Teddy Afro - interview with EthioFlash and Associated Press reporter Elias

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ต.ค. 2024
  • Teddy Afro Musics. The legendary Ethiopian singer who writes his own lyrics, creates his own melody and since he plays some instruments, he also plays part in the arrangement of his music
    More @ www.teddyafromuzika.com

ความคิดเห็น • 217

  • @behailu-8441
    @behailu-8441 7 ปีที่แล้ว +10

    I'm proud I'm an Ethiopian,' I'm thinking out loud every step of the way. Teddy Afro our official spokesman!

  • @meku19
    @meku19 7 ปีที่แล้ว +14

    You are the voice of this generation!
    Proud of you Teddy!

    • @ztnoni
      @ztnoni 7 ปีที่แล้ว +1

      ethio Abogida our hero Tedy Afro, Ethiopiawinet Yashenifal. we love you to death .... our time living legend.....!

  • @michoa5489
    @michoa5489 2 ปีที่แล้ว +2

    My men 💪👏👏👏
    Always i see this interview when i was loosing hope in my country you are so amazing my brother Tewodros kassahun Germamo (Teddy Afro) big respect for you god bless u and ur families 🙏🙏🙏
    💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @ethiopiaaddis3189
    @ethiopiaaddis3189 7 ปีที่แล้ว +42

    ቴዶ አንተን ነበር የሰላም አምባሳደር አርጎ መሾም ምርጥ ሰዉ ጠላቶችህን እግዝያብሔርእንደ ዳይኖሰር ከምድር ያጥፋቸዉ

    • @emutube5285
      @emutube5285 7 ปีที่แล้ว

      Amen yene konjooo

    • @ztnoni
      @ztnoni 7 ปีที่แล้ว

      Ethiopia Addis our hero Tedy Afro, Ethiopiawinet Yashenifal. we love you to death .... our time living legend.....!

    • @azebmelese4316
      @azebmelese4316 7 ปีที่แล้ว

      Amen Konjo ፨፨፨♥፨፨

    • @ክርስቶስፈራጅነውማርያምአ
      @ክርስቶስፈራጅነውማርያምአ 7 ปีที่แล้ว +1

      Ethiopia Addis አሜን አሜን

    • @bitaneyaasefa9159
      @bitaneyaasefa9159 7 ปีที่แล้ว

      Ethiopia Addis ትክክል መሆን ነበረበት....ግን እነዛ ሰይጣኖች ይፈሩታል

  • @beteltesfaye7021
    @beteltesfaye7021 7 ปีที่แล้ว +11

    በእውነት አንጀት የሚያርስ ንግግር ። Tedye You are the best of the best! Respect !!!

  • @woinishetworku9430
    @woinishetworku9430 7 ปีที่แล้ว +6

    ቃላቶች ያጥሩኛል ቴዲያችን አንበሳ እኮ ነህ አቤት ቃላት አጠቃቀም
    ማርያምን ቴዲ አፍሮ ውስጣችን ነህ

  • @tgtk7942
    @tgtk7942 7 ปีที่แล้ว +16

    ቴዲ የኛ ጀግና ዘርህ ይባረክ!!!

  • @hiwotwolde551
    @hiwotwolde551 7 ปีที่แล้ว +4

    u made me proud 😍😍😍😍 my president !!

    • @MogEthio
      @MogEthio 7 ปีที่แล้ว +1

      'My president'..i like that :)..

  • @tgkonjo2566
    @tgkonjo2566 7 ปีที่แล้ว +19

    ቴዲዬ የሙዚቃ ንጉስ የሀገር ኩራት ዉድድድድድድ

  • @jonasyonas2497
    @jonasyonas2497 7 ปีที่แล้ว +4

    «በፅኑ እንቅልፍ ለወደቀው ለሰፊው አፍሪካም ..........»
    ቴዲ፡ሁሌም ታስገርመኛለህ ፨ ውስጥ ድረስ ዘልቆ የሚሰማ እይታ ፨
    ተባረክ አንተስ !!!!

