ጀማሉል ዓለም || ሙአዝ ሀቢብ እና ሷሊሕ ሙሐመድ "የዓለሙ ቆንጆ"

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @iNayaRecords
    @iNayaRecords  4 ปีที่แล้ว +94

    በአይነቱ ልዩ በሆነ ቀረጻ የተሞላ በተዋበ ድምጽ እና ግጥም ያሸበረቀ ልዩ መንዙማ
    👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
    th-cam.com/video/3WyKKMPGnoo/w-d-xo.html
    th-cam.com/video/3WyKKMPGnoo/w-d-xo.html
    th-cam.com/video/3WyKKMPGnoo/w-d-xo.html

  • @mikukiya7640
    @mikukiya7640 2 ปีที่แล้ว +145

    Muslim ባልሆንም መንዙማ በጣም ነው ምሰማው❤❤❤ ሰላማችሁ ይብዛ i love Muslims ❤❤❤

    • @kerya5102
      @kerya5102 2 ปีที่แล้ว +2

      እኛም ውድድ ይሄ ነው ኢትዮጵያዊነት❤🇪🇹🙏

    • @foziseid6743
      @foziseid6743 2 ปีที่แล้ว +2

      እናተም ሰላማቺሁ ይብዛልኚ

    • @ahlimust1162
      @ahlimust1162 ปีที่แล้ว

      We love u too🥰🥰

    • @hhgg2865
      @hhgg2865 ปีที่แล้ว +1

      ሙዚቃና የነዚህ ነሽዳ ስለማይለያይ ይሆናል አላህ ይምራችሁ

    • @hhgg2865
      @hhgg2865 ปีที่แล้ว +3

      በእሥልምና ሀይማኖት አድነት በ ላ ኢ ላ ሀ ኢ ለ ሏ ህ ብ ቻ ና ብቻነው

  • @johnsisay6349
    @johnsisay6349 3 ปีที่แล้ว +86

    I am orthodox,... i love this menzuma 🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍

  • @blackgold8355
    @blackgold8355 2 ปีที่แล้ว +41

    ልብ የሚነካ መንዙማ ነው ወደድኩት ! እኔ ሙስሊም አይደለሁም 😍
    ሰላም ለኢትዮጵያ እና ህዝቦቿ በግፍ ለሚሞቱት ወገኖቻችን !አገራችን ሰላም ያድርግልን ኢቶ❤

    • @hayathassen-if9ot
      @hayathassen-if9ot 4 หลายเดือนก่อน

      አሏህ ያግራላቹ አሏህ የወደደውን የፈቀደውን እስሊምና ሀይማነት ይለግስላቹ

    • @MamRe-lm3np
      @MamRe-lm3np 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@hayathassen-if9otአላህ መርጦ ሙስሊም ያደረገውን ሰው ካፊር ብሎ ከመክፈር አላህ ይጠብቀን

  • @ekramkola9415
    @ekramkola9415 4 ปีที่แล้ว +117

    እኔ አንቱን እንጂ አላውቅ አባቴን
    ባንቱ እረሳሁት የቲምነቴን
    ባንቱ ላግኘው የሁለት ሀገር ክብረቴን
    ያኸይረል ዓለም
    ሰለላ ዓለይ ወሰለም ❤❤❤
    አጂብ አጂብ
    ማሻ አላህ 👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @Esmail-qf4sj
    @Esmail-qf4sj 9 หลายเดือนก่อน +4

    👉እኔ አንቱን እንጂ አላውቅ አባቴ
    ባንቱ እረሳሁት የቲምነቴ
    ባንቱ ላግኘው የሁለት ሀገር ክብረቴ,,,,ያኸይረል አለም።
    የምወደው መንዙማ__ሁሌ የምሰማው መቼም የማይሰለቸኝ።

  • @zulesherefa6934
    @zulesherefa6934 4 ปีที่แล้ว +168

    “ሙሀመድ ማለት በቃ ፍቅር ነው
    ፍቅር ማለት ያው ሙሀመድ ነው
    በደም በአጥንት ሚዘዋወር ነው
    ሸርቀን ወጘርባ ሲያዞር ሚያኖረው
    ዘውትር ሁልጊዜ ስሙ ሚጠራው
    አህመድዬ ነው..."💚💚💚

