለማታቂ አትፍርጂ
እውነተኛ ለመሆን አማራ መሆን አያስፈልግም ፡፡
ትክክል እውነተኛ አማራ ብቻ ነው። አንተ እቤት ከሌለህ በራብ ትሞታለች። ሀይማኖትህን ካከበርክ 10 ጊዜ መፍታትን መብቴ ነው ትላለህ ።
ተው ባክህ
የዘመርከው መዝሙር የእግዚያብኤር ቃል ነው 10 እንድታገባ አይፈቅድም አማራ የጥፋት መደበቂያ አይደለም ሽምሉዬ
አይ ሺሜ አንተንም ቢጡንም አውቃችዃለሁ። የምትወቀሰው ከሷ ጋር ባለው ነገር ነው። የድሮው አለፈ ቢያንስ ዛሬም ልጆቼ ብለህ ስትጠራ የነሱንም ስም ማንሳት ነበረብህ። በርግጥ ለኛ ለምናውቅህና ለጓደኞችህ ጥሩ ሰው ነህ። ነብሷን ይማርና በቢጡ ላይ ያረከው ግን 100% በደል ነው ደሞ ዘመናት እንኳን ያልሻሩት ዛሬም ድረስ እያጠፋህ ነው። ሰው ኖሮ መወያየቱ ጥሩ ነበር አልክ እሷ ግን ዘመኗን ሁሉ ስትሞክር ዝም ብለሀት ዛሬ ኖሮ ሲነጋገር ጥሩ ነው ማለት እእእእ ከባድ ነው ያኔ ለምን ዝም አልካት? አንተም ብቻ ሳትሆን ሪታም ተወቃሽ ናት ከሷ ብትወስድህም ቢያንስ ስለልጆቹ የሆነ ነገር እንድታደርግ መምከር ነበረባት። አሁንም ልጆችህን ይቅርታ ጠይቅ አግዛቸውም።
ይኸው ሪታም የጇን አገኘች
እምነቱን የሚወድ ሰው ፍቺን በኩራት አያወራም
አይ ሽመልስ ጆሮ መናፍቅ ምናምን እያልክ እንዳልፈተፈትክ 😢 አስር ሚስት መፍታት መብቴ ነው ብለህ እርፍ አልክ።🙈
ጆሲ የሚስተምረን እንጂ እንዲህ ዓይነት ደንቆሮ ማቅረብህ ይጎደሃል
ከ 9 አመት በፊት የተደረገ ኢንተርቢዉ
አማራ ሰትሆን ድንጋይ ወርዋሪዉ ብዙነዉ ሺመልሰ❤❤❤❤❤ ሰለዚህ ጠንካራ ሁን!!!!
ወሬኛ ነው ለካ
ከብሄር ጋር ምን አገናኝውአማራ ዝሙት እና ፍቺ ያበረታታል ማለትህ ነው
ዟዘረኝነትህ ያሥጠላል ኢትዮጵያዊ ነኝ ብትል
Man endalew nw??
እግዚያብሄር አንድ አዳም ለአንድ ሂዋን ወይም አንድ ሂዋን ለአንድ አዳም ነው የፈጠረው
እኔ ደግሞ ምን ተፈጠረ ብየ ሳይ ሺሜ ምንም መጥሮ ነገር አልተናገረም። ግን የሚገርመው ሽመልስን የሚሰድቡ ሰዎች የብልፅግና(ኦሮሙማ) ካድሬ እና የወያኔ ካድሬ እንዲሁም ፀረ አማራ ሀይሎች መሆናቸው እዚህ አስተያየት የሰጡ ሰዎችን መመልከት በቂ ነው።
ሄድ አንተ ላሊባ የቆሸሸ ጭንቅላት ይዘ ወሬ
የሱ:ቢጤ:ደንቆሮ:
ፓርክግና ሌላ ሥራም ሦራ ሠርቶ መኖር ክብር ነዉ በማታዉቀዉ ፖለቲካ ከምትዳክር ከታምራት ገለታ ጋር የነበረህን ግኑኝነት ለምን አታወራም
ምነዉ ነደህና
ቅናት ነው አዎ አማራ ነው ጀግና
የቦቲ ጋላ ኮሜንት
አትዘባርቁ በማንነቱ እኮነው የመጡበት ውረዱለት
🤑 በሽሜ አይደለም ቅናት ገና ቅንቅን ይወርስሀል! አንተ አራሙቻ! ከሬድዮ ሥራው ያፈናቀለውን ሥርዓት ባገኘው አጋጣሚ መቃወም መብቱ ነው። አንተ ወለፈንዲ ለፍላፊ! አርቲስት ሽመልስ የተከበረ ሰው ነው።
ይህ የክርስቲያን ባህሪ አይደለም ተረጋጋ እግዚአብሔር ፍራ
ቢጡ የታላቅ እህቴ ጓደኛ ነች።እንዴት ህይወቷን እንዳበላሸሀው ግልፅ ነው።
አግብቶ መፍታት መብት አይደለም ብልግና እንጂ
መብት እጂ ግዴታ አደለም
አማራን አትወክልም ፃንፈኚነህ
ሽሜ ተመቸኸኝ ! ሃሳብህን በነጻነት መናገር መብትህ ነዉ !!!
የሚያሳዝነው በሚያውቀው ሙያ መስራት ሲገባው በማያውቀው ፓለቲካ ገብቶ ይዘባርቃል።ልቦና ይስጠው እና ሙያው ላይ ይመለስ
ነውረኛ ትዳር 10 ጊዜ መፍታት መዐረግ ነው ብትችል በትዳርህ ፀንተህ አርአያ መሆን ነው ካልቻልክ ደግሞ ይቅርታ እኔ በዚህ ዓርአያ ልሆን አልችልም በትዳር አልተሳካልኝም ማለት ነው ያለብህ እንጂ 10 ጊዜ መፍታት መብት ነው ማለት የለብህም።
እውን ይሔ ሰው ክርስትያን ነኝ ይላል??? እናንተስ ክርስትያን ነው ትላላችሁ??? ለምን ዝም ብለህ የራስህን ህይወት አትኖርም። ትልቅ አርቲስት/ተዋናይ እና በሞያህም የምናከብርህ ነበርክ። አሁን ግን ነገሮች ተምታቶብሃል።ወደ ቀልብህ ተመለስ ወንድማችን።
በጣም ከማደንቃቸው ውድ አርቲሥቶች መካከል አንዱና ዋነኛው ሽመልሥ አበራ ነው በመድረክ ሥራው በጣም ሊደነቅ የሚገባው ነው ሥለግል ህይወቱ ግን ራሡ እንዳለው ነው !!!!