  • @loveethiopian6697
    @loveethiopian6697 7 ปีที่แล้ว +6

    ስታወራ ብቻ ከአፍህ የሚወጣው ቃል አንደበተ እርቱነትህ በቃ ምን ልበልህ አንተ ከዘፋኝም በላይ ነህ በኛ ትውልድ ውስጥ መሆንህ ብቻ እራሱ ያኮራናል እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ቴዲዬ my king

  • @bettyb4423
    @bettyb4423 7 ปีที่แล้ว +10

    ምን አባቴ ላድርግህ በናትህ በቃ 1ኛዬ ነህ ውድድድድድድ 4ever ቴዲያችን ኑርልን ።

  • @wassia1755
    @wassia1755 7 ปีที่แล้ว +11

    ቴዲየ የኛ ኩራት የኛ አንደኛ ኑርልን እንወዳካለን

  • @ፂወንነኝከዳላስየቴዲአፍሮ
    @ፂወንነኝከዳላስየቴዲአፍሮ 7 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ምርጥ ብላቴና ቴዲየ አድናቆቴ አክብሮቴ ወደር የለውም እረጂም እድሜ እና ጤና ከመላው ቤተሰቦችህጋር ልጆችህን ፈጣሪ ይባርክልህ

  • @behailugtsadik4506
    @behailugtsadik4506 7 ปีที่แล้ว +3

    U right Teddy Afro togetherness always power & beauty long live for Ethiopia

  • @rozefikr9903
    @rozefikr9903 7 ปีที่แล้ว +14

    ቴዲ የኛ አቤት አነጋገር እውቀት ከነለዛው የሰጠክ ከአይን ያውጣክ

  • @alemayehuabebe5984
    @alemayehuabebe5984 7 ปีที่แล้ว +6

    Tedi malt gerami sw nw yagr fikr yalw, maryam teketelh! Proud of U

  • @hanamelaku3646
    @hanamelaku3646 7 ปีที่แล้ว +6

    ቴዲ እግዚአቤሔር ካንተጋራ ይሁን ቅን ልብ እንዲ ነው

  • @ghddgd-ky8gt
    @ghddgd-ky8gt 2 หลายเดือนก่อน

    ቴድ አፍሮ እንውድሀለን ሽ አመት ኑርልን የኛ ጀግና❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @beleyaamnualeleje1248
    @beleyaamnualeleje1248 7 ปีที่แล้ว +4

    😍😍😍😍.... tedyy.. enwadwaline... Amlke yetbkhe!!!

  • @wanshetangel4276
    @wanshetangel4276 7 ปีที่แล้ว +3

    ቴዲዬ ለምን ይሆን እንዲ የምወድክ የማከብርክ በእውነት ነው የምልክ የኤ ጥንካሬክ እና ማንነትክ ለኛ ኢትዮጵያኖች ትልቅ አጉሊ መነፅር ነክ የዛሬው መልስክ አማራ ጉራጌ ኦሮሞ ምናምን እያሉ አገሪቷን ሰላም ለነሷት እነሱ በሰው አገር ላይ ተደላድለው ተቀምጠው እነዛን ምስኪን ወገኖቻቸውን በዘረኝነት ደም ለማፈሱት ቀሽም አስተሳሰብ ላለው ህዝብክ ያስተላለፍከው መልክት በጣም ወደድኩት ቴድዬ ሁሌም እደምትለው ፍቅር ያሸንፋል ሺ ዓመት ኑርልኝ

  • @hanad4908
    @hanad4908 7 ปีที่แล้ว +3

    Much respect Ted 👑

  • @merisweet5130
    @merisweet5130 7 ปีที่แล้ว +9

    ቴድዬ እግዝአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥክ ውድድድድድድ😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋

  • @እናቴኢወቴእናቴእወድሻለሁ
    @እናቴኢወቴእናቴእወድሻለሁ 7 ปีที่แล้ว +4

    ቴዲየ ፈጣሪ ስትወጣ ስትገባ ይጠብቅእ የሰው ማኛ አስተዋይ ሁሉም እዳት ቢሆን ምን አለ እንወድአለን

  • @kebedenibretu9711
    @kebedenibretu9711 7 ปีที่แล้ว +2

    i have no words to say something about you, simply you are great and lovely, we proud of you our best

  • @fatumadhagiiyaa1968
    @fatumadhagiiyaa1968 7 ปีที่แล้ว +6

    love you😍😍

  • @Zoe_Zoe7
    @Zoe_Zoe7 5 ปีที่แล้ว +1

    Thank you ! ከሁለት ዓመት በኃላ በድጋሚ አየሁት ለንፁፁር ....የአንተን ልዩነት ለማስረዳት የአጫሉን ኢንተርቪው መጋበዝ በቂ ነው ....ቴዲ እግዚአብሔር ያክብርህ :: ህዝብ ማክበር መረ ማክበር ትልቅነት ነው :: ዛሬ እነ አጫሉ በሚዲያ የሚያሳዩት ንቀት እና ትቢት ትውልድ ምን ያህል እንደተንሻፈፈ ማሳያ ናችው :: ሰላምን አንድነት ዘመን ተሻጋሪ ሀሳቦችን ማካፈል ያባት ነው : እየሆነ ያለው ግን ተንሻፎ የሚያንሻፍፍ የይዋጣልን ነጋረት ደብዳቢ ናቸው ::

  • @lomineshmuiuarga8260
    @lomineshmuiuarga8260 7 ปีที่แล้ว +5

    የኔኩሩ የኛአደበተ ጣፋጭ ምርጥ የኢትዮጵያ ቅርስ ያስብሀል ቴዶ የኔ አመለሸጋ ቅኑ ልቦና እለህ ዠግባርህ ይናገረዋለል እኳንም ተወለድክ ይሄነው ኢትዮጵያዊነት ገና እጠብቅሀለን እናከብረሀለን!!!!!! የዛጉ ብረቶች እቤትህን አታስገባቸው!!!!!:::44 ያልዛጉት ከጎንህ አታርቃቸው:: በተረፈ ቃላት የለኝም ያተን ጀግንነት ጊዜያዊ ሳይሆን እስከመጨረሻነው!!!!!!!!!!!!::❤❤❤❤❤🌹🌹✋✋👍👍👈

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 7 ปีที่แล้ว +5

    እንደት ብየ ስላንተ ልናገር ብቻሐቃዊ ንግግርህ እንባየን አፈሰሰው ቴዱዬ ብቻ እግዚአብሔር ለአንድ ተአምር የፈጠረህ ነህ እሱ ይጠብቅህ ምን ቃል ሊኖረኝ ስላንተ እንድህ ነህ ለማለት እጅግ እወድሃለሁ ልብ የሚነካ ንግግር።

  • @fitawrari307
    @fitawrari307 7 ปีที่แล้ว +3

    Thank you for great Job and we need kind of you political leaders but for now Thank you brother

    • @ztnoni
      @ztnoni 7 ปีที่แล้ว

      Abenet Gezachew our hero Tedy Afro, Ethiopiawinet Yashenifal. we love you to death .... our time living legend.....!

  • @elsimar5993
    @elsimar5993 7 ปีที่แล้ว +2

    E/r yibarkik Teddy ma best

  • @ethiopiafirst8559
    @ethiopiafirst8559 7 ปีที่แล้ว

    hallelujah... You are our hero. death for haters and anti Ethiopian unity . ONE ETHIOPIA ONE ETHIOPIA.

  • @meseretmengistu8378
    @meseretmengistu8378 7 ปีที่แล้ว

    tedyyyye you are a legend!!!! what a talent to describe the abonden Ethiopian history, legends and the actual problem in few minutes!!! you are the voice of Ethiopian lovers.GOD BLESS YOU!!!!