  • @hayathayat4171
    @hayathayat4171 4 ปีที่แล้ว +71

    ኧረ ዲያ ተወኝ!
    ኧረ ዲያ ተወኝ አስመሳይ ራቀኝ
    የውነት ወዳጅ ነው እኔ የናፈቀኝ

    • @khedirderres3726
      @khedirderres3726 3 ปีที่แล้ว +4

      እንዲህ ያሉ ግጥሞች ግን ሊታሰብባቼ ይገባል። የሙስሊሙን የርስ በርስ መጠላላትን ያፋፍማሉና። ገጣሚዮች ጥንቃቄ ቢያደርጉ መልካም ነው።

    • @zizu_7441
      @zizu_7441 2 ปีที่แล้ว

      @@khedirderres3726 antem kemesu andu neh

  • @fuyafaf8048
    @fuyafaf8048 4 ปีที่แล้ว +37

    የጭፈራ ልብስ ምትሉ ሰዎች ግን ማሰብ ትችሉ ይሆን ግን ይሄ የአላባ ብሄር ይመስለኛል ካልተሳሳትኩ በልብስም አቃቂር ማውጣት አይከብድም 😏😏😏
    ወላሂ ሙአዜ እና ሷሊሁ አላህ 20ታቹን አላህ ያርዝምልኝ ❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍

    • @muhammednasir1028
      @muhammednasir1028 4 ปีที่แล้ว +1

      Ye kebena nw lebsu

    • @fuyafaf8048
      @fuyafaf8048 4 ปีที่แล้ว +1

      @@muhammednasir1028 ጥሩ ነው ያምራል ❤

    • @kedirmohammed7273
      @kedirmohammed7273 4 ปีที่แล้ว +1

      የአላባ የባህል ልብስ ነው

    • @fuyafaf8048
      @fuyafaf8048 4 ปีที่แล้ว

      @@kedirmohammed7273 እኮ አልተሳሳትኩማ❤

    • @SualihMohammedOfficial
      @SualihMohammedOfficial 4 ปีที่แล้ว +1

      🙏🙏🙏

  • @najatdawood9739
    @najatdawood9739 4 ปีที่แล้ว +24

    ወላሂ የዝንደሯ የመወሊድ ዝንማ እና ቡዝውች ገጠር ላይ ነው ትቅናበሩት 😭😭😭😭😭😭 አይይይይ ትዝታየ ሆደን ባሩ ባሩ አለኝ 👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ሶለሏሁ አለይሂ ወስለም የሀቢቢሏህ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👏👏👏👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @hussenahmed1727
    @hussenahmed1727 9 หลายเดือนก่อน +3

    mashallah wellahi ❤❤❤

  • @tube7467
    @tube7467 4 ปีที่แล้ว +5

    ማሻአሏህ ተባረከሏህ እንደው ምን ይሻለኛል በአሏህ
    ቃላት እኮ የልብ አይገልፅም ብቻ በረካ ሁኑልኝ ውዶቼ
    ጀግኖች ናቹ እውነትም በእናንተ ይታደሳል የመውሊድ ብርሀን
    ጠፋ ሲሉት ብርሀኑ ይጨምራል
    ወደቀ ሲሉት በሙሉ ጉልበት ይነሳል
    የአሏህ ተአምር
    ሀቅን የያዘ እንዲህ ነው ሀቅ አይጠፋም
    ሊያጠፋው የተነሳ ያጥፋልን ያረብብብብብብ

  • @allahwekil4346
    @allahwekil4346 4 ปีที่แล้ว +7

    Selellahu aleyihi weselem
    Masha allah👏👏👏👏👏
    የዘድሮው መውሊድ ለየት ያለ ነው
    ያረብ 20ትትትትትትትትትትትትትት
    💚💚💚💚💚💚💚💚💚

    • @seidendiris5091
      @seidendiris5091 4 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/DIk1rZEUnd8/w-d-xo.html