መሃይም ! ካልኩሌሽን በል ደቆሮ ያገሬ ጠላት
ጆሲ ትልቅ ስው እና የምትከበር ስው ነህ ግን ይህ የወረደ በትዳሩም ሆነ በሃገሩ የወረድ የዝር ጎጥ ውስጥ። የተወሽቀ ልጆቹን የካደ ኢትዮጲያውነትን የናቀ ወራዳ ጋር በማይቴ አዝኛለሁኝ
እና አግብቶ መፍታት ኖርማል ነው ካልተስማማችሁ ግን አስር ሚስት ብለህ ሴትን ማራከስ አትችልም አንተም ማንም ነህና በጥራቄ
ሚስት አስቀምጦ መቶ ሴት ከሚያወጣ አስር ማግባት ይሻላል
ሽሜ የአቋም ሰው ነህ፡፡ በጥቅም የማታጎበድድና የወገኖችህ ጥቃጥ የሚቆጭህ ሰው ነህ፡፡ በርታ
ትያትር ጎበዝ ነህ የግል ህይወትህ ግን ለሌላ ሰው አርአያ የሚሆን አይደለም ከቴዲ እፍሮ ተማር ገዳም ሰፈር ያለው ታሪክ መጽሐፈ አይሆንም ?
የአንተ ሂወት ለሚዲያ የሚበቃ ባለመሆኑ ነው እንጂ ብዙ ጉድ ሊኖር ይችላል ሰው ላይ ጣት አትጠቁም
የማታውቀውን አታውራ ዘጠኝ አመት አልጎረሰችም በእጁ ነው ያጎረሳት
አንተ ሽመልሰ ስንቱን ህፃናት በ H i v ለክፈሀል ደግሞስ የትኛዉ ትምህርትህ ነዉ መፅሐፍ የምትፅፈዉ መሐይም
እንዴ
😮😮😮😮
ከመጀመሪያ ሚስትህ የወልዳካቸዉ ልጆች ለምን ካድካቸዉ ሁለት ፍቅር የሆኑ ልጆች አሉኝ ማለት ምን ማለት ነዉ?
በጥራቃ ስለራስህ በጣም አካበደክ ተንከሲስ አማጋጭ 😂
ይኸንን ከሀዲ ሽመልስ አበራ ጆሮየሰው ሰው መሐይም ደንቆሮሪታም ተገላገለች ከዚህ አባወራሰው እንዴት ይኖራል ሽሜ ከአንተ ጋራጆሲ ባልጠፋ ሰው ይህን ሰው አቅርበህአሥር ሴት አግብቼ ብፈታ አንተ ምን አገባህ
ቁርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ሽምዪ እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤
ይሄ እለሌቨርሙጣ
የቆየ ኢንተርቪው ነው አሁን ሽመልስ አሜሪካ ነው
አይዞን ያልፍል ጎበዝ ነህ ጀግና
ሽሜ እኔ አማራ ነኝ ሥትል ለመመፃደቅ ፈልገህ ነው ወይሥ እንደ ህወሀት የብሔር ፖለቲካ ለመንዛት ፈልገህ ነው ?????🙄🙄🙄
ነውር ነው 10 ሚስት አግብቼ ብፈታ የክርስታያን ስራ አይደለም
እና የ ሙስሊም ነው በየሆቴሉ እያጋለለ የሚነፉዉ ማነዉ
ቀዳዳ
ቆመሽ የቀረሽ ነሽ ወይ
በሙስሊም 7ሚስት ማግባት ይፈቅዳል ገንዘብ ካለ
ሃሃሃ ይገርማል መቸም ጉድ ናችሁ በየመጠጥ ቤቱ የሚሰራው ዝሙት ትልቁ ደንበኛ ማን እንደሆነ ማዎቅ በጣም ቀላል ነው። ፒያሳ ከመሸ ብታልፉ ጠጠር መጣያ አታገኙም። ያን ሁሉ ሴተኛ አዳሪ ማነው ፈጠረው ሃሃሃ አስመሳይ ሌቦች
ቱልቱላ የአበራ ጆሮ ልጅ አይደለህ አለሌዎች ለራሳቹህ ሳትሆኑ ስለሀገር ታወራለህ
Jossy, this guy is not the right person to focus on. He is a mediocre, overly talkative individual. While I respect you, this time, you've chosen someone without any real sense or noteworthy history.
ሰላም ያገር ሰው ጆሲ በመመለስ ደስ ያለው ማነው እደኔ
ግፍህን ልንገርህ ይሄ ሁሉ መከራና የሰው ጥላቻ ፈጣሪ ያደረግብህ የመጀመሪያዋ እንባና የልጆችህ እንባ ነው ግፍ ነው የበደልካትን ሴት የልጆችህን እናት ይቅርታ ከጠየቅ ፈጣሪ ይቅር ይልሀል ስለቤተክርስትያንና ስለኦርቶዶክስ አታውራይቅርታ ጠይቃት የመጀመሪያዋን ይቅርታ ጠይቅ
ሽመልስ በስራህ ወይም በሌላ ተግባርክ ጠንካራ ልትሆን ትችላለህ ግን አሁን ስትመልስ የአመላለስ ስህትት አለብህ መብቴ ነው ባትል ጥሩ ነው
በውኑ ነው በሕልሙ በየትኛው ሐይማኖት ነው አሥር አግብተሕ ፍታ የሚል አረ አወኩኘ ብለሕ ይሔንን ያሕል አትውረድ ትልቅነትሕን አተነሕ የምታቀው በቀር ሰው አይደለም ትንሽ ቆጠብ ብትል ለምናከብርሕ ሕዝብ ከንቀትሕ
ይሄ ሾው በጆሲ ቲቪ ቻናል የታየኔ የቆየ አሁን ግን ሌላ yutube መሠለኝ ፖስት ያረገው
ብዙ ሚስት ማግባት ለኦርቶዶክስ ልጆች አልተፈቀደም !