  • @EsmaelAhmed369
    @EsmaelAhmed369 7 ปีที่แล้ว +1

    Great Portray..... great amharic...... great intiative/motivation......you are our hero (for youth)..... : )

  • @sarahana7929
    @sarahana7929 7 ปีที่แล้ว +3

    አንደበትህ እራሱ ልዩ ነው አንድነታችን ፈጣሪ ይመልስልን ዘረኞችን ዘራቸውን ያጥፋልን ድንጋይ እራሶች ከገባቸው ደስ በሚል ዜማ ነው ያቀነቀንከው ከገባቸው ዘረኞች አንብቡ ተማሩ ከምትዘባርቁ በቃ እኛ አንድ ኢትዮጲያዊ ነን ቴዲዬ ንጉስ የድንግል ማርያም ልጅ በምትሄድበት ቦታ ይከተልህ አንተ የአምላክ ስጦታ ነክ ሺ አመት ኑርልን አምላክ አብዝቶ ይውደድህ ምርጥ ሰው የኢትዮጲያ አምላክ ሰላምን ፍቅርን አንድነትን ያብዛልን ቴዲዬ አንተ ዘፋኝ ብቻ ሳትሆን የፍቅር ሰባኪ ነክ እድሜክን ይባርክልህ ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር

  • @marthakellel4539
    @marthakellel4539 6 ปีที่แล้ว +2

    LOVE YOU TEDDY

  • @fitawrari307
    @fitawrari307 7 ปีที่แล้ว

    Thanks guys keep going we won it

  • @helensweet5226
    @helensweet5226 7 ปีที่แล้ว +6

    welcome my best Teddy 😍😍👌

  • @behailu-8441
    @behailu-8441 7 ปีที่แล้ว +2

    Teddo is a phenomenal.

  • @almazwondmeneh7078
    @almazwondmeneh7078 7 ปีที่แล้ว +1

    teddye my best god bless you & your family love you forever 😍😍😍😍😍❤❤❤

  • @mayko12iv
    @mayko12iv 22 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤love you king

  • @cornercellcornercell2908
    @cornercellcornercell2908 7 ปีที่แล้ว +2

    ቴዲ ፍቅር ያሽንፋል የኢትዮጺያ አመላክ ይጠብቅህ !!

  • @adamseid5447
    @adamseid5447 7 ปีที่แล้ว +2

    being ethiopian is pride,i mean Abyssinians ,north ethiopian peoples

  • @ሰሊነኝያባቴልጅ-ኸ8ሠ
    @ሰሊነኝያባቴልጅ-ኸ8ሠ 7 ปีที่แล้ว +1

    uffffffffffffffffffffff mn largh ewnet mewat nbr yene mirt ethiopiaw nehi taddy ye kifu aynekah enwedhalen😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @lloveyouethiopianaima7534
    @lloveyouethiopianaima7534 6 ปีที่แล้ว +3

    አቦ ወንበርህ ባንዲራው አንተ ስታምሩ

  • @emutube5285
    @emutube5285 7 ปีที่แล้ว +4

    #ቴዲዬ እንወድካለን! yetelak yetela zelalem nurelin

  • @eyobhabtamu3975
    @eyobhabtamu3975 7 ปีที่แล้ว +1

    may king

  • @hanam3589
    @hanam3589 7 ปีที่แล้ว +1

    Well spoken teddy

  • @yordieyob8548
    @yordieyob8548 7 ปีที่แล้ว

    wow this words i'm so proud of you Tddy afro enkuan Ethiopiawi honk fikir yachenefal Good bless you&your family ❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @HalieSisay
    @HalieSisay 5 หลายเดือนก่อน

    ጀግናችን ❤❤❤❤

  • @peace2ol425
    @peace2ol425 7 ปีที่แล้ว

    Teddy king man of action may God bless you!