    • @heyatendris5115
      @heyatendris5115 2 ปีที่แล้ว

      እዴነው ፍትፍቱ አ አላህ ሂድያ ይስጣችሁ ሰው ለሆድ ብሎ ድኑን ይሸጣል

    • @allahwekil4346
      @allahwekil4346 2 ปีที่แล้ว

      @@heyatendris5115 እያለፍሽ ገለቴ ምን አገባሽ ማን ተመልካች አደረገሽ በሙዚቃ ስትጨፍሪ እየዋልሽ እዚህ ሌላ አታውሪ😏

  • @Alhamdulillah_2534
    @Alhamdulillah_2534 4 ปีที่แล้ว +3

    ምኑም ደስ አይልም በቢድአና በሽርክ የተሞላነው መአዝ የእውነት ተበላሸህ አላህንፍራ አብሬት ቀጥባሪ ምናምን ስታስጠሉ😏😏😏😏😏

  • @ወረባቦጫሊ
    @ወረባቦጫሊ 4 ปีที่แล้ว +18

    ማሻ አሏህ ማሻ አሏህህህህህ አብሽሩ እዳፈሩ።.
    صلوات ربي وسلامه عليه

    • @seidendiris5091
      @seidendiris5091 4 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/DIk1rZEUnd8/w-d-xo.html

    • @Menzuma_Hadraa
      @Menzuma_Hadraa 3 ปีที่แล้ว

      እኔመእኔም ቤት ሀድራ ኣለ ኑ

    • @Mukeremkimo
      @Mukeremkimo 9 หลายเดือนก่อน

      ምኑን ነው ደሞ ማይፈሩት

  • @GgVb-h1i
    @GgVb-h1i 5 หลายเดือนก่อน +1

    🎉🎉 ማሻኣሏ ❤ ያሰላምምምምምምምምም ማሻኣሏህ ደስስስ የምልነዉ ኣሏህ 👏🥁👏👏👏👏👏🥁🥁👏 ማሻኣላህ 🥰 ያሰላምምም ወደችየ ወደፊት ዉደችየ ኣህባሿች ነን መቸም የሮሱል ስም ከመጥረታችን ወደሃላ ኣንልም ኣሏህ 👏🥁🥁👏👏👏👏

  • @hayathassen-if9ot
    @hayathassen-if9ot 4 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህ አሏህ ይጨሚሪላቹ የኛዎች 🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺❤❤❤👏👏👏👏👏👏ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም ሶለሏሁ ዓለይሂ

  • @eyoba7465
    @eyoba7465 3 ปีที่แล้ว +27

    I can't stop hearing this menzuma 🧡🧡🧡🧡❤💚💚💚💚🧡
    I am here for the 11th times 💜💜💜

    • @kheyriamohamed7747
      @kheyriamohamed7747 3 ปีที่แล้ว +1

      Me too 💗💗💗💖💖💐💐💞💐💐💐💚💚💚💚💚💚💚💚

    • @Menzuma_Hadraa
      @Menzuma_Hadraa 3 ปีที่แล้ว

      እኔመእኔም ቤት ሀድራ ኣለ ኑ

    • @tadalechahmedwede2188
      @tadalechahmedwede2188 ปีที่แล้ว

      @@kheyriamohamed7747 Good

    • @Ramadan-ab
      @Ramadan-ab ปีที่แล้ว

      I’m still here

  • @sitimusema6509
    @sitimusema6509 4 ปีที่แล้ว +12

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ❤️❤️❤️❤️ማሻ አላህ ከተለመደዉ ወጣ ያለ መንዙማ ነዉ በጣም ደስ ይላል አላህ ይጨምርላቹ ወንድሞቼ በርቱ 👍👍👍👍