ወሬህ ሁሉ የወረደ ነው። አወኩ ብለህ እራስህን አወረድከው። አዎ በአሁኑ ጊዜ ጥገኝነት ለመጠየቅ ነው የምትቀባጥረው።
ሥነ ምግባር ይቀደማል
ኸረ ፍች ።አጢያትኮ ነወ መጸሐፍ ቅዱስ አንብብ እንጅ።
መልከስከስ ነው እንጅአስቀያሚ ነውር ማግባት የጨዋ ምግባር ነው ሰወች እውነት አይምረራቹ
አባትሽ 4 የሚያገባ ባልሽ ገና አራት ያገባል ሴትዮ
ሃይ ሽሜ አርትስት ማለት እኮ ሞዴልነው ለተፈጠረበት ማህበረሰብ የሚያንፀባርቀውም ማህበርሰቡ ውስጥ ያሉትን እሴቶች እኮ ነው አንተ አስር አግብቸ ብፈታ ማን ምን አገባው ትላለህ ? ደግሞ ስለ መስቀል መሸከም ታወራለህ ደግሞም ልበ ንፁህ ነኝ ትላለህ ታሪኬም ይፃፍልኝ ትላለህ ግን አልተምታታብህም ? ሽሜ ተምታቶብሃል ግራ ገብቶሃል ተረጋጋ ሰው ሁን
የጣልካቸው ልጆችህ ረሳሀቸው ከጓደኛህ ሚስት ጋር አልጋው ላይ ተጋድመህ የተገኘህ አንተ ወራዳ
በጣምምምምም ነው የምወድህ
ኢትዬ 360 ላይ ምን ያክል ሃገርና ህዝብን ስታጣጥል እየዋልክ ለማንም ተንኮል እማላስብ አላለም ?? ደፋር
ይሄን ሰው ድሮ ድሮ የጥበብ ሥራዎቹን እወድለት ነበር:: ከጊዜ በኃሏ የዘረኝነት ምች መታው! Narcissit ሆነብኝ:: የተማረ ይመስለኝ ነበር:: 😜😜😜 " እኔ አማራ ነኝ እላለሁ! የምር አማራ ነኝ! ስለሆነም ሀቀኛ ነኝ!" What a fool? ይባላል ግን?? አማራ ያልሆኑት ግን??? አንጎልህ ውስጥ ስብ ብቻ የተጠራቀመ ይመስላል!!!ለካስ ውስጡ ለቄስ ነው!!!ትወናዋ ላይ እንጂ ትምሮ ዜሮ ነህ! የአደባባይ ንግግር እንኳ በቅጡ አትችል!!!አሥር ሚስት?Do you think they're objects???What a looser buffoon????
የትኛው ሀይማኖት ይፈቅዳል ወይስ የትኛዉ ሐገር?አባባልህ ማንንስ ያስተምራል?Waiting for the 11th @ USA.😅😅😅😅😅
ማሻአላህ ጀግና ነህ በጣም ሁሌም ለሰው ልጅ የምጠይቀው ጥያቄ ባልና ሚሰት ውሰጥ ምን እንዳለ አንድ አላህ ብቻ ነው የሚያውቀው ሰለዚህ ማንም እንዳለው መቶ አግብቶ ይፍታ የሱ አላፊነት ነው የኛ ሰው ለማይጨንቀው ይጨንቀዋል በጣም ጎበዝ ታታሪ ሰው ነው እና ሁለታችሁም በጣም ጎበዝ ናችሁ በርቱ በጣም ግሩም አመላለሰ ነው
በናንተ ህግ ስለሚፈቀድ ሺ ያግባ
አንድ ሚስት ማስተዳደር ያልቻለ ሀገርን መምራት ይመኛል?
ሽርሙጥና ነዉ እንጂ ።
ሰው የምለካው በእምንርተ እና በትዳሪ ነው ሸመልስ ይቅርታ ጠይቅ
ሽመልስ ጎበዘ ጠንካራ ሰው መሆኑን በወሬ ሣይሆን በተግባር ያረጋገጠ ነው!!
ያቺን የመጀመሪያ ሙቪያችሁን አንተ, አስቴር, ያ እውሩ ልጅና እውሩን ልጅ የሚመራው ፎጋር ልጅ ባጠቃላይ ጥሩ ጊዜ ነበራችሁ:: ያችን የኤች አይቪ ተመርይማሪዋን ልጅ, ብቻ የሚገርም ሙቪ ነበር ደግሜ ደጋግሜ አይቸዋለሁ:: I totally enjoyed it.
ቆሻሻአፈር ብላ አቦ።ጆሲ ከዚህ ምናምንቴ ራቅ። አንተን የመሰለ ድንቅ ልጅ አይመጥንህም
በለው😂😂😂የምን.ታሪክ.ነው.ሚፃፍል..በለው.የመጀመሪያው.የኢትዮጰያ.ቅዠታም.ነህ.እንደነ.ዊልየም.ሼክስፔር.ለመባል.ነው😂😂😂
Ante Ethiopian selam yenesah ferdun yesteh amelak
ይህን ቆዳ አዝማሪ ፊት ሰጣቹሁት እሳ ❗️
አረ ንግግርህ እና እድሜህ አብሮ አይሄድም
ምንድን የሚጻፍ ታሪክ አለህ
አር ነህ። ካካ
😂😂😂 erasun endejegena siyae newa 😂😂😂😂
የጋላ ኮሜንት
We love you brother and keep up the great work.
መብትህማ መብትህ ነው ግን ሴሰኛና አመንዝራ ነህ ማለት ነው ከአንተ የበለጠ ክፉ ሰው አለ እንዴ ጡሩንባ
Kosasa
😂😂😂😂እራስህን እንደ ግላዲዮስ ትመለከታለህ ትንሽ ነህእራስህን ጓላ አታደርግ 😂😂😂😂😂😂ምን ስለሆንክ ነው ዙሙተኛ ቆሻሻ
ሽሜችን የህዝብ ልጅ እጅግ በጣም እንወድሃለን እናከብርሃለን ❤️ በተለይ የአማራ ህዝብ መከራ ሲጋረጥበት አለሁ ስላልክ እጅግ እናከብርሃለን እንወድሃለን🙏🏾
አንተ ማሀይም ከሀዲ ልጆችህን ይቅርታ ጠይቀህ ሰብስብ ከዛ ስለሌላ ታወራለህ
አልሀምዱሊላህ ከናንተ አንደበት ስለሰማሁት አሉባልታ ምንም አልሰማሁም ሽመልስ ድንቅ artist እንደሆንክ ነው እማቀው. ከዚህ በኋላም ትወናው ላይ ብናይህ ምኞታችን ነው
Ant koshasha 10 set magebat Jebed now?Enfih yale koshasha sow Endet wede media tametale?Gematam temeb Ahya fadia
አማራ:ብቻ:ነው:ሰውና:እውነተኛ?ትልቅ:መሀይም:ነህ።አይ:ፍየል:ጠባቂ!