  • @syllalancinemichael5817
    @syllalancinemichael5817 4 ปีที่แล้ว +1

    Je ne vous connais pas personnellement mais j'adore votre musique même si je comprends pas... je vous aime légende

  • @jarustafi8719
    @jarustafi8719 7 ปีที่แล้ว +6

    ቴዳችን። እንዳተ። ያለ። ምግስት። ቢኖርን። ለህዝብ። ላገር። የሚያስብ። ቴዲየ። እዲሚና። ጤና። ከሞላው። ቢተሰብህ። ጋር። ይስጥህ። ኑርልን።

    • @ztnoni
      @ztnoni 7 ปีที่แล้ว

      Jarus Tafi our hero Tedy Afro, Ethiopiawinet Yashenifal. we love you to death .... our time living legend.....!

    • @ጎጃምተውልጀአፍቃሪነኝምን
      @ጎጃምተውልጀአፍቃሪነኝምን 7 ปีที่แล้ว

      Jarus Tafi ውድፊት መንግስት ይሀናል ብየ አስባለው

    • @Rasdashen1
      @Rasdashen1 7 ปีที่แล้ว +1

      Jarus Tafi ምን ንካሽ? አራት ነጥብ እኮ የዓረፍተ ነገር መዝጊያ ነው። you cant use it after every single word. You should use it at the end of sentences.

  • @ሜሪየማርያምልጅኢትዮጵያለ
    @ሜሪየማርያምልጅኢትዮጵያለ 7 ปีที่แล้ว +5

    ቴዲ የኢትዮጵያ እቁ ልጅ ኑርልን እኖድሀለን

  • @samu2673
    @samu2673 7 ปีที่แล้ว

    Thank you teddy

  • @AbrahamYitagesu
    @AbrahamYitagesu หลายเดือนก่อน

    ኸረ ቴዲ አዲስ አልበምህ ናፈቀን ❤

  • @TerayeTeraye-tp8cp
    @TerayeTeraye-tp8cp ปีที่แล้ว

    ጥበብ የተቸረህ የዘመናችን ዕንቁ :እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነ ቤተሠቦችህ:;:;:;;

  • @helenmassi6803
    @helenmassi6803 7 ปีที่แล้ว +1

    እግዚያብሔር ሠላምህን ያብዛልህ ቴድሮስ

  • @yonasdegefu4507
    @yonasdegefu4507 7 ปีที่แล้ว

    He is one of our best hero.we need uniY that is ethiopians.

  • @ስአዲነኝናፋቂዋ
    @ስአዲነኝናፋቂዋ 7 ปีที่แล้ว +1

    ቴድየ ስወድህ የፍቅር ሰው እድሜናጤናይስጥክ

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 4 ปีที่แล้ว +2

    Teddyie enwedhalen

  • @NAraya-nt5xw
    @NAraya-nt5xw 2 ปีที่แล้ว

    Ayyy Teddy denkoro mekefel,

  • @sofianurdin9962
    @sofianurdin9962 7 ปีที่แล้ว

    የኔ ኣስታዋይ ቴዶ ክፉ ኣዪንካክ እድሜና ጤና ላኣንተ😍😍

  • @tadiyos8797
    @tadiyos8797 7 ปีที่แล้ว

    GOD BLESS YOU.

  • @sheferawqtr2406
    @sheferawqtr2406 4 ปีที่แล้ว

    Teddy pure soul ❤️❤️

  • @esayasalemayehu6439
    @esayasalemayehu6439 7 ปีที่แล้ว +2

    የኢትዮጵያ መሰረት ከአክሱም እንጂ ከጎንደር አይጀምርም!!!!! አንድነት ከተፈለገ ሁሉንም በአንድ አይን ማየት ያስፈልጋል ግዴታ አማራን እና የአማራን ንጉሶች እንዲሁም ደራሲዎች
    ማጋነን አያስፈልግም አገራችን በጣም ብዙ ብዙ ጀግኖች ከሁሉም ብሄር ነበራትም አላትም እንደ አባቶቻችሁ የሰውን ታሪክ እየሰረቃችሁ እና እያጣጣላችሁ አገራችን ላይ የባሰ ጣጣ አታምጡብን!!!!! ከነዛ ነቀርሳ አባቶቻችሁ ስህተት ተማሩ!!!!!!