  • @susuti3339
    @susuti3339 4 ปีที่แล้ว +7

    አኡዙቢላህ ከናተ አጥፍቶ ጠፊ በአላህ እጠበቃለሁ 👌👌

    • @ezedinezusha2978
      @ezedinezusha2978 2 ปีที่แล้ว +1

      Atfto tefima yewehabiya flfay yehonew isis new

  • @znegnisdetegnawa5908
    @znegnisdetegnawa5908 4 ปีที่แล้ว +7

    ማሻ አሏህ
    ማሻ አሏህ
    የኛ እቁዎች ሁሉም ያምርባችኋል

  • @ኢማንባለአገሯ
    @ኢማንባለአገሯ 2 ปีที่แล้ว +6

    ልብን የሚነካነሺዳ ነው ማሻአላ

  • @ahmednuriye9416
    @ahmednuriye9416 4 ปีที่แล้ว +34

    ጀማሉል አለም የአዘል ውድ
    ማሽአላህ እናንተን በማየት ሌላ መጥፎ ሳላይ አማራጭ ሆናችሁኛል እናመሰግናለን

  • @focus-et.e
    @focus-et.e ปีที่แล้ว +5

    Iam not muslim but this menzuma is some special and stunning

  • @AsMk-j8p
    @AsMk-j8p หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ ውዴታ አስከ ጀነት 😍😍😍😘😘🥰🥰🥰😍😍😍😘😘🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😘🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲☝️

  • @mubeferdi6401
    @mubeferdi6401 4 ปีที่แล้ว +3

    Mashalah Arif new gen jelebiya betadergu arif nebber ye gonder zafen kilip endemedereg asmetselachut niyachu gen alakem lemen endezi endaregachu

    • @abdrhmanabdrehma484
      @abdrhmanabdrehma484 4 ปีที่แล้ว

      lk Nw Gn Yehe Meyasayew Geter Ly Ynbrew Hiwot Nw Ensu Degmo Resuln Meyawdsut Bhager Lebsachew Maletm Geze Albabes Mertew Anberm Yan Asbew Nw Yemseleg

  • @rehanaabdella9675
    @rehanaabdella9675 4 ปีที่แล้ว +22

    SAWS. May Allah bless all, The farm and the farmers as well.🙏

  • @ibrahimvggduumuhaba9946
    @ibrahimvggduumuhaba9946 ปีที่แล้ว +6

    አላህ ሀያታችሁን ያርዝመዉ ያረብ ኑሩልን የኛ የሀድራ ሰዎች።

    • @ziziab4675
      @ziziab4675 ปีที่แล้ว

      أمین یارب

  • @mahboobajameel4130
    @mahboobajameel4130 4 ปีที่แล้ว +6

    ማሻ አሏህ የኛ እንቁዎች ባረከሏሁፊኩም
    ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም

  • @فاطمهادريس-ك8ق
    @فاطمهادريس-ك8ق 4 ปีที่แล้ว +5

    ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ
    ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ
    ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ
    አሏህ ይጨምርላችሁ ሙሂቦቼ አሏሁመ ሶሌ ወሰሊም አለ ነብይና ሙሀመድ ሶለሏህ አለይሂ ወሰለም ፊዳከ ኡሚ ወአቢ ወሩሂ ያረሱለሏህ አለይከ ሶላት ወሰለም ♥♥♥

  • @najatwolde9690
    @najatwolde9690 4 ปีที่แล้ว +4

    መሸ አለህ ያሰለም የአብዲሬዎች ስየምሩኦኮ ኑረቻዉ አለህ ይጣብቀቹ 20tttttttttt ከአፍየጋር💚💚💖💖

  • @loveethiopialove5000
    @loveethiopialove5000 4 ปีที่แล้ว +3

    ኡፍፍፍፍፍብሠማዉ ብሠማዉ ማልጠግበዉ ሀያት ሀያት በሥፋት ጀባ

  • @begonetub2590
    @begonetub2590 4 ปีที่แล้ว +24

    💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💕💕💕💖💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌
    አጂብ ቢወደሱ ቢወደሱ የማይሰለቹ
    የፍቅር ጥግ ደጉ ነብዮ ሰለላሁ አለሂ ወሠለም ትንሽ የጎመን ፍሬ ታክል እንኳን ባንቱ ጥርጥር ያለው አደለም ጠላት ፊዳ ይሁን ለመውሊዱ >>> አላህ በረካ ያርጋቹ በእንጉርጉሮ በመንዙማው ልቤን አረካቹ ልባቹ በአላህ ፍቅር በነቢ ፍቅር ልባቹ ይብራ

  • @brietaha9063
    @brietaha9063 4 ปีที่แล้ว +31

    so beautiful, I love Ethiopia, I hope to take my grandson and his mom so that he can learn his culture

