የኩኪስ መስሪያ ማሽን በቅናሽ ዋጋ የት ይሸጣል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 พ.ค. 2023
  • • ኩኪስ አሰራር በጣም ቀላል እና ጣፍ... የኩኪስ አሰራር
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 65

  • @user-hl6et6tt7l
    @user-hl6et6tt7l 7 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን በጣም

  • @jameelajemila5472
    @jameelajemila5472 10 หลายเดือนก่อน

    በጣም ነው ማመሰግነው ገዝቼው ምንም ልረዳው አልቻልኩም ነበር

  • @sekina-wn8hm
    @sekina-wn8hm ปีที่แล้ว

    Aselamualykum werahemetulahi weberekatehu sefelegew neber betam new yemamsegenew🥰🥰🥰

  • @lubabadawud2693
    @lubabadawud2693 11 หลายเดือนก่อน

    Gn be Ethiopia birr atinegrinm drham egna yet enakalen wde...enamesegnalen

  • @anousa30.07
    @anousa30.07 ปีที่แล้ว +2

    اللهم إن كنت أفعل ذنبًا يمنع فرحتي وإستجابة دعائي فأغفره لي يألله، يا ربي طهرني من كل الذنوب وغير حالي إلى حال تحبني به يارب، فَأستغفِرُ الله حتى المغفره.. حتى العفو والرضا 💙❤

  • @nebattube9895
    @nebattube9895  ปีที่แล้ว +1

    th-cam.com/video/v4UmR7BFiDw/w-d-xo.html የኩኪስ አሰራር

  • @user-de6yj1ly7o
    @user-de6yj1ly7o หลายเดือนก่อน

    ደስ ይላል እህቴ እኔ ግን ቅርፅ አላወጣ አለኝ ምን ላድርግ?

  • @user-hc4fw1fq3j
    @user-hc4fw1fq3j ปีที่แล้ว

    ማሽአላህ ስጠብቅ ነበር አመሰግናለሁ 33 ብር ብቻ በጣም ርካሽ ነዉ ዛሬዉኑ ነዉ ኦርደር የማደርገው ❤

    • @user-bt1pk9lv5l
      @user-bt1pk9lv5l 11 หลายเดือนก่อน

      በጣም ያምራል በርቺ

  • @BintKedir
    @BintKedir หลายเดือนก่อน

    pres madregyaw teseberebegn ket lagegn chelalew?

  • @susifayisa1786
    @susifayisa1786 15 วันที่ผ่านมา

    አትዬጰያ የት ይገኝል

  • @user-tg3ve9xs1n
    @user-tg3ve9xs1n 8 หลายเดือนก่อน +3

    ታዲያ ስታወጪ በደንብ ለምን አታሳይም ማስታወቂያ እየሰራሽ ነው

  • @user-ze5ic8by1l
    @user-ze5ic8by1l ปีที่แล้ว

    የትነውየሚገኘው

  • @user-wq5yf9el8p
    @user-wq5yf9el8p 9 หลายเดือนก่อน +1

    Mashinu ayseram indzi atbelu kisara

  • @alnatan9383
    @alnatan9383 7 หลายเดือนก่อน

    የዳቦ ቆሎ መጥበሻ ያለ ዘይት የሚጠብስ አለ ወይ?

  • @kamilausman
    @kamilausman 9 หลายเดือนก่อน +1

    Ene gezechew ande enkuan altetekemkubetem yebelasha endene bategezut mertalew 2500 bernew yegezahut

  • @amrisamohammed659
    @amrisamohammed659 หลายเดือนก่อน

    endet arge nw mikartaw please nigarangi

  • @ekramJemil
    @ekramJemil 4 หลายเดือนก่อน

    ሲበላሽመስተካከል አይችልም ወይ

  • @kahinabourouh9371
    @kahinabourouh9371 4 หลายเดือนก่อน

    انا من ابجزائر كيف لي ان احصل على واحدة

  • @arsemamulugeta5255
    @arsemamulugeta5255 11 หลายเดือนก่อน

    መጭመቂያው እምቢ ስትለን ምንድንነው የምናረገው?

  • @zeharaseid4334
    @zeharaseid4334 2 หลายเดือนก่อน +1

    1800 ብርነው ሀዋሳ

  • @tigistabera2750
    @tigistabera2750 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያ የት ይገኛል ማሬ

  • @TadelechMamo-wm9ne
    @TadelechMamo-wm9ne 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሊጡ ሲወርድ አላሠየሽም

