Teddy Afro and his family on Ethiopian Easter part

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 เม.ย. 2015

ความคิดเห็น • 200

  • @meseretalemu5362
    @meseretalemu5362 7 ปีที่แล้ว +20

    ሁለት ቆንጆ ይገናኛል የአምላክ ሰራ ደሰ ሰል ትዳራችዉን ድንግል ትባርክ ከአይን ያዉጣችዉ ቴድዬ

    • @shdhhxnnx2588
      @shdhhxnnx2588 7 ปีที่แล้ว +1

      meseret alemu ዋውው

  • @user-zb9ps6dh1x
    @user-zb9ps6dh1x 2 หลายเดือนก่อน +7

    ሰው እውነትን ሲኖር ይሄ ነው ደስታው ወደር የለውም ሁሌም ደስ እንዳላችሁ ኑሩ ፈጣሪ ይርዳችሁ

    • @gdamte
      @gdamte 23 วันที่ผ่านมา

      A very heart touching interview. All married people could learn so many lessons from this lovely couple. This is certainly an amazing program.

  • @user-sg7ue4or4nJerry
    @user-sg7ue4or4nJerry 6 หลายเดือนก่อน +8

    Teddy king 👑 so beautiful family 👪 God blessed your ❤❤❤❤❤❤🇧🇯🙏

  • @MelkamuMewuded
    @MelkamuMewuded หลายเดือนก่อน +4

    ጀግናው ሳተናው ኢትዮጵያዊ ቴዲ አፍሮ ና ባለበትህ በጣም ደስትላላቹሁ

  • @gb3221
    @gb3221 7 ปีที่แล้ว +16

    ቴድ ወደ መዝሙር በጣም ደስ ይላል መዝሙር ብዘምር ደስስትል እግዚያብሄር ይባርክህ እስከቤተሰቦችህ ወድም አለም

  • @tizazuashagrie6326
    @tizazuashagrie6326 ปีที่แล้ว +6

    ቴዲየ ታሥቀናላችሁ የማቱሣላን እድሜ ይሥጣችሁ

  • @mibrakteclemichael750
    @mibrakteclemichael750 หลายเดือนก่อน +3

    ኣሰይይይ እንዴት እንደምወዳቹ ምክንያቱም ሌላ ኣይደለም መጀመሪያ ያላቹ ትህትናና የእግዚኣብሔር ፍቅር ደግሞ የናንተ ፍቅር እና በሁለታቹ ያለ መከባበር እንዴት እንደሚያስደስተኝ። እንዲሁም ቴዲ ያ መዝሙርህ ሲሰማ ከመውደዴ የተነሳ እንባየ ይፈሳል መቸም እንደናንተ ጸጋ የኛን ይስጠን ፈጣሪ እና እድሜና ጤና ይስጣቹ ❤❤❤

  • @asther503
    @asther503 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔርን ያመነ ይከብራል ወሥጋው ወደሙ ያብቃችሁ ምን ዓለበት መዝሙር ብትዘምር የሰው ልጅ ባንተ ዘፈን እንደሚደሰት እሲ እግዚአብሔርን ባንተ ይደሰት እግዚአብሔር ንም ዘመናችን ይባርክላችሁ ልጆቻችሁን ለወግ ለማረግ ያብቃላችሁ የሀግ ወዳጅ ሁለታችሁም እግዚአብሔር ያደላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @belayneshhanke
    @belayneshhanke หลายเดือนก่อน +4

    God always be with you and your family 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @aishasalim1852
    @aishasalim1852 7 ปีที่แล้ว +11

    ውይ ቴድየ ታድለህ አንችም እድለኛ ነሽ የኔ ቆንጆ እግዚሀቤር ያሳድግላችው የኔ ምርጦች

  • @tarru716
    @tarru716 7 ปีที่แล้ว +26

    መዝሙር ምናምን አትበሉ እ/ር በፈቀደው ግዜ ይዘምራል ማደሪው ሥለሆነ ነው እኛ ሥደት ብር ፍለጋ የመጣነው ሀይማኖታችን ፈቅዶ ነው ??ሁላችንንም ለንሠሀ ሞት ያብቃን አሜን፫