  • @sahadauae9589
    @sahadauae9589 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአሏህ,ውሀብያንአትሥሙ,ከሌላው,ሥራወቻችሁ,ደሥይላልይሄ

  • @selam6848
    @selam6848 4 ปีที่แล้ว +4

    Masha allah masha allah ajeeeeb muhiboch allah yicamrlachuuu
    Solalahu aleyhi weselm💕💕💕💕💕💕

  • @wayssenay2990
    @wayssenay2990 ปีที่แล้ว +2

    Am not musilm but i love musilm and menzuma ❤❤❤❤❤

  • @mameabdu7081
    @mameabdu7081 2 ปีที่แล้ว

    mashallah arif nawu gen ka warida1,2,3 buhala eywrdachu nawu. enanten ka manem ga alwdaderkum ka rasachu ga nawu, ba jammachu muhaba seftefa hulu nger yeblashal. ahunm ba enanta tasefa alkotem naga yateshal endmesaru asebalhu. esti tamlkatute warida 1,2,3 lay yalwun ya temlkach semate ena warida 5 lay yalwu tamlkch yalwun semat mayate baki nawu. lamneyawum baertu

  • @habi___love375
    @habi___love375 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃጥባርየ አብሬትየ ነው ያልከው ሙሀዝ🤏😎

  • @hamdiyajemal9711
    @hamdiyajemal9711 2 ปีที่แล้ว +2

    Allah whabin yatfaln sofyan yabzaln🤲❤❤

  • @frezerabdela6346
    @frezerabdela6346 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል ለየት ያለ አቀራረብ ነው በሌላ ሐርፍ መንዙማ እንጠብቅሀለን

  • @jemilamohammed3787
    @jemilamohammed3787 3 ปีที่แล้ว +1

    Neb neb bilo yetenigebebe min gize belana min gize tegebe😍😍🤩🤩

  • @amirebrihm4668
    @amirebrihm4668 3 ปีที่แล้ว

    Wow muze bro masalla big ape alla yebkcue mefsen New eiye mezuma meydsew uff bemen kalle leglsew

  • @zeynebadegu-u9b
    @zeynebadegu-u9b ปีที่แล้ว

    ሁሌም እንደ አዲስ ነው የምሰማው መንፈስን ያድሳል፡፡ በርቱልኝ አላህ ያግዛችሁ

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ ปีที่แล้ว +3

    ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤💚💚💚💛❤

  • @ፊዳትሁንነብሴያረሱለላህ
    @ፊዳትሁንነብሴያረሱለላህ 3 ปีที่แล้ว +2

    ስለላሁ ዋአለይሂ ወስለም
    ፊዳካ ኦቢ ዋአ ኡሙ ያሩሂ ያረሱልለላህ

  • @طيبهالعتيبي-ف4ت
    @طيبهالعتيبي-ف4ت 4 ปีที่แล้ว +17

    አላህ ሂዳያ ይስጣቹሁ በጣም ታዛዝናላቹሁ
    አላህን ፍሩ ተው ሃቅን እያወቀቹሁ ለሸይጣን እጅ አትስጡ

    • @mmmhhhmdabdl
      @mmmhhhmdabdl 9 หลายเดือนก่อน

      jahil bekefetulet boy mehed enji min yawkal

    • @MamRe-lm3np
      @MamRe-lm3np 3 หลายเดือนก่อน

      መንዙማዎች ላይ ሽርክ ሲራመድ አደብ ሲጣስ መናገሩ ጥሩ ነው ማንም ሆነ ማን ይናገር ካለበለዚያ የረሱል ስም ከመጠራቱ ውጪ ምንም ሌላ ነገር የለውም ሸይጧን የረሱልን ስም አስጠራቸው ልትሉ ነው አረ

