ምርጥ የሚጣፍጥ ኩኪስ አሰራር / The Best Delicious Cookies Recipes

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ม.ค. 2023

ความคิดเห็น • 49

  • @user-xy1uj9li3b
    @user-xy1uj9li3b 9 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ደስ የሚል አሰራር ነው ቀጢይበት እናመሰግናለው

  • @jameelajemila5472
    @jameelajemila5472 9 หลายเดือนก่อน +6

    ማሻአላህ ያምራል በርቺ ኩኪስ በጣም ወዳለው ቅርፅ ማውጫውንም ገዝቼው ግን በፍጹም እንቢ አለኝ ቅርጹን ለማውጣት ፕሊስ የቅርፅ ማውጫውን በደንብ በግልፅ አሳይን ኮመንት ገብቼ አንብቤያለው የብዙዎች ጥያቄ ነው

  • @hiwotabebe8983
    @hiwotabebe8983 10 หลายเดือนก่อน

    I make the cookies you right God bless you

  • @meremayimamahmed733
    @meremayimamahmed733 9 หลายเดือนก่อน

    አንች ሞያ አለሽ በትክክል❤❤❤❤❤❤👍👍👍

  • @user-de6yj1ly7o
    @user-de6yj1ly7o 10 วันที่ผ่านมา

    ደስ ይላል እህቴ እኔ ግን ቅርፅ አላወጣ አለኝ ምን ላድርግ?

  • @TsiyonGetahun-xu9qi
    @TsiyonGetahun-xu9qi ปีที่แล้ว

    Bezeyit ayhonm

  • @SamsungA12-le9id
    @SamsungA12-le9id ปีที่แล้ว +3

    ሠላም ለዚህ ቤት እዴት ናችሁ እህቴ እጂሽ ይባርክ ቅርፅማውጫው አለኝ ግን ላውቅበት አልቻልኩም እህቴ እባክሽ ተባበሪኝ በደንብ አስርጂኝ ሊጡን ሣደርግ ቆርጦ አይወጣልኝም ስጫነው በብዛት ሙልል ይላል እስኪ አገጣጠሙን ብቻ በአጪር አሥርጂኝ

  • @user-rh1pu2uw8y
    @user-rh1pu2uw8y 14 วันที่ผ่านมา

    ቅርፅ የምታወጪበትን እቃው በጣም ተመችቶኛል የት ነው የማገኘው?

  • @user-xq3gb7dl1o
    @user-xq3gb7dl1o 10 หลายเดือนก่อน

    mashnun gezchew neber gnenbi alegn beterfe berichi 😊😊😊

  • @enatbelay4925
    @enatbelay4925 ปีที่แล้ว +2

    ቆንጆ እና ድንቅ የኩኪስ አሰራር ነው አዲዬ ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ

    • @AdanechKitchen
      @AdanechKitchen  ปีที่แล้ว

      አሜን 🙏 አመሰግናለሁ እናትዬ 🙏 ❤ 💕 😍

    • @tigkefela
      @tigkefela 28 วันที่ผ่านมา

      በናትሽ ዋጋውን ንገሪኝ

  • @HiwotAdmasuYehualashet
    @HiwotAdmasuYehualashet หลายเดือนก่อน

    Wow!!!!!!!!! Thank you my dear. Then 4 cup flour how many gram please tell me.

  • @kebron24
    @kebron24 ปีที่แล้ว +2

    አጅሽ ይባረክ ቆንጆ ስራ ነው እህት ።እኔም ያንችን አይነት ቅርጽ ማውጫ ገዝቸ ነበር ግን አጠቃቄም አልቻልኩበትም መሰለኝ ብሎኑ ለቀቀብኝ

  • @AddAcff-co4qw
    @AddAcff-co4qw 11 หลายเดือนก่อน

    Wawww

  • @abdurahmanmohammed1663
    @abdurahmanmohammed1663 9 วันที่ผ่านมา

    ለምንድነው ሊጡን ከሰራን በኋላ ስናድቦለቡል ሚሰነጣጠቀው ምን ችግር ሲኖረው ነው

  • @gomejegomeje3788
    @gomejegomeje3788 4 หลายเดือนก่อน

    💖💖💖💖👌👌👌👌

  • @SisaySis-lt8xj
    @SisaySis-lt8xj 7 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ዉድ ስራሽ ደስ ይላል በርቺ
    ግን 1ጥያቄ አለኝ የኩኪሱ መቁረጫ በ 1 ሰዓት ስንት ኪሎ ይቆርጣል??

  • @hayatmuhammed6753
    @hayatmuhammed6753 11 หลายเดือนก่อน

    Baking pawder attekemim ?

