نعم بالله لا اله الا الله محمد رسول الله وحده لا شريك له له الملك وله الحمد وهو على كل شيء قدير نعم بالله اللهم موجود بلا مكان ليس كمثله شيء وهو السميع البصير
All Praise is for Allah. We praise Him and seek His help and forgiveness. We seek refuge in Allah from the evils of ourselves and wickedness of our own deeds. Whomever Allah guides, cannot be lead astray and whomever Allah misguide, none can guide him. May ALLAH guide us on the right Path, Masha Allah it's really fantastic I adore it.
@@mohammedhussen8246If you mean great with unexpected result then I can accord with you about the goodness of the video, but if you mean the opposite of this, then you're not using your common senses to see something around you. Because the video was illustrating the greatness of Allah, His power, the doctrine of Towaheed. How can this be upset?, unless your using the wrong English to elaborate the video and you should mind your language, when and how to use it.
Mashalah mame inaya records bertule
Enantem andegna nacu bertuln mashallah❤❤❤❤❤
al faruk yemedrek sraw ketlubet enji arif sra nw eko
Massh allh
ሰላም
@@beatsup8994 ቿቿሗቿሇሗሇሇሇሇቋቋቋሿሇሇሇሇሇሿሿሿ
ወረሂ ብዙ ጊዜ አዳምጬዋለው ልቤን ነካ ግን እኔ ክርስቲያን ነኝ ማርያምን ።
ሙስሊም ሁን እያለኝ ነው ።
ፈጣሪ ሁሉንም ይጨምርልህ።
Love you my brother
Allah yiwudihal
My brother Allah loves you
አላህ ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራህ ያረብ 🤲🤲🤲🤲🤲
ወላሂ ስንት ግዜ ደጋግሜ አዳመጥኩት አንዳንዴም እንባ አይኔ እንባ አዘንባለው አላህዋየን ስላወደስክልን ከምንም በላይ ደስ ብሎኛል ግጥሙ ውሴጤን ተቆጣጠረው አላህ በፈጠርከው ፉጥረታት ልክ ምስጋና ይዲረስህ ጥርት ያልከው ጌታዬ ወዱዱዬዬዬዬ
9
¡¡¡¡¡
Allah, Allah, Allah,......................
@@sayidjamal3595 AAaaaAa
❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢
ሰንቴ ደጋግሜ እንደሰማሁት
እሱ አሳምሞ እሱ ያክማል የሚገርም አገላለፅ።ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ
እኔም ዋልኩበት
አይወለድም የለው ሸሪካ
በቅርፅ ቀለም የማይለካ ማሊኩ አሏሁ ማሊኩ አቦ ገበያ ነው ያሰላም 👏👏👏👏👏👏👏👏👏
ማሻአላህ!አላህ!አላሁአክበር!!ዋስዬል ከረም!!
ሰላም
E
