በአንቺ ወረተኛ ወረት የለመድሽው ሙዚቃ ብዙ ደርሶብኛል ....🤣 ቆይታ ከአይጠገቤው ሙዚቀኛ ጋር // በእሁድን በኢቢኤስ //

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @yosephabadi5165
    @yosephabadi5165 7 หลายเดือนก่อน +18

    I’m an Eritrean guy who enjoy EBS. I’m very pleased to hear positive thing about Eritrea from a famous Ethiopian singer. Thank you !!!

    • @Abraha-zr4bl
      @Abraha-zr4bl 5 หลายเดือนก่อน

      @@yosephabadi5165 aretra eko nay eseyas eya adna aykonetn

  • @tadeletanga7157
    @tadeletanga7157 7 หลายเดือนก่อน +7

    ስዩሜ እጅግ በጣም ልዩ ችሎታ ያለው እና የህፃንነት ትዝታችን ነው። በ70ዎቹ መጨረሻ በህፃንነቴ ነበር አንቺ ወረተኛን እየሰማሁ ከጭንቅላቴ ሳይወጣ ነው ያደገግሁት። አሁንም ጭንቅላቴ ውስጥ እንደዚህ ዘፈን የህፃንነቴን ዘመን ፍንትው አድርጎ የሚያሳይ ዘፈን ከቶ የለም። ረጅም ዕድሜ ለጋሽ ስዩም።

    • @creaseldaklass
      @creaseldaklass 7 หลายเดือนก่อน

      Ene.dagmo.1988tekus.fendata.nbareku.daneshbatalawe.klaskalu.erasu.semach

  • @DittaHirpo
    @DittaHirpo 7 หลายเดือนก่อน +17

    ስዩም ስላየሁህ ደስ ብሎኛል። ባሌ ጎሮ ሰባተኛ ክፍል ሆነን በስምንተኛ ክፍሎች ላይ አምስት ጎል በማስገባትህ " አቦ " አልንህ።
    የምንወድህ የክፍላችን ተማሪ ነበርክ። ኑሩልኝ

    • @creaseldaklass
      @creaseldaklass 7 หลายเดือนก่อน +1

      Awo.ersom.enkowan.norulen

    • @wuwuwuzshsusu2617
      @wuwuwuzshsusu2617 7 หลายเดือนก่อน +1

      ኧረ አንዱ ጎል የእኔ ነው ውለታ አትርሱ

    • @DittaHirpo
      @DittaHirpo 7 หลายเดือนก่อน

      @@wuwuwuzshsusu2617 አንተ ማነህ

  • @AB-sq8um
    @AB-sq8um หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤long live aba keenya

  • @eseyasberhe7842
    @eseyasberhe7842 7 หลายเดือนก่อน +2

    ዋዉዉዉዉዉ ልጅነቴን አስታወሰኝ ይሄ ዘፈን ፣ ትምህርት በሬድዮ ክፍለግዜ ላይ በመሃል ይህ ዘፈን ይዘፈን ነበር እንዲሁም ህብረ ትርኢት❤❤፣ ከክፍላችን ልጅ አንዱ በደንብ ይዘፍናት ነበር ፣ ልጅነታችን ስለኡነት በጣም አይረሴ ነበርር❤❤❤

  • @BerhaneMettsun
    @BerhaneMettsun 7 หลายเดือนก่อน +4

    Ebs ምርጥ ተወዳጅ ፕሮግራማ ቹ አስተማሪ አዝናኝ ተወዳጅ ከወነው ለዛችው ጋር እግዚኣብሔር ዕድሜ እና ጤና ይስጣችው

  • @Adonias-v6j
    @Adonias-v6j 7 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ተወልጄ ያደጉት አስመራ ከተማ ነው እና የልጅነትን ትውስታ ወደ ኃላ መለስ አደረገኝ ከነ ሙዚቃው ረጅም እድሜ ተመኘሁ ጋሽ ስዩሜ❤❤❤❤❤❤❤