    • @selamgojamewa6059
      @selamgojamewa6059 7 ปีที่แล้ว

      ኤሎሄ ኤሎሄ ለማ ሠበቀታኒ Tarru አሜን አሜን አሜን

    • @maxedyusuf6975
      @maxedyusuf6975 2 ปีที่แล้ว

      iujjup0poo9ojjjujjhjujjhjuhjjhhjjhhjujjuiujhjjhjjhhjjhjhjjjhjjjhjjhhjjhjjhhjjhnjhhjjjnjjhhhjjjhjjjjhhjjuuhjjjhhjiiuhhhjuiuhhjyhjuhjiyhjjjhhjjhhjhhjjhjjhjhhjjhhjhhjjhhjhhjjhjjnnhhhjjhhjjjjhhjjjhjjuhjjuhhuhiuhjjuhhjuhjuuhhhhuuhjùhghjjhhghjuyhjjhhjjhhjjhhjhhjhhhjhhjuhhhuhuhghjjuhhhhjuuyhhuuhhjiujjujjjiuhjuhhjjhhhhjjhhjuhjjhjjhhjjjhjjjjhhjhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhju

    • @haymihany-zc1iw
      @haymihany-zc1iw 6 หลายเดือนก่อน

      በትህክል አሜን አሜን አሜን

  • @MamoTesfa
    @MamoTesfa หลายเดือนก่อน +3

    Tena Edme abrzeto yestachu tebareu kebereu yesafa yecheru medhanelem Amen ❤🎉

  • @MekdelawitTesfaye-dk3vv
    @MekdelawitTesfaye-dk3vv ปีที่แล้ว +3

    god bless you !!!! thanks i am happy out of counter all time husband like you teddy afro in hosptal
    with her baby class is good experience for all man yes

  • @mulualemshimelash1374
    @mulualemshimelash1374 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም እወዳችኋለሁ እግዚአብሔር አይለያችሁ እስከሺበት አብራቸረሁ አርዶ❤❤❤

  • @habtamualoto549
    @habtamualoto549 ปีที่แล้ว +2

    Congrats family of Teddy . We learn alot about family love

  • @KebronShferwu-fj1jx
    @KebronShferwu-fj1jx ปีที่แล้ว +4

    መልካም ጠንካራ ሴት አንተ የሚገርም ባል አባት ነሕ🎉

  • @haymihany-zc1iw
    @haymihany-zc1iw 6 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ ዉዶች እመብረሀን ትጠብቃቹህ ትለያላቹህ አመለስትዬ ቲዲዬ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅሩን ያብዛላቹህ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን🙏🙏🙏🙏

  • @tmaniacell
    @tmaniacell 8 หลายเดือนก่อน +4

    ሰታምሮ መልክ አይደለም ሆለታቹም ልበንፁ ባልና ሜሰት አይለያቹ❤❤🙏

  • @bfbfbfbf2771
    @bfbfbfbf2771 7 ปีที่แล้ว +6

    ቴድዬዬ ንጉሱ +++ ኤሚ ቆንጅጅዬዬ ++ እግዛብሔር አብዝቶ ይባርካቹ ። ማሮች ውድድድድፍድ ነው እማረጋቹ ።እሺ ? የኔም የመጀመሪያው ልጄ ስሙ ።
    ሚካኤል ነው ። ደስ ይላል ። +++

  • @user-zq1nc3jy7k
    @user-zq1nc3jy7k 7 ปีที่แล้ว +8

    ቴዲ ማር ነገር ትወድህኮ
    ቴዲ እግዚአብሔር ልቦናህን ወደ መዝሙር ቢመልሰዉ እደት እደሚያምር

    • @selam12ful
      @selam12ful 7 ปีที่แล้ว

      ይዱየ በላይነህ ዳምጤ የሚካኤል ልጂ what is the problem with you guys? You want mezemur go and listen mezemur. Yemen gura menzat new. zefaj hulu mezemur yjemerew selmishet enji haymanot nafkot endaymeslesh!