ወደል መሀይም
እሄ አሳማ ነገር ነው 10 ሴት አግብቼ ብፈታ ህዝብ ምን አገባው ብሎት እርፍ፣ ባህልህ ፣ሀይማኖትህ ይህንን ነው ያስተማረህ??
ምን አባሽ አገባሽ ። ደናቁርት። ይሄኔ ልጆችሽን ያለአበት ነው የምታሳድጊው። የራሷ አሮባት የሰው ታማስላለች አለ የሀገሬ ሰው።
He is a Disgusting person 🤮🤮🤮
እናትህ ትበዳ ያንተ ሀይማኖት መብቱ ነው
ይህ ሰዉ የመጨረሻ ደደብ እና መቼም የማይበስል የሚያወራውን የማያዉቅ አሳማ ነው b/c
ሽሜ አንተ ለሆድህ ያላደርግ ንፁ አርቲስት ነህ በትወናው የምትበልጣቸውን በሃብት መብለጥ የምትችል ግን እራስህን ለሸቀጥ ያላቀረብክ ጨዋ
የአይጥ ምስክር ድንቢጥ አለች አለሜ ጠጋ!
ጆሲ ምነው የት ከርመህ ነው በፍቅር ዙሪያ መጠይቅ የአበዛህ አይመጥንህም የጠፋሀው ስለዚህ ስታጠነጥን ነው አንዴ የከረምከው እባከህ አንተ የምትጠበቀው በበጎ እና በሌሎች አበይት በሆኑ ጉዳዮች እንጂ ስለሰው የየጋብቻና የፍች ጉዳዮች እንድትዘግብ አይደለም ዋው ተወው ሌላ ሌላ የምንወድልህን ተግባራትን አቅርብ የሰው ገመና አትስራ 🙃🙃🙃
ሽሜ በርታማንንም አትስማ
ስላምህ ይብዛ።ለኔ ምርጥ አርቲስት ነው
የአርቲስት ቅሌታም አገር አፍራሽ ዘረኛ የማይረባ አሪትስት ጆሲ አባረው አገር አፍራሽ ነው ።
ሲኒማ እራስ አካባቢ አካባቢ አውቀዋለው:ሴቶችን በቆሻሻ (oral sex) ሴክስ አይነት አድርጉ እያለ ሲያወራ:ይህ ነው እንግዲህ ለሴቶች ክብር የሌለው አሁ ነፃ አውጪ ሆኖ የመጣው
ሀይማኖት የለሽ ነው
የሱ ቻናል ነው የቆየ ነው የጆሲ?????
በጣም ፡የምወደዉ፡አርቲስት፡
You're are not human you know that very well, don't try to trick yourself.
Badebbay Nisha gebthalll gobez .shimeeee jegnaaa I proud of you
በሀይማኖት ነውር ነው
አንተን ከብት የምታገባ ሴት የሞተች ነች።
ከምር ያስብላል:: ምኑ ዝርፍጥ ነው???
አንተን የሚያገቡ ሴቶች የሆነ ሰው ረግሞአቸዋል! ዘማዊነትህ ካገኘሀት ጋር የመጋደምህ ውጤት ነው ማፈሪያ! የዕውቀት ኔፓ መሆንህና አለመማርህ የትዳርን ክቡርነት ሸፍኖብሀል !! ግን ሴት መቀያየሩንእንደ አርቲስትነት ከአባትህ ነው የወረስከው??
9 አመት ሙሉ ያጎረስካት እንጀራ በወጥ ነውይ ?😂😂😂
አይ በሙዝ
ሽመልስ ቀስ ቀስ አብርደው የሚያውቁኝ አጠገቤ የሉም ብለህ አተቦጥረቅ ወሻ ብቻ ነው ከአንድ በላይ ሚስት ያለው ውሻነትህን ልትነግረን ነው እናውቃለን ሌላ የማናውቀው ካለ ንገረን 😂😂😂😂😂
💚💛❤ አርቲስት ሽመልስ አበራ(ጆሮ) የቲያትሩ መድረክ ከአንተ በላይ በማን ይደምቃል? ላመንክበት ጉዳይ እጅግ የተሰጠህና ትጉ ሰው ነህ። ስብዕናህን እናደንቃለን!
ባለጌ
@@bsdba-ei2nt 🤑 የአባትህ ስም ነው!
በሰው ምንም አታሳብ ! የገዛ የልጆችህ እናት ማንነትህን በግልፅ ተናግራለች !!!