ወላሂ ሶሂህ ያሰላም ድምፅ
❤❤❤❤❤
ያኣላህ እንዴት ያለ ድምፅ ነው ኣላህ ይወፍቅህ ኢንሻኣላህ❤❤❤❤
ማሻአላህ ይሀንመዙማ ሥወደው ወለሂ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤❤❤❤ልተዛዙ አድሬ ልገዛው ሢገባኝ እኔግን የለሁም ወላሂ ቀልባችንን አላህ ይመልሥልን ሙሥሊህ እህቶቼ ወድሞቼ ያረበልአለሚንንንንን❤❤❤❤❤
ሙሀመድ ሙሰማ ነብዩን የወስፍክባቸው ግጥሞችህ አለባበስህ ለኔ አንደኛ ነህ።
ግን ዛሬ እየወጡ ያሉ መንዙማ እማይመስሉ
ስድ ግጥሞች ሰለዋት ማይወረድበት
የፀጉር አቆራረጣቸው ዛሬ ወጣቱን ሁሉ ያበላሹበት ጀለብያ ከመልበስ ቃርያ ሱሪ
አድርገው መድረክ ላይ መታየት ምን ማለት
ነው ስለዚሕ ወንድሜ በእያንዳንዱ የመድረክ
ስራህ አለባበስሕን ፀጉር አቆራረጥህን ከምንም በላይ ጠብቅ ስል ወንድማዊ ምክሬን
ጀባ ብያለው አላህ ይጠብቅህ።
ሰራህን አላህ ይውደድልክ ,,,,እኔ ምችት ብሎኛል
ሰላም
ሶለላሁ ወአለይሂ ወሰለም አላሁመ በጀነተል ፊርደውስ አሳየን ያን 🌸🌸🌸🌸ውብ ፊታቸው 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
Amin
ሰላም
አሚን ኢንሻ አሏሕ ያረብ
🌸🌸🌸🌸🌸💮🌸🪷🏵️🥀🌹🌺🌻🌼🌷🪻
የልቅና ባልቤት ጌታቸህን አላህሱብሀነሁ ተአላ ስላወደስክልን ደስ ብሎኛል በርታ ወንድማችን
ሰላም
ማአሻሏህ ሶሊአለነቢ ስሉሏህአለይሂ ወሰለም አሏህ ይጠብቃችሁ
ሁሌም ነቢን እምናወድስ አሏህ ያድርገን
ምርጥ🥀 ባል🥀 ምርጥ🥀 አባት 🥀ምርጥ አጎት ምርጥ🥀 አያት ምርጥ🥀 አስተማሪ ምርጥ🥀 መሪ ምርጥ ጎረቤት 🥀ምርጥ 🥀ማህበረሰብ 🥀 ነብዩ መሀመድ አለይሂ🥀 ወሰለም ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🥀 ይምጡ ይማሩ ይወቁ የተፈጠርንለትን 🥀 ብቸኛውን 🥀አላማ አላህን እንገዛ 🥀 አላሁመ አንተ 🥀ሰላም ወሚንከ ሰላም 🥀ያዘል ጅላሊ🥀 ወል ኢክራም 🥀 ኑ ወደ ቤቴ ጎራ በሉ🥀 ተማሩ እወቁ 🥀
SAW❤
አሠላሙ አለይኩም ሑሱ ወንድሜ እኔ ጥያቄ ነበረኝ ግን እንዴት ና የትኛው ቻናልላይ እንደምጠይቅ ግራገባኝ
S,,,,, A,,,, w 🙏🥰🥰🥰
ልትበላ ወሃብያ
የጥንት፣የጠዋቱ፣የአባቶቻችን፣የአያቶቻችን፣መንዙማ፣ቦታው፣አለባበሱ፣መሐመድ፣ሙሰማ ትለያለህ ሁሌም አዲስ መንዙማ ነው ፡።ተውሂድን የተላበሰ ፣ለሰንቶች የሒዳያ ሰበብ የሆነው ።ጀዛኩሙሉሐይረን።።
አማና ማሲንቆ ያልተጨመረበት አላህን የሚያወዲስ ተጨማሪ ስራዎችህን እንጠብቃለን
በርታ አንበሥ ነህ 👌🙏 ዋው ቀጥል ገና ብዞ ሕንጠብቅለን 🙏👍🏻
እወዳሀለው ማሻለህ አለህ ከዚም የበለጠ እውቀቱን ይስጥህ
ማህዲ ሙሐመድ ማሽአላህ ለኔ ግን ቁስል ነው የሆነበኝ ነካካኝ እንጂ አላረካኝም ለአላህ ብለህ ጨም...ጨም....ጨምርበት አንሶናል ቢያንስ ለ1ሰአት ከነሰ ከሐምሌ በላይ ያንሳል ያንሳል
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ስሰማው እንባየን መቆጣጠር ያቅተኛል ማሻላ ድምፁ
ሀይ
ወዴ ይህ የእወነታ ልበሽ ነው : ተከተዪ ልብሺን :- እግዘአብሔርም ይህን ቃል ሁሉ እንዲህ ብሎ ተናገረ
:- ከገብፅ ምድረ ከባሪነት ያወጣሁሀ እግዘአብሔር አምላክህ እኔኝ ከእኔ በቀር ሌሎች አማልከት አይሁነልህ :: በላይ በሰማይ ካለው በታችም በምደረ ካለው ከምድርም በታች በውኃ ካለው ነገረ የማናቸውንም ምሳሌ የተቀረጽውንም ምስል ላንተ አታደረግ:: አተሰገደላቸው ÷ አታምልካቸውምም : ......