  • @rafahamed1364
    @rafahamed1364 17 วันที่ผ่านมา

    ቴዲ አርቱን ብቻ ሳይሆን አባትነቱንም ታውቅበታለህ በውነት እረጅም እድሜና ጤና ከሞላ ቤተሰብህ ጋር ይስጣችሁ።

  • @daberkwt138
    @daberkwt138 7 ปีที่แล้ว +13

    ዋውውው በጣም ደስ ትላላችሁ
    እግዚአብሔር ልጆቻችሁን ፡ ትዳራችሁን ፡ ፍቅራችሁን ይባርክላችሁ አሜን! !!

  • @EmebetKora
    @EmebetKora 25 วันที่ผ่านมา

    ቴዴዬ እዚያብሄር የልብህን መሻት ስለፈፀመልክ እንኳን ደስአለክ አመለሰትዬ መልካምነትሽ ዘላለም ካቺጋ ይኑር ከነቤተሰብሽ እመብርሀን ትጠብቃቹ

  • @a.maghsoodi2432
    @a.maghsoodi2432 ปีที่แล้ว +4

    Both of you sehr schön wunderschön ❤️🇪🇹❤️💯🫶 Ethiopian from Germany 🇩🇪

  • @vahajasjnsjjsjsk4733
    @vahajasjnsjjsjsk4733 7 ปีที่แล้ว +7

    ዋው ደሥ ሥትሉ የፈቅረ ሠው ናቹህ እግዚህአብሄረ እደሜናአ ጤና ይሥጣቹህ

  • @abrahamnigusu2894
    @abrahamnigusu2894 ปีที่แล้ว +6

    እድለኛ ነህ ቴዶ ፈጣሪ ይባርካቹ

  • @user-zd3dv1cn6z
    @user-zd3dv1cn6z 3 ปีที่แล้ว +4

    ምርጥ ቤተሰብ ናችሁ እዲሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @hooosnzhzjnxvzzm4709
    @hooosnzhzjnxvzzm4709 7 ปีที่แล้ว +3

    amennnnnn egiziabheir yimsgen sile hulm nger kibru yisfa lemedhanialm yene geta mn yisanewal esu hulun yaderg zende yichalewal

  • @atekle1382
    @atekle1382 5 หลายเดือนก่อน +2

    how adorable both of them

  • @alemhabtamu7278
    @alemhabtamu7278 ปีที่แล้ว +4

    አመለሰት ታድለትሽ እሚገርም ባል ነው እግዚያብሔር የሰጠሽ።ቴድ ስለሆነ አይደለም እሚያከብርሽ እሚወድሽ ሲወድሽ ሲያከብርሽ በዓደባባይ ነው ይሄ መታደል ነው።

  • @user-jd5su1jy8e
    @user-jd5su1jy8e 20 วันที่ผ่านมา

    Teddy king so beautiful family ❤❤❤❤

  • @selmkasu3902
    @selmkasu3902 7 ปีที่แล้ว +7

    እውነት እደናተ አይነት ትዳር ይስጠኝ በጣም ይስቀናል እግዚአብሔር። ይጠብቃቹ

  • @PhD-qc3oj
    @PhD-qc3oj 3 หลายเดือนก่อน +2

    Tediy yewinet mirte zefagne ❤

  • @yewubmrtnielsencruz7727
    @yewubmrtnielsencruz7727 ปีที่แล้ว +3

    God bless teddy

  • @user-hj9oe9cj2t
    @user-hj9oe9cj2t 7 ปีที่แล้ว +8

    እግዛብሔርይባርካችሁ♥♥♥♥♥♥♥♥♥በጣምታምራላችሁ

  • @mesanbitmissi80
    @mesanbitmissi80 7 ปีที่แล้ว +18

    ቴዴዬ ዘማሪ ብትሆን እንዴት ያምርብህ

    • @selam12ful
      @selam12ful 7 ปีที่แล้ว +2

      Mesanbit Missi go away, boring!