ቤተክርስቲያን የክርስቶስ ነች ክርስቶስ ደግሞ ጠበቃ አይፈልግም ከዛ በፊት ቃሉን ማክበር ይቀድማል።
ኣንድ ግዜ በራችን ላይ መኪና ኣቁሞ ሄደ ልክ በር ከፍቼ ልወጣ ስል መውጫ የለም በጣም ነው የተናደድኩት እዛው ቆሜ ስጠብቅ እሱ መጣ ከዛም ለምን በሰው በር እንደዚ ታቆማለህ ስለው ጭራሽ ትዕቢቱ ስድቡ ቀጠለ እኔም ሰደብኩት ሊማታ ሁሉ ፈለገ ኣንድ ሴት ኣብራው ነበር ተቆጣችዉ እኔም ገባሁ እሱም መኪናውን ይዞ ሄደ። ሴት ልጅን ቆሞ መሳደብ ዝና የመሰለው ሰው ህዝብን ኣከብራለሁ ሲል ኣያፍርም ።
ቆሻሻ ነሽ የሚቆምበት ቦታ አቶ አቺ በር ላይ
@@FikrBicha ቆሻሻ እማ ኣንተ ነህ በማታውቀው ሰውን የምትዘልፍ ስድ ኣደግ
9 ሚስት ማስተዳደር አቅቶህ ሰለ ሀገር ማስተዳደር ማያገባህን ትዘባርቃለህ
ትክክል
አስር ሴት ብታጋባ እኮ ሴትኛ አዳሪ ማለትህ ነው ልጆችህ ምልታስተምር ነህ አርትስት ብትሆን ካንተ የማይጠበቅ ንግግር ነው የባሌጌ ስራ ነው ።
ምነው እኔ ንፁህ ነኝ አላችሁ ተውት እሱ ፓለቲከኛ አይደለም ግን በማንነቱ ነው የመጣችሁት ሶ አማራነኝ ስላለ ብቻ ነው እግዚአብሔር ከአተጋ ይሁን ሺሜ ❤❤❤❤❤❤
ለምን ፈታህ እግዚአብሔር እኮ ፍችን እጠላለሁ ይላል።
ሰው ወዶ አይፋታም ነገ ምን እደሚገጥምሽ ስለማታቂ አትፍርጂ
እውነተኛ ለመሆን አማራ መሆን አያስፈልግም ፡፡
ትክክል እውነተኛ አማራ ብቻ ነው። አንተ እቤት ከሌለህ በራብ ትሞታለች። ሀይማኖትህን ካከበርክ 10 ጊዜ መፍታትን መብቴ ነው ትላለህ ።
ተው ባክህ
የዘመርከው መዝሙር የእግዚያብኤር ቃል ነው 10 እንድታገባ አይፈቅድም አማራ የጥፋት መደበቂያ አይደለም ሽምሉዬ
አይ ሺሜ አንተንም ቢጡንም አውቃችዃለሁ። የምትወቀሰው ከሷ ጋር ባለው ነገር ነው። የድሮው አለፈ ቢያንስ ዛሬም ልጆቼ ብለህ ስትጠራ የነሱንም ስም ማንሳት ነበረብህ። በርግጥ ለኛ ለምናውቅህና ለጓደኞችህ ጥሩ ሰው ነህ። ነብሷን ይማርና በቢጡ ላይ ያረከው ግን 100% በደል ነው ደሞ ዘመናት እንኳን ያልሻሩት ዛሬም ድረስ እያጠፋህ ነው።
ሰው ኖሮ መወያየቱ ጥሩ ነበር አልክ እሷ ግን ዘመኗን ሁሉ ስትሞክር ዝም ብለሀት ዛሬ ኖሮ ሲነጋገር ጥሩ ነው ማለት እእእእ ከባድ ነው ያኔ ለምን ዝም አልካት? አንተም ብቻ ሳትሆን ሪታም ተወቃሽ ናት ከሷ ብትወስድህም ቢያንስ ስለልጆቹ የሆነ ነገር እንድታደርግ መምከር ነበረባት። አሁንም ልጆችህን ይቅርታ ጠይቅ አግዛቸውም።
ይኸው ሪታም የጇን አገኘች
እምነቱን የሚወድ ሰው ፍቺን በኩራት አያወራም
አይ ሽመልስ ጆሮ መናፍቅ ምናምን እያልክ እንዳልፈተፈትክ 😢 አስር ሚስት መፍታት መብቴ ነው ብለህ እርፍ አልክ።🙈
ጆሲ የሚስተምረን እንጂ እንዲህ ዓይነት ደንቆሮ ማቅረብህ ይጎደሃል
ከ 9 አመት በፊት የተደረገ ኢንተርቢዉ
አማራ ሰትሆን ድንጋይ ወርዋሪዉ ብዙነዉ ሺመልሰ❤❤❤❤❤ ሰለዚህ ጠንካራ ሁን!!!!
ወሬኛ ነው ለካ
ከብሄር ጋር ምን አገናኝው
አማራ ዝሙት እና ፍቺ ያበረታታል ማለትህ ነው
ዟዘረኝነትህ ያሥጠላል ኢትዮጵያዊ ነኝ ብትል
Man endalew nw??
እግዚያብሄር አንድ አዳም ለአንድ ሂዋን ወይም አንድ ሂዋን ለአንድ አዳም ነው የፈጠረው
እኔ ደግሞ ምን ተፈጠረ ብየ ሳይ ሺሜ ምንም መጥሮ ነገር አልተናገረም። ግን የሚገርመው ሽመልስን የሚሰድቡ ሰዎች የብልፅግና(ኦሮሙማ) ካድሬ እና የወያኔ ካድሬ እንዲሁም ፀረ አማራ ሀይሎች መሆናቸው እዚህ አስተያየት የሰጡ ሰዎችን መመልከት በቂ ነው።
ሄድ አንተ ላሊባ የቆሸሸ ጭንቅላት ይዘ ወሬ
የሱ:ቢጤ:ደንቆሮ:
ፓርክግና ሌላ ሥራም ሦራ ሠርቶ መኖር ክብር ነዉ በማታዉቀዉ ፖለቲካ ከምትዳክር ከታምራት ገለታ ጋር የነበረህን ግኑኝነት ለምን አታወራም
ምነዉ ነደህና
ቅናት ነው አዎ አማራ ነው ጀግና
የቦቲ ጋላ ኮሜንት
አትዘባርቁ በማንነቱ እኮነው የመጡበት ውረዱለት
🤑 በሽሜ አይደለም ቅናት ገና ቅንቅን ይወርስሀል! አንተ አራሙቻ! ከሬድዮ ሥራው ያፈናቀለውን ሥርዓት ባገኘው አጋጣሚ መቃወም መብቱ ነው። አንተ ወለፈንዲ ለፍላፊ! አርቲስት ሽመልስ የተከበረ ሰው ነው።
ይህ የክርስቲያን ባህሪ አይደለም ተረጋጋ እግዚአብሔር ፍራ
ቢጡ የታላቅ እህቴ ጓደኛ ነች።እንዴት ህይወቷን እንዳበላሸሀው ግልፅ ነው።
አግብቶ መፍታት መብት አይደለም ብልግና እንጂ
መብት እጂ ግዴታ አደለም
አማራን አትወክልም ፃንፈኚነህ
ሽሜ ተመቸኸኝ ! ሃሳብህን በነጻነት መናገር መብትህ ነዉ !!!
