ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እዳልኩራ እዳልመፃደቅ እዳላቅራራ ልኬን ማንነቴ የሚያሳየኝ ድራማ እድሜ ከጤና ይስጣችሁ የዚህ ደራሲ በእውነት እጅህን ቁርጥማት አይንካው በጉጉት ነው ምጠብቀው👏👏👏👏👏❤❤
ዋውውው ጥበብ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ሽሽ አመት ኑሩልንን❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
በጣም የሚገርም ድራማ ነው ከሞት በፊት ማድረግ ያለብንን እንድናስብ የሚያሳይ ትልቅ አስተማሪ ንስሃ ግቡ ከሚሉን በላይ የንስሃን፣ የይቅርታና የፍቅር ህይወት እንድንኖር የሚያስተምር ነው አንተም ጥንቅሹም ግሩም ድንቅ ተዋንያን ናችሁ
ይድረስ ለደራሲው ጥንቅሹ እና አጋፋሪን አስተማሪና አስደማሚ በሆነ በአዲስ ተከታታይ ድራማ ብታመጣልን ብይ እጠይቃለሁ 😊😊😊❤❤❤🎉🎉🎉 እናም አጋፋሪ አስተማሪና የሚገርም ድራማ ነው ❤❤
የማያልቅ ሀሳብ ነው ያላቹ ገና ብዙ ያልተነኩ ነገሮች አሉ በርቱ ይመቻቹ
Welcome back
ልኬን የሚያስገባኝ ድራማ።
አስከሬን ዘር የለውም ጾታ የለውም ሙያ የለውም❤❤❤
ጥንቅሽ😂😂😂ጎበዝ
የዚኛው ድራማው ሀሳብ አጠረ በደንብ ሰፋ ብታረጉት አሪፋ ነበው ብዙ ሰው በዚ ነገር ስለተጠመደ ምናልባ ተምሮ ወደ ፈጣሪው ከተመለሰ ባይ ነኝ በተረፈ እስካሁን ካየሁዋቸው ተከታታይ ድራማዎች ለኔ 1ኛ ነው ❤❤❤
በጣም የልብ አድራሽ ትምህርት ነዉ በርቱ❤❤❤❤
ጥንቅሹ ወይኔ ዛሬ ያበደ ነው🙆😆😅😆😅😃😲🤔አጋፍዬ
their chemistry እንዴት እንደሚያምር on point drama 🔥🔥🔥
እንኳን ደህና መጣችሁ ቀራችሁ ብዬ ተስፋ ልቆርጥ ነበር ከች አላችሁ👍👏👏👏
alahu akebare la hawela wela kuweta ela belahe!!!
የእውነት ፊልም የእውነት መሞቴን እንዳስበው ቀን በቀን ያደረገኛ ፊልም ነው😍😍😍
አንደኛ ናችሁ ከድርሰት እስከ ትወና
መጨረሻኤን አሳምረው የድንግል ልጅ ድንቅ ነው
As always a wonderful and powerful message
❤❤❤ ቃል የለኝም የሚገርም ድራማ
aye agafari &tinkesh zena new yemtategugn 😂😂😂😂❤❤❤❤
Welcome back 🎉
Betam setebekachu neber
alaheya yeche seat saderese atatebahe azegajane!!!AMIN)
በሕይወት ያለ ሁሉ በሞት ፊት እኩል ነዉ
Bertu eshi bezi gze endzi aynet drama mayet matadal nwu
Abu tenkeshuu
ነገ ተስፉ ነዉ ሁሉም ሰዉ ዛሬ ለዛዉም አሁን ነዉ መኖር ያለበት።
❤❤❤
🎉🎉🎉🎉🎉
Welcome 🤗 agafariye
አ❤ጥ❤
እንዴው በጣም ነው የሚደንቀኝ ፈጠራው
በተለይ ለብቻ፣ ገለልና ጸጥ ባለቦታ ድራማውን ለሚከታተል ሰው ወደ ልቦናው እንዲመለስ እንዲያሰናስል፣ በጥልቀት እንዲያስብ የሚያደርግ ተከታታይ ድራማ ነው፡፡ እያንዳነዱ ክፍል እራሳችንን መለስ ብለን እንድንጠይቅ የሚያደርግ አንዳንች ሀሳብ ያነሳና ያስደምማል፡፡ በዚህ ምዕራፍ ከቀረቡት ይሄኛው ክፍል በተለይ መዝጊያው በሀሳብ ሰጥሜ ባየው ብሰማውም በመጨረሻ ፈገግ እንድል አድርጎኛል፡፡ ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው፡፡
ስብስክራይ ላይክ እያደረግን እናበረታታቸው ስው ምን እንደሆነ የሚያሳይ ድራማ
ውድ ቤተሰብ ከልብ እናመሰግናለን እግዚሐብሔር ያክብርልኝ።
❤❤❤🎉
ይሄ ምርጥ ድራማ በ tv ይተላለፋል ????