    • @tigstborunboche3264
      @tigstborunboche3264 7 ปีที่แล้ว +1

      Mesanbit Missi God bless you all famliy

    • @bfbfbfbf2771
      @bfbfbfbf2771 7 ปีที่แล้ว +1

      Mesanbit Missi ++ እውነት ነው +++ ለእግዛብሔር የሚሳነው የለም ። ደሞም ዘማሪ ነበረ
      በገና መደርደር ያምርበታል። +++

  • @user-im6ul1hi9x
    @user-im6ul1hi9x ปีที่แล้ว +4

    እ/ር ይጠብቃችሁ ቴዲየ

  • @mekdeseshate9146
    @mekdeseshate9146 ปีที่แล้ว +6

    ተዲየ እግዚአብሄር ዘመንህን ይባርክልህ የመኖርህ እና የስኬትህ ምንጩ ጌታ ስለሆነ በዚህ ድምጽህ ለእግዜቤር ክብር ዘምርበት ።

  • @user-gp6uq1zc9p
    @user-gp6uq1zc9p ปีที่แล้ว +9

    በእውነት ኢትዮጵያውያን ሁላችሁንም እግዚኣብሔር ይጠብቃችሁ

  • @zuziyoutubeapp6879
    @zuziyoutubeapp6879 ปีที่แล้ว +2

    Wellahi new milachu mata ayichat be hime tewat sinesa TH-cam digeba ayewachew betamm geregn wellahi koyitowal Ehen pirogram kayehut😍😍

  • @hanahanna6902
    @hanahanna6902 7 ปีที่แล้ว +8

    ውይ ደስ ስትሉ እፍፍፍ

  • @kenumelse2059
    @kenumelse2059 ปีที่แล้ว +4

    Betam tamralachu egzihebher ybarkachu❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @osratgold7930
      @osratgold7930 หลายเดือนก่อน +1

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇮🇱🇮🇱🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰🥰🥰👍

  • @batelmalse8779
    @batelmalse8779 ปีที่แล้ว +2

    Des stlu egziabher ytbkachihu

  • @eleshadaytsaga5055
    @eleshadaytsaga5055 7 ปีที่แล้ว +6

    እ/ር ይባርካቹ ቴዲሻ

  • @QwerQwer-tz1kt
    @QwerQwer-tz1kt 7 ปีที่แล้ว +1

    teddye yene wddd lebetesebeh yaleh kber desss ylal.

  • @KebronShferwu-fj1jx
    @KebronShferwu-fj1jx ปีที่แล้ว +1

    ዘማሪ ብትሖንም ድምፅሕ ከላይ ነው ስጦታሕ🎉

  • @GaladOsss
    @GaladOsss หลายเดือนก่อน +1

    ሀሁለታችሁም ደስ ትላላችሁ የተባረከ ይሁንላችሁ ከነ ልጆቻችሁ

  • @rozinahailu9513
    @rozinahailu9513 ปีที่แล้ว +2

    God bless oll if you

  • @ilovemommom3040
    @ilovemommom3040 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር መጨረሻ ችህህያሳምረዉእ

  • @ethiolove7390
    @ethiolove7390 ปีที่แล้ว +1

    Masmesl yelelbet ye ewnt fikir endalachu yastwikal des telalachu ❤

  • @marthat2389
    @marthat2389 ปีที่แล้ว +5

    God blessed you guys I wish you guys
    Happiness and longer life ❤

  • @rahelkiroskebede2655
    @rahelkiroskebede2655 22 วันที่ผ่านมา

    Yemtamru tndoch egziabher feriha yaLachu tkikLegna ke Tedy gon yewetash hewan nesh 💏💐💖👏👌

  • @gishukebede8227
    @gishukebede8227 ปีที่แล้ว +3

    ቴድ ጥሩ ባል ነህ!