የሚያሳዝነው በሚያውቀው ሙያ መስራት ሲገባው በማያውቀው ፓለቲካ ገብቶ ይዘባርቃል።ልቦና ይስጠው እና ሙያው ላይ ይመለስ
ነውረኛ ትዳር 10 ጊዜ መፍታት መዐረግ ነው ብትችል በትዳርህ ፀንተህ አርአያ መሆን ነው ካልቻልክ ደግሞ ይቅርታ እኔ በዚህ ዓርአያ ልሆን አልችልም በትዳር አልተሳካልኝም ማለት ነው ያለብህ እንጂ 10 ጊዜ መፍታት መብት ነው ማለት የለብህም።
እውን ይሔ ሰው ክርስትያን ነኝ ይላል??? እናንተስ ክርስትያን ነው ትላላችሁ??? ለምን ዝም ብለህ የራስህን ህይወት አትኖርም። ትልቅ አርቲስት/ተዋናይ እና በሞያህም የምናከብርህ ነበርክ። አሁን ግን ነገሮች ተምታቶብሃል።ወደ ቀልብህ ተመለስ ወንድማችን።
ትክክል
በጣም ከማደንቃቸው ውድ አርቲሥቶች መካከል አንዱና ዋነኛው ሽመልሥ አበራ ነው በመድረክ ሥራው በጣም ሊደነቅ የሚገባው ነው ሥለግል ህይወቱ ግን ራሡ እንዳለው ነው !!!!
መሃይም ! ካልኩሌሽን በል ደቆሮ ያገሬ ጠላት
ጆሲ ትልቅ ስው እና የምትከበር ስው ነህ ግን ይህ የወረደ በትዳሩም ሆነ በሃገሩ የወረድ የዝር ጎጥ ውስጥ። የተወሽቀ ልጆቹን የካደ ኢትዮጲያውነትን የናቀ ወራዳ ጋር በማይቴ አዝኛለሁኝ
እና አግብቶ መፍታት ኖርማል ነው ካልተስማማችሁ ግን አስር ሚስት ብለህ ሴትን ማራከስ አትችልም አንተም ማንም ነህና በጥራቄ
ሚስት አስቀምጦ መቶ ሴት ከሚያወጣ አስር ማግባት ይሻላል
ሽሜ የአቋም ሰው ነህ፡፡ በጥቅም የማታጎበድድና የወገኖችህ ጥቃጥ የሚቆጭህ ሰው ነህ፡፡ በርታ
ትያትር ጎበዝ ነህ የግል ህይወትህ ግን ለሌላ ሰው አርአያ የሚሆን አይደለም ከቴዲ እፍሮ ተማር ገዳም ሰፈር ያለው ታሪክ መጽሐፈ አይሆንም ?
የአንተ ሂወት ለሚዲያ የሚበቃ ባለመሆኑ ነው እንጂ ብዙ ጉድ ሊኖር ይችላል ሰው ላይ ጣት አትጠቁም
የማታውቀውን አታውራ ዘጠኝ አመት አልጎረሰችም በእጁ ነው ያጎረሳት
አንተ ሽመልሰ ስንቱን ህፃናት በ H i v ለክፈሀል ደግሞስ የትኛዉ ትምህርትህ ነዉ መፅሐፍ የምትፅፈዉ መሐይም
እንዴ
😮😮😮😮
ከመጀመሪያ ሚስትህ የወልዳካቸዉ ልጆች ለምን ካድካቸዉ ሁለት ፍቅር የሆኑ ልጆች አሉኝ ማለት ምን ማለት ነዉ?
በጥራቃ ስለራስህ በጣም አካበደክ ተንከሲስ አማጋጭ 😂
ይኸንን ከሀዲ ሽመልስ አበራ ጆሮ
የሰው ሰው መሐይም ደንቆሮ
ሪታም ተገላገለች ከዚህ አባወራ
ሰው እንዴት ይኖራል ሽሜ ከአንተ ጋራ
ጆሲ ባልጠፋ ሰው ይህን ሰው አቅርበህ
አሥር ሴት አግብቼ ብፈታ አንተ ምን አገባህ
ቁርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ሽምዪ እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤
ይሄ እለሌቨርሙጣ
የቆየ ኢንተርቪው ነው አሁን ሽመልስ አሜሪካ ነው
አይዞን ያልፍል ጎበዝ ነህ ጀግና
ሽሜ እኔ አማራ ነኝ ሥትል ለመመፃደቅ ፈልገህ ነው ወይሥ እንደ ህወሀት የብሔር ፖለቲካ ለመንዛት ፈልገህ ነው ?????🙄🙄🙄
ነውር ነው 10 ሚስት አግብቼ ብፈታ የክርስታያን ስራ አይደለም
እና የ ሙስሊም ነው በየሆቴሉ እያጋለለ የሚነፉዉ ማነዉ
ቀዳዳ
ቆመሽ የቀረሽ ነሽ ወይ
በሙስሊም 7ሚስት ማግባት ይፈቅዳል ገንዘብ ካለ
ሃሃሃ ይገርማል መቸም ጉድ ናችሁ በየመጠጥ ቤቱ የሚሰራው ዝሙት ትልቁ ደንበኛ ማን እንደሆነ ማዎቅ በጣም ቀላል ነው። ፒያሳ ከመሸ ብታልፉ ጠጠር መጣያ አታገኙም። ያን ሁሉ ሴተኛ አዳሪ ማነው ፈጠረው ሃሃሃ አስመሳይ ሌቦች
ቱልቱላ የአበራ ጆሮ ልጅ አይደለህ አለሌዎች ለራሳቹህ ሳትሆኑ ስለሀገር ታወራለህ
Jossy, this guy is not the right person to focus on. He is a mediocre, overly talkative individual. While I respect you, this time, you've chosen someone without any real sense or noteworthy history.