  • @nebamekonen7888
    @nebamekonen7888 7 ปีที่แล้ว

    long live brother!!

  • @diasporabilu7563
    @diasporabilu7563 4 ปีที่แล้ว

    We love you so much 💓

  • @jugglingtaxibikeride2170
    @jugglingtaxibikeride2170 5 ปีที่แล้ว

    Teddy Afro english is amazing 😉, it he only speaks Amaricik every interview, i spoke with him several times.

  • @HelloHi-wb7nk
    @HelloHi-wb7nk ปีที่แล้ว +1

    ጀግና ነክ እኮ ቴዶ ኑርልን

  • @jugglingtaxibikeride2170
    @jugglingtaxibikeride2170 6 ปีที่แล้ว

    Juggling Taxi Teddy Afro has the greatest voice.

  • @followmesubscribemeuwillbe6303
    @followmesubscribemeuwillbe6303 7 ปีที่แล้ว

    Love u wenedeme!!! you made me 😭....

  • @meserttaddese5675
    @meserttaddese5675 7 ปีที่แล้ว

    am proud of you!!

  • @ermiasehabte8908
    @ermiasehabte8908 3 ปีที่แล้ว

    TEBAREK

  • @abbyabby6909
    @abbyabby6909 7 ปีที่แล้ว +1

    እድሜ ይስጥክ፡ፈጣሪይጠብቅክ

  • @Newyorkሽርሽር
    @Newyorkሽርሽር 7 ปีที่แล้ว

    Teddy Afro
    first of all we are all happy to see your own official you tube channel.
    and thank you for posting this new interview. please post 1st update about your news here.

  • @ስአዲነኝናፋቂዋ
    @ስአዲነኝናፋቂዋ 7 ปีที่แล้ว +5

    ውይ ኮሜተሮች ማቦጨራረቅ ስቶዱ ጎጃም ጎደር ወሎ አማራ ምናምን አትበሉ" ኢቶጲያ" ነች ሀገራችን።።።።።

  • @selamawitdanieluoisallykon7603
    @selamawitdanieluoisallykon7603 7 ปีที่แล้ว

    God bless you 💚💛❤💌💌💌💌💌💌balehihbet Egziabher yetibekih merti Ethiopiawi Taddy God Bless you ⚘ 🌹 ⚘ 💔 !!!!!!

  • @abeman3085
    @abeman3085 5 ปีที่แล้ว

    best singer

  • @ALEM2497
    @ALEM2497 7 ปีที่แล้ว

    God bless you yene geta

  • @beritedi2732
    @beritedi2732 7 ปีที่แล้ว +2

    እግ.ር አሁንም እውቅናክን ይጨምር እውነት በጣም ትልቅ አባት ነክ ብየሀለሁ።

  • @janettamrat7850
    @janettamrat7850 7 ปีที่แล้ว

    ቴዲ እድሜና ጤናውን ይስጠው ትልቅ የጥበብ ሰው ኢትዮጽያ ለዘላለም ትኑር

  • @seblekidane8082
    @seblekidane8082 7 ปีที่แล้ว

    God bless you Enewedehalen💚💛❤

  • @Haben_Gebre4
    @Haben_Gebre4 5 หลายเดือนก่อน

    ሁሉም ምርጥ ስራዎች ኣያለህ ሌላ ስራዎች ደሞ እንቖያለህ ❤🎉

  • @lomineshmuiuarga8260
    @lomineshmuiuarga8260 7 ปีที่แล้ว +1

    የመጨረሻው መልክትህ እጅጉን አጀቴን እስኪያመኝ እራሴን ባዶ እስኪመስለኝ አስለቅሶኛልልልል!!!😭😭😭😭😭ቴዶ መችይሆን ኢትዮጵያን ባድነት የምንቆመው!!!!??:: ፈጣሪ ከጎንህ ይሁን አሜን እናከብርሀለን እስከነቤተሰቦችህ😍😍😍😍💚💛❤