ይሄን ድራማ በማይበት ሰዐት።።። ንስሀ እገባለሁ።። ይቅርታ እጠቃለሁ።ይቅር እላለሁ።።። ቤተክርስትያን እሄዳለሁ እልና ድራማው ሲያልቅ ።። ለካስ ሌላ ቦታ ነኝ።።።
ተንቀሹ የድራማው ደምቀት 🤣🤣🤣🤣
አይ ጥንቅሽ ግራ ግብት ይበለኝ እኔን እኔን
እናንተጋ የመጣው ሁሉ ድኖ ሲሄድ አይታይ ምን ብሎ ያምጣት😂😂 ሆሆ ኧረ ማዳንንም ተለማመዱ ሞትን ብቻ አታለማምዱን
ጠንቋይ ለራሱ አያዉቅም !!ምሰጋና ይገባችኋል በዚህ ላይ ለተሳተፉችሁ ።
ምን ላይ ነው የሚታየው ንገሩኝ በጌታ
በታምሪን ስቱዲዮ ዩቲብ ቻናል ላይ ብቻ ነው የሚታየው
ድንቅ ሀሳብ ከምርጥ ትወና ጋር
ማሳይት ይያዛችሁት ጡር ነውም ስው እነድራሱ ከፈታው ክባድ ነው ግን ይህ ሃሳብ ያነሳሳቹ ነገር ብግልጾልኝ እውነት ከተነጋገርነ እኛም እያውራን ነው
አይ ጥንቅሹ እሮብ ነው አለ። ህይወታች በቃ እደዚህ ነው። ከእሮብነቱ ወጪ ምንም ነገር የሌለው።
ያልገባኝ ነገር ግን አዋቂ ነኝ ሲል አጋፋሪ ምንድነው ያለው
እንኳን ተመለሳችሁ🙏አንድ ጥያቄ አለኝ: የሟቾቹ ነፍስ መገነዣ ክፍል ነው የሚቀሩት፣ ወይስ ከሳጥኑ ጋር .....❓😂
Can’t finish
Editor
ጥንቅሹ ተሳሳትክ ነገ ቅዳሜ ነው 🙄
ቢያንስ በዩቲዩብ ማስታወቂያውን ብትተውት
እኛ ሙስሊሞች ጀናዛ (አስክሬን) ላይ ከፈኑን ሽቶ እንቀባለን ይሄኛው ሀሳብ አልተመቸኝም አሽሙር ይመስላል
❤❤❤❤❤
እዳልኩራ እዳልመፃደቅ እዳላቅራራ ልኬን ማንነቴ የሚያሳየኝ ድራማ እድሜ ከጤና ይስጣችሁ የዚህ ደራሲ በእውነት እጅህን ቁርጥማት አይንካው በጉጉት ነው ምጠብቀው👏👏👏👏👏❤❤
ዋውውው ጥበብ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ሽሽ አመት ኑሩልንን❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
በጣም የሚገርም ድራማ ነው ከሞት በፊት ማድረግ ያለብንን እንድናስብ የሚያሳይ ትልቅ አስተማሪ ንስሃ ግቡ ከሚሉን በላይ የንስሃን፣ የይቅርታና የፍቅር ህይወት እንድንኖር የሚያስተምር ነው አንተም ጥንቅሹም ግሩም ድንቅ ተዋንያን ናችሁ
ይድረስ ለደራሲው ጥንቅሹ እና አጋፋሪን አስተማሪና አስደማሚ በሆነ በአዲስ ተከታታይ ድራማ ብታመጣልን
ብይ እጠይቃለሁ 😊😊😊❤❤❤🎉🎉🎉 እናም አጋፋሪ አስተማሪና የሚገርም ድራማ ነው ❤❤
የማያልቅ ሀሳብ ነው ያላቹ ገና ብዙ ያልተነኩ ነገሮች አሉ በርቱ ይመቻቹ
Welcome back
ልኬን የሚያስገባኝ ድራማ።
አስከሬን ዘር የለውም ጾታ የለውም ሙያ የለውም❤❤❤
ጥንቅሽ😂😂😂ጎበዝ
የዚኛው ድራማው ሀሳብ አጠረ በደንብ ሰፋ ብታረጉት አሪፋ ነበው ብዙ ሰው በዚ ነገር ስለተጠመደ ምናልባ ተምሮ ወደ ፈጣሪው ከተመለሰ ባይ ነኝ በተረፈ እስካሁን ካየሁዋቸው ተከታታይ ድራማዎች ለኔ 1ኛ ነው ❤❤❤
በጣም የልብ አድራሽ ትምህርት ነዉ በርቱ❤❤❤❤
ጥንቅሹ ወይኔ ዛሬ ያበደ ነው🙆😆😅😆😅😃😲🤔አጋፍዬ
their chemistry እንዴት እንደሚያምር on point drama 🔥🔥🔥
እንኳን ደህና መጣችሁ ቀራችሁ ብዬ ተስፋ ልቆርጥ ነበር ከች አላችሁ👍👏👏👏
alahu akebare la hawela wela kuweta ela belahe!!!
