I have been following you since the first day of the two years war against Tigray. I am from Tigray origin but was born and raised in Addis Ababa. This war makes me too much fanatic Tigraway , which I still have a lot of difficulties to feel like that I appreciate you and Ethioforum, but without you I wouldn’t be the person I’m right now plus I never have followed this channel! without you and of course without Abebe also learned from you, honestly! You are a true Ethiopian. I would like to meet you and appreciate you personally! Yakenley, my brother Wedi Adey! 😢
Amazing - you guys are just amazing. The amount of research you do to ensure you provide your followers with the most accurate and up-to-date information is mind-boggling. I listen to you every day and consistently enjoy the way you present both the news and your insightful analysis. Your balanced approach to reporting is a breath of fresh air in today's media landscape. What sets you apart is your commitment to reliability and unbiased coverage. It's clear that you put a lot of effort into fact-checking and providing well-rounded perspectives on current events. Your ability to delve into complex issues and explain them in an understandable and engaging way is truly commendable. This might be the best news media outlet in the country right now. The quality of your content, combined with your dedication to accuracy and fairness, makes you a standout source of information. Thank you for your hard work and for being a reliable, unbiased, and interesting news source.
Amazing journalism , unparalleled insight and just all rounded public services in the media profession on Ethiopia today. Ethioforum your contribution to the development of public awareness in Ethiopia today is simply beyond words can describe. Thank you guys.
Your presentation is awesome, and your story selection, mostly something that I had pausing questions, the reason why happened you have delivered with the best clarity. Thank you very much for the diligent efforts presenting stories that most of us were unaware of the facts.
Really Really well done report. This is the absolute truth. We can never let them forget who they are and the role they played in creating mayhem in Ethiopia. Salute 🫡
አቶ ያየሰው እንደዚህ እያንዳንዱን ገዳዮችና ተባባሪዎቻቸውን እያወጣህ አጋልጣቸው! እናመሰግናለን አቶ ያየሰው!
የሕወሓትን ጨምሮ አውራ የምን ብልፅግና ብቻ ማውራት ያው የወያኔ ውላጆች ናቸው። እነ ደብረ ፅዮን ጌታቸው ረዳ ሞንጆሪኖ ወዘተ .........
@@Martuna-d4zህወሓት ገደልናት ቀበርናት ስትል አልነበር እንዴ አንተና ቤተሰብህ የሞተ ይጠየቃል እንዴ ? እንጭጭ ስለሆንክ እንጂ በህወሓት ጊዜማ እንዴት ትኖር እንደነበርክ ታዉቀዋለህ እንከፍ
@@Martuna-d4zende weyane Hiwahet alqeberachum minow😂😂😂😂
@@TilahunMulatእዉነት ነዉ ህዉሀት ማረን ማርን ማረን በሱ ጊዜ አንድ ዳቦ 1 ብር ነበር ዛሬ ..........😢😢😢😢😢😢
@@Martuna-d4z00🧠🧠🧠
ያየ በማርያም እንዲህ ዓይነት ድንቅ እይታ ያረፈበት ትንታኔህ ኣብዛልን
ያየ በማርያም እንዲህ ዓይነት ድንቅ እይታ ያረፈበት ትንታኔህ ኣብዛልን ❤❤❤
ይኼ ጥሩ ፕሮግራም ነው:: እንደዚህ ማጋለጥ ይስፈልጋል ለስልጣን እና ለጥቅማቸው ሲሉ ብዙዎች እንዴት እራሳቸውን እንደሚያዋርዱና ተምረው ለማሀይም ለመስገድ የሚጣጣሩ ህሊና ቢሶች መሆናቸውን ማጋለጥ ያስፈልጋል::
😅
ስማ ያየሰው ሽመልስ ክፉ አይንካህ ሰላምህ ይብዛልኝ አንተ ምርጥ ሰው ወላሂ ስወድህ❤❤
ያዬ የእኔ ጀግና መልካሙ ሁሉ ለአንተና ለባልደረቦችህ እንዲሆን የዘወትር ፀሎቴ ነው ❤
ተባረክልን ኢትዮ ፎረም ባይኖር ፈንድቼ እሞት ነበር ይመስለኛል በበኩል መተንፈሻ ሳምዬ እስኪመስለኝ ነው እምወደው❤❤❤
ቃላቶች ያጥሩኛል ምን ብየ ላድንቅህ እንደው በደፈነው ያየሠው ልበልህ አቦ እመቤቴ ትጠብቅህ የኔ ልሳነ ብርቱ ባለ ብሩ አምሮው!!!!!