  • @munatube2662
    @munatube2662 4 ปีที่แล้ว +2

    Selelahu aleyehi weselem abo allah yetebekachu

  • @samtiyimaj3193
    @samtiyimaj3193 3 ปีที่แล้ว +6

    ማሻ አሏህ የ አሱና ሊጆች አሏህ ይጠብቃችሁ

  • @hubiye
    @hubiye 3 หลายเดือนก่อน

    🕋🕋🕌🕌🕌🕌🕋🕋🕋መሻ አላህ አላህ ይጫምርለችሁ❤❤❤❤

  • @EliyasEli-mu7hj
    @EliyasEli-mu7hj ปีที่แล้ว

    መክሉቅ በሙላ የአላህ እዝነት የውረድብን

  • @abukirah3392
    @abukirah3392 4 ปีที่แล้ว +16

    Muaz acting 100% 👏👏👏👏in this year mashallah betammm des ylal allah ywdedachu

  • @ፋፊወሎየዋ-አ8ዠ
    @ፋፊወሎየዋ-አ8ዠ 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ
    አሏህ ይጠብቃችሁ የኛ እንቁወች

  • @እሩሄፊዳላንቱያረሱለሏህየ
    @እሩሄፊዳላንቱያረሱለሏህየ 4 ปีที่แล้ว +5

    ማሻአሏህ❤
    ማሻአሏህ❤
    ማሻአሏህ❤
    ምን እንዴምላችሁ አላቅም አሏህ ይጠብቃችሁ የኛልዩዎች 👏👏

  • @berhanegirmay6129
    @berhanegirmay6129 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው የምወዳችው እድሜና ጤና ይስጣችው

  • @RahimaJ-gy2pu
    @RahimaJ-gy2pu 10 หลายเดือนก่อน +2

    Muaza yakefekaten feyel badergeg wellahi❤ tadela

    • @mube6356
      @mube6356 9 หลายเดือนก่อน

      🤔

  • @burtukanhussen6578
    @burtukanhussen6578 4 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ ስታስሩ በሚቀጥልው አብሬትን ጎብኙ ሰለላ አለይወሰላም

    • @showbest707
      @showbest707 4 ปีที่แล้ว

      Mecaa lemalet felghsh nw

  • @AelyasTemsgen-ct7mi
    @AelyasTemsgen-ct7mi 9 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ፡ደስ፡ይላል

  • @nuriyaseidler282
    @nuriyaseidler282 4 ปีที่แล้ว +1

    😍😍😍 Selelahu 💕Aleyehi 💕 🌸💐💐 Weselem 💕♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
    Ma shaa Allah des sile mezumawe setameru 20tttttt wedemocha botawe webe new
    Yarebe. Emeya Etiopiya hagerachinn berahmeth. Tebekelen. Desetawane enji atasayene 💚💛❤️💘

  • @zemzemali5326
    @zemzemali5326 4 ปีที่แล้ว +9

    ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ሙአዜ እና ሷሊሁ አሏህ ይጨምርላችሁ
    ሶለሏሁ አለይሂ ወሠለም ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም
    💕💕💕💕💕💕💕💕💕

    • @seidendiris5091
      @seidendiris5091 4 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/DIk1rZEUnd8/w-d-xo.html

  • @zapubgplayer
    @zapubgplayer 4 ปีที่แล้ว +1

    Am fan muaz habibi teleyaleh 1 saw ayidersibehem

  • @aishaahmed3187
    @aishaahmed3187 3 ปีที่แล้ว +3

    ማሻ አላህ በጣም ነው የምወደው

  • @ሪችነኝጢባራሟ
    @ሪችነኝጢባራሟ 3 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአላህ ሙአዝ አላህ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @shedomohammed5156
    @shedomohammed5156 4 ปีที่แล้ว +3

    Masha allah😊..qetlubet

  • @Habeshan_tiktok
    @Habeshan_tiktok 4 ปีที่แล้ว +4

    ሰለላሁ ዓለይሂ ወሠለም አቦ አላህ ሐያታቹን ያርዝምልን 😍😍

  • @Hanan_Hanan390
    @Hanan_Hanan390 4 ปีที่แล้ว +4

    Mashallha betam des yemil menzuma

  • @GgVb-h1i
    @GgVb-h1i 5 หลายเดือนก่อน

    አዝ ደሟ ልቢሳቸዉ ስያምር ያኣሏህ ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @fawzeyazozo9777
    @fawzeyazozo9777 7 หลายเดือนก่อน