  • @bellgocrazy2251
    @bellgocrazy2251 7 ปีที่แล้ว +2

    ‎በእውነት፡ ለመናገር፡ ንጉስ፡ ነው፡ የሚመስለው፡ ከነግርማ፡ ሞገሱ፡፡እረረረረረረ...ብሎ፡ እራሱ፡ ጨርሶታ፡ ቴዲዬ፡ አንበሳው፡፡

  • @mollamitiku4465
    @mollamitiku4465 7 ปีที่แล้ว

    love you so much

  • @adanutaye8210
    @adanutaye8210 7 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @hiwot.3696
    @hiwot.3696 7 ปีที่แล้ว +1

    እዉነት ትልቅ ሰዉ

  • @sisay7
    @sisay7 7 ปีที่แล้ว +19

    ይህን መሬት ጠብ የማይል ንግግር dislike የምታደርጉ አንጎላችሁ scan ተደርጎ መፈተሽ አለበት።

    • @senusenu7562
      @senusenu7562 7 ปีที่แล้ว +1

      sisay7 ♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @zahrazahra2659
    @zahrazahra2659 7 ปีที่แล้ว

    ቴዴ እግዝአብሄር እድሜ ጤና ይስጥህ ♥♥♥♥♥♥♥

  • @nanitesfay5050
    @nanitesfay5050 7 ปีที่แล้ว

    Teddye bewedeh bewedeh aleselech alegn ahun ahunema negegerehen (interview) degagema madamet gemereku❤️❤️❤️😍❤️😍❤️😍 nurelen

  • @seblewenglereta3038
    @seblewenglereta3038 7 ปีที่แล้ว +1

    ቴዲዬ እ/ር ይጠብቅህ ከነቤተሰብህ

  • @TilahunHailu
    @TilahunHailu 2 ปีที่แล้ว

    ቴዲ ልዩ ምርጥ ብቻ ምን ልበልህ በሳል ኢትዮጵያዊ ነህ እንወድሃለን ለዛም ነው በአቅሜ አልበም ስታወጣ ጓደኛየ ልላክልህ እኔ ገዝቻለሁ ሲለኝ አልፈልግም ብየ ኦርጅናሉን የገዛሁት ስለምናከብርህ ከጎንህ ነን በምንም ነገር

  • @mikyasnisrane6661
    @mikyasnisrane6661 6 ปีที่แล้ว

    waw teddisha yamral wed poletica bitgeba lehagerachin arif meri tihon neber

  • @mulualemendeshaw6867
    @mulualemendeshaw6867 4 ปีที่แล้ว

    ቴድየ ምርጥ ሰው

  • @nancyethiopia2148
    @nancyethiopia2148 7 ปีที่แล้ว +2

    ቴዲ እንድንት ያለ አይግጥ በእውነት የምትነገርው ነገር በቃ የሁላችንም ሀሳብ ንጥር አድርገክ ስትናገር በቃ ቃላት የለኝም ቴዲ ግን ሁላም በልቤ ነክ ኢትዬጵያ የማክል አገር የለም አውነት ስላም እንፍልጋለን አገርችንም እንፍልጋለን

    • @ztnoni
      @ztnoni 7 ปีที่แล้ว

      Nancy Ethiopia our hero Tedy Afro, Ethiopiawinet Yashenifal. we love you to death .... our time living legend.....!

  • @ወይኒደፑ
    @ወይኒደፑ 7 ปีที่แล้ว +3

    አቦ ! እዚ እየመጣቹ አማራ,ጎንደር,ጎጃም ምናምን እያላቹ አትበርጠቁብን ።
    ቴድሻ....ሁሌም እንወድሀለን

  • @jennielovesackingdick5922
    @jennielovesackingdick5922 7 ปีที่แล้ว +2

    ቴዶ አንበሳው

  • @عبدوعبدو-ب4ش1ح
    @عبدوعبدو-ب4ش1ح 4 ปีที่แล้ว

    ቴዶ ሁሌም ባተ እኮራለን