ኦሪት ዘጻአት
ምዕራፍ 20
አነቀጽ 1-7
@@KennaIsatti-ov1lx😂😂😂እሽ ከዛስ 😂😂
Yene konjo
@@hayatalain7557 ምነው እውነት ማስነበብ ያስቃል ?
አሏሁመ ሶሊ ዓላ ሠይዲና ሙሐመድ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ማሻ አሏህ አሏህ ረጅም ሀያት ከሙሉ አፊያ ይስጥልን የኔ ወርቆቼ ኧረ ማሻ አሏህ የዉስጤ ደስታ በቃ እንዴት እንደ ምገልፅ አላቅም ሰምቼዉ ሰምቼዉ አልጠግብም አልኩኝ አሏህ ይጨመርላቹ በመንዙማ ዉስት ትልቅ የተዉሂድ መልክት ያዉ አሏሁ አክበር ብቻ ለአሏህ ብዬ ስወዳቹ ከልቤ ነዉ አሏህ ይጨመርላቹ ዉድ ወንድሞቼ አልሐምዱሊሏህ ትክክለኛዉ አቂዳ የወፈቀን ጌታ ምስጋና ይገባዉ በአቂዳችንም ፀንተን በሸሂድ የምንሞት አሏህ ያድርገን ያረብ
ወላሂ ስቴ ደጋግሜ አዳመጥኩት በርታ ብዙ እጠብቃለን
ወላሂ ከነሽዳ ሁሉ የሚረብሽ ውስጥ የሚነካ ማሸአላህ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ያረብብብብብብብብ❤❤❤❤❤❤❤❤
ደጋግሜ አድምጫለሁ ። የማይጠገብ መንዙማ ነው።
ያሰላም አገላለፅ አላህ ይጨምርልህ ሳዳምጠዉ አይጠገብ ወላሂ ማሽ አላህ ነዉ
ማሻ አላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤ውስጥ የሚነካ ነው መንዙሙማው❤❤❤❤❤ማሻአላህ
አሪፍ ነሽዳ ነው ቁድረቱላሂ ተውሂድ ላይ ብቻ ያተኮረ መሆኑ ተመችቶኛል
Maliku Allah Maliku ❤❤❤❤❤Maliku Malikal Mulku❤❤❤❤❤ ya selam yalew neshaxa
በጣም ሀሪፍ ነው በርታ
አልሐምድ ሊላህ አላህ ማሊኩ
ወላሂ ያተ ይለያል ሁሉም ነገር
አንተ ምርጥ የምርጥ አስተዋሽ ነህ
ሁለት። አገር ስኬት ተናግሩ መጣፍጥ መወደድ ለአንተ
I'm orthodox but I'm in love with this menzuma. Wisten desta bedesta nw miyargew
Allah yehdik
Allah yahdeek
ሰላም
Accept Islam and make your happiness complete. Brotherly advice.