  • @user-px7yg4wo4y
    @user-px7yg4wo4y 3 หลายเดือนก่อน

    be allah gaziche aseraru aqtenagn

  • @tarinbaba
    @tarinbaba 3 หลายเดือนก่อน

    በቪዲዮ ስናየው ትልልቅ ይሰረል እኔስሰረው ለምንትንንሽ ዩሆናል

  • @alemayehukassukumma949
    @alemayehukassukumma949 2 หลายเดือนก่อน +1

    እንዴት ነሽ እኔ ቅርፅ ማውጫውን ገዝቼ ነበር ነገር ግን ሊጡን አላወጣ አለኝ ምን ላድርግ

    • @nebattube9895
      @nebattube9895  2 หลายเดือนก่อน +1

      የተወሰነ ዱቄት ጨምሪበት

  • @user-xb2yy5do8s
    @user-xb2yy5do8s 11 หลายเดือนก่อน +2

    La business Sera yehonal

  • @DaniSisu-gr1ky
    @DaniSisu-gr1ky 9 หลายเดือนก่อน

    የት ይገኛል ጠቁሚን

  • @user-ng8tn8tn3y
    @user-ng8tn8tn3y 4 หลายเดือนก่อน

    ዋጋ ንገሪን

  • @KidistTeni
    @KidistTeni 3 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ግን ጫን ስለው ሊጡ አይላቅም ሊጡ ይወጣላ ቁርጥ አይልም ምንድ ነው ችግሩ

    • @NejatsalihKemal
      @NejatsalihKemal 2 หลายเดือนก่อน +1

      ሊጡን ላላ አድርገው አታወፍሪው ማሽኑንም ይሰብርብሻል

  • @user-ze5ic8by1l
    @user-ze5ic8by1l ปีที่แล้ว

    በናትሽቦታውንንገሪኝየሚሸጥበትን

  • @sayshsaysh3481
    @sayshsaysh3481 6 หลายเดือนก่อน +1

    ዋጋው ስት ነው

  • @user-qr1cs1hv3z
    @user-qr1cs1hv3z ปีที่แล้ว

    As wr wb yene wud yamraal💯👍barchi

  • @kidymar
    @kidymar ปีที่แล้ว +1

    Merketo mirab hotel atageb zera gezichalewu 1500

  • @user-xb2tk4cf6v
    @user-xb2tk4cf6v 8 หลายเดือนก่อน

    Silk quxirachu bisaxun

  • @Merem-ds5cq
    @Merem-ds5cq 4 หลายเดือนก่อน

    ኢትዮጺያ የለም እደ

  • @jemilasaid7615
    @jemilasaid7615 11 หลายเดือนก่อน

    صباح

  • @MuhamedYimam-ux3do
    @MuhamedYimam-ux3do 7 หลายเดือนก่อน

    ለዳቦ ቆሎ ይሆናልን ?

    • @nebattube9895
      @nebattube9895  2 หลายเดือนก่อน

      አይሆንም እህቴ

  • @YetnayetMamo
    @YetnayetMamo 3 หลายเดือนก่อน

    ዋጋው

  • @user-tq3xf5qx2w
    @user-tq3xf5qx2w 11 หลายเดือนก่อน +2

    Eshi bebirr sint nw Ethiopia

  • @TamiratShita
    @TamiratShita 6 หลายเดือนก่อน

    Yet newu botaw 4:08

  • @RemlaNasirMohammed
    @RemlaNasirMohammed 3 หลายเดือนก่อน

    W A w

  • @Abcd1we
    @Abcd1we 10 หลายเดือนก่อน

    እኛ አዲስ አበባ ነን ለስራ እንፈልገዋለን እንዴት ማግኘት እንችላለን አትተባበሪንም ወይ::::::

    • @hayatdetemo3416
      @hayatdetemo3416 6 หลายเดือนก่อน

      ነጃሺ ሾፕ ይገኛል

    • @seadatesi9667
      @seadatesi9667 5 หลายเดือนก่อน

      ዋጋውን ብታሳውቂን

    • @hayatdetemo3416
      @hayatdetemo3416 5 หลายเดือนก่อน

      @@seadatesi9667 1500 ብር ነው ውዴ

  • @user-rw3ru9wl7q
    @user-rw3ru9wl7q ปีที่แล้ว

    Ethiopia weste yet yigegnal

  • @farhasaid5114
    @farhasaid5114 ปีที่แล้ว

    ሽኤን ላይም አለላችሁ

  • @fasikababa8734
    @fasikababa8734 11 หลายเดือนก่อน

    ፒያሳ ኢትዮፍ አጠገብ አለላችሁ

  • @SisaySis-lt8xj
    @SisaySis-lt8xj 8 หลายเดือนก่อน

    Ethiopia wustis yet akebabi nw yeminagegnew??

  • @abumuawiyahibnurashid8550
    @abumuawiyahibnurashid8550 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዋጋው 10 ሺ ነው ኦርጂናሉ

    • @lulitshumisiyoum3172
      @lulitshumisiyoum3172 2 หลายเดือนก่อน

      የት ነው የምትሸጠው ተፈልገው ነው

  • @adamugelaw1064
    @adamugelaw1064 5 หลายเดือนก่อน +1

    እረ ዋጋው

  • @Edenkidane-gy1jz
    @Edenkidane-gy1jz 7 หลายเดือนก่อน

    ኢ/ያ የለም

    • @zeharaseid4334
      @zeharaseid4334 4 หลายเดือนก่อน

      አለ 1800ብርነው

    • @EmebetTewabe
      @EmebetTewabe วันที่ผ่านมา

      ኢትዮጵያ የት አካባቢ ይገኛል

  • @Merem-ds5cq
    @Merem-ds5cq 4 หลายเดือนก่อน

    ኢትዮጺያ የለም እደ