ኢትዮ ፎሮም ምርጥ እና አንደኛ ተደማጭ ሚድያ ነው ሁኖም ግን ኢንተርኔት የሌላቸው ብዙ አድማፅያን ኢትዮ ፎሮም መዳመድ ይፈልጋሉ ስለዚ በሳተላይት ቢተላለፍ መልካም ነበር ምክንያቱም ኢትዮ ፎሮም ኡነተኛ ኢትዮጵያዊ ሚድያ ስለ ሆነ።
ማን ቤት ለቅሶ ሆኖ ማን ቤት ድግስ ይሆናል ሁሉም የቤት ስራዉን ሰርቶ መገናኘት ነዉ እንጂ ያኔ ነዉ ማየት
ድፍድፏ ብርቱካን። ትጠየቂያለሽ
ያየ የእውነተኞች የግፉአን ህዝብ ድምፅ የጋዜጠኝነት ልክ ❤
ልዩ ጥንክር ነው አትዮ ፎረም በርቱ ❤❤
እንደየሐጢያታቸው ይጠቡቁ ፈጣሪ ቅርብ ነው🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እነዚህ የደነዝ ስብስቦች አሁን በደንብ እሚፈራርሱበት ቀን ደርሷል ። ፎረሞችን እናመሰግናለን!!!!
That is true
I have been following you since the first day of the two years war against Tigray. I am from Tigray origin but was born and raised in Addis Ababa. This war makes me too much fanatic Tigraway , which I still have a lot of difficulties to feel like that I appreciate you and Ethioforum, but without you I wouldn’t be the person I’m right now plus I never have followed this channel! without you and of course without Abebe also learned from you, honestly! You are a true Ethiopian. I would like to meet you and appreciate you personally! Yakenley, my brother Wedi Adey! 😢
ተባረኩ ኢትዮ ፎረሞች ምርጥ ትንተና
ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ ይሁን 💚💛❤️🔥💪🐯👑✅ አንድ 💪🔐
አይ አንተ ጋዜጠኛ ምን ዓይነት ጉደኛ ነህ አመለካከትህ ድንቅ የድንቅ ድንቅ ነው
You are evil
አፌ፡ቁርጥ፡ይበልህ፡የእውነት፡ሊቅ፡ነህ፡ዓቢይ፡ሰጠ፡ዓቢይ፡ነሳ፡ግሩም፡ቃል
ምህረት ደበበ ሙያውን ተገን በማድረግ ካድሬ መሆኑን የሚያውቅ ሰው አልነበረም ::
Top cadre😅😅😅
ሰላም ያየሰው የዚህን አረመኔ ሰው በላ መሪ ጀምበር የጠለቀ ቀን የምታቀርብልኝን ዜና ሳሰብ ይገርመኛል
የበሻሻዉ ፋራ በቅርቡ ጆሮዉን ተይዞ ቀሪ የምድር ሂዎቱን አዋሽ አርባ ያሳልፋል !
@@YonasFikre-px7wpendeafehe yehune.
የምርጦች ምርጥ ያየሰው ሽመልስ እና አበበ ባዩ እውነተኛ የአማራ ልጆች እናመሰግናለን
ዘንዶው ያረከሰው ;በህዝብ እንዲጠላ ያደረገው ታዋቂ ሰው በጣም ብዙ ነው ።
ከኮሜድያን እስከ ምሁር
;ከ ዘፋኝ እስከ ፈላስፋ ;ከዶክተር እስከ መሀይም ...ሁሉንም አርክሷቸዋል
Esu MN arege bileh ye hizbun filagot new yasifetsemut....hizbu amezazagn n sebawinet yalew bihon no malet yichil neber hizbu new zendow.
