Woww yemigerm drset new 👌👌 .. ene dro mesrat kemasbachew drset aynetoch 1ndu yihe new ahunm bzu ideawoch alugn gn I don’t know to write script ….Alex👌👌super
Wede ye etiopia meklakya serwet zara be wegnohek laye yezmtek ye aby yegl serat astbk le honhu yean gabzkhu Del le jegnohu amhara fano demoha ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሁሌ የሚያናድደኝና የሚያቃጥለኝ ለሀገር ውለታ የዋሉ ወታደሮች መጨረሻቸው የጥበቃ ስራ መሆኑ ነው ስራውን እያጣጣልኩ አይደለም ለነሱ ግን ከዚህ በላይ ይገባቸዋል ባይ ነኝ የተሻለ ጡረታ በተጎዱበትና ጡረታ በሚወጡበት ሰዐት የተሻለ ኑሮ ሁሉ ይገባቸዋል ክብር ይገባቸዋል
እናመሰግናለን። ስራችንን ከወደዱት እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
Yene Abate wetader neber le 7 amet menem yaterfew neger yelme bemechersha zare Egizeyabeher yemsegen hulum alfe.
@@tamrinstudioበጣም ተወዳጅ ስራ አንደኛ ነው በዚሁ ቀጥሉ
ምርጥሥራነዉ ተባረኩ❤❤❤
በትክክል
የጀግና ወታደር ልጅ በመሆኔ እኮራለሁ በወታደሩ አባቴ። አባቴ ሙሉ አስር አለቃ ዳንዲታ ሀገርህን በወታደርነት ስላገለገልክ ኩራቴ ነህ ረጅም እድሜና ጤና ፈጣሪ ይስጥህ።
አሜን ውድ ደረጀ ለአባትህ እረጅም እድሜና ጤናን ይስጥልን
ወታደር የሀገሩ ጠባቂ እንጂ የስርሀት አስፈፃሚ አይደለም ቆንጆ መልህክት ነው
እናመሰግናለን። ስራችንን ከወደዱት እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
መኖር እዳለ ሁሉ ሞትም እዳለ የሚጠቁም ድራማ ነው እናመሰግናለን❤❤❤❤❤
ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
ክብር ለዓደዋ አባቶቻቺን
ሀገር ህዝብ እምነት ቃልኪዳን የአላማ ፅናት ሰዉ መሆን ... ጀግና (የሚያስብልሽ) አያሳጣሽ ግን አይከበሩብሽ የተባለች ሀገር❤
በአጭር ደቂቃ ትልቅ ቁም ነገር የታየበት ትወና በእንደዚ አይነት ሰርአት ያለው ወታደር ቢኖረን ሀገራችን ላይ ማንም ባልተጨማለቀብን ነበር
ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
ለየት ያለ ድራማ ድንቅ ነው
እናመሰግናለን ስራችንን ከወደዱት እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
😘😘😘😘😘😘😘😘አለክሳቺን የምንወድክ የምናከብርክ😍😍😍😍😍😍😍😍አቶ አብራር እድሜ ከጤና ያብዛልን ይስጥልን🙏አለክሳችን እግዚአብሔር ከነሙሉ ቤተሰቦችክ ያኑርልን ይጠብቅልን🙏አሪፍ ስራ ለየት ባለ አቀራረብ በርቱልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
❤❤❤❤
ወታደር ያገሩ ጠባቂ እንጂ የስርዓት አስፈፃሚ አይደለም ! አሜን !
የጥንቅሹ ማዛጋት እንደኔ የተጋባበት😂
ደስ የሚል ይዘት ያለው አስተማሪ መልዕክት አዘል ነው!!!!!