ሂዳያ ተመኘሁልሽ ያረቢ🙌🙌
ማሊኩ አላህ ማሊኩ አይወልድ አይወልድ
ማአሻአላ በጣም ምሪጥ ነው
የፈጣሪን ማንነትን እዝነቱንና ከፍጡራኖቹ ከጃይ አለመሆኑን፣ የፈለገውን አድራጊ መሆኑን
የፍጡራኑን ደካማነት በግልፅ አስረድተህናል
አሏህ ይጨምርላቹሁ
አሰላ ማሌኩም ሁሉም ከደረሰበት ነው; ወንድሜ ቀጥልበት አንቃው ,,,,
Masat biyalw wly amsginalw ❤❤
ሰ አ ወ
S A W
Wasil kerimu ሰሚዐ ዘይጸግባ ነሺድ ካብ 🇪🇷🇪🇷
ዋሲዐል ከረም
JazakAllah kayiran habibi❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማሻ አላህ😍ወላሂ እንባዬ መጣ😥 በርታ ወንድማችን በጣም አሪፍ መንዙማ ነው
Very good
❤❤❤
አላህ ማሊኩ አላህ ኑጉሱ
ማሻ አላህ ወንድሜ መቼም ብሰማው የማልጠግበው መንዙማ ቢኔር ይሄ ነው ።
ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ አላህ ይጨምረልህ ደሰ የሚል ነሺዳ ደጋግሜ ብሰማው የማልሰለቸቸው መመዙማ ነው ።
❤❤❤❤❤❤❤ እሱን ኣጥሞ እሱን ያክማል ናኣም❤❤❤❤
እነነ ወየውወየው❤❤❤
ማሻ አላህ ይበል ድምጽ ክፈተወ ዝድምጺ ሰሚዐ ዘይጸግቦ 💖💖💖💖💖🙏🙏🙏🙏
iNaya እወዳችኋለው
ስቱ ጠማማ ሳያይ ያመነዉ ያሰላም አሏሁ ማሊኩ የማይለካ በዘር በቀለም አምሳያም የለዉ ሰሚኡል አሊም ወላሂ ልብ የሚነካ አገላለፅ
MashaAlhaa Tebarek Alhaa ...
የጌታ ጌታ አለው
❤❤❤❤❤❤አላህ ያስደሳህ የሚጠገብ አይደለም
❤❤❤❤❤ምርጥ ነሽዳ
አላህዬ የኔ ጌታ ጥራት ይገባህ
ማሻ ኣሏህ💚💚ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም
ማሻ አላህ በጣም ደስይላል❤🎉 5:59 6:01
ማሻአላህ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹እኔ በጣም ነዉ የምወደዉ ወላሂ❤❤❤❤❤
ማሽአላህ
ማሽአላህ ነው በዱቤም ቢኖረው ብየ ልኮምት ስል ዱቤው ከች አለ
ዱቤ ጴንጤ ነሽደ
@@amenasied1698 ጴንጤ ነሽ እንዲ ምነው የኔ ነው አልሺ ማነው ዱቤን ለጴንጤ የሰጠው
Mn satawku atkebatru yemiyawk bzu ayaweram
@@ethiolove3678 ኧረ አልቀረብሽም
@@ethiolove3678 ኢሥላም አይፈቅዲም ዱቤዉን
እዉነትነዉ አላህ አንድነው አላህሁሉንም ቅኑንመንገድ ይምራዉ
ኧረ በረካ ሁንልኝ እንኳን ተወለድክ ሀቢቢ
ሰላም
ማሸአሏህ
ማሸአሏህ
ማሸአሏህ
ባረካሏሁፋኩም አሏህ ይጨምራላቸሁ
ሰላም ነወ
Masha allh good job Ramada kareem all Muslim uma
እሏህ ማሊኩ
የ ኢላሂ በጣም ነው ደስ ሚለው ሁሉ ነገር ማሻ አላህ
نعم بالله لا اله الا الله محمد رسول الله وحده لا شريك له له الملك وله الحمد وهو على كل شيء قدير نعم بالله اللهم موجود بلا مكان ليس كمثله شيء وهو السميع البصير
ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤❤❤
ማሻአላህ ሙስሊሙ ወንድሜ ድምፅህ ይለያል ስራህ ላይም አላህ ይጨምርልህ
INAYA RECORDS arif video editing new camerawm arif new bertu !!!