ያየውሰው በምትሰራው ጥንክር እና በሚበደለው ህዝብ ያለ ምንም ኣድላውነት እውነት በግሌ ሁሌም ነው እማከብርህ🙏 በዛ ላይም ባልደረባህን ኣበበ ባዩ እና ሚድያቹ ትልቅ ክብር ኣለኝ::በርቱ🙏🙏🙏
This gentleman is Amazing journalist
Keep up the good fight sir
"የማይዳሰስ የማይዳረስ "ተመችቶኛል
Thank you Ethio Forum🙏
አዬ ያዬ - ሰው እውቀትክን ክህሎትክን ከፍተኛነትህ ማን ሊመዝነው ይችላል ። ደግሞ አገር /ሕዝብ ወዳድነትክ የሚመዘን አይደለምና ሥራህንና ምኞትህ ይሣካ ዘንድ ፈጣሪ ይርዳህ አሜን ።
ጎበዝ ጋዜጠኛነህ
ሴትነታቸው ተጠቅመው""""ሴቶችን ያስደፉሩ የአብይ አህመድ አሊ ሹመኞች"""😢😢😢😢😢
እጆችህና አንደበትህ ይባረክ!
voice of voiceless! I 💚💛♥️ Ethio forum.
Such a wonderful analysis. Your honest awareness and service meant for innocent Ethiopias is appreciated.
ለመንጋው የሚገቡ ሰዎች ናቸው።ምህረት መቅስፈት ይወረድብህ።
Amazing - you guys are just amazing. The amount of research you do to ensure you provide your followers with the most accurate and up-to-date information is mind-boggling. I listen to you every day and consistently enjoy the way you present both the news and your insightful analysis. Your balanced approach to reporting is a breath of fresh air in today's media landscape.
What sets you apart is your commitment to reliability and unbiased coverage. It's clear that you put a lot of effort into fact-checking and providing well-rounded perspectives on current events. Your ability to delve into complex issues and explain them in an understandable and engaging way is truly commendable.
This might be the best news media outlet in the country right now. The quality of your content, combined with your dedication to accuracy and fairness, makes you a standout source of information. Thank you for your hard work and for being a reliable, unbiased, and interesting news source.
አንተ ሀገር ወዳድ, አንተ መልካም ሰው, አንተ ሰው, የእውነት ሰው እኮ ነክ, ሁሌም እግዚኣብሔር አብሮክ ይሁን.
Well said thanks again Ethio forum 🙏🏽💕☮️
ህዋሓቶች ይቅር በሉን 😢😢😢😢🙏🏾🙏🏾
ለሃገር እና ለህዝብ ባለውለታ ነህ ፣ ይሄ ህዝብ ነፃ ሲወጣ ምስጋናው ይድረስህ።
ተባረክ
Amazing journalism , unparalleled insight and just all rounded public services in the media profession on Ethiopia today. Ethioforum your contribution to the development of public awareness in Ethiopia today is simply beyond words can describe. Thank you guys.
በጣም ነው የምችመቸኝ በርታ❤❤❤❤❤❤❤❤
Thank you Ethio forum
Thank you for everything
ጥሩ ትንታኔ ነው። ብዙዎች ይማሩበታል።
ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤
የኔ ጀግና ያየሰው መረጃን ከማስረጃ ጋር አመሰግናለው በርታልኝ ❤❤❤❤❤
WT freak you nailed it❤
Thanks very much Ethio forum as always❤❤❤
በትግራይ ላይ ያልዘመተ ማን ነበር?
አሁን የኢትዮጵያ ህዝብ ሁሉም ፀበል እየደረሰው ነው።
በሰፈሩት ቁና መሰፈር አይቀርም።
እንደዚህች አይነት ህግ እናውቃለን ብለው ህግ ለመጣስ ተጠቀሙበት !