  • @hiwotbelew2144
    @hiwotbelew2144 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-vj4zo8mt9s
    @user-vj4zo8mt9s ปีที่แล้ว

    በጣም ምርጥ ኩኪስ. ይሄንን ገበያ ላይ ማዋል ትችያለሽ አበሻ ሱቆች ብታደርጊ

    • @AdanechKitchen
      @AdanechKitchen  ปีที่แล้ว

      ሁሉ በጊዜው ይሆናል🙏 ሜናዬ በጣም አመሰግናለሁ🙏 💕 🌸

  • @user-rn3fi2fs1o
    @user-rn3fi2fs1o ปีที่แล้ว

    ባይገርምሽ እንደዚህ መስርያ ኸ ሁለት ዓመት በፊት ገዝችው ስሞክር እንቢ ብሎ ኣስቀምቸው አለ አሁን ግን ካንች ተምሬ እሞክራለው thankyou my sis ♥️

  • @HiwotAdmasuYehualashet
    @HiwotAdmasuYehualashet หลายเดือนก่อน

    Le business mesrat felge new

  • @user-he1kz1kp3t
    @user-he1kz1kp3t 5 หลายเดือนก่อน

    መሻ አለህ ጎቦዝ እኔ ግን መሽኑ አልቆርጥም አለኝ እስቲ አንድ በይኝ😢

  • @MarkosBincha
    @MarkosBincha 8 หลายเดือนก่อน +1

    የኩኪስ ቅርጽ ማዉጫ የት እናገኛለን ዋጋው ስንት ነዉ?

  • @melatkasshun6982
    @melatkasshun6982 ปีที่แล้ว

    its nice ቅርፅ ማውጫው አለኝ ግን ላውቅበት አልቻልኩም እህቴ እባክሽ ተባበሪኝ በደንብ አስርጂኝ

  • @user-tc5hx6ep3r
    @user-tc5hx6ep3r 7 หลายเดือนก่อน

    እህቴ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርክሽ አመሰግናለሁ፤ ሌላዉ ቅርፅ ማውጫዋን ገዝቼ ከላይ ያለችው ኤጄታው አልንቀሳቀስ አለኝ አጠቃቀሙን አ ልቻልኩበትም እባክሽን እህቴ ላስቸግርሽና አጠቃቀሙን አሳይኝ?

  • @meherettades5765
    @meherettades5765 ปีที่แล้ว

    ውብ ነው ❤❤❤👍👍

    • @AdanechKitchen
      @AdanechKitchen  ปีที่แล้ว

      🙏 ❤ 💕

    • @SaraBharu
      @SaraBharu วันที่ผ่านมา

      6:05 6:06 6:06 6:06 6:07 6:07 6:07 6:07 6:07 6:08 6:08 6:08 6:09 6:10 6:10 6:10 6:10 6:10 6:11 6:11 try agen​@@AdanechKitchen

  • @user-or3kg9zq9g
    @user-or3kg9zq9g 3 หลายเดือนก่อน

    ውዴ ካካዋ ማለት ምንድ ነው እዳታልፊኝ ሠሀኑን ዘይት ቀብተሽ ነውዴ ካላይም ነውከታችም ነው የምከፍችው ኦቭኑን

  • @BezuayehuTezera
    @BezuayehuTezera หลายเดือนก่อน

    እኔም ቅርፁ አልወጣ አለኝ

  • @kansudawud
    @kansudawud 28 วันที่ผ่านมา

    ዋጋ ስንት ነው

  • @KurunfudKure-vr4pe
    @KurunfudKure-vr4pe 8 หลายเดือนก่อน

    ቅርጽ ማዉጫ እንዴት ላግኝ

  • @bezamengistu4985
    @bezamengistu4985 3 หลายเดือนก่อน

    ይሔ ቅቤ ፆም የለውም እንዴ እህቴ ንገሪኝ

  • @betesebgebeta-
    @betesebgebeta- ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ኩኪስ ነው አዲ !! ቅርፅ ማውጫ ነበረኝ አወፍሬ ነው መሰለኝ አላወጣ ብሎኝ ነበር ስቲ አሁን እሞክራለሁ አመሠግናለሁ

    • @AdanechKitchen
      @AdanechKitchen  ปีที่แล้ว +1

      አመሰግናለሁ 🙏 ❤ ሞክሪው እንደዚህ

  • @mulukaselman1369
    @mulukaselman1369 5 หลายเดือนก่อน +2

    ይሄ ቅርፅ ማውጫ አብዛኞቻቹ ሊጡን ስለምታደርቁት ነው ማያወጣላቹ በጣም ሶፍት መሆን አለበት

    • @VgF6
      @VgF6 3 หลายเดือนก่อน

      ሶፍት ከሆነ አይዘውም ?

  • @samenspare9856
    @samenspare9856 ปีที่แล้ว

    ቅርጽ ማዉጫው ኢትዮጵያ ይገኛል ወይ

    • @rabiakebede3011
      @rabiakebede3011 ปีที่แล้ว

      አለ 2000 ብር

    • @rabiakebede3011
      @rabiakebede3011 ปีที่แล้ว

      አለ 2000 ብር

    • @user-mz7iy8dx9e
      @user-mz7iy8dx9e ปีที่แล้ว

      የት ይገኛል አድራሻቸውን እስቲ

    • @lubilunbna1359
      @lubilunbna1359 ปีที่แล้ว

      ​@@user-mz7iy8dx9e እፎይታ የገበያ ማዕከል እቃ ቤቶች ጋር ታገኛላቹ

    • @yazieyilma9529
      @yazieyilma9529 ปีที่แล้ว

      @@lubilunbna1359
      hi

  • @fantaneshadane1456
    @fantaneshadane1456 11 หลายเดือนก่อน +1

    ደስ ይላል እህቴ እኔ ግን ቅርፅ አላወጣ አለኝ ምን ላድርግ?