    Ene anitun enije alwik abaten😢 صلى الله عليه وسلم❤❤❤❤❤

  • @SamsungGalaxy-o6m
    @SamsungGalaxy-o6m ปีที่แล้ว +1

    صلي الله عليه وسلم ❤ በጣም ታምራላችሁ።

  • @akmelpaulosh9106
    @akmelpaulosh9106 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ በርቱ ያ ሸባብ

  • @sebahacomp
    @sebahacomp 4 ปีที่แล้ว +5

    Mashallaha Magna new welahi 😍😍😍

  • @arsheyashemsu8589
    @arsheyashemsu8589 4 ปีที่แล้ว +6

    Masha allah web new allah yechemerlachu wenedemoche

  • @AsMk-j8p
    @AsMk-j8p หลายเดือนก่อน

    ሶሎሏ ወዓለይሂ ወሰለም 😍😍😘😘😘😘😍😍😍😍😘😘🥰🥰😘😍😘🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @meshariya2314
    @meshariya2314 4 ปีที่แล้ว +4

    masha allah allah yasdesitachu be huletum hage ya ahbabi resulillah

    • @Menzuma_Hadraa
      @Menzuma_Hadraa 3 ปีที่แล้ว

      እኔመእኔም ቤት ሀድራ ኣለ ኑ

  • @deguabdu6332
    @deguabdu6332 4 ปีที่แล้ว +2

    the menzuma is great and nice , we thankyou munishide muaz habib and saleh mohamed .. jezakeumallah ..

  • @ከይርያሙህድን
    @ከይርያሙህድን 4 ปีที่แล้ว +37

    ለልጄ ዱአ አድርጉልኝ ተማብኛሌች

  • @neimaoumar3501
    @neimaoumar3501 3 ปีที่แล้ว +3

    mashialla allah yitebkachihu

  • @rahmaakadirrahmu890
    @rahmaakadirrahmu890 4 ปีที่แล้ว +14

    ወዳጄዋዬ ያንቱ ጠላት በሁለቱ አገር ይብላዉ እሳት አሚን

  • @kamilahyrdin7098
    @kamilahyrdin7098 4 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ እንዴት ያምራል በርቱ እንደዚህ ወደገጠር ወጣ ብላቹ በተፈጥሮ የአላህ ሰብሃነወተአላን ኒእማ እያሳያቹ ማቅረባቹ ደስ ብሎናል በርቱ በርቱ

  • @ኑራነኝየረሡልወዳጅኑራነኝ
    @ኑራነኝየረሡልወዳጅኑራነኝ 4 ปีที่แล้ว +7

    ሶለሏሁ አለይሂ ወሠለም ሀቢቡና ሙሀመድ

    • @seidendiris5091
      @seidendiris5091 4 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/DIk1rZEUnd8/w-d-xo.html

    • @አይሻዪቱብ
      @አይሻዪቱብ 3 ปีที่แล้ว

      ያሥለዌልሸና ሸርክነው እሸ ከአሏህ ሌላ አይመለክም

  • @habiba3933
    @habiba3933 2 ปีที่แล้ว +1

    መሽ አላሕ

  • @aminaahmed5401
    @aminaahmed5401 4 ปีที่แล้ว +2

    masha Allah betam tesaktolachuwal

  • @أدرِكنايارسولالله
    @أدرِكنايارسولالله 4 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ነው ደስስስ ያለኝ ሐቂቃ ስራችሁ በጣም ደስ ይላል አሏህ ኸይር ስራችሁ ይውደድላችሁ አቦ ሌላ እምለው ነገር የለኝም በርቱ በርቱ በርቱ በርቱ ቀጥሉበት አድናቃያችሁ ነን ሁሌ ከጎናችሁ ነን አሏህ ይጠብቅልን ጀግኖቻችን

    • @ኩንፈየኩን-መ2ጀ
      @ኩንፈየኩን-መ2ጀ 4 ปีที่แล้ว

      የኛ ትእዛዝ የለለበትን ሥራ የሠራ ሥራው ተመላሽ ነው ውድቅነው ብለዋል ረሱል ሠለላሁ አለይሂ ወሰለም ገባሽ ደሞ አላህ ይቀበላችሁ ትያለሽ መውሊድ ቢድአ ነው በርቱ ከጎናችሁ ነኝ ትያለሽ ደሞ ለሙንከር አላህ ኢህድኩም