  • @xFlavoriax
    @xFlavoriax 7 หลายเดือนก่อน +1

    ይሄን ዘፈን ስሰማ አንድ ምግብ ቤት ነው ትዝ ያለኝ ብዙ ጊዜ ካሴቱ አይወጣም ነበር፥፥ እንደ ሰው የፍቅር ት ዝታም ባይኖረኝ ግን ቀይ ወጥ በያይነቱ የ ጾም በያይነቱ እና የግብ ቤቱ ደንበኞችዋ ናቸው ት ዝ የሚሉኝ፥፥ አቶ ስዩም ጥላሁን እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ፥፥🙏

    • @Buy-wg3qk
      @Buy-wg3qk 7 หลายเดือนก่อน

      Same is true to me . I have similar experiences in 1978.

  • @yalogoodi8889
    @yalogoodi8889 7 หลายเดือนก่อน +3

    ለጋሽ መሰፍኔ እረጅም አድሜ ይስጥልኝ🙏🙏❤👍👍

  • @zizimoha8064
    @zizimoha8064 7 หลายเดือนก่อน +9

    ጫወታ አዋቂ ነው በሳቅ ገደለኝ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር

  • @Buy-wg3qk
    @Buy-wg3qk 7 หลายเดือนก่อน +1

    I Heard his music *Anchi wortnya* for the first time in Addis Ababa in 1978 E.C . Also it was the first time when I saw bigg Addis Ababa too. I cane from rular areas Shenno. Small town Shewa.
    So Someone was listening this music the whole day next to our Neighbors Not in our home. So I have that kind of experience and I stii love this song and Im listening still now on TH-cam. It is very very unforgettable music.
    Thank you Akililu!! You look young still now? Amazing.

  • @ElsaAlene
    @ElsaAlene 7 หลายเดือนก่อน +2

    አኔም አስመራ ነወ የተወለደኩት እና ዘፈኑ ሲወጣ ትዝ ይለኛል ብዙ ወታደሮች የነበሩበት ኤርትራ ውስጥ እና ብዙሕ ትዝታ አለኒ ንዓኻ ብምርአየይ ደስ ኢሉኔ አሎ ❤❤❤❤

  • @zd6344
    @zd6344 7 หลายเดือนก่อน +1

    እድሜና ጤና ይስጥህ ፣እንዴት ያለ ስነ ምግባር ነው ፣በሚኒተሪ ቤት ውስጥ ማለፍ እንዴት መታደል ነው ።

  • @BooreeBooranaa
    @BooreeBooranaa 6 หลายเดือนก่อน

    Am from Wollega Shambu, I remember 1980 E.C, 36 years back when I was at adolescent age ! Was enjoyed well ! thank you !

  • @zufanghermai7459
    @zufanghermai7459 7 หลายเดือนก่อน +1

    ኣስመራ ሽኮር!!! እውነቱን ኣወጣሀው ስለ ኣስመራ!! በኣንድ ቃለምልልስ ላይም ስለኣስመራ ሰው ኣለባበስም ኣውርተሃል!! ኣመሰግናሎህ!! ኣንቺ ወረተኛ ሲዘፈን ኣስታውሰዋሎህ እስካሁን በዩቱብ እከታተለዋሎህ!!! ጤናህስለተመለሰልህ ደስብሎኛል!! ኣክሊሉ ስዩምም ኣስታውሰዋሎህ!!! በጤና ሰንብት!! ❤⭐️

  • @yilmakidane110
    @yilmakidane110 7 หลายเดือนก่อน +1

    በቀጥታ ዥው አድርጎ ነው ወደ ልጅነቴ ነው የመለሰኝ:: አቤት ድምፅ እንዳለ ነው ያለው:: ጫወታ አዋቂነቶ የሚደንቅ ነው:: ረጅም ዕድሜ ከጤንነት ጋር ይስጦት::