የእውነት ፊልም የእውነት መሞቴን እንዳስበው ቀን በቀን ያደረገኛ ፊልም ነው😍😍😍
አንደኛ ናችሁ ከድርሰት እስከ ትወና
መጨረሻኤን አሳምረው የድንግል ልጅ
ድንቅ ነው
As always a wonderful and powerful message
❤❤❤ ቃል የለኝም የሚገርም ድራማ
aye agafari &tinkesh zena new yemtategugn 😂😂😂😂❤❤❤❤
Welcome back 🎉
Betam setebekachu neber
alaheya yeche seat saderese atatebahe azegajane!!!AMIN)
በሕይወት ያለ ሁሉ በሞት ፊት እኩል ነዉ
Bertu eshi bezi gze endzi aynet drama mayet matadal nwu
Abu tenkeshuu
ነገ ተስፉ ነዉ ሁሉም ሰዉ ዛሬ ለዛዉም አሁን ነዉ መኖር ያለበት።
❤❤❤
🎉🎉🎉🎉🎉
Welcome 🤗 agafariye
አ❤ጥ❤
እንዴው በጣም ነው የሚደንቀኝ ፈጠራው
በተለይ ለብቻ፣ ገለልና ጸጥ ባለቦታ ድራማውን ለሚከታተል ሰው ወደ ልቦናው እንዲመለስ እንዲያሰናስል፣ በጥልቀት እንዲያስብ የሚያደርግ ተከታታይ ድራማ ነው፡፡ እያንዳነዱ ክፍል እራሳችንን መለስ ብለን እንድንጠይቅ የሚያደርግ አንዳንች ሀሳብ ያነሳና ያስደምማል፡፡ በዚህ ምዕራፍ ከቀረቡት ይሄኛው ክፍል በተለይ መዝጊያው በሀሳብ ሰጥሜ ባየው ብሰማውም በመጨረሻ ፈገግ እንድል አድርጎኛል፡፡ ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው፡፡
ስብስክራይ ላይክ እያደረግን እናበረታታቸው ስው ምን እንደሆነ የሚያሳይ ድራማ
ውድ ቤተሰብ ከልብ እናመሰግናለን እግዚሐብሔር ያክብርልኝ።
❤❤❤🎉
ይሄ ምርጥ ድራማ በ tv ይተላለፋል ????
ይሄን ድራማ በማይበት ሰዐት።።። ንስሀ እገባለሁ።። ይቅርታ እጠቃለሁ።ይቅር እላለሁ።።። ቤተክርስትያን እሄዳለሁ እልና ድራማው ሲያልቅ ።። ለካስ ሌላ ቦታ ነኝ።።።
ተንቀሹ የድራማው ደምቀት 🤣🤣🤣🤣
አይ ጥንቅሽ ግራ ግብት ይበለኝ እኔን እኔን
እናንተጋ የመጣው ሁሉ ድኖ ሲሄድ አይታይ ምን ብሎ ያምጣት😂😂 ሆሆ ኧረ ማዳንንም ተለማመዱ ሞትን ብቻ አታለማምዱን
ጠንቋይ ለራሱ አያዉቅም !!
ምሰጋና ይገባችኋል በዚህ ላይ ለተሳተፉችሁ ።
ምን ላይ ነው የሚታየው ንገሩኝ በጌታ
በታምሪን ስቱዲዮ ዩቲብ ቻናል ላይ ብቻ ነው የሚታየው
ድንቅ ሀሳብ ከምርጥ ትወና ጋር
ማሳይት ይያዛችሁት ጡር ነውም ስው እነድራሱ ከፈታው ክባድ ነው ግን ይህ ሃሳብ ያነሳሳቹ ነገር ብግልጾልኝ እውነት ከተነጋገርነ እኛም እያውራን ነው
አይ ጥንቅሹ እሮብ ነው አለ። ህይወታች በቃ እደዚህ ነው። ከእሮብነቱ ወጪ ምንም ነገር የሌለው።
ያልገባኝ ነገር ግን አዋቂ ነኝ ሲል አጋፋሪ ምንድነው ያለው
እንኳን ተመለሳችሁ🙏
አንድ ጥያቄ አለኝ:
የሟቾቹ ነፍስ መገነዣ ክፍል ነው የሚቀሩት፣ ወይስ ከሳጥኑ ጋር .....❓😂