ይህንን ድራማ እንዳይ እህቴ ነች የጋበዘችኝ አባታችንን በሞት ካጣነው አመት ሆኗል በጣም ከባድ እና መራራ ሀዘን ነበር ይህንን ድራማ ሳይ አባቴን በጣም አስበዋለሁ በተለይ ደግሞ ድራማው ላይ አስከሬኑ ተኝቶ ያለው ቅፅበት የአባቴን አስከሬን ስላየሁት ሁሉም ነገር ይመጣብኛል 😢😢😢😢😢😢
የኢትዮዽያ ህዝብ መዝሙር ስሰማ እምባዬ ይመጣል ለምን እንደሆነ ባላውቅም 😢😢
ውድ ሰብለ ከነቤተሰብሽ እግዚያብሔር ያፅናናቹ የሀዘን ዳርቻ ያድርግላቹ ። የአባታችሁን ነብስ በአፀደ ገነት የኑርል። አሜን
@@tamrinstudio አሜን አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏🏾
ልዩ ይዘት ያለው ጥሩ መልእክት የያዘ ቆጆ ስራ በርቱልን
ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
የሚገርም ትወናና ጥምረት
ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
ቁም ነገር ያለው ነገር ደስ ይለኛል
The best sitcom the best directing and ideas actor's 👏👏👏
Thank you
ዳሰሳችሁ በጣም ደስ ይላል ከዚህ ከፍታ እንዳትወርድ!
ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
ምርጥነው
የተነሳችሁበት ሀሳብ በጣም በጣም ምርጥ ነው ድርሰቱ፣ ትወናው(ተዋንያኖቹ) ፣ አቀራረቡ ወዘተ በጣም ምርጥ ነው ጎበዞች በርቱ ነገር ግን ትንሽ አቀራረቡ መደጋገም አሰልች ያረገዋል ከዛ ውጭ ሁሉም አርፊ ነው በርቱ 🙏🙏
Addis eyita sibeza astemari ena mirt nw❤❤
ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
ወታደር የሃገሩ ጠባቂ እንጂ የሥርዓት አስፈጻሚ አይደለም።
እዉነት ነዉ
እውነት ነው ።ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
በርቱልን በይዘቱም በአይነቱም የተለየ አዲስ እይታ ኮሚዲ ስራ ነው 👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏
ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
የ እውነት የ ኢትዮጵያ ብሄራዊ መዝሙር ስሰማ ይነዝረኛል
አሁንማ ጊዜውም ያ መልካም የነበረው የሀገር መከላከያ የህዝብ ልጅ የአንድ ባለስልጣን ወንበር አስጠባቂ ሆኖ የመከላከያ ባለስልጣናትም በዘረፋ ተሰማርተው ተራ ወታደር ተብየውም በአንድ ብሄር የበላይነት ተቸክሎ ህዝብን እየገደለ እያስገደለ ይገኛል ውትድርና በአሁኑ ስአት በጣም የሚያስጠላ ሙያ እና መከላከያ የተባለውም ተቋም በሚያሳዝን ሁኔታ የወንበዴወች መፈንጫ ሆኗል ክብር ለቀደሙት አባቶቻችን ሀገርን አስከብረው ልመቱት
ወታደር የሀገሩ ጠባቂ እንጂ የስርአት አሰፈፃሚ አይደለም።።
ድንቅ መልዕክት!!
እውነት ነው ብሬ ። ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
በጣም አሪፍ ነው ፈጣሪ ይባርካችሁ በርቱ
ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
የችሎታ ጥግ❤❤❤❤
እናመሰግናለን። ስራችንን ከወደዱት እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
በጣም ልዩ ሲትኮም ነው❤ ትለያላችሁ 👍 መልዕክቱ በጣም ልዩ ነው❤
ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
እውነት ነው ሁሉም ያልፋል ኢትዮጵያ ግን ትኖራለች 😢❤እናት ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛልኝ 🙏
ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
እውነት ነው ኢትዮጵያ ትኖራለች አንድ ቀን ሁሉም መልካም ይሆናል
Every episode has a deep message. An amazing writing
Thank you
🙏🙏🙏🙏🙏🎉
Hulem yemtamtut hasab yemdenk new Gobzoch bezhu jetliner🙌🙌🙌
ውድ ኤልሳ ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን
Well done guys. Loving it.