ሰላም ያገር ሰው ጆሲ በመመለስ ደስ ያለው ማነው እደኔ
ግፍህን ልንገርህ ይሄ ሁሉ መከራና የሰው ጥላቻ ፈጣሪ ያደረግብህ የመጀመሪያዋ እንባና የልጆችህ እንባ ነው ግፍ ነው የበደልካትን ሴት የልጆችህን እናት ይቅርታ ከጠየቅ ፈጣሪ ይቅር ይልሀል ስለቤተክርስትያንና ስለኦርቶዶክስ አታውራይቅርታ ጠይቃት የመጀመሪያዋን ይቅርታ ጠይቅ
ሽመልስ በስራህ ወይም በሌላ ተግባርክ ጠንካራ ልትሆን ትችላለህ ግን አሁን ስትመልስ የአመላለስ ስህትት አለብህ መብቴ ነው ባትል ጥሩ ነው
በውኑ ነው በሕልሙ በየትኛው ሐይማኖት ነው አሥር አግብተሕ ፍታ የሚል አረ አወኩኘ ብለሕ ይሔንን ያሕል አትውረድ ትልቅነትሕን አተነሕ የምታቀው በቀር ሰው አይደለም ትንሽ ቆጠብ ብትል ለምናከብርሕ ሕዝብ ከንቀትሕ
ይሄ ሾው በጆሲ ቲቪ ቻናል የታየኔ የቆየ አሁን ግን ሌላ yutube መሠለኝ ፖስት ያረገው
ብዙ ሚስት ማግባት ለኦርቶዶክስ ልጆች አልተፈቀደም !
ወሬህ ሁሉ የወረደ ነው። አወኩ ብለህ እራስህን አወረድከው። አዎ በአሁኑ ጊዜ ጥገኝነት ለመጠየቅ ነው የምትቀባጥረው።
ሥነ ምግባር ይቀደማል
ኸረ ፍች ።አጢያትኮ ነወ መጸሐፍ ቅዱስ አንብብ እንጅ።
መልከስከስ ነው እንጅአስቀያሚ ነውር ማግባት የጨዋ ምግባር ነው ሰወች እውነት አይምረራቹ
አባትሽ 4 የሚያገባ ባልሽ ገና አራት ያገባል ሴትዮ
ሃይ ሽሜ አርትስት ማለት እኮ ሞዴልነው ለተፈጠረበት ማህበረሰብ የሚያንፀባርቀውም ማህበርሰቡ ውስጥ ያሉትን እሴቶች እኮ ነው አንተ አስር አግብቸ ብፈታ ማን ምን አገባው ትላለህ ? ደግሞ ስለ መስቀል መሸከም ታወራለህ ደግሞም ልበ ንፁህ ነኝ ትላለህ ታሪኬም ይፃፍልኝ ትላለህ ግን አልተምታታብህም ? ሽሜ ተምታቶብሃል ግራ ገብቶሃል ተረጋጋ ሰው ሁን
የጣልካቸው ልጆችህ ረሳሀቸው ከጓደኛህ ሚስት ጋር አልጋው ላይ ተጋድመህ የተገኘህ አንተ ወራዳ
በጣምምምምም ነው የምወድህ
ኢትዬ 360 ላይ ምን ያክል ሃገርና ህዝብን ስታጣጥል እየዋልክ ለማንም ተንኮል እማላስብ አላለም ?? ደፋር
ይሄን ሰው ድሮ ድሮ የጥበብ ሥራዎቹን እወድለት ነበር:: ከጊዜ በኃሏ የዘረኝነት ምች መታው! Narcissit ሆነብኝ:: የተማረ ይመስለኝ ነበር:: 😜😜😜 " እኔ አማራ ነኝ እላለሁ! የምር አማራ ነኝ! ስለሆነም ሀቀኛ ነኝ!" What a fool? ይባላል ግን?? አማራ ያልሆኑት ግን??? አንጎልህ ውስጥ ስብ ብቻ የተጠራቀመ ይመስላል!!!
ለካስ ውስጡ ለቄስ ነው!!!ትወናዋ ላይ እንጂ ትምሮ ዜሮ ነህ! የአደባባይ ንግግር እንኳ በቅጡ አትችል!!!አሥር ሚስት?Do you think they're objects???What a looser buffoon????
የትኛው ሀይማኖት ይፈቅዳል ወይስ የትኛዉ ሐገር?
አባባልህ ማንንስ ያስተምራል?
Waiting for the 11th @ USA.😅😅😅😅😅
ማሻአላህ ጀግና ነህ በጣም ሁሌም ለሰው ልጅ የምጠይቀው ጥያቄ ባልና ሚሰት ውሰጥ ምን እንዳለ አንድ አላህ ብቻ ነው የሚያውቀው ሰለዚህ ማንም እንዳለው መቶ አግብቶ ይፍታ የሱ አላፊነት ነው የኛ ሰው ለማይጨንቀው ይጨንቀዋል በጣም ጎበዝ ታታሪ ሰው ነው እና ሁለታችሁም በጣም ጎበዝ ናችሁ በርቱ በጣም ግሩም አመላለሰ ነው
በናንተ ህግ ስለሚፈቀድ ሺ ያግባ
አንድ ሚስት ማስተዳደር ያልቻለ ሀገርን መምራት ይመኛል?
ሽርሙጥና ነዉ እንጂ ።
ሰው የምለካው በእምንርተ እና በትዳሪ ነው ሸመልስ ይቅርታ ጠይቅ
ሽመልስ ጎበዘ ጠንካራ ሰው መሆኑን በወሬ ሣይሆን በተግባር ያረጋገጠ ነው!!
ያቺን የመጀመሪያ ሙቪያችሁን አንተ, አስቴር, ያ እውሩ ልጅና እውሩን ልጅ የሚመራው ፎጋር ልጅ ባጠቃላይ ጥሩ ጊዜ ነበራችሁ:: ያችን የኤች አይቪ ተመርይማሪዋን ልጅ, ብቻ የሚገርም ሙቪ ነበር ደግሜ ደጋግሜ አይቸዋለሁ:: I totally enjoyed it.
ቆሻሻ
አፈር ብላ አቦ።
ጆሲ ከዚህ ምናምንቴ ራቅ። አንተን የመሰለ ድንቅ ልጅ አይመጥንህም
በለው😂😂😂የምን.ታሪክ.ነው.ሚፃፍል..በለው.የመጀመሪያው.የኢትዮጰያ.ቅዠታም.ነህ.እንደነ.ዊልየም.ሼክስፔር.ለመባል.ነው😂😂😂
Ante Ethiopian selam yenesah ferdun yesteh amelak
ይህን ቆዳ አዝማሪ ፊት ሰጣቹሁት እሳ ❗️
አረ ንግግርህ እና እድሜህ አብሮ አይሄድም
ምንድን የሚጻፍ ታሪክ አለህ
አር ነህ። ካካ
😂😂😂 erasun endejegena siyae newa 😂😂😂😂
የጋላ ኮሜንት
We love you brother and keep up the great work.