  • @SimonNigusie
    @SimonNigusie 7 หลายเดือนก่อน +1

    ጋሽ ስዩም ቤተ ሰቦቻችን ስላንተ እየነገሩን ነው ያሳደጉን፣ ትልቅ ክብር አለኝ 🥰🥰🥰

  • @ሐምራዊ
    @ሐምራዊ 7 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ጫወታ አዋቂ ኖት አንቺ ወረተኛ
    በእውነት ደብሮኝ ነበር ሁሉም እየመጣ ችግሩን ሲያወራበኝ በጣም ነው ፈታ ያረጉኝ

  • @nebiyunegede5039
    @nebiyunegede5039 5 หลายเดือนก่อน

    ጋሽ ስዩሜ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልህ

  • @rahelsolomon4415
    @rahelsolomon4415 6 หลายเดือนก่อน +1

    What a great voice 😊

  • @nouraviri4903
    @nouraviri4903 7 หลายเดือนก่อน +21

    የኔ አባት እድሜና ጤና አመነኛለሁ አሰመራ ልጅነቴ አስታወሰኝ የአስመራ ልጅ ነኝ የሀማሴን 💝😂

    • @fikird.
      @fikird. 7 หลายเดือนก่อน +1

      ena konjo nesh tadya?

    • @Abraha-zr4bl
      @Abraha-zr4bl 6 หลายเดือนก่อน +1

      Ewe hakki hamasen gonder eyu adkum dembyayan advice ekum

    • @Abraha-zr4bl
      @Abraha-zr4bl 6 หลายเดือนก่อน +1

      Dembyayan gonder ekum hamasen

    • @Anson..23-s2l
      @Anson..23-s2l 4 หลายเดือนก่อน

      ​​​​​Dembia is the 45 km Shore and serrunding area of North Tana 🏄sea .​@@Abraha-zr4bl

  • @halimaali474
    @halimaali474 7 หลายเดือนก่อน +3

    መቅዲ የኔ ቆንጆ በጣም ቆንጆ ነሽ ከነፀባይሽ ግን የአሁኑ ሳምንት ፀጉርሽ መልክሽን አጠፋው እንደእህት ልንገርሽ አላማረም እባካችሁ ይህን የሰው ፀጉር ትንሽ ቀንሱት የራሳችሁን ይጎዳዋል ተፈጥሮ ውብ አድርጎ ፈጥሯችኋል ባለን መኩራት አለብን ሁላችንም ግድ ረዥም ፀጉር ሊኖረን አይገባም ይህ የግል አስተያዬቴ ነው በተረፈ ሁላችሁም ቆንጆዎች ናችሁ😘

    • @MasrthMasrath
      @MasrthMasrath 7 หลายเดือนก่อน

      ጸጉርስ አያምርም😢

    • @Anson..23-s2l
      @Anson..23-s2l 24 วันที่ผ่านมา

      Exactly 🎉

  • @AG-bu4cd
    @AG-bu4cd 7 หลายเดือนก่อน +1

    እንዴት አይነት ወግ አዋቂ ሰው ነው!? My Goodness!

  • @patriots7400
    @patriots7400 7 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ጥሩ ሰዉ ጋበዛችሁልን !❤❤❤

  • @SelemoneBirmegiy
    @SelemoneBirmegiy 4 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ ወታደር ነበር አሰመራ ባሌነበር ሰዩም ጥላሁን ሰዩምአክሊሉ መለየት ክፉነው ይምታታብኛል2ምሙዜቃውን አወደዋለው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አይ ዘመን ተመልሶ አይገኝ

  • @AbebeAshenafi-ye8qf
    @AbebeAshenafi-ye8qf 7 หลายเดือนก่อน +3

    ኤርትራ አብሮት የነበረ ጎዋደኛው አንቺ ወረተኛን ሁሌ ሲያዳምጥ እና ስለ እሱ ሲያወራ ልጅ ሆኜ እሰማ ነበረ ። ትልቅ ክብር አለኝ 🙏