Thank you very much for liking our work. Please don't forget to like, share and subscribe
አሌክስ , ጎበዝ አርቲስት, 👍♥️ ሁላችሁም! ❤
በአጭር ደቂቃ ትልቅ ቁም ነገር ::ወታደር የሀገሩ ጠባቂ እንጂ የስርሀት አስፈፃሚ አይደለም!!!!!!!!!
እውነት ነው ውድ ብሩክ ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን
The best show i ever see ...keep it up 👍🏿
thank you
ምርጥ ድራማ ለየት ያለ ሀሳብ ያለው ግን ሙታን ጥላ የላቸውም ቀረፃ ላይ ሻምበል መላኩ ጥላው ግድግዳ ላይ ይታያል የቀረፃ ቦታውን ተጠንቀቁ ሙታን ጥላ የላቸውምና
እናመሰግናለን። ስራችንን ከወደዱት እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
እንኳን ደና መጣቹ❤
እንኳን ደህና ጠበቃቹን ። ስራችንን ከወደዱት እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
alexo keserabet filmoch ena dramawoch yihe betsm yleyal
ዋው❤
ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
ምርጥ ነው
እናመሰግናለን። ስራችንን ከወደዱት እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
Gasheee abrareee abdoo
እናመሰግናለን። ስራችንን ከወደዱት እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
❤❤ amazing
thank you
እነውነትነውይችንአገርየሚበትነውአንድየማረጋትጠፋ
WHAT AMAZING CREATIVE AND IDEA......!.....!.....!.....!
Woww yemigerm drset new 👌👌 .. ene dro mesrat kemasbachew drset aynetoch 1ndu yihe new ahunm bzu ideawoch alugn gn I don’t know to write script ….Alex👌👌super
ውድ ላምሮት ዝም ብለህ ፃፈው በጊዜው ትሰራዋለህ። ስራችንን ከወደዱት እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
እንኳን ደህና መጣችሁ በጣም አረፈ ስራ ነው❤❤❤❤❤
ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
ዋዉ❤❤❤
በርቱልን
ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
የኛ ኩራቶች ወቶአደሮቻችን ከፋጣሪ በታች ሃገርን እደ ሀገር ያቆማችሁት እናተ ናችሁ ግን ምን ዋጋለው አለው በከፈላቹላት ልክ አልከፈለቻቹም እኖዳቹዋለን እናመሰግናለን ❤❤🙏
በቃ እኔ ምችት በሎኛ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በርቱልኝ ጀግና 👏👏
ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
Wow this one is very touching 😢😢😢😢
Thank you
አብራር ይለያል❤❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን። ስራችንን ከወደዱት እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
👏👏👏
ውድ kokeb ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን
ወታደር ስናዉቅ ድሮ ሀገር ድበር የሚጠብቅ ነበረ ዛሬ ግን ምሀል ከተማ ገብቶ በመድፍ ህዝብን ይፈጃል የስረአት ጠባቂ ወች ተማሩበትት
ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
ልብ የሚያሞቅ ትወና !
እናመሰግናለን። ስራችንን ከወደዱት እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
አስክሬኑን ሲሸኝ ባንዲራ ከላይ ቢደረግለት መልካም ነበር:: አሌክስና ጋሼ አብራድ ድንቅ ስራ ስላሳያችሁን ክብፕሩልን::
ሰለ አስተያየትዎ ከልብ እናመሰግናለን። ስራችንን ከወደዱት እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
🙏
🙏
በሄሩን ኣውቀ ለማልቀስ ነው😅
አጋፋሪም ይደነግጣል ለካ 🤣😂🤣
ስራችንን ከወደዱት እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
በዚህኛው ክፍል ግን የሟቹን ተዋናይ አመራረጥ እና ገፀባህሩው በአንድ አይሄድም የትግራይ ህዝብ ወገናችን አይደለም መጥፋት አለበት ያለ ሰው አሁን እዚህ ላይ መቶ ሃገሬ ገለ መሌ ሲል አይመስጥም ተዋንያን መረጣ ላይ ጥንቃቄ አድርጉ
Keber ke sew ayebeletem sew new ke keber yemibeletew telek ababal
Agafari Guant Almaderegun Temelekethu . Dramawen Wedejewalew.
ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
Betam des yemile ena wena mikesekes Drama new bertu
ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
መኖር ከቱ😢
ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
🎉🎉
እናመሰግናለን። ስራችንን ከወደዱት እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
.ስንት ቀን ነውየምንጠብቃቹ ባትመጡ ይሻላል
ዛሬ 8 : 00 ሰዓት ይጠብቁን
እጅግ ግሩም ስራ ደግሞ በዚህ ሰዓት የረሳነውን ግን ከኛ የማይነጠለውን የህይወታችን ገፅ ስላሳያችሁን ተባረኩ፡ግን አደራ እዳታቋርጡት ፡ተዋናዮችም ተዋቶላቸዋል።
ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
ዘይገረም አጀብ አጀብ
ሞቶ ከመንጀብጀብ
ንፅህናን በጊዜ መሰብሰብ
እውነት ነው።ስለ አሰተያየትዎ እናመሰግናለን።
አረ አጋፋሪ ጥንቅሹን ልታጨልለው እንዴ
Wede ye etiopia meklakya serwet zara be wegnohek laye yezmtek ye aby yegl serat astbk le honhu yean gabzkhu Del le jegnohu amhara fano demoha ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ለገባዉ ትልቅ ትምህርት ነዉ አይገባንም እንጂ
ውድ እዝራ እውነት ብለዋል
ጥንቂሹ ተቸመኛለክ
እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
አይ ጥንቆሾ😂😂😂😂
ውድ yarabiet ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን
Maniw geni yehani derama endena degagimo mayew
tolo tolo sruln
menaw lekeso belakeso letargut mote sebizame teru ayedlem tergagetawe yeseru ......weye chenkate
እሺ kb ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
መቼ ነዉ ሚለቀቀዉ
8 ሰአት ዛሬ
ዛሬ 8 : 00 ሰዓት ይጠብቁን
agafareeee❤❤❤❤
እናመሰግናለን። ስራችንን ከወደዱት እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
አጋፋሪን በጣም እወደዋለሁ ነገር ግን ይህ በተጋሩዎች ላይ ሞትን ያወጀ እኩይ አብራር አብዶ ይህ ገጸ ባሃሪ በፍጹም አይመጥነውም። ወርዶ ያወረደ እና ለተራ ርካሽ ታይታ ህዝብ ላይ ሞትን ያወጀ ክፉ ይህ ገጸ ባህሪ ፍጹም አይመጥነውም። ይህ ማለይ አዶልፍ ሂትለር የማሪያ ቴሬዛን ገጸ ባህሪ ወክሎ እንደተጫወተ ነው የምቆጥረው።
ውድ ዮኒ ስራችንን ስለወደድከው እናመሰግናለን።
ሆሆሆሆ ጉደኛ ሀሳብ
ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
በተለያዩ ቋንቋዎች ተተርጉሞ ለአለም ቢታይ ሸጋ ነው
ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
አሌክስ አብይ አህመድ ሞቶ ስራልን
እናመሰግናለን። ስራችንን ከወደዱት እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
አሌክስ መኖር አይፈልግም እንዴ??
Haha betsm temechetognale
yhe sewye le tigray hzb bejmla lemegedel mknyat new. yhenn part yemayew le ALEX silalebet new. #i hate you
ውድ ቤተሰብ ስራችን ለሌሎች እዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብ ያድርጉ እናመሰግናለን።