እሷን ማትረፍ ባልችልም ....! የዶክተሩን ልብ የነካችው ወጣት!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 35

  • @genetbeneberu5163
    @genetbeneberu5163 5 หลายเดือนก่อน +9

    የፈጣሪ ተአምር አምላክሽን አመስግኝ ክብር ለእግዚያብሔር ይሁን አሜን!

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 5 หลายเดือนก่อน +7

    ልብ ያለው ልብ ይበል ማዳመጥ ለጥንቃቄ ይጠቅማል ብዙ ሴቶች ሰሙ ሲነሳ ገና መስማት አይፈልጉም ከሁን እራሱ4 ሴቶች አጠገቤ ሆነው እረ ዝጊልን አሉኝ በግድ ሰሙ አልኳቸው መጠንቀቅ በተወሰነ ጊዜ ቼካብ ማረግ እንጂ ፍርሀት ከምንም አያድንም አትፍሩ።

  • @yoditassefa7669
    @yoditassefa7669 5 หลายเดือนก่อน +5

    Thank God 🙏🙏🙏

  • @hiwothailu3651
    @hiwothailu3651 5 หลายเดือนก่อน +1

    Egziyabeher talak new. Min yisanewal🙏🙏🙏🙏

  • @bsquadtvworldwide
    @bsquadtvworldwide 5 หลายเดือนก่อน +21

    🔥ይሄን ፖስት የምታዩ ሁሉ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ🙏
    🤲እባካችሁ ገና ጀማሪ ነኝ አንዴ ግቡና አበረታቱኝ እባካችሁ🙏😢😞

  • @Basha-k3h
    @Basha-k3h 5 หลายเดือนก่อน +2

    ፈጣሪ እረድቶሻል ልጆችሽም እድለኛ ናቸው ይደጉልሽ

  • @amefke2069
    @amefke2069 5 หลายเดือนก่อน +4

    ፈጣሪ ያድን ግን እህቴ ፈጣሪ ጨርሶይማርሽ ድርቅ ነው እኔ ጎወደኛዬን በሞት አጥቻለው በጣምነው የምፈራው

  • @BatiNeg-m4f
    @BatiNeg-m4f 4 หลายเดือนก่อน

    በሰው ተመስሎ ነበር አብሮሽ የነበረው እግዚአብሔር። በጣም ይገርማል

  • @mazadaneal3775
    @mazadaneal3775 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @lindaedom3515
    @lindaedom3515 5 หลายเดือนก่อน +5

    ፈጣሪ ይጠብቀን 🙏😢

    • @zewditu1735
      @zewditu1735 5 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን

  • @Degie-t8l
    @Degie-t8l 5 หลายเดือนก่อน +8

    ውይ ይህን የበሽታ ስም ባልሰማው እናቴን አክስቴን የነጠቀኝከ

    • @miia2450
      @miia2450 5 หลายเดือนก่อน +4

      አይዞን በዘርም ይመጣልና ቸክ ማድረግ ክትትል ማድረግ አስፈላጊ ነው ።

    • @HananHano-yb3pv
      @HananHano-yb3pv 5 หลายเดือนก่อน +1

      ተይኝ እኔ በጣም እፈራለሁ እናቴም አክስቴም በዚህ ተጠቂናቸው ግን ማሰብ እራሱ አልፈልግም እፈራለሁ😢😢😢

    • @miia2450
      @miia2450 5 หลายเดือนก่อน +4

      @@HananHano-yb3pv አብሽር በክትትል መከላከል ይቻላል። እኔ እህቴ በዚሁ በሽታ ሞታለች ግን እኔም ስለምፈራ ሁሌም ክትትል አደርጋለሁ ።ዝም ከማለት ቅድመ መከላከል ይቻላል።አላህም ያግዛል።

    • @Degie-t8l
      @Degie-t8l 5 หลายเดือนก่อน

      @@miia2450 በጣም ነው ምፈራው ስሙን መጥራት አልፈልግም

  • @warkwark6096
    @warkwark6096 5 หลายเดือนก่อน +1

    እሰይ የአኔ ቆንጆ የድንግል ልጅ ጨረሶ ይማርሽ ልጅሽንም ያሳድግልሸ🙏🙏

  • @tigistdamene1928
    @tigistdamene1928 5 หลายเดือนก่อน

    የድንግል ማርያም ልጅ ክብሩን ይውሰድ ፈጣሪ ይወድሻል

  • @tadelakidane101
    @tadelakidane101 5 หลายเดือนก่อน

    Egzabeher yemesegen emebetachen Amen 🙏

  • @adelalbalooshi8054
    @adelalbalooshi8054 5 หลายเดือนก่อน

    Ya allah antewu xebikeni😢😢😢😢😢😢

  • @aksumawitfetwi5669
    @aksumawitfetwi5669 5 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @hoolyhloo3815
    @hoolyhloo3815 4 หลายเดือนก่อน

    ☝️🌎🇪🇹☝️🤲🙇👈

  • @Maream-d9z
    @Maream-d9z 5 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢😢😢

  • @anooshyamino6612
    @anooshyamino6612 5 หลายเดือนก่อน +2

    Egizihabher melikami newi fetari beyalenbeti yitebiken selami lehageracni yihun

  • @HananHano-yb3pv
    @HananHano-yb3pv 5 หลายเดือนก่อน +2

    እናቴም አክስቴም በዝህ በሽታ ተይዘዋል ምን ልድርግ😢😢😢ሁለቱም ህክምና በጭራሽ አልጀመሩም ቀዶጥገና እቢአሉ😢😢😢 እናቴ ኦረዲ የእድሜ ገደብ ይከለክላታል

  • @eyobelfentaw8745
    @eyobelfentaw8745 5 หลายเดือนก่อน

    I am a Radiology professional and I face this case so mony times in the last 10yrs.......!!!

    • @nuhaminhailu9544
      @nuhaminhailu9544 5 หลายเดือนก่อน

      Not so Money it is Not so Many.

  • @MartaGetachew-rl3hp
    @MartaGetachew-rl3hp 5 หลายเดือนก่อน +1

    መሲ በነጻ ነው ምርመራው እባክሽ

    • @absalatmhalatiabsalatmhalati
      @absalatmhalatiabsalatmhalati 4 หลายเดือนก่อน

      እህቴ ማንኛውም ጤና ጣቢያ ምርመራው በነፃ ነው ከአመት በፊት ተመርምራለው ዋናው ያንቺ ፍቃደኝነት ነው ከምርመራው በፊት ስለበሽታው ግንዛቤ ይሰጡሻል

  • @MartaGetachew-rl3hp
    @MartaGetachew-rl3hp 5 หลายเดือนก่อน

    Mesiye benta nwe mermrawe??!

  • @rutafruh6588
    @rutafruh6588 5 หลายเดือนก่อน

    ኣከርካሪ የት ነው 🙏🏽

    • @adanchgirma5940
      @adanchgirma5940 5 หลายเดือนก่อน

      አከራካሪ ከአንገት ጀምሮ መሃል ጀርባችን ላይ ያለ አጥንት ነው