ማሻአላህምርጥአገላለፅበርታ❤
masha allah 1 na k eskazarwe hulu nashida turgumu gelete nw
መሽአለ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማሻአላህ❤
አሏህ ይጠብቃችሁ 👏👏👏👏👏👏 ሰለላሁ አሊይሂ ወሰለም 🌷🌷🌷🌷🍒🍒🍒🍒
ሰላም
🎉ወለሂ፡ለለሀብዬ፡ወደድኩህ፡ይዘቱን፡የጠበቀ፡ነሽደ፡በንተአየሁ፡የምንጨጨብህ፡ሁሉ፡አለህ፡ሂደየ፡ይስጠው😊🎉🎉🎉
Masha Allah mame andegna
👍👍👍👍👍👍👍👍🇧🇯🇧🇯🇧🇯
This Mezmur is out of this world. Allahuakba
ያሰላምልቤንማረከኝ
ማሻ አላህ ኢሄ መዙማ በጣም ነው የምወደው
ሰላም
@@ahmedtube119 ዋአሌኩም ሰላም ወራህምቱ አላህ ወበረካቱህ
Masha Allah lela. Lekekeln mameya yehaderaw
አሽለአህ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
اللهم صل وسلم على نبينا محمد اللهم صل وسلم على نبينا محمد اللهم صل وسلم على نبينا محمد صلى الله عليه وسلم بارك الله فيكم وجزاكم الله خير
ሡለላሁአለይሂ ወሠለም
All Praise is for Allah. We praise Him and seek His help and forgiveness. We seek refuge in Allah from the evils of ourselves and wickedness of our own deeds. Whomever Allah guides, cannot be lead astray and whomever Allah misguide, none can guide him. May ALLAH guide us on the right Path, Masha Allah it's really fantastic I adore it.
Upset vi..
Sxz Sxz bok
@@mohammedhussen8246If you mean great with unexpected result then I can accord with you about the goodness of the video, but if you mean the opposite of this, then you're not using your common senses to see something around you. Because the video was illustrating the greatness of Allah, His power, the doctrine of Towaheed. How can this be upset?, unless your using the wrong English to elaborate the video and you should mind your language, when and how to use it.
@@jichokodoabdullatifabdi3995 ትክክል ። ማሻአላህ ! የአላህን ታላቅነት የሚያስታውስ ቪደዮ ነው፡ ፡ በተለይ እንደዚ አይነት ናሺዳዎች በሙስሊሞች ልብ ገብተው ኢሽቅ የሚያመጡ ናቸው ፡ ፡ የአላህ ስም ሲወደስ ደስ የማይለው ሰይጣንና ስይጣን የሚጋልባቸው ሰዎች ናችው ፡ ፡ አኡዙቢላሂ ሚነ ሽይጣንረጂም
ማሻአላህ ምርጥ ነው ወላህ
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን መንዙማ ውስጥ ነው ከሙስሊሞች ጋር ነበር እየቀመቀምን እምንሰማው
የኔ ማረ ውድድ
ሰላም ነወ
አቦ አስደሰትከኝ ወላሂ ማሻ አላህ😘😘አላህ ይጨምርላቹህ
ልዩ ፈቅር አለኝ ለዚህ መዙማ ማሻአላህ 🎉🎉🎉🎉❤
❤❤❤❤❤❤ማሻአ ሏህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Mashaallah. Tawheedin yamiyastamir nasheeda naw.
ማሻአላህ በጣም ምርጥ ነው ❤❤
ሰላም
ማሻ አለህ ደስይላል ኣንዳድ ስራህ ላይ ወጣ ያላ የሙዚቃ መሳርያ እየተጠቀመክ ምትሰራቸው ያስጠላል❤
ማሻአሏህይጨምርልህ❤❤❤❤❤❤❤❤
ማሻ አሏህ
ማሻ አሏህ
የኛ ምርጦች ባረከሏሁፊኩም
አህለን
Mashaallah mrt dmtse eski bezawum getamiwun oustaz seidn rejim hayat ke afiya ga belulgni yetadelu muhib nurulnna entekembachihu
Wow masha alla bert
ማሻአሏህፈልጌፈልጌነውያገኘሁትይሄንንመንዙማ
ሀበሻሬድዩንላይሠምቸው 😭💘💘💘💘💘
ሰላም ነወ
@@ahmedtube119 አልሀምዱሊላህ
ማሻአላህ እዴት ደስ ይላል🌹🌹🌹🌹🌹🌹🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋👌👌👌👌👌😍😍😍😍🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