የነሱም ቀን ይመጣል በሰፈሯተት ቁና መሰፈራቸው አይቀርም።
ማንኛውም የአቢቹ ተላላኪ ነገ ከመጠየቅና ከመገደል አይተርፉም!! ደግሞም ሁሉም የአብይ ተላላኪ መገደል ነው ያለበት!!! ያየሰው ሽመልስ ምርጥ አንቂና ጋዜጠኛ ነህ!!!!!
ከእነዛ ሁለት ሴቶች የትግራይ እናቶች ደም ይፋረዳቸዋል ይልቅ የምህረት ደበበ እነደዚህ መሆን ያሳዝናል ያሁሉ ሰው በሚናገረው ትምህርት እንዴት እደሚያከብረው እንደሚወደው እያወቀ የማይሆን ቦታ መግባቱ ያሳዝናል
ያየሕ እንደዚሕ መልሠሕ የምታስታውሰው ነገር ለመጥፎዎቹ ሰዎች ገዳዮች ጥሩ ማነሳሻ ነው
በነገራችን ላይ
ወታደር ፣
ስራው አለመደፈር፣
ክብር እንጅ ፍቅር አለማሳየት
የወታደር ስራ ነው እናም ወዳጀ በተለይ እኛ #ኢትዮጵያን እንድህ ነን
በአለም አቀፍ ደረጃ #ኢትዮጵያንወታደር ሴቶችን በመደፈር እና በጅምላ ጭፍጨፋ ይታወቃል። ከአሁን በኋላ የተባበሩት መንግስታት ተልዕኮ የለም USD$የለም
@@soud986አቤት ውሸት
አንታ እስካስ ተባረክ
Really the Ethiopians they deserve Abiye Ahmed and these people.
The work this demands is an expression of you devotion to your job... journalism at its finest form
ምህረት እንዲህ ያለ ሰው መሆኑ ይገርማል ግን እንደዛ ተናግሮ ከሆነ የተባረረው አይቆጭም
በጣም የሚገርመው ኣንዷ የልጇን ኣባት ኣታውቀውም፣ ኣንዷ ደግሞ የሰው ባል ነጥቃለች ተብለው ፍርድ ቤት ኣካባቢ ባሉ የሞያ ጓደኞቻቸው ይታማሉ። ያየህሰው እባክህን ይህን ኣጣርተህ ንገረን።
አረመኔ ማለት እንዳልከው ጨካኝ ቢሆንም የበለጠ ሰው የሚበላ ማለት ነው አረማውያን እምነት የላቸውም እምነት ስለሌላቸው ሰውን አርደው ይበላሉ
አንተን መስማት ጋዜጠኝነት በኢትዮጵያ ተስፋ አለው ብዬ እንዳስብ ያደርገኛል
ያየ ስው ለሃቅ የቆምክ የጭቆን ህዝብ ደምፅ በመሆንህ እግዚአብሔር እምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤
የሚገርም አተያይ እና መረጃ ነዉ!!
ኢትዮ ፎረም በርቱ
ሁሉም የትግራይ ህዝብ ደም አለባቸው ግፋቸው ከትውልድ ትውልድ ይቆያቸዋል አይቀረም ለሁሉም እግዚአብሔር ይፈረዳል
ምህረቴ ምህረት ኣይስጥህ ልኡል ፈጣሪ😂😂
አይዞህ በርታ ያየሰው ሽመልስ
ኘሮግራምህ በጣም ሚዛናዊነት ይጎለዋል
ያየሰው ሽመልስ 💛❤️💙💙
ለየየሰው ጋዜጠንኛ ቃላት የለይኝም :: እንደ ቡና ሱሱ ነው እማዳምጠው ለሁሉ ነገር እድሜ ከሰጠን ገና ብዙ እንሰማለን እናያለን ::
ለፍርድ አልቀረቡም እስካሁን? የትግራይን እና የአማራ ህፃን ሴቶች ያስደፈሩ ዘግናኝ ሴቶች::
ያየሰው በእውነት ብርቱ ሰው ነህ
The best journalism is EF of HOA. Thank you EF 🙏❤️
የባንግሌዲያውያን ማእበል ይበላሀል!!!፡
ጨቅላው በልቶ ጨረሳቸው!