  • @Khadeeja-qc4lp
    @Khadeeja-qc4lp 3 ปีที่แล้ว +1

    ሠላላሑ አለይሒ ወሰለም በረሱል ፍቅር የከነፈ ሑሉ ሠለዋት ያውርድ

  • @nuhkedir2409
    @nuhkedir2409 4 ปีที่แล้ว +2

    Uffff Allah Yewdedachuuuuuu wedochhh

  • @እሩሄፊዳላንቱያረሱለሏህየ
    @እሩሄፊዳላንቱያረሱለሏህየ 4 ปีที่แล้ว +6

    አይይይይይይ 😭😭😭😭😭😭😭ወየዉ ወየዉ 💘💘💘💘💘💘 ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም ጀማሉላለም 👏👏👏👏👏👏👏👏👏🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁👏👏💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘

  • @najatdawood9739
    @najatdawood9739 4 ปีที่แล้ว +16

    😭😭😭አይይይ ሀገር እቶፕያ ሀያትትትትት ጀባ የእኔ እቆውች

  • @alhamedulillh149
    @alhamedulillh149 3 ปีที่แล้ว +2

    ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም
    ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም
    ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም
    ያ. ሰላምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምም
    አላህ ይጨምርላችሁ

  • @lubabamohammed9220
    @lubabamohammed9220 4 ปีที่แล้ว +3

    Selelahuwala weselem mashallah muaz & suwalih allah yetebekachehu

  • @seadalovenafakiwa1076
    @seadalovenafakiwa1076 4 ปีที่แล้ว +5

    masha Allah new barekellahu fikum

  • @laylaaehmed3039
    @laylaaehmed3039 3 ปีที่แล้ว +2

    ሰለላሁ አልይ ወሰለም

  • @samiahmed1707
    @samiahmed1707 3 ปีที่แล้ว

    S.A.W FIDAKE ABI WE UMI WE NEFSI YA NEBIYU RAHMA(s.a.w)MUAZ HABIB LE ALLAH BIYE WEDHALEW..

  • @aualtubi5087
    @aualtubi5087 3 ปีที่แล้ว +9

    አሏህ ጀነትን ይወፍቀን ያረብ

  • @wormkonjo6654
    @wormkonjo6654 4 ปีที่แล้ว +2

    ሰለላአላወሰሊም።ፊዳካ።ያረሱሉላ

  • @misbahshemsu7596
    @misbahshemsu7596 3 ปีที่แล้ว +2

    Masha Allah Allah yechemrlachu.

    • @Menzuma_Hadraa
      @Menzuma_Hadraa 3 ปีที่แล้ว

      እኔመእኔም ቤት ሀድራ ኣለ ኑ

  • @munayejimmawa6789
    @munayejimmawa6789 4 ปีที่แล้ว +3

    Yane maroch siwadachu eko masha allah yane wudoch Allah yitabqachu
    Fidaka abiy waummi ya rasulallah S A W 💕💕💕💕💕💕💕💕💕🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @ተወከልቱአላህ12
    @ተወከልቱአላህ12 4 ปีที่แล้ว

    አይይይይይ ወላሂ ሙነሽዶች አላህይጠብቅልኝኝኝኝኝኝኝኝ❤❤❤❤❤❤❤❤ ነሽዳስሰማ እባየ ይቀዲመኛል😭
    ጀማሉል አለም ሱለሏሁአለይሂወሰለም አለይከሶላቱወሠላም💘💘💘💘💘💘💘💘💘

  • @imuomer1603
    @imuomer1603 4 ปีที่แล้ว +1

    Masha Allah stamru Allah idmina tina ystachu abo ymechachu 😘😘😘

  • @ዜድቢንትሙሀመድ-ረ9ኸ
    @ዜድቢንትሙሀመድ-ረ9ኸ 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አሏህ ተባረከሏህ

  • @mrahmed3408
    @mrahmed3408 4 ปีที่แล้ว +10

    መሸአለህ
    መሸአለህ
    ሶሎለሁ አለይሂ ወሳልም❣️👌💖❣️💖🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