  • @egzabirymesgenselehulumneg3778
    @egzabirymesgenselehulumneg3778 7 ปีที่แล้ว +2

    ውይይይይይይይእግዛቤርየወጣትነትዘመነችሁንይባርክላችሁ

  • @anguachwubet1005
    @anguachwubet1005 ปีที่แล้ว +2

    አሜን 🙏🙏

  • @user-od6kz2rq6z
    @user-od6kz2rq6z ปีที่แล้ว +4

    ምረጥ ቤተሰብ ናችሁ

  • @lastella1994
    @lastella1994 3 ปีที่แล้ว +2

    Beautiful dress it's decent

  • @user-gp1sl7np4t
    @user-gp1sl7np4t 6 หลายเดือนก่อน

    Amazing Family

    • @AddisChannel
      @AddisChannel  3 หลายเดือนก่อน

      You are so kind

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 7 วันที่ผ่านมา

    ቴዲ❤❤❤❤❤❤

  • @getadamena3629
    @getadamena3629 7 ปีที่แล้ว +3

    אתה ממש זמר גדול

  • @mayatube1107
    @mayatube1107 ปีที่แล้ว +2

    ተጫዋችም ነህ ለካ ደስ ይላል

  • @mariamomar9146
    @mariamomar9146 17 วันที่ผ่านมา

    ሁለታችሁም ቆጂዬ ናችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @hddnd9720
    @hddnd9720 7 ปีที่แล้ว +11

    አልሀምዱሊላህ እስላም ነውህይወቴ እስላም ላደርገኝ ጌታ

    • @user-kb5lx3qf8i
      @user-kb5lx3qf8i 7 ปีที่แล้ว +2

      Hd Dnd እስላምን ከዚህ ምን አመጣው እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ስለሆንኩ እመብርሃን አለው ትበላችሁ ኢትዮጵያውያን እግዚአብሔር ይባርካት ቴዴ እመብርሃን ሁሌም ከጎንህ ትሁን እንወድሀለን

    • @hddnd9720
      @hddnd9720 7 ปีที่แล้ว +1

      ማሪቱ አዲስ አይ ማለቴ ያምመነበት ነው ሀይማኖቱግን አልሀምዱሊላህ አዚዛ መሀመዱ ወሉየዎ የሀይቅልጅ

    • @user-kb5lx3qf8i
      @user-kb5lx3qf8i 7 ปีที่แล้ว

      Hd Dnd እሽበቃ

    • @user-ve3ut2ur2p
      @user-ve3ut2ur2p หลายเดือนก่อน

      ሙስሊም ነሕ ግን የክርስቲያን ስጋ ትበላለሕ

  • @ethiopiaone4021
    @ethiopiaone4021 7 ปีที่แล้ว +2

    💜💜💜

  • @zerituzed8531
    @zerituzed8531 หลายเดือนก่อน

    አሁንም እግዚአብሔር ቀሪ ዘመናችሁን ይባረካችሁ የኔ ዉድች❤❤❤❤

  • @aweertechumq2936
    @aweertechumq2936 7 ปีที่แล้ว +3

    እኔም እግዚያብሄር ቢፈቅድ እንደናተ አይነት ትዳር ዋይይይይይይይይይይይይይይይይይ

  • @teferiwoldegiorgis2941
    @teferiwoldegiorgis2941 23 วันที่ผ่านมา

    ሳቅሽ ደስ ይላል፡፡ ትዳራችሁንም እግዚአብሔር ይባርክላችሁ!