  • @ChgghhGhwrdg
    @ChgghhGhwrdg 7 หลายเดือนก่อน +2

    እድሜ ይስጥህ

  • @abenetassefa1536
    @abenetassefa1536 6 หลายเดือนก่อน

    እድሜና ጤና ይስጥሕ።🎉🎉🎉

  • @Fano17356
    @Fano17356 6 หลายเดือนก่อน

    ይህንን ሙዚቃ ደጋግመን እያዳመጥን እብድ ያልንበት ግዜ ያስታዉሰኛል።

  • @solomonsisaye6320
    @solomonsisaye6320 7 หลายเดือนก่อน +2

    ምርጥ ስው ሰላም ባለህበት

  • @UjhuYfffc
    @UjhuYfffc 7 หลายเดือนก่อน +4

    ረጅም. እድሜን ጤነ

  • @solomonalazar8812
    @solomonalazar8812 7 หลายเดือนก่อน

    wow የማይጠገብ ጫወታ እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥህ ጋሽ ስዩም ❤❤❤

  • @TsiTsi1111-h8u
    @TsiTsi1111-h8u 7 หลายเดือนก่อน +7

    መቅድየ የ EBS ድምቀት❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 7 หลายเดือนก่อน +1

    ስዩም መልካም ህይወት እመኝለሃለሁ

  • @AbyatarSeyoum
    @AbyatarSeyoum 7 หลายเดือนก่อน +2

    ውድ ውድ ውድ ውድ ውድ ውድ ውድ ውድ ውድ ሰው ነህ በእውነት❤❤❤❤

  • @tetetety3946
    @tetetety3946 7 หลายเดือนก่อน +1

    Erjeme edman ketana gar ystewot ❤❤❤❤❤❤

  • @MikeTesfaye-rh8hr
    @MikeTesfaye-rh8hr 7 หลายเดือนก่อน +1

    wow ebs number one TV programme. love you guys from SA

  • @tewoldebiruk
    @tewoldebiruk 7 หลายเดือนก่อน

    የሚገርም አባት ጨዋታው አይጠገብም ዋው❤

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 7 หลายเดือนก่อน +1

    ርዥም እድሜ ከጤና ጋር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FilembarGirma
    @FilembarGirma 7 หลายเดือนก่อน +1

    Long life u and ur family ❤❤❤

  • @tutuejeggu3013
    @tutuejeggu3013 7 หลายเดือนก่อน

    His voice is fantastic

  • @misirben3240
    @misirben3240 7 หลายเดือนก่อน +1

    እድሜ ይስጥህ የኔ ትዝታ ጋሽ ስዩም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @getachewalemu7660
      @getachewalemu7660 7 หลายเดือนก่อน

      ጋሽ ስዩም ጥላሁን ነው ይሄ። አክሊሉ ስዩም ደግሞ ጐንደሬው እስራኤል አገር ያረፈው ታዋቂው ዘፋኝ ነው። ጓደኛቸው እንደነበርም ይታወቃል።

  • @sosoasella7556
    @sosoasella7556 6 หลายเดือนก่อน

    ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ

  • @aychewkase7456
    @aychewkase7456 7 หลายเดือนก่อน

    I am happy to see this Gentle man alive

  • @moamegersa4868
    @moamegersa4868 7 หลายเดือนก่อน

    'Kene lachwa mitisam'. Yemir betam naw yasakuny!

  • @JosaCar8210
    @JosaCar8210 7 หลายเดือนก่อน +1

    የሚወደድ ዘፈን ነው

  • @demetura5227
    @demetura5227 7 หลายเดือนก่อน

    God bless you 🙏🙏

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 6 หลายเดือนก่อน +1

    አበሻ አንቱ እትጥላ ፈረንጆች ስለሌላቸው ነው ማይጠቀሙት እርግጠኛ ነኝ አሜሪካ ብትሆን አንቱታ ያላት ተሰባብረን እንጠቀመው ነበር

  • @AkliluTadele-n1v
    @AkliluTadele-n1v 7 หลายเดือนก่อน +1

    ጋሽ ስዮም ድምፁ አለማየሁ ገላጋይ ጋር ተመሳሰለኝብኝ

  • @demetura5227
    @demetura5227 7 หลายเดือนก่อน

    He is very funny. I wish long life

  • @AmbeseSemuNigatu
    @AmbeseSemuNigatu 2 หลายเดือนก่อน

    ዎው ... ነው

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 7 หลายเดือนก่อน +1

    ውዱ ወንድሜ አብረን ነበርን ሰአቱ አብረን የገዛነው ረስተኸኛል !