True
ኢሄ ሚድያ ከደህንነቱ በላይ ሚስጥራዊ መረጃዎች ሳይኖሩት አይቀርም
ይገርማል ያሁሉ ስልጣን የት ጥለውነው ያለስራቸው የገቡት ያኩሉ ህዝብ ሲያፋጭፍ የነበሩ ሰወች ይገርማ በዝህ ልክ ነው በመሀይሞች እየተመራች ህዝቡ የሚጫረሰው ኡፍፍፍ ተቃጠልኩ
አድነን ፍጣሪ ከነዚህ ሰዉ መሳይ ሴት አጋንቶች ቆዳ ገልብጠዉ ሊመጡ አይናቸዉን በጨዉ አጥበዉ ሲወጡ አለማፍራቸዉ !! የፍርድ ቀን መጥቶ የእጃቹሁን ታገኛላቹ !!
You are Brilliant ,thank you thank you.
Keep on it we need you .
God bless you young man.
Good night.
Your presentation is awesome, and your story selection, mostly something that I had pausing questions, the reason why happened you have delivered with the best clarity. Thank you very much for the diligent efforts presenting stories that most of us were unaware of the facts.
ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ በአለም ዙሪያ ይሁን❤።
Really Really well done report. This is the absolute truth. We can never let them forget who they are and the role they played in creating mayhem in Ethiopia. Salute 🫡
Very true👍👍👍👍👍👍
Just am waiting eagerly
Excellent news and reliable information source.
You are a professional journalist.
ቅመኞች ቅማቸውን በህዝብ ደም ተለቅልቆ ዞር ብሏል። እርግጠኛ ነኝ ነገ ከመጠየቅ አያመልጡም። የሲዳማና የትግራዋይ አምላክ ይፈርድባቸዋል።
የምገርም ትንታኔ ❤❤❤❤❤❤❤
Abeeet Gazetenga bilo zim ❤
Wow! Long live Ethio Forum!
1ኛ
ኢትዮፎሮሞች መጨረሻ የአብይ አህመድ ከሰልጣን መወገድ ብቻ ሰይሆን ስቅላቱም እንደምታፋጥኑት እርግጠኛ ነኝ።
ሰወድህኮ አይጣል ነው ሺ ጋዜጠኛ ቢደረደር አንዳቸውም አንተን የሚያክል የለም በታምር በርታልን ወንድማችን እኮራብካለሁኝ ሰምክን በአላውቀውም ድምፅክ ግን በውሰጤ ሁሌም አለ
ያየሰው ሽመልስ ይባላል
መዓዛ አሸናፊ በትግራይ ያስፈጸመችው የዘር ማጥፋት ዘመቻ አይረሳም። ፍትህ ግን ይረጋገጣል። ለሁሉም ጊዜ አለው!
እግዚዎ እግዚዎ
ማአዛ አሸናፊ ብርቱካን ሚደቅሳ """የሴት ቆሻሻች """😢😢😢
And Adanech Abebie
ያስጨረሺው ህዝብ ገና ይጠይቅሻል። ወራዶች!!!!
ዳንኤል ክብረት እንዴት እስከዛሬ እደቆየ ጠቁመን
አስቀድሜ አመሰግናለሁ
እና እሱ እኮ እስካውን እያሸቃበጠ ነው
Amharan gdlo eskchers litekmbet but never ever amhara lose,we will change everything soon
ደብተራ ሥለሆነ
ዴግ ኣደረገ ኣብይ የምር መንሳት ያንሳችዋል ገና በህግ መጠየቅ ኣለባቸዉ ።
Yayesew is the memory bank of Abiy’s Ethiopia!
በዚህ ሰዓት የ ኢትዮጵያ ሕዝብ ኢትዮ ፎረምን ከመስማት ውጪ ሌላ አማራጭ የለውም