  • @mahletminte5168
    @mahletminte5168 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ ቤተሠብ

  • @hayassss-fb4gf
    @hayassss-fb4gf หลายเดือนก่อน +1

    ቴዲየ የኔ መለአክ ሺያመት ንገስልኝ።

  • @yechalesewfentaw3059
    @yechalesewfentaw3059 ปีที่แล้ว +1

    e g ybarkachu ayleyachu yabzachu

  • @doe3102
    @doe3102 7 ปีที่แล้ว +1

    wwwwww tayyy yimechehh

  • @user-fk3zs2qm7w
    @user-fk3zs2qm7w 7 ปีที่แล้ว +24

    ስትስቂ ታምራለሽ ውድድድ ሁለታችሁንም

  • @yonasdawit4962
    @yonasdawit4962 ปีที่แล้ว +1

    Tedi btam new miwedh egziabhiern mamesgeneh kemnm belay new ena egziabhier tdarachu ybark.
    Wendmachu ke eritrea

  • @minyahilgetachew5194
    @minyahilgetachew5194 ปีที่แล้ว +1

    Ate monge abreham Bichun satakew Koye bro wana wedihalew

  • @shishayalem9591
    @shishayalem9591 7 ปีที่แล้ว +1

    weyyyyyyy fiker endezi new meche aychew new

  • @naniworke1349
    @naniworke1349 ปีที่แล้ว +3

    ቴዲዬ እንቁ ናችሁ የምር

  • @selamawitadamu5771
    @selamawitadamu5771 ปีที่แล้ว +1

    Alamses.loveyou

  • @masarat2998
    @masarat2998 6 หลายเดือนก่อน +1

    እመብርአን ትጠብቃቹህ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-li6pu6nc7r
    @user-li6pu6nc7r 4 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ታምራላችሁ

  • @KebronShferwu-fj1jx
    @KebronShferwu-fj1jx ปีที่แล้ว +2

    መጨረሻቻውን ያሳምረው እስክትጃጁ አብርችሑ ንሩ

  • @user-jr8uo3ru6p
    @user-jr8uo3ru6p 6 หลายเดือนก่อน

    Ok❤❤❤❤❤❤

  • @hanisaid9859
    @hanisaid9859 ปีที่แล้ว +1

    ❤️❤️❤️

  • @BinyaminNur
    @BinyaminNur 27 วันที่ผ่านมา

    2024🖐️😄

  • @almasswiby1138
    @almasswiby1138 ปีที่แล้ว +1

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹

  • @helengetnet1433
    @helengetnet1433 4 ปีที่แล้ว +2

    🥰🥰🥰

  • @Martha-vn2zm
    @Martha-vn2zm หลายเดือนก่อน

    Tebarek

  • @kingphone7156
    @kingphone7156 ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤❤🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴

  • @zmarsawaloyewa5372
    @zmarsawaloyewa5372 ปีที่แล้ว +2

    🥰🥰🥰🥰

  • @himanotwakijera5155
    @himanotwakijera5155 7 ปีที่แล้ว +2

    😍😍😍😍

  • @user-jr8uo3ru6p
    @user-jr8uo3ru6p 6 หลายเดือนก่อน

    😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤

  • @belayneshhanke
    @belayneshhanke หลายเดือนก่อน +1

    🙏🙏🙏❤❤❤

  • @user-nl4zu7xz8k
    @user-nl4zu7xz8k หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤

  • @ilovemama8736
    @ilovemama8736 7 ปีที่แล้ว +1

    😘😘😘😘😍

  • @dhhdjjd4993
    @dhhdjjd4993 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-cs6xu5zu7q
    @user-cs6xu5zu7q ปีที่แล้ว +1

    ቴዳ

  • @user-ym8hs2jx8h
    @user-ym8hs2jx8h 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤

  • @tamiruinika1749
    @tamiruinika1749 18 วันที่ผ่านมา

    Alemayehu Eshete said , "Tedy" is not
    for Chala or for Abdella" but he is for
    Ethiopia.
    I was upset by Alemayehu Eshete 's saying like that .
    According to Alemayehu Eshete
    Chala and Abdella are not
    Ethiopians because he excluded
    them from the "Ethiopia", which
    Tedy Afro fights for.

  • @asterteju
    @asterteju 8 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤ስወዳችሁ

  • @BirehanZenebe
    @BirehanZenebe หลายเดือนก่อน

    Tedi yesew lek

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 7 วันที่ผ่านมา

    የኔማር❤❤❤❤❤❤