  • @NegasiAlemu
    @NegasiAlemu 7 หลายเดือนก่อน

    best father of musik

  • @ከስደት
    @ከስደት 7 หลายเดือนก่อน +3

    አክሊሉየ የኔ ምርጥ ሰው ነፍስህን ይማረው ስዩሜ ❤❤

  • @lensashawotobe5911
    @lensashawotobe5911 7 หลายเดือนก่อน

    Wowo amazing 😍😍😍👌🏼

  • @elyastekle7538
    @elyastekle7538 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Makdy Konjo weddddddd nw nargse elyas yerdaw from Glasgow

  • @tutuejeggu3013
    @tutuejeggu3013 7 หลายเดือนก่อน

    Thank you

  • @gelanemegeresa-nb8xc
    @gelanemegeresa-nb8xc 7 หลายเดือนก่อน

    Ye duro saw😂😂😂😂 beka saw new chawata,fkr,matasseb,zenata menu kutu❤❤❤❤❤

  • @huseinahmed5670
    @huseinahmed5670 6 หลายเดือนก่อน

    የጋሸ ሰለሙን ዘፈን ወጣትነቴ ኣስታወሰኝ፡ የ ሶስተኛ ዙር የብሄራዊ ውትድርና ኣባል ሁኜ በባሌ ክፍልሃገር ባሬ ጦር ግንባር የ 111 ኛ ብርጌድ ዋና ኣዛዥ ሹፌር ሁኜ የሄ ዘፈን በየ ክለቡ እንስማው ነበር ።

  • @DhgdDhgfe-zj9li
    @DhgdDhgfe-zj9li 7 หลายเดือนก่อน +4

    ዳኒዬ ጎበዝ ዳኒዳኒ እያላችሑ አታጨብጭቡ በሒደት ይለምዳል ምድረ ዱቄት አዲስ ሰው ማበረታት ነው ወይስ መሳደብ ጎበዝ በርታልን ዳኒዬ በተረፈ ebs ሑላችሑንም ውድድድድድድ በተረፈ መቅዲ ረጋ በይ አትቅለብለቢ እደጓደኝችሽ ቀስ በይ

    • @tigist9810
      @tigist9810 7 หลายเดือนก่อน

      ትክክል 👍🏽

    • @zedwelega
      @zedwelega 7 หลายเดือนก่อน

      👍👍👍👍😢

    • @berhanudema7487
      @berhanudema7487 7 หลายเดือนก่อน

      Please, think before you compose your comment, Your word selection is awful and harsh. Calm down.

  • @Elenivb5
    @Elenivb5 7 หลายเดือนก่อน

    Waooo tezeta kaskasheeeeee😊

  • @Mayana-my8yi
    @Mayana-my8yi 7 หลายเดือนก่อน

    ለአሁን ግዜ ሴቶች ትክክለኛ ሙዚቃ

  • @kidanem.5801
    @kidanem.5801 7 หลายเดือนก่อน

    ቆንጆ ግዜ ❤❤❤😂

  • @Abrehamoljira
    @Abrehamoljira 7 หลายเดือนก่อน

    AMAZING

  • @ayshuwolde9265
    @ayshuwolde9265 7 หลายเดือนก่อน

    መቅዲ ክሩን ጨቀንሸበት

  • @ZainabHamdan-rp8ln
    @ZainabHamdan-rp8ln 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤ wowowow

  • @bellaethio4426
    @bellaethio4426 7 หลายเดือนก่อน

    Mirt sew, azinagn malet yihe new

  • @ababualamu729
    @ababualamu729 7 หลายเดือนก่อน

    Waaw ❤❤❤

  • @creaseldaklass
    @creaseldaklass 7 หลายเดือนก่อน +1

    Enem.4000yeze.kertira.wode.bet.mateche.wodya.bil.alalke.blognal.dagu.gize.1995ahun.sedat.hager.hogne.lalej.asr she.leke.yenachanachalu

  • @አለምነኝወለዮዋ
    @አለምነኝወለዮዋ 7 หลายเดือนก่อน +2

    አይ ልጅነት እኔም ስጮህ ነበር የምውለው በተለይ አባቴን በማወደስ የኔውድ አባት
    ጤፍ እጀራ በርጓ ስበላው አቆኚ M አባቴ ናፍቆኚ እል ነበር

  • @JemalKemal-bf3cx
    @JemalKemal-bf3cx 7 หลายเดือนก่อน

    ስለ ጓደኟው ሊየወረ ከለከልሽው ምንድ ነው በጠም መንቀልቀል እጭ

  • @nuranura-s5k
    @nuranura-s5k 7 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂tashwah nawe ragem edema

  • @abdiabrar
    @abdiabrar 5 หลายเดือนก่อน

    ቤርቅ ታረጋጊ

  • @TesfuGizaw-p4n
    @TesfuGizaw-p4n 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሥዪም ጥላሁን ኤርትራ አብረን ነበር አብረንም ሠርተናል 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Taggist-rx6wr
    @Taggist-rx6wr 7 หลายเดือนก่อน +1

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️

  • @meeyaad12
    @meeyaad12 7 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ ልጅነቴን አስታወሰኝ

  • @MaryaMarya-e6e
    @MaryaMarya-e6e 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @አለምነኝወለዮዋ
    @አለምነኝወለዮዋ 7 หลายเดือนก่อน +1

    በሳቅ ግን በዚህ ሰው ያልሳቀ አለ ወይ

  • @አለምነኝወለዮዋ
    @አለምነኝወለዮዋ 7 หลายเดือนก่อน

    የማላውቀው
    አጓቴ የት ሁነህ ይሆን 1967_1970
    የጠፋ

  • @SAMUALEAMSALU
    @SAMUALEAMSALU 7 หลายเดือนก่อน

    KONJO PROGRAME NAW DES YELALE

  • @HananMehdi-ew9wd
    @HananMehdi-ew9wd 7 หลายเดือนก่อน

    Ebs tv pls don't post todays tensu and japis program or edit very carefully

  • @terefebirhanu8680
    @terefebirhanu8680 3 หลายเดือนก่อน

    አይናፋር ሁኛለው አይናፋር አይቼ የሚለውን ላክ

  • @birtukantesema8362
    @birtukantesema8362 7 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤

  • @zero_tube12
    @zero_tube12 7 หลายเดือนก่อน

    እኔስ ብትል በአሜሪካ ዋና ከተማ ጁቫ ነው ያስተዋሰኝ

  • @elsaantonioyosef3674
    @elsaantonioyosef3674 6 หลายเดือนก่อน

    ሲጀመር አንቱታን በአምባሰደሩ አታቂውምና አያስደንቅም

  • @danieltesfaye4508
    @danieltesfaye4508 6 หลายเดือนก่อน

    ኤቢሲ እራሱ ስፖንሰር ለምን አይሆንም?