መብትህማ መብትህ ነው ግን ሴሰኛና አመንዝራ ነህ ማለት ነው ከአንተ የበለጠ ክፉ ሰው አለ እንዴ ጡሩንባ
Kosasa
😂😂😂😂እራስህን እንደ ግላዲዮስ ትመለከታለህ ትንሽ ነህ
እራስህን ጓላ አታደርግ 😂😂😂😂😂😂ምን ስለሆንክ ነው ዙሙተኛ ቆሻሻ
ሽሜችን የህዝብ ልጅ እጅግ በጣም እንወድሃለን እናከብርሃለን ❤️ በተለይ የአማራ ህዝብ መከራ ሲጋረጥበት አለሁ ስላልክ እጅግ እናከብርሃለን እንወድሃለን🙏🏾
አንተ ማሀይም ከሀዲ ልጆችህን ይቅርታ ጠይቀህ ሰብስብ ከዛ ስለሌላ ታወራለህ
አልሀምዱሊላህ ከናንተ አንደበት ስለሰማሁት አሉባልታ ምንም አልሰማሁም
ሽመልስ ድንቅ artist እንደሆንክ ነው እማቀው. ከዚህ በኋላም ትወናው ላይ ብናይህ ምኞታችን ነው
Ant koshasha
10 set magebat
Jebed now?
Enfih yale koshasha sow
Endet wede media tametale?
Gematam temeb
Ahya fadia
አማራ:ብቻ:ነው:ሰውና:እውነተኛ?ትልቅ:መሀይም:ነህ።አይ:ፍየል:ጠባቂ!
ወደል መሀይም
እሄ አሳማ ነገር ነው 10 ሴት አግብቼ ብፈታ ህዝብ ምን አገባው ብሎት እርፍ፣
ባህልህ ፣ሀይማኖትህ ይህንን ነው ያስተማረህ??
ምን አባሽ አገባሽ ። ደናቁርት። ይሄኔ ልጆችሽን ያለአበት ነው የምታሳድጊው። የራሷ አሮባት የሰው ታማስላለች አለ የሀገሬ ሰው።
He is a Disgusting person 🤮🤮🤮
እናትህ ትበዳ ያንተ ሀይማኖት መብቱ ነው
ይህ ሰዉ የመጨረሻ ደደብ እና መቼም የማይበስል የሚያወራውን የማያዉቅ አሳማ ነው b/c
ሽሜ አንተ ለሆድህ ያላደርግ ንፁ አርቲስት ነህ በትወናው የምትበልጣቸውን በሃብት መብለጥ የምትችል ግን እራስህን ለሸቀጥ ያላቀረብክ ጨዋ
የአይጥ ምስክር ድንቢጥ አለች አለሜ ጠጋ!
ጆሲ ምነው የት ከርመህ ነው በፍቅር ዙሪያ መጠይቅ የአበዛህ አይመጥንህም የጠፋሀው ስለዚህ ስታጠነጥን ነው አንዴ የከረምከው እባከህ አንተ የምትጠበቀው በበጎ እና በሌሎች አበይት በሆኑ ጉዳዮች እንጂ ስለሰው የየጋብቻና የፍች ጉዳዮች እንድትዘግብ አይደለም ዋው ተወው ሌላ ሌላ የምንወድልህን ተግባራትን አቅርብ የሰው ገመና አትስራ 🙃🙃🙃
ሽሜ በርታማንንም አትስማ
ስላምህ ይብዛ።ለኔ ምርጥ አርቲስት ነው
የአርቲስት ቅሌታም አገር አፍራሽ ዘረኛ የማይረባ አሪትስት
ጆሲ አባረው አገር አፍራሽ ነው ።
ሲኒማ እራስ አካባቢ አካባቢ አውቀዋለው:ሴቶችን በቆሻሻ (oral sex) ሴክስ አይነት አድርጉ እያለ ሲያወራ:ይህ ነው እንግዲህ ለሴቶች ክብር የሌለው አሁ ነፃ አውጪ ሆኖ የመጣው
ሀይማኖት የለሽ ነው
የሱ ቻናል ነው የቆየ ነው የጆሲ?????
በጣም ፡የምወደዉ፡አርቲስት፡
You're are not human you know that very well, don't try to trick yourself.
Badebbay Nisha gebthalll gobez .shimeeee jegnaaa I proud of you
በሀይማኖት ነውር ነው
አንተን ከብት የምታገባ ሴት የሞተች ነች።
ከምር ያስብላል:: ምኑ ዝርፍጥ ነው???
አንተን የሚያገቡ ሴቶች የሆነ ሰው ረግሞአቸዋል! ዘማዊነትህ ካገኘሀት ጋር የመጋደምህ ውጤት ነው ማፈሪያ! የዕውቀት ኔፓ መሆንህና አለመማርህ የትዳርን ክቡርነት ሸፍኖብሀል !! ግን ሴት መቀያየሩንእንደ አርቲስትነት ከአባትህ ነው የወረስከው??
9 አመት ሙሉ ያጎረስካት እንጀራ በወጥ ነውይ ?😂😂😂
አይ በሙዝ
ሽመልስ ቀስ ቀስ አብርደው የሚያውቁኝ አጠገቤ የሉም ብለህ አተቦጥረቅ ወሻ ብቻ ነው ከአንድ በላይ ሚስት ያለው ውሻነትህን ልትነግረን ነው እናውቃለን ሌላ የማናውቀው ካለ ንገረን 😂😂😂😂😂
💚💛❤ አርቲስት ሽመልስ አበራ(ጆሮ) የቲያትሩ መድረክ ከአንተ በላይ በማን ይደምቃል? ላመንክበት ጉዳይ እጅግ የተሰጠህና ትጉ ሰው ነህ። ስብዕናህን እናደንቃለን!
ባለጌ
@@bsdba-ei2nt
🤑 የአባትህ ስም ነው!