  • @martagizaw6342
    @martagizaw6342 7 หลายเดือนก่อน +1

    ባልኤ ጎባ የሽ ድባቡን ታስታውሳለህ? እስአቸው ብኤት ሆነህ ተምረሀል የጃማ አማራ ና ቸው

  • @NegasiAlemu
    @NegasiAlemu 7 หลายเดือนก่อน

    ግን ኣንቺ ወረተኛ አንዴ እባካቹ

  • @fatemahmohamed2233
    @fatemahmohamed2233 7 หลายเดือนก่อน +5

    አንተ. ወረተኛ. ነበር. መሆን. ይለበት. ወንዱነው. ወረተኛ. በአሁኑ. ጊዜ

    • @temkinmohammed937
      @temkinmohammed937 7 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል

    • @negagetachew974
      @negagetachew974 7 หลายเดือนก่อน

      ማን እንደሆነ ወረተኛ - Hab Media ( ሃብ ሚድያ) you tube ላይ በደንብ ተከታትለሽ ድረሽበት።

  • @DesiDesi-k1t
    @DesiDesi-k1t 7 หลายเดือนก่อน +1

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @TsiTsi1111-h8u
    @TsiTsi1111-h8u 7 หลายเดือนก่อน +3

    ጋሽ ስዩም😂😂😂😂

  • @NAZRAWI371
    @NAZRAWI371 6 หลายเดือนก่อน

    መቅደስ የሚሏት ግን ረጋ ብትል። ትንቀለቀላለች።

  • @AbdalahKaHusein
    @AbdalahKaHusein 6 หลายเดือนก่อน

    አንቺ ወረተኛ ✔✔✔

  • @ZemzemMohamed-h2o
    @ZemzemMohamed-h2o 7 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂

  • @dahlakdahlak8740
    @dahlakdahlak8740 6 หลายเดือนก่อน +1

    ጭዋ ሁሉ ግዜ ጭዋ ስዩም ኤርትራና የኤርትራ ህዝብ አስመራና የአስመራ ህዝብ ሁሌ በጥሩና በክብር ነው የምታስታውሰው የምትገልጸው/የምትገልጸን ክብርና ምስጋና ይሁንህ። ዘፈኖችህ እናስታውሰዋለን በተለይ አንቺ ወረተኛ ።
    አንተም በአስመራ በሲነማ ዳንተ አከባቢ ሙዚቃ ቤቶች እናይህ ነበር እንድያውም አንድ ግዜ በ1989 or 1990 ? በባር አፖሎ በውስጥ ክፍል ቢልያርዶ መጫወቻ ቦታ ከጋሸው አዳል ነበራቹ አንተ ሰማያዊ ? የሚመስል ጃኬት ለብሰህ ነበርክ ፣ በኤሌክትራ በኮኮብ /ኮኾብ ሙዚቃ ቤት አከባቢ እናይህ ነበር። እንድያውም የኮኮብ ሙዚቃ ቤት ባለቤት ሰይድ/ ሲዒድ ቁመናው እና ቅላቱ አንተን ይመሳሰል።
    ሙሉ ጤና እድሜ ይስጥህ.
    ዕድመን ጥዕናን ይሀብካ ዝኸበርካ አቶ ስዩም ።

    • @Anson..23-s2l
      @Anson..23-s2l 24 วันที่ผ่านมา

      Girum Tizita new..

  • @AlemeYeshiareg
    @AlemeYeshiareg 7 หลายเดือนก่อน

    ማን፣እንደ፣ኦርጅናሎቹ፣፣እድሜ፣ጤና፣ይስጥልን፣፣

  • @jezbawjezbaw5913
    @jezbawjezbaw5913 7 หลายเดือนก่อน

    Besmam

  • @DaniDev-h9n
    @DaniDev-h9n 7 หลายเดือนก่อน

    ድንቅ ጫወታ አወቅ እድሜ ይስጥህ

  • @SimonNigusie
    @SimonNigusie 7 หลายเดือนก่อน

    ኒያላ ሆቴል ባሌ ሮቤ😢😢😢

    • @meeyaad12
      @meeyaad12 7 หลายเดือนก่อน

      ባክህ ኒያላ ሆቴል አስመራ ነው የተባልከው፣ የምን ባሌ ነው

  • @creaseldaklass
    @creaseldaklass 7 หลายเดือนก่อน

    tenkeyou.ebs.ilaik